The most beautiful and honest couple. This man is so humble and pure hearted, the lady is so classy and God Fearing intelligent and beautiful woman. Very matured couple. God Bless you both. I ask this couple pray and to heal the country . This is the Ethiopia I know and see not the bullshit Ethiopia we have now
I loved all your lives, May God blesses you. Ijig yetebarekachihu benantem Igziabher sewochin yebareke DESS yemitilu nachehuna wededkuwachihu!!! Iyesuus yibarkachihu!!.
Yeah you couple's are amazing God bless you more God's Grace and Favor cover you , we love you so much . Keep glorify the Lord and the Lord bless with all your needs.
የጌታ ውዶች የኔ ልጆች ተባረኩ በጣም ደስ ብሎኛል! በርቱ ፀልዩ ፀልዩ ፀልዩ …እኔም ፀልያለሁ …ደግሞ እናወራለን ግን በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ ጌታ ኢየሱስ በሚስትህ በቤተሰብህ ውስጥ ክርስቶስን እንዳየህ አምናለሁ …. በርቱ …..ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ ነውና ጌታን አስቡ! ቤተክርስቲያንን አስቡ አባቶችን አስቡ .መጪውን ትውልድ አስቡ ..ጸልዩ ተባረኩ ……ተሰውሩ ..ሚዲያ በቃ ፡፡
የበሰለ ንግግር ወጣት ባለትዳሮች ካንቺ ብዙ ሊማሩ ይገባል ድንቅ ሴት ነሽ በአገልግሎትሽ ብዙ ተባርኬለሁ ። ትዳራችሁ በብዙ ይባረክ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ።
ሀይሚ ስነስራአትሽ አስደንቆኛል ጌታ ኢየሱስ ትዳርሽን እና ልጅሽን ይባርክ ኢየሱስን በእናንተ ኢንተርቪ ውስጥ አየሁት 🙏 ተባርካችሁ ቅሩ🙏
ኡኡኡኡኡፍፍፍ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ ስትሉ አገልግሎታችሁ ይብዛ ተባረኩ የጌታ ፀጋው ይብዛላችሁ ክፍ አይንካችሁ❤️❤️❤️💯💯💯☑️☑️☑️
Thanks for watching please share and subscribe our channel
እሰይ የኔ እህት ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ የጌታ ልጅ በዚህ ክህደትና አለማዊ ምኞት በበዛበት ዘመን ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ነች አንቺም እንዲሁ እንደቃሉ ነሽ ወንድሜም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እውነተኛና ግልፅ ነህ ተባረክ
❤❤❤❤😢😢 ተባረኩ እናንተን የረዳ እግዚአብሔር እኔንም ይረዳኝ ምሥክርነታችሁ ልብ ይነካል ❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ዘመናችሁ ትዳራችሁ ቤታችሁ አገልግሎታችሁ በኢየሱም ስም ይቀጣጠል ጠያቂዋ ወንድ ብትሆን ብዙ ነገሮችህን ትረዳህ ነበር የዛሬ 25 አመት ትዝታዬ እጮኝነት ደስ ሲል
“በፍጹም ልባቸው ስለማሉም የይሁዳ ሕዝብ በመሐላው ደስ ተሰኙ። እግዚአብሔርን ከልብ ፈለጉት፤ እርሱም ተገኘላቸው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር በሁሉም አቅጣጫ ዕረፍት ሰጣቸው።”
- 2 ዜና 15፥15 (አዲሱ መ.ት)
Thanks for watching please subscribe and share our channel
አረ ኡፍፍፍፍ እንዴት የተባረኩ ናቸው አስለቀሳቹኝ😢ሀይሚቲ እናቴ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ሞገስ ይስጣቹ እንዴት እንደወደድኳቹ❤ጌታ ሆይ እንደኔ በስደት ላሉ እህቶቼ የተባረከ ትዳር ስጠን🤲አሜን
❤🎉❤
ብሩክ ናችሁ። የልባችሁን ቅንነት ጌታ ተመልክቶ ለዘላለም ይከብርባችኃል። ደስ ስትሉ❤❤
The singer the way she dressess is very modest and holy, i can feel a sense of her spirituality, God bless you this couple
ደግሞ ልጁትዋ ስነስርአትዋ ያለ ሜካኘ ያለ artefical ፀጉር ስርአት ያለው አለባበስ ዱንቅና ውቡ ነሽ በጣም ባልዋን ላመሰግነው እፈልጋለው ጌታ ፊቱን በቤታቹህ ያቡራ
አንቺ ብቻ ዘምሪ የመጨረሻ ፍቅር ነሽ ሀይሚዬ እኔ በቲቪ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ ተማረኩ እኔ ቤት ያንቺ መዝሙር ብቻ ሆነ ተባረኪልን❤❤❤❤
የቡናው ፓርት በጣም ያስቃ😂😂ጌታ ጨምሮ ይባርካችሁ ደስ ስትሉ❤❤
The most beautiful and honest couple. This man is so humble and pure hearted, the lady is so classy and God Fearing intelligent and beautiful woman. Very matured couple. God Bless you both.
I ask this couple pray and to heal the country . This is the Ethiopia I know and see not the bullshit Ethiopia we have now
እራሱን ያለምስክር ያልተወ ጌታ ይመስገን ከትንፋሻችሁ ጋ የጌታ መገኘት አብሮ ነበር በብዙ ተባረኩ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ
ታድላችሁዋል ስለእናንቴ ጌታ ይባረክ ዘራችሁ ይባረክ!!
ሐይምዬ በመልክም በመንፈሳዊ ነገርም ቆንጆ አምልካ የምታስመልክ አገልጋይ ተባረኪ ዘመንሽ ትዳርሽ ልጅሽ ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ ቅንጆ ባል እና ሚስት ። ሐይሚ እወድሻለሁ እህቴ ።
ደስ ስትሉ ፣ ደግሞ በጌታ እውቀት ነው ያላችሁት ተባረኩ።
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ተባረኩ የናንተ ትዳር ለበረክት ይሁን እግዚያብሄር ማስተዎል እና ጥበብ ይስጣቹሁ
በጣም ድንቅ ምስክርነት ነዉ ተባረኩ ።እናንተ ለእኛ ስጦታዎቻችን ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ዘመናቹ የተባረከ ይሁን በእናንተ ትዳር ውስጥ መቻቻልን አይቻለው ጌታ በፍቅር ይባርካቹ።
በትክክል.
መልካም.የትዳር.ዘመን.ይሁንላችሁ.ደሥ.ትላላችሁ.
እሰይ ለዘመናችሁ ጠንካራ ምሳሌዎች ጸንታችሁ ቁሙ በርቱ አሁንም እስከመጨረሻው ጌታ እየሱስ ከናንተ ጋር ይሁን እደለኛ ነሽ ስንቶቻችን ሴቶች ዘማሪዎች በቤታችን እያለቀስን እንዳለን እግዚአብሔር ያውቃል
😢❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ በማርያም ❤❤❤ የሚግርም ፍቅር የሚገርም መከባበር በርቱ ... አምላኬ ሆይ ለኔም ለደካማው ልጅህ ዘንበል በልልኝ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ትዳር ለብዙዎች ተምሳሌት ነው
ተባረኩ ፡ ይሔ ፡ የአግዚአብሔር ፡ እጅነዉ ፡ ጌታ ፡ ይጠብቃችሁ
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ::ዳርቻችሁ ይስፋ❤
ዋው የቆየ ኢንተርቪው ቢሆንም በእውነት የሌላ ሰው ሕይወትን የሚቀይር ነገር ነው ያከፋላቹን በብዙ ተባረኩ አዘጋጇም ተባረኪ የዘለዓለም አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን
እጅግ ደስ ምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ የተባረካችሁ ናችሁ ሀይሚዬ ባንቺ ላይ ያለው ፀጋ ይለያል ተባረኪ የእውነት የአምልኮ መንፈሰ አለብሸ ቁንን ሙሉ ስሰማሸ ብውል አየሰለቸኝም ምክንያቱም የእግዚሀብሄር ፀጋ ነው ለምልሙ ልጃሁም ትባረክ
ስወድሽ በመዝሙርሽ በጣም ነው የተባረኩበት ደስ ስትሉ ተባረኩ ተከናወኑ ደስ ስትሉ ስፍ❤💕😍😍
ሀይሚዬ ጌታ ይባረክ ስለእናንተ ከህፍወት የሆን ነገር ተፅኖ አለው አንድ የስብከት እርስ እንድሰራ አድርጎኛል ፤ገናጉዞአቹ ረጅምነው በጌታፀጋ በርቱ ተባረኩልኝ አንቺ እህቴሆይ እልፍ ሁኚ
በጣም ደስ የምትሉት ምሳሌ ያደረጋችሁ አምላክ ይባረክ ዘመናችሁ ይለምልም::
እግዚአብሔር ዘመናችሁን በብዙ ይባርክ
ጌታ አብዝቶ አትረፍርፎ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚልና ምሳሌ የሚሆን ምስክርነት ነው
ተባረኩ ! ክፉ አይንካችሁ።
ሥታምሩሦሥታቹም❤❤❤ተባረኩ ዘመናቹ በሙሉ ይባረክ
ጌታ ዘመናችሁን ትዳራችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ
ዘመናችሁ ይባረክ ❤ ጌታ እስከመጨረሻ ይጠብቃችሁ
እነንቴን የረደ እግዚአብሔር እኔንም ይደኛል ብዬ በጌታ ትልቅ እምነት አለኝ እነንተም ተባረኩ ዘመነችሁ የድልነ የበርካት ይሁን ከምሪ ምስክርነተችሁን ስምቼ አልቅሻለው ነገ ደግሞ በሳቅ እንዴ ምመለስ በጌታ አምኜለው ስዎዳቹ❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ተብረኩ ።
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ደስ የሚል ምስክርነት ነው።
ተባረኩ❤ የመልካም ነገር ምሳሌዎች 💐👏
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I loved all your lives, May God blesses you. Ijig yetebarekachihu benantem Igziabher sewochin yebareke DESS yemitilu nachehuna wededkuwachihu!!! Iyesuus yibarkachihu!!.
ሀይሚዬ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በአንቺ ዝማሬ እየተጽናናን እየተባረክን ነው
ጌታ ዘመነችን አብዝቶችሁ ይበርካችሁ❤❤❤❤❤በጣም ደስ ትላለችሁ❤❤❤
የእውነት እኔ ከሀይም የተማረኩት ትልቁ ነገር ኩርፉያ እኔም በጣም ያስተማረይን እና ከዚህ ቦኃላ ለመነጋገር እሞክራለሁ የኔ ቆንጆች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውው በእዉነት እግዚአብሔር ሲባርክ ለካስ እንዲህ ነው
What a blessing marriage,,,,u guy's so blessed,,,, may God bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ስለናንተ እግዚአብሔር እባርከካለው ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙ እንደናንተ አይነቶችን ኢየሱስ ኢየሱስ የሚሸቱ ክብሩን የሚገልጡ ብዙ ሺዎችን በምድራችን በቤተክርስቲያን ያብዛልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ ሀይምዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ዘሜናቹሁ ይባርክህ
እያለቀስኩ ነዉ የሰማዉት ጌታ ዘመናችሁን ይባርከዉ
በእውነት ነፍሴ አረፈችባቹ ምክንያቱ በትክክል በእ/ር ያረፈ ፍሬ ስለ ሆናቹ እስከ መጨረሻ መፅናት ይሁንላቹ ክትወልድ ማምለጫ ሁኑ ❤❤❤አሜንም ተባረክል እንደንዚ አይነት ለትውልድ የሚሆኑ አቅርብልን::
❤❤ሁለታችሁ ደስ የምትሉ ባልና ምስት ናችሁ ተባረኩልኝ ❤እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ
በጣም አመወዳት ልጅ ናት
❤❤ስታገለግል በተለይ የምትለብስው ልብስ 100ይመችኛል ተባረኪ እንዳትቀይሪ መድርክ ላይ አለባበስሺ እህቴ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ሀይም በጣም ልዩ ነህ ሄኒ ተባረኩ ታምራላችሁ
ለባለቤቷ ዘዉድ የሆነች ልክ እንደዚች አይነት ከልብ የእግዚአብሔር ሰዉ የሆነች ሴት ለሁላችንም ይሰጠን
መሰረተ ክርስቶስ ጌታን አግቼ ጥምቀት የወሰድሁት እዛ ነው ወጌላዊድ አባይ ሺፈራው ቤት እስራ ነበር በስደት ጊዜ ጌታ ይባረክ
ዎው በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
Egzabhear tidarachu ybarik rejim edme Ena teina ystachu
You are such a blessing and beautiful couple!! May the Lord bless the rest of your days!!
Wow betam des yemil yehiwot meskrent nw tebarku yekerw zemnchun ybarki
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ፀጋ ይብዛላቹ!
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች የጌታ ነገር የገባችሁ ፍቅሩ የበዛላቹ ከዚህ በላይ ይጨመርላቹ ተባረኩ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ተባረኩ እንወዳቹሃለን💕
አቤት እንዴት እግዚአብሔር ደስ እንደሚለው እናንተን ሲያይ ተባረኩ❤❤❤
What a blessed family!
እንዴት የተባረከ ትዳር ነው ደግሞም አንዳችሁ ላንዳችሁ ያላችሁ ፍቅር ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሐይምዬ አንቺ የተባረክሽ ነሽ ከአየሁሽ ቀን ጀምሮ አቤት የጌታ ሞገስ የተጫነብሽ ንግግርሽ ማነትሽንና ጨዋነትሽን ይገልፃል የእውቀት ጥግ ነሽ ባልሽም እንዲሁ ደስ የሚል የተባረክ እንዳልሽውም ቆንጆ ልበ ቅን የሆነ ሰው እንደሆነ ያስታውቃል እረ በእየሱስ ስም ትዳራችሁ ይባረክ እወዳችኃለው የአባቴ ቅድሳኖች ብዙ ተማርኩኝ ከእናንተ
dessi sitlu GETA Tidarachihun Yibarik!
Amazing, exemplary and beautiful couples! God bless you and all your family more and more.
ሲቀጥል እሱን ብቻ ነው የምጠይቂው ይስተካከል
Yeah you couple's are amazing God bless you more God's Grace and Favor cover you , we love you so much . Keep glorify the Lord and the Lord bless with all your needs.
ስለጋብቻ አስተማሪ ለማለት ገናናቸው።ነገር ግን ጌታ ያበስላቸዋል።እሳግን ስትዘም የእውነት የዝማሬ አገልግሎቷ መልካም ነው።
ዋውውውው! ለእግዚኣብሄር ክብር ይሁን!
እግዚኣብሄር ዘመናቹ ይባርክ! እናንተ ብሩካን ናቹ!!
ጌታ ይባርካችሁ❤
አስተማሪ የህይወት ምዕራፍ ተባረኩ በጣም ነው ምወዳችሁ
ጌታ ይባሪካቹ❤❤❤
AMAZING.
በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ በጣም ነው የማምሩት ❤
Wow she is absolutely 💯 matured ufff i love her ...gues how she lead her marriage
፡ሃይሚ፡በጣም፡ነው፡የምወድሽ፡እግዚአብሔር፡ትዳራችውን፡ይባርክ፡ተባረኩ
ተባርካቹሀል ደስ የምትሉ ጥንዶች ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤
ብሩካን ናችሁ
አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
ጠያቂዋም ጥሩ ጠያቂ ነሽ
ለዘልዓለም ተባረኩ ፣ የእግዚአብሔር ሰላም ቤታችሁን ይሙላው .......እንወዳችኋለን ❤❤❤
des silu. God bless you both!!
ተባረኩ
ድምፃቸው ዋው ተባርካቹዋል
Thanks for watching please subscribe and share our channel
beautiful couples God bless you
Wow tebareku kenate hiewt buzu memar yichalal ❤❤❤
POWERFUL.
Wow ! I thank the Lord about you beautiful couples. God bless you , your family and your ministry. It very educational interview. Bless all.
ለእግዚአብሄር ምስክር ስለሆናችሁ ክብሩን ጌታ ይውሰድ እኔም ምወዳቸው አገልጋዮች አሉ ባካል ማውቃቸው ሸዋዬ ሙሉ ፀሎቴ ምህረት ዚኮ ዘርዬ ፌበን መስፍን ናሆም ሻሎም ጌታ ይባረክ ያጣመራቹ ጌታ መሰረተ ክርስቶስ መላ አገልጋዮች ህፃናትንም ጭምር እወዳቹሃለው ኑሩልኝ❤❤❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
የኔ እናቶች❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ:: ሌላ ቃላት አጠሁ
ABSOLUTELY.
Very good couple ደሰ ፤ትላላቹ ፤ዘመናቹ ፤ይባረክ
በጣም ተባርኬባችዋለሁ ተባርኩ በብዙ
Amen show thank you for bringing spiritually well matured couples I learned a lot from them God bless them
ኢሄማ interview አይደለም አስደናቂ ስቡከት ነው ዱንቅ ናቹህ ጌታ ይባረክ ❤❤❤
DEFINITELY SIR.