Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Ruud የትናንትናዋን ምሽት መቼም አይረሳትም ነገ ለልጆቹ ለልጅ ልጆቹ እንደ ታሪክ ይነግራቸዋል፤ ደሞ ከሁሉም ደስ የሚለው ጎል በተቆጠረ ግዜ እንደ አሰልጣኝ ሳይሆን እንደ ደጋፊ ነበር ደስታውን ሲገልፅ የነበረው ❤️
C
❤
እንዋጋ እንዋጋ በለው next ቼልሲ
😂😂😂
እንወጋቸዋለን አያሳስብም 💪
የተስፋ ስንቅ እንድንሰንቅና ቀጣዩ አሰልጣኝ ሊያሳድር የሚችለውን ተፅንኦ በጉጉት እንድንጠብቅ አድርጎናል።
We'll come Mensur💚💛❤️Man United is greatest club in the World💚💛❤️ GGMU💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
አትጠገብ መንሱሬ የሰፈሬ ልጅ በመሆንህ እየኮራሁ ይሆን ? እንኳን ኮራሁብህ ! ለማንኛውም " መርፌ ሲለግም ቅቤ አይወጋም ! " ይባላል እኮ ። የግብ ዕድል መፍጠር እንችላለን ግን ማግባት አንፈልግም , ሲሉን እንደነበር ነው ያስተዋልኩት ። እንጂማ ችሎታቸው የራሳቸው እንደነበረ እናውቃለን እኮ ። አሁን የጨመሩት ፍላጎት ብቻ ነው። መጪው ጊዜም ያማረ ይሆን ዘንድ እየተመኘሁ ላብቃ ። ሰላም ሁንልኝ መንሱሬ ቻው
GGMU🎉🎉🎉🎉Mensure thanks 🙏
GGmu❤እናመስግናለን መንሱሬ😍😍
🎉🎉🎉🎉Selam selalm mansure🎉🎉🎉🎉
መንሱሬ ማታ ድንቅ ማንቼ አይተናል ከኋላ ግን ይቀረዋል ጎል በቀላሉ ይቁጠርባቸዋል በቻ ቫን ይለያል
Man is Back
መሱሬ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር❤
ለዮናይትድም ለደጋፊዋቹም ደስ የሚል ዜናነው
I told you before Van could be the right choice for united.
ይሄንን ለማየት ብዬ ነው እስከ ዛሬ የታገስኩኝ በቃ ይህ ነው ማንችስተር እሁድ ይደገማል🙏
The Man-Mensur
Tikikilegna awaki gazetegna ne yemr yimechi mensure❤
Selam selam mansure
እናሰግናለን መንሱሬ የየኔ ዬናይት የምንፍልገው ይሄነው
United come on 💪💪😁 united 👊👊👊👊
wow.yene man unatidvery nice ❤
አቦ ይመቸን በቃ ደስታችን ተመልሷል 😊😊😊
እኔ በቴሃግ ጊዜ ፈታ ዘና በየ ነበር የማያው ምክንያቱም መሽንፍን እርግጠኛ ሆኝ ነበር የማያው ነገር ግን ትላንት ምሽት ግን ነበስ ውጭ ገቢ ሆንበኝ የደሮን ማንቼን በማየቴ ድስ የሚል ጊዜ ነበር ቨንስትሮ በቅጥል ደስተኛ ነኝ።
manchester is Red🎀🎀
Manchen yemin dagifo ba miknati now❤❤👈👑
በጣም ደስታ ላይ ነኝ ግን ቴናግም መጀመሪያ ሲመጣ በተከታታይ ጨዋታዎችን አሸንፎ አስቦርቆን ነበር እና አሁንም በ 1 ጨዋታ መደሰት ያለብን አይመስለኝም
Yes
ስጠብቅህ ዛሬ አርፍደህ ነው የመጣሀው እንደ ቴንሀግ ስንብት በጉጉት ነው የጠበኩት ትንታኔህን እስኪ ልስማህ እንኳን የመጀመሪያ ደስታችሁን ተቋደስን ግሎሪ ግሎሪ ማን ዩናይትድ
መንሱርዬ ሠላም ነብዩ ነኝ ከአብነት ትላንት መልካም የሚባል እንቅስቃሴን አይተናል በተለይ በማጥቃቱ ላይ አሁንም ግን ገና ነው ገና ነው
ዌስተም ትልቅ ዉላታ ነው የዋላልን 😂
ተጨዋቾችን በተመለከተ ምንም አዲስ ነገር የለውም ጨዋታው ካራባኦ መሆኑን አትርሳ ጥሎማለፍ ጨዋታ ላይ ቴንሀግም ጥሩ ሪከርድ ነው ያላቸው የባለፈውን 7ለ0 ጨምሮ።ከዛ ይልቅ መሐል ላይ ካዝሜሮን እና ኡጋርቴን አቀናጅቶ መጫወቱ ተመችቶኛል። በቴንሀግ ጊዜ ከሚያበሳጩኝ ነገሮች አንዱ የተጨዋቾች አሰላለፍ መዘበራረቅ ነበር።
በጉጉት ስጠብቅ ነበር😊
Iam very very very happy befor 10 year
"መከረኛው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ....."😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂😂😂
wow❤🎉😮
መንሱሬ ልጆቹም ቴንሀግ እንዳልተመቻቸው ብግልፅ ያሳዩበት ምሽት ነበር ግን አሁንም የትከላካይ ክፍሉ ጉለት ታይቶኛል ከግራናቾ አባካኝነት ጋር ሌላው ጨጌራዬ በመጠኑም ቢሆን 😅😅😅😅😅
አንደኛ ነኝ❤❤
Ande cgawata lasampling aymachim mansura
SiuuuuuuuuCr7 is true true true
Anterasu yetneberk
Asazagn sew tenhug😢
❤❤❤❤❤
manche❤❤❤❤
ሩድ ቮን ብቻ ሳይሆን የአንተ የዛሬው አቀራረብህ ይለያልያው የማንቼ ቀንደኛ ደጋፊ እንደሆንክ በግልፅ ያሳየ ነው😅
ኡፈይ ሻሼ አገገመች ልንበሻሸቅ ነው😂
መንሱር የወያላ መድኃኒት 😅😅
የመጀመሪያው ሰው ነኝ 😂😂😂😂😂
ትልቅ ስኬት ነው.:: እንኳን ደስ አለህ
አመሰግናለሁ ብሮሮሮሮሮሮ 😅😅@@NewTrafford
Ye Liverpool chewatanim
ዝብለህ ነዉ ባክህ😮😮😮😮😮😮😢😢
sayikeka teboka gena min lestercity b over bench gebto
1st
Yeh now united ukan dessi aleagn
Mensure united ketay amet wede kedmo kbru ymelesal
😂😂😂😂😂😂
Like me Please 🎉
ያለፈው ወር 7 ያገባው ቴን ሀግ ለቆ ነበር እንዴ? ተው እንጅ
B video adrgln
GGMU
አለቅላቂ
RUD VALA( TETEKIW REDATU) YAMETAW BEGOAL NADA YEMIDENEQM BIHONM YE UNITD TEKETATAY BEMNAYEW CHEWATA LAIE AYTEN YE UNITD AQOM HONE YESUNM ADNAQOT YLEGESEWAL!!!!!
Please don't use the word ጠኔ betam nwu mideberewu weird nwu brother.
😂😂😂😂😂ሻሼ ሻሾን ፈታች ልጆቹ እስከዛሬ አሰልጣኙ እስኪባረር ነበር እንዴ ሲላላጡ የነበሩት ትላንት ግን የሆነ ትንሽ ወዝ ያለዉ ጫወታ ነዉ የተጫወቱት እና እኮ አሁን እኮ አያፍሩም እየመጣን ነዉ ይላሉ😂😂😂😂😂😂
ay setoch
ማማ ለምን አተይንም
Ere tewat bezemd silgemerechi nw
ባአድ ጫዎታ ትንሻን ለስተርሲቲ ስላሸነፈ ዋንጫ ያሸነፈ ያክል መፎከር በጣም ያሳፍራል።
ይህቺን ሞቅታማ በኦሌ ሶልሻየር ጊዜም አይተናት ነበር። ግን ሶልሻየር እንዴት ከክለቡ እንደተሰናበተ ሁላችንም እናውቃለን። እሁድ ቼልሲን ቢያሸንፍም ይሄው ነው አቋሜ
Ssjr##😂
መንሱሬ የዚህ ዜና ትንታኔ ስታቀርብ በእግር ኳስ ታሪክ የተሰራ ነው ያስመሠልከው
መንሱሬ ትላንትም ቴክስት አድርጌልሀለው ማየት አለማየትህን አላውቅም አሁንም ከሊዝበን አምጥቶ ከሚቀጥሩት አሠልጣኝ ሩድ በጣም የተሻለ ነው።ለምን ይህ የሊዝበን አሠልጣኝ ቲሙ ማለት ሊዝበንን ከራሱ ከፖርቹጋል ሊግ ያልዘለለ ቲም ነው ያሠለጠነው ምንም አያመጣም ለማንችስተር ።መንሱሬ ገና የመጀመሪያ ጊዜ ቴን ሀግ የማንችስተር አሠልጣኝ ሆኖ ሲቀጠርም ምንም የተለየ ነገር እንደማይፈጥር ተናገርኩ መጨረሻውን አየን ።መጪውም አሠልጣኝ እንደዚሁ ነው ።ስለዚህ ቲሙን ለሩድ ቫን ሙሉ ሀላፊነቱን ከሰጡት ማንችስተር ዩናይትድን ይቀይራል
እሺ ሩድስ እንዴት ልትተማመንበት ቻልክ የት አይተኸው ነው
አይ መንሱር በጣም ትገርማለህ ገና በአንድ ጨዋታ እንደዚህ ትላለህ እስኪ መለስ በል እና ተመልከት ቴንሀግ 7-0 አላሸነፈም ።ግን በጣም የሚገርመኝ በሳምንት 6 ቀን ፕሮግራም ታቀርባለህ ከ 6ቱ 5 ቀን ስለ ዩናይትድ ነዉ ።በሰላም ነዉ።
@@yesufmuhamed8244 አዎ በሰላም ነው ከኢትዮጵያ ስፖርት ተከታታዮች የሚበዛው የዩናይትድ ደጋፊ ነው
Ruud የትናንትናዋን ምሽት መቼም አይረሳትም ነገ ለልጆቹ ለልጅ ልጆቹ እንደ ታሪክ ይነግራቸዋል፤ ደሞ ከሁሉም ደስ የሚለው ጎል በተቆጠረ ግዜ እንደ አሰልጣኝ ሳይሆን እንደ ደጋፊ ነበር ደስታውን ሲገልፅ የነበረው ❤️
C
❤
እንዋጋ እንዋጋ በለው next ቼልሲ
😂😂😂
እንወጋቸዋለን አያሳስብም 💪
የተስፋ ስንቅ እንድንሰንቅና ቀጣዩ አሰልጣኝ ሊያሳድር የሚችለውን ተፅንኦ በጉጉት እንድንጠብቅ አድርጎናል።
We'll come Mensur💚💛❤️Man United is greatest club in the World💚💛❤️ GGMU💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
አትጠገብ መንሱሬ የሰፈሬ ልጅ በመሆንህ እየኮራሁ ይሆን ? እንኳን ኮራሁብህ ! ለማንኛውም " መርፌ ሲለግም ቅቤ አይወጋም ! " ይባላል እኮ ። የግብ ዕድል መፍጠር እንችላለን ግን ማግባት አንፈልግም , ሲሉን እንደነበር ነው ያስተዋልኩት ። እንጂማ ችሎታቸው የራሳቸው እንደነበረ እናውቃለን እኮ ። አሁን የጨመሩት ፍላጎት ብቻ ነው። መጪው ጊዜም ያማረ ይሆን ዘንድ እየተመኘሁ ላብቃ ። ሰላም ሁንልኝ መንሱሬ ቻው
GGMU🎉🎉🎉🎉
Mensure thanks 🙏
GGmu❤
እናመስግናለን መንሱሬ😍😍
🎉🎉🎉🎉Selam selalm mansure🎉🎉🎉🎉
መንሱሬ ማታ ድንቅ ማንቼ አይተናል ከኋላ ግን ይቀረዋል ጎል በቀላሉ ይቁጠርባቸዋል በቻ ቫን ይለያል
Man is Back
መሱሬ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር❤
ለዮናይትድም ለደጋፊዋቹም ደስ የሚል ዜናነው
I told you before Van could be the right choice for united.
ይሄንን ለማየት ብዬ ነው እስከ ዛሬ የታገስኩኝ በቃ ይህ ነው ማንችስተር እሁድ ይደገማል🙏
The Man-Mensur
Tikikilegna awaki gazetegna ne yemr yimechi mensure❤
Selam selam mansure
እናሰግናለን መንሱሬ የየኔ ዬናይት የምንፍልገው ይሄነው
United come on 💪💪😁 united 👊👊👊👊
wow.yene man unatid
very nice ❤
አቦ ይመቸን በቃ ደስታችን ተመልሷል 😊😊😊
እኔ በቴሃግ ጊዜ ፈታ ዘና በየ ነበር የማያው ምክንያቱም መሽንፍን እርግጠኛ ሆኝ ነበር የማያው ነገር ግን ትላንት ምሽት ግን ነበስ ውጭ ገቢ ሆንበኝ የደሮን ማንቼን በማየቴ ድስ የሚል ጊዜ ነበር ቨንስትሮ በቅጥል ደስተኛ ነኝ።
manchester is Red🎀🎀
Manchen yemin dagifo ba miknati now❤❤👈👑
በጣም ደስታ ላይ ነኝ ግን ቴናግም መጀመሪያ ሲመጣ በተከታታይ ጨዋታዎችን አሸንፎ አስቦርቆን ነበር
እና አሁንም በ 1 ጨዋታ መደሰት ያለብን አይመስለኝም
Yes
ስጠብቅህ ዛሬ አርፍደህ ነው የመጣሀው እንደ ቴንሀግ ስንብት በጉጉት ነው የጠበኩት ትንታኔህን እስኪ ልስማህ እንኳን የመጀመሪያ ደስታችሁን ተቋደስን ግሎሪ ግሎሪ ማን ዩናይትድ
መንሱርዬ ሠላም ነብዩ ነኝ ከአብነት ትላንት መልካም የሚባል እንቅስቃሴን አይተናል በተለይ በማጥቃቱ ላይ አሁንም ግን ገና ነው ገና ነው
ዌስተም ትልቅ ዉላታ ነው የዋላልን 😂
ተጨዋቾችን በተመለከተ ምንም አዲስ ነገር የለውም ጨዋታው ካራባኦ መሆኑን አትርሳ ጥሎማለፍ ጨዋታ ላይ ቴንሀግም ጥሩ ሪከርድ ነው ያላቸው የባለፈውን 7ለ0 ጨምሮ።
ከዛ ይልቅ መሐል ላይ ካዝሜሮን እና ኡጋርቴን አቀናጅቶ መጫወቱ ተመችቶኛል። በቴንሀግ ጊዜ ከሚያበሳጩኝ ነገሮች አንዱ የተጨዋቾች አሰላለፍ መዘበራረቅ ነበር።
በጉጉት ስጠብቅ ነበር😊
Iam very very very happy befor 10 year
"መከረኛው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ....."😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂😂😂
wow❤🎉😮
መንሱሬ ልጆቹም ቴንሀግ እንዳልተመቻቸው ብግልፅ ያሳዩበት ምሽት ነበር ግን አሁንም የትከላካይ ክፍሉ ጉለት ታይቶኛል ከግራናቾ አባካኝነት ጋር ሌላው ጨጌራዬ በመጠኑም ቢሆን 😅😅😅😅😅
አንደኛ ነኝ❤❤
Ande cgawata lasampling aymachim mansura
Siuuuuuuuu
Cr7 is true true true
Anterasu yetneberk
Asazagn sew tenhug😢
❤❤❤❤❤
manche❤❤❤❤
ሩድ ቮን ብቻ ሳይሆን የአንተ የዛሬው አቀራረብህ ይለያል
ያው የማንቼ ቀንደኛ ደጋፊ እንደሆንክ በግልፅ ያሳየ ነው😅
ኡፈይ ሻሼ አገገመች ልንበሻሸቅ ነው😂
መንሱር የወያላ መድኃኒት 😅😅
የመጀመሪያው ሰው ነኝ 😂😂😂😂😂
ትልቅ ስኬት ነው.:: እንኳን ደስ አለህ
አመሰግናለሁ ብሮሮሮሮሮሮ 😅😅@@NewTrafford
Ye Liverpool chewatanim
ዝብለህ ነዉ ባክህ😮😮😮😮😮😮😢😢
sayikeka teboka gena min lestercity b over bench gebto
1st
Yeh now united ukan dessi aleagn
Mensure united ketay amet wede kedmo kbru ymelesal
😂😂😂😂😂😂
Like me Please 🎉
ያለፈው ወር 7 ያገባው ቴን ሀግ ለቆ ነበር እንዴ? ተው እንጅ
B video adrgln
GGMU
አለቅላቂ
RUD VALA( TETEKIW REDATU) YAMETAW BEGOAL NADA YEMIDENEQM BIHONM YE UNITD TEKETATAY BEMNAYEW CHEWATA LAIE AYTEN YE UNITD AQOM HONE YESUNM ADNAQOT YLEGESEWAL!!!!!
Please don't use the word ጠኔ betam nwu mideberewu weird nwu brother.
😂😂😂😂😂ሻሼ ሻሾን ፈታች ልጆቹ እስከዛሬ አሰልጣኙ እስኪባረር ነበር እንዴ ሲላላጡ የነበሩት ትላንት ግን የሆነ ትንሽ ወዝ ያለዉ ጫወታ ነዉ የተጫወቱት እና እኮ አሁን እኮ አያፍሩም እየመጣን ነዉ ይላሉ😂😂😂😂😂😂
ay setoch
ማማ ለምን አተይንም
Ere tewat bezemd silgemerechi nw
ባአድ ጫዎታ ትንሻን ለስተርሲቲ ስላሸነፈ ዋንጫ ያሸነፈ ያክል መፎከር በጣም ያሳፍራል።
ይህቺን ሞቅታማ በኦሌ ሶልሻየር ጊዜም አይተናት ነበር። ግን ሶልሻየር እንዴት ከክለቡ እንደተሰናበተ ሁላችንም እናውቃለን። እሁድ ቼልሲን ቢያሸንፍም ይሄው ነው አቋሜ
Ssjr
##😂