60ኛ አመቷን ያከበረችው " የኔ ሀሳብ " ሙዚቃ እና "ምነው ተለየሽኝ " ተወዳጅ ሙዚቃ ከጋሽ ግርማ ነጋሽ ጋር / በቅዳሜን ከሠአት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 145

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 3 роки тому +51

    ጎበዝ እነዚህ ሁሉ ግዙፍ የሙዚቃ ባለሙያወች ከየት ተገኙ ባንድላይ? Respect!!!!

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому +64

    አቤት እንዴት ደስ ይላል!!እነኝን እንቁ ባለሙያዬች!! በማየቴ በጣም ደስ ይላል በጣም። የድሮ ስራዎች ምንም አይሰለቹም ቢሰሙ ቢሰሙ

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 3 роки тому +43

    የሚገርም ነው ።በልጅነታችን የሰማነው ድምፅ ይሄው ዛሬም እንዳለን ረጅም እድሜ ጋሽ ግርማ ነጋሽ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 роки тому +24

    እሚገርም ነው ጋሽ ግርማ ዛሬም ድምፁ አለመለወጡ ይደነቃል ትንሽ መታጠፊያና ድገቱን መውጣት እንኳ ዝንፍ አይልም ጥሩ ዘፈን በደጉ ዘመን ያበረከትከው ስለሆነ ጋሽ ግርማ እናመስግናለን እድሜ ይስጥህ

  • @dagmawitufa898
    @dagmawitufa898 3 роки тому +19

    ጋሽ ግርማ እንኳን አደረሶት እድሜ ከጤና ይስጥልን። አበጓዝ ሁላችሁም ሙዚቀኞች እንኳን አደረሳቹ እድሜ ከጤና ይስጥልን። ebs እናመሰግናለን

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 3 роки тому +23

    ከሞሞታቸዉ በፊት ክብር ይገባቸዋል እባካቹ ብዙ የለፍ የስነጥበብ ባለሞያዎች ምንም የሚገባቸዉን ያህል ክብር አልተሰጣቸዉም አስቡበት🙏

  • @abulabul8679
    @abulabul8679 3 роки тому +25

    Wow the best memory for the rest of my life .This is talent this is a LEGEND Thank you ግርማ ነጋሽ

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 3 роки тому +9

    የወርቃማው ዘመን ዜማ ፍቅርና ደስታ የነበረበት ጊዜ በበጣም ደስ ይላል።

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 3 роки тому +9

    ጋሽ ግርማ እንደምን ነህ ድምጽህን ስሰማ ሬዲዬ ትዛልኝ አንተ መልካም ሰው እንኳን አደረሰህ ኢቢኤስ ስለ መልካም ስራችሁ አመሰግናለሁ ሰላሙን ያብዛልን አሜን

  • @Frmojoadd
    @Frmojoadd 3 роки тому +13

    OMG ! You took me way, way... Many years back. Gash Girma you have still unfading voice. May this and the coming years be blessed to you and the entire musicians !!
    What a performance !

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 3 роки тому +10

    The band played it at its best. What terrific composition. The recording was extremely magnificent. OH my lord!!! God bless you all.

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 3 роки тому +5

    አቤት ሙዚቃ እኮ በእንደ እናንተ አይነት ትልልቅ ባለሙያዎች ሲሰራ ማማሩ፣ውበቱ ገብርኤልን😍 ጋሽ ግርምሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እድሉን አግኝቼ በአካል ስዘፍን ተመልክቻለሁ ድምፅህ ሁሌም ልዩ ነው ፈጣሪ በክብር እና በሞገስ ያቆይልን🙏❤ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቻችን ክበሩልን እንወዳችኋለን❤መልካም አዲስ አመት!!!
    #Ebs TV በጣም እናመሰግናለን እኚህን የመሠሉ ትላልቅ ባለሙያዎች አምጥታችሁ ስላከበራችኋቸው በህይወት እያሉ እንዲ ስናከብራቸው እና ስናደምጣቸው ደስ ይላል፡፡

  • @tizetagetachew2703
    @tizetagetachew2703 3 роки тому +13

    Classic oldies with those who knows music thanks ebs

  • @teddroberts269
    @teddroberts269 3 роки тому +11

    This is for history. It's Amazing to see him singing effortlessly smooth just like old days.

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 роки тому +4

    ምንኛ ደስ ይላሉ ባካችሁ እንዚህን ማየቱ እራሱ ደስታ ይፈጥራል እድሜዉን ጨምሮ ይስጣችሁ የፍቅር ሰዎች

  • @menberegulema3775
    @menberegulema3775 3 роки тому +10

    ebs ክብሩልን እንደዚ ያለ መልም ስራን የሰሩትን ስለምታቀርቡልን ሙዚቀኞች ደሞ ምንም ቃል የለኝም ክብር ይስጥልን

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 3 роки тому +30

    Abegazu Kibrework Shiyota Girum Mezmur Tedy, Henock Temesgen Yared Tefera + singer Girma Negadh √ great as always !

    • @eskinder1000
      @eskinder1000 3 роки тому +2

      ምርጥ ስራ ምርጥ የሙዚቃ ባለሙያዎች ውህደት ነው:: በዚሁ መንገድ የመሀሙድ አህመድን የጌታቸው ካሳ የ አሊብራን ቆየት ያሉ ስራዎቻቸውን ብትሰሩ ምንኛ ደስ ይላል በርቱ

    • @zenebezinabu3602
      @zenebezinabu3602 3 роки тому +1

      Shiyota is his grand father's name. The name is not japanese. His father is Kibrework Shiyata EAL employee working in Tokyo where he met Abegaz's mother.

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 2 роки тому

      @@zenebezinabu3602 Actually Mr. Shiota was his grandfather on his mother's side. In Japanese tradition, the name of a grandfather on the mother's side is included in a person's name.

  • @BENIAMHAJUTATRADINGPLC
    @BENIAMHAJUTATRADINGPLC 3 роки тому +13

    Super, Talent at its best! The Black outfit speaks for itself .....

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 роки тому +12

    OMG OMG How time flies, growing up listening to those tasteful lyrics not long ago, It feels like yesterday -
    💫MUCH LOVE 💕

  • @venusvenus1654
    @venusvenus1654 3 роки тому +4

    Great memory during our teenage እሁድ እሁድ የዘፈን ምርጫ በሬድዮ in Asmara🌻🌻🌻❤🇪🇷🇪🇷

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 3 роки тому +3

    Thanks Girmiye. ....rolling back our glorious old days into life.. oh', loved it. It feels like yesterday. Nostalgia beats living. God bless you!

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem3802 3 роки тому +5

    ውይይይይይይ የድሮ ዘፈን ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች የ እውነት ጆሮአችን ደንቁሮ ነበር አሁን ሰላም አገኘ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ አና ጤና ይስጦት 💚💛❤️ትቅደም

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 роки тому +4

    የምወደው ዘፈን😳🤔ዘፈን በናንተ ግዜ ቀረ እድሜ ገፍቶም ቢሆን የድምጽዎ ቃና ሲሰማ አይሰለችም በናንተ ዘመን ለብር ሳይሆን የዘፈን ፍቅር እና ፍላጎት እንዲሁም በስሜት ውስጥ ሆናችሁ ነው የምታዜሙት ክብር ለእርስዎ 🙇🏽‍♀️ ✊🏽 ❤️
    ጋዜጠኞች እባካችሁ እንደነዚህ ያሉ የኢትዬጵያ ብርቅዬዎች በህይወት እያሉ ለኛ እንዲሁም ለአዲሱ ትውልድ አስተዋዉቁ ታሪክም ነው ትምህርትም አለው ከሞቱ ቦሀላ ዋይዋይ አይጠቅምም

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 3 роки тому +1

    ድንቅ ነው።ዕድሜ ያልገደበው ድምፅ።እድሜ
    ከጤና ጋር ተመኘሁ።

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 3 роки тому +37

    ሰኔ 30 ት/ት ቤት ሲዘጋ የምወዳት ልጅ ትዝ እያለችኝ በዚ ዘፈን አለቅስ ነበረ 😥😥, . ጊዜው እንዴት ይሮጣል 🤔🤔

  • @webet2273
    @webet2273 3 роки тому +1

    በጣም ደስይላል የእግዚህአብሄር ስጦታ እስከመጨረሻ እዳማረ ይኖራል በእዉነት ምርጦቹ ሙዚቀኞች ከነለዛቹ አላችሁ እግዚሄአብሄር በቸርነቱ ያኑራችሁ

  • @ethiopianclassicalwoldemar3310
    @ethiopianclassicalwoldemar3310 3 роки тому +2

    በጣም ነው ይሄን ዘፈን የምወደው
    Thank you so much!!

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 3 роки тому +1

    Two trans-generational works, impossible to forget. Thanks EBS for bringing back our OGs.

  • @TDesta
    @TDesta 3 роки тому +13

    እንደዚህ ያሉ ዘመናትን የተሻገሩ ዘፈኖችን በዘመናዊ ሙዚቃ ተቀነባብረው እንዲቀርቡ በማድረጋችሁ፤ ግርማ ነጋሽን የመሳሰሉ እንቁ ሙዚቀኞች በህይወት እያሉ ወደ መድረክ እንዲመጡ ማድረጋችሁም ያስመሰግናችኋል።

  • @alemaligaz1695
    @alemaligaz1695 3 роки тому +3

    ዋው እንዴት ልብ ይነካል ረጅም እድሜ እመኝልወታለሁ

  • @shenkutekemirab1192
    @shenkutekemirab1192 3 роки тому +5

    Just watching video made my soul float…I can imagine being able to watch it live …. It feels like heaven!!!!! The coolest brilliant talents in Ethiopian music!!!👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 3 роки тому +5

    ጋሽ ግርማ ...አበጋዙ ....ያሬዶ ሳክስ....ከረጅም ጊዜ ቡኃላ በሚዲያ ebs እናመሠግናለን

  • @solomonadmassu7608
    @solomonadmassu7608 3 роки тому +5

    Thank you Gash Girma! you are a legend!! Thank you for the wonderful memories that your songs bring in our lives. Gash Girma Negash, Abegazu Shiyota , Yared Tefera, Girum Mezmur, Tedy, Henock Temesgen, & + are Ethiopian music Galácticos and a dream team that I wish to see on a live concert. God Bless you with health and Rejime Edeme!

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ትልቅ ትዝታ ነው merci 💞

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 роки тому +3

    "WOW wenn i was a kid i had memory this classic music i love it ኩቡር ዘበኛ ኦኬስትራ እናመሰግናለን አንጋፉ የሙዚቃ ባለሞያ አቶ ግርማ ነጋሽ happy new year

  • @aryamche
    @aryamche 6 місяців тому

    ጋሽ ግርማ እንኳን አደረሰህ: እጅግ ድንቅ ስራ!! የሙዚቃ ባለሙያዎቹ በርቱ!!

  • @aberamideksa-u3l
    @aberamideksa-u3l 2 місяці тому

    ebs እናመሰግናለን ትዝታ ይቀሰቀሳል የኀለኞች ሁሌ ከፊት ናቸው።

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 3 роки тому +1

    የድሮ ዘፈኖች ምርጦች በጣም
    የአሁኑ የኛ ዘመን ዘፈን ማታ ማታ ነይልኝ ይበዛዋል በቀን አስታውሷት የሚያውቅ ሁላ ሲመሽ ብቻ ትዝ እያለው ነይልኝ እያሉ ያላዝኑብናል

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 3 роки тому +2

    Talented, iconic, artist 🙏🙏🙏🙏May God bless you with many more years 🙏🙏🙏

  • @tadesseabate4809
    @tadesseabate4809 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ የማይቀየር ድምፅ ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 2 роки тому

    ዘፈንም ዘፋኝም ድሮ ቀረ ስሰማው እንኩዋን እንደኤሌክትሪክ ነው የሚነዝረኝ ያለው ስሜቴን ከመቆጣጠሩ ብዛት እናመሰግናለን ዘመን ተሻጋሪውን ባንድ ጨምሮ ፈጣሪ ጤና ከእድሜጋ ይስጥልን

  • @rightsm1129
    @rightsm1129 3 роки тому +1

    Thanks long live Germa Negashe. You leave us generation to generation your beautiful song . It'll live forever. Happy new year. .God bless all.

  • @gorfudebela4628
    @gorfudebela4628 3 роки тому +1

    Very nostalgic, love it!

  • @abelabebe3117
    @abelabebe3117 3 роки тому +1

    ዋው የማይቀየር የተፈጥሮ ፀጋ በጣም ደስይላ።

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 3 роки тому +10

    ቆንጆ ድምፅ አሁንም አላረጁም።

  • @ethiopianclassicalwoldemar3310
    @ethiopianclassicalwoldemar3310 3 роки тому +2

    You are the greatest singer, we love ❤ so much all so you have the best 👌 band in Africa..
    Thanks!

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 3 роки тому +4

    Amazing guy with Amazing musicians 👍

  • @asmegetachew2528
    @asmegetachew2528 3 роки тому +5

    WOOW! it is so touching and amazing music combination!

  • @gulelatenegash8086
    @gulelatenegash8086 3 роки тому +1

    ዕድሜ የማይገድበው ግሩም ድምጽ እናመሠግናለን ጋሽ ግርማ ነጋሽ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እሚገርም ድምፅ እዳለ ነው እኮ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ኡፍ እዴት ደስ ይላል ሁሉ ነገሩ እኮ ድሮ ቀረ

  • @kd4512
    @kd4512 3 роки тому +8

    I know the song, but I didn't know the singer. Beautiful ❤️❤️❤️❤️

    • @yeshimebetalemayehu5066
      @yeshimebetalemayehu5066 3 роки тому

      OMG, My favorite song I don’t know who was the singer . Thank you for beautiful songs..

  • @zerguat
    @zerguat 3 роки тому +4

    ድሮዬን ዛሬ አየሁት ሰማሁት !።።።። ግርማ ነጋሽ እነአበጋዝ ሺዎታ እግዜር ይስጥልን

  • @TD-iq1ew
    @TD-iq1ew 3 роки тому +2

    Omg i have no words to describe how you guys are , old is gold thank you 💗

  • @hirutberaki8561
    @hirutberaki8561 3 роки тому +1

    This is simply the best

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 роки тому

    Amazing . It brings back a memory. Thank you so much.

  • @yibeltalgetinet3122
    @yibeltalgetinet3122 3 роки тому +4

    The good old days of Ethiopia 🎹🎷🎺🎸🥁🎤

  • @rashenaethiomusics1803
    @rashenaethiomusics1803 3 роки тому +1

    What a performance from gash Girma!!
    The Musicians also amazing!

  • @berhanewoldehawariat4482
    @berhanewoldehawariat4482 3 роки тому +1

    Times Flies !! My Tears Runs Out From My Eyes with Excitement !! Tried to whistle like him when I was a kid but couldn't reach to make it !! Saw him in Kedamawi Haileselassei Theater Bait For new years , When I Was a kid .then Behairawi Theater & Mohamud Ahmed's Kararra Lodge Hotel & Now .Still Going Strong Like Johnny Walker !! Gashe Girma Is Awosome . Even The Musicians Are Turning To A Sweet Aged Wine The Lyrics &song were from Gashe Getachew Debalekai ( Rip ) !!

  • @hlenhlen2833
    @hlenhlen2833 3 роки тому

    ጋሽ ግርማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንኳን አደርሰወት የማይሰለች ሁሌም ቆየት ያሉትን ብታቀርብልን

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 5 місяців тому

    I feel that " yene hasab " is one of the few luminous songs that never get weathered away with time and generation.
    Girma has produced such a captivating song that is life and soul to many music lovers of the past, present and future.
    No word is also big enough to thank our Girma . simply thanks a million to his " yene hasab, menew teleyeshigne and the rest ".
    I wish him abundant health and fulfilment during his life.

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 роки тому +2

    Vocalist #️⃣GIRMA HE still got it INTACT- EGZIBHER YEBARKOT ✨

  • @dawit5591
    @dawit5591 3 роки тому +3

    Wow, amazing still.

  • @ethiomusic6585
    @ethiomusic6585 3 роки тому +2

    Abegaz shiota big respect

  • @destahaile8204
    @destahaile8204 Місяць тому

    My favorite singer and the best song’s ever written. ❤

  • @21-Bf
    @21-Bf 2 роки тому

    My legends specially Yared Tefera, it's awesome performance love you all!

  • @tewodrostedaethiogirma1702
    @tewodrostedaethiogirma1702 3 роки тому +2

    ህይወት ነው በቃ ይሄ 🙌🏿🙌🏿

  • @rab1427
    @rab1427 3 роки тому +1

    Priceless ❤️

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 роки тому +2

    Woww betam yemwedwe Music Gashe rejime Edemeye ketnagar Yesteline Fetari🙏😍

  • @TigistAstawes
    @TigistAstawes 2 місяці тому

    በጣም የምወደው ሙዚቃ

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 3 роки тому +1

    The song teach me how to be human and fall in love when i grow up.

  • @eamhim848
    @eamhim848 3 роки тому +4

    Long live with health 🙏

  • @wajokal3725
    @wajokal3725 3 роки тому

    Enegni enkuwoch besemanebet yemanem segete yene bicha weba Ena yene konjo nuri machawecha enehon long life gash Girma

  • @Zekarias_Tilahun
    @Zekarias_Tilahun 3 роки тому +1

    ጣፋጫ ግሩም እና ድንቅ ነው ❤

  • @brukgeremew4282
    @brukgeremew4282 3 роки тому +1

    Wow, this song and the month Meskerem used to be synonymous for our generation.

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 3 роки тому +2

    Gorgeous background.

  • @Kibrab-mh6xc
    @Kibrab-mh6xc 2 дні тому

    They're all genius ❤❤❤

  • @muletefera8608
    @muletefera8608 Рік тому

    እንዴት ያለ ጥሁም ዜማ ነው ሁሌም አዲስ ዜማ ለጆሮ የሚመች ፠፨--------------------ዕድሜ ይስጥልን🌻🌻🌻🌻🌻

  • @NegashSolomon-b5e
    @NegashSolomon-b5e 27 днів тому

    Look this music is 60 years old but still strong Enough what does it mean lt was very hard work still refresh us

  • @mussieg3799
    @mussieg3799 3 роки тому

    If it was not for nalbandian we won’t had it so sweet,then these private school golden children from berkley.fantastico.

  • @youngburaabera9306
    @youngburaabera9306 3 роки тому

    I remember my childhood new year time when i here menaw teleyshign

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 роки тому +3

    Omg My Fav music !! He still Alive?? Wow 🥰 they need to wear Face mask . Long live 🥰

  • @wasihuntesfaye6006
    @wasihuntesfaye6006 3 роки тому +2

    ታላቅን መዘከር መልካም ነዉ

  • @Elnathan-v6k
    @Elnathan-v6k 3 роки тому +1

    አበጋዝ ውስጤ ነው።

  • @Gg35114
    @Gg35114 3 роки тому +2

    Legends I love the music❤️

  • @hakegninet9499
    @hakegninet9499 3 роки тому +1

    ጸጉሬ ሁሉ ቆመ ሙዚቃው ውስጤን አንዝሮት

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 роки тому

    Wow wow!!! Our Legend very happy to see you👌👍❤

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 3 роки тому +1

    SENSATIONAL…😊

  • @abaderash
    @abaderash 3 роки тому

    እነኝህ ግሩም ድንቅ ዘፈኖች ዘመን ትሻጋሪውች ናቸው ዛሬ ተስምተው ነገ እይረሱም:: ትዝ ያለኝ ያግዙፍ ቴፕ ግሩንዲንግና ፊሊፕስ ቴፖች ናቸው ዉጭ የተንጠለጠሉ በሳጥን ውስጥ ያሉ በይሻይ ቤቱ የነበሩ ላውድስፓከሮች ቀኑን ሙሉ እነኝህን ሲያዘፍኑ ይውሉ ነበር በአምስት ሳንቲም ጮርናቄ በአምስት ሳንቲም ሻይ አወራርደን ሙዚቃ ሰምተን እንውል ነበር:: ምነው ተለየሽኝም ትልቅ ቦታ ነበራት መልካል ጤናና እድሜ ለጋሼ ግርማ ይስጥልን

  • @mikiasbogale7831
    @mikiasbogale7831 3 роки тому +1

    እንዴት የሚመስጥ አጨዋወት እንደሚጫወቱ እያየሁ በዘመኑ ባልኖርም እንደኖርኩ በትዝታ እሰምጣለሁ አቤት ብቃት

  • @emanuelsoloman3924
    @emanuelsoloman3924 3 роки тому

    Wow edemena tena yestwot ❤️❤️❤️❤️ tnx EBS

  • @hewiparker9986
    @hewiparker9986 3 роки тому +1

    እነ ያሬድ በጣም አደንቃችሁዋለሁ የሌሎችንም የቅዩ ዘፈኖች ብትሰሩ እንፈልጋለን--

  • @fasilterefe7739
    @fasilterefe7739 3 роки тому +1

    Nati bro proud of you🥁👏👌

  • @samuelyared4734
    @samuelyared4734 3 роки тому

    Brilliant !!!!

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ9ጰ

    Longe life legend 🙏🙏🙏🙏

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 роки тому

    Wow, love you all. Happy new year to all.

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 3 роки тому +1

    EVER GREEN MUSIC 🎶

  • @henokliyuzema4850
    @henokliyuzema4850 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ ግርምሽ የኔ ጀግና

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 3 роки тому +1

    አቤት ለዛ እንዴት ደስ እንደሚሉ

  • @SeifeShiferaw
    @SeifeShiferaw 14 днів тому

    በስምኣብ በወልድ ጋሽ ግርማ ❤❤❤❤

  • @Almazees
    @Almazees 3 роки тому +1

    Awsome!