Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከጉራጌ ጎጃም ውይ ፍቅር ሲጣጣም አገሬጎጃም ወዛችን አባይ💚💛❤💯🇪🇹
ስጦት የስጠሺው እህታችን አላህ ደስ ያለ።ኑሮ ይስጥሺ ከስደትም ይገላግልሺ
በዚ አጋጣሚ ያሰራች ልጅም እጆሃ ይባረክእኛም አናሳራ ስልክ ቁጡር ተባብርሊን
ለምሊዬ ማስመሰል የማታውቅ ደስታዋም ሀዘኗም ከልብዋ ነዉ የኔ ደርባባ እግዛብሄር ያማረ የተደላደለ እምትደሰችበት ትዳር ይስጥሽ እምትወጃቸዉ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅልሽ ፈጣሪ 😘😘😘
ሰላም ለሙዬ የለሙ እህትና ዎንድሞች ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ነፁዬ ውይ ስጦታው በጣም ያምራል የእውነት ደስ የሚል ስጦታ አገርኛ ባህላችን የእጂ ስሬት መሰቦ ዎርቅ የሰፋችው እጇ ይባርክ ያምራል ያገሬ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛ ❤
ደምሪኝ በቅንነት
የኔውዴደምሪኝ
@@tube778 ደምሪኝውዴ
@@tube778 ሰብክራይብ አድርጌሻለሁ የኔ ውድ እኔ ዩትይብ ከፍቼ ነበር ግን ሰዎቼ ፍቃደኛ ስላልሆኑ ተውኩት አገር ስገባ እከፍታለሁ ቢድዬ እየሰራው ስልኬ ላይ አለ አንቺም እኔ ስከፍት እንድደምሪኝ ማሬ በርቺ እሽ ❤
@@fatumawase selam
ሲያምር የጎጃም ሴቶች ሲያገቡ የሙሺራ ሰጦታ ነው በጣም የሚወድሺ ሰው ሰርገሺ ከመደረሱ በፊት ሰፍቶ እንደዚህ ነው የሚሰጠው ሙሺራዋም የሰርጎ ቀን ከተቆረጠ በኃላ ትሰፋለች የሚያገቡ ቀን ዳቦ ውሰጥ የደሮ ሰጋና እንቁላል ተጨምሮ ተጋግሮ እዚህ ሞሰብ ላይ ተደርጎ ከላይ ከመኪናው በላይ ነው የሚጫነው ወደ አማቶቿ ቤት ሰትሄድ ሙዚዎች መንገድ ላይ ቆርሰው ይበላሉ !ቲንሿ ሞሰብ የሙሺራዋ ጌጣጌጦች ይደረግባታል!
በጣም ያምራል የሰጠው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጠው/ይስጣት🙏
ደምሪኝ ስወዲሽ
ደምሪኝውዴ
ማሻአላህ ተባርካላህ በጣም ያምራል አሪፍ ስጦታ ነው
አዎ ጎጃም እንደዚህ ነው የሚሰጠው ለጓደኛ ለሙሽራ እኔም መስፍት እችላለሁ 😍😍😍
እነደማመር እህት በቅንነት
እስኪ ለኔም ስሪልኝ በጣምነውየምወደው እከፋላለሁያልሽውን
እኔም አድ ሰፍቻለሁ 😘😘😘
@@rabtube283 yet neshi mara ena weloye negn gn 6 alegn ena esetshalehu yet neshi ehtshi eyalehu atkfym
በናትሽ እኔ እፈልጋለሁ ስፊልኝ ስንት ነው
መሻአላህ ሥጦታው በጣም ያምራል እናተም ውብ ቤተሠብ ናችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበል ሠጭይቱንም አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥሽ
ዋው ሲያምር ለሰጠችሁ እግዚአብሔር ይስጣት ለሚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ማር ❤️❤️❤️❤️
ዋውውውውውውው በጣም የሚያምር ስጦታ ነው ለሰጢተዋ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹህ ረላማቹህ ይብዛ በጣም ነው የምወዳቹህ ለሚየ እንኳን ደህና መጣሽ
ወዉ ወዉ የሚገርም ስጦታ ነው የሰጠችሽ እንደምታገቢ አውቃ ነው ደስ የሚል መሶብ ነው እግዚአብሄር ይስጣት ባዶውን አታስቀሪው ዳቦ ጋግረሽ ቪድዬ አቅርቤ አቦ ይመቻቹ 👏👍
ዋው እኛ ጎጃሜወች ለሙያ አንታማም ግንን እኔ የሰፋውትን ነው መሰል የላኩላችሁ ከከከከከ
😂😂😂😂😂ተሰርቀሻል😂
እኛ ጎጃሜ እንዲህ ነን ልክ እንደኔ ወላሂ የኔም ይህንን የሚመስል ሰፍቸ ከነ አገልክሉ የኔ አደም የት ነህ ሳልዳርበት ስደት መጣሁ በነገራችን ላይ ስፊት እችላለሁ አልሀምዱሊላሂ♥👈
በኛ በጎጃም ማንኛዋም ሴት ልጅ ስታገባ ይህ ሞሰብወርቅ እንለዋለን ሙሽራዋ ከታጨች ጀምራም ትሰራለች ዋዉ በጣም ያምራል ወላሂ
Demerige yeni konjo
በቅንነት እነደማመር
እኛም ጋር ወሎ አለ ይስፍል
እንኳን በሰላም መጣሽ ለሙዬ የዛሬን አያርገው እንጅ በጊዜው እኛም ሰፍተነዋን 😘😘😘
ከጉራጌ ጎጃም ወይ ፍቅር ሲጣጣም የተባለለት ለዚህ ነው.
የእውነት በጣም ያምራል እኛ ጎጃሜወች እኮ ባለሞያ ነን ሲያምር ዋውነው ሰጭዋ ለኔም ብሰጭኝ እወድሽነበር🙄😂😂ፈጣሪ በጥፉ ይስጥሽ
ደምሪኝ ማሂ
የኔ መልካሞች ስታምሩ እኮ መሶቡን የሰራችው ልጅ እጇ ይባረክ የሰጠችው ልጅ በጣም መልካም ሰው ናት ይሄ እቃ የክብር እቃ ነው❤❤❤❤
ጉራጊ እና ጎጃም አቤት ፍቅር ሲጣጣም ያለዉ ወዶ ነዉ
ደምሪኝ ሁቢ ስወዲሽ
እንደማመር ደምሩኝ እመልሳለሁ ቃሌን አላጥፍም
@@TUBE-rv9zs ደምሪኝ እደምርሽ አለሁሁቢ
@@TUBE-rv9zs እንዛመድ
@@TUBE-rv9zsመጀመሬ ደምሬኝ ካዛ ልመልስ ሽማ ዩቱብ የሚል ደምሬኝ
ማሻአላህ ሲያምር የኔሰዉ አክባሪ ጎጃም ጉራጌ&እንወዳችሁ አለን ምርጦች ወላሂበጣምነዉየሚያምረዉ ከባድምእቃነዉ 👍👍❤❤❤
ዋው ሲምር በጣም የምር ለሰጭም እግዚአብሔር ይስጥ ለሙ አምሮብሻል ጠፍተሻል ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ደስ ስትሉ
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
ኑኑኑ እነደመር
ጎበዝ የኔ ጀግና በቃሽ አግቢ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣሽ ለሙ የኔ ውድ ተናፍቀሽ ነበር ስጦታ ለሰጠችው ልጅ አላህ ይስጣት በወጣ ይተካ
ደስ ይላል ስጦታው ግን ባለፈው ጎጃምን አልውደውም ስትል ስምቻለሁ ለምለም የሰውን ሀገር ሳያዩ ሳይጉብኙ መጥላት አይስፈልግም እና ጎጃም ደሞ ደስ የሚል ሀገር ነው
👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@@lolisahalka8461 እነደማመር በቅንነት
የኔ ዉዶች ስወዳቹ ወላህ ከልቤ ነዉ🥰🥰🥰
እኔዴመርኩሽ ዴምሪንኝ
@@rehimatube4288 ነይ እንዛመድ
@@fafi.alitube8985 እኔንም
Lamuyee yene konjo sewadeshe tefashe yene konjo hulachuu sewadechu feqkrachu yebzaha ❤❤
በጣም የሚያምር ሞሰብ ነው ወርቅ ነው ያልከው አዎ የጎንደር የወሎ የጎጃም የሰሜን ሸዋ የእጅ ሰራ ከወርቅም ወርቅ ነውእጅግ ከመጠን በላይ የከበረ ሱጦታ ነው የተበረከተላት ለሰፍችው እጃን ከቁርጥማት ያውጣት እግዚአብሔር ይባርካት
ማሻ አላህጎጃም ለሠራ እንዴ ነዉ
ማሻአላህ የሀገሬ ሞሰበወርቅ ከለሙጋ አየሁት ለሙ ልታገቢ ነው አይደል ምክንያቱም ይሄ የሚሰራው በኛ በጎጃም ሊያገቡ ሲሉ ነው
ደመርኝ ደመረኩሸ
@@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እነደማመር እህቴ በቅንነት
እኔ ይህንን ሞስብ የኔም ጎጃሞቹን ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው ስራቦታ ሳገኛቸ ውይ ፁባይ
ማሻአ አላህ በጣም ያምራል ግን ይሄ ባገራችን ስንት ይገኛል
ጎጃም ሁልየም ፍቅርነው ስፌቱን ሳየው የሀገሬ ብሀል ትዝ አለኝ 💗💗💗
ደምሪኝ የኔ ቅን
ደስ ይላል ያማረ የደመቀ ትዳር ይሁንልሽ ለሚ
ደምሪኝ ሶፊ
@@TUBE-rv9zs እሺ
@@sofi.m.a5190 አመሰግናለሁየኔቅን እኔም ነገ እመልሳለሁ
ደምሩኝ የኔ ቅኖቹ
@@tubemelat ደምሬሻለሁ💗
ዋውጎጃም ሰወ ወዳዳን ነን ለሙየ ይገባሻል ይህም ሲያንስብሽ ነው ለመልካምነትሽ ስጦታውን ለሰጠሻትም በወጣው ይተካልን እናመሰግናለን
Besmam seyamer yestchewa tebark
በጣምያምራል እንኮንደስአለሽ የኔውድ
ወይኔ ደስ ስትሉ ውይ ማማሩ ቀላል ነውኮ ስፌቱ ከማዳበሪያው ይልቅ ዳቴሉ በጣም ጠባቅ ነው በጓሳ አርጋችሁ ስሰፉት መልካም ጋብቻ ያርግልሽ
እውይ ደስ ሲል ዳመነ ይባላል የሲፌቱ ዲዛይን የዛሬን አያርገውና መስፍት መጥለፍ እወዳለሁ
በኛ ወሎ ደሞ ፀሀይ ግባት ይባላል 🥰
የጎጃም ሴት ልጅ ስታገባ የግድ ይሄንን መስፍት ወይ መግዛት አለባት😍😍😍😍😍
ዋውውውውበጣም ሚያምር እቃ ሊሚዬ ይገባሻል
Congratulations sistu😍😍😍😍
Selamchu yebza wawww betam yamral 🙏🙏👍👍😍😍
ነፂዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ
ማሻ አላህ በጣም ደሰሰ ይላል 🌹😘😘😘
ዋውውውው የተንቢ መጣሽልኝ ውዴ እንኳን መጣሽልኝ ኤኒ ዌይ ወድሻለው😘😘😘😘
ዋው ሲያምር ነፂ ለኔም አሰሪልኝ
እህትደምርኝ
የውነት እባየ መጣ በጣም ድቅ ስጦታ ነው ቃል የለኝም
ማሻ አላህ ሲያምር ባአላህ
ነፅየ ለኔም ግዥልኝ እደሧው ያለች ወይም ቦታውን ንገሪኝ
በጣም. ያምራል
የኔቆንጆ እካን ደስአለሽ የኔፍልቅልቅ♥♥♥♥♣♣♣♣♥♥♥♥♥♥♠♠♠♥♥♥♥♥♥♥♣♣♣♣♣♣♣
ደምሪኝ እምወድሽ
ሰላም ነፂዬ እህት አለሜ በጣም ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ምርጥ እቃ ነው
ማነዉ ሞሰብ እየሰፋ ያደገ😍😍😍
እኔ ቤቱ ስፌት በስፌት ነው ብታይ መዳሬየን አዘጋጅቻለሁ ኪሮስ መስራት ምናምን ደስ ነው የሚለኝ ነፂ ለሙ ጉጃሜን አልወድም ጉደሬ እና ወሎን ነው የምወድ ስትል ነበረ ምን አጥፍተን ነው?
ጎጃም የቸሮች ሀገር በመሆኔ እኮራለሁ የሰጠሽው ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ነፃና እዲሁምለምለምየ ፈጣሬ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ በጣም ጉበዞችናችሁ በጣም የሚያምር ስጦታነው የላከችልሽ በጣም ጀግናናት ምርጫሸን ታውቃለች
Betame yameral mert setota lesechi egziyabher yestachewe beweta yetka ayelyachu ❤❤❤❤💋💋💋💋🍬🍬🍬👏🤲🤝🙏🏼💯👈
የተቢ የኛፈቀኝ ሰረገሸ ማየተ ነወ አገቢ የተቢዬ❤
ደምሪኝ የምወድሽሽ
ለሚዬዬዬዬዬዬ አንቺን አለማሰብ አልችልም እንኳን ሰላም ሆነሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል
ቲጂዬ ሰብስክራይብ አርጊኝ
በጣም ሚያምረ እቃ
ለሙዬ ስወድሽኮ ልታገቢ ነው መሰል ጎጃም በቃ ነይልን ወሎ መስሎኝ ነበር የምታገቢው ወደ ጎጃም መሄድሽ ነው ያው ምራታችን ልትሆኝ ነው 😜😜😜💚💛❤️
ነፂ በእናትሺ የልጅቱን ቁጥር ስጭ በእግዚአብሔር እኔ ማሰረት ፈልግ ነዉ በለሚ አይነት
እሺ
ለሚ ድንቡሽ ናፍቀሽኛል ትሙት በlive ነይ ስሞትልሽ😢
ዋው ምርጥ ስጦታ እዴት ያምራል በአላህ ደሞ እኔ ምመኘው እኔ እራሱ በጣም ነው ምወደው እደዚ አይነት ስጦታ ዋው ለሙዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ ከጉራጌ ጎጃም ወይ ፍቅር ሲጣጣም ሚለው ዘፈን ትዝ አለኝ የያሬድ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ሁሌም ሳቁልኝ ነፂዬ እማዬን ጋሽዬን ሰላም በይልኝ በጣም ናፈቁኝ ሁሌ ባያቸው አልጠግባቸውም
በጣም ያምራል ዋው
እሙሊያንደምርኝውዴበቅንነት
ደምሩኝ
@@TUBE-rv9zs እነደማመር
ነፅየ ስወድሽ እርጋ ያልሽ ነሽ የአገሬ የጎጃም
በናታችሁ ለሙየ ቁጥርሺን ላኪልኝ ፈልጌሺ ነው
እንዴት ያምራል ማሻአላህ
ዎው ማሻ አላህ ሲያምር
በጣም ደሰ ይላል
እድሜ ለናቴ ሰርታልኝ አለች
እናት ሰብ አርጊልኝ
ነፂ ቡታጅራ መሶብ ወርቅ ስንት ነው?
በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ የሀንን የሰራሽዉ እና ደሞ ለምለም እስክ የስፌቱ ድዛይን በደምብ እንድታይ አድርገሽ በፎቶ ፖስት አድርግልኝ በጣም ወድጀዉ አሎሁ ድዛዩኑ ራሴ ልሰፋዉ እፈልጋሎሁ ፖስት አድርግልኝ በፎቶ
ከጎጃም ባህርዳር ቀቀቀ ቀቀቀ የኔ እህት ባህርዳር እራሱ ጎጃም ነወ። ለምለም እኔ እሰፋልሻለሁ ከፈለግሺ
በጣም ደስ ይላል ምርቃት ለሁላችንም ይድረሰን በጣም ደስ ይላል የታቹን እናመሰግንሃለን ወግ አስደስታት ደስ ስላለኝ የምጨምር ማነው አገራችሁን የክልል አንድነት በእግዚአብሔር ላይ ጨምርልንአሜን አሜን አሜን👍👌
ሰላምነፅያዬ ማአር ያምራል ታምራላቹ ሳብላይክ
It's very nice beautiful gifts I love it God bless her ❤♦️🌹🎈
አህሌን ነፂ እንኳን በሰለም መጠቹ
እህትደምርኝውዴ
ዜድ ደምሪኝ
ደምሩኝ የኔ ቅኖቹ እኔም እመልሳለሁ
በጣም ቆጆነው ያምራል
ለም ልታገባ ነወ ማነወ ማሻአላህ💕💕👌👌
ዋዉዉወወወ በጣም ያምራል በ እውነት ሁሌም የሚታይ ቅርስ ነው
Dase. Stle ehitocie👍👍👍👍👍🌷
የኔ ማር ፈገግታሽ ሢያምር
ለሙየ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ሁላችሁ ንም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ የትንቢት ልታገባነውንደልልልልልልልርልል
የተባረከ ትዳር እመኝላታለው እደፈለገችው ያጋጥማት
አማራዋች እኮ ፍቅር ነን ወላሂ ይገባሻል ለሙየ ለፍተሻል አብርሺን
ነዒየ የጎደርበህል
ነፂ ሰወድሺ
ዛሬን አያድርገውና እህቴ ይህን ነበር ምትሰፋ
እንኳን ሰላም መጣችልኝ የኔ ጀግና ሴትነፂ ተይ ግን ሰብስክራይ አስደርጊኝ
ሢምርርርርር😘😘😘😘
በነገራችለይ እኛ ጎጃሜውች ለሙሽራ የግድ ይሰፋላታል ለጓደኛ ለዘመድ እንሰፋለን
ማሻአላህ ባህላችን እደት እደሚያምር
ከጉራጌ❤ ጎጃም❤ ወይ ፍቅር ሲጣጣም ጎጃም❤ የጀግኖች ሀገር
የሰርጌ ስጦታ እያልሽ ከምትቀባጥሪ ቢጤሽን ፈልገሽ አገቢ ምንም ቢሆን ህፃን አይደለሽም ፀባይሽን አሳምረሽ ባል አግብተሽ እንደፈረዶስ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ዱብ ብታደረጊ ይሻልሻል ላንቺ በዬ ነው የሴት ልጅ እደሜ ትንሽ ካለፈ ከባድ ነው
Marqos besq gedelengiiii😆😆😆😆😆
አሜን አሜን አሜን
ሳሪዬ ሰብ አርጊኝ
አማኑኤል አሳከኝ በጣም።
ማርኬ እናቱ ልላ ናቸው እንዴ???
ከጉራጌ ጎጃም ውይ ፍቅር ሲጣጣም አገሬጎጃም ወዛችን አባይ💚💛❤💯🇪🇹
ስጦት የስጠሺው እህታችን አላህ ደስ ያለ።ኑሮ ይስጥሺ ከስደትም ይገላግልሺ
በዚ አጋጣሚ ያሰራች ልጅም እጆሃ ይባረክ
እኛም አናሳራ ስልክ ቁጡር ተባብርሊን

ለሚ ድንቡሽ ናፍቀሽኛል ትሙት
በlive ነይ ስሞትልሽ😢
ዋው ምርጥ ስጦታ እዴት ያምራል በአላህ ደሞ እኔ ምመኘው እኔ እራሱ በጣም ነው ምወደው እደዚ አይነት ስጦታ ዋው ለሙዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ ከጉራጌ ጎጃም ወይ ፍቅር ሲጣጣም ሚለው ዘፈን ትዝ አለኝ የያሬድ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ሁሌም ሳቁልኝ ነፂዬ እማዬን ጋሽዬን ሰላም በይልኝ በጣም ናፈቁኝ ሁሌ ባያቸው አልጠግባቸውም
በጣም ያምራል ዋው
እሙሊያንደምርኝውዴበቅንነት
ደምሩኝ
@@TUBE-rv9zs እነደማመር
ነፅየ ስወድሽ እርጋ ያልሽ ነሽ የአገሬ የጎጃም
በናታችሁ ለሙየ ቁጥርሺን ላኪልኝ ፈልጌሺ ነው
እንዴት ያምራል ማሻአላህ
ዎው ማሻ አላህ ሲያምር
በጣም ደሰ ይላል
እድሜ ለናቴ ሰርታልኝ አለች
እናት ሰብ አርጊልኝ
ነፂ ቡታጅራ መሶብ ወርቅ ስንት ነው?
በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ የሀንን የሰራሽዉ እና ደሞ ለምለም እስክ የስፌቱ ድዛይን በደምብ እንድታይ አድርገሽ በፎቶ ፖስት አድርግልኝ በጣም ወድጀዉ አሎሁ ድዛዩኑ ራሴ ልሰፋዉ እፈልጋሎሁ ፖስት አድርግልኝ በፎቶ
ከጎጃም ባህርዳር ቀቀቀ ቀቀቀ የኔ እህት ባህርዳር እራሱ ጎጃም ነወ። ለምለም እኔ እሰፋልሻለሁ ከፈለግሺ
በጣም ደስ ይላል ምርቃት ለሁላችንም ይድረሰን በጣም ደስ ይላል የታቹን እናመሰግንሃለን ወግ አስደስታት ደስ ስላለኝ የምጨምር ማነው አገራችሁን የክልል አንድነት በእግዚአብሔር ላይ ጨምርልን
አሜን አሜን አሜን👍👌
ደምሪኝውዴ
ሰላምነፅያዬ ማአር ያምራል ታምራላቹ ሳብላይክ
It's very nice beautiful gifts I love it God bless her ❤♦️🌹🎈
አህሌን ነፂ እንኳን በሰለም መጠቹ
እህትደምርኝውዴ
ዜድ ደምሪኝ
ደምሩኝ የኔ ቅኖቹ እኔም እመልሳለሁ
በጣም ቆጆነው ያምራል
Demerige yeni konjo
ለም ልታገባ ነወ ማነወ ማሻአላህ💕💕👌👌
ዋዉዉወወወ በጣም ያምራል በ እውነት ሁሌም የሚታይ ቅርስ ነው
Dase. Stle ehitocie👍👍👍👍👍🌷
የኔ ማር ፈገግታሽ ሢያምር
ለሙየ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ሁላችሁ ንም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ የትንቢት ልታገባነውንደልልልልልልልርልል
የተባረከ ትዳር እመኝላታለው እደፈለገችው ያጋጥማት
አማራዋች እኮ ፍቅር ነን ወላሂ ይገባሻል ለሙየ ለፍተሻል አብርሺን
ነዒየ የጎደርበህል
ነፂ ሰወድሺ
ዛሬን አያድርገውና እህቴ ይህን ነበር ምትሰፋ
እንኳን ሰላም መጣችልኝ የኔ ጀግና ሴት
ነፂ ተይ ግን ሰብስክራይ አስደርጊኝ