Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
This is excellent talk, I liked it.👉🏻 ሳቅና ጨዋታ ባታበዙ ጥሩ ነበር፥ ይህም ግን ምክንያት ሊኖረው ይችላልና ታገስኳችሁ።
Thank you for watching and for your feedback
እያዋዙ ስለሆን ይቀጥሉበት በዚዉ
ጎበዝ በርቺ ምታቀርቢያቸው ሰዎች በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ያብዛላቸው ተባረኩ
Amen🙌
እናመሰግናለን ። 🙏
በጣ ጥሩ ነገር ነዉ የምታስተላልፉት ጠቃሚ እና አስተማሪ ነገር ነዉ ተባርኩ❤
አሜን 🙏
በጣም ቆንጆ ውይይት ነው ያደረጋችሁት። ቀለል ባለ መልኩ እየተወዛ መቅረቡም ተመችቶኛል ።የፍልስፍናውን ጉዳይ ግን በሌላ ጊዜ ገፋ አድርጋችሁ ብትሄዱበት የሚል የግል አስተያየት አለኝ።
Thank you we will do so .
its intersting podcast...Keep up the good work
Thank you 🙏
? ፍልስፍና እምነት ሊሆን ይችላል ወይስ ወደ እምነት ይመራል ?ሀይማኖቱ ይቅር ብንል እምነትስ መጠሪያ አለው ? የእምነት መጠሪያዎችስ ስንት ናቸው ? ነው በውስጤ ያለው ከተቻለህ ዳሹን ሙላው ፍልስፍና የሚያደርሰን የት ነው ከምን ተነስቶ? 🕊⚖️🙏🏽
ጲላጦስ፦ እውነት ምንድር ነው? አለው። - ዮሐንስ 18፥38Lefelasefaw ehen tyake teykilegn..yaw felasefa atebelugn belowal😁.እዉነት ማወቅ እና መፈለግ ውስጥ ፍልስፍና አለ ያ ደግሞ ወደ ኢየሱስ ያቀርበናል ::በተረፈ እዉነትን ማወቅ ያሳርፍል ነፃ ያወጣል ... በዚህ እዉነት ማርፍ እና ስር መስደድ ይሁንልን ። እዉነት ደግሞ Persone ነው ኢየሱስ ነው ። ኢየሱስን እንድናውቀው ደግሞ መንፈስቅዱስ ያስፈልገናል :: ያለ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ማወቅ ስለ ማይቻል :: የእግዚአብሔር ፀጋ ከእናንተ ጋራ ይሁን ።
Thank u ascheye🙏🙏🙏
This is excellent talk, I liked it.
👉🏻 ሳቅና ጨዋታ ባታበዙ ጥሩ ነበር፥ ይህም ግን ምክንያት ሊኖረው ይችላልና ታገስኳችሁ።
Thank you for watching and for your feedback
እያዋዙ ስለሆን ይቀጥሉበት በዚዉ
ጎበዝ በርቺ ምታቀርቢያቸው ሰዎች በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ያብዛላቸው ተባረኩ
Amen🙌
እናመሰግናለን ። 🙏
በጣ ጥሩ ነገር ነዉ የምታስተላልፉት ጠቃሚ እና አስተማሪ ነገር ነዉ ተባርኩ❤
አሜን 🙏
በጣም ቆንጆ ውይይት ነው ያደረጋችሁት። ቀለል ባለ መልኩ እየተወዛ መቅረቡም ተመችቶኛል ።የፍልስፍናውን ጉዳይ ግን በሌላ ጊዜ ገፋ አድርጋችሁ ብትሄዱበት የሚል የግል አስተያየት አለኝ።
Thank you we will do so .
its intersting podcast...
Keep up the good work
Thank you 🙏
? ፍልስፍና እምነት ሊሆን ይችላል ወይስ ወደ እምነት ይመራል ?ሀይማኖቱ ይቅር ብንል እምነትስ መጠሪያ አለው ? የእምነት መጠሪያዎችስ ስንት ናቸው ? ነው በውስጤ ያለው ከተቻለህ ዳሹን ሙላው ፍልስፍና የሚያደርሰን የት ነው ከምን ተነስቶ? 🕊⚖️🙏🏽
ጲላጦስ፦ እውነት ምንድር ነው? አለው።
- ዮሐንስ 18፥38
Lefelasefaw ehen tyake teykilegn..yaw felasefa atebelugn belowal😁.
እዉነት ማወቅ እና መፈለግ ውስጥ ፍልስፍና አለ ያ ደግሞ ወደ ኢየሱስ ያቀርበናል ::በተረፈ እዉነትን ማወቅ ያሳርፍል ነፃ ያወጣል ... በዚህ እዉነት ማርፍ እና ስር መስደድ ይሁንልን ። እዉነት ደግሞ Persone ነው ኢየሱስ ነው ። ኢየሱስን እንድናውቀው ደግሞ መንፈስቅዱስ ያስፈልገናል :: ያለ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ማወቅ ስለ ማይቻል :: የእግዚአብሔር ፀጋ ከእናንተ ጋራ ይሁን ።
Thank u ascheye🙏🙏🙏