የበፊቶቹም የሉም የአሁኖቹም ይወገዳሉ። መንግስተ ሰማያት ሁለገብ አደራሽ አይደለችም። መጋቤ ሐዲስ እሸተሐ አለማየሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 141

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Kaleheyewet Yasemalen

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 2 роки тому +15

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ለእኛም ሰሚወች ብቻ ሳንሆን የሰማነው ቃል በውስጣችን ተጽፎ ለፍሬ እንድንበቃ ይርዳን አሜን።

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናዎን ይስጦ መዳንአለም

  • @ሮዚነኝዱርዬዋ
    @ሮዚነኝዱርዬዋ 2 роки тому +17

    ትምህርቶዎት ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉ ድንግ ከነልጃ ትጠብቆዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎች ፀጋዉን ያብዛልዎት🙏🙏🙏👏👏👏

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    አቤት ቤተክርስቲያን ሰው አላትኮ እንዲህ አይነት አባቶችን ያብዛልን እንደዚህ እውነቱን የሚናገሩትን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜአቸውን ያስረዝምልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 2 роки тому +19

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቡር መምህራችን የቅድሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን የተማርነው በልቦናችን ያሳድርልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አወን ጣፍታነል እግዚያቤሔር ይፈልገን ወደ ቤቱ ይማልሠን

  • @ኢትዬጵያኢትዬጵያ
    @ኢትዬጵያኢትዬጵያ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @kumarsingh7306
    @kumarsingh7306 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን ጌታችን መድሀኒት አችን እየሱስ ክረስቶስ እድሜና ጤና ይስጠውት ኦረቶዶክስ ለዘላለም ትኑረ 💚💛❤️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 2 роки тому +1

    መምህር እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት በጣም ነው የምወደወት ሰው የሚለውን ስብዕና እርሰወ ጋር ነው የማዬው ❤❤❤

  • @eyuabay5840
    @eyuabay5840 2 роки тому

    Amen kalehiwot yasemalen abatachin Egziabher Amlak edmewotn yarzmew

  • @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ
    @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ቃሉን ሰምተን ህይወታችን ላይ ለውጥ እንድናመጣ የቅዱሳኑ አምላክ ቸሩ መድሀኒአለም ይርዳን

  • @tigistkera509
    @tigistkera509 2 роки тому +6

    ልብን ስርስር አድርጎ የሚገባ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 роки тому

      ሰው እንዲህ ያስተምራል ሌሎቹ የጥሪው ደውል እያሉ እልል እያሉ ጧፍ እያበሩ አስጨብጭበው ይለያያሉ ሕዝቡን ወንጌል መግቡት እልህ ሳይሆን ከእርሶ ሊማሩ ይገባል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 роки тому +4

    መጋቤ ሐዲስ እሸቱ , ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እርሰዎን yseten ጌታ ይክበር ይመስገን 🙏🏿

  • @asinakechshanko6668
    @asinakechshanko6668 2 роки тому +1

    ህድሜ ከጤና ያድሎት ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @bantihungessesse8502
    @bantihungessesse8502 2 роки тому +2

    በጣም አሰስተማሪ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 2 роки тому +6

    አሜን አበ መምህራችን በትክክል የራሳችን አጥያት ነው ደሞዝ አየተከፈለን ያለነው በትክክል ጫት ሰካር ዞሞት ጥንቆላው አረህ ምኑ አውነት ነው አንመለሰ መምህር አናመሰግናለን

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 2 роки тому +2

    በዕድሜና በጤና ይጠብቅልኝ አባት ትምህርቱ በጣም ገንቢ ነው አስተማሪ አያሳጣን አሜን!!!

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 роки тому

    ተዋህዶ ሚስጥር ናት እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ ሆኖ መፈጠርን የመሰለ ትልቅ መታደል ነው አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ስደተኛዋየወሎዋቀበጥ-አ8አ

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን. ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏😘

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amalke wayi elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele 👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕🌷

  • @marymikel565
    @marymikel565 2 роки тому +2

    እውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መጋቢ እሼቱ አለማዩው እንቁ አባት እመቤታችን ረጅም እድሜ ትስጥልን

  • @fnti2276
    @fnti2276 2 роки тому

    ቃል ሕውይት ያሰማልን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 2 роки тому +10

    እውነት ነው ሁሉም አላፊ ነው የማያልፈው ሰማይና ምድርን የዘረጋው አልፋና ኦሜጋ የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ነው ከዚች ከተቀደሰችው ቤት የፈጠረኝ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    በማህተባችን እንፅና የተዋህዶ ልጆች በየወጣን ቁጥር መፀለይ አንዘንጋ ንስሐ ሳንገባ እንዳንጠራ መጠሪያ አይታወቅምና

  • @zeynebmuhamed3321
    @zeynebmuhamed3321 2 роки тому +1

    አላህ ረጂሚ እድሜ ከዉዱት ከሚዉዳቸዉ ገር ።👍👍👍👍👍👍👍

  • @በሱፍቃድቻናል
    @በሱፍቃድቻናል 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰመሠልን ብሮህ አምሮ የተካህን መምህራችን ለመምህሮቻችንን የማቶሰላምን እድሜንና ጤናን ያድልልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 роки тому +1

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሄር ይጠቡቅልን 👏👏👏👏👏

  • @mekdessime3149
    @mekdessime3149 2 роки тому +1

    Amen abatachen kale hiwet yasemalen

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @በሱፍቃድቻናል
    @በሱፍቃድቻናል 2 роки тому

    ቢበላ ቢጠጣ የማይጠገብ ዘላለማውይ አባት አለን በእውነት አባታችንቃላጣን ለቀቁ መምህሮቻችንየወጌል ገበሬወች

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amalke wayi ezabèr alee le hulum negare 💕💕💕💕☝⛪🙏🙏🙏❤❤❤❤💕💕💕

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ቃለ ሂወት ያሰማልን ማንም መናፍቅ አጠገብዋ አይደርስም

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ውይ ደስ ሲል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናት ሀገር ናት

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 роки тому

    መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. በእድሜ. በጤና. ያኑርልን. ?

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @askask6365
      @askask6365 2 роки тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💒💒💒

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ::

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 2 роки тому

    ናፍቀውን ነበር ትምህረውት መምህር እድሚይስጠውት።

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 2 роки тому +1

    እዉነት ነዉ ቃለህይዉ ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ትምርትነዉ በጣም ጥሩና ለእኛ ማስተዋል ይጥቀማል እስት እንማርና ከተቀየረን እግዚአብሔር ይርዳንን አሜን

  • @misrakedae9023
    @misrakedae9023 2 роки тому

    እንዲህ አኩሩን እንጂ አባቶቻችን ጠላት ይደንግጥ ቆፍጠን ያለ ትምህርት። እድሜውን ፀጋውን ያብዛሎት። ጠላቴ ተቃጠል ንደድ ሊቃውንቶቻችን ተነሱ በርቱልን።

  • @tube6227
    @tube6227 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ! ግሩም ትምህርት 💚💛❤️🥰👌💐💐💐

    • @tube6227
      @tube6227 2 роки тому

      @Surafel Simon እሺ አመሰግናለሁ 🥰👌

  • @hamedhamed3002
    @hamedhamed3002 2 роки тому +1

    Amen amen amen qala Hiwotin yaemalin dhguaa dha💚💛❤🙏🙏🙏😭😭😭

  • @tube564
    @tube564 2 роки тому +1

    እውነት ነው መምህርራችን እድሜናጤና ይስጥል

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
    ቃለ ህወሓት ያስማልን⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤💛💚

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏 kalehiwot yasemalen

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 2 роки тому +1

    አረአ አባአታአችን ታአቦኦቱኡ ይእደአክማል ቃአለአ ህይእወአትእ ያአሠአማአልንእ 🙏🙏🙏🙏😢🙏🙏🙏(🙏

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 2 роки тому +2

    የኦርቶዶክስ ልጄ ሆኜ ሁሉ ሙሉ ሆኖልኝ, ምን አጥቼ ከደጇ ልቅር. ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ,,ክብር ለድንግል ከነልጇ። አሜን!

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 роки тому +3

    Amen Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው

  • @getakabada5794
    @getakabada5794 2 роки тому +1

    Ameen Ameeeeen Ameeeeen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @nateynatey6741
    @nateynatey6741 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen

  • @yeromeadmasuyerome6113
    @yeromeadmasuyerome6113 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት እውነት ነቺ!!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰
    እግዚአብሔር ይማረን ይታረቀን 🙏🏿

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara6814 2 роки тому

    ስላምለሀገራችንእግዚያብሃርያስባትአሜን

  • @AlemtsahayDame
    @AlemtsahayDame Рік тому

    Amen.Amen.Amen.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 2 роки тому +1

    እግዚአብሔርይመስገን

  • @yetnberkyifru8069
    @yetnberkyifru8069 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክዎት ረጅም እድሜ ይስጥዎት የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜንንንንን

  • @SaraSara-po1jw
    @SaraSara-po1jw 2 роки тому +1

    አሜን.አሜን.አሜን

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @weyneyekifle1010
    @weyneyekifle1010 2 роки тому

    Kale hiwot yasemalen lehulachinem libona yisten🙏🙏🙏

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 роки тому +1

    እውነት ነው ሁሉም ያልፋሉ እግዚአብሄር ግን ህያው ሆኖ ይኖራል መስሉዋቸው ነውና ልቦና ይስጣቸው

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 2 роки тому +1

    መጽሐፍ ቅዱስ ....
    “እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን #ሁሉ በጌታ #በኢየሱስ ስም አድርጉት።”
    - ቆላስይስ 3፥17
    እግዚአብሔር የሚመሰገነው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እንጂ በገብርኤል ፣ በሚካኤል በጻድቃን እና በሰማእታት ስምና በኩል እይደለም።
    ይህ ማለት መላእክትን እና ሰማእታትን ማክበር የለብንም ማለት አይደለም። የሚገባቸው ክብር ይገባቸዋል።

  • @selammekonnendebebe6114
    @selammekonnendebebe6114 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @astergultie4970
    @astergultie4970 2 роки тому

    የበፊቶቹም የሉም የአሁኖቹም ይወገዳሉ። መንግስተ ሰማያት ሁለገብ አደራሽ አይደለችም

  • @cghxggdgh6735
    @cghxggdgh6735 2 роки тому

    አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ሸጎችዬ የራያዋ ነኝ ኑ እስኪ ቤተሰብ እንሁን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 2 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 роки тому

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll

  • @ሰአሊለነቅድስት-ፈ4ጨ
    @ሰአሊለነቅድስት-ፈ4ጨ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን 👏👏❤❤

  • @zeyneba3865
    @zeyneba3865 2 роки тому

    መጋቢ አድሲ ኢሸቱ ልክ እደሰማቸዉ ሁቀትን ይመጊባሉ አኢሚሮን ያድሳሉ አድሰ እሸት አድርጎ በአንደበታቸዉ ሁቀትን ያሰተሚራሉ ማነኛዉንሚ አይማኖት ተከታይ ሰምቶ የማይጠጊባቸዉ ኡነተኛ አይማኖት አባት ለሌላዉ ከፋፋይ ሆዳሚ ሁላ ትሊቅ ትምርት ነዉ ከገባቸዉ የእርሶን አይነት ያብዛልን አላህ ሱባነ ወተአላ ከነ ቤተሰቦ ይጠቢቅልን እድሜ ጤና ይሰጥሊን አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getakabada5794
    @getakabada5794 2 роки тому

    Be ehunet cheruMadanealem yebarkachew Kal ehiyotin yasemahelen mameherachen edimena tenan yadelelin yerso berekat yedereben

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 2 роки тому

    Kalehiweten yasemalen abatachen negegerot temehertot aytegebem eko. EGZABHER mastewalun yadelen 🙏

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 2 роки тому

    አሜንአባትኑርልን

  • @Lovely27735
    @Lovely27735 2 роки тому +1

    ኧረ እባካችሁ ተዋሕዶ ኃይማኖቴ ብላችሁ ጥሩ ስትሉ ትቆዩና በኋላ ላይ ደግሞ ስድብ እና ዕርግማን ጌታችንና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደዛ አላስተማረንም ሁላችንም እኮ ኃጢያተኞች ነን ለምን እንደዛ እናደርጋለን እባካችሁ ወገኖቼ ሰይጣን ለማበጣበጥ መሐል ሲገባ አንቀበለው መደረግ ያለበትን በስርዓቱ ማድረግ ነው።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +2

    የሄ ለገዳይና ላራጆቹ ለአብይ አህመድ ለመናፍቁ ናው ለኦርቶዶከሰጥላት ናው መልከቱ እምየ ኦርቶዶከሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚

  • @kalkidanmebrate8611
    @kalkidanmebrate8611 2 роки тому

    Edeme yesetot memehre🙏🙏🙏

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 2 роки тому +1

    ልስማና ሀሳብ እሰጣለሁ

  • @martadegfamartadegfa1820
    @martadegfamartadegfa1820 2 роки тому

    Abatchin kalhiwote yesemalen amen 🙏

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 2 роки тому

    አሜን አሜን

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    ህዝቡ መሃል እየገባቹሁ አታጨብጭቡ አዳምጡ ዝም ብላቹሁ ከልባቹሁ ሁናቹሁ አስተምርው ሲጨርሱ ታጨበጭባላቹሁ ሁሌም በየማህሉ ታጨበጭባላቹሁ

  • @aberashalando1523
    @aberashalando1523 2 роки тому +1

    Orthodox mhoen endat yesedestal

  • @burtukaantafarraa9791
    @burtukaantafarraa9791 2 роки тому

    Ameen Ameen Ameen

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 роки тому

    Elelelelelelelelelelel

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 2 роки тому

    EGZIABHER YIMESGEN abbachin KALE HIWOT YASEMALN

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 роки тому

    በትክክል

  • @TurungoJima
    @TurungoJima Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 роки тому

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

  • @Pawlos-h7w
    @Pawlos-h7w 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bamn4449
    @bamn4449 2 роки тому

    Megabi Hadis!!!! Mechem Hul gize yemayitegebew kale egziabher ena yemastemar kihloto nefsiyayen yimestatal timarbetalechim. Bereketo yiderbin Atintin yemiyalemelimewun kale hiwot yasemalin mengistesemayatin yawursilin. Bewunet metsnagnachin newutna!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @getakabada5794
    @getakabada5794 2 роки тому

    Kal ehotin yemahelen abatachin