አንቺ ነሽ ያለሺው እሱ ብቸኛ ነው እንዳትተይው 🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @luluTube-f9p
    @luluTube-f9p 3 дні тому +840

    እናት ለዘላለም ትኑር አሚንበሉ🤲🤲🤲

    • @oothi2127
      @oothi2127 3 дні тому +3

      Amen Amen Amen ❤

    • @drr8432
      @drr8432 3 дні тому +3

      ኣሜንንን❤🎉

    • @kedeshkeedesh3872
      @kedeshkeedesh3872 3 дні тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @LemlemYakob-h2t
      @LemlemYakob-h2t 3 дні тому

      አሜን🥰

    • @Bggzb
      @Bggzb 3 дні тому

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😘🙏

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. 3 дні тому +321

    አለም ላይ ያሉ እናቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል😘😘😘🌸🌸🌸🌸

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 3 дні тому +717

    ከማዘር በምመጣቷ ማነው ደስ ያለው❤

  • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu

    ያላዛር እናት የኔ ድቡሾ አምሳል ምትኬን ይመስላሉ ለኔ ብቻ ነው ወይስ ለናተም ነው

  • @አላህወኪል-ወ2ፐ
    @አላህወኪል-ወ2ፐ 3 дні тому +571

    ማነው ያላዛርን እናት እንደኔ የሚወዳት የኔ ድንቡሽቡ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZedHabesha68885
    @ZedHabesha68885 3 дні тому +410

    የቁረዐን ፍቅር ያለባቹሁ በሙሉ ደምሩኝ ስደተኛዋ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 3 дні тому +366

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉

    • @ferdosjuhar
      @ferdosjuhar 3 дні тому +2

      S a w

    • @HADRAredi-q4x
      @HADRAredi-q4x 3 дні тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tay-pm1wi1000
      @Tay-pm1wi1000 3 дні тому +1

      ❤❤❤

    • @HawaAhmed-gd9rg
      @HawaAhmed-gd9rg 3 дні тому +1

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤🎉

    • @HawaAhmed-gd9rg
      @HawaAhmed-gd9rg 3 дні тому +1

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 3 дні тому +103

    ያላዛር እናት ማሻአላህ ልክ እደታላቅ እህት እድሜና ጤና ጤና ይስጣት❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 дні тому +356

    ሄሉዬ ይቅር ከልብሽ ባይው ያምትሉ 👍😌😘🎉❤

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 3 дні тому +1

      ግንኮ ይከብዳል ምክንያቱም ነገም በህይወቱ የሆነ ነገር ስገጥመዉ እደዝህ ሚል ነዉ ሚመስላት ከባዲ ነዉ የገረመኝ ነገር ያሁሉ የተናገረዉ ቃል ማለት በሂወቱ በገጠመዉ ችግር ጓደኛን ከሂወቴ ወጭ አልፈልግሺም ምን ያስብላል ከደበረዉ እኳ በዉስጥ ተናግሮ እስክረጋጋ ብቻየን ልሁን ማለት ነበረበት

    • @SaraLimat
      @SaraLimat 2 дні тому +1

      ​@@ማሪያምየአበርችኝyenem hasab new😢😢😢

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 2 дні тому +1

      ሰው እኮ ንዴቱ የሚገልፅበት ብዙ መንገድ አለው ሲቀጥል እኮ ከዚያ በላይ አስቸግራዋለች ከጎንሽ ልሁን ስላለ ብቻ

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 2 дні тому

      ​@@ማሪያምየአበርችኝ አይባልም የነገን ፈጣሪ ያዉቃል የ ሄለን ፀባይ አስቸጋሪ ነበር አሁን አስተካክላለች

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 2 дні тому +14

    አላዘር እናትህ ምርጥ ሠው ናት ረጅም እድሜ ይስጥልህ

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 3 дні тому +166

    እድሜና ጤና ለአላዛር ምርጥ እናት❤❤

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 3 дні тому +23

    እድሜ ይስጥሽ እናት እኮ እናት ነች መተኪያ የሌላት

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 дні тому +248

    ደስ ያለው helun እና የማዳነን እናት ሲያይ 👍👈😘❤️🥰

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ 3 дні тому +24

    ማዘር ስለመጣች ደስስስ ብሎኛል ❤❤🎉🎉🎉 ይታረቃሉ በቃ አላዛር ድጋሜ ግን አታስከፋት ሴት ከቆረጠች መመለሻው ገደል ነው❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 дні тому +185

    እውይ ማዘርዬ❤❤❤❤❤ሄሉዬ አታሳፉራቸውም የምትሉ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 дні тому +50

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ❤ ውድ የሆነ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 3 дні тому +146

    ሔሉዬ የኔ ፍቅር😢አይዞሽ ይቅርታውም ተቀበይው አብራቹ ስሩ😢የምትሉ😢❤

  • @thecaveoftruth
    @thecaveoftruth 3 дні тому +21

    ወይኔ ሄሉየ የምር በጣም ኮራሁብሽ ሰርኣትሽ የኣልኣዛር እናትም እግዝኣብሄር ፍቅርና ሰለም ያብዛልሽ ❤

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 3 дні тому +110

    ሄሉ ታረቂው ከልብሽ እናት አታሳፍሪ ምንም ቢያናድደንም ግን በእናት ቀልድ የለም ረጅም እድሜ ከጤና ለእናቶቻችን ለወላጆቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 дні тому +13

    ማነው አንድነ ይልዝረን አናቴ ይምውዳት የኔ ፍልቅለቅ አናቴ ልዝልለም ተኑር 🤲🤲🤲🤲♥️♥️❤️

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    ከማዘር በመምጣቷ ማነው ደስ ያለው❤❤❤❤🎉🎉

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 дні тому

      እኔም እንደዚህ መሆን እንዳለበት አሰቤ ነበር እግዜብሔር ያግዝሽ እናታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 3 дні тому +9

    አበት ትትና እውነት ትልቅ ልጅ ነሽ እናታችን ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኛ ልጅ አታስከፋንም የቅረታ ልብ አላት ሂሉ❤

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 3 дні тому +84

    የተባረከች ልጅ የሰው ክብር ያላት ነች ሄሉየ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 3 дні тому +32

    ያላዛር እናት ፈታ ቀለል ያለች ናትኮ ማዘሯ ብለሽ ጥሪያት ሂሉዪ🎉🎉

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 3 дні тому +76

    የኔ እናት ሽ አማት ኑር በሰላም በጤና በደስታ ❤❤❤

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 3 дні тому +29

    ሄሉዬ አይክፋሽ የኔ ብርቱ ሴት አላዛር ከማዛርጋ ስመጣ ደስ ያለዉ ማነዉ እንዴ እኔ ሺ ዓመት ትኑር እናት እናት የምወዳት ብቻ ላይክ👍🥰

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 3 дні тому +69

    የኔ እናት ማርያምን ምርጥ እናት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 3 дні тому +16

    አላዛር ታድለህ ማር የሆነች እናት አለችህ የኔ ማር ስወዳት አብራችሁ ስትሆኑ ደግሞ ስታምሩ።

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 3 дні тому +59

    ሁሉዬ የኔ ቆጆ ለናቱ ስትይ ይቅረ በይው ታረቁ አች ውብ ቆጆ❤❤❤❤

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l 3 дні тому +13

    የኛ ምርጥ እናት እንወድሻለን ሄሉዬ የኛ አንደኛ ኩሩ ምርጥ እንቁ ጅግና እኮነሽ ❤ አላዛር ደግሞ በዚህ መልኩ ባታሰተዋውቃት መልካም ነበር ለማንኛውም ልዑል እግዚአብሔር ይግባበት

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 дні тому +91

    ወይኔ ከማዘሯ ጋር ሳያት በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ልባም ሴት ጀግና አንበሳ ናት ሄሉዬ የኔ ቆንጆ እንኳንም ተረዳሻት ማዘር በደብ ተንበርክኮ ይቅርታ ይጠይቃት ልባችንን ነው የሰበረው 💔💔💔😢😢

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 дні тому

      አሽቃባጭ እንዳች መልቲ አይደለም ጨርሶ የስበርሽ ሂሉ እንወዳታለን አንች ነሽ ሰው እየለየሽ የምትሳዴቢ አንች ቱቧፍ

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 3 дні тому +19

    ሄሉዬ ምንወድሽ እኮ በምክንያት ነው ❤❤ አንደበፊቱ ሁኑና አስደስቱን እንወዳቹአለን አላዛርም ወደራስህ ተመለስ አብሽር 🎉🎉🎉

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 3 дні тому +39

    ሄሉ ጀግና ሴት ናት በርች በሏት እድናቂዎች🎉🎉🎉

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 3 дні тому +67

    ማነው ሄሉዬን ከልብ የሚወደት❤ የአለዘር እነት ❤ረዠም እድሜ❤

  • @nta2615
    @nta2615 3 дні тому +120

    ሄሉየ ይቅርታ አድርግለት በኛ እና በናቱ ሥም የኔ ቆንጆ ማሥጠቀቂያ እሠጠዋለን 😥💙💙🙏

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 3 дні тому

      ትክክል

    • @mdksa7775
      @mdksa7775 3 дні тому +1

      በትክክል

    • @etagenmeda441
      @etagenmeda441 2 дні тому

      አው ማስጠቀቂያ ይሰጠዋል እሱ ኮመት የሚነብ አይመሰለኝም 😅

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 дні тому +34

    ማዘር የኔ እናት ሽ አመት. ኑሪልኝ. ማምዬ አዎ ለሄሉ እናት ሁኛት አደራ እማሜ አላዛር በጣም አጥፍቶል በጣም የማይባል ነገር ነው ያላት እግሮ ላይ ወድቆ ይቅር በይኝ ይበላት በጣም አጥፍቶል አላዛር የማይባል ነገር ነው ያላት

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 3 дні тому +55

    ሱብሀነ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀ ኢለላህ
    አላሁ አክበር🎉🎉

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 дні тому +2

      ሱብሀነ አላህ
      አልሀምዱሊላህ
      ላኢላሀኢለ ላ
      አላህአክበር

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 3 дні тому +23

    ማሻ አሏህ ማዘር ጎበዝ ኖት 👍❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 3 дні тому +67

    እናትኮ የሁሉም እናትናት❤❤ ሄሉነቴ የኔ የሴትልክ የኔምርጥ😢 የኔእናት❤❤ ምልበል😢 ሄሉነቴ የኔ ስስት😢 ❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 3 дні тому +4

    ሀዋሳ እያለች ሄሉን 100k እናስገባት ሄሉየ ታረቁ እባክሽ ለየትኛው ጊዜ ነው ❤❤❤

  • @wwka22
    @wwka22 3 дні тому +64

    ሄሉዬ አቺ አስተዋይ ነሽ ያው የተፈጠረው ተፈጠረ አላዛር በጣም በጣም ጥሩ ሰው ነው አንቺም እንደሱ ሰለዚ ይቅር በይው ከልብሽ ወደደ ቀድሞ ፍቅራቹ ተመለሱ እናታቹ አክብራ ነው የመጣችው በዚ ደረጃ ማዘር ከመጣች ተፀፅቷል ማለት ነው ዳይ ሄሉ ወደ ቀድሞ ፍቅራቹ

    • @halimahalimaHalimahalima-ys6ju
      @halimahalimaHalimahalima-ys6ju 3 дні тому

      ምን አድርጓት ነው

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 дні тому

      በትክክል የቅር ባይ መሆን ትልቅነት ነዉ ይቅር በይዉ እባክሽ ሔለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 дні тому +12

    መድዬ ትለያለሽ ምከሪው እና አስማሚያቸው ሄሉ መልካም ልጅ ናት እወዳችዋለው❤❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 3 дні тому +53

    የኔ አናት አድሜና ጠና ይስጥሽ አንደዚ አርገሽ አስታርቅልኝ🥺🤲♥️🤱🤱

  • @TizazuHailug
    @TizazuHailug 3 дні тому +8

    ሄሉ በቃ ይቅር በይዉ ይቅርታ ከምንም በላይ ነዉ❤❤❤ማዘሮ ግን ቀለል ያሉ ናቸዉ🎉🎉🎉

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 3 дні тому +40

    የኔና ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይባረክሽ እድሜ ይጨመርልሽ ብዙ ዓመት ኖርል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከክቦ ሁሉ ልጅሽም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @ማሬ
    @ማሬ 3 дні тому +22

    ማነው ወላሂ እደኔ በጣም ዴስ ያለው እናቱ
    ጋር ስትመጣ ሄሉየ ❤❤❤❤❤❤❤
    እናት ለዘላለም ትኑር ወላሂ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 3 дні тому +85

    የፈራሁት ይህን ነበር ሂለን ከጠመመች ጠመመች ነዉ እናማ ሂሉ እባክሽ ይቅር በይዉ ባለፈዉ እኮ አችም አልፈልግህም ተወኘ ብለሽዉ ነበር እና እሱም ለምኖ ለምኖሽ ነዉ ወደዚህ ደረጃ የደረሣችሁት እና ይቅር በይዉ

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 3 дні тому +7

      ብዙ ነገር ብላዉ ታዉቃለች ዉስጣ ብዙ ችግር ስላለባት ነዉ

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 3 дні тому +3

      @@nuhamin9673 አወን ተወኘ ብላዋለች እሷም በተበሳጨች ግዜ በግዲ ነዉ የተሥተካከለችለት እና እሱ ደግሞ ወዲ ልጂ ነዉ ግዲ ይለዋል ጭቀት መሸከም ለማንኛዉም ያሥማማቸዉ ፈጣሪ

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 2 дні тому

      Please beteseb Hilenen libua birara. Ketememech tememech new beteseb yetareku belu

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 2 дні тому

      Please beteseb Hilenen libua birara. Ketememech tememech new beteseb yetareku belu

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 2 дні тому

      Please beteseb Hilenen libua birara. Ketememech tememech new beteseb yetareku belu

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 3 дні тому +23

    ወይኔ የአላዛር እናት ደስ ይላሉ 😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይጠብቀው 😢😢😢ሄለን ካላዘር አትራቂ ሰው እኮ ይሳሳታታል ይቅር ማለት ደግሞ ባህላችን ነው ይቅር በዬ 😢😢😢😢ምርጥ ሰው ነው የውሃ ነው አልአዛር 😢😢

  • @Meerah335
    @Meerah335 3 дні тому +29

    የኔ እናት እድሜ ጤና ይስጥሽ የአላዘር እናት ጨዋ ልጅ አለሽ❤❤ሄሉካዬዬ❤

  • @MeronMeron-22
    @MeronMeron-22 3 дні тому +14

    የኔ እናት ማርያምን ምርጥ እናት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 дні тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 3 дні тому +31

    ኪዳንሐምህረት ምሰክሬ ናት በህልሜ አይቻችሀለው አላዛር ማዘርሲታሰታረቃቸው ተይቶኝ ነበር ተመስገን❤❤❤

    • @SaraLimat
      @SaraLimat 3 дні тому

      Yenenat kedanmheret ewun tadergew❤❤❤❤

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 3 дні тому

      እሸ እናቴ አውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤​@@SaraLimat

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 2 дні тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 дні тому +5

    ሄሉ የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ አላዛርን ከዚህም በላይ ብዙ ነገር ብለሽዋል ከጎንሽ ልሁን ስላለ ብቻ። እኔ ራሴንም ተመልካችን በጣም ነው የታዘብኩት ምክንያቱም ያኔ አላዛር ሲለምናት እንቢ ስትለው ታገሳት ውስጧ ሀዘን ስላለ ነው ጊዜ ስጣት አልነው እሷ ያሳለፈችውን ስለምናውቅ ። ነገር ግን አላዛር ምን እንደሆነ ስላላወቅን ፈረድንበት አንድም ተረጅው ታገሽው ያላት የለም። ሄሉዬ ፍቅርም የሚጠነክረው ከእርቅ በኋላ ነው አንቺም ብዙ ገፍተሽው ነበር ግን አራቀሽም አንቺም ከልብሽ ይቅር በይው እናቱንም ስሚ። መጣላት ያለ ነው ግን አላዛር ያን ያህል የሚያስከፋ ነገር አልተናገረሽም ላንቺም ክፉ የሚያስብ ልጅ አይደለም። በዚህ ዘመን ምቀኛ በበዛበት ጓደኛ በጠፋበት ጊዜ አላዛርን እንዳተጭው አትሸወጂ። ሲቀጥል እናቱን የሚሰማ እሷን ለማስደሰት የሚጥር አንቺንም አያሳፍርሽም የኔ ቆንጆ ሰው ሲጨነቅ ስሜቱን የሚገልፅበት መንገድ የተለያየ ነውና አንቺም አግዘሽው መቀየር ይችላል እያገዝሽው እየተመካከራችሁ።

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 2 дні тому +1

      ገበዝ ጥሩ ተከታታያቸዉ ነሽ

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 3 дні тому +26

    _እናት'ኮ እናት ናት የአላአዛር እናት ስወዳት የኔ ደግ❤_

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 2 дні тому +4

    በጣም ደስ ይላል❤❤🎉

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 3 дні тому +15

    እውይ ሄሉየ የኔሰው አክባሪ ❤❤ትለያለሽ ❤🎉🎉እናታችን እድሜና ጤናይስጥልን❤🎉🎉

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 дні тому +18

    ታረቁ ሄሉየ በሠአቱ እኛም ከፍቶናል ግን እሱም ካለበት ነገር ይቅር በይው ታረቁ እና አብራችሁ ኑልን የአላዛር እናት ስወደዎት እኮ

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 3 дні тому +30

    በጣም ደስብሎኘል❤❤❤ማዘር👍👍

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 дні тому +2

    ያላዛር እናት ምርጥ እናትናት
    ሄሉዬ አይዙሺ አይክፋሺ የኔ ውድ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gddg8196
    @gddg8196 2 дні тому +4

    የኔ እናት እረጂም እድሜ ይሰጥሸ❤❤❤❤

  • @muluneshasefa6606
    @muluneshasefa6606 2 дні тому +2

    የአላዘር እናት ነፍ አመት ኑር እድሜ ከጤና ያድልሽ ምርጥ መካሪ ሄሉ በቃ ታረቁ

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 3 дні тому +28

    ሄሉየ የኔ ሴት የኔ እንቁ💝💝💝የኔ ንግስት የምሳሳልሽ የምወድሽ የኔ ልዕልት የኔ አስደማሚ😢😢 የምትለይብኝ ❤❤ እረ እናንተ ስትጣሉ አያምርም😢😢😢 ማሚየ ሽ አመት ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 дні тому +9

    ማሚ የፍቅር ሰው እንኳን ደህና መጣሽ አላዛር አንቺን በሚወድሽና በሚያከብርሽ ልክ ለጓደኛውም ግልፅና መልካም እንዲሆን ይርዳው!!

  • @galyayaዩቱቡ
    @galyayaዩቱቡ 3 дні тому +57

    5ተኛ ነኝ እና ላይክ ዶሞ ነጋ ኮ ልቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊወርግስ ነው በውስጥም በደገም ያለን ቅዱስ ጊወርግስ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን ዘንድ አሜን፫ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @oothi2127
      @oothi2127 3 дні тому

      Amen Amen Amen ❤

    • @kingcell.3764
      @kingcell.3764 3 дні тому +1

      Amen. Amen. Amen

    • @SalhaAlkasbi
      @SalhaAlkasbi 3 дні тому +2

      ሊቃ መላእክት አይደለም ሊቃ ሰማእት ቅድስ ጊዮርግስ ነው አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @galyayaዩቱቡ
      @galyayaዩቱቡ 3 дні тому +1

      @SalhaAlkasbi አዎ ልቀ ሰማእታት ነው ❤️❤️❤️❤️ በጌጋ ነው የፃፍኩት ።❤️

    • @kingcell.3764
      @kingcell.3764 3 дні тому

      🥰🥰🥰🥰

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 дні тому +3

    ወይ እናት ፈጣር የሁላችንንም እናት ይጠብቅልን የአልአዛር እናት በጣም ደስ ሚትል በጣም መታደል ነው ። ሄሉ ይቅርታ እንደሚታደሪጊ እና ወደ ድሮ ቦታችሁ እንደምትመለሱ እርግጠኛ ነኝ በርቺ❤❤❤❤

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 3 дні тому +53

    አለም ❤ያለእናት❤ ጨለማናት❤
    እናት ሽአመትትኑር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dessalech899
    @dessalech899 3 дні тому +11

    እናት ሁሉም እናት ናት ሄሉዬ በደስታ ይቅርታ አድርጌ አልያዘር ላንቺ ምርጥ ሰው ነው ❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 дні тому +22

    ኡላችንም ማለትይቻላል የነስርንአይን በጉጉት እየጠበቅነነው ቸርወሬያሰማን😢😢😢😢😢😢😢

    • @uaex2464
      @uaex2464 3 дні тому

      አሜን ቸር ወሬ ያሰማንንንንን

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 2 дні тому +2

    ሄልዬ ስትስቅ እጅ 😢😢ስታለቅሽማያት አልፈልግም❤❤❤❤❤❤

  • @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ

    ሄሉየ ጨዋ ሴት የሴት ልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ

    ሔሉየ ስዎድሽ እኮ የኔ ሃቀኛ ከማስመሰል ነፃ ተባረኪ:❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 дні тому +35

    በቃ ይቅርታ አርጊለት ሄሉዬ የኔ እቁ አይዞሽ አይክፋሽ የኔ እናት ያላዛር እናት እድሜና ጤና ይስጥልን አስታርቋቸው ጎሽ ❤❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 дні тому

      ለናቱ ሰትይ እባክሸ እሷን አክብሪትና ይቅር በይዉ የዋህ ልጅ ነዉ እንደ እናትሸ አሰቢያት ሔሉ እባክሽ

  • @FeEs-t9m
    @FeEs-t9m 2 дні тому +3

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    የአላዛር እናት ደስ ስትል🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @messiemuo
    @messiemuo 3 дні тому +23

    ዋውየአላዛር እናትእረችምእድሜይስጥሽ ከሄሉጋስለመጣሽ ደስብሎኛልአላዛርእናሄሉ እንድላይይሁኑልን የምትሉ

  • @Asru-123
    @Asru-123 3 дні тому +12

    ማሚ እኮ ትለያለች እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ግን የፈለገ ብንከፍ መጥፎ ቃላት አንጠቀም

  • @MmMm-jw8iq
    @MmMm-jw8iq 3 дні тому +66

    እዚህ ቤት አዴኛ አቡላስ ሆንኩኝ ምን አስነክታቺሁኝ ነዉ ሄሉየ እባክሽ ታረቁ የምትሉ ላይክ እባካችሁ🎉🎉

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 3 дні тому +10

    ሄሉዬ የኔ ልእልት ማዘርዬ እንኳን ደህና መጣችሁ አላዛር ባለውለታችን ነው እንዲከፋው አንፈልግም ግን ሄሉ ትብሳለች ለምን እሱ ሲከፋው ወደእናቱ ሄደ ሄሉግን ማየት ይቻላል የት ነው ያለችው ደግሞም በራሱ ችግር እንዲህ ህሌናዋን ያዞረው ሌላ ቢመጣ ማ ምን ሊሆን ነው እና ፀባዩን ያስተካክል እንድትጎዳ አንፈልግም ከስንት ቅርጣን የወጣች ነች በትንሽ በትልቁ እንዲህ የሚሆን ከሆነ ሰው ሁልጊዜ ደስተኛ አይደለም የሱን ፀባይ ስታርቅ ልትኖር ነው ሄሉዬ ይሄን ባህሪውን የሚተው ከሆነ ይቅር ተባባሉ ለምን አላዛር እንዲህ ቶሎ የሚተው ሰው አይደለም ብዙ ውለታ ውሎልሻል አንች ደስ እንዳለሽ ሄሉ እንችል እንዳይከፋሽ ነው የምንፈልገው እና እርቅ አውርዱ ይቅር ተባባሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahplock6791
    @sarahplock6791 2 дні тому +2

    የኔ ውድ እናት እድሜ ይሰጥልኝ❤❤

  • @werkeyeasfaw515
    @werkeyeasfaw515 2 дні тому +2

    ምርጥ እናት ምክርውን መቀበል አንለብሽ እሺ በይ በእግዚአብሔር ሁሉም መልካም ይሆናል።

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 дні тому +14

    ማሜዩ ነኔ እናት ተባረኪ ደሞ ❤❤❤ሄሎዩ እወድሻለሁ የኔ ጀግና

  • @Ubii-g6r
    @Ubii-g6r 3 дні тому +17

    Heluye yiqirta argilet baqa😢😢😢😢

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 дні тому +47

    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶች ❤
    ሄሉዬ የኔ ቀብራራ ይቅርታውን ተቀበይው ❤🌹

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 3 дні тому +9

    የኔ እናት ፈጣሪ ይባረክሽ 🥺❤️

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 3 дні тому +26

    ታርቃቸው አብራችሁ በእናታቸው በእግዚአብሔር ልምነሽ እናንተ ሁለቱም ኮሮናቸው ደግሞ ከእናንተ ብዙ ነገር ተምርሬያለሁ ማለት ነው በጣም ትመቸኛላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 2 дні тому

    ዋዉ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ደስ የሚሉ እናት ሄሉዬ በእግዚአብሔር እሺበይውና ታረቂው መከታዉን አለሁልክ በይው በዚህስዓት ከአንቺና ከእናቱውጪ ማንም የለውም❤❤❤❤❤ስወድሽ በማሪያምን

  • @BurkinaShuga
    @BurkinaShuga 2 дні тому +3

    የኔ ቆንጆ እናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SelamA-xb3zq
    @SelamA-xb3zq 3 дні тому +6

    የኔ እናት ልክ እንደ ታላቅ እህትነት ❤🎉🎉🎉

  • @fatemahery
    @fatemahery 3 дні тому +20

    ሄሉየየ ያኔ ሴት❤😢😢

  • @እመቤትቡታጅራዋ02
    @እመቤትቡታጅራዋ02 2 дні тому +2

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺የኔ ጠንካራ እንባዋ እየመጣ ግን አለማልቀስ ጥረት አርጋ ወደውስጥ ትውጠዋለች የኔ ጠንካራ ሴት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል😢😢😢

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1 3 дні тому +14

    ሄሉዬ ከሁን ቦሀለ መንንም ሰው አትመኚ ልብሽን አትክፈቺ በረስሽ መቆም ልመጂ ሰው ሁሉይመጠል ይሄደል ይሀው ሁሉኑም እየዬነው ነው😔 ያኔ ውድ ጠንክሪ ሁሌም አለን ከጎንሽ ያኔ ጀግነ💪

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 дні тому +1

    መዲ ስታምሪ ጎበዝ እናት ። እናት ለዘለአለም ትኑር❤❤❤❤

  • @AaAa-x8s5z
    @AaAa-x8s5z 3 дні тому +18

    ሄሉየ የኔውዶ ከማዘርጋር ስለመጣሺ ደስብሎኛል❤❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 2 дні тому +2

    የአለዘር እናት በጠም ጀግነነሽ አለህ ራዢም እዲሜና ጤነ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 3 дні тому +19

    ሄሉዬ የኔ እናቴ😢😢😢

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 дні тому +12

    እናትናልጂ ደስስትሉ እግዝብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ትርሲተሥላሴ
    @ትርሲተሥላሴ 3 дні тому +15

    የእኔ እናት ስታሳዝን ❤❤❤❤❤❤❤ሄሉዬ የእኔ ቆንጆ ከልብሽ ይቅር በይው❤❤❤

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ

    ያላዛር እናት ጀግናናት እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለናቶች ሄሌን ይቅርታ አድርጊ እና አብራችሁ ሁኑ እናቱ እኮናት አክብሬ

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 3 дні тому +21

    ❤ሄሉ ኸማሚ ስለተገናኙ ደስ ያለው እንደኔ👍💞

  • @AllAlll-c5w
    @AllAlll-c5w 2 дні тому +5

    ሄሉዬ የኔ ውደ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 дні тому +4

    ❤🎉እናትኮ ውብ ናት

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 3 дні тому +4

    ሄሉየ እደድሮአችሁ ሁኑ አቺም ብዙ ግዜ አስከፍተሽው ግን እሱ ምንም አልተከፍብሽ ሰለዚህ አዳድ ግዜ ውስጣችን ሰላም ሲያጣ ሰውን ሳናቅ እናስከፍለን አላዛር ምርጥ ሰው ነው