Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማንዴላ ያለበት ሁሉ ፍልም ዋው ነው❤❤❤
በጣም
የድሮ አርቲስቶች አይቶ እሚያይ ፊልም እኔ ብቻ ነኝ ግን በይሰሞን እሚለቀቁ ፊልሞች👌🥰🥰🥰
ማንዴላ ያለበት ሁሉም ይመቸኛል 🥰🥰🥰
ቺግሩ ስማቸውኝን አላዉቀዉም 😂
ሰሞኑን የፊልም ኢንዱስትሪው ተሻሽሏል አሪፍ አሪፍ ፊልም እያዬን ነው ማንዴና መኮንን ላዕቀ ሲመቹኝ ❤❤
ይህን መልክት የምታነቡ ኡላቹም አላህ የእናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸው አሚን
Amennnn
እናት የሌለን ምን እንሁን 😭😭😭
@HikenYusuf አብሺሪ አለህ በጀነት ያኑርልሽ
አሜን 🙏🙏🙏
አሚን!!!!!!
ከምር የሀበሻ ፊልም ማየት አቁሜ ነበር አሁን ግን ዋው❤🎉
ua-cam.com/video/hJ69QvxJa1I/v-deo.htmlsi=PE6OpFariGWFTGQq
🟢🟡🔴✌️
እና ማንዳ እኮ ነው
youtube.com/@bilalsalik?si=rBNYO5skSu4DoGW2
ትምክህትህ እግዚአብሔር ከሆነ መወደቅህ መነሳት ነው ❤
John 3 አማ - ዮሐንስ16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ኢየሱስ ያድናል ❤ ኢየሱስን ሳታምኑ እዳትሞቱ🙏
ቀሽም
እኛ በድንግል ማሪያም ልጅ በልዑል እግዚአብሔር በመላዕክትናን በሰማዕታት በፃድቃን በመስቀሉና በጥምቀቱ እንዲሁም በውልደቱና በእናቱ በቅድስት በድንግል ማሪያምን የምናምንና የምንድን የተዋህዶ ልጆች ነን ለእኛ ምንም ልታስተምሪን አትሞክሪ እሽ መጀመሪያ እራሽን እውቂ
Yemotachu kafiroch
Yahoshi dokor
Awo yadinal bichawun
ጋሽ ሞኬ ያሉበት ያዉም ማንዴላ ካለ የትም ይመቸኛል ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው ♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
ሂጂ ሟቿን ተከተያት ፓርት😂 አይ ማንዴ 😆 በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው 🔥🙏❤
የኢትዮጲያ ፊልም ሊመለስ ነው መሰል 👍👍
አዎ የምር የሠሞኑን ፊልሞች ገራሚ ናቸው❤
የሀበሻ ፊልም አቁሜ ነበር ሰሞኑን ጥሩ ጥሩ ፊልም አያየሁ ነው ማንዴ & ሞኬ ስወዳቸው 🥰🙏
ድምፃዊ ሳትሆን ዘማሪ ነች:: ሲቀጥል ባለፈ ማንነትዋ ልታሳቅቋት መሞከር ተገቢ አደለም! give respect to zeritu
ፊልሙ አሪፍ ነው መኮንን ላእከ የቀሚሱን ባንዲራ የወረወረበት ክፍል አልተመቸኝም
ዋው አሁን ላይ የአማርኛ ፊልሞቻችን አሪፍ ተደርጎ እየተሰሩ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤
እንደዚ አይነት ወንዶች የምድር ሲኦል ናቸው ፍቅር እግዚአብሄር ነው እንጂ በቂጥ መሻፈድ አደለም
መኬ እንደዚህ አይንት ፊልም በጣም በጣም አያምርብህም አንተ ስትስራ የሚያምርብህ ቤት አከራይ ሆንህ አባት ሆንህ ጋቢ ለብስህ ስትቆጣ የሴት ልጅ አባት ሆንህ ስትቆጣጠራት በቃ አለአይደል ማለቴ መኬ እድሜህ ትልቅ ሆኖአይደለም እንደዚህ ያልኩህ ግን በቃ ከሚስጥህ ካራክተር ብዙ እንደሱ ስላየንህ በዛ ስለለመድንህ ሃብታም ሃብታምና ወጣትሴት ልክ ያሁኑ አይንት ፊልም 🫣🙉
ይመችሽ ማን ✌️🤝🙏😊
እውነትህን ነው ❤❤🎉
መኮነን ማንዴላ ሌሎችም የተወኑበት ምርጥ ፊልም ነው ግቡና እዩት ተጋበዙልኝ🙏
ተሸክመህ ብላ
አረ ባክህ ወደ ፊልሙ ሳንገባ ነው ያንተን ኮመንት ምናነበው😂
@@abdulfetahibrahim801 ፈሳም እኔ ቀጥሬ አሸክምሀለው 😂😂
እዱላቡዉስጥ ያለችዉማድረየን ሳያትደነገጥህ ሞቸነዉየምወደታ❤❤❤
ዋዉ የምር እንዴት እንደተመቸኝ።✌️ኧረ ቧልት ይመቻቹ🙏
አረ ሰሞኑን ጥሩ ፊልም እያየነው
በተለይ ምሰጋና ለኤሊያና እንቴርቴሜንት
Betam enj
የሄኖክ ድንቁ ፊልም ስላልሆነ ነዋ
Yha❤
እውነት ነው
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤
የመቱ መጨረሻ ያበደ ያበደ ፊልም እያየነው🎉🎉🎉🎉
ማንዴላ ያለበት ፊልም አይቀረኝም ማየት🎉🎉
Mandan beteketatay eyayehut new sle temelese des blognal❤
የድሮ አሪቴስቶች ዋው❤😊
ሰሞኑን አዝናናችሁን እናመሰግናለን
ዋው ማንዴ ምርጥ ትወና ነው 😍❤እጂ ሟችዋን ተከተያት አላለም ማንዴ 😂
ዘሪቱ ሰይፉ ላይ ቀርባ "ዘፈን ሀጥያት አይደለም እግ/ር ዘፈን አይጠላም" ብላለች ስለዚህ ዘፈን ሀጥያት አይደለም ያለው አሽሙር ተመችቶኛል😂😂😂
የሰላም የርገው በአድስ ፊልም አበሻበሸችሁን
ለምን መሰለሽ ለኛ አዝነው መስሎሽ ነው ተሰርቶ የተቀመጠ ፊልም ነው ስለዚህ መልቀቅ ነው ያለባቸው የተሻለ ሲፈልጉ ያላቸውን እህት ስለሆነ😢
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን ❤❤❤Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official UA-cam channel of Habesha Trill Entertainment produced music video, sitcom, Drama, film .... Don't forget to Subscribe
እንዴ ፒኑ የኔ ፍቅር am happy to see you 🥰😍😘
😍😍😍
@ 🥰🥰
Wow በዝ ሳሞኑ አሪፍ ፊልሞች ናው አየይን ያለነው
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ
ቆይ አንተን የት ነው የማላይህ😮እኔ እንዳተ ትግስተኛ ብሆን ኖሮ ቢሊየነስ እሆን ነበር
ሂድ ለማኝ
እንዴ ስንተየ ላድርግህ
አቆፋዳ ይዘህ ስለመንተ ማርያም እያልክ በየቤቱ ብትዞር አይሻልህም ደሀ የለማኝ ልጅ ቀፋፊ
Yet nwe yemngebaw
ከ50 -52 ደቂቃ አህ አህ ፓርት😂😂ስንቴ እንደደጋገምኩት🤣🤣🤣🤣 ደሞ ቤቲ ቤቲ የምትሉ ስርዓት 😮
😂😂 kefu neshe
🤣🤣🤣@@NatenaelWorku-h3p
ኧረ ቤቲና ማቃሰት
Mandela hulem 1nga anite bicha filim sira len❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስቲ ማርያምን በይ ገብረኤልን ❤ ማንዴላ ❤❤
❤❤❤mandela fkr eko neh❤❤🙏🙏🙏
ምን እያጨሳችሁ ነው ግን ደራሲዎች ይህ አስባችሁ የፃፍችሁት😂
1:19 wow amazing message ❤ I love it nice movie ❤
እረ መኮንን ላዕከ ቦታ ስፈልግ አይመሽም ያላት part 😂😂😂😂😂😂😂😂Ena ማንዴላ betam wow🤭🥰
በ በግ ከሚመራ የ አንበሳ መንጋ ይልቅ በአንበሳ የሚመራ የበግ መንጋ ይሻላል ማለት😂😂
የሀገራችን ፊልም እዳድስ ደስ በሚል ፊልም እያየን ነው ስሞኑን ❤❤❤
ገጣሚዋ ተመቸችኘ 😂😂😂😂😂😂 ጉድ ይህች አሽሙር ለዘመኑ ሲነግልም ደብልም ተሪፕልም ለሚለቁ ነው
Wow girum film❤❤❤❤❤❤
ማንዴላ ያለቨት ሁሉ👌👌
Nice
ቆይ ግን ለምንድን ነው ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ሲማግጥ ሌላ ዕድል ይሰጠዋል ለሴት ልጅ ግን ምንም ምሕረት ማይሰጣት አመላቸው አይለቃቸውም ነው🤔🤔🤔🤔
የገረመኝ እሱ ነው
ሰሞኑ ማንደላ ደስ በምል ፍልም እየመጣ ነዉ መኩየ ስወድኮሆ😅😅😅😅
አረ በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂 ምርጥ ፊልም
ሰምንን ይለያል😂😂የኢትዮጵያ ፍልም ሊመለስ ነው መሠል🎉🎉በርቱ በተላ ሄኖክ ድቁ ያራብንን ያህል😂ካሱንሲ😅
😂😂
የድሮ ፊልሞች አይነት ምርጥ❤❤❤
አረ ሰሞኑን እንዴት ነው ዋውውውውዎዎ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰሞኑን ቆጆ ቆጆ ፊልም እየተለቀቀነዉ🎉
Esey esey habesha trill production ..nice
лучший фильм 🎬 Мне нравится фильм Эфиопия от Эритреи
Wow betam new emiyamir
ፊልም ማየት ታቆምኩኝ ቆይቸናበር. የስሞኑግን ዘና ያርጋል
ማንደላዬ የኔ ማኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ማንዴለ አንተ የለሀበት ፊልም ሁሌም የምረል
ትችላላችሁ 👌👌👌
yihe film❤
Ewnet bota eyagnech new stay blessed
የምር የድሮተዋናእኮ የሚወጡት ታይቶአይጠገብም ይሄሰሞን ጥር ጥርእያይነዉ🙏❤❤❤
❤❤ ዋዉ ቆንጆ ፉልም ነው ክምር ቀጡሉበት
ማንዴ የኔ ምርጥ አርቲስት ስወድህኮ።
ውይኔማንድየያለበትንስወድለት መጣህጠፍቶነበርእፍፍፍፍ❤❤❤❤
ፀዴ❤ፊልም ሠሞኑን እየገቡ ነው
ይሄን ያህል ጊዜ ቆይተው ምርጥ ባይሆን ነበር የሚገርመው😊😊
andena betam new yaznanane
ወይ ጉድ ምርጥ ፊልም የወንዶች ጉዳይ ብቻ ሆኖ ይቅር 😢
❤❤❤❤🎉🎉🎉ማንዴላ 🎉❤መኮነን
Mande yarada lij 🥰😍👏
ዋዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤
Wow mirt film new mandelana moke angafa mirt tewanay nachew ezi lay yalut lelochum mirt nachew
ማዴ❤❤❤❤❤❤
የማንዴላ ግጥም ግጥም ብሎ ዝም ነው😂ደግሞ የአስለቃሿ😂
ምርጥነው❤❤❤❤❤
лучший переезд 2024 года из Эритреи❤
"ተመስገን" "ወድጃታለሁ🎉🎉
ማነው እኝድ እኔ በአሀኝድር የሌ ትሸረት ሰጣል እምበ በእምበ 💔💔😭😭 ዬሆኔ
Good job my hero....Mandela
ማንዴላ ግጥሞች ግን ሁሌ የተመቱ ናቸው 😂😂
balgena yebezabete movie yedeberal
ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር አሜሪካን አናንቆ ሀገራችን የሌለን ክቦ ማውራት፣አሜሪካ ሀገራችን ያላገኘሁትን ነፃነት እያገኘን እየኖርን ነው፣ቢሽቆች ስለአሜሪካ ሳታወሩ፣ አትውሉን፣ንፍጦች ናችሁ፣ማንም ሰው እንዲህ ጎርሮ ስለ አሜሪካ አያወራም፣ይልቅንስ አንዳንዱ የሀገሩን መሬት ሲስም እንጅ፣አማረልኝ ብላችሁ ትጨማለቃላችሁ።
አንተም ትብትህ የተቀበረበትን ሃገርህን ያሳደገችህን ጡት ነካሽ የሰው አሽቃባጭ ከንቱ ነህ አየህ ትክክለኛ ትቅም እና የግዜው ደስታ ባታይ ሀገርህን እስከ ፈተነዋም እስከ ችግሯም ትወዳት ነበር አሜሪካ መሄድ የቻልከው አሳድጋህ አስተምራህ ነበር የምንስማት እማ ሃገራችን የበረከት እና የእምነት ሃገር ስለሆነች እና ፍቅር ሯ ነው ለነገሩ ይህ ላተ አይገባህም ወረቀት አእምሮህን ደፍኖት የነጭ አሽቃባጭ ነህ 😏😏
የሀበሻ ወንዶች እግራችን በሰፒል ላይ ዳቦ
ትለያለህ እኮ ማንዴ ፊልም ያላንተ አይደምቅም እኮ
Waw
ከ ኤርትራ ኔው ማንዴላ በጣም ነው የምወደው ኬፍ ኣለካ
ተመስገን እምንወዳችዉ ኣክትራት እያየንዉ ሰሙኑ
ገና ፊልሙን ሳላይነው ኮሜንት የፃፍኩት
ውይ ማዴላ ካተድምጥስ እኔ የማዳምን ሽትቤት እያጠብሁ የምዘፍነው ይበልጣል😅😅😅ስቀልድነው ፌልሙ ሸጋነው
የሰሞኑ ፊልሟች ግን ደስ ስሉ
ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
የድምፅ ጥራት ዜሮ ድምፁ በጣም ይረብሻል ለጆሮ አይመችም በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ድምፅ ያለው ፊልም ያሳፍራል
ባለትዳር መሆኑን እያወቁ የሰው ባል ለጥቅም የሜያሳድዱ ሴቶች እና ቅሌታም ወንዶች ታሪክ
ማንደላን ካየሁኝ ነው የማየው 😂❤❤❤❤
ay ye zenduro flime yasaznal 😭😭
የሰሞኑ ይላያል❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ምን አይንት ድርሰት ነው በጣም የወረደ ስራ
ማንዴላ ያለበት ሁሉ ፍልም ዋው ነው❤❤❤
በጣም
የድሮ አርቲስቶች አይቶ እሚያይ ፊልም እኔ ብቻ ነኝ ግን በይሰሞን እሚለቀቁ ፊልሞች👌🥰🥰🥰
ማንዴላ ያለበት ሁሉም ይመቸኛል 🥰🥰🥰
ቺግሩ ስማቸውኝን አላዉቀዉም 😂
ሰሞኑን የፊልም ኢንዱስትሪው ተሻሽሏል አሪፍ አሪፍ ፊልም እያዬን ነው ማንዴና መኮንን ላዕቀ ሲመቹኝ ❤❤
ይህን መልክት የምታነቡ ኡላቹም አላህ የእናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸው አሚን
Amennnn
እናት የሌለን ምን እንሁን 😭😭😭
@HikenYusuf አብሺሪ አለህ በጀነት ያኑርልሽ
አሜን 🙏🙏🙏
አሚን!!!!!!
ከምር የሀበሻ ፊልም ማየት አቁሜ ነበር አሁን ግን ዋው❤🎉
ua-cam.com/video/hJ69QvxJa1I/v-deo.htmlsi=PE6OpFariGWFTGQq
🟢🟡🔴✌️
እና ማንዳ እኮ ነው
youtube.com/@bilalsalik?si=rBNYO5skSu4DoGW2
youtube.com/@bilalsalik?si=rBNYO5skSu4DoGW2
ትምክህትህ እግዚአብሔር ከሆነ መወደቅህ መነሳት ነው ❤
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ኢየሱስ ያድናል ❤ ኢየሱስን ሳታምኑ እዳትሞቱ🙏
ቀሽም
እኛ በድንግል ማሪያም ልጅ በልዑል እግዚአብሔር በመላዕክትናን በሰማዕታት በፃድቃን በመስቀሉና በጥምቀቱ እንዲሁም በውልደቱና በእናቱ በቅድስት በድንግል ማሪያምን የምናምንና የምንድን የተዋህዶ ልጆች ነን ለእኛ ምንም ልታስተምሪን አትሞክሪ እሽ መጀመሪያ እራሽን እውቂ
Yemotachu kafiroch
Yahoshi dokor
Awo yadinal bichawun
ጋሽ ሞኬ ያሉበት ያዉም ማንዴላ ካለ የትም ይመቸኛል ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው ♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
ሂጂ ሟቿን ተከተያት ፓርት😂 አይ ማንዴ 😆 በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው 🔥🙏❤
የኢትዮጲያ ፊልም ሊመለስ ነው መሰል 👍👍
አዎ የምር የሠሞኑን ፊልሞች ገራሚ ናቸው❤
የሀበሻ ፊልም አቁሜ ነበር ሰሞኑን ጥሩ ጥሩ ፊልም አያየሁ ነው ማንዴ & ሞኬ ስወዳቸው 🥰🙏
ድምፃዊ ሳትሆን ዘማሪ ነች:: ሲቀጥል ባለፈ ማንነትዋ ልታሳቅቋት መሞከር ተገቢ አደለም! give respect to zeritu
ፊልሙ አሪፍ ነው መኮንን ላእከ የቀሚሱን ባንዲራ የወረወረበት ክፍል አልተመቸኝም
ዋው አሁን ላይ የአማርኛ ፊልሞቻችን አሪፍ ተደርጎ እየተሰሩ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤
እንደዚ አይነት ወንዶች የምድር ሲኦል ናቸው ፍቅር እግዚአብሄር ነው እንጂ በቂጥ መሻፈድ አደለም
መኬ እንደዚህ አይንት ፊልም በጣም በጣም አያምርብህም አንተ ስትስራ የሚያምርብህ ቤት አከራይ ሆንህ አባት ሆንህ ጋቢ ለብስህ ስትቆጣ የሴት ልጅ አባት ሆንህ ስትቆጣጠራት በቃ አለአይደል ማለቴ መኬ እድሜህ ትልቅ ሆኖአይደለም እንደዚህ ያልኩህ ግን በቃ ከሚስጥህ ካራክተር ብዙ እንደሱ ስላየንህ በዛ ስለለመድንህ ሃብታም ሃብታምና ወጣትሴት ልክ ያሁኑ አይንት ፊልም 🫣🙉
ይመችሽ ማን ✌️🤝🙏😊
እውነትህን ነው ❤❤🎉
መኮነን ማንዴላ ሌሎችም የተወኑበት ምርጥ ፊልም ነው ግቡና እዩት ተጋበዙልኝ🙏
ተሸክመህ ብላ
አረ ባክህ ወደ ፊልሙ ሳንገባ ነው ያንተን ኮመንት ምናነበው😂
@@abdulfetahibrahim801 ፈሳም እኔ ቀጥሬ አሸክምሀለው 😂😂
እዱላቡዉስጥ ያለችዉማድረየን ሳያትደነገጥህ ሞቸነዉየምወደታ❤❤❤
ዋዉ የምር እንዴት እንደተመቸኝ።✌️ኧረ ቧልት ይመቻቹ🙏
አረ ሰሞኑን ጥሩ ፊልም እያየነው
በተለይ ምሰጋና ለኤሊያና እንቴርቴሜንት
Betam enj
የሄኖክ ድንቁ ፊልም ስላልሆነ ነዋ
Yha❤
እውነት ነው
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤
የመቱ መጨረሻ ያበደ ያበደ ፊልም እያየነው🎉🎉🎉🎉
ማንዴላ ያለበት ፊልም አይቀረኝም ማየት🎉🎉
Mandan beteketatay eyayehut new sle temelese des blognal❤
የድሮ አሪቴስቶች ዋው❤😊
ሰሞኑን አዝናናችሁን እናመሰግናለን
ዋው ማንዴ ምርጥ ትወና ነው 😍❤እጂ ሟችዋን ተከተያት አላለም ማንዴ 😂
ዘሪቱ ሰይፉ ላይ ቀርባ "ዘፈን ሀጥያት አይደለም እግ/ር ዘፈን አይጠላም" ብላለች ስለዚህ ዘፈን ሀጥያት አይደለም ያለው አሽሙር ተመችቶኛል😂😂😂
የሰላም የርገው በአድስ ፊልም አበሻበሸችሁን
ለምን መሰለሽ ለኛ አዝነው መስሎሽ ነው ተሰርቶ የተቀመጠ ፊልም ነው ስለዚህ መልቀቅ ነው ያለባቸው የተሻለ ሲፈልጉ ያላቸውን እህት ስለሆነ😢
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን ❤❤❤
Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official UA-cam channel of Habesha Trill Entertainment
produced music video, sitcom, Drama, film ....
Don't forget to Subscribe
እንዴ ፒኑ የኔ ፍቅር am happy to see you 🥰😍😘
😍😍😍
@ 🥰🥰
Wow በዝ ሳሞኑ አሪፍ ፊልሞች ናው አየይን ያለነው
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ
ቆይ አንተን የት ነው የማላይህ😮
እኔ እንዳተ ትግስተኛ ብሆን ኖሮ ቢሊየነስ እሆን ነበር
ሂድ ለማኝ
እንዴ ስንተየ ላድርግህ
አቆፋዳ ይዘህ ስለመንተ ማርያም እያልክ በየቤቱ ብትዞር አይሻልህም ደሀ የለማኝ ልጅ ቀፋፊ
Yet nwe yemngebaw
ከ50 -52 ደቂቃ አህ አህ ፓርት😂😂ስንቴ እንደደጋገምኩት🤣🤣🤣🤣 ደሞ ቤቲ ቤቲ የምትሉ ስርዓት 😮
😂😂 kefu neshe
🤣🤣🤣@@NatenaelWorku-h3p
ኧረ ቤቲና ማቃሰት
Mandela hulem 1nga anite bicha filim sira len❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስቲ ማርያምን በይ ገብረኤልን ❤ ማንዴላ ❤❤
❤❤❤mandela fkr eko neh❤❤🙏🙏🙏
ምን እያጨሳችሁ ነው ግን ደራሲዎች ይህ አስባችሁ የፃፍችሁት😂
1:19 wow amazing message ❤ I love it nice movie ❤
እረ መኮንን ላዕከ ቦታ ስፈልግ አይመሽም ያላት part 😂😂😂😂😂😂😂😂Ena ማንዴላ betam wow🤭🥰
በ በግ ከሚመራ የ አንበሳ መንጋ ይልቅ በአንበሳ የሚመራ የበግ መንጋ ይሻላል ማለት😂😂
የሀገራችን ፊልም እዳድስ ደስ በሚል ፊልም እያየን ነው ስሞኑን ❤❤❤
ገጣሚዋ ተመቸችኘ 😂😂😂😂😂😂 ጉድ ይህች አሽሙር ለዘመኑ ሲነግልም ደብልም ተሪፕልም ለሚለቁ ነው
Wow girum film❤❤❤❤❤❤
ማንዴላ ያለቨት ሁሉ👌👌
Nice
ቆይ ግን ለምንድን ነው ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ሲማግጥ ሌላ ዕድል ይሰጠዋል ለሴት ልጅ ግን ምንም ምሕረት ማይሰጣት አመላቸው አይለቃቸውም ነው🤔🤔🤔🤔
የገረመኝ እሱ ነው
ሰሞኑ ማንደላ ደስ በምል ፍልም እየመጣ ነዉ መኩየ ስወድኮሆ😅😅😅😅
አረ በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂 ምርጥ ፊልም
ሰምንን ይለያል😂😂የኢትዮጵያ ፍልም ሊመለስ ነው መሠል🎉🎉በርቱ በተላ ሄኖክ ድቁ ያራብንን ያህል😂ካሱንሲ😅
😂😂
የድሮ ፊልሞች አይነት ምርጥ❤❤❤
አረ ሰሞኑን እንዴት ነው ዋውውውውዎዎ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰሞኑን ቆጆ ቆጆ ፊልም እየተለቀቀነዉ🎉
Esey esey habesha trill production
..nice
лучший фильм 🎬 Мне нравится фильм Эфиопия от Эритреи
Wow betam new emiyamir
ፊልም ማየት ታቆምኩኝ ቆይቸናበር. የስሞኑግን ዘና ያርጋል
ማንደላዬ የኔ ማኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ማንዴለ አንተ የለሀበት ፊልም ሁሌም የምረል
ትችላላችሁ 👌👌👌
yihe film❤
Ewnet bota eyagnech new stay blessed
የምር የድሮተዋናእኮ የሚወጡት ታይቶአይጠገብም ይሄሰሞን ጥር ጥርእያይነዉ🙏❤❤❤
❤❤ ዋዉ ቆንጆ ፉልም ነው ክምር ቀጡሉበት
ማንዴ የኔ ምርጥ አርቲስት ስወድህኮ።
ውይኔማንድየያለበትንስወድለት መጣህጠፍቶነበርእፍፍፍፍ❤❤❤❤
ፀዴ❤ፊልም ሠሞኑን እየገቡ ነው
ይሄን ያህል ጊዜ ቆይተው ምርጥ ባይሆን ነበር የሚገርመው😊😊
andena betam new yaznanane
ወይ ጉድ ምርጥ ፊልም የወንዶች ጉዳይ ብቻ ሆኖ ይቅር 😢
❤❤❤❤🎉🎉🎉ማንዴላ 🎉❤መኮነን
Mande yarada lij 🥰😍👏
ዋዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤
Wow mirt film new mandelana moke angafa mirt tewanay nachew ezi lay yalut lelochum mirt nachew
ማዴ❤❤❤❤❤❤
የማንዴላ ግጥም ግጥም ብሎ ዝም ነው😂ደግሞ የአስለቃሿ😂
ምርጥነው❤❤❤❤❤
лучший переезд 2024 года из Эритреи❤
"ተመስገን" "ወድጃታለሁ🎉🎉
ማነው እኝድ እኔ በአሀኝድር የሌ ትሸረት ሰጣል እምበ በእምበ 💔💔😭😭 ዬሆኔ
Good job my hero....Mandela
ማንዴላ ግጥሞች ግን ሁሌ የተመቱ ናቸው 😂😂
balgena yebezabete movie yedeberal
ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር አሜሪካን አናንቆ ሀገራችን የሌለን ክቦ ማውራት፣አሜሪካ ሀገራችን ያላገኘሁትን ነፃነት እያገኘን እየኖርን ነው፣ቢሽቆች ስለአሜሪካ ሳታወሩ፣ አትውሉን፣ንፍጦች ናችሁ፣ማንም ሰው እንዲህ ጎርሮ ስለ አሜሪካ አያወራም፣ይልቅንስ አንዳንዱ የሀገሩን መሬት ሲስም እንጅ፣አማረልኝ ብላችሁ ትጨማለቃላችሁ።
አንተም ትብትህ የተቀበረበትን ሃገርህን ያሳደገችህን ጡት ነካሽ የሰው አሽቃባጭ ከንቱ ነህ አየህ ትክክለኛ ትቅም እና የግዜው ደስታ ባታይ ሀገርህን እስከ ፈተነዋም እስከ ችግሯም ትወዳት ነበር አሜሪካ መሄድ የቻልከው አሳድጋህ አስተምራህ ነበር የምንስማት እማ ሃገራችን የበረከት እና የእምነት ሃገር ስለሆነች እና ፍቅር ሯ ነው ለነገሩ ይህ ላተ አይገባህም ወረቀት አእምሮህን ደፍኖት የነጭ አሽቃባጭ ነህ 😏😏
የሀበሻ ወንዶች እግራችን በሰፒል ላይ ዳቦ
ትለያለህ እኮ ማንዴ ፊልም ያላንተ አይደምቅም እኮ
Waw
ከ ኤርትራ ኔው ማንዴላ በጣም ነው የምወደው ኬፍ ኣለካ
ተመስገን እምንወዳችዉ ኣክትራት እያየንዉ ሰሙኑ
ገና ፊልሙን ሳላይነው ኮሜንት የፃፍኩት
ውይ ማዴላ ካተድምጥስ እኔ የማዳምን ሽትቤት እያጠብሁ የምዘፍነው ይበልጣል😅😅😅ስቀልድነው ፌልሙ ሸጋነው
የሰሞኑ ፊልሟች ግን ደስ ስሉ
ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
የድምፅ ጥራት ዜሮ ድምፁ በጣም ይረብሻል ለጆሮ አይመችም
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ድምፅ ያለው ፊልም ያሳፍራል
ባለትዳር መሆኑን እያወቁ የሰው ባል ለጥቅም የሜያሳድዱ ሴቶች እና ቅሌታም ወንዶች ታሪክ
ማንደላን ካየሁኝ ነው የማየው 😂❤❤❤❤
ay ye zenduro flime yasaznal 😭😭
የሰሞኑ ይላያል❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ምን አይንት ድርሰት ነው በጣም የወረደ ስራ