🔴የታሪክ ጥቁር ጠባሳ // እጅግ የሚወደዱ ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ፣ እጅግ የተከበሩ ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @asead5209
    @asead5209 2 роки тому +22

    አባታችን ይፋቱን ይባርኩን አደበታቸው ትሁት የሆኑ ብጹህ አቡነ ኤርሚያስ እግዚአብሔር ይጠብቀዎት

  • @ብሔረአጋዚት
    @ብሔረአጋዚት 2 роки тому +21

    ዳንኤል ሆይ እባክህ ብትችል ዝም በል እስኪ
    አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰን

    • @amorthodox661
      @amorthodox661 2 роки тому +5

      ለምን ዝም ይላል?ቆይ የትኛው ፅድቃችን ነው እሱን ለመኮነን ያበቃን???የትኛው?እኛ እኮ አይደለም ቤተክርስቲያንን እለት እለት እኮ ነው ጌታን የምንሠቅለው??አሁን ጊዜው የመወቃቀስ አይደለም ለያይዞ የመሻገር እንጂ፡፡በአሁን ሰአት ከተከፋፈልን የመጣብንን መከራ አንወጣውም!!ወቃሽ አንሁን

    • @dejenefikadu
      @dejenefikadu 2 роки тому +1

      ብትችል ከራስህ ጀምር

    • @ruthgesesse3595
      @ruthgesesse3595 2 роки тому

      @@amorthodox661 thank you ❤️……. Lelaw demo lemndenw yegna lejoch ye yehager guday lay sera seru malet yehone neger mekeyer endalebachew yemiseman
      Sejmer eko hulum eko hulum nger lay gobez mehon alebt malet mogent new manachnm biseten mewetat yemanechlew halafinet yenoral keza wechi manguatet bezu metkm ayemselgnm

    • @ruthgesesse3595
      @ruthgesesse3595 2 роки тому +2

      @@yemaryam5183 benasetwl melkam new egna getan bebzu shetenewal manem bihon bereket hono mefered yekelewal berget ene mn lay endale alakem gn politica west geba malet le orthodox becha meserat alebt malet endalebone erdalew
      Lelaw sewn lemeredat kerb benhon ena bekenent negerochn benay bewnt melkam new

    • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
      @ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 роки тому

      አንቺ ዝም በይ ሥዷ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 роки тому +8

    ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ እኛ በእናንተ ጸሎት እና ለቅሶ ነው ቆመን የምንሄደው

  • @atsedemariam2162
    @atsedemariam2162 2 роки тому +7

    ለአባታችን አቡነ ኤርምያስ እና የላሊበላ አስተዳዳሪ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን

  • @henok_et2121
    @henok_et2121 2 роки тому +10

    ዲ/ን ዳንኤል ክብርተ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር አትለይህ!!

  • @אורהאווקה
    @אורהאווקה 2 роки тому

    አይይይ ዳንኤል ክብት ከሁሉ ጥልቅ ትላለህ እንደ ዝምብ ወተት ጋኔል ክብረት አለ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ዲያቆን ዳንኤል በጣም የማደቀው ሰው ነው ግን ዝምምምምምም በማለቱ ብዙዎች አዘኑ ብናስተውል ኢየሱስ ክርስቶስ በዝምታ ነው እኛን ከሞት ያዳነን። የቤተክርስቲያን ልጅ እንደመሆኑ ፍቅር ትትናን ከክርስቶስ ተምሯል በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አባቻችን ይፍቱን🤲🤲🤲🤲።

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +7

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ኢቶጵያ እና ህዝቦቻን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 роки тому +7

    መምህሬ ወንድሜ በማንም ስድ ባለጌዎች ብትብጠለጠልም አንተ ግን መቼም መች ከዲያቆን ሙሐዘ ጥበብነትህ አይነቀንቅህም በጣም እንወድሐለን ዳኒ የዘመኔ ጀግና ነህ መምህሬ ፅናቴ ኑርልኝ

    • @zufanabebaw8008
      @zufanabebaw8008 2 роки тому +1

      ፅናቴ ክክክክክ 😂

    • @adenaden804
      @adenaden804 2 роки тому

      ለቤተ ክርስቲያን የማይቆርቆር ስም ብቻ አይ

    • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
      @እየሩሳሌምወለተሰላማ 2 роки тому

      አንቺ እንደርሱ በቁምሽ ሞተሻል የትግራይ ህዝብስ ይለቅ እሺ ማን እያለቀ እንዳለ እያየን ነው የወለጋ ሙሲኪኑ ህዝብስ ምን አጠፋ ይሄ ሰው እውነት ለቤተክርስቲያን የቆመ ለመከላከል ነው ለመፍረስ አይጉድ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይፈርዳል

    • @HTT6892
      @HTT6892 Рік тому

      Afihin kefto fitihn tsefto anagrohal. Yihudam luterim awakiwoch neberu. Sile betekiristian tekorkuari bememsel ... ene gin yemigermegn lemin yihun abatochun yemayakebir sew endemitigabzut new???? New Weyis yemengist tewekay new?

  • @Apih.domestic
    @Apih.domestic 2 роки тому +12

    በጣም ያሳዝናል ይህንን መስማት ስንት knowledgable and multiprofessionals ኢትዮጵያዊያን all over the world እያሉ የትውልድ ሀገራችን መኩሪያና መጠሪያ ቅርስ ሲፈርስ ማየት። please let's stand together and renovate the Holly Lalibella!

    • @woldemirach5669
      @woldemirach5669 2 роки тому

      Are you aware of now? Where have you been when the same thing was happened in Tigray?

  • @ሳባየማርያምልጅ
    @ሳባየማርያምልጅ 2 роки тому +9

    ኮመንቶች🙆‍♀️ በቃ ሰው ካላወራ የሰራ የማውቅ አይመስላችሁ አደል
    👉 ዳኔኤል ❤ ዝም ሰትል የማታቅ የማትስራ ይመስላቸዋል ምክነያቱም እነሱ በማውራት ሰለማምኑ ግን የማወሩትን አይኖርቱም አንት ግን ልታወራው የፈለግህውን ኑረው ያኔ የኖርህው እውነት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እዳልህ ሰወች ያውሩታል💪 እኔ አምናለሁ ዝም ብለህ እየሰራህ እደሆነ ባትሰራም እደማትጎዳን አውቃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @adenaden804
    @adenaden804 2 роки тому +1

    አባታችን እርጂም እድሜ ከጤናጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 роки тому +1

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ይፍቱን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ላገራችን ሰላም ይስጥልን ለህዝቡም ይጠብቅልን ይማርልን የሞቱትን ነፍስ ይማርልን♥ አቤቱ በቃ በለን በቸርነቱ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    የኔአባትእድሚጢና❤❤❤❤

  • @የጌታየእናትእመብርሀን

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት በጸሎታቹ አስቡን አባ።

  • @tigistmekuria9468
    @tigistmekuria9468 2 роки тому +1

    የ አባታችን በረከታቸው የደርብን

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 2 роки тому +37

    ዳንኤል የቤተክርስቲያኗ ልጅ ነው ማለት አይከብድም እረ ወደዚያ ሆ እስከ ዛሬ የት ነበር😥😥😥

    • @dejenefikadu
      @dejenefikadu 2 роки тому

      አንተ የት ነበርክ ??

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 2 роки тому +2

      @@dejenefikadu ስራ

    • @dejenefikadu
      @dejenefikadu 2 роки тому +1

      @@teddyafro2409 ታዲያ የት አይተህው ለወቀሳ በቃህ ወንድሜ በአሉባልታ የሰሚ ሰሚ እንዳትለኝ ቤተክርስቲያን አትፈቅድም

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 2 роки тому +4

      @@dejenefikadu ዝም በል የጥምቀት ሶስት ልጆች ስናጣ ዝም ፅላቷ ሜዳ ሲያድር ፀጥ አሁን አራት ቤተክርስቲያን ሲነድ ፀጥ ዛሬ ታዲያ ምን አመጣው

    • @dejenefikadu
      @dejenefikadu 2 роки тому +1

      @@teddyafro2409 ያማል ግን እኛ ግን ምን አደረግን ምንም ፖሳቾ የት ደረሱ ማን ጠየቀ ማንም ስለዚህ የአዲስአበባ ሀገረ ስብከትን ትተህ ግለሰብ መውቀስ አስቻለህ እሱም እንደኛ ምዕመን ነው ስለዚህ ስንጠየቅም በጋራ ነው ምን አደረግን??ከለቅሳ ውጪ አባቶቻችን አልቃሻ አልነበሩም አማራሪም አልነበሩም ወቃሽም አልነበሩም ታዲያ እኛ ከየት አመጣነው አብርሃምን ተመልከት ይሳቅን መርምረው

  • @tesfuteklu7936
    @tesfuteklu7936 2 роки тому +1

    ወይ ዳኒኤል ሳጥናኤል

  • @mitikubekele514
    @mitikubekele514 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    የኔአባትፈጣሪይጠቢቁቶመልካሚሰዉ

  • @ያየልናገርቢልየሰማላውራአ

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማል በእውነት እድሜ ፀጋ ያድልልን

  • @prontocell6321
    @prontocell6321 2 роки тому

    Abatachen bstu Abune Armiase Egziabher yagelglot zemenwon yebark ❤👏👏👏❤👍👍👍

  • @ኃገብርኤልhenok
    @ኃገብርኤልhenok 2 роки тому

    በውነት የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 роки тому +1

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር እድሜ ይስጡት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 2 роки тому

    ዳንኤል የቤተክርስቲያን ጠንቅ

  • @tesga9705
    @tesga9705 2 роки тому

    እስኪ የአብምኔቱን አድራሻ የምታዉቁ እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    አሜንአሜን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen Abatachen Barakatun Yasadereben Abatachen 🙏🙏🙏❣💕💞🥰

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 роки тому +2

    ዳኔል ክብረት ግን ይገርማል ክፉ ከመናገር ዝም ማለት ይሻላል

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 роки тому +8

    እኔ ግን የ ዲያቆን ዳንኤልን መጨረሻ ማየት እናፍቃለው ። እንዲያው ምን ነክቶህ ይሆን እናት ቤተ ክርስቲያን እንደ መስቀል ችቦ ስትነድ ዝም ያልከው ?

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 роки тому +11

    አርፈህ ተቀመጥ ቋንቋዬ ነሽ ደግመህ ዳንኤል ሚባል ሰው ብታሳዬን አንተም ከሱ ጋር ተባባሪ እደሆንክ ነው ምንቆጥረው ገባህ?☝

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +2

    ልቦና ይሰጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan 2 роки тому +10

    ሊቀ ሰይጣን ዳኒኤል ክስረት 😈 ማስመሰል ይብቃ

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru 2 роки тому

      ማሰቢያህን ታጠብ የሰን ቅጣት ታክል አልሰራህም

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 роки тому +1

      በስላሴ ስም ምነው አንደበታችሁ መልካም ነገር አይወጣም ይቅር ይበላችሁ

    • @amorthodox661
      @amorthodox661 2 роки тому

      ለምን ዝም ይላል?ቆይ የትኛው ፅድቃችን ነው እሱን ለመኮነን ያበቃን???የትኛው?እኛ እኮ አይደለም ቤተክርስቲያንን እለት እለት እኮ ነው ጌታን የምንሠቅለው??አሁን ጊዜው የመወቃቀስ አይደለም ተያይዞ የመሻገር እንጂ፡፡በአሁን ሰአት ከተከፋፈልን የመጣብንን መከራ አንወጣውም!!ወቃሽ አንሁን

    • @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
      @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ 2 роки тому

      ምን አገባሽ የደብረ ሰይጣን ደብረፂሆን ልጁ

    • @ሠላምላገራችን
      @ሠላምላገራችን 2 роки тому +1

      በጠም ያሠፍራል እኛ ከሡ እንብሥ ይሆነል በዚአይነትማ ሁሎም ሥድብ አትፍረድ ይፈረደብሀል አሥተውሉ የማያዳላ ፈራጅ አለ እረኪ ዝም በሉ

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 2 роки тому +1

    አባታችን፡የቤተክርስትያን፡ደጇ፡የናፈቀኝ፡ስደተኛ፡ነኝና፡ይፍቱኝ፡ይባርኩን፡እንደኔ፡ያሉትን፡አንድ፡ላይ፡ይፍቱኝ፡ይባርኩን፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን፡የማቱሳላን፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡ያድልዎ፡፡

    • @asterstefanos7842
      @asterstefanos7842 2 роки тому

      ማንንም፡ለመውቀስ፡አንቸኩል፡እኛ፡ለቤተክርስቲያናችንም፡ሆነ፡ለሀገራችን፡ድርሻችንን፡ለመወጣት፡እንሞክር፤ማን፡ያውቃል፡ይህ፡የምንተቸው፡ሰው፡አንድ፡ቀን፡ያልጠበቅነውን፡ዕውነት፡ሊያመጣ፡ይችላል፡ስለዚህ፡ለሐይማኖታችን፡በርትተን፡እንፀልይ፡ሳንጠብቀው፡የጥፋቱ፡መንስኤ፡ማን፡እንደሆነ፡የቤተክርስቲያን፡አምላክ፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡ያጋልጠዋል፡አምላካችን፡ዛሬ፡በትዕግስት፡ቢመለከተንም፡ፍርዱን፡ከመስጠት፡ወደኋላ፤አይልም፡በፀሎት፡መበርታት፡ብቻ፡ነው፡፡

  • @lovepeople3769
    @lovepeople3769 2 роки тому

    ላሊበለ ከለመነ ሌሎች ገቢ የሌላቸው ገዳሞች ምን ላይ ናቸው፡፡

  • @tatafiker1432
    @tatafiker1432 2 роки тому

    ዳንኤል ዝም በል ዝም ብለሀልና ማን ግባ አለህ እዛ ውስጥ ገብተህስ ምን አተረፍን ? በግሌ የሚተካህ ማነው ብዬ አስብ ነበር ግን ይገርማል የሰው ልጅ በጣም አዝኛለው በለህበት ቦታ

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 2 роки тому +3

    ዳንኤል ክብረትን አታቅርብብን !!!!!

  • @asead5209
    @asead5209 2 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ቃል ብታስተምር ብዙ ነፍሳትን ማዳን ነበር አሁን ግን ሆድ አደር ሆንክ ተው ውጣ እና ሴራቸውን አጋልጥ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስ

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 2 роки тому +2

    ላሊበላ ታላቅ ቦታ ነው ። ይህ ቅዱስ ሥፍራ እና አካባቢው የውጭው ዓለም ከፍተኛ የትኩረት ማዕከል ነው።

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 роки тому +11

    ዳንኤልን ሳየው ይሁዳን እንዳየሁ ሁሉ ይሰቀጥጠኛል ምክንያቱም ይሁዳ ጌታን አሳልፎ የሸጠው ስሞት ሰላማዊ መስሎ ነውና ዳንኤልም ይመሳሰልብኛል።

    • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
      @ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 роки тому +1

      አንተ ደሞ ገዢዎቹ ነህ ልክሥክሥ የት ታቀዋለህዳኒን

    • @mtwag4190
      @mtwag4190 2 роки тому

      በደንብ ገልፀህዋል የምር ይሁዳ!!

  • @samwizwiz
    @samwizwiz 2 роки тому

    ሉሌ አዝኜብሃለዉ ዳንኤል ክብረት የቤተክርስትያን ጠላት ነዉ 😡😡😡

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 роки тому +1

    እኔ ከፀሎት ውጭ እኔ ምን ኣቅም አለኝ 😭😭😭😭😭

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 роки тому

    አቤት ጌታሆይ አተዉ ድረሰልን በጣም ያሳዝናል😭

  • @ብሩክዘሚካኤል
    @ብሩክዘሚካኤል 2 роки тому +4

    ይቅር ይበለን

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 2 роки тому +1

    ዲያቆን ዳንኤል የገጠማትን የ 15 ኛ ክህለ ዘመን ፈተና ስሙን መጥቀስ ምን አስፈራህ?

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg 2 роки тому +9

    ዋይ ጉድ
    የምን ሙሑዘ ጥበባት ነው ደግሞ እስኪ እባካቹ አትቀልዱ በእግዚአብሔር እይን እንመልከት
    ወይ የድሮ አባቾች አይስሙ
    የዘመናችን መምህራችን ነን ባልዎች ስም ብቻ ሆንዋል ውስጣቸው በዘርኝነት ፣በክፉ መንፈስ ተጠምረው በአንደባቸው መልካም ይናገራሉ ።በጣም ያሳዝናል ያስቃልም ሁሉ

  • @meskeluwendmu05
    @meskeluwendmu05 2 роки тому +9

    ባንተ እንዳልተመካን አሁን ግን አፈርንብህ የማይጠቅምህን ፖለቲካ ዉስጥ ገብተህ አስደፈርከን ምታወራዉ ነገር ሁሉ ጠፍቶብሐል እግዝአብሔር ልቦናህ ይመልስልህ

    • @ethiopiawit4171
      @ethiopiawit4171 2 роки тому

      የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ግን ስለራሱ የሚያዉቀዉ ባለቤቱ ነዉ የሰዉን ጉድፍ ለማራገፍ አንሯሯጥ እኛስ ማን ነን?????

  • @kasilas498
    @kasilas498 2 роки тому +1

    Le Gragni ahmed gedl tsaflet engi dani Christian ena bete Christian bematfat wuleta wulolhal resahew?

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 2 роки тому +5

    ዳንየል ክብረት እኮ ኦርቶዶክስ እያቃጠለ ያለው ሰው ነው ቃላት መደለል ይብቃ ሰይጣን ነው

  • @182960la
    @182960la 2 роки тому +2

    እባካችሁ ለሁሉም ነገር እልባት አለው በተለይ ለልሳን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የምትተቹ ሰዎች ገድብ ይኑራችሁ እስኪ እኛ ለቤተክርስቲያን ምን ሰራን ? ብለን እራሳችንን እንጠይቅ ያኔ ዳኔን እናከብረው እንወደው አለን ::

  • @onlygodcanjudgemehavebless5750
    @onlygodcanjudgemehavebless5750 2 роки тому +3

    ፓለቲካውንና ፣ እምነቱን ፣ ካልቀላኩ ያለ ጭፍን አብረን ካልጠፋን የሚል በመንጋ እያሰበ ሙዐዘ ጥበባት ዳንኤልን ያብጠለጥልልኛል። ምናለ አዳሜ የራስህን ብትሰራ : በወሬና በስድብ የሚቀየር ሀገርም እምነትም የለም።
    እምነት ፅናት ፈጣሪ አምላክ የወደደውንና የፈቀደውን ሆኖ መኖር እኮ ለራስ ነው !!!

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 роки тому

    ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    ሰላም

  • @moges0716
    @moges0716 2 роки тому +2

    ሰው 1ዴ ነዉ የሚሸውድኝ ዳንኤል 🤫🤫🤫

  • @asterabeje6300
    @asterabeje6300 2 роки тому +1

    አቤት ሶሻል ሚዲያ የስንቱን አመል ሜዳ ላይ አወጣው።ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል ድርሻውን የተወጣ አሁንም በሚችለው ሁሉ ቤተክርስቲያንን ቢታደጋት የሚወድ ወንድም ነው እኔስ ብለን እንጠይቅ በመተሸት ለውጥ አናመጣም።

  • @facts356
    @facts356 2 роки тому +1

    በጣም አዘንኩብህ ወንድም!! ጋንኤልን ነው እጅግ የተከበሩ ያልከው????
    በጣም እየወረድክ ነው::

  • @አበበችየአማራይቱልጅ

    ካሀድዉ ጋኒኤል ክብረት አይይ ሠዉነትኮ ጠፍቶብሀል

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 роки тому

    ብፁ አቡነ አብራሐም ታዘብኮዎት የእዉነት መስለዉኝ ነበረ

  • @woldekirkosmengesha2841
    @woldekirkosmengesha2841 2 роки тому +1

    ዳንኤል ማለት የዘመኑ ይሁዳ ነው ይሁዳ ክርስቶስን ሸጠ ዳንኤል ደግሞ ክርስቶስ የመረጣቸውን አባታችን ይሳደባል

  • @selamselam4350
    @selamselam4350 2 роки тому

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን የሚወቅሱት ሁለት ቡድኖች ናቸው እነርሱም ራሳቸውን ስለሚያውቁት ተዋቸው:: እሱ እንደሆነ ከማማው ላይ ወይ ፍንክች::

  • @emebettigstu3243
    @emebettigstu3243 2 роки тому +1

    አካውቱን ካላችሁ ተባበሩኝ

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 роки тому

    Lalibela amhara Hezb alseraw beza zemen amhara kelele cristinaa selalnbrea

  • @aynalemalgo4898
    @aynalemalgo4898 2 роки тому +5

    😍😍😍🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 2 роки тому

    እባካችሁ ሰለሰው ባናወራ ጥሩ ነው ሰው ሁልግዜ ጉድለት አለው ጉድለቱን የሚሞላ አግዛብሔር ብቻ ነው ወደ ፍጣሪ እንጩህ እናልቅስ ምነው አባቶቼ ድፍርት ባይሆንብኝ ህዝቡን ስብሰቡና እደነንዌ ህዝብ ፀሎት ያርግ ከሰው የመጣ ገንዘብ ማለቁ አይቀርም ለግዜው ይሆናል ዘለቄታ የለውም ቤተክርስትያን መሰራቱ ለግዜው ይቁም እና ወደ ሀገራችን እናስብ አገር ስትቆም ያን ግዜ ቤ ተክርስታን ይሰራል

  • @astebogal3937
    @astebogal3937 Рік тому

    ፀልዩለት ቤቱን መምራት ያልቻለ ሁላ

  • @azebalemu3491
    @azebalemu3491 2 роки тому +3

    አንተ ዓይን አለኝ ብለህ በዚህ ቦታ ይሁዳ ጌታን በ30ብር የሸጠ

  • @gfcffcf3400
    @gfcffcf3400 2 роки тому

    አካውንት ጥቁሩን ንገሩን

  • @adenaden804
    @adenaden804 2 роки тому

    አይ ለመስቀል እሯጣለሁ የሚለዉን መርሀ ግብር ማነዉ ከመግስት ጋ ሆኑ ሲከለከል መልስ ያልሰጠ ዳንኤል የአብይ አስፈፃሚ የሚመስለኝ
    ወሬ ወሬ መቸ አጣን ተግባርህ ግን በዜሮ ይባዛ አይ 😥😥😥😥

  • @sash2718
    @sash2718 2 роки тому

    አባቶቻችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ዳንኤልን እንቃወማለን እሱ የአብይ ዳይፐር ሆናል ልቡን ይመልሰው ስንት ነገር ስንጠብቅ ቤታችንን አስረገጠ ከቤተ ክርስቲያን ለቤተመንግስትያደላል ብለን አላሰብንም ነበር

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 2 роки тому

    Abet Yesew Kfatu😔 D.n Daneiln Yemtsadebu Sewoch Mn Aynet Sewoch Endehonachu Ytawokal‼ Mastewalen Yadlen Beewnet🤲 Eski Esun Entewow Ena Yerasachinn Sra Ensra⁉️ Egna Mn Serten New Esu Lay Afachinn Ymnalakkew⁉️

  • @atsedemonika3836
    @atsedemonika3836 2 роки тому

    ዳንኤል ሕስረት : ዳንኤል ካንስር

  • @mintabelanator2252
    @mintabelanator2252 2 роки тому +3

    ኮመንት የምትፅፉት ሰውች: መጀመሪያ እኔ ምን አደርኩ ብልችሁ : ከአሰባችሁ ብሗላ : አንድ ጠጠር ወርውራችሁ ከሆነ : ነው እንድህ : ቢያደርግ : ቢያደርጉ : ጡሩ ነው: ማለት የምንችለው:: ሌላውን ተውት በያላችሁበት: ምን ያደርግን ነው?????? በተመንግስት የሚሰበሰቡት ብቻ ሳይሆን እጅን መቀሰር : እኛ ባቅማችን : ምን እያደርግን ነው???? እና የምናስብ ዜጋ እንሁን :: መልካም ነገርን የምናስብ : ብልህ : ጠንካራ: ፈተና የሚያፀናን : የሚያበርታን እንሁን:: መጀመሪያ ዳቆን ዳንኤል የሰራውን: የሚሰራውን ሰይሆን : የተፃፈልንን አንድ መጽሀፍ እንኳ ያላንበብን ነን::::::::: በርቱ: ስሩ: እንስራ: እንቃ: ያልነቃውን እናንቃ::

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ዳንኤል አንተ ሰው ምንም አላማርከኝም ለኦሮቶዶክስ የምትጠቅማት ሳይሆን የምትጠቀምባት ሰው ነህ ስለዚህ በእመቤቴ ዝም ብለህ ደሞዝህን ብላ ።

  • @samsonmekuria4290
    @samsonmekuria4290 2 роки тому

    እባካችሁ ዳንዔል ክብረት የተባለ ካሓዲ። ቤተክርስቲያንን እያስወደመ ያለ የኦሮሙማ አድርባይ ተላላኪ ኦርቶዶክስ የሆንን ሁሉ መታገል አለብን። ተመልከቱት ክብርና ለዛው ጠፍቶ፡ ሆዳም አሽቃባጭ። እግዚአብሔር እንደ ዳንዔል ክብረት ይሁዳ ከመሆን ያድነን።

    • @fitsumeshetu4269
      @fitsumeshetu4269 2 роки тому +2

      ማንኛውንም ሰው መሳደብ ግን ኦርቶዶክሳዊ ቤተክርስቲያን አላስተማረችንም

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 роки тому +1

    💚💛♥👍👍👍👍👍

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 роки тому

    ዳንኤል ማለት ወጣ ወጣ እንደሸምበቆ ተንከባለለ እንደመውቀጫ ማለት እንዲህ ነው

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    አተሊባ

  • @birhanubiru2935
    @birhanubiru2935 2 роки тому

    ዳንኤል ዳንኤል እያልን ትጮካለህ አዳሜ አንድ እንጨት ለብቻዉ መንደድ ይችላልን ? አንተስ አንቺስ በአቅምህ በአቅምሽ ለቤተክርስቲያን ምን አበረከትሽ አበረከት እራሳችን እንጠይቅ

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 роки тому

    ye sew Qirari,, yesew ziqach !!!!
    Lisanih yezega !!!

  • @Northstar3651.2
    @Northstar3651.2 2 роки тому +3

    LE teqlay ministeru ngrew
    Qegn aydeleh?

  • @Wasihunemeb
    @Wasihunemeb 2 роки тому

    ለነፍሳችን የተቻለንን የበረከት ስራ እንስራ
    አጭር የባንክ ቁጥሮች Special Bank Account Numbers for St. Lalibela Church
    ንግድ ባንክ CBE 0712
    አቢሲኒያ ባንክ Abyssinia Bank 0712
    ዳሽን ባንክ DASHEN BANK 0712
    ንብ ባንክ Nib Bank 0712
    ህብረት ባንክ Hibret (United) Bank 0712

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    አተአሂያይአብይአሺኪር

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +4

    ተወ ኮሜንቶች አትፍርዱ ይፍርድብናል ማን ያውቃል ስራውን በውስጥ እየሰራ ይሁናል ዲ/ን ዳኒኤል እሺ እኛስ ምን ሰራን ???

  • @ጋልኣኽሱም
    @ጋልኣኽሱም 2 роки тому

    ዳኒኤል,?

  • @wantihundumtuuwaaqayyofind9177
    @wantihundumtuuwaaqayyofind9177 2 роки тому +2

    አረ ተዉ ደሞ ዳንኤል የነሱ ተባባሪ.. አኛ በ በቤተክርስትአን አባቶቻችን ላይ ሚመጣ አዛዉ

  • @saintmerry3672
    @saintmerry3672 Рік тому

    koshasha Daniel kibret

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 2 роки тому

    👍👍👍😭😭😭😭😭

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 роки тому +4

    ለምንድ ነዉ የራሳችንን ድርሻ ሳንወጣ ሌላዉን የምንወቅሰዉ? ዲያቆን ዳንኤል አረረም መረረም ለሃገሩ እየሰራ ነዉ እኛስ ምን እየሰራን ነዉ? ለምንድ ነዉ የራሳችንን ድርሻ ሳንወጣ ሌላዉ ላይ ጣት ምነቀስረዉ። አሁንማ እድሜ ለማህበራዊ ሚዲያ ሁላችንም ተመራማሪዎች ሆነናል ስለዚህ ከመሳደብ እንቆጠብ

  • @tigistmekuria9468
    @tigistmekuria9468 2 роки тому

    ቤተክርስቲያንን ምመንን አሳልፎ ለ ፖለቲካ የስጠ (የ መትገልጡበት አግላልጥ በቁስል ላይ ምጥምጣ መነሰነስ ነው

  • @ዲዮስቆሮሳዊ
    @ዲዮስቆሮሳዊ 2 роки тому +3

    አንሳደብ ሁላችንኮ በየ ስራችን ነው የምፈረድብን!ከሰው ስኅተት ከብረት ዝገት አይጠፋም፣ሰው ሰው ነው የሳሳታል የውድቃል ይነሳል፣

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 роки тому +1

    አታፍሩም የቤተክስቲያን ልጅ ነዉ ስትሉ አይ ዳኒኤል ክብረት ዉስጥሕን ለቄስ ከአለሙ ወይ ከመንፈሣዊ የሚገርመዉ ተመሣስላቹ መኖራቹ

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie7504 2 роки тому

    Daniel ygebaw orthodox new lebetkerisan bezu Sera yeseral endegefew.anesadeb Muslim senesedebew dese yelachewal.

  • @ሡላማጢስሠላመሠጣዊት

    ዳንኤልን አትመኑት ግራኝ ምሀመድን ቅዱስ ነው ያለ ሰው ነው

  • @yonaszeleke6866
    @yonaszeleke6866 2 роки тому

    Yihudaw daniel ye bilgina firifari atalelek tasazinalek

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 2 роки тому +1

    መጀመሪያ ባይሆንም የቅዱስ ላሊበላ ጉዳይ የመንግስት እና የባህል ሚኒስተር ጉዳይ መሆን አለበት::
    እስከዛሬ ድረስ የስበስቡትን ገንዘብ ለእድሳት ቢስጡ ይመረጣል ባይስጡ ቤረዱ
    ምክንያቱም በቅዱስ ላሌበላ የመጀመሪያ ተጠቃሚ ስለሆኑ::

  • @elsaalemuethiopia
    @elsaalemuethiopia 2 роки тому

    INDET YASAFRAL ANTEN MAYET 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @senaitkebrom8702
    @senaitkebrom8702 2 роки тому

    🤲🤲💒😥😭😭😭😭

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 роки тому +1

    Daniel Youda youda youda

  • @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ
    @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ 2 роки тому

    😠😠😠😠😠Daniel kbrety yabue bchui 😠😠😠😠atey ywedayui 😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱

  • @melkamugetnet6828
    @melkamugetnet6828 2 роки тому +2

    ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ!!!!!! ያለስራህ አትጩህ!!!!