ከቤቴ እንደወጣሁ ሳላስበው ታሰርኩ፡፡ኢትዮጵያ እኔን አትፈልገኝ! ባለ ታሪክ ቤተልሄም አካለወርቅ፡፡ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
    Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
    Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com...

КОМЕНТАРІ • 39

  • @SuperZemed
    @SuperZemed 21 день тому +6

    ቤቲ ድንቅና የሚገር ም ሃሳብ ነው ፤ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 21 день тому +9

    የኔ ቆንጆ❤️ ምናለ ጠቅላላ የኢትዮጵያን ህፃናቶች ብታስተምሪያቸው?

    • @zerfiedejene8802
      @zerfiedejene8802 21 день тому

      እውነት ኦንላይን ብትሰራ መልካም ነው

  • @SinboneCheru
    @SinboneCheru 8 днів тому

    ተመስጨ የሰማሁት ንግግር ነው ቤቲዬ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርከው ለልጅ አስተዳደግ ወሳኙ ቤተሰብ ነው ልጅን ከልጅነቱ ጀምሮ በግብረ ገብ ካሳደግነው ሲያድግ ከዚያ ፈቀቅ አይልም ስለዚህ በርቺ፡፡ ነገር ግን በዚህ ብቻ አትገደቢ በቲቪ ወይም በራዲዮ ከቻልሽ የአየር ሰዓት ወስደሽ በሴቶች እና በልጆች ዙሪያ መስራት ብትችይ ምክንያቱም ለሁሉም ተደራሽ መሆን ስላለብሽ፡፡ እኔን እንኳን ብትመለከቺ በፊት አላውቅሽም ያወቅኩሽ በሕፃን ሄቨን ምክንያት ነው፡፡ ሰው ያለውን ይበል አንቺ ከአላማሽ ወደ ኋላ ፈቀቅ እንዳትይ እግዚያብሔር መልካም ሐሳብሽን እና ስራዎችሽን ይባርከው፡፡

  • @user-em5qv6tl2n
    @user-em5qv6tl2n 21 день тому +2

    በመጀመርያ ገንዬ ማመስገን እፈልጋለሁ እንደነዚህ አይነት ሰወችን ማቅረብ በጣም አስተማሪ እና የማያዉቁ ሰወችን የነቃል ብዙ እንደ ቤቲ አይነቶች ያስፈልጉናል ቤቲዬ ጀግኒት ነሽ መረሳት የሌለበት ፍትህ ለሔቨን ለህፃናት እና እናቶች !!!!

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 20 днів тому +2

    ቤቲዬ ይቅርታ መጥላት ሳይሆን ጥሩ ስሜት ስላንቺ አልነበረኝም ግን ቆይ ብዬ ሁሉንም ስሰማሽ ማርያምን እኔም በሽተኛ ነኝ ግን በቃ በመከራ ታግዬ የቆምኩኝ አሁን ያለውበት አገር ፌምኒዞች ሁለት አይነት ናቸው አንደኞቹ መረን ከመነግርሽ በላይ ግን ከዋላቸው ብዙ እመም ያለበቻው ሁለተኞቹ እናቴ ለሴትልጅ ያላቸው ነገር ይገርምሻል በብዙ መከራ አልፈው ዛሬ ትምህርት በኢኮኖሚ በትዳራቸው ከሞላ ጎደል በጣም ምርጥ ደረጃ የደረሱ ለእኛ ስደኞች የሚሰሩት ነገር እንዴት እራሳችን እንድንችል እደሚያርጉን አንቺም እንደነሱ እድትሆኝ እመኛለው ደሞም እየወንሽ ነው አመሰግናለሁ እወድሻለው ከጎንሽ ነኝ። በርቺ❤❤❤

  • @zd820
    @zd820 21 день тому +6

    ጀግና ሴት

  • @akelem9149
    @akelem9149 21 день тому +5

    Hey Ethiopian ladies wake up and support this iron lady!!!!! Crying is not the solution!!!

  • @takelederesa
    @takelederesa 21 день тому +7

    የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ተምሬብሻለው እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ Artist Genet Negatu እድሜነ ጤነ ይሰጠልን

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 20 днів тому +3

    You are an amazing woman. I am proud of you.

  • @HaderaFereja
    @HaderaFereja 21 день тому +3

    አላህ ይስጥሽ ልክ ያልሆኑ ወንዶማ ህግ ያስፈልጋቸዋል ጥቃት በጣም ያለው ከሶሻል ሚዲያ ውጭ ባሉ ሴቱች ነው ገኒ በቲ የአሁን ዘመን ወንዶች በጣም ችግር አለባቸው ሰላማዌ ሰልፍ በኖር ደስ ይለኛል ተቃጠልን እኮ ታፈነናል

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 6 днів тому

    በርቱልን በርቱልን በርቱልን ጎበዞች 🎉🎉🎉🎉

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 21 день тому +2

    Thank God to hear you important women. Pls teach the society bcz you are amazing ❤

  • @firdosebrahim9936
    @firdosebrahim9936 18 днів тому +1

    Thank you betelhem luv you

  • @user-lv5qn1nc3y
    @user-lv5qn1nc3y 21 день тому +1

    Wow Betty dear ....u r amazing !!❤

  • @innatalemdinku657
    @innatalemdinku657 16 днів тому

    ቤቲዬ ተባረኪልን እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @mah_late
    @mah_late 13 днів тому

    Bettyeee thank you for being a voice ❤

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 15 днів тому

    Betelhem you are Amazing. ❤

  • @User-yigus5do7y
    @User-yigus5do7y 16 днів тому

    Betam des bilony new yesamahuchu lane rafidobinyal gin laleluch sewach akababiyelay lalut lij asitedadeg inde naw biye asawiqalew

  • @addisalemmesfin9910
    @addisalemmesfin9910 21 день тому +1

    ተባረኪ!በርቺልን!

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 21 день тому +1

    ፍትህ ፍትህ

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p 21 день тому

    ሄቨን የኔም ልጅናት ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ትንሿ ሄቨን 😢😢😢😢😢

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 21 день тому +1

    @Kalye mola:🚫
    Justice for feben
    Justice for haset
    Justice for Mahlet
    Justice for grace
    Justice for Ayantu
    Justice for Ethiopian women
    Give justice to all Ethiopian women 🚫

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s 18 днів тому

    የኔ ጀግና ❤

  • @kiddytube6042
    @kiddytube6042 20 днів тому

    What a beautiful woman insid and outside ❤

  • @NardosTesfaye-mp9fc
    @NardosTesfaye-mp9fc 20 днів тому

    Thank you, Justice for Heaven

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
    @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ 21 день тому

    ❤❤❤❤ አድኛ

  • @Natae-q6e
    @Natae-q6e 21 день тому

    ቤቲ ብዙ ተማርኩብሽ!

  • @Beteymak
    @Beteymak 21 день тому +1

    ቤቲሻ ኢትዮጲያ ውስጥ Noዋጋ ያስከፍላል ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge3742 13 днів тому

    ጀግኒትትትትትትትትትትትትትትት💪🦾💪🦾💪🦾💪🦾

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 20 днів тому

    Respect❤

  • @user-lv5qn1nc3y
    @user-lv5qn1nc3y 21 день тому

    Genye thanks a lot!!!!❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 21 день тому

    ፍትህህህ ለሄቨንን😢😢😢😢😢

  • @user-qb3fd1uo1h
    @user-qb3fd1uo1h 20 днів тому

    Jagnit igzaber yitabkish

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 21 день тому

    😢😢😢😢😢ፍትህ ለፌቨን

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
    @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ 21 день тому +1

    ፍትህ ለኤበን😢😢😢

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge3742 13 днів тому

    ጀኒትትትትትትትትትትትትትትትትት🦾💪

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 21 день тому

    @Kalye mola:🚫
    Justice for feben
    Justice for haset
    Justice for Mahlet
    Justice for grace
    Justice for Ayantu
    Justice for Ethiopian women
    Give justice to all Ethiopian women 🚫

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 21 день тому

    @Kalye mola:🚫
    Justice for feben
    Justice for haset
    Justice for Mahlet
    Justice for grace
    Justice for Ayantu
    Justice for Ethiopian women
    Give justice to all Ethiopian women 🚫