ጥርት ያለ ጭረት የማይገኝበ ቆዳ ምስጢር የጠቋቆረ ሰውነት ድሮ ቀረ ሴቶቹ የተረባረቡለት ያፍሪካው ዳይመንድ ክሬም/ get very clean skin today!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 577

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 роки тому +104

    ልክ እንደ ዳይመንዳችን የአለምን የኮስሞቲክስ ገበያን የተቆጣጠረው የአፍሪካው ሽያ በተር ብዙዎች በኪሎ ሳይቀር እየገዙት ነው የተለያዩ የአለማችን ትልልቅ ብራንዶች, ሞዴሎች እየተጠቀሙት ነው! ከልጅ እስከ አዋቂ
    ለጠቋቆረ ቆዳ, ፀሀይ መከላከያ, በእሳት ለተቃጠለ ለበለዘ ሰውነት,በቫይታሚን A, E,F የተሞላ, ለፀጉር እድገትና ልስላሴ, ለአጥንት ህመም, ለስላሳና የጠራ ሰውነት ሌላም ተዘርዝሮ ማያልቅ ጥቅሞችን ይዟል ኩራት ይሰማኛል ከአፍሪካ ስለተገኘ💕💕🎉💕💕 ፎቶውን እና አንዳንድ መረጃ በ Meski tube Facebook page እለቅላቹሀለው💕💕💕

    • @ahsbs9794
      @ahsbs9794 2 роки тому +7

      መስየ ልዬ እናመሰግናለን ግን ሽያበተ ኦላይንላይ ካለ ሊኪን አስቀምጭልን ስወድሽ ወላሂ እኔ ማንንም አላይም ለምንድሁ ባላቅም እምንሻለሁ እናልጠቀመው ብዙ ጥቆቁርነገር አለብኛ ሰውድሽ መላበይኛ በትርፈ በራች

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 2 роки тому +2

      መስኪ ቆንጆ እናመሰጎናለን ላይላ ናፍቃናለች

    • @kidistsewmehon1290
      @kidistsewmehon1290 2 роки тому

      Meskiye fetari yakbrshe hulem mlkam ngr slmtakafyin wedddddddd

    • @hayatsaid1864
      @hayatsaid1864 2 роки тому

      Ok ekawen lkeklne konjo

    • @aminahseid1684
      @aminahseid1684 2 роки тому +1

      ፎቶውን ላኪልን ፌስቡክ ለለን ካላስቸገርኩሽ

  • @bersufekad
    @bersufekad 2 роки тому +11

    የኔ ውድ የኔ ማር መስኪየ ቅባ ቅዱስ የሚታጠብ ነገ ውስጥ አይገባም አባቶችን ጠይቂ

  • @ጋልኤርትራ
    @ጋልኤርትራ 2 роки тому +7

    ሁሉንም የምታረጊዉ ነገር በጣም ደስ ይላል መስኪየ እግዚአብሔር ዕዴሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +8

    ዋውውውው የእኔ ፀባይ ሰናይ ዛሬ ውብ ኢትዮጵያ 💚💛❤መሰለሻል የናይላዬ እናተረ💕💕💕እሰራዋለሁ ሁሌ የሚሰሪው ሰጠቀም ይሰማማኛል እመቤታችን የልቦናሸ መሻት ትፈፀምልሸ 🙋🙏🙌

  • @samritame
    @samritame 2 роки тому +4

    መስኪዬ እባክሽን ፖስት አድርጊው የሸያ በተር ዌብሳይቱን ተባረኪ🙏❤️

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ

    እንኳን ዳህና መጣሽ መስክዬ ለምታሳይን ነገር ሁሉም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 роки тому +1

    መስክዬ ስልክ ቀይሬ ጠፍተሽብኝ ነበር እንኳን ደና መጣሽ ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 роки тому +3

    መስኪያችን❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣሽልን❤ደግሞ ማሻአላህ ወላሂ በጣም ነው ያማረብሽ❤

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 Рік тому

    እናመሰግናለን በአማርኛ ምን ይባላል ስሙ ንገሪኝ 🙏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 10 місяців тому +1

    ❤ማርርርር ወለላ መክስዬ❤እናመሰግናለን🇪🇷😇😇😇

  • @nigstiaregawi9123
    @nigstiaregawi9123 Рік тому +1

    All things that you forwarded for us are very interesting.GOD bless you meski and your hair is very amazing,thanks .

  • @azebterefe105
    @azebterefe105 2 роки тому +3

    መስኪዬ የምን ቂቤ ብለን ነው የምንገዛው ኢትዮጲያ ውስጥ ?

  • @እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ

    መሲየ የኔ ዉብ እናመሰግናለን በአረብ ሃገርስ ይገኝ ይሆን ምታወቁ ካላቹ ተባበሩኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +4

    መስኪዬ አንቺ ከመሰከርሽለት እሞክረዋለሁ ተባረኪ 💕💕💕💕💕 ፀጉርሽ ሌላ ነው 👍

  • @AfizaSayede
    @AfizaSayede Рік тому

    መሲ ምን አይነት ሞስቸረሰይዘር ልጠቀም ፊቴ በጣም ወዛም ነዉ እባክሽ

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 роки тому

    ሰላም መስክየ ዋውውውውውውው አምሮብሻል እግዚአብሔር አምላክ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ተባረኪ😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 роки тому +5

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪየ ቅንነትሽ በጣም ደስ ትያለሽ እናመስግናለን መስክየ

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 11 місяців тому +1

    የሺያ በትር ምንድነው

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh 2 роки тому

    gobez Enamesegin meyajaw btasayn keykirta gar 💯

  • @fevenbezabih7601
    @fevenbezabih7601 2 роки тому +1

    አዎ መስዬ በጣም አሪፍ ነው እኔ እራሱ ከአቢጃን አስመጥቸ እጠቀማለሁ እማ

    • @aynalemnegash8788
      @aynalemnegash8788 2 роки тому

      Hi meski selame new ebakesh fotowen post adergew ljotha kodatew bethame derke new betlye wenbuo nekoda sayenc eyteskaybign new

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      @@aynalemnegash8788
      ፎቶውን በፌስቡክም በዩትዩብም community ላይ ለቅቄአለው እማ🥰

  • @husniMunir-j6c
    @husniMunir-j6c 5 місяців тому

    ለመታጠብ ስንፈልግስ?

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ Рік тому

    የሸሐ በተር ከየት ገዛሽ ሊንኩን ላኪልኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @mimiabebe1012
    @mimiabebe1012 2 роки тому +2

    What are u using for your face girl? U are glowing .

  • @hananaa6497
    @hananaa6497 2 роки тому +2

    በጀመርያ ያደረግሽዉን አሳይንፎቶዉን መስኪ አኔ በጣም ፊቴ የጠቋቆረ አለብኝ

  • @bezaalemyos6678
    @bezaalemyos6678 2 роки тому +1

    እሰይ መስኪዬ አሁን ደና ሆነሻል
    የፊትሽ ወዝ ራሱ ተመልሶአል
    ፀጉርሽም አሪፍ ነው

  • @meryemmuhammed7030
    @meryemmuhammed7030 Рік тому

    ምድነዉ። ሸአ በተር ያልሸዉ ቅቤ ነዉ

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 2 роки тому +2

    ናይላዬ ናፍቀሽኛል ለብቻሽ video ይሰራልኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @nurimehamed3521
    @nurimehamed3521 Рік тому

    በናትሽ ቅቤ የመሰለውን በሌላ ነገር ልታሳይኝ ትችላለሽ

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 2 роки тому +10

    እናመሰግናለን መስኪ እስኪ እንቺ የተጠቀምሽውን የሽያ በተር እቃውን አሳይን ለመግዛት ምናልባት የተለያየ ካለው።

  • @kadranabira1734
    @kadranabira1734 2 роки тому

    Ena melsh mesi be allah melshelgn yetgnawm yesgur wehed bey sente ken new segurachn metatebe weym metkem yalebn ?????

  • @METIYIRGU
    @METIYIRGU Рік тому

    Where can we get the original dear

  • @HewteHewte
    @HewteHewte Рік тому

    ሰላም ሽያ በተር ምንድንዉ እስክ አሳቀኝ

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 роки тому +1

    Meskiye konjo betam enamesegnalen ውድዋ እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ እምጠይቅሽ መስክየ እዚ አሜሪካ ያለነው ከ Amazon እናገኛለን ወይ ? እና ከተቀላቀለ በኃላ ፍሪጅ ነው የሚቀመጠው ወይ? አመሰግናለሁ🙏

  • @AAa-ld3yz
    @AAa-ld3yz Рік тому

    ፍሪጅ ወይስ ከውጭ ነው የሚቀመጠው ፕሊስ

  • @siniduayalew1959
    @siniduayalew1959 2 роки тому

    Masiki shiya better mindinew?kayet new lagegn yemichilew melsishin itebaalew

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 2 роки тому

    በርች ዑም ናይላ ሽታ አለዉ የለዉም ሽታ ካለዉ አልነካዉም አልወድም

  • @kaletes9502
    @kaletes9502 2 роки тому

    Meskiye endet nesh? Yemtasayn neger betam arif new shea butter addis ababa yet enagegnalen ebakshn?

  • @የአባዬናፋቂነኝአባበጀነት

    ግን አላወቅኩትም ካርቶን ካለው አሳይኝ

  • @krfu6854
    @krfu6854 Рік тому

    ሸያበተር ምንድን ነው??? የምታውቁ ንገሩኝ

  • @mahiyakiya1050
    @mahiyakiya1050 Рік тому

    እቤታችን መስራት የማንችል ሰዎች እንኖራለን ስለዚህ መዳኒቱን ገበያ ላይ አለ ያልሽውን በፎቶ ብታሳይን የተሻለ ነው የግድ አንችላለሽ ሰው ይኖረዋል ስሩ ማለት ሼም ነው

  • @neamaneama5503
    @neamaneama5503 Рік тому

    ሸያ በተር ምድን ነው በአረበኛ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 роки тому

    መሥኪ ምንድነዉ ነጩ እሣህን ላይ ያረግሽዉ እባክሽ መልሽልኝ

  • @Seade-x5v
    @Seade-x5v Рік тому

    ሽታዉን በምን እናሰለቅቀዉ

  • @gedamutessema5845
    @gedamutessema5845 2 роки тому

    Yne meski dhina nshelegne nayelane sameligne Meskiye ye gzahutine mneme saliklakili bekbase eneme legeme ???

  • @tigistman6826
    @tigistman6826 2 роки тому

    መስኪዬ በርቺልኝ የኔ አስተማሪ መካሪና አስተማሪ እህታችን ነሽ ሊንኩን ላገኘው አልቻልኩም ከቻልሽ እባክሽ

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 2 роки тому +1

    Sha bitter mendenew mesy yemayshtew kebi new weynes ?

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 2 роки тому +13

    በጣም አሪፍ ነው ከየት ገዛሽው Thank u for sharing!!

  • @TirsitTesfaye-nj6xo
    @TirsitTesfaye-nj6xo 5 місяців тому

    Meskiyee shea buttery lay expired yelewum ena menem ayihonem yene wed 3 amet honotal

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 місяців тому

      ሽታው ከለሩ እንዴት ነው ምንም ካልሆነ ፍሪጅ አርገሽ ተጠቀሚው ግን በደንብ እይው 3 አመት ብዙ ነው

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 роки тому +2

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ፊቴን ምኔም ነገር አይመቸኝም ሌላ ሰውነቴን እሞክረዋለሁ

  • @lidlid3598
    @lidlid3598 2 роки тому

    እናመሠግናለን እእእ ለምን ያህል ጊዜ እናቆየው እና በምን ያህል ጊዜ ልዩነት እንቀባው

  • @ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ

    የኔ ውድ መስኪዬ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @alwogtube4499
    @alwogtube4499 2 роки тому +2

    መሲ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @ወንድሜውስጤነው-የ9አ

    Masitiye gin eko ene min endahoni alekim sheha batir malte mindanow?

  • @hiwottolosa2704
    @hiwottolosa2704 2 роки тому +2

    ሠላም መስኪ እንዴትነሽልኝ ምንድነው ያቀለጥሽው? የትነው የሚገኘው?? ዱባይ ነኝ

    • @fevenbezabih7601
      @fevenbezabih7601 2 роки тому +1

      አፍሪካ ሀገር ነው የሚገኘው

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 2 роки тому +1

    አመሰግናለው መስኪዬ

  • @seludave2803
    @seludave2803 2 роки тому

    ሺያ በተር ምንድነው መስኪ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 роки тому +2

    ሰላም መስኪ አፍሪካን ሺያ በተር የሚለውን ታሽጎ የሚሸጠውን መጠቀም ይቻላል ወይ በኪሎ የለም ያለሁበት አካባቢ

  • @መሲነኝ-ለ2ዀ
    @መሲነኝ-ለ2ዀ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ምንድነው መስኪዬ

  • @edenassefa7604
    @edenassefa7604 2 роки тому

    Meskiye please shea butter picture post yidereg🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dhhdbdbd757
    @dhhdbdbd757 10 місяців тому

    ሽያ በትር ምድነው ሰሙ በሳኡዲ

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 2 роки тому +1

    መሰኪዬ ለፀጉር ይሆናል ተባረኪ

    • @abigimulugeta895
      @abigimulugeta895 2 роки тому

      Keflgesh algne whit &,hello letsgur began Konjo new lesasa leforofor leminekakel atekakemun Bentley letsgur enegershalhu

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 2 роки тому +1

    መስኪ ኤልሲና አንቺ አልተቻላችሁም 😍😍😍

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 2 роки тому +14

    መስኪዬ ሼሀ በተር ፎቶ አሳይን ለማናውቀው ሰወች

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      እሺ እማ Community ላይ ለቅቄዋለው ዩትዩብ ላይ ፌስቡክም ላይ

    • @yoditendalmawe4115
      @yoditendalmawe4115 2 роки тому

      @@meskitube16 fb accountshe mendenewe yemilewe adies negne

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      @@yoditendalmawe4115
      Meski tube Facebook page

    • @medinayoutube3274
      @medinayoutube3274 2 роки тому

      አይታይም መሲኪ እባክሺ ፎቶውን አሳይን 🇪🇷🇪🇷

  • @markenleul4683
    @markenleul4683 2 роки тому +1

    ሺያ በተር ምንድነው

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 роки тому +2

    የት ነው የሚገኘው የገዛሽበት ዕቃው አሳይን

    • @abigimulugeta895
      @abigimulugeta895 2 роки тому

      Enga ale Shiya better yello & whit kilo & gemash

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 роки тому +4

    You are really amazing woman you will bring the usefully stuff to the media

    • @EtalemBahiru
      @EtalemBahiru 11 місяців тому

      anci matgebiw mn wsx nw wyyyy🙄🙄🙄🙄

  • @eyerusalemesey9045
    @eyerusalemesey9045 2 роки тому +1

    Hi mesikeye... Can we find in ethiopia?

  • @mahitube3776
    @mahitube3776 2 роки тому

    Meskya fet lay weta mesemer matefya gen be19 ameta feta lay mesemer eyeweta nuw men yeshalal please

  • @eyosseshetu97eyossyeshetul97
    @eyosseshetu97eyossyeshetul97 2 роки тому +1

    መስኪዬ የጸጉእ ቅባቱን ነው ለፊት የምንጠቀመው ግልጽ አልሆነልኝም

    • @abigimulugeta895
      @abigimulugeta895 2 роки тому

      Kebate sayehon yezaf kibe nw algne keflgesh awerign

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 роки тому +1

    እዴት ነሽ ብዙ አይነት ነው ያለው የቱን ትመርጫለሽ ለፊት

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      Unrefined የሚለውን ነው የምገዛው ከምንም ጋር ያልተቀላቀለውን

    • @roottekele4269
      @roottekele4269 2 роки тому

      @@meskitube16 thank u

  • @yadinalyadinal3m451
    @yadinalyadinal3m451 Рік тому

    I have been seen 2 years ago One of African ladies. Make that and she put essential oil too . but. I it doesn’t change for me I don’t no about others

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese2475 2 роки тому

    Pls mesikya photowun asayin alakewum

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      Community ላይ ለቅቄዋለው🥰

  • @የልቤአማካሪእኔውነኝ

    መሰኪ እናመሰግናለን ባለፈው የሰራሸወ ቀባት ልሰራ ፈልጌ ነበር ሮዝመሪው የደረቀው ነው ያለኝ ታሸጎ የሚሸጠው እሱን ልጠበው እንዴ እባክሸን መልሸልኝ🌷🌷🎀🎀🎀

  • @SimienTech
    @SimienTech 2 роки тому +1

    ለጸጉር ላሽ እባክሽ ምን ልተከም ጸጉሬ አልቆ ቦራ ልሆን ነው እኮ please 😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @rahelyenaride9333
      @rahelyenaride9333 2 роки тому

      የሴት ልጅ ማንስትሬሽን ልታይ አካባቢ የሚፈሳት ውሀ መሰል ዝልግልግ መደሀኒት ነው መቀባት ከተሞክሮ ነው በዚህ ድኛለሁ ይገርማ ማለታችሁ አይቀርም ይቅርታ

  • @yodittilahun5529
    @yodittilahun5529 2 роки тому +2

    ቫይታሚን ኢ የፀጉሩ ነው ወይስ የፊቱ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      ቫይታሚን ኢ ብቻ የሚለው ነው የፀጉር የፊት የሚሉት እየቀላቀሉት ነው ይሄ Vitamin E oil ብቻ ነው የሚለው ለፈለግነው መጠቀም እንችላለን

  • @ቤቴሌሔም-ዐ9ሸ
    @ቤቴሌሔም-ዐ9ሸ 2 роки тому

    በፎቶ አሳይን ምን አይነት ነው

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 2 роки тому

    Thank you good job 🙏👍❤️💐

  • @hiwotchala3264
    @hiwotchala3264 2 роки тому

    Selame Meski Naila Selma nech😘 Le Madeyat yhonale,?

  • @AynalemAynalem-r7c
    @AynalemAynalem-r7c Рік тому

    ሺያ በተር ምድነው

  • @branchbranch3515
    @branchbranch3515 2 роки тому

    ነፂየ ሸአይ በኤረ ምንደእነ

  • @GeniBeliyu-ru1td
    @GeniBeliyu-ru1td Рік тому

    ፊሪጅ ነው የሚንናስቀምጠዉ መሰክዬ

  • @hayatali6533
    @hayatali6533 2 роки тому

    አዲስ አበባ የት ቦታ ይገኛል የምታውቁ ንገሩኝ

  • @sart4229
    @sart4229 2 роки тому

    ውዲ እህቴ ሸያ በተር ማለት በሰኡዲ ምንዲን ነው አልገባኝም

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 2 роки тому

    Selam, mese enem emokrewalw
    Keba keduse tebelro aykebame tebeltom aynekam yebalale eski teyki bedenb kemeiawe se

  • @sofikenz9209
    @sofikenz9209 2 роки тому

    ሂና አዘገጃጀት ብየ ሰርች ሳደርግ ያንችን ቢዲዮ አገኘሁትና እያየሁ እንዳለ ይኸን ለቀቅሽው 😍

  • @Habtamu85
    @Habtamu85 2 роки тому

    Siwudeshi mesekiye yeni fiker enamsegenalen..

  • @mekdeseyasu7578
    @mekdeseyasu7578 2 роки тому

    Addis ale?

  • @jxjdbdndn1552
    @jxjdbdndn1552 2 роки тому

    አረቃውን አሳይንለመግዛት እዲመችን መሲ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      በፌስቡክም በዩትዩብም ለቅቄዋለው እማ Community ውስጥ አለልሽ በዚ

  • @haymanotteshome1539
    @haymanotteshome1539 2 роки тому

    ሰላም መስኪዬ አረ አሰረጂኝ ሺያ በተር ምንድን ነው

  • @sarayamata5217
    @sarayamata5217 2 роки тому

    መስክ በእግዚአብሔር በእግዚአብሔር የወልድ መከላከያ እጠቀማለሁ እኔ ፍቴ ተበላሸ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      ቀይሪው ቶሎ እማ አልተስማማኝም በያቸው

  • @samrigatsh3918
    @samrigatsh3918 2 роки тому

    ሸያ በተር ማለት ምድነው መስኪ

  • @raweyabintsurur6698
    @raweyabintsurur6698 2 роки тому

    Maski and nagar litayikshi kacalishi malishilingi

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 роки тому +3

    ስላም የኔ ውድ አሜን ስውድሽ😘😘😘መክስዬ ፅጉሬን ልልክልሽ እፍልጋለው ለውጥ በጣም አለው ክተቆረትኩት ጀምሮ ስክታተልሽ ግን እማ ማሀሉ አጭር ነው እኔ የተቆረጥኩት ክማሀሉ እኩል አረጌ ነበር ለውጥ ይስጠኛል ብዬ አላድግ አለኝ አመስግናለሁ መልሽልኝ የትኛውን ውህድ ተጠቅሜ እንደሚያድግልኝ

  • @marakiyesema9751
    @marakiyesema9751 2 роки тому

    What about the smell is smells good ?

  • @ayenalemwalelegn1057
    @ayenalemwalelegn1057 2 роки тому

    Sheha butter yemine kebe newe

  • @foziyatube63
    @foziyatube63 2 роки тому +1

    ማድያት ያጠፋል ይሆን እህት እባክሽ መልሽልኝ ወይም ልላ የምታዉቂዉ ማድያት የሚያጠፋ ማስክ ካለ ንገሪኝ

  • @meryabdurahman6636
    @meryabdurahman6636 2 роки тому

    Shea butter mindinow wde qibbe new

  • @birukmammo940
    @birukmammo940 2 роки тому

    Shea butter Ethiopia yigegnal?? Meskiyee

  • @mengsnegash7318
    @mengsnegash7318 2 роки тому

    Keler yalwe xegir men metiqeme yshelale

  • @hawayousuf1258
    @hawayousuf1258 2 роки тому +2

    ሸያመተር አልሺመሠል በአላህ ፎቶዉንአስቀምጪልኝ