የእኛ ቀናት #15 ልጆቼ በጭንቀት አየር አሳጡኝ:

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024
  • በፈረስ ግልቢያው ምክንያት ቅዱስ መውለድ መቻሉን ተጠራጠረ:
    #genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
    +251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
    የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- @Actress Genet Nigatu
    / artistsgenet.nigatu
    Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
    Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ##genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#

КОМЕНТАРІ • 94

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +51

    ይህን ፍቅር የሆነ በተሰብ ስታዩ ደስታ ሚሰማቹህ እስኪ ፍቅራቹህን አሳይኝ💞

  • @martamar1829
    @martamar1829 Рік тому +8

    በጣም እኮ ነዉ ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይባርካቹህ

  • @ማህሌትጓልትግራይ
    @ማህሌትጓልትግራይ Рік тому +11

    ምርጥ ቤተሰብ የኔ እናት ልጆችሽ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልሽ❤️❤️❤️

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Рік тому +5

    ገኒዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው

  • @temechento8178
    @temechento8178 Рік тому +5

    መክሊት የወንድሞቿ ልብ ነው ያላት

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 Рік тому +7

    Meklit you are so protective proud of you.

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +3

    ደስታችሁ ይብዛ
    እንኳን ለቅዱስ መርቆሪዎስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ 🙏🙏🙏

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Рік тому +3

    ልጅ መውለድ የምችል አይመሥለኝም አላለም🤣🤣ፈታነው ያደርጋችሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝበቅንነትዋውው

  • @fatuma241
    @fatuma241 Рік тому +4

    ዳዊትዬ የኔ ልዩ እህቴ እህቴ የምትላት ቃልህ ልቤን ልውስ ነው የምታረግኝ የኔ የዋህ ትልቅ ሆነህ ያሳየኝ በቁመት እንዳልሆነ መቼም ይገባሀል

  • @achutube1688
    @achutube1688 Рік тому +3

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ

  • @لال-و8ك
    @لال-و8ك Рік тому +7

    አይ ማነው ያየ ከመካናው ጀርባ እጨት ተሸክማ የምትሄደውን እናት🥺🥺

  • @selamawitgetu8829
    @selamawitgetu8829 Рік тому

    በጣም ደስ ትላላቹ እመብርሀን ሁሌም ከጎናችሁ ትሁን ገኒ የውነት 3ተኛውን ልጅሽን ዳዋን በጣም በጣም ነው የምወደው በትምህርቱ ንግግሩ ችሎታው ህልሙ ጭምር ከ ትንሹ ውንድሜ ጋር ተመሳሳይ ነው እና እሱን ነው የሚመስለኝ

  • @ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር

    ሳቅ የሞላበት ቤተሰብ ስወዳችሁ

  • @ሐናንየኃላወርቅ
    @ሐናንየኃላወርቅ Рік тому +4

    የኔ እናት አንድ ነች ጌታ ሆይ ጠብቅልኝ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    🤣🤣🤣🤣ወይ ቅዱስ ልጅ መውለድ የምችል አይመስለኝም አለ

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 Рік тому +1

    ዋውውው ደስ ትላችሁ ደግሞ የተወራረዱበት ፊልምሽ ደም እባ ያነባንበት ውሳኔ ዋውውውው የሆነ ፊልማችሁ የቤተሰቡ ገንየ በጣም እወድሻለሁ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +2

    መኪታ ትለያለሽ ለወንድሞችሽ ያለሽ ነገር❤

  • @ሐናንየኃላወርቅ

    ወይኔ ገኒየ ስወዳችሁ በመቤቴ እግዚአብሔር እደናተ ያለ ቤተሠብ እዲሠጠኝ ምኞቴ ነው የሴት ጀግና ነሽ በጣም እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት ስመለስ እደማገኝሽ ተስፋ አለኝ ስለ አች ከእራኤል ሀገር እራሡ ብዙ ነገሮችን ካች ጀግንነት አስተምሮኛል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    ገንዬ የምወዳችሁ ቤተሰቦች ቅዱስ መውለድ የምችል አይመስለኝም 😀😀

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    ወይኔ እጦጦ ፈረስ አለ ታደረዬ መጋለብ እወዳለሁ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому

    ምርጥ ቤተሰብ ይመቻችሁ 👍

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Рік тому +2

    🥺🥺🥺1 ነች አለች😍😍😍ኡፍፍፍፍ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Рік тому

    Kidus ሊጅ mewled michil ayimeslegnim አላለም
    😳😳😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ Рік тому

    አይ እናት😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁኮ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Рік тому

    ውይ ገኒ አብረሽበረርሽ የኔ እናት 😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @konjetabrhome6982
    @konjetabrhome6982 Рік тому

    tigaseta minawa xafachi gin ganiya gira gabaniyaa

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ Рік тому +1

    መክሊተየ እደትወድቂ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Рік тому

    እናንተ ፍቅር የሆናችው ቤተሰብ ይመቻችው

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 Рік тому

    ቅዱስ በሳቅ ገደለኝ

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 Рік тому

    እስቲ እንደኔ ትእግስትን የናፈቃት ማነው? መቼ ነው ከዚህ ቤተሰብ ጋር ድጋሚ የምናያት???????

  • @MareTube202
    @MareTube202 Рік тому

    ገኒ ቲጅ ግን ምን ሁና ነው የጠፋችው

  • @eyeab9203
    @eyeab9203 Рік тому

    እኔ ምኑም አልገባኝም መጨረሻው ፍራንክ ሆነ?

  • @eloltube9207
    @eloltube9207 Рік тому +1

    ማሚዬ እንደናቴ ነው የምወድሽ

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Рік тому

    ግን፡ቲጅ፡የት፡ሂዳነው፡ረ፡ተው፡አምጥሉኝ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Рік тому +3

    ገኒ ስለማከብርሽ ነዉ ለምንድነዉ ማህተብ እማታረጊዉ ?

  • @mezidfahmi
    @mezidfahmi Рік тому +2

    Love family 👍👍👍

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ Рік тому +3

    አይ ቅዱስ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +1

    ሰላምለሀገራችን👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Рік тому

    Don’t say any negative things on your kids,just to attract the audience.

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +1

    ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች የቁራኣን ተፍሲር እና የኪታብ ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻🌷

  • @samrisamrilove2888
    @samrisamrilove2888 Рік тому

    ገኒ ግን ባቢን በጣም ነው ምትወጂው ትስስቺለታለሽ ምን ትያለሽ መልሺልኝ

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Рік тому +2

    ቲጅን፡አምጡልን፡የምትሉ፡✋✋✋✋

  • @menberefikadu395
    @menberefikadu395 Рік тому

    Genin prank arguat

  • @mahletbirhanu443
    @mahletbirhanu443 Рік тому +1

    😚😚😚😚

  • @glorytogod9955
    @glorytogod9955 Рік тому

    አረ ሳብስክራይብ የለኝም ከካናዳ ኣትበይ መክሊት ኣንዷ እኔ ነኝ።

  • @abezuagegnehu8825
    @abezuagegnehu8825 Рік тому +1

    Des Setilu

  • @كيسيدي
    @كيسيدي Рік тому

    🤗🤗👍👍👍

  • @ከገጠርእስከከተማዩቱብ

    አርቲስት፣ገኒ፣ውሳኔ፣ላይ፣የሰራሽው፣ፊልም፣ያንቺን፣ታሪክ፣ነውይ፣ልክ፣እንደ፣ፊልሙ፣3,ወንድ፣ነው፣ያለሽ,1,ሴት፣ነው፣ጥያቄ፣ነው፣መልሽ፣በቪዲዮ፣

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Рік тому

    👍👍👍👍

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. Рік тому

    Meklit meret ehet

  • @በልአልሀምዱሊላህቢንትሀም

    😍😍😍😍

  • @mandaramabdara5987
    @mandaramabdara5987 Рік тому

    የኒ ማሮቸ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ❤️❤️❤️❤️❤️😘

  • @bateltigbe358
    @bateltigbe358 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤♥♥♥🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @መሠረትመሰረት-ነ2ሸ

    የኔማር👍👍👍🌹🌹🌹

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 Рік тому

    ውሳኔ

  • @Haweyhawey99
    @Haweyhawey99 Рік тому

    በቅንነት ሳብስክራይብ ላይክ ኣሩሉኝ