Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን
እናመሰግናለን,,መምህራችን,,እድሜና,ጤና,ይስጥክ
Amen Amen Amen⛪☝🎤🎤🎤🎤🎤🎤
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
መልካም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን
Amen kale hiwet ysemalen 🙏
የተዎህዶ ኑጉስእየሱስ ክርስቶስ
🥰🥰🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ተምረንበታል በርታ
በጣም ትክክል መልስ ነው በብሩ ጉዳይ ማለት ነው ብዙዎች ካሀናት ብር ላይ ነው አይናቸው ያለ በቅድስናቸው ላይ ግን እንድረስባቸው አይሉም
መምህራችን አከብርሀለሁ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ባንተ ስንት ነገር ተማር ተስንት ነገር ዳንን
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንመምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃልህዎት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እድጤና ጤና ይስጥልን 💒💒💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏💒❤️💒❤️
_ወይኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ የእኛ ሰፈር ተፈፅሞ ያውቃል ትምህርቱን ስሰማ ትዝ አለኝ 😢😢 ልክ እንደዚህ አይነት ነው ታሪኩ ልጅቱ ወደ 15 ዓመት ልጅ ነበረች ከዛ አባቷ ደፈራትና በ15 ቀኑ ሞተ እሱም መናፍቅ ነበር ልጅቱ ጓደኛዬ ነበረችና በጣም አፈረች አንድኛ በገዛ አባቷ እንደዚህ አይነት ነገር ማየት ሁለተማ ደግሞ አባቷን በሞት ማጣት በጣም ይከብዳል ወደ ጭም አትወጣም ነበር በቃ በጣም ፈራች ግን ያሳዝናል ለካ ይህም አለ በጌታ ስም ልክ ታሪኩን ስሰማ እሷ ልጅ በአእምሮዬ በጣችብኝ እፍፍፍፍፍ ይህ ደግሞ ስሰማ ድንቅ ታሪክ ነው የእናት ማህፀን እንደሱ አይነት ልጅ ይውለድ በእውነት ምን አይነት መታደል ነው ይህንን መናፍቃን አሸንፎ እኔ በህይወቴ መናፍቃን ንግግር ስሰማ ያበሳጨኛል ትግስት የለኝም ንግግራቸው ትግስቴን ይጨርሳል እነሱ ለማቅረብ ቦታም የለኝም ግን አንድ አንድ ጊዜ ሳንፈልግ ያናግሩናል እኔ ግን የእነሱን ንግግር ውስጤን ያበሳጨኛል አልወድም በእውነት እፍፍፍፍ😢 ግን እነኚህ ልጆች ምን አይነት ልጅ እንደሆኑ በጣም ገረመኝ እግዚአብሔር አምላክ ስለ መረጣቸው ነው ትግስቱን ጨምሮላቸው ነው እንኳንስ እግዚአብሔር እረዳቸው በእውነት እኔ ለደቂቃ ሰአት የመናፍቃን ወሬ ጆሮ ሰጥቼ አልሰማም በእውነት ገና እግዚአብሔር ይባረክ የሚለውን ቃል ከአፋቸው ስወጣ ይታወቀኛል እንሱ የሚናገሩት ነገሮች በህሊናዬ ይመጣብኛል ከዛሬው ትምህርት ወይንም ከእነዚህ ልጆች ምን ተማርሽ ብትሎኝ ለመናፍቃን ቦታ ስጥቼ የእነሱ ነገር ማዳመጥ እንዳለብኝ ተረዳሁት ምክንያቱም አንድም እነሱ የሚያውቁት ነገር እነሱ ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ ነው አንድም አባቷ ያደረገውን የፈፀመውን ነገር አያውቅም ስለዚህ መናፍቃን ወዶ አይደለም የሚገለበጡ ማለት ነው እኔ ግን ልጆችን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጠንካራ ልጆች ናቸው ስለ እምነታቸው እናት አባት ሳያስተምሩት እነሱ ተረድተው እናትና አባት በሄዱት መንገድ ሳይሄዱ እውነተኛውን አምላክ አውቀው ፀንተው የነበሩትን ትጋት ስሰማ ውስጤን ደነቀኝ በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ጊዜው ስደርስ ያሳያል ያሳውቃልም በሁሉም አከባቢ ያለ ታሪክ ነው በተለይ ወደ እኛ አከባቢ ይህ ታሪክ በብዙዎች ላይ ይኖራል እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ የእኛ አካባቢ መናፍቃን ብቻ ናቸው እግዚኦ ይገርማል እኔ ግን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ኦርቶዶክስ ስለ አደረገኝ ምን እላለሁ የኔ ጌታ ክብር ላንተ ይሁን የድንግል ልጅ እፍፍፍፍፍፍፍፍ የዛሬው ትምህርት ግን በጣም አስተምሮኛል ምክንያቱም በአይኔ አያየሁትም ነገር አለ እዚህ ውስጥ😢_
በጣም ያሳዝናል😭
ትክክል እህቴ መምህሬ ከቻል ወደ ደቡብ ክልል በጣም ብዙ መነገር ያለባቸው ህዝቧች አሉ ወንጌሉም በጣም አልተሰበከም በእዛ ላይ ስለ #መናፍስት ያላቸው ግንዛቤ በጣም የወደቀ ነው እኔ የባለቤት እናት #ባአል ጠብቃ የከብት ወይ የበግ ደም #በኩባዬ ነው የምታጠጣቸው እና መምህሬ አሁን እኔ በገባኝ መጠን ዛሬ ልጇቹ ተበታትነው አንዷ #ፕሮትስታስ ሆናለች ሌሎቹ ደግሞ #ጠጪ ናቸው ሲቀጥል ተምረው ጨርረው ስራ እንኳን የላቸው በጣም ከባድ ችግር አለ መምህሬ በፀሎት አስበኝ እኔ ያቅሜን እየጣርኩ ነው እና ባለቤት እንዳቺ መሆን ከፈለክሽ በደብብ ክልል ያለውን መንፈስ ዘርዝረሽ አስረጂኝ አለኝ ግን አ.አ ስላደኩ ስለክፍለሐገር ማስረዳት አልቻልኩም በገኝ ልክ አስረደዎለው ። ወይም ገጠመኝ ካለ ላኪልኝ ብሎኝ ግን ማግኘት አላቻልኩም ግን ገጠመኞችን ልኬለት መስማት አልፈለገም ሲናደድ ደግሞ መታነቅ ነው ቶሎ አፊ ላይ የሚመጣው ያ ነገር ሰላሜን ይነሳኛል ለእዛ ብዬ በቻልኩት መጠን በፀሎቴ አስበዎለው #ሀብተ ሚካኤል እስከ ቤተሰቧቹ በፀሎት አስብልኝ 😭
በጣም ደስየሚል ትምህርትነው መምህር ግን እኔ መጠየቅ የምፈልገውነገር አለኝ
ይገርማል ትምርቱ አበሳጭቶኝ ልዘጋው ነበር እስኪ ልስማው
በዚህበመናፍቅምክንያትስሙንአስቀየሩእኮእየሱስየድግልልጀነዉመለያችን😢እየሱስሲሉየኛይመስለናልደግሞየነሱንአድደቂቃምቢሆንካዳመጥሁከሃይሚሮየአይጠፈም፣እነይህክፈወች😢😢😢
መምህራ ችን ሽ አመት ኑርልን አሜን
✝ በስግደት የጸሎትን መንገድ መክፈት ✝ ✝ በስግደት የጠላትን መንገድ መዝጋት ✝ ሰብአ ሰገል ሰማያዊ ኮከባቸውን የብርሃን ምሪት አድርገው ወደ ክርስቶስ መንገድ ድርሰው 'ወድቀው ከሰገዱ' በኋላ፤ ወደ አጥፊው ንጉሥ እንዳይመለሱ ሌላ የእግዚአብሔርን መንገድ አግኘተው ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ እንዲሁ በአምልኮት ልምምድ ውስጥ ወደ እግዚአብሔር መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እየተመራን ስንጓዝ፤ የጸሎት ኃይላችን መለኮታዊ አቅም እንዲኖረው፣ የውስጥ እምነታችን እንዲጨምርና ሰማያዊ ጉልበታችን እንዲበረታ የዕለቱን የሰዓት ጸሎት ከመጀመራችን በፊት ቀድመን የቃለ-ኪዳን ጸሎት አድርሰን መስገድ የጸሎታችን መንገድ ይከፈትልን ዘንድ መልካም ያደርግልናል፡፡ እንዲህ ስንል የቃለ-ኪዳን ጸሎት ማድረስ እንችላለን፡፡ "አባት የሆንከን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፥ ጸሎተ ጊዜያችንን በመስቀለ ብርሃንህ ቀድስልን፡፡ አቤቱ የቸርነትህ ፍቅር በባሕሪያችን፣ በጠባያችን፣ በአሳባችን፣ በእቅዳችን፣ በመሻታችን፣ በምግባራችን ውስጥ ተቀርጾ ይታተም ዘንድ እንለምንሃለን፡፡ ቅዱስ አምላካችን ሆይ፥ የጸሎት ጊዜያችን መንገዱ ላይ ቀኝህን ትሰደድልን ዘንድ፤ መለኮታዊ ምሪትህ አስቀድሞ እያለፈ ይመራን ዘንድ፥ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየተከተለ ያበረታን ዘንድ በስምህ ስለስምህ እንሰግዳለን" ✝ የጸሎት መንገድ መክፈቻ የአምልኮት ስግደት ✝ለአብ እሰግዳለሁለወልድ እሰግዳለሁለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁምስጋና ይሁን ለአብምስጋና ይሁን ለወልድምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስሃሌሉያ ለአብሃሌሉያ ለወልድሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስበረከቱን ለሰጠንኃይሉን ላበዛልንበዚህ ሰዓት ላቆመንበቸርነቱ መንገድ ለመራንበዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀንበብርሃኑ መንገድ ለመራንቅዱስ እግዚአብሔርቅዱስ ኃያልቅዱስ ሕያውቅዱስ ኤልሻዳይቅዱስ አዶናይቅዱስ ያሕዌቅዱስ ጸባዖትቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤልየድንግል ማርያም ልጅክብር ምስጋና ይግባውለዘለዓለሙ አሜን፡፡ እንደዚህ ሰግደን፤ እንደ ሰብአ ሰገል የጸሎት ጉዞአችንን ከመጀመራችን በፊት የነፍስ ኮከባችንን ካበራን በኋላ፤ የዕለቱን ምስጋና፣ የሰዓቱን የምንባብ ጸሎት፣ እና የግል የቃል ጸሎት ከጨረስን በኋላ ደግሞ፤ በመቁጠሪያ ጠላትን ቀጥቅጠን፤ መዝጊያ ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ይሄ ስግደት ከመጀመሪያው የጸሎት መክፈቻ ስግደት የሚለየው፤ አንደኛ ያመሰገንነው ምስጋና ላይ፣ የምንባብ ጸሎት ላይ እና የግል መጠይቅ ጸሎታችን ላይ የማሰረገጫ ማኅተም መትቶ በአምልኮት ለማስጸደቅ ሲሆን፤ ሁለተኛው በጸሎት ያቃጠልነውን ጠላት የጥፋት መንገዱን ለመዝጋት፣ ከውስጣችን ተቀምጦ ጠቡን፣ አለመከናወኑን፣ እርግማኑን፣ ግራ ዘመሙን፣ ጤና፥ ሰላምና በረከት ማሳጣቱን እንዳይመራ የክፋት ግብር መንገዱን ለመዝጋት እንድንችል ነው፡፡ በመሆኑም "በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም ወዘተ.. በጸሎት የተቃጠልክ አጥፊ መንፈስ እስከ ሠራዊትህ ግንባር ላይ ታስረህ፤ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱር ኃይለ ሥልጣን አብረህ ስገድ" ብሎ በማዘዝ ግንባርን የጸለይንበት የጸሎት መጽሐፍን እያስነካን የጠላትን መንገድ ለመዝጋትና እንዲዳከም ደግሞ ሁለተኛውን የአምልኮት ስግደት እንሰግዳለን፡፡✝ የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት ✝እሰግድ ለአብእሰግድ ለወልድእሰግድ ለመንፈስ ቅዱስእሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3Xቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁየአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁበእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁእውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡ የጸሎታችን መነሻ መንገድ ላይ የአምልኮት ስግደት በመስገድ ብርሃን አብርተን፤ ጸሎቱን ስንጨርስ ደግሞ ሄሮድስ ያበራነውን መንገዳችንን አይቶ እንዳይከተል ኃይሉ ከድቶት ከኋላችን እንዲቀር በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን አቅሙን ካወረድነው በኋላ እንዳይንቀሳቀስ በማሰር፤ የማጥፋት ጎዳናው እንዲዘጋና መዳከሙ እንዲጨምር፤ ሁለተኛውን ሰግደት እንሰግዳለን፡፡ማስታወሻ፦ ከላይ በተጠቀሱት ስግደቶች ፈንታ እንደ አቅማችን፣ እንደ ፍቅር መጠናችንና ጠላትን ለማድከም እንደመፈለግ መጠናችን ሌሎቹን ረዘም ረዘም ያሉትን የአምልኮት ስግደቶች መተካት እንችላለን፡፡ የሚተካ ሳይሆን በተጨማሪ የንስሐና የቅዱሳንን ስግደትን መጨመር መንፈሳዊ የነፍስ አቅምን ይጨምራል፡፡ የጸሎት ቅደም ተከተል መርሃ ግብርን ለማታውቁ ወገኖቻችን፥ ከበታች ያለውን ንባበ ጥራዝ መመልከት ትችላለችሁ፡፡#በርቱ@bemaleda_neku
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
ቃለ ሕህይወትን ያሰማለን መምህርዬ
በናትሽ ለኣልኝ በዮሆነ ንገር @Nasi misgna ብልሽ i stgram
እግዚኣቢሔር ይባርክካ ሓወይ
እንካን ደህናመጡውድ መምህራችን
እናመሰግናለን
መምህር ተስፋየ መድሐኒያአለም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእዉነት ተሰፋየ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤📚📚📚📚
መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን🥰🥰🥰🥰
አባታችን በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😥😥😥 ለምስክርነት ኣብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እኔም,ካገባሁ,ሰድስት,አመቴ,ትዳሬ,ፈረሰ,በልጂ,ምክናያት😥😥😥😥
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ እኔም ማህፀን እንፈክሽነ ተብየ መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ኣይዛሽ እማዬ 😥😥😥😥
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለቅዱስ ሩፍኤል ስልጣን ተሰቶታል እሱ ይክፈትላችሁ እህቶቼ ❤❤❤❤ ክርስትና ስማችሁን አስቀምጡት በፀሎት የበረቱ እዳስቦችሁ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድቅ ነው መምህር እናመስግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችንበእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነውእግዚአብሄር ለሁላችን በእምነታችን ያጽናንኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።
አሜን አሜን 👏👏
🤲🤲👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏🙏
Hi
አቤት አተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን መምህራችን እኔ መቸም ይህ ትምርትነው ሒወቴን የቀየረው በርግጥ በጣም ብዙ ትምርቶችን አዳምጣለሁ ግን በይበልጥ የተቀየርኩበት ይህነው
አዎትክክል ነው እኔም ከበተሰቤ ውስጥ አንድ የሆነ ሰው አዙሪት አለውና ወጥሬ እጁን ስይዝ መንጭቆኝ ሊያላቅቀኝሲታገለኝ ፈጣርዬ እየሱስ ክርስቶስ ሃይል ስጠኝ ብዬ እንደያዝኩቶ አባታችን ሆይ ብዬ የቅዱስ ሚካኤል ስይፍ የቅድስ ገብርኤል እሳት ይሰርህ ሰል ዛለና ለቀቀኝ እኔ ግን ደካማ የማረባ ሰው ነኝ ፈጣርዬ ሃይል ሆኝ ለምስክርነት ነው🙏🙏🙏😭😭😭😭 የደስታ ለቅሶ ነው
ስለ ሆነዉና ስለ ሚሆነዉ ነገር ሁሉ እግዚያብሔር አልፋና ኦሜጋ እዱስ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እናታችን ቅዱስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገንንንንንንንንን እነዚህን ሰዎች የፈወሰ የቀሩትንም ወገኖቻችንን ይመልስልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱ ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
እንኳን ሰላም መጣህ መምህሬ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቃነ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Enkwan abiro ADERESEN
AMEN.enquan.Afro.adirsan
ፅህፈት
እኳን አደረሰህ መምህር ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ብአል እንዲሁም የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ወይ ፈተና የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔ ደካማ ልጃችሁን አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ብርሀንን ከነቤተሰቦቿ
እኳን አደረሰህ መ ምህር ቤተሰቦች በሙሉ እኳንአደረሰችሁ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜንእንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ይስጥልን
መምህር ተስፋዬ አይናችንን እየገለጥክልን ነውና ቅዱስ አማኑኤል ጸጋውን ያብዛልህ!
እንዃ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት የእናታችን ስራ እጹብ ድንቅ ነው እህታችን እና ወድሞቻችን በሀይማኖት ያጸና እግዚአብሔር እኛንም ያፅናን በእውነት መንፈሳዊ ቅንአት ልቤን በላው አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድር አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን እማየ
@@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ pl1pq!qaqaaa!qà
@@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ we
አሜን.አሜን
አሜን. በጣም በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማለን ፀጋህን ያብዛልን መምህርችን እኔ ዛሬ ሙሉን ገጠመኝ አይሁ ተመሰገን ሰለ አይነጥላ ትምርህት ሰምች ነበር 3ቀን ሸፈናኝ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልን በእውነት በጣም ቆንጆ ትምርህት ነው ገጠመኝ ለሁላችንም ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ለካ መንፈሶች አልወጣም የምለው የራሱ ደረሻውን እሰከ መወጣ ነው ብቻ እግዚአብሔር ቸር ነው ለኛም ምህረት ይላክልኝ በፀሎቶ ያሰቡን እኛንም ሁላችንም ሰደቶኝች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
በጣም ይገርማል፡ በእውነት ፊልም ሆኖ ነው የተሰማኝ። ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እድትዋልክ እኮን አድርሳችሁ ውዶ የተዋህዶልጂች ለቅዱሰ ሚካኤል አመታውይ ባአል የመልእክት አለቃ ቅዱሰ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን ያገራችንን ትሳኤዋን እምሰማያድርገን አባቶቻችንን ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅል መምህር አተንም ክንበተሰቦችህ እምትውዳት እናትህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
Melaeekit
መናፍቅነት በጣም ያስጠላል እውነት እንኳንም ቅዱስሚካኤል ወደርእርቱ ተዋህዶመለሰኝ ቄስሳይ በጣምእጠላ እሸሽነበር መስቀልእዳያሳልሙኝ ምንምሌላ አያሰማምራስወዳድና በራስቋንቋ መተርጎምነው ፈጣሪ መጨረሻችንለሁላችንም ያሳምርልን መምህሬእድሜ ይስጥህበአተስንቱ ተለወጠተመስገን።።
ቢመሽም ቢነጋ እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ የሚለው መዝሙርህን ስወደው መምህርዬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከሁሉ መልካም ነገር ጋር ያኑርልን በጤና በእድሜ ከነ መላ ቤተሰቦችህ አሜን 😍😘🌺🌷🌷🌷💐🌹🌹💐🌺👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል 💚💛♥♥♥♥
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ትምህርቱ በጣም ደስ የሚል የሚገርም ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን
የመናፍቃንን ባህርይ የገለፅክበት መንገድ ግሩም ነው። እኔም በተደጋጋሚ አስተውዬዋለሁ።አፍአዊ መቅለስለስ ነገር ግን ውስጣዊ ትዕቢተኝነት፣ እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለት፣ ሌላውን አሳንሶ ማየት፣ አለማፈር፣ ወዘተ።እግዜር ይስጥልን።
እንኳን ለቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረስህ መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህር አንተንም እግኢአብሄር ይጠብቅህ
የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ የኛንም እንዲሁ ይቀይርልን🤲
እንቁ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ።
ስለ ማይኒንግ ስጦታ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏ተመስገን አምላክ ሆይታአምር ነውሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህችን አሜን፫ ፀጋውነ ያብዛላችሁ ያገሎት ዘመኖትን ያራዘመው ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ መምህርችን በጣም ደስ ይላል ትምህርት ቅዱስ ሚካኤል በያለበት ይጠብቀልኝ ከናሙሉ ቤተሰቦችን እጅግ እናምናለን
Amen amen amen🏅.
ወይ ፈተና ውዱና እንቁ መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ነው የሚገርመው ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚኣብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
በሰማም እድት ደሰ እደሜል በእግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሰግናለን ሁላችንንም እግዚአብሄር ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኴን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የመምህ ተሥፋዬ ቤተሰቦች 💐💐💐💐💐💐💐💐 እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት የራሴን ህይወት ነው ያገኘሁት የአመችሳ እና የአቴቴ መንፈስ ስትል እንደት እንዳረገኝ እያሥሮጠ መፀዳጃ ወሰደኝ ስእለትም ተስዬ ነበረ ለቅዱስ ሚካኤል ወይኔኔ
በእውነት መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ታእምር ነው
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲*_ለዝክረ ስምክ ሚካኤል ሆይ የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደፃፈው ከልዑል ስም አጠራር ጋር ለተባበረ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለው_* *_ለእርስከ ሚካኤል ሆይ ከፈጠረህ በቀር ማንም ተመራምሮ ለማይደርስበት ነበልባላዊ ስእርተ ርእስክ ሰላም እልሃለሁ_* *_ለገፅከ ሚካኤል ሆይ መሬትና ውሃ ያልተከላከለበት ከእሳትና ከነፋስ ብቻ ለተፈጠረው መልካዊ ገፅታህ ሰላም እልሃለው_* *_ሚካኤል ሆይ አንገትህ ዘንበል አድርገህ እኛን ባሮችን በቸርነቱ ይጎበኘን ዘንድ የአማናዊ እጆቹን ዘርግቶ ይባርከን ዘንድ ለምን አማልድ ለዘለዓለሙ አሜን።_* *_አቤቱ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ በእርያህ በአምሳህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን_* *_ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯🕯_*
ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችይን የቅዱሰ ማካኤል ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ለቅዱስ ገብርኤል ክብር ባአል አደረሳችው ኑ ምእመናን እንማማር መምህር መቶልናል
Kidus Michael.😊
መምህር እድሜህ ን ያርዝምልን ከቤተሰቦችህ ጋር ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን እንወድህ አለን እውነትም የኮሚቲ መርፌ ትክክል ነህ ሳያውቁ በስማ በለው እሚቃወሙ አሉ ልቦና ይስጣቸው
ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ወይ ፈተና
ወይ ፈተና እህህ የዳቢሎስ ፈተና ከባድነው
የአገልግሎት ዘመንህ እልፍ ያርግልህ ከፀጋ ጋር! የ21ኛው ክፍለ ዘመን መብራት ነህ።
ወዮ ሽሮሜዳማ ያለ የጴንጤ አዳራሽ በየቤቱ በየሰፈሩ ነዉ ያለዉ መምህር ሽሮሜዳ አካባቢ በደንብ ብታጠና ጉድ ይሰማል ባለ ቤቶቹ ኦርቶዶክስን ተከራይ እያስወጡ ለጴንጤ አደራሽ በዉድ ብር ያከራያሉ ባእድ አምልኮዉም በዛዉ ልክ ነዉ ጥሩ ትምርት ነዉ ተምሬበታለሁ እኔ ቆሻሻዋ እኔ በደለኛዋ በድሜ ዘመኔ እግዚሐብሔርን ስበድል የኖርኩ የማረባዋ በዚህ ትምርት እራሴን አግኝቼዋለሁ በገዛ ፈቃዳችን ከመኖር ወደ አለመኖር እየገባን ስንቶቻችን ጠፍተን ቀረን ጌታ ሆይ ማረኝ😢😢😢😢
አሜን ይዳኑ የሰዉ ፍጥረት ሁሉ አምላካች አሳልፎ አይስጠን ቢዘገይም ሚቀድመዉ የለም አሜን
መምህር እካን በሰላም መጣህ። በውነት በፀሎት የማይለወጥ ነገር የለም ፈጣሪ ለለመነው ቅርብ ነው ታምር ነው እግዛብሔር ይገስፀው ሁላችንም ለይ ያለው መንፈስ መምህር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ኤፍታህ በለኝ ጌታ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን ከህጢያት እስራት ይፍታን ማስተዋልን ልቦናን ይስጠን ለሁላችንም መምህርዬ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሺ አመት ኑርልን የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝና ተከታይ ነኝ አብዛኛውን እድሜየን ቤተክርስቲያን ከመሔድ በስተቀር አልፎ አልፎ ውዳሴ ማሪያም ሰኔ ጎል ጎታ በቤተክርስቲያን እጸልያለሁ ። ነገር ግን ከጥር ወር ጀምሬ ጧትናማታ ሌሊት ከሰባት ሰአት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ድረሰ አርጋኖን፣ሰይፈ ስላሴ፣ በርቶስ፣ ሰኔ ጎልጎታን ሳምንቱን መሙሉ በተከራየሁበት ትንሽ ቦተ እየሰገድኩ እጸልያለሁ፣ ነገር ግን ካለፈዉ ወር ጀምሮ ጀርባየን ይጨመድደኛል፣ ቀኝ ጎኔ እሰከ እግሬ ድረስ የሚንቀሳቀስ ነገር ይሰማኛል ለመጸለይ ፈቸና የሆነብኝ ቢሆንም ጸበል በሰውነቴ ላይ እያፈሰስኩ እቀጥላለሁ ። ስለሆነም መምህ የምጠይቅዎት ይህ ነገር ምክንያቱ ምንድን ነው መከላከል ይቻላል እንዴት? ሌላው ስጸልይ የሚሸተኝ ደሰ የሚል ጠረን ሁል ጊዜ አለ ይህስ ምንድን ነው ይላሉ፣ ሌላው ነገር በመንገድ ላይ ሰዎች ትኩር ብለዉ ያዩኛል በዚህም ተቸግሬያለሁና መምህር መፍትሔ ቢሰጡኝ በቸሩ እግዛብሔር ስም እጠይቃለሁ ።
የሚገርም ገጠመኝ ነው ፈጣሪ በሀይማኖታችን የምንፀናበት ልቦና ይፍጠርልን ክፋ አጋንትን እድንዋጋ እሱ ጉልበት ይሁነን መምህር ቃለ ሒወት ያሠማልን
እንኳን አደረሰህ ሁሉንም ገጠመኞች እየሰማሁ እራሴን አግኝቸዋለሁ። ክፍለሀገር ስላለሁ ስመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል ያንተን ምክርም እፈልጋለሁ። እባክህ ያንተን ፈቃድ ከሆነ ስመጣ የራሴን ያሳለፍኩትን እና አሁን ያለሁበትን ፈተና ስለከበደኝ ባናግርህ ደስ ይለኛል
እንካን አደረስህ የኔምርጥ መምህር ለቅዱስሚካኤልልልል
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባዬ እጀግ በጣም ይሚግርም ፈተና ወይ ፈተና አባዬ💐💐💐💐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንአሜን አሜን አሜን አሜን
እውነትም ወይ ፈታነ,ቅዱስ ሚካኤል ከእስረተችን ይፊታን
መምህርዬ እኔኮ አተን ገጠመኝ እስከ መጨረሻው በትእግስት እስከ መጨረሻው የማዳምጠው መጨረሻው ስለሚያምርና ወይም ከነ መፍትሄው ስለምታስተምረን ነው ግን በሌላ ቦታ ላይ አሉ የሀበሻ ጨዋታ የሚል ዩቱብ መሰለኝ ባልሳሳት ብቻ ብዙ ዩቱቦች አሉ አባቴ ደፈረኝ ወድሜ እናተ ወዘተ የሚሉ አሉ እና መጨረሻ ላይ መፍትሄ ይፈልጋሉ ስለማይነግሯቸው በጣም ያናድዱኛል ያሳዝኑኛል እና አላዳምጣቸውም መምህርዬ አተን ስለሰጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን ኑርልን በእውነት
kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin Amen
ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጣም አስተማሪ የሀነ እንኳንም ወደ ቤቱ መለሰልን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድኋኒዓለም ይሁን🙏
ሰላም መምህራችን ይሀን ድንቅ ተኣምር ያደረገ እግዚአብሔሬ ይመስገን ልጆቹን መለሰ ፈጣር ይመስገን ሁሉም ሰለኣረጋጋቸው በሃይማኖታቸው ያሉትም እንድፀኑ የወጡትም የመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን እምገርም ነው የደብተራ ነገር የገበያው ይቅር የበሽታው ይውጣ ኣለ ኣይ የሰው ነገር የኛ ነገር ከባድነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን እናመሰግናለን
ሰለም ጤና ይስጥልኝ መምህር እንኳን አዳራሰህ ለቅድስ ሚካኤል ክብራ በአሉየእግዚአብሔር ስም ከፍ ይበል ደብሎስ ወደ እሰት እነ ወደ ጨለማ ይውራድ
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትምህርቶች ህ ይጣፍጣሉ ይለውጣሉ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልንመምህራችን በፀሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን አና ወለተ ሚካኤል አህተ ማርያም ስነ ጊዮርጊስ አስከነ ቤተሰቦቸ አስቡን
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ተስፋዬ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እዝግዮ ደብተራ ነፍስህን ኣይማረው እግዚኣብሄር።
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫🙏🕊🌾💓ወይ ፈተና የሚገርም ና በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ታአምር ነው ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫🙏🕊🌾💓💕❤🌹💒🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💒
ወይነ ፈጣሪ ልቤና ይስጠን በተለይ እንደንየ ሃጥያተኛ በፆሎታቹሁ አሱቡኝ ወለተ እየሱስ እባላሎሁ መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን
የድንግል ማርያም ልጅ ልዕል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ኑርልን🙏🤲🏻 ፈጣሪ ልቡና ይስጣችሁ ለመነፍቁችም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የመላእኩ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን የእናታችን የቅድስት አፎሚያ በረከቷ ይደርብን ወደትክክለኛው ኢየሱስ ክርስቶስ እኳን ደህና መጡልን የእህት ወድሞቻችንን መሸረጫቸውን ያሳምርላቸው እኛንም ከሚድኑት ያድርገን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል የአመት ሰው ይበለን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏
እሜን እሜን እሜን እንካን እቡሮ አደርሰን🙏
ቃለ ህወት የስመዐልና ክብር መምህር ና
Memher Egziabher ye mysegne Anten Leseten bezo temren Eyesaku new yemadamtew Betam Eyaznanahen new yemtastemren Edemena Tena yestehe !!Amen Amen Amen
ለታላቁ መልአክ ለአባታችን ለመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን። የአባታችን ጠባቂነት አይለየን። እንክዋንም ደህና መጣህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርአሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልንመምህር ብዙ ትምህርት ተምረንበታልእግዚአብሔር ይጠብቅክ♥♥♥
እንኳን ደና መጣህልን የኔ ናፍቆት መምህሪ ለምን እደወነ ባላውቅም ገና ሳይህ እባዬ ይመጣል በህውነቱ ገና ብዙ እዝብ ይለወጣል የኦርቶዶክስ ዳግም ታብባለች በዚው ከቀጠለ ውሉም ከባህድ አምልኩ ሲወጣ ታሪክ ይለወጣል እግዚአብሔር ያውቃል
_ትምህርቱን ስምቼ ሳልጨርስ ሆዴ ባባ በእውነት የልጆችን ነገር ስሰማ 😢😢👂_
ማራኪዬ ትልልቆች እኮናችሁ ትንሽዬ ልጅ አይደሉም
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሰሽ ለቅዱስ ሚካኤል ባለሽበት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ማማዬ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን እንደ ሃፂያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለይ ምህርቱን ይላክልን
ለምንወደው መላክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ የምወዳችሁ ወገኖቼ አሜን።
ወይ.ፍትና.እግዚአብህረ..የምሰግን
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ነው አባት እናት በልጃቸው ማዳን ማለት በጣም ትልቅ ተአምር ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንየየየ እንኮን ለታላቁ ቅዱስሚካኤል አመታዊ ክብረበአል አደረሰን አደረሳችሁ።አሜን አሜን አሜን መምህራችን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤
በጣም ያስዝናል ልብ ይስብራል ኦግታየ ሆይ ከኩፉ ሁሉ ፈጣሪ ይሰውረን !
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ት/ት ነበረ መጨረሻውደስየሚል ታምእረ ነው ኦረቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው መምህራችን እድሜህን ከጤና ያቆይልን መምህረ እቤታችን ጎረቤት በቃ በአካባቢው በምታት ተታሰረ ነው ጠንቋይም እዘው ሰፈረ ውስ አለ እና በጣም ያንተ ት/ት ያስፈልጋቸዋል ግን እኔ አጠገባቸው አደለሁም ስናገረ የሚሰማኝ የለም ካለሁበት አሁን መሄድ ተመኘሁ እረፋዷል ንስሀ መግባት አለባቸው ግን አቅም አጣሁ ምን ላድረግ መምህረ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዛሬ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው ረድኤት በረከቱ ከሁላችንም ጋር ይሁን ሀገራችንን ይጠብቅልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን ❤️❤️❤️ 🤲🤲🤲 ወለተ ሰንበትን በፀሎታችሁ አስቡልኝ
አሜን
እናመሰግናለን,,መምህራችን,,እድሜና,ጤና,ይስጥክ
Amen Amen Amen⛪☝🎤🎤🎤🎤🎤🎤
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
መልካም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን
Amen kale hiwet ysemalen 🙏
የተዎህዶ ኑጉስ
እየሱስ ክርስቶስ
🥰🥰🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት
ተምረንበታል በርታ
በጣም ትክክል መልስ ነው በብሩ ጉዳይ ማለት ነው ብዙዎች ካሀናት ብር ላይ ነው አይናቸው ያለ በቅድስናቸው ላይ ግን እንድረስባቸው አይሉም
መምህራችን አከብርሀለሁ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ባንተ ስንት ነገር ተማር ተስንት ነገር ዳንን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃል ህይወትን
ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃልህዎት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እድጤና ጤና ይስጥልን 💒💒💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏💒❤️💒❤️
_ወይኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ የእኛ ሰፈር ተፈፅሞ ያውቃል ትምህርቱን ስሰማ ትዝ አለኝ 😢😢 ልክ እንደዚህ አይነት ነው ታሪኩ ልጅቱ ወደ 15 ዓመት ልጅ ነበረች ከዛ አባቷ ደፈራትና በ15 ቀኑ ሞተ እሱም መናፍቅ ነበር ልጅቱ ጓደኛዬ ነበረችና በጣም አፈረች አንድኛ በገዛ አባቷ እንደዚህ አይነት ነገር ማየት ሁለተማ ደግሞ አባቷን በሞት ማጣት በጣም ይከብዳል ወደ ጭም አትወጣም ነበር በቃ በጣም ፈራች ግን ያሳዝናል ለካ ይህም አለ በጌታ ስም ልክ ታሪኩን ስሰማ እሷ ልጅ በአእምሮዬ በጣችብኝ እፍፍፍፍፍ ይህ ደግሞ ስሰማ ድንቅ ታሪክ ነው የእናት ማህፀን እንደሱ አይነት ልጅ ይውለድ በእውነት ምን አይነት መታደል ነው ይህንን መናፍቃን አሸንፎ እኔ በህይወቴ መናፍቃን ንግግር ስሰማ ያበሳጨኛል ትግስት የለኝም ንግግራቸው ትግስቴን ይጨርሳል እነሱ ለማቅረብ ቦታም የለኝም ግን አንድ አንድ ጊዜ ሳንፈልግ ያናግሩናል እኔ ግን የእነሱን ንግግር ውስጤን ያበሳጨኛል አልወድም በእውነት እፍፍፍፍ😢 ግን እነኚህ ልጆች ምን አይነት ልጅ እንደሆኑ በጣም ገረመኝ እግዚአብሔር አምላክ ስለ መረጣቸው ነው ትግስቱን ጨምሮላቸው ነው እንኳንስ እግዚአብሔር እረዳቸው በእውነት እኔ ለደቂቃ ሰአት የመናፍቃን ወሬ ጆሮ ሰጥቼ አልሰማም በእውነት ገና እግዚአብሔር ይባረክ የሚለውን ቃል ከአፋቸው ስወጣ ይታወቀኛል እንሱ የሚናገሩት ነገሮች በህሊናዬ ይመጣብኛል ከዛሬው ትምህርት ወይንም ከእነዚህ ልጆች ምን ተማርሽ ብትሎኝ ለመናፍቃን ቦታ ስጥቼ የእነሱ ነገር ማዳመጥ እንዳለብኝ ተረዳሁት ምክንያቱም አንድም እነሱ የሚያውቁት ነገር እነሱ ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ ነው አንድም አባቷ ያደረገውን የፈፀመውን ነገር አያውቅም ስለዚህ መናፍቃን ወዶ አይደለም የሚገለበጡ ማለት ነው እኔ ግን ልጆችን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጠንካራ ልጆች ናቸው ስለ እምነታቸው እናት አባት ሳያስተምሩት እነሱ ተረድተው እናትና አባት በሄዱት መንገድ ሳይሄዱ እውነተኛውን አምላክ አውቀው ፀንተው የነበሩትን ትጋት ስሰማ ውስጤን ደነቀኝ በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ጊዜው ስደርስ ያሳያል ያሳውቃልም በሁሉም አከባቢ ያለ ታሪክ ነው በተለይ ወደ እኛ አከባቢ ይህ ታሪክ በብዙዎች ላይ ይኖራል እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ የእኛ አካባቢ መናፍቃን ብቻ ናቸው እግዚኦ ይገርማል እኔ ግን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ኦርቶዶክስ ስለ አደረገኝ ምን እላለሁ የኔ ጌታ ክብር ላንተ ይሁን የድንግል ልጅ እፍፍፍፍፍፍፍፍ የዛሬው ትምህርት ግን በጣም አስተምሮኛል ምክንያቱም በአይኔ አያየሁትም ነገር አለ እዚህ ውስጥ😢_
በጣም ያሳዝናል😭
ትክክል እህቴ መምህሬ ከቻል ወደ ደቡብ ክልል በጣም ብዙ መነገር ያለባቸው ህዝቧች አሉ ወንጌሉም በጣም አልተሰበከም በእዛ ላይ ስለ #መናፍስት ያላቸው ግንዛቤ በጣም የወደቀ ነው እኔ የባለቤት እናት #ባአል ጠብቃ የከብት ወይ የበግ ደም #በኩባዬ ነው የምታጠጣቸው እና መምህሬ አሁን እኔ በገባኝ መጠን ዛሬ ልጇቹ ተበታትነው አንዷ #ፕሮትስታስ ሆናለች ሌሎቹ ደግሞ #ጠጪ ናቸው ሲቀጥል ተምረው ጨርረው ስራ እንኳን የላቸው በጣም ከባድ ችግር አለ መምህሬ በፀሎት አስበኝ እኔ ያቅሜን እየጣርኩ ነው እና ባለቤት እንዳቺ መሆን ከፈለክሽ በደብብ ክልል ያለውን መንፈስ ዘርዝረሽ አስረጂኝ አለኝ ግን አ.አ ስላደኩ ስለክፍለሐገር ማስረዳት አልቻልኩም በገኝ ልክ አስረደዎለው ። ወይም ገጠመኝ ካለ ላኪልኝ ብሎኝ ግን ማግኘት አላቻልኩም ግን ገጠመኞችን ልኬለት መስማት አልፈለገም ሲናደድ ደግሞ መታነቅ ነው ቶሎ አፊ ላይ የሚመጣው ያ ነገር ሰላሜን ይነሳኛል ለእዛ ብዬ በቻልኩት መጠን በፀሎቴ አስበዎለው #ሀብተ ሚካኤል እስከ ቤተሰቧቹ በፀሎት አስብልኝ 😭
በጣም ደስየሚል ትምህርትነው መምህር ግን እኔ መጠየቅ የምፈልገውነገር አለኝ
ይገርማል ትምርቱ አበሳጭቶኝ ልዘጋው ነበር እስኪ ልስማው
በዚህበመናፍቅምክንያትስሙንአስቀየሩእኮእየሱስየድግልልጀነዉመለያችን😢እየሱስሲሉየኛይመስለናልደግሞየነሱንአድደቂቃምቢሆንካዳመጥሁከሃይሚሮየአይጠፈም፣እነይህክፈወች😢😢😢
መምህራ ችን ሽ አመት ኑርልን አሜን
✝ በስግደት የጸሎትን መንገድ መክፈት ✝
✝ በስግደት የጠላትን መንገድ መዝጋት ✝
ሰብአ ሰገል ሰማያዊ ኮከባቸውን የብርሃን ምሪት አድርገው ወደ ክርስቶስ መንገድ ድርሰው 'ወድቀው ከሰገዱ' በኋላ፤ ወደ አጥፊው ንጉሥ እንዳይመለሱ ሌላ የእግዚአብሔርን መንገድ አግኘተው ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡
እንዲሁ በአምልኮት ልምምድ ውስጥ ወደ እግዚአብሔር መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እየተመራን ስንጓዝ፤ የጸሎት ኃይላችን መለኮታዊ አቅም እንዲኖረው፣ የውስጥ እምነታችን እንዲጨምርና ሰማያዊ ጉልበታችን እንዲበረታ የዕለቱን የሰዓት ጸሎት ከመጀመራችን በፊት ቀድመን የቃለ-ኪዳን ጸሎት አድርሰን መስገድ የጸሎታችን መንገድ ይከፈትልን ዘንድ መልካም ያደርግልናል፡፡ እንዲህ ስንል የቃለ-ኪዳን ጸሎት ማድረስ እንችላለን፡፡
"አባት የሆንከን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፥ ጸሎተ ጊዜያችንን በመስቀለ ብርሃንህ ቀድስልን፡፡ አቤቱ የቸርነትህ ፍቅር በባሕሪያችን፣ በጠባያችን፣ በአሳባችን፣ በእቅዳችን፣ በመሻታችን፣ በምግባራችን ውስጥ ተቀርጾ ይታተም ዘንድ እንለምንሃለን፡፡ ቅዱስ አምላካችን ሆይ፥ የጸሎት ጊዜያችን መንገዱ ላይ ቀኝህን ትሰደድልን ዘንድ፤ መለኮታዊ ምሪትህ አስቀድሞ እያለፈ ይመራን ዘንድ፥ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየተከተለ ያበረታን ዘንድ በስምህ ስለስምህ እንሰግዳለን"
✝ የጸሎት መንገድ መክፈቻ የአምልኮት ስግደት ✝
ለአብ እሰግዳለሁ
ለወልድ እሰግዳለሁ
ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
ምስጋና ይሁን ለአብ
ምስጋና ይሁን ለወልድ
ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ ለአብ
ሃሌሉያ ለወልድ
ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
በረከቱን ለሰጠን
ኃይሉን ላበዛልን
በዚህ ሰዓት ላቆመን
በቸርነቱ መንገድ ለመራን
በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን
በብርሃኑ መንገድ ለመራን
ቅዱስ እግዚአብሔር
ቅዱስ ኃያል
ቅዱስ ሕያው
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ቅዱስ አዶናይ
ቅዱስ ያሕዌ
ቅዱስ ጸባዖት
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
የድንግል ማርያም ልጅ
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
እንደዚህ ሰግደን፤ እንደ ሰብአ ሰገል የጸሎት ጉዞአችንን ከመጀመራችን በፊት የነፍስ ኮከባችንን ካበራን በኋላ፤ የዕለቱን ምስጋና፣ የሰዓቱን የምንባብ ጸሎት፣ እና የግል የቃል ጸሎት ከጨረስን በኋላ ደግሞ፤ በመቁጠሪያ ጠላትን ቀጥቅጠን፤ መዝጊያ ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ይሄ ስግደት ከመጀመሪያው የጸሎት መክፈቻ ስግደት የሚለየው፤ አንደኛ ያመሰገንነው ምስጋና ላይ፣ የምንባብ ጸሎት ላይ እና የግል መጠይቅ ጸሎታችን ላይ የማሰረገጫ ማኅተም መትቶ በአምልኮት ለማስጸደቅ ሲሆን፤ ሁለተኛው በጸሎት ያቃጠልነውን ጠላት የጥፋት መንገዱን ለመዝጋት፣ ከውስጣችን ተቀምጦ ጠቡን፣ አለመከናወኑን፣ እርግማኑን፣ ግራ ዘመሙን፣ ጤና፥ ሰላምና በረከት ማሳጣቱን እንዳይመራ የክፋት ግብር መንገዱን ለመዝጋት እንድንችል ነው፡፡ በመሆኑም "በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም ወዘተ.. በጸሎት የተቃጠልክ አጥፊ መንፈስ እስከ ሠራዊትህ ግንባር ላይ ታስረህ፤ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱር ኃይለ ሥልጣን አብረህ ስገድ" ብሎ በማዘዝ ግንባርን የጸለይንበት የጸሎት መጽሐፍን እያስነካን የጠላትን መንገድ ለመዝጋትና እንዲዳከም ደግሞ ሁለተኛውን የአምልኮት ስግደት እንሰግዳለን፡፡
✝ የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት ✝
እሰግድ ለአብ
እሰግድ ለወልድ
እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁ
ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁ
ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ
ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ
ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁ
ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁ
ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁ
ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁ
ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ
ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ
ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ
ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ
ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁ
ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁ
ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ
ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁ
ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁ
ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁ
ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ
ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁ
ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁ
ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁ
የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁ
በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁ
እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
የጸሎታችን መነሻ መንገድ ላይ የአምልኮት ስግደት በመስገድ ብርሃን አብርተን፤ ጸሎቱን ስንጨርስ ደግሞ ሄሮድስ ያበራነውን መንገዳችንን አይቶ እንዳይከተል ኃይሉ ከድቶት ከኋላችን እንዲቀር በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን አቅሙን ካወረድነው በኋላ እንዳይንቀሳቀስ በማሰር፤ የማጥፋት ጎዳናው እንዲዘጋና መዳከሙ እንዲጨምር፤ ሁለተኛውን ሰግደት እንሰግዳለን፡፡
ማስታወሻ፦ ከላይ በተጠቀሱት ስግደቶች ፈንታ እንደ አቅማችን፣ እንደ ፍቅር መጠናችንና ጠላትን ለማድከም እንደመፈለግ መጠናችን ሌሎቹን ረዘም ረዘም ያሉትን የአምልኮት ስግደቶች መተካት እንችላለን፡፡ የሚተካ ሳይሆን በተጨማሪ የንስሐና የቅዱሳንን ስግደትን መጨመር መንፈሳዊ የነፍስ አቅምን ይጨምራል፡፡ የጸሎት ቅደም ተከተል መርሃ ግብርን ለማታውቁ ወገኖቻችን፥ ከበታች ያለውን ንባበ ጥራዝ መመልከት ትችላለችሁ፡፡
#በርቱ
@bemaleda_neku
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕህይወትን ያሰማለን መምህርዬ
በናትሽ ለኣልኝ በዮሆነ ንገር @Nasi misgna ብልሽ i stgram
እግዚኣቢሔር ይባርክካ ሓወይ
እንካን ደህናመጡውድ መምህራችን
እናመሰግናለን
መምህር ተስፋየ መድሐኒያአለም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእዉነት ተሰፋየ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤📚📚📚📚
መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን🥰🥰🥰🥰
አባታችን በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😥😥😥 ለምስክርነት ኣብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እኔም,ካገባሁ,ሰድስት,አመቴ,ትዳሬ,ፈረሰ,በልጂ,ምክናያት😥😥😥😥
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ እኔም ማህፀን እንፈክሽነ ተብየ መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ኣይዛሽ እማዬ 😥😥😥😥
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለቅዱስ ሩፍኤል ስልጣን ተሰቶታል እሱ ይክፈትላችሁ እህቶቼ ❤❤❤❤ ክርስትና ስማችሁን አስቀምጡት በፀሎት የበረቱ እዳስቦችሁ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድቅ ነው መምህር እናመስግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
እግዚአብሄር ለሁላችን በእምነታችን ያጽናን
ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።
አሜን አሜን 👏👏
🤲🤲👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏🙏
Hi
አቤት አተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን መምህራችን እኔ መቸም ይህ ትምርትነው ሒወቴን የቀየረው በርግጥ በጣም ብዙ ትምርቶችን አዳምጣለሁ ግን በይበልጥ የተቀየርኩበት ይህነው
አዎትክክል ነው እኔም ከበተሰቤ ውስጥ አንድ የሆነ ሰው አዙሪት አለውና ወጥሬ እጁን ስይዝ መንጭቆኝ ሊያላቅቀኝሲታገለኝ ፈጣርዬ እየሱስ ክርስቶስ ሃይል ስጠኝ ብዬ እንደያዝኩቶ አባታችን ሆይ ብዬ የቅዱስ ሚካኤል ስይፍ የቅድስ ገብርኤል እሳት ይሰርህ ሰል ዛለና ለቀቀኝ እኔ ግን ደካማ የማረባ ሰው ነኝ ፈጣርዬ ሃይል ሆኝ ለምስክርነት ነው🙏🙏🙏😭😭😭😭 የደስታ ለቅሶ ነው
ስለ ሆነዉና ስለ ሚሆነዉ ነገር ሁሉ እግዚያብሔር አልፋና ኦሜጋ እዱስ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እናታችን ቅዱስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገንንንንንንንንን እነዚህን ሰዎች የፈወሰ የቀሩትንም ወገኖቻችንን ይመልስልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱ ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
እንኳን ሰላም መጣህ መምህሬ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቃነ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
Enkwan abiro ADERESEN
AMEN.enquan.Afro.adirsan
ፅህፈት
እኳን አደረሰህ መምህር ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ብአል እንዲሁም የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ወይ ፈተና የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔ ደካማ ልጃችሁን አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ብርሀንን ከነቤተሰቦቿ
እኳን አደረሰህ መ ምህር ቤተሰቦች በሙሉ እኳንአደረሰችሁ
አሜን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ይስጥልን
መምህር ተስፋዬ አይናችንን እየገለጥክልን ነውና ቅዱስ አማኑኤል ጸጋውን ያብዛልህ!
አሜን
እንዃ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት የእናታችን ስራ እጹብ ድንቅ ነው እህታችን እና ወድሞቻችን በሀይማኖት ያጸና እግዚአብሔር እኛንም ያፅናን በእውነት መንፈሳዊ ቅንአት ልቤን በላው አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድር አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን እማየ
@@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ pl1pq!qaqaaa!qà
@@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ we
አሜን.አሜን
አሜን. በጣም በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማለን ፀጋህን ያብዛልን መምህርችን እኔ ዛሬ ሙሉን ገጠመኝ አይሁ ተመሰገን ሰለ አይነጥላ ትምርህት ሰምች ነበር 3ቀን ሸፈናኝ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልን በእውነት በጣም ቆንጆ ትምርህት ነው ገጠመኝ ለሁላችንም ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ለካ መንፈሶች አልወጣም የምለው የራሱ ደረሻውን እሰከ መወጣ ነው ብቻ እግዚአብሔር ቸር ነው ለኛም ምህረት ይላክልኝ በፀሎቶ ያሰቡን እኛንም ሁላችንም ሰደቶኝች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
በጣም ይገርማል፡ በእውነት ፊልም ሆኖ ነው የተሰማኝ። ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እድትዋልክ እኮን አድርሳችሁ ውዶ የተዋህዶልጂች ለቅዱሰ ሚካኤል አመታውይ ባአል የመልእክት አለቃ ቅዱሰ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን ያገራችንን ትሳኤዋን እምሰማያድርገን አባቶቻችንን ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅል መምህር አተንም ክንበተሰቦችህ እምትውዳት እናትህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
Melaeekit
መናፍቅነት በጣም ያስጠላል እውነት እንኳንም ቅዱስሚካኤል ወደርእርቱ ተዋህዶመለሰኝ ቄስሳይ በጣምእጠላ እሸሽነበር መስቀልእዳያሳልሙኝ ምንምሌላ አያሰማምራስወዳድና በራስቋንቋ መተርጎምነው ፈጣሪ መጨረሻችንለሁላችንም ያሳምርልን መምህሬእድሜ ይስጥህበአተስንቱ ተለወጠተመስገን።።
ቢመሽም ቢነጋ እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ የሚለው መዝሙርህን ስወደው መምህርዬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከሁሉ መልካም ነገር ጋር ያኑርልን በጤና በእድሜ ከነ መላ ቤተሰቦችህ አሜን 😍😘🌺🌷🌷🌷💐🌹🌹💐🌺👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል 💚💛♥♥♥♥
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ትምህርቱ በጣም ደስ የሚል የሚገርም ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን
የመናፍቃንን ባህርይ የገለፅክበት መንገድ ግሩም ነው። እኔም በተደጋጋሚ አስተውዬዋለሁ።
አፍአዊ መቅለስለስ ነገር ግን ውስጣዊ ትዕቢተኝነት፣ እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለት፣ ሌላውን አሳንሶ ማየት፣ አለማፈር፣ ወዘተ።
እግዜር ይስጥልን።
እንኳን ለቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረስህ መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህር አንተንም እግኢአብሄር ይጠብቅህ
የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ የኛንም እንዲሁ ይቀይርልን🤲
እንቁ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ።
ስለ ማይኒንግ ስጦታ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏ተመስገን አምላክ ሆይታአምር ነውሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህችን አሜን፫
ፀጋውነ ያብዛላችሁ ያገሎት ዘመኖትን ያራዘመው ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
መምህርችን በጣም ደስ ይላል
ትምህርት ቅዱስ ሚካኤል በያለበት ይጠብቀልኝ ከናሙሉ ቤተሰቦችን እጅግ እናምናለን
Amen amen amen🏅.
ወይ ፈተና ውዱና እንቁ መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ነው የሚገርመው ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚኣብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
በሰማም እድት ደሰ እደሜል በእግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሰግናለን ሁላችንንም እግዚአብሄር ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኴን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የመምህ ተሥፋዬ ቤተሰቦች 💐💐💐💐💐💐💐💐 እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት የራሴን ህይወት ነው ያገኘሁት የአመችሳ እና የአቴቴ መንፈስ ስትል እንደት እንዳረገኝ እያሥሮጠ መፀዳጃ ወሰደኝ ስእለትም ተስዬ ነበረ ለቅዱስ ሚካኤል ወይኔኔ
በእውነት መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ታእምር ነው
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲*_ለዝክረ ስምክ ሚካኤል ሆይ የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደፃፈው ከልዑል ስም አጠራር ጋር ለተባበረ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለው_*
*_ለእርስከ ሚካኤል ሆይ ከፈጠረህ በቀር ማንም ተመራምሮ ለማይደርስበት ነበልባላዊ ስእርተ ርእስክ ሰላም እልሃለሁ_*
*_ለገፅከ ሚካኤል ሆይ መሬትና ውሃ ያልተከላከለበት ከእሳትና ከነፋስ ብቻ ለተፈጠረው መልካዊ ገፅታህ ሰላም እልሃለው_*
*_ሚካኤል ሆይ አንገትህ ዘንበል አድርገህ እኛን ባሮችን በቸርነቱ ይጎበኘን ዘንድ የአማናዊ እጆቹን ዘርግቶ ይባርከን ዘንድ ለምን አማልድ ለዘለዓለሙ አሜን።_*
*_አቤቱ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ በእርያህ በአምሳህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን_*
*_ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯🕯_*
ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችይን የቅዱሰ ማካኤል ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ለቅዱስ ገብርኤል ክብር ባአል አደረሳችው ኑ ምእመናን እንማማር መምህር መቶልናል
Kidus Michael.😊
መምህር እድሜህ ን ያርዝምልን ከቤተሰቦችህ ጋር ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን እንወድህ አለን እውነትም የኮሚቲ መርፌ ትክክል ነህ ሳያውቁ በስማ በለው እሚቃወሙ አሉ ልቦና ይስጣቸው
ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ወይ ፈተና
ወይ ፈተና እህህ የዳቢሎስ ፈተና ከባድነው
የአገልግሎት ዘመንህ እልፍ ያርግልህ ከፀጋ ጋር! የ21ኛው ክፍለ ዘመን መብራት ነህ።
ወዮ ሽሮሜዳማ ያለ የጴንጤ አዳራሽ በየቤቱ በየሰፈሩ ነዉ ያለዉ መምህር ሽሮሜዳ አካባቢ በደንብ ብታጠና ጉድ ይሰማል ባለ ቤቶቹ ኦርቶዶክስን ተከራይ እያስወጡ ለጴንጤ አደራሽ በዉድ ብር ያከራያሉ ባእድ አምልኮዉም በዛዉ ልክ ነዉ ጥሩ ትምርት ነዉ ተምሬበታለሁ እኔ ቆሻሻዋ እኔ በደለኛዋ በድሜ ዘመኔ እግዚሐብሔርን ስበድል የኖርኩ የማረባዋ በዚህ ትምርት እራሴን አግኝቼዋለሁ በገዛ ፈቃዳችን ከመኖር ወደ አለመኖር እየገባን ስንቶቻችን ጠፍተን ቀረን ጌታ ሆይ ማረኝ😢😢😢😢
አሜን ይዳኑ የሰዉ ፍጥረት ሁሉ አምላካች አሳልፎ አይስጠን ቢዘገይም ሚቀድመዉ የለም አሜን
መምህር እካን በሰላም መጣህ። በውነት በፀሎት የማይለወጥ ነገር የለም ፈጣሪ ለለመነው ቅርብ ነው ታምር ነው እግዛብሔር ይገስፀው ሁላችንም ለይ ያለው መንፈስ መምህር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ኤፍታህ በለኝ ጌታ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን ከህጢያት እስራት ይፍታን ማስተዋልን ልቦናን ይስጠን ለሁላችንም መምህርዬ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሺ አመት ኑርልን የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝና ተከታይ ነኝ አብዛኛውን እድሜየን ቤተክርስቲያን ከመሔድ በስተቀር አልፎ አልፎ ውዳሴ ማሪያም ሰኔ ጎል ጎታ በቤተክርስቲያን እጸልያለሁ ። ነገር ግን ከጥር ወር ጀምሬ ጧትናማታ ሌሊት ከሰባት ሰአት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ድረሰ አርጋኖን፣ሰይፈ ስላሴ፣ በርቶስ፣ ሰኔ ጎልጎታን ሳምንቱን መሙሉ በተከራየሁበት ትንሽ ቦተ እየሰገድኩ እጸልያለሁ፣ ነገር ግን ካለፈዉ ወር ጀምሮ ጀርባየን ይጨመድደኛል፣ ቀኝ ጎኔ እሰከ እግሬ ድረስ የሚንቀሳቀስ ነገር ይሰማኛል ለመጸለይ ፈቸና የሆነብኝ ቢሆንም ጸበል በሰውነቴ ላይ እያፈሰስኩ እቀጥላለሁ ። ስለሆነም መምህ የምጠይቅዎት ይህ ነገር ምክንያቱ ምንድን ነው መከላከል ይቻላል እንዴት? ሌላው ስጸልይ የሚሸተኝ ደሰ የሚል ጠረን ሁል ጊዜ አለ ይህስ ምንድን ነው ይላሉ፣ ሌላው ነገር በመንገድ ላይ ሰዎች ትኩር ብለዉ ያዩኛል በዚህም ተቸግሬያለሁና መምህር መፍትሔ ቢሰጡኝ በቸሩ እግዛብሔር ስም እጠይቃለሁ ።
የሚገርም ገጠመኝ ነው ፈጣሪ በሀይማኖታችን የምንፀናበት ልቦና ይፍጠርልን ክፋ አጋንትን እድንዋጋ እሱ ጉልበት ይሁነን መምህር ቃለ ሒወት ያሠማልን
እንኳን አደረሰህ ሁሉንም ገጠመኞች እየሰማሁ እራሴን አግኝቸዋለሁ። ክፍለሀገር ስላለሁ ስመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል ያንተን ምክርም እፈልጋለሁ። እባክህ ያንተን ፈቃድ ከሆነ ስመጣ የራሴን ያሳለፍኩትን እና አሁን ያለሁበትን ፈተና ስለከበደኝ ባናግርህ ደስ ይለኛል
እንካን አደረስህ የኔምርጥ መምህር ለቅዱስሚካኤልልልል
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባዬ እጀግ በጣም ይሚግርም ፈተና ወይ ፈተና አባዬ💐💐💐💐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን አሜን
እውነትም ወይ ፈታነ,ቅዱስ ሚካኤል ከእስረተችን ይፊታን
መምህርዬ እኔኮ አተን ገጠመኝ እስከ መጨረሻው በትእግስት እስከ መጨረሻው የማዳምጠው መጨረሻው ስለሚያምርና ወይም ከነ መፍትሄው ስለምታስተምረን ነው ግን በሌላ ቦታ ላይ አሉ የሀበሻ ጨዋታ የሚል ዩቱብ መሰለኝ ባልሳሳት ብቻ ብዙ ዩቱቦች አሉ አባቴ ደፈረኝ ወድሜ እናተ ወዘተ የሚሉ አሉ እና መጨረሻ ላይ መፍትሄ ይፈልጋሉ ስለማይነግሯቸው በጣም ያናድዱኛል ያሳዝኑኛል እና አላዳምጣቸውም መምህርዬ አተን ስለሰጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን ኑርልን በእውነት
kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin Amen
ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጣም አስተማሪ የሀነ እንኳንም ወደ ቤቱ መለሰልን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድኋኒዓለም ይሁን🙏
ሰላም መምህራችን ይሀን ድንቅ ተኣምር ያደረገ እግዚአብሔሬ ይመስገን ልጆቹን መለሰ ፈጣር ይመስገን ሁሉም ሰለኣረጋጋቸው በሃይማኖታቸው ያሉትም እንድፀኑ የወጡትም የመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን እምገርም ነው የደብተራ ነገር የገበያው ይቅር የበሽታው ይውጣ ኣለ ኣይ የሰው ነገር የኛ ነገር ከባድነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን እናመሰግናለን
ሰለም ጤና ይስጥልኝ መምህር እንኳን አዳራሰህ ለቅድስ ሚካኤል ክብራ በአሉ
የእግዚአብሔር ስም ከፍ ይበል
ደብሎስ ወደ እሰት እነ ወደ ጨለማ ይውራድ
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትምህርቶች ህ ይጣፍጣሉ ይለውጣሉ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልንመምህራችን በፀሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን አና ወለተ ሚካኤል አህተ ማርያም ስነ ጊዮርጊስ አስከነ ቤተሰቦቸ አስቡን
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ተስፋዬ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እዝግዮ ደብተራ ነፍስህን ኣይማረው እግዚኣብሄር።
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫🙏🕊🌾💓ወይ ፈተና የሚገርም ና በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
ታአምር ነው ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫🙏🕊🌾💓💕❤🌹💒🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💒
ወይነ ፈጣሪ ልቤና ይስጠን በተለይ እንደንየ ሃጥያተኛ በፆሎታቹሁ አሱቡኝ ወለተ እየሱስ እባላሎሁ መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን
የድንግል ማርያም ልጅ ልዕል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ኑርልን🙏🤲🏻 ፈጣሪ ልቡና ይስጣችሁ ለመነፍቁችም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የመላእኩ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን የእናታችን የቅድስት አፎሚያ በረከቷ ይደርብን ወደትክክለኛው ኢየሱስ ክርስቶስ እኳን ደህና መጡልን የእህት ወድሞቻችንን መሸረጫቸውን ያሳምርላቸው እኛንም ከሚድኑት ያድርገን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል የአመት ሰው ይበለን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏
እሜን እሜን እሜን እንካን እቡሮ አደርሰን🙏
ቃለ ህወት የስመዐልና ክብር መምህር ና
Memher Egziabher ye mysegne Anten Leseten bezo temren Eyesaku new yemadamtew Betam Eyaznanahen new yemtastemren Edemena Tena yestehe !!Amen Amen Amen
ለታላቁ መልአክ ለአባታችን ለመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን። የአባታችን ጠባቂነት አይለየን። እንክዋንም ደህና መጣህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
መምህር ብዙ ትምህርት ተምረንበታል
እግዚአብሔር ይጠብቅክ♥♥♥