የቂጣ ጥቅልል በእንቁላል |ፈጢራ በቀላሉ||ቆንጆ የቁርስ አማራጭ |Ethiopian food| how to make egg roll breakfast recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  3 роки тому +2

    ሰላም ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ እጅግ አድርጌ ከልቤ ነው የማመሰግነው ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አሁንም ድጋፋችሁ አይለየኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +1

    ቤትዬ ጤናማ አሰራር ነው የተባረከ ይሁን !!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      የሚዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому +1

    This is beautiful food Hun thank you for sharing 💕💕💕 like share 💕💕💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤🥰

    • @suadmohammed8068
      @suadmohammed8068 2 роки тому

      በጣም ያምራል ማሻአልላህ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +1

    ቤትዬ ምርጥ የቁርስ አማራጭ እጅሽ ይባረክ❤️🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 роки тому

    ቤቲዬ የኔ ዉድ ምርጥና ጤናማ የቁርስ አሰራር ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ💕👌👍🙏 ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ነፂዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 роки тому

    Watchingቤትዬ😍ቤትዬ ሰላም ነሽ በጣም ቆንጆ የቁርስ አማራጭ ነው ከለሩም ቆንጆ ነው ያስጎመጃል በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ ሸር👍👍👍💖💖💖

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ራቢዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому

    በጣም ምርጥና ቆንጆ ቁርስ ነው የሰራሽው አንዳንድ ግዜ እንደዚህ ለየት አርጎ ሰርቶ መመገብ አስፈላጊ ነው ሼር 👏👏👏👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኑራዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤️🥰

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 роки тому

    በጣ አሪፍ ምግብ ነዉ የሚያስጎመጅ አይነት ነዉ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому

    ቤቷዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ጤናማ የሆነ ቁርስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️ ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ዮርዲዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ሁሉንምበቤትዎ-ዸ7ቐ
    @ሁሉንምበቤትዎ-ዸ7ቐ 3 роки тому

    ዋዉ ቆንጆ ቁርሰ ነው በርቺ ሲሰ,,,,,,

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ፓሚዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 роки тому

    እጅሺ ይባርክ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉ ጊዜ ጥሩ ምግብ ነው የምትሰር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍👍👍Danke 💕💕💕💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤️🥰

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому

    ቤቷዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    በጣም ቆንጆ ለየት ያለ የፈጢራ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኀብስትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому

    ቤትዬ👀🥰

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Рік тому

    ቤቲዬ ❤❤❤❤ተሰራና ተበላ የሚገርም ነበር🎉🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሚሚዬ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 роки тому

    ቆንጆ የቁርስ ኣይነት ነው። ላይክ !

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኢሌኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤️🥰

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 3 роки тому

    Wow konjo kurs new belugn belugn yelal yetebareke yehun 👌👌💕🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ፋናዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 роки тому

    ቤቶዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅሽ ይባረክ 👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ገንዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 3 роки тому

    ቤትሻ እንደሁልግዜው ምርጥ ስራ ነው
    እናመሰግናለን በጣም ስለምታሳይን የምግብ አይነቶች ሁሉ ።
    Like and share ♥

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      እሙዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 роки тому

    ቤቷዬ በጣም ባልሚያ እንደሆንሽ ከልቤ እገልፅልሻለሁ ዛሬ እንደሁሌ ልዩ ስራሽን አየሁት እጅሽ ይባረክ ብያለሁ like share ውዴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ፅግዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤️🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому

    ቤትዬ በጣም እሚያምርና እሚጣፍጥ ምግብ ነው የግጥምጥሞሽ ነገር ሆኖ የተቀራረበ ምግብ ሰራን ጥሩ ነው ተመልካቾቻችን በተለያየ መንገድ እንዲሰሩ አማራጭ ይሆናል እናመሰግናለን ቤትዬ👌👌🥰‼️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ምሳዬ የእኔ እህት እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው አዎ ምሳዬ ተገጣጠመ አይደል እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አለምዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤️🥰

  • @mudis7458
    @mudis7458 3 роки тому

    yummy & healthy food tnx for sharing sis,,,,,,,

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 роки тому

    Yeneie balemuya yhien demo yeteleyenew ejochsh ybareku Bettye 😍👌🏾👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ጄሪዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 3 роки тому

    ሰላም እንኮንደህናመጡበጣምአሪፍእናቆጆአስራርነውእናመሰግናለንክልብ ካንችብዙነገሮችንእንጥብቃለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ከዲጃዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤️🥰

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 роки тому

    በጣም አመስግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      አቦነሽዬ እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @FriendsFamilyKitchen
    @FriendsFamilyKitchen 3 роки тому

    The recipe looks really fantastic and it turns out perfectly tasty. 👍 Your explanation everything is very clear that anyone can easily try it👍 waiting to watch your next video👍stay tuned 👍 stay connected 🤝

  • @hiwot9354
    @hiwot9354 3 роки тому

    Wow😋❤👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሒወትዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤️🥰

  • @AwesomeRecipes100
    @AwesomeRecipes100 3 роки тому

    Amazing recipe. Thank you for sharing 👍👍👍. New Sub🎁! ca