Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይኸ ሰዉየ በቁጥጥር ስር ይዋል የምትሉ ላይክ
Shuferun terter nebrrr.lemaneghawem yenesere ayene bemgeetu desetaye weder yeleweme. Egzabeher yemesgne.
አዎ
በትክክል ለዘለለምም አይቀርለትም ወይኔ በነሱ እጅ ነው የሉት
በጣም መለቀቅ ዬለበትም
እንዳትለቁት በርታ ዘሌ
በቃበቃ ጠላታችን ታውቋል ሌላ ምንም የሚጠራጥር ነገር የለም ነገሩ ግልፅ ነው ዘሌ ወንድማችን የንስር አይን እንዳንተ አይነት ወንድም ስላለው እኛም ኮርተንብሀል አንተም ራስህን ጠብቀህ ወንድማችን ሳይጎዳ ነፃ እንዲወጣ በርታልን የፀጥታ አካላት አብረውህ እንዲሰሩ ትብብር ጠይቅ ፈጣሪ ይርዳህ ዘሌ።
ንስር ኣይን ድጋሜ በጠቋሚው ተከዳ 🤔😪
Tikkile
የኔም ሃሣብ ነው
የነስርአይን መጥፋት ያስጨነቀዉማነው ወላሂበጣምነውያስጨነቀኝ አላህ በሰላምያስገኛዉ የምትሉ😢😢😢😢ዱካሹ አተንም አላህ ጥብቅህ ምርጥ ወድሙንህ
እኔ እራሡ ስራ መስራት አልቻልኩም
እኔም ጭንቅጥብብ ኡልኪኝኮ
ዘላለሜ አቦ ሽህ አመት ያኑርህ ጀግናነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አሜን
ዘልዬ ዘልዬ ዘልዬየሺ ሰው መከታ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ታምር ይስራወንድማችን የነስር ዓይንበሂወት ያቆይህ 🙏🙏🙏
አምንን
አረ እኔ 7ወር እርጉዝ ነኝ በጀግናችን ጭንቀት ታመሜያለሁ።በሰላም እንዲገኝ ለገብርኤል ተስያለሁ እናቱ በርቱ አይዞዎት ።
Ayezoshe Enate Emberhan Tekerbeshe yne wed
@AlemAlinኡፍፍ የኔ እናት በሣላም አላህ ይገላግልሽ የረብ
የኔ እናት አላህ እሱንም በሰላም ያስገኝልን አንችንም በሰላም ይገላግልሽ
Emebrhan titebikish, tikrebish ehtea. Egnam betam techenkenal
የኔ ቆንጆ አብሽር ይገኛል ግን ያሳቀኝ ስምሽ ነው 😅😅😅😅😅ቴዎድሮስ
ከእነዚህ ሠዎች ዉጪ ማንም አላገተዉም ጌታ ሆይ ወንድማችንን በሠላም አስገኝልን
ጊዜ መስጠት አያሰፈልግም መረጃ እንዳያሸሸ በቁጥጥር ስር መዋል አለበት ይሄ ሰዉዬ ሌላም ሰልክ ሊኖረዉ ይቾላል መረጃ ማሸሻ ከነ ሚስቱ መያዝ አለበት ስራችሁን እንዳያበላሽ ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ የእዉነተኛ ወንድሙ ነህ ባንተ እንተማመናለን
ትክክል አው በቁጥጥር ስር ይዋል😮😢
እውነቱን ያውጣ
በትክክል
Zola tegesitehen wadajawalehu fatar yeridahe dmo lijochunem wanedamachanenem yadabakute enasun nachaw adara enedayagodute atebakachahu yazochaw
ጎበዘ የኔጀግነ በረታ ጀግነ ድካሾ እሱቤትነወ እዳትለቀወ በረታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይጉዲጨነቀኝየነሲሪአዪኒ😢😢😢አተሊባ
ዘሌ እባክህ ተጨማሪ ሰዉ ያስፈልገሀል ወይም ሲቢል እርግጠኛ ሆኜ ነዉ የምልክ መጋዘን የሚሉት መፈተሽ አለበት የምትሉት በላይክ አሳዩት ስወዳቹ❤❤
ያአላህ በሰላም ለናቱ ይመልሰው
🙏Amen Amen Amen🙏
ወይኔ ረዕሱን አይቶ ቶሎ የመጣ ማነው እንዴኔ ያረብ መጨረሻውን አሳምረው
እኔ አሜን
Zeliyyee ehe sewiyyee naw yasagadew bedeneb yazew
እኔ
እኔምእርዕሱንአችነዉየገባሁትምንአድስአለ
ዘሌ ምርጥ ጓደኛው ነህ በርታ እግዜር ካንተጋር ይሁን ቸር ወሬ ያሰማን አሜን
በእዉነቱ ወንጀለኛዉ በቅርብ መያዙ አይቀርም ዘሌ በርታ እንዳትፋታቸዉ
አደኛ ነኝ 😢 የነስር አይን አሏህ ይጠብበው😢 ሹፊሩ ነው አሳልፎ ለጨካኞቹ የሠጠው የምትሉ ላይክ አድርጉኝ😢 ከስራየ በላይ ያሣሠበኝ የነስር አይን ነው😭
እኔም
አሚን😢
💔💔
ደምሩኝ😢😢😢
እኔም ፡ ብያለው
ዘላለምዬ እግዚአብሔር ይርዳህ አባቴ😢😢😢❤❤❤
ዘሌ ዘሌ የኛ ጀግና በሄድክበት እመብረሀን ትሸፍንህ የኔ አባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰወቹ ግን በህግ ይጠየቁ የንስር አይንንም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ አባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሌ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሹፌሩ የሆነ ነገር እዳለ ያስታውቃል. እነዚህ ጨካኞች.ምን አዲርገውህ ይሆን አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
የንስር አይን ወንድማች ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀን ታውጣህ አይን ለመያት ጎጎህ ስወድቅ ሲነሳ ስለአንተ ብቻ ነው የማስበው ጸሎትም ሳደርስ ከመሀል አንተ ትመጣብሻለህ የኔ መልካም ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ከጥላት እድ ያውጣህ
ዘላለም አሁንም ግዜ አትስጠው የሹፌሩን የስልክ Contact ያደረገበትንም ውሰድ ከቴሌ እባክህ እራስህን ጠብቅ ሹፌሩን አሁንም እንዳያስጠፉት ወንጀለኞቹ በርታ
ዘሌ አባክህ ከቴሌ ጋር የሱንም የባለቤቱንም ስልክ አስመርምረዉ
እባካችሁ መረጃ የሚሰጡ ሰዎች ጥበቃ አርጉላቸዉ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ
በጣም ጥበቃ ይደረግላቸዉ.
ሌላው ቢቀር ድምፃቸው ቢቀየር?
ዘልዬ ጀግናችን እራስህን ጠብቅ እባክህ😢😢😢
የነስር አይንን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ 😢😢😢ዘላለም በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ጥሩ ፍንጭ ነው ነገሩ ከነዚህ ሰዎች አያልፍም ምንም ይሁን ምን የንስር አይን ለቤተሰቡም ይሁን በሀገር ያስፈልገናል ልቀቁት ስለፈጠራችሁ አምላክ ብላችሁ
ፈጣሪየ ሆይ እባክህ ጀግናችንን ጠብቅልን 😢😢😢😢
ዘሌ ከሚገርምህ ነገር ለንስር አይን በጣም ፀሎት ያዝኩለትዛሬ መድሀኒ አለም ስእለ አድኖ ተደፋቼ እንባ አነባሁ የድንግ ማርያም ልጁ ያግዘው 🙏🙏🙏🙏
በጣም ጨንቆኝ ነው የከረምኩት ለማን አወራዋለሁ
አሜን አሜን
Me too
እባችሁን እግዚአብሔር ያብስልን
እኔለማዳም በሙላ የነገርኮት ለቅሶዬ ምንም አላቆን አለኘ
የነስር አይንን እግዚአብር ይጠቅልኝ❤❤❤ዘላለምዬ በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
ምንማለት እንደምችል አላውቅም ቃላት አጠረኝ ጀግና አበሳ።!!!!!!!!!
ዘላለምዬ ፈጣሪ አምላክ ይቅናክ የኢትዮጵያን ሕዝብ ጾሎታችሁ አይለየዉ ልዑል እግዚአብሔር ከጀግናዬ ጎን ነው አምናለሁ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ዘሌ ካንተ ጋር ይሁን ስትቀሳቀስ ብቻህ አትቀሳቀስ ሰውን በርከት አድርገህ በጎን ያዝ።
አደራህን አራስህን ጠብቅ .ወንጀለኞች መሆናቸው በደንብ ያስዉቃል.
እረ ጨነቀን እመብርሀን የንስንርን ጠብቂልን 🤲🤲🤲😢😢😢😢
ሰማዩንምድሩንየዘረጋው አምላክ የነስር አይን በሰላም ለቤቱ ያብቃው ዘላለም አባክህን እራስህን ጠብቅ ሰው አትመን
Amen Amen Amen
ሺፌሩ እና ሚስቱ ናቸው እንዳትለቃቸው ወንድሜ የነ ስር አይን ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢 ነግሪካለው እሱ ነው አሳልፈው የሰጡት እሱ ልጆቹ የት እንዳሉ ውሉ ያውቃል።
አወ በፊትምያጠራጥሬነበረ
ከበስተጀርባአለነገር ሲወራይቀላብዳል
እዉዉዉዉዉዉዉ😂
😢😢😢
ጅግና አግዚኣብሄር ይርዳክ 🤔
ዞላ በዚህ አጋጣሚ እናተ የምትሰራት የምታጣሩት ጉዳዮች በጣም ከባድከባድ ኬዞች ናቸው እንደዚ እይነቶችን ስራዎች እስከምትጨርሱ ስራቹሁን ባትለቁት ለደህንኑታቹሁ ስትሉ እባክህ ።❤❤❤
ምን ብየ ልኮምት አጠያየቅህ እራሱ አጀት ያርሳል ተባረክ
ይገኛል እግዚአብሄርን ሁሉን ነገር እንትን የሚለው ሰው ባለው አደለም ጀግናም ወንድም አለው ዘላለም እስኪ ዘላለም የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
ዘላ,አንተም,ራስህን,ጠብቅ,ከሰው,ጋር,ተራመድ,አይዞህ,ፈጣሪ,ይጠብቅህ
ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ድንግል ማርያም እናቴ ባለህበት ትጠብቅህ 🤲🤲
ነሥርየ የአይን ብሌናቺን ነው ሀገራቺን ህግ ሥለለለ እኛ በሥደት ያለን በሀገራቺን ተሥፋ በቆረጥንበት ግዜ እነነሥሬን እነዘላለምን ሣይ ተሥፋ አለኝ ብየ ደሥሥ ሲለኝ ደሥታየን ሣልጨርሥ ነሥሬን አፍነው ወሠዱት ሀገሬ በሌባ በአጪበርባሪ በገዳይ የተሞላች ሆነች ነሥርየ አላህ ይጠብቅህ የኛ ተሥፋ ክፉህን አልሥማ ያረብ
ዱካ ሸዉ እዉነትም ምርጥ ጋደኛ ነህ ጎደኛ ከምልህ ምርጥ ወንድም ከንስር አይን ጋ በሰላም ያገናኛቹሁ ተባረክ አቦ
,በዱካሸዉ ይለቀቅ የነስር አይን እንየዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍
ያርቢ አለህ ያግዛችሁ ወንድማችን በሰላም ለቤቱ ያብቃዉ አላህ ይጠብቃችሁ
ነስርየ. ወዲሜ ባለህበት እግዛብሄር. ይጠብቅህ ካለህበት ጭቀት ያውጣህ ዘልየ. አተንም እዲሜና ጤናውን. አብዝቶ. ይስጥህ. እግዛብሄር. ይጠብቅህ
የነስር አይን አላህ በሰላም ያስወጣህ❤❤ትልቅ ወንድም መከታ ጋሻ የሆነ ወንድም ዘላለም አለህ ዘልዋ አንተም ከሸይጣኖች አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
አላህ ባለበት ይጠብቀው የኔ ጀግና ወንድም😢
ልጆቹንም ተባብሮ ያሳገታቸው እነዚህ፡ ቤተሶች
ደስ ደስ ያለኛ ነው ደስ ደስ እያለኛ የነስር አይን ሊገኛ ነው እልልልልልልል ዘሙሩ እደኔ እኔ በጣም ጀግና እወዳለሁ
ረስክን ጠብቅ አንተም ተስፈልጋነሀል በጥንቀቄ ተጓዝ አደረህ አላህ ይጠብቅህ የንስር አይንንም ከለበት ጭንቅ አላህ የውጠው
ዞላ ይህንን ሾፌር እንዳትፋታው የእገታው ዋናው ሰው እርሱ ይመስለኛል በተጨማሪም ለልጆቹ መሰወር እጅ ስላለበት እንዳትፋታው ለሁሉም መውጫ መግቢያውን በጥብቅ ተከታተሉት እዚህ ሰውዬ ጋ ትልቅ ምስጢር አለ በደንብ ወጥረህ ያዘው ቸሩ መድሐኒአለም ይቅዳህ በርታ።
ዘሌ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ የእውነት ለናተ ቃላት የለንም❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
ይሕሰወየ ,አጁአለበት , ,ይተባተባል ,አጠብቀከያዘዉ ዘልዬ ,ዘለዓለም ,የኘጀገና ,አራሰከን ,ጠብቅ
ዮሐንስ ማርያም መጨረሻውን አሣምሪልን ወላዲተ አምላክ።ዘላለም ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይከልልህ ።
በጣም ጀግና ዘላለም ወደፊት እጅ ወደሀላ የማትል ሰዉ ነህ እዳተ ያሉትን ሰዉች አላህ ይጠብቃችሁ እደሚጠብቃችሁም የተበዳይ ዱአ ለናተ ትልቅ መሳሪያ ሁኖ ይጠብቃችሃል❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተም በተቻለህ መንገድ እራስህን ጠብቅ የንስር አይንም በስላም ለናቱ ሲል ያስገኘው
ኑኑኑኑ ጀግናው መቷል
Yewnet Gegnoch bertu
ላችው ያረገው
@jemila7945 ማለት ጀግንነቱን ልትክጅ ነው
ሙቷል አይደለምኮ ያለችዉ አንብቢ በዴንብ መቷል ገባገባ በሉነዉ ያለችዉ😢
@@መቅዴሥየማርያምልጅእኮ ሆሆሆ
በእውነት እላችዋለሁ የንስር አይን መጥፍት ጭንቅ ነው የሆነብን እግዚአብሔር መጨረሻው እግዚአብሔር ያሳምረው !!🙏🙏😭😭
ameeeeeennnnnnn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን😢😢😢😢😢
ወንድማችን ዘሌ እግዚአብሔር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋ ወንድማችን በሰላም ይመልስልን የእኛ ጀግኖች
አይን ነስር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢ዘሌዬ ኪዲነ ምህረት ትጠብቅህ 😢😢
ኪዳነ ምህረት ባለህበት ቦታ ትጠብቅህ ውንድሜ አንትም በርታ እራስህን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሌ እነዚህን ሰዎች እንዳትለቃቸው 😢😢አሉበት እገታው ውስጥ ጀግና ነህ ወላሂ ከነሱ ውጭ ማንም አላገተውም 😭😭ያአላህ በሰላም ያስገኘው ያረብ
ዘልየ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ በርታ የኛ ጀግና 🙏❤️🇪🇷
እአይ የሽፌሩ መገኘት ኣንድ መንገድ ወደ የንስር ዓይ አንድ እርምጃ ነው። ኣምላኬ ሆይ ይህን የሰው መከታ የሆነውን የንስር ዓይንን ጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እኔ እንቅልፍ ያጣ በፀሎት የተወጠረ አለ። አሜን❤
ጉበዝ ለሰወች የሚጸልይ ልብን ያለው ምንኛ የታደለነው።ጸሎት ሀይል አላት።ጸሎት✓ፀሎት×
አሏህ የስራህን ይስጥህ እውነት በወድማችን መታገት እጂህ ካለበህ በሰላም ምንም ችግር ሳይደርስበት የምታገኙት አሏህ ያድርግችሁ ያረብ አንተም እራስህን ጠብቅ ዘላለም
አላህዋየ ክፉውን እዳታሳመኝ😢😢 በጣም እምወደው ጀግና ወድማችን ነው😢😢
አሚን አላህ ይጠብቀው😢😢😢😢
ቅዱስ ገብርኤል ባለበት ተክፉ ነገር ሁሉ ጥላ ከላ ሆነህ ጠብቅልን ወድማችንን 🙏🙏😢😢
ዘልሽ ይህንን ሰውዬ መረጃ እንዳያጠፋ እንዳትለቀው ጀግናችን እግዚአብሔር ይርዳህ ጥበቃውም አይለይህ ሞገስ ይሁንህ እራስህን ጠብቅ ጥሩ ነገር ላይ እንደምትደርስ እናምናለን በርታ ጀግናችን❤❤❤ዘልሽ ይህ ሰውዬ ይንባተባል እንዳትለቀው በቅርብ ዕርቀት ተከታተለው
የአላህ ጡሩ ዘና አሰሚን አላህ ባለህበት ይጠብቀህ በጨቀት ልሞት ነዉ ያረብ😢😢😢
ዘሌ ይህ ልጅ ነበረው የጠረጠርኩት ከነዚህ አያልፍም በደንብ መርምራቸው ሌቦች ቶሎ ብለህ ያዝአቸው❤❤❤❤
ትክክል
አበሳ እኮ ነህ ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ወድማችንም ባለበት አላህ ይመልሰው ለቤቱ ያረብ
ተመስገን ጌታዬ እንደ ርዕሱ መጨረሻውን አሳምረው ጭንቀታችንን ስማክን ጌታዬ በህልሜም በእውኔም ሥጨነቅ ነው የከረምኩት እንኳን ደሥ አለን ቤተስብ
ወይ ጉድ የሰሩትን ስለሚያቁ ምነው እንደዚህ አንጨረጨራቸው የቅዱሳን አምላክ የንስር አይንን አንተ ጠብቅልን ❤ ዞላዬ የኔ አባት እግዚአብሔር ያግዝህ ❤❤❤
አፍቸው ተያያዘ አስበሽዋል በ2አመት ቤትና መኪና መግዛት ሰው ከሰራ ትላለች😭😭😭😭
እግዜር የንስር አይን ያስገኝላችሁ በጣም ያስጨንቃል ጌታ ይርዳችሁ ይህን ሰውዬ እንዳትለቁት እጁ ያለበት ይመስላል ይርበተበታል
የነስር ዓይን የሙስሊሙ ዱዓ ወይም ፀሎት አይለያቸውም ወንድማችን የነስር ዓይን አላህ ስላም ያድርግህ የነስር ዓይን የህዝብ ልጅ ነው ይገኛል
ዘሌ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ወንድሜ አንተም እራስክን ጠቢቅ ቸሪ ወሬ ያሰማን 😢😢😢😢😢😢😢
ሁለቱ ባልና ሚስት ልጆቹ የት እንዳሉ ያዉቃሉ በደንብ ያዙአቸዉ የተምታታ ቃላት ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙአቸዉ።
ዘላለም ይኽን ሰው እንዳትለቁትየሱ እጅ አለበት አንተም አራስኽን ጠብቅ ግን ሰውዬውን ጠብቅ አንተንም እንዳዝ ተጠቀቅ የምትሉ በላይክአሳዪ ዘላለም እግዚብሔር ከአንተጋር ይሁን አኛም በአይማኖታችን እንፀልያለን ንስር አይን ይገኛል አይዞ አችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኔአባት፣የእኔወንድሜ፣ጀግናችን፣አላህላይጠብቅአባትየ
ዘላለም በኦዉነት የአንተ የወንድም ጥግ ነህ እግዚአብሔር ዉለታህን ይክፈልህ እርግጠኛ ነኝ የንስር አይን እንደሚገኝ ተስፋ አደርጋለዉ ::
እልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ በቀሚሷ ሸፍና ለናትህ ታብቃህ ከአረመኔወች ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘሌ እራስህን ጠብቅ
ዘላለም ምርጥ ጥያቄዎችን በመጠዬቅ የሚታወቀዉ ዘላለም ዱካ ሾዉ አንተ ጥያቄ መጠዬቅ ትችላለህ ብራቮ ከባድ ከባድ ጥያቄዎችን በመጠዬቅ ድብቁን ሚስጥር ታዘረግፈዋለህ ጎበዝ ልጅ ነህ
በጣምነውየሚችለውበትግስትአሠፍአይቸዋለሁ
አላይ ይጠብቀዉ ከተኮለኞች በሙሉ አላህ ያዉጣዉ አተንም አላህ ይጠብቅህ በቃኢትዮላይ ሀቀኛ መኖር አይችልም
ዘላለም የእውነት አንተ መልካም ሰው ነህ ለየንስር አይን እውነተኛ የልብ ወዳጅ ነህ ችግር በደረሰበት ቁጥር እንቅልፍ አትተቸኛም አንተ ከጓደኛ ከወንድምም በላይ ነህ። ጌታ ይባርክህ። የዚህን ልጅ ህይወት ከእግዚአብሔር ጋር ታደገው።
በጣም ጓደኛማለትእንድህነዉበክፉቀንየሚጋፈጥ
እልልልል ቸሩ መዳንያለም ተመስገን እንኳን ተገኘልንማነው በደስታ የፈነደቀ
ዘላለም ጀግና ወንዲማችን አንተም ራስህን ጠብቅ የነስር አይን ወንዲማችንን በቅርብ ያስገኝልን
ያአላህ ኸይር አሰማን ያረብ
አሚንንንንን
ከመጀመሪያውም ብዬ ነበር እንኳን አገኛችሁት ይህንን ሹፌር ትብዬ ጥልቁባህር ከነዚህ ባልና ሚስት የሚጀምነው የሚመስልኝ እና በርቱ ዘልዬ የኛ ጀግና እራስህን እየጠበቅህ ላንተም እንስጋልን የንስር ዓይንን ጌታ በደሙ ሽፍኖ ከእናቱ ጋር ያገናኘው ፀሎታችንነው::
ከዚህ ሠዉየ እራሥ እዳወረዱ 😢 ፈጣሪ ይጠብቅህ የነሥር አይን
አይቼ አልጨረስኩትም ግን ደህና ነው ማበዳችን እኮ ነው ወይኔ እመብርሀን የእናቱን ጭንቀት ተመለከትሽ ዞላዬ የኔ ጀግና ምን ላርግህ የእናንተን ክፉ አይንካችሁ
ዘሌ ክበርልን የኛ ጀግና ፈጣሪክ ከፊትክ ይቅደም እእእእእእእልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂
አሜን 🙏🏼
አረ የቃል ኪዳናት ምህሪት እናቴ ኩፉ እንድታሰሚ ኣደራሽን❤😢😢😢😢
ዘልዬ የኔ ጀግና እልህህ ድምፅህ ላይ ያስታውቃል እግዚአብሔር አብሮህ ይውጣ በድል ይመልስህ!!
አሜን😢😢
ሹፌሩ የዴበቀው ነገር አለ ያስታውቃል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀው
ሀቅተደብቆአይቀርም አርመኔወችአሏህየእጃችዉንይስጣችዉ እንዳዉምንአድርጋችዉ ለተበድሎስወችየሚድርስነበርየንስርአይንከ አሏህበታች አሏህይጠብቀዉ
ወይአላህይጠብቀው በጠነውምወወደው አፍፍፍፍ
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት አምላክ እውነቱ ያውጣ ሹፌሩም ሚስቱም በጥንቃቄ ይያዙ ዘሌ ለእንተ መንገር ባላውቅም ከእንሱ አያልፍም በተጨማሪም የቤቱ ዘብኛ እና ሞክዚቶ ይጠየቁ የእናቱ እምላክ ከፊት ይቅደም
ዘሌ ተባረክ እግዚአብሔር ይርዳህና ከናቱ ጋር አገናኝው እግዚአብሔር ሆይ ቸር አሰማን
ሀሥቡን አላህ ወነሚል ወኪል አላህ የታገቱትን ሁሉ ፈረጃውን ያቅረበው ያረብ ሙሢባን አረቅልን ዟሊሞችን ምድረ አበላሾችን ከምድረ አሳልን
ጀግናው ዘለአለም የታክሲው ሹፌር ኦና ዘበኞዌ አሉበት አደራ አደራ አትሌቀቃቸው
ንስርዬ አንተ መልካም ነገር ያደረክላቸው ሰዎች ናቸው የሚጎዱህ😢😢😢የኔ ውድ ምን ብዬ ልኮምት እመቤቴ ማርያም ደህና ሆነህ እንድናይህ ታብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልቤ አዘነ ተሰበረ ጀግና መቼም ቢሆን እግዚአብሔር አይጥልህም አምናለሁ😢😢😢
ይኸ ሰዉየ በቁጥጥር ስር ይዋል የምትሉ ላይክ
Shuferun terter nebrrr.lemaneghawem yenesere ayene bemgeetu desetaye weder yeleweme. Egzabeher yemesgne.
አዎ
በትክክል ለዘለለምም አይቀርለትም ወይኔ በነሱ እጅ ነው የሉት
በጣም መለቀቅ ዬለበትም
እንዳትለቁት በርታ ዘሌ
በቃበቃ ጠላታችን ታውቋል ሌላ ምንም የሚጠራጥር ነገር የለም ነገሩ ግልፅ ነው ዘሌ ወንድማችን የንስር አይን እንዳንተ አይነት ወንድም ስላለው እኛም ኮርተንብሀል አንተም ራስህን ጠብቀህ ወንድማችን ሳይጎዳ ነፃ እንዲወጣ በርታልን የፀጥታ አካላት አብረውህ እንዲሰሩ ትብብር ጠይቅ ፈጣሪ ይርዳህ ዘሌ።
ንስር ኣይን ድጋሜ በጠቋሚው ተከዳ 🤔😪
Tikkile
የኔም ሃሣብ ነው
የነስርአይን መጥፋት ያስጨነቀዉማነው ወላሂበጣምነውያስጨነቀኝ አላህ በሰላምያስገኛዉ የምትሉ😢😢😢😢ዱካሹ አተንም አላህ ጥብቅህ ምርጥ ወድሙንህ
እኔ እራሡ ስራ መስራት አልቻልኩም
እኔም ጭንቅጥብብ ኡልኪኝኮ
ዘላለሜ አቦ ሽህ አመት ያኑርህ ጀግናነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አሜን
ዘልዬ ዘልዬ ዘልዬ
የሺ ሰው መከታ እግዚአብሔር
ባንተ ላይ አድሮ ታምር ይስራ
ወንድማችን የነስር ዓይን
በሂወት ያቆይህ 🙏🙏🙏
አምንን
አረ እኔ 7ወር እርጉዝ ነኝ በጀግናችን ጭንቀት ታመሜያለሁ።በሰላም እንዲገኝ ለገብርኤል ተስያለሁ እናቱ በርቱ አይዞዎት ።
Ayezoshe Enate Emberhan Tekerbeshe yne wed
@AlemAlinኡፍፍ የኔ እናት በሣላም አላህ ይገላግልሽ የረብ
የኔ እናት አላህ እሱንም በሰላም ያስገኝልን አንችንም በሰላም ይገላግልሽ
Emebrhan titebikish, tikrebish ehtea. Egnam betam techenkenal
የኔ ቆንጆ አብሽር ይገኛል ግን ያሳቀኝ ስምሽ ነው 😅😅😅😅😅
ቴዎድሮስ
ከእነዚህ ሠዎች ዉጪ ማንም አላገተዉም ጌታ ሆይ ወንድማችንን በሠላም አስገኝልን
ጊዜ መስጠት አያሰፈልግም መረጃ እንዳያሸሸ በቁጥጥር ስር መዋል አለበት ይሄ ሰዉዬ ሌላም ሰልክ ሊኖረዉ ይቾላል መረጃ ማሸሻ ከነ ሚስቱ መያዝ አለበት ስራችሁን እንዳያበላሽ ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ የእዉነተኛ ወንድሙ ነህ ባንተ እንተማመናለን
ትክክል አው በቁጥጥር ስር ይዋል😮😢
እውነቱን ያውጣ
በትክክል
Zola tegesitehen wadajawalehu fatar yeridahe dmo lijochunem wanedamachanenem yadabakute enasun nachaw adara enedayagodute atebakachahu yazochaw
ጎበዘ የኔጀግነ በረታ ጀግነ ድካሾ እሱቤትነወ እዳትለቀወ በረታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይጉዲጨነቀኝየነሲሪ
አዪኒ😢😢😢አተሊባ
ዘሌ እባክህ ተጨማሪ ሰዉ ያስፈልገሀል ወይም ሲቢል እርግጠኛ ሆኜ ነዉ የምልክ መጋዘን የሚሉት መፈተሽ አለበት የምትሉት በላይክ አሳዩት ስወዳቹ❤❤
ያአላህ በሰላም ለናቱ ይመልሰው
🙏Amen Amen Amen🙏
ወይኔ ረዕሱን አይቶ ቶሎ የመጣ ማነው እንዴኔ ያረብ መጨረሻውን አሳምረው
እኔ አሜን
አሜን
Zeliyyee ehe sewiyyee naw yasagadew bedeneb yazew
እኔ
እኔምእርዕሱንአችነዉየገባሁትምንአድስአለ
ዘሌ ምርጥ ጓደኛው ነህ በርታ እግዜር ካንተጋር ይሁን ቸር ወሬ ያሰማን አሜን
በእዉነቱ ወንጀለኛዉ በቅርብ መያዙ አይቀርም ዘሌ በርታ እንዳትፋታቸዉ
አደኛ ነኝ 😢 የነስር አይን አሏህ ይጠብበው😢 ሹፊሩ ነው አሳልፎ ለጨካኞቹ የሠጠው የምትሉ ላይክ አድርጉኝ😢 ከስራየ በላይ ያሣሠበኝ የነስር አይን ነው😭
እኔም
አሚን😢
💔💔
ደምሩኝ😢😢😢
እኔም ፡ ብያለው
ዘላለምዬ እግዚአብሔር ይርዳህ አባቴ😢😢😢❤❤❤
ዘሌ ዘሌ የኛ ጀግና በሄድክበት እመብረሀን ትሸፍንህ የኔ አባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰወቹ ግን በህግ ይጠየቁ የንስር አይንንም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ አባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሌ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሹፌሩ የሆነ ነገር እዳለ ያስታውቃል. እነዚህ ጨካኞች.ምን አዲርገውህ ይሆን አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
የንስር አይን ወንድማች ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀን ታውጣህ አይን ለመያት ጎጎህ ስወድቅ ሲነሳ ስለአንተ ብቻ ነው የማስበው ጸሎትም ሳደርስ ከመሀል አንተ ትመጣብሻለህ የኔ መልካም ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ከጥላት እድ ያውጣህ
ዘላለም አሁንም ግዜ አትስጠው የሹፌሩን የስልክ Contact ያደረገበትንም ውሰድ ከቴሌ እባክህ እራስህን ጠብቅ ሹፌሩን አሁንም እንዳያስጠፉት ወንጀለኞቹ በርታ
ዘሌ አባክህ ከቴሌ ጋር የሱንም የባለቤቱንም ስልክ አስመርምረዉ
እባካችሁ መረጃ የሚሰጡ ሰዎች ጥበቃ አርጉላቸዉ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ
በጣም ጥበቃ ይደረግላቸዉ.
ሌላው ቢቀር ድምፃቸው ቢቀየር?
ዘልዬ ጀግናችን እራስህን ጠብቅ እባክህ😢😢😢
የነስር አይንን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ 😢😢😢ዘላለም በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ጥሩ ፍንጭ ነው ነገሩ ከነዚህ ሰዎች አያልፍም ምንም ይሁን ምን የንስር አይን ለቤተሰቡም ይሁን በሀገር ያስፈልገናል ልቀቁት ስለፈጠራችሁ አምላክ ብላችሁ
ፈጣሪየ ሆይ እባክህ ጀግናችንን ጠብቅልን 😢😢😢😢
ዘሌ ከሚገርምህ ነገር ለንስር አይን በጣም ፀሎት ያዝኩለትዛሬ መድሀኒ አለም ስእለ አድኖ ተደፋቼ እንባ አነባሁ የድንግ ማርያም ልጁ ያግዘው 🙏🙏🙏🙏
በጣም ጨንቆኝ ነው የከረምኩት ለማን አወራዋለሁ
አሜን አሜን
Me too
እባችሁን እግዚአብሔር ያብስልን
እኔለማዳም በሙላ የነገርኮት ለቅሶዬ ምንም አላቆን አለኘ
የነስር አይንን እግዚአብር ይጠቅልኝ❤❤❤ዘላለምዬ በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
ምንማለት እንደምችል አላውቅም ቃላት አጠረኝ ጀግና አበሳ።!!!!!!!!!
ዘላለምዬ ፈጣሪ አምላክ ይቅናክ የኢትዮጵያን ሕዝብ ጾሎታችሁ አይለየዉ ልዑል እግዚአብሔር ከጀግናዬ ጎን ነው አምናለሁ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ዘሌ ካንተ ጋር ይሁን ስትቀሳቀስ ብቻህ አትቀሳቀስ ሰውን በርከት አድርገህ በጎን ያዝ።
አደራህን አራስህን ጠብቅ .ወንጀለኞች መሆናቸው በደንብ ያስዉቃል.
እረ ጨነቀን እመብርሀን የንስንርን ጠብቂልን 🤲🤲🤲😢😢😢😢
ሰማዩንምድሩንየዘረጋው አምላክ የነስር አይን በሰላም ለቤቱ ያብቃው ዘላለም አባክህን እራስህን ጠብቅ ሰው አትመን
Amen Amen Amen
ሺፌሩ እና ሚስቱ ናቸው እንዳትለቃቸው ወንድሜ የነ ስር አይን ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢 ነግሪካለው እሱ ነው አሳልፈው የሰጡት እሱ ልጆቹ የት እንዳሉ ውሉ ያውቃል።
አወ በፊትምያጠራጥሬነበረ
ከበስተጀርባአለነገር ሲወራይቀላብዳል
እዉዉዉዉዉዉዉ😂
😢😢😢
ጅግና አግዚኣብሄር ይርዳክ 🤔
ዞላ በዚህ አጋጣሚ እናተ የምትሰራት የምታጣሩት ጉዳዮች በጣም ከባድከባድ ኬዞች ናቸው እንደዚ እይነቶችን ስራዎች እስከምትጨርሱ ስራቹሁን ባትለቁት ለደህንኑታቹሁ ስትሉ እባክህ ።❤❤❤
ምን ብየ ልኮምት አጠያየቅህ እራሱ አጀት ያርሳል ተባረክ
ይገኛል እግዚአብሄርን ሁሉን ነገር እንትን የሚለው ሰው ባለው አደለም ጀግናም ወንድም አለው ዘላለም እስኪ ዘላለም የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
ዘላ,አንተም,ራስህን,ጠብቅ,ከሰው,ጋር,ተራመድ,አይዞህ,ፈጣሪ,ይጠብቅህ
ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ድንግል ማርያም እናቴ ባለህበት ትጠብቅህ 🤲🤲
ነሥርየ የአይን ብሌናቺን ነው ሀገራቺን ህግ ሥለለለ እኛ በሥደት ያለን በሀገራቺን ተሥፋ በቆረጥንበት ግዜ እነነሥሬን እነዘላለምን ሣይ ተሥፋ አለኝ ብየ ደሥሥ ሲለኝ ደሥታየን ሣልጨርሥ ነሥሬን አፍነው ወሠዱት ሀገሬ በሌባ በአጪበርባሪ በገዳይ የተሞላች ሆነች ነሥርየ አላህ ይጠብቅህ የኛ ተሥፋ ክፉህን አልሥማ ያረብ
ዱካ ሸዉ እዉነትም ምርጥ ጋደኛ ነህ ጎደኛ ከምልህ ምርጥ ወንድም ከንስር አይን ጋ በሰላም ያገናኛቹሁ ተባረክ አቦ
,በዱካሸዉ ይለቀቅ የነስር አይን እንየዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍
ያርቢ አለህ ያግዛችሁ ወንድማችን በሰላም ለቤቱ ያብቃዉ አላህ ይጠብቃችሁ
ነስርየ. ወዲሜ ባለህበት እግዛብሄር. ይጠብቅህ ካለህበት ጭቀት ያውጣህ ዘልየ. አተንም እዲሜና ጤናውን. አብዝቶ. ይስጥህ. እግዛብሄር. ይጠብቅህ
የነስር አይን አላህ በሰላም ያስወጣህ❤❤ትልቅ ወንድም መከታ ጋሻ የሆነ ወንድም ዘላለም አለህ ዘልዋ አንተም ከሸይጣኖች አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
አላህ ባለበት ይጠብቀው የኔ ጀግና ወንድም😢
ልጆቹንም ተባብሮ ያሳገታቸው እነዚህ፡ ቤተሶች
ደስ ደስ ያለኛ ነው ደስ ደስ እያለኛ የነስር አይን ሊገኛ ነው እልልልልልልል ዘሙሩ እደኔ እኔ በጣም ጀግና እወዳለሁ
ረስክን ጠብቅ አንተም ተስፈልጋነሀል በጥንቀቄ ተጓዝ አደረህ አላህ ይጠብቅህ የንስር አይንንም ከለበት ጭንቅ አላህ የውጠው
ዞላ ይህንን ሾፌር እንዳትፋታው የእገታው ዋናው ሰው እርሱ ይመስለኛል በተጨማሪም ለልጆቹ መሰወር እጅ ስላለበት እንዳትፋታው ለሁሉም መውጫ መግቢያውን በጥብቅ ተከታተሉት እዚህ ሰውዬ ጋ ትልቅ ምስጢር አለ በደንብ ወጥረህ ያዘው ቸሩ መድሐኒአለም ይቅዳህ በርታ።
ዘሌ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ የእውነት ለናተ ቃላት የለንም❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
ይሕሰወየ ,አጁአለበት , ,ይተባተባል ,አጠብቀከያዘዉ
ዘልዬ ,ዘለዓለም ,የኘጀገና ,አራሰከን ,ጠብቅ
ዮሐንስ ማርያም መጨረሻውን አሣምሪልን ወላዲተ አምላክ።
ዘላለም ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይከልልህ ።
በጣም ጀግና ዘላለም ወደፊት እጅ ወደሀላ የማትል ሰዉ ነህ እዳተ ያሉትን ሰዉች አላህ ይጠብቃችሁ እደሚጠብቃችሁም የተበዳይ ዱአ ለናተ ትልቅ መሳሪያ ሁኖ ይጠብቃችሃል❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተም በተቻለህ መንገድ እራስህን ጠብቅ የንስር አይንም በስላም ለናቱ ሲል ያስገኘው
ኑኑኑኑ ጀግናው መቷል
Yewnet Gegnoch bertu
ላችው ያረገው
@jemila7945 ማለት ጀግንነቱን ልትክጅ ነው
ሙቷል አይደለምኮ ያለችዉ አንብቢ በዴንብ መቷል ገባገባ በሉነዉ ያለችዉ😢
@@መቅዴሥየማርያምልጅእኮ ሆሆሆ
በእውነት እላችዋለሁ የንስር አይን መጥፍት ጭንቅ ነው የሆነብን እግዚአብሔር መጨረሻው እግዚአብሔር ያሳምረው !!🙏🙏😭😭
ameeeeeennnnnnn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን😢😢😢😢😢
ወንድማችን ዘሌ እግዚአብሔር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋ ወንድማችን በሰላም ይመልስልን የእኛ ጀግኖች
አይን ነስር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢ዘሌዬ ኪዲነ ምህረት ትጠብቅህ 😢😢
ኪዳነ ምህረት ባለህበት ቦታ ትጠብቅህ ውንድሜ አንትም በርታ እራስህን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሌ እነዚህን ሰዎች እንዳትለቃቸው 😢😢አሉበት እገታው ውስጥ ጀግና ነህ ወላሂ ከነሱ ውጭ ማንም አላገተውም 😭😭ያአላህ በሰላም ያስገኘው ያረብ
ዘልየ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ በርታ የኛ ጀግና 🙏❤️🇪🇷
እአይ የሽፌሩ መገኘት ኣንድ መንገድ ወደ የንስር ዓይ አንድ እርምጃ ነው። ኣምላኬ ሆይ ይህን የሰው መከታ የሆነውን የንስር ዓይንን ጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እኔ እንቅልፍ ያጣ በፀሎት የተወጠረ አለ። አሜን❤
ጉበዝ ለሰወች የሚጸልይ ልብን ያለው ምንኛ የታደለነው።
ጸሎት ሀይል አላት።
ጸሎት✓
ፀሎት×
አሏህ የስራህን ይስጥህ እውነት በወድማችን መታገት እጂህ ካለበህ በሰላም ምንም ችግር ሳይደርስበት የምታገኙት አሏህ ያድርግችሁ ያረብ አንተም እራስህን ጠብቅ ዘላለም
አላህዋየ ክፉውን እዳታሳመኝ😢😢 በጣም እምወደው ጀግና ወድማችን ነው😢😢
አሚን አላህ ይጠብቀው😢😢😢😢
ቅዱስ ገብርኤል ባለበት ተክፉ ነገር ሁሉ ጥላ ከላ ሆነህ ጠብቅልን ወድማችንን 🙏🙏😢😢
ዘልሽ ይህንን ሰውዬ መረጃ እንዳያጠፋ እንዳትለቀው ጀግናችን እግዚአብሔር ይርዳህ ጥበቃውም አይለይህ ሞገስ ይሁንህ እራስህን ጠብቅ ጥሩ ነገር ላይ እንደምትደርስ እናምናለን በርታ ጀግናችን❤❤❤ዘልሽ ይህ ሰውዬ ይንባተባል እንዳትለቀው በቅርብ ዕርቀት ተከታተለው
የአላህ ጡሩ ዘና አሰሚን አላህ ባለህበት ይጠብቀህ በጨቀት ልሞት ነዉ ያረብ😢😢😢
ዘሌ ይህ ልጅ ነበረው የጠረጠርኩት ከነዚህ
አያልፍም በደንብ መርምራቸው ሌቦች
ቶሎ ብለህ ያዝአቸው❤❤❤❤
ትክክል
ትክክል
አበሳ እኮ ነህ ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ወድማችንም ባለበት አላህ ይመልሰው ለቤቱ ያረብ
ተመስገን ጌታዬ እንደ ርዕሱ መጨረሻውን አሳምረው ጭንቀታችንን ስማክን ጌታዬ በህልሜም በእውኔም ሥጨነቅ ነው የከረምኩት እንኳን ደሥ አለን ቤተስብ
ወይ ጉድ የሰሩትን ስለሚያቁ ምነው እንደዚህ አንጨረጨራቸው
የቅዱሳን አምላክ የንስር አይንን አንተ ጠብቅልን ❤
ዞላዬ የኔ አባት እግዚአብሔር ያግዝህ ❤❤❤
አፍቸው ተያያዘ አስበሽዋል በ2አመት ቤትና መኪና መግዛት ሰው ከሰራ ትላለች😭😭😭😭
እግዜር የንስር አይን ያስገኝላችሁ በጣም ያስጨንቃል ጌታ ይርዳችሁ ይህን ሰውዬ እንዳትለቁት እጁ ያለበት ይመስላል ይርበተበታል
የነስር ዓይን የሙስሊሙ ዱዓ ወይም ፀሎት አይለያቸውም ወንድማችን የነስር ዓይን አላህ ስላም ያድርግህ
የነስር ዓይን የህዝብ ልጅ ነው ይገኛል
ዘሌ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ወንድሜ አንተም እራስክን ጠቢቅ ቸሪ ወሬ ያሰማን 😢😢😢😢😢😢😢
አሜን
ሁለቱ ባልና ሚስት ልጆቹ የት እንዳሉ ያዉቃሉ በደንብ ያዙአቸዉ የተምታታ ቃላት ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙአቸዉ።
ዘላለም ይኽን ሰው እንዳትለቁትየሱ እጅ አለበት አንተም አራስኽን ጠብቅ ግን ሰውዬውን ጠብቅ አንተንም እንዳዝ ተጠቀቅ የምትሉ በላይክአሳዪ ዘላለም እግዚብሔር ከአንተጋር ይሁን አኛም በአይማኖታችን እንፀልያለን ንስር አይን ይገኛል አይዞ አችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኔአባት፣የእኔወንድሜ፣ጀግናችን፣አላህላይጠብቅአባትየ
ዘላለም በኦዉነት የአንተ የወንድም ጥግ ነህ እግዚአብሔር ዉለታህን ይክፈልህ እርግጠኛ ነኝ የንስር አይን እንደሚገኝ ተስፋ አደርጋለዉ ::
እልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ በቀሚሷ ሸፍና ለናትህ ታብቃህ ከአረመኔወች ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘሌ እራስህን ጠብቅ
ዘላለም ምርጥ ጥያቄዎችን በመጠዬቅ የሚታወቀዉ ዘላለም ዱካ ሾዉ አንተ ጥያቄ መጠዬቅ ትችላለህ ብራቮ ከባድ ከባድ ጥያቄዎችን በመጠዬቅ ድብቁን ሚስጥር ታዘረግፈዋለህ ጎበዝ ልጅ ነህ
በጣምነውየሚችለውበትግስትአሠፍአይቸዋለሁ
አላይ ይጠብቀዉ ከተኮለኞች በሙሉ አላህ ያዉጣዉ አተንም አላህ ይጠብቅህ በቃኢትዮላይ ሀቀኛ መኖር አይችልም
ዘላለም የእውነት አንተ መልካም ሰው ነህ ለየንስር አይን እውነተኛ የልብ ወዳጅ ነህ ችግር በደረሰበት ቁጥር እንቅልፍ አትተቸኛም አንተ ከጓደኛ ከወንድምም በላይ ነህ። ጌታ ይባርክህ። የዚህን ልጅ ህይወት ከእግዚአብሔር ጋር ታደገው።
በጣም ጓደኛማለትእንድህነዉበክፉቀንየሚጋፈጥ
እልልልል ቸሩ መዳንያለም ተመስገን እንኳን ተገኘልን
ማነው በደስታ የፈነደቀ