አርቴታ በጥንቃቄ ጨዋታ ሞውሪንሆን እየመሰለ ነው? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @MuhabaMundino
    @MuhabaMundino День тому +5

    መንሱሬ ምርጥ ሠው ትችለሌህ በርታ❤

    • @fatilove62
      @fatilove62 15 годин тому

      Yeah he is a legend ❤

  • @EthioUg1
    @EthioUg1 День тому +5

    መጀመሪያ እስኪ አዳምጡ: ስሜታዊ ሆናቹ አስተያየት ባትሰጡ:: ትልልቅ ሠዎች: ወጣቶች ይከታተላሉ: ስድብ ማንነታቹን ያሳይ ካሎነ በቀር: ሌላ ሚጨምረዉ ነገር አይታዬኝም:: መንሡር: ምንጭ ጠቅሰክ ስለምተነትን, appreciate✌️

  • @Senayytube
    @Senayytube 8 годин тому

    the best jornalist in Ethiopia

  • @hamid-l2f
    @hamid-l2f День тому +1

    Joined you again on my pc.., got gd descriptions and analysis

  • @MesfinMeharu-z8g
    @MesfinMeharu-z8g День тому +2

    Welcome mensur

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 21 годину тому +1

    መምሰል ብቻ የእግሊዙ ሞውሪንሆ በለው 😅😅

  • @debisokusha9810
    @debisokusha9810 21 годину тому +1

    Kaltemachachu alamasimat yichalal. Sidib gin ye tinishinet milikit newuna batisadebu tiru nwu.

  • @esayaskassa
    @esayaskassa 16 годин тому

    Weshetam mensure

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 День тому

    በተለይ የባለፈዉ ሲዝን 10 የመጨረሻ ጨዋታዎችን ካየህ አፈግፍጎ ይጫወት ነበር

  • @Mubarak-j5v
    @Mubarak-j5v День тому +4

    ፈሪ ነው😂

  • @Arsenal4lifee
    @Arsenal4lifee День тому +1

    ባለፉት 3 አመታት አለምን ያስገረመ ቴክኒካል ጨዋታ ለዓለም አሳየን ጠብ ያለ ዋንጫ ግን የለም so ዛሬ ላይ ዉጤት ተኮር የሆነ ጫወታ ማዘዉተራችን ለምን ይሆን የዓለም መነጋገርያ የሆነው?

  • @Adem-vf3in
    @Adem-vf3in 19 годин тому

    መንሱር ገደል ግባ ካራገር አንድም ክለብ አሰልጥኖ አያውቅም

  • @GatahunMuse
    @GatahunMuse 18 годин тому

    ሁሉንም እንዳጋነንክነው

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p День тому +1

    አርቴታ ማለት 30%ጋርዲዮላ + 40%ሞሪንዮ +30%እራሱ አርቴታ ነዉ ብለዉ ትሪቡን እስፖርት ከ 5ቀን በፊት ፕሮግራም ሰርተዉበታል ኩረጃ ያስገምትሀል ግን አንተ ሚተችህ ሰዉ አትወድም😅😅😅😅

  • @Adem-vf3in
    @Adem-vf3in День тому

    መንሱር ከአርሰናል ላይ ውረድ

  • @1616Hm
    @1616Hm День тому +5

    ሰሞኑን ዞሮብሃል ሮድሪ ባላንዶር መውሰዱ ትክክል ነው ብለህ ማውራትህ ዛሬ ደሞ አርቴታን አጨዋወት ለመተቸት መጣህ አንድ ነገር ግን ማወቅ ያለብህ አርቴ ሁሉን አሟልቶ የያዘ ጎበዝ አሰልጠኝ ነው

    • @ahmedmahammed-y8j
      @ahmedmahammed-y8j День тому +4

      ጎበዝ አሰልጣኝ ሁሉንም ያሟላ ከሆነ ለምን ዋንጫ አላነሳም

    • @MitikuAbebe-f2u
      @MitikuAbebe-f2u День тому

      lemn yesun channel report anaregibetm?

    • @muhammedsanihussen817
      @muhammedsanihussen817 День тому

      😅😅😅​@@ahmedmahammed-y8j

  • @learner256
    @learner256 20 годин тому

    Caragar premier League anseto ayawukem yesu tentena tikikl ayedalem. Arteta yerasu quality alewu( 1/2 morhino 1/2 wenger)

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 День тому +12

    መንሱሬ አዲስ አሰልጣኝ ሲመጣ ሁሌም ታጋንናለህ ለመደብህ ቴንሃግንም ስታደንቅ ነበር

  • @Melese-jk6ve
    @Melese-jk6ve День тому +4

    ይሄ ነገር ከሆነ ቦታ የተኮረጀ ፕርግራም ነው ልበል

    • @Farisjemal-mq8tk
      @Farisjemal-mq8tk День тому +2

      Ke alazar😂

    • @Melese-jk6ve
      @Melese-jk6ve День тому +2

      @Farisjemal-mq8tk You are real fan of him 🤣🤣.. ከወር በፊት ነው እዛ ያየሁት

  • @GezahagnBrihanu
    @GezahagnBrihanu День тому +1

    mensure techlal

  • @Tsehay-lo2pz
    @Tsehay-lo2pz День тому +2

    Sidibun mn asfelegew

  • @zemedealemayehu3325
    @zemedealemayehu3325 День тому

    Source Shegersport

  • @MehamedabduMehamed
    @MehamedabduMehamed День тому

    እሰኪ የተጉድትን እያችው ለምንድነወ እንድዛ እይተጨውት ያለው

  • @aazizmo
    @aazizmo 9 годин тому

    Sky ስፖርት ላይ ካራገር የተናገረዉን የ ራስህ ሐሳብ አድርገህ አታቅርብ

  • @chilotawdagne5564
    @chilotawdagne5564 23 години тому

    anten yemisema sew yasekegnal ay Ethiopia

  • @Mek-t9r
    @Mek-t9r День тому

    ሚካኤል አርቴታ የራሱ የሆነ ቀለም፣ኳሊቲ ፣ብቃት ያለው አሰልጣኝ ነው ሚካኤል ሚካኤል ነው ከማንም ጋር ሊወዳደር አይችልም።

  • @AbubekerSelman-q5o
    @AbubekerSelman-q5o День тому

    ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ተትማራለች

  • @tedofernando8644
    @tedofernando8644 День тому

    ዋንጫ ብቻ ነው ምንፈልገው COYG

  • @hamid-l2f
    @hamid-l2f День тому

    what Gertmenian studies < Napoleon Syndrome.> make me interested, shared it

  • @MikiyasAregawi-z6w
    @MikiyasAregawi-z6w День тому

    tabed

  • @aazizmo
    @aazizmo 9 годин тому

    Sky ስፖርት ላይ ካራገር የተናገረዉን የ ራስህ ሐሳብ አድርገህ አታቅርብ
    plagiarism❌

  • @utty3720
    @utty3720 День тому +1

    አተ ዝም ብለህ ተበጥረቅ መሱር አርቴታ የራሱ የሆነ የጫወታ ስትራቴጂ ያለዉ ሰዉነዉ ካተ ስለአርሰናልም ሆነ ስለአርቴታ መልካም ነገር ታወራለህ ብሎ መጠበቅ ዘበትነዉ

  • @JoMan-b6e
    @JoMan-b6e День тому +1

    ፈሪ ነዉ አርቴታ

  • @yohnnesgebrmedhin259
    @yohnnesgebrmedhin259 День тому

    ብዳታም ነገር ነህ ባክህ