ሚያዚያ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Miyaziya 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 887

  • @Swagger-h7s
    @Swagger-h7s Місяць тому +217

    አሪፍ ነው የጠፉ አርቲስቶች መጡ ❤❤❤❤❤

  • @Beza1-n2m
    @Beza1-n2m Місяць тому +779

    እባካቹ መድሐኒያለም አባቴ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ

    • @TsedeLake
      @TsedeLake Місяць тому +13

      Medihanalem belij yibarkesh

    • @HanaHana-l3u
      @HanaHana-l3u Місяць тому +7

      አረ ልጂ ይስጥህ መድሀኒያለም

    • @clickcell7393
      @clickcell7393 Місяць тому +8

      Yamnshew medanhalm menta mentawen ystshe ❤❤❤

    • @Genet-m5e
      @Genet-m5e Місяць тому +3

      Medaniyalem yetebaerk lej yistish

    • @SisayYeshewawork
      @SisayYeshewawork Місяць тому +9

      የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ልጅ ይስጥሽ አይዞሽ እህቴ ይሆናል በርች ❤❤❤

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ Місяць тому +262

    የቴዲ (እግዳ ሰው ሀብቴ ) አድናቂወች የታላችሁ እኔ አለሁ❤ እናመሰግናለን ሁላችሁንም❤🙏

  • @Gebrela-s5l
    @Gebrela-s5l Місяць тому +319

    እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃዊ በዐል አደረሳችው ያማኑኤል ልጆች

    • @mlikitmedia
      @mlikitmedia  Місяць тому +2

      ❤️❤️❤️

    • @Erakeb
      @Erakeb Місяць тому +1

      እንካን አብሮ አደረሰን

    • @FissehaHailemariam
      @FissehaHailemariam Місяць тому +1

      ዐ 0 wich one is zero the first later 🤣??

    • @Eshidehina
      @Eshidehina Місяць тому

      ❤❤❤አሚን

  • @LiyuBini-l6n
    @LiyuBini-l6n Місяць тому +176

    ልመርቃቹ ቅመሞችዬ አሜን በሉ የማታ እንጀራ ይስጣቹ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላቹ ሁላችንንም ለሀገራችን በሰላም ያብቃን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat Місяць тому +193

    “ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤”
    - ኤፌሶን 5፥8❤
    ኢየሱስ ብርሃን ነው ❤

  • @Sahle-m6c
    @Sahle-m6c Місяць тому +42

    እስከዛሬ ካየኋቸው ፊልሞች እንደዚ የሚያስጠላ አጨራረስ ያለው ፊልም ገጥሞኝ አያውቅም ላለመገመት እንሞክር በማለት ብቻ አብረው መሆን የሌለባቸውን ሰዎች ማገናኘት በጣም ያስጠላ የሶደሬ ቲቪ ፊልም ያየው ነው የመሰለኝ

  • @etheth8142
    @etheth8142 Місяць тому +103

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የሚለውን ፁሁፍ እደት ደስ ይላን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbinaTube-hj2qk
    @AbinaTube-hj2qk Місяць тому +36

    በ አልጋው ውበት እንደኔ የተደነቀ😘😘

  • @EskuGashaw
    @EskuGashaw Місяць тому +15

    ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታን እወቁት ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ኢየሱስ ይመጣል🙏🙏🙏🙏

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Місяць тому +74

    የሰው ቤት የሰደትህይወት ሰልችትያላችሁ አደኔ ብቻተመሰገን

    • @yanetbirhane3816
      @yanetbirhane3816 Місяць тому +2

      Ayizosh Ehte yihemyalfal

    • @makysolomon795
      @makysolomon795 Місяць тому +1

      እኔ አለሁ ነግቶ የሰው ቤት የሰው ፊት ለዛውም የአረብ እንዴት እንደደከመኝ 😭😭 እግዚአብሔር ሆይ በቃሽ በለኝ እንጀራዬን በሀገሬ ስጠኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @elsayishakl
      @elsayishakl Місяць тому

      Ayizoshi mamaye enem alew

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ Місяць тому +16

    ወይኔ ቤቱ ሢያምር መኮንን ያለበት ፊልም ሁሉ ደሥ ይለኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 Місяць тому +2

      ዋው እኔም የታየኝ እሱ ነበር 😍

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Місяць тому +65

    መጀመሪያ ኮሜት አይቸ ነው ፊልም የማየው 😂ሀሪፍ ይመስላል ሙሉውን ለማየት ወስኛለሁ👐በርቱ🎉🥰

    • @aradastudio101
      @aradastudio101 Місяць тому

      me too 🤣🤣🤣

    • @Password0123
      @Password0123 Місяць тому

      E des ylal weys yastelal mayet felge neber

    • @yonatandagm1968
      @yonatandagm1968 6 днів тому

      Ere stew btam nw miyastelaw

    • @RekiyEassa
      @RekiyEassa 5 днів тому

      እኔም 😂

    • @KiyaTlahun
      @KiyaTlahun 3 дні тому

      anem kemayete befit comment anebalehu 😅😅😅 amen melkam movie 🍿😂

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es Місяць тому +15

    በጣም ምርጥ ፍልም ነው ትምህርት አለው ልጅቷን ጎረቤታሞች ላይ በጣም ነው የምትማቸውን 🎉🎉🎉🎉

  • @CassiopeiaCepheus
    @CassiopeiaCepheus Місяць тому +26

    እውነት ነው !!! 🙏🙏
    ዋሽቶ ማስታረቅ እንጅ ፤
    ዋሽቶ ማጋባት ባሕላችን መሆን የለበትም !!!

  • @HAd-t5j
    @HAd-t5j Місяць тому +11

    ቴድ ስወድህ ፊልምህ ሁሉ ዘና ፈታ ቁም ነገር ያለበት ነው ወዳሀለው እና ልጅተቀ በጣሜ ታናዳለች በጣም አካበደችኮ😂

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Місяць тому +65

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹😊

  • @Mercy_2116
    @Mercy_2116 Місяць тому +28

    ምርጥ ፊልም እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ደሬ አለ መኩዬ አለ ቴዲ አለ ዴቭ አለ አረ ሁሉምንም በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤

  • @elyasGerma
    @elyasGerma Місяць тому +13

    ምርጥ ፊልም የምትሉ ሠወች ምናችሁን ነዉ ሚያማችሁ ኑሮ ከዚህ የበለጠ ትምህርት ሠቶናል ሥራፈት ሁላ አይይይይ😮😮😮😊

    • @emuka9187
      @emuka9187 Місяць тому +1

      ያንቺን ኮሜንት አይቼ ትቼ ወጣሁ😂😂

    • @Melona2319
      @Melona2319 Місяць тому

      🤝በትክክል

    • @Password0123
      @Password0123 Місяць тому

      Gelagelkegn

    • @Mera-v2g
      @Mera-v2g Місяць тому

      ስራ ብዙ አኔ ፊልሙን ገና ላየው ነው ግን እንዴት አንተ ጊዜ አገኘህ

    • @SalamaSs-c5d
      @SalamaSs-c5d Місяць тому

      Baka tewukut😅😅😅

  • @HaftomHaftsh-j8c
    @HaftomHaftsh-j8c Місяць тому +8

    ያስጠላል ኣልወድድኩትም ግን ጠፊታቹ የነበራቹ ኣርቲስቶች በመምጣጣቹ ደስ ቡሎኛል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ደንግልማርያምእናቴ
    @ደንግልማርያምእናቴ 6 днів тому +1

    መዲሀኔ አለም አባቴ ልክ እንደዳዊት ከልቡ የማፈቅር ባል ስጠኝ 🤲🤲🤲🕊♥️♥️♥️♥️

  • @BezaZeleke-ok4ib
    @BezaZeleke-ok4ib Місяць тому +7

    ከፊልሙ የተመቸኝ ነገር መጨረሻ ላይ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን የሚለው ፅሁፍ ብቻ ነው

  • @EbiseZeleke-u8o
    @EbiseZeleke-u8o Місяць тому +14

    ሚያዝያ ውስጥ ስለተወለድኩኝ ነው የመጣሁት። አሪፍ ፊልም ነው💐

    • @Binimanking
      @Binimanking Місяць тому

      እና እኛ ምን አገባን ታድያ ለምን ከፈለግሽ 13 ወር አትወለጂም

    • @EbiseZeleke-u8o
      @EbiseZeleke-u8o Місяць тому

      @Binimanking ማን ያገባሀል አለህ እብድ comment መጻፍ መብቴ ነው። ያለማንበብ ያንተ ድርሻ ነው።

    • @Binimanking
      @Binimanking Місяць тому

      እብድ እና ፊልም ነው ያንቺ መወለድ እኛ ምን አገባን

    • @samuelamsalu848
      @samuelamsalu848 Місяць тому

      ሚያዚያ የተወለዱ ቅል እራስ ናቸዉ ይላል ጥናቱ

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ Місяць тому

      አረ😂😂እናተ በሰዉ ቤት አትጣሉ

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 29 днів тому +4

    ልብ አፍቅር ተብሎ አያፈቅርም ተውም ተብሎ አይተውም 😢❤

  • @cx7fi
    @cx7fi Місяць тому +23

    እንኳን ደህና መጣችሁ ይሄን ኮመንት የምታነቡ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @SarahMeleki-n1m
    @SarahMeleki-n1m Місяць тому +18

    😢❤ እኔ 5 አመት የወደድኩት የጠበኩት ልጅ እንዳገባ እና እንደወለደ ሰማሁ ሙሉ ተስፋዬ ጠፋብኝ 😢በጣም ነው የተሰበርኩት ልቤን ለ5 አመታት እሱጋር አከረምኩት አሁን በንፁህ ልቤ ስለወደድኩት በልቤ ልናደድ ወይስ ንፁህ እና ታማኝ አፍቃሪ በመሆኔ ልኩራ😢😢

    • @abeabegaz5645
      @abeabegaz5645 Місяць тому +3

      የሚገርምሽ እህል ዉሃ የሚባል ነገር አለ የአብዛኛዉ ሰዉ ታሪክ እንዳንቺ ነዉ አይዞሽ ልብሽ አይሰበር ከባድ ነዉ አቃለሁ ግን ህይወት ይቀጥላል

    • @LiyaBaruda
      @LiyaBaruda Місяць тому +4

      ሀሉም ነገር እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው አንቺ ብቻ ንፁህ እና ታማኝ ሁኚ ሁሌም ፈጣሪ የተሻለውን ይሰጥሻል እህቴ እና በንፁህ ልብሽ ስላፈቀርሺው ኩሪ አጣሽ እንጂ አላጣሽሁም አዲስ ነገር የለም ሂወት ትቀጥላለች 🤨 ገመቹ ቢሄድ ጫላ ይመጣል ስለዚ ፈታ በይ ሀቢብቲ🎉

    • @SarahMeleki-n1m
      @SarahMeleki-n1m Місяць тому

      @LiyaBaruda እሽ አመሠግናለሁ በጣም🙏😍ገመቹ ቢሔድ....😂

    • @SarahMeleki-n1m
      @SarahMeleki-n1m Місяць тому +3

      ማነህ someone ኮሜንት እነተከታተልክ የእኔን ኮሜንት ላይክ የምታደርክ ከጤናህ ነው በምንድነው የምታውቀው እደጻፍኩ ምን ፈልገህ ነው??

    • @egziabherfkirnew
      @egziabherfkirnew Місяць тому

      😅😅😅😅😅😅​@@SarahMeleki-n1m

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re Місяць тому +6

    የሌለሽን ፍቅር እያሳየሽ ያላቸውን አትንጠቂያቸው!!! Awesome.

  • @biniyamgebremariam3061
    @biniyamgebremariam3061 Місяць тому +8

    ቆንጆ ቀረፃ ነው የአንዱ አባት ለሌላው ምርጥ አባት መሆን እንደሚችል እንደ ሚያንፅ አይቻለሁ ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ግን የፈለገ አሪፍ ቢሆን አንድ የማይሆን ነገር አለው ለ አንድ አፍቃሪ ብዙ ጊዜ ጠብቆ በአንድ ምሽት በምሽት ብርሃን የመሰለ ተስፋ ሰተከው ምሽቱን ሙሉ ተስፋን ሲሰንቅ አድሮ በነጋታው በማፌዝ ሲመለስልክ ምን አይነት ስሜት አለው ፊልሙ አሪፍ ሆኖ ሳለ መጨረሻ አስተላለቁ ደስ አይልም የአፍቃሪዎችን ልብ የሚሰብር ነው ለዚህ ፊልም ከ10 ደረጃ ቢሰጠው ላሳየን ነገር 6በቂው ነው 6/10 ሰጥቼዎለሁ

    • @Feti-p3w
      @Feti-p3w Місяць тому +2

      ተሳስተሀል ቢኒያም እሷ ብቻ ምትገፋ እሷ ብቻ ምታፈቅር እሷ ብቻ አልፈልግሽም ሂጂ እንደማትባል ነው ያሳያት እሱም በሌላ ሰው አልፈልግህም እንደሚባል ነው የነገራት ። እና እውነቱ አንተም ብትሆን ምትከተለው ልብህን ነው ሚጎዳህ ቢሆን እንኳን ምትመርጠው ከሚያፈቅርህ ምታፈቅረውን ነው ይሄ ልባችን ውስጥ ያለው እውነት ነው።

    • @MekdesAdane-z4e
      @MekdesAdane-z4e Місяць тому

      እውነት ነው ፈላጊ እና ተፈላጊ አይገናኝም ሂወት በራሷ እደዚህ ናት አዱ ሌላውን ሲከተል ሌላኛው ደግሞ ሌላውን ሲከተል ነው በቃ ሂወት እደዚህ ናት ከስንት አንድ ነው ፈላጊ ና ተፈላጊ አብረው የሚኖሩት​@@Feti-p3w

    • @RedietTura-pf3nm
      @RedietTura-pf3nm Місяць тому

      ልክ ነው

  • @johnjohne7646
    @johnjohne7646 Місяць тому +7

    ቺግር ዉስጥ ናኚ እርዳታቹንና ፃሎታቹን ፋልገዋለሁ የ ሃጋረ ሳዎች 😭😭😭

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 28 днів тому +2

    የጠፋ ሰዉ እንኳን ደና መጣሽ የመይረሳ ፊልም ሰርተሽ ጠፋሽ ፍቅሬ ያያችዉ ፊልም መቼም አንረሳሽም 🥰🥰🥰🥰

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 Місяць тому +23

    እንኳን መጣችሁ አርቲስት ማየት ናፍቆኝ ነበር ከዘመኑ ዩቶበሮች

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Місяць тому +12

    መኩዬ 💝💝
    ቴዳ 💝❤
    አቶ በቀለ 💝👌ስወዳችሁ ❤💝❤👌

  • @AbAsmat-c8g
    @AbAsmat-c8g Місяць тому +4

    እንደዚህ አይነት ቆንጆ የአማርኛ ፊልም ስሩ 👏👏

  • @user-jk2tb7go6r
    @user-jk2tb7go6r Місяць тому +12

    የድሮ አርቲስቶች መጡልን ተመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @watcher6397
    @watcher6397 3 дні тому

    ዋው ፣ እምምምምም ጠለቅቅቅቅ ያለ ግንዛቤ ፣ ለገባው ነው ታዲያ 🎉🎉🎉🎉

  • @በኪየናቷ
    @በኪየናቷ Місяць тому +4

    አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን😌😘😍😍

  • @TigistGetachew-bq2ne
    @TigistGetachew-bq2ne Місяць тому +4

    ደስ ይል ነበር ግን በፍፁም መጨረሻው እንደዚህ አልጠበኩም በጣም የወረደ ነው

  • @AbusheAbushe-x4j
    @AbusheAbushe-x4j Місяць тому +9

    ደርየ ደርነት አንተ የሳቄ ምንጭ በጣም በጣም አክባሪህ አድናቂህ ነኝ

  • @እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ

    2024 መጨረሻ ጥሩ አርቲስቶችን አሳየን❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Місяць тому +5

    በጣም ገራሚ ፊልም ነው ስያምሪ❤ ወይ ዳዊት እንዴት ቻልክበት 😂😂😂😂

  • @maheltendale
    @maheltendale Місяць тому +13

    ጎሽ አሁን ገና ፊልም ተሰራ ! የኢትዮጵያ ወንዶች የሀብታም ልጅ ይወዳሉ ገና ለገና የሀብቱ ተካፋይ እንሆናለን ብለው ይሆን 🤔 ስራ አላት ወይንስ የላትም እሱ አያስጨንቀውም። የደሀ ልጅ ስትሆን ደግሞ አብረን እንኑር ስትለው? እንዴ ውዴ ብር ሳይኖረን: እሱ እየሰራ እንኳን ቢሆን: ኧረ እንዴት ተደርጎ ፍቅር መኖር እንችላለን ብሎ ምክንያት ይደረድራል ብቻ እናመሰግናለን ለማንኛውም ማህበረሰቡ ላይ የሚንፀባረቀውን ስላሳያችሁን 😂😂

  • @sirajson6672
    @sirajson6672 Місяць тому +30

    አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ....

    • @ኤልዳል
      @ኤልዳል Місяць тому +6

      እናተደሞ አይሰለቻችሁም እምነትሽን ኑሪበት በተግባር በወሬ ሳይሆን😚

    • @obseemangistu5807
      @obseemangistu5807 Місяць тому

      Waree bicha😒ina Minageban😂

    • @EluSmart-c6c
      @EluSmart-c6c Місяць тому

      አልሀምዱሊላህ

    • @HdhdXhhxuxyd
      @HdhdXhhxuxyd Місяць тому

      Alhamdu Lillah 🥰

    • @Orthodox_mezmur4315
      @Orthodox_mezmur4315 Місяць тому

      የመሀመድ ባሪያ ያላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 Місяць тому +3

    አሪፍ ነው የመጨረሻው ያባትየው መልዕክት ተመችቶኛል

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት Місяць тому +5

    ቤቱ እንዴት እንደሚያምር❤❤🎉🎉🎉

  • @TigustMerawi-yc8ms
    @TigustMerawi-yc8ms Місяць тому +2

    ይገባሀል የኔ ጨዋ እመብረሀን ሁሌም አብራህናት ካማስታውቅያው ጎን ጽዳቱንም ቢዝነስ ስራ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @MulyeZnabu
    @MulyeZnabu Місяць тому +1

    ልክ የኔን ሂወት ይመስላል የራስን ደስታ በብዙ ለሌሎች አሳልፎ መስጠት ተድዬ 🥰ሁሉም የምወዳቸው ተአናይ በጣም አርድ ሙቭ new🥰

  • @lidya-lee
    @lidya-lee Місяць тому +1

    ቴዲይችን አንተ ካለህበት በቃ ሁሉም ምርጥ ነው❤❤❤❤❤

    • @DagemDagi-gg2ub
      @DagemDagi-gg2ub Місяць тому

      Waw behywet yemnmarbet new beeji yeyazubet werk ende medab ykoteral

  • @Selamaxum-w3t
    @Selamaxum-w3t Місяць тому +8

    እስቲ ዝምም ብላቹ ላይክ ግጩኝ ፈልጌው ነው 😊

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Місяць тому +2

    ዋው ሰሙኑን በ ምርጥ ፊልም ጎናችን እየተጠነ ነው 👍😂❤

  • @Tsgereda-fn3do
    @Tsgereda-fn3do Місяць тому +12

    በፈጣሪ ይሁንባቺው የማዳም ቅመሞች ደምሩኝ እና እርዱኝ😢

  • @natinaelsamuel-y4y
    @natinaelsamuel-y4y 27 днів тому +3

    አይ ፍልም አባት ልጄን የት ነው የበዳሄዉ ብሎ ስጠይቅ😢😢😢😢

  • @YonasGenetu
    @YonasGenetu Місяць тому +1

    Wow mert film new yeleyale ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m Місяць тому +2

    በጣም ምርጥ ነው ዳዊትን ሆኖ የሰራው በጣም ጐበዝ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeulSolomon-y5f
    @LeulSolomon-y5f Місяць тому +5

    የልጅቱ ፍቅር ይገርማል ከአማረኛ ፊልሞች እሚደብረኝ ነገር በቃ መጨረሻው ፊልም ይሆናል ግን ሒወት ያለው ነገር እዲሆን ከመስታወት ጋ ነበረ መጋባት የነበረበት ለምን ሒወት ፊልም አይደለም

  • @DheiUu
    @DheiUu Місяць тому +5

    ሰለም ለሑላችሁም የመዳም ቅመሞች ❤️❤️❤️🙏

  • @muzamilhassan-u1e
    @muzamilhassan-u1e Місяць тому +5

    Always be with someone who loves you,not with the one who you crazy about,leave if there is no respect

  • @MaluyeEthiopia
    @MaluyeEthiopia Місяць тому +29

    ተድን የምትወዱት ስንት ናቹ

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Місяць тому

    አጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ! የእንግዳ ሰዉ ሀብቴ እና የደረጀ ሀይሌ ትወና የምገርም ነዉ ! ከልብ
    እናመሰግናለን !🙏

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s Місяць тому +2

    Wow long time I can't see movie 👏👏👏👏👏

  • @mihretfilms
    @mihretfilms Місяць тому +4

    WOW amazing project 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TeddyViva-ju3id
    @TeddyViva-ju3id Місяць тому +7

    ማስተዋልንም ወደ ፊልሙ መልሱልን 🙏
    💚💛❤️

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow Місяць тому

      ጊዜ የላትም😂😂

  • @KB-d8u
    @KB-d8u Місяць тому +2

    ፍቅር ለካ እንደዚህ ያደርጋል ፈጣሪየ ሆይ

  • @mariouset142
    @mariouset142 13 днів тому

    አሪፍ ፊልም ነው ቴዲ ስወድህ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 15 днів тому

    አንድ ሚሊየን እይታ አለ ግን ላይኩ በጣም ትንሽ ነዉ ምናለ ስጀምሩ ላክ ብታደርጉ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @መሲመሲ-ፈ3ረ
    @መሲመሲ-ፈ3ረ Місяць тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ይህን ልጅ ሰወደዉ❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721

    የኔም አባት እንደዚህ ነዉ ደስ ሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ 😂😢😢😢

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Місяць тому +5

    እንኳን ደህና መጣህ ቲዲይ❤❤❤

  • @Uknow-i1m
    @Uknow-i1m Місяць тому +6

    አሪፍ ነው፤ ግን ርእሱ እና ፊልሙ ምን አገናኛቸው?

  • @BeseMahiye
    @BeseMahiye 29 днів тому +1

    በጣም ሚደብርነዉ ከናተምርጥ አርቲስቶች ይህ አይጠበቅም ወረዳችውብኝ አልጨረስኩትም ያስጠላል😢😊

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Місяць тому +5

    tedi kal beka hulum des yelal❤

  • @Dentalieges
    @Dentalieges 6 днів тому

    Good things comes for those who waits
    በትዕግስት የጠበቁ ጥሩ ነገርን ያያሉ

  • @Tubaentertainmente
    @Tubaentertainmente Місяць тому +2

    አዉነት ለመናገር በጣም አዝኛለሁ መጨረሻዉ በጣም የወረደ እና ከሰባዊነት ፍትህ ጋር የተፃረረ ነዉ። ልክ ይማርህ ብሎ ይግደልህ አይነት ምክር ወይም አስተምሮት ማለት ነዉ።

    • @NuruYasin-db9vf
      @NuruYasin-db9vf Місяць тому

      በትክክል ወንድሜ ቢያንስ ልጅቷ አፍቅራ ነው ጠርተው ሊያሳምናት ይገባ ነበር በተረፈ ሀሪፍ ነበር የኖርነዉን በፊልም አየነው

  • @AmanuelArarsa-e7m
    @AmanuelArarsa-e7m Місяць тому +6

    eytfaachum bihon አንዳንዴ endi feta argun❤

  • @EyasuDesalegn-ss6dg
    @EyasuDesalegn-ss6dg Місяць тому +3

    ዳዊት ማክልት በጣም ነው ያሳቃኝ 😂😂

  • @MahiMahi-bs4rh
    @MahiMahi-bs4rh 11 днів тому

    ምን ካልሆንኩ ነው የምትለው😠😠በአፍቃሪ ሰው ስሜት የሚጫወቱ ውሸታሞች እንደነሱ ክፉ ሰው የለም ቴዳዬ ትእግስቱን ሰቶኝ መጨረሻውን ባየሁት🤕

  • @amanuelwedajeneh2253
    @amanuelwedajeneh2253 Місяць тому +6

    Wow nice movie 👏👏👏

  • @SamrawitAsres-tg1mf
    @SamrawitAsres-tg1mf Місяць тому +3

    እንዳስተያየት ትንሽ መሃል ላይ ድምጹ ተቋርጧል. እና ከመለቀቁ በፊት ቼክ ማድረጋችሁን አትርሱ . በተረፈ በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን .❤❤🙏

  • @SelamawitSelam-ev8dk
    @SelamawitSelam-ev8dk Місяць тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የኢትዮጵያ አርቲስቶችም ለዘልአለም ይኑሩ እንወዳችኋለን 💋💔💔💔💋❤️❤️❤️❤️

  • @WeyenshetTaye
    @WeyenshetTaye Місяць тому +2

    ቀለል ባለ አፃፃፍ እያሳሳቀ ቁምነገር ያዘለ ፊልም ነው። እናመሠግናለን

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Місяць тому +2

    Great job thank u❤❤❤❤👏

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy9829 Місяць тому +1

    ሠሞኑን ተመሥገን በአዝናኝና አሥተማሪ ፊልም እየሞሉን ነው ተመሥገን

  • @ElsaeTafete-m7m
    @ElsaeTafete-m7m Місяць тому +1

    መኮና ቴዳ ካሉበት ያምራል በማለት ጀምሪየለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Місяць тому

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቴዲ በሳቅ መጨረሻው በጣም ያምራል ❤😍

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Місяць тому

    Waww good job really keep it up
    All of you playing well 🎉🎉🎉

  • @Mardacon
    @Mardacon Місяць тому +2

    እንዲህ አይነት ፊልም ማየት ነበር የናፈቀኝ👏👏👏ጊዜዬን አቃጠላቹህብኝም ብዬ አልቆጭም😏 But እውነተኛዋንና በትዕግሥት ጠባቂዋልን መፍትሔ አልባ ሜዳ ላይ ተዋቹኋት am upset😏😣

  • @RahelNew-f7q
    @RahelNew-f7q Місяць тому +1

    በጣም ገራሚ ፊልም ድንቅ ትወና 🥰🙏

  • @MohammedSherefedin
    @MohammedSherefedin Місяць тому +2

    Thanks milikt midia for this nice movie

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Місяць тому +1

    ወይኔ ዳዊት እደዛሬ አስቆኝ አያውቅም🤣🤣ሆደ ነፈረ🤣🤣

  • @TeruneshMula
    @TeruneshMula 13 днів тому

    ሂወት ድራማላይ መጨረሻው ደስ ይላል 😢

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 Місяць тому +1

    ተመስገን የጠፉት አርትይስትወች እየመጡው ነው በቅ ከትክታክ ተላቀቅን ❤ይልመድባችው አትጥፍው

  • @eyobtamrat4992
    @eyobtamrat4992 Місяць тому +1

    አሪፍ ፊልም ነው
    አፍቃሪዋ ልጅ ግን ጎበዝ ተዋኝ ነች አንጀቴን በላችዉኮ😢

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱረሏህ

    የእዉነት አፍቃሪ ኮራ ጀነንያለ ወንዳወንድ ሁኑ ወዶችየ ማለቴ ያሁኖቹ

  • @birukbura586
    @birukbura586 Місяць тому +10

    Ethiopian movie come back eyarege nw❤

  • @kerya649
    @kerya649 Місяць тому

    ዋዉ እረ ምነዉ ሰሞኑን የሚለቀቁ ፊልሞች ለየት አሉብኝ ♥️🥰👌

  • @Umar-x1m
    @Umar-x1m 18 днів тому +1

    Namni oromo taate fiilmi kana laalte like godhi

  • @ገራሚቻናል
    @ገራሚቻናል 6 днів тому +1

    አሪፍ ነው

  • @SfghRtyy
    @SfghRtyy Місяць тому +1

    አቤት እኛ ሴቶች ግን የተረገምን ነን ስንጠላ አንናገርም ወንዶች ግን በግልፅ ያሳያሉ ሲያፈቅሩም ሲጠሉም 😂😂

  • @NigistB
    @NigistB Місяць тому +6

    the best👌👌👌

  • @AbRg-p7z
    @AbRg-p7z Місяць тому +1

    መጨረሻው በጣም ነው የሚያስጠላው
    ማየት ከፈለጋችሁ አስባቹ ግቡበት

  • @eeeeeeec2
    @eeeeeeec2 Місяць тому +5

    ቆንጆ ነው ቅመሞችዬ ገባ ገባ በሉ