Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምን አይነት ጥሩ ሰዉ ነህ ለእያንዳንዱ ጓደኞችህ የምትሰጠው respect እንዴት ደስ ይላል 👌👌 እስከዛሬ እንደዚህ ለእያንዳንዱ ውለታ ምስጋና የሚያቀርብ ሰዉ አይቼ አላውቅም በእውነት ተባረክ🥰መልካሙን ዘመን ሁሉ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ተመኘሁልህ 🙏🙏🥰🥰🥰
መሬዋ
የአገሬ ልጆች ደምሩኝ
@@haymacookingstyle9533 l
@@tekestedejene2250 ደምሪኝ
ወይ ጉድ
አንተን ሳይ ማድንጎ ትዝ አለኝ መቸም የማረሳዉ ሰዉ ማድንጎ አፈወርቅ ነብሰህን በገነት ያኑራት ማድየ የኔ ጌታ
እኔም
በጣም ማዲ በሁላችንም ልብ ውስጥ ሰርፆ በክብር የተቀመጠ እማይረሳ ነው ነፍሱን ይማርልን
ማዲንጎ😭
@@blatob8799 ደምሪኝ
1 ማመን አቃተኝ2.ታዘዘኝ ትዝታ3.ተስለሻል እንዴ ከይኔ ከብርሃኑ❤ ሁሌም ስሰማው አዲስ ለጆሮ የሚጣፍጥ🍷🍷my favorite ❤❤❤
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ አንተን የወለች እናት ትባረክ።
ወንዶች ሁሉ እንደዚህ ለሚስቶቻቸው respect ቢሰጡ ምኞቴ ነው።
Lik nesh gin mistiru setoch tiru keonacehu wendoch tiru myhonubet mikniyat yelem!!!
ልክ እንደኔ
True,Boys ,learn how to respect your wife,
@@esayasgebrekidan3061 ደምሪኝ
@@kaleab3292 ደምሪኝ
90ዎቹኮ ዘፈናቸው ውርቅ ፀባያቸው ወርቅ የሆኑ ድምፃውያኖች ናቸው የወጡበት😍😍💚 የማደንቅህ ድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ❤️❤️
በጣም የናፈቀኝ የምወደውን ሰው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣህ ቤተሰቦችህንም አንተንም ጌታ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
ታድላ ባለቤትህ ዋው ምንአይነት ስብና ነው ያለህ እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት
ትዳርህን እስከመጨረሻዉ ይባርክልህ ከሰይጣናዊ ፈተና ይጠብቅህ ልጆችህን ይባርክልህ ወይኔ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰
ባንተ እና በማዲንጎ ልክ የምወደው ድምፃዊ አለ ብዬ ለማለት ይከብደኛል ሁሌም እንደ ወይን እያደር የሚጣፍጥ ሙዚቃዎችህ ጆሮ ውስጥ ያቃጭላሉ💚 ስወድህ እኮ💛 እንኳን በሰላም ለሀገር አበቃህ❤ብዙአየሁ😍😍😍😍😍
በጣም ጠፍተህብን ነበር ግን አንተን መየት ባንችልም ህያው የሆኑትን ስራወችህን እየሰማን ነበር እንኳን መጣህልን ደስ ብሎናል ቡዜ ምርጥ ሰው አንተ በጣም...........❤❤❤
በጣም ነው ምወድህ ክቡር ድምጻዊ ቡዙኣየሁ ከ ኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የህልሜ ንግስት ሙዚቃህን ስሰማ ሁሌ ማልቀሴን አልደብቅህም ሌላው የጋሽ ሙሉቀን መለሰን ሙዚቃ ከኛ ዘመን ጋር አጣጥመህ እንድንወደው ስላደረከን ድምጽህን በጣም ስለምወደው አንተም ሰብእናህ ደስ ስለሚለኝ እና ወደሀገርህ ቆይተህ ስለመጣህ ስለሁሉም እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏 ቡዜ የኔ አንደኛ 🥰
ዋው ብዙአየሁ ለሙሉቀን የሰጠህው ክብር እንዳከብርህ አረገኝ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ብዙአየሁ ለኔ ሙሉቀን መለሰ አንደኛዬነው
የህልሜ ንግስት:- የምንግዜም ምርጥና ድንቅ ሙዚቃ ነው 👌👌👌
እንኮን ላገርሕ አበቃሕ !የቡዛየሁ, ዘፈኖች:-ለስለስ ያሉ እረጋ ያለ እና የቅላፄው ቃና ጆሮ የሚከፍት ተደናቂ ዘፈኖች ሥራዋች ናቸው! ወደሆላ መልሶን የሙልቀን መለስን,,ሥራዋች ያስታውስናል !🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊
ብዙየ በጣም ነው ምወድህ😍😍እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህገረመው አሰፋንም በተስፋ እንጠብቃለን
በቅድሚያ እንኳን ወደ እናት ሀገርህ በሰላም መጣህ ቡዜ የእውነት በጣም በጣም ከምወዳቸው ዘፋኞች ውስጥ ቁጥር አንድ ቀዳሚው አንተ ነህ ስራወችህን ከልቤ ነው የምወዳቸው እና ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እባክህ ከዚህ በኋላ አትጥፋብን የ90ወቹ ፈርጥ እናንተ እኮ አትሰለቹም ❤
ቡዜ እንኳን በደህና መጣህ አንተም ዘፈንህም የተረጋጋችሁ ናቸውና ተባረክ
በጣም ድንቅ ዘፈኘ ነው ከሰራአት ጋርአውነቱን ነው ቤተሰቡን በጣም ነበር የሚወደው ቶሮንቶ አዲስ የመጣ ሰሞን ቋነቋ ትምህርት ቤት አብረን ተምረነል አነ ልጆቹን ሁል ጊዜ ይይቸዋል።
Wow ብዙዬ አንካን ለሐገርህ አበቃህ የሙሉቀን ዘፈን በዓንተ ነው የወደድኩት በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ደግሞ ለቤተሰብህ ለሚስትህ ባለህ ፍቅር በጣም አከበርኩህ አይለያችሁ 🙏🙏🙏
በጣም የምወደው ዘፋኝ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ live ስትዘፍን ማየት ጓጉቻለሁ
ማርያምን ሲል ደስስስ ሲል ብዜ ምርጥ ዘፉኝ ትውስታ ሆነው የሚቀሩ ዘፈኖችሁ ህይወትህም ደስ ይላል እማምላክ በበረከት በፍቅር ቤትህን ትሙላ አሜን። እንዳንተ አይነት ባል ላላገባችን ፈጣሪ ያዘጋጅልን ምርጥ ለወንዶች ምሳሌ ነህ💞💞💪
Mariyamina zafagn ataganagnu abo
እንዲህ ነው ማቀንቀን: እንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ያለ ድምፅ። Respect!!!
እግዚዓብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋርግ ይሥጥሕ በጣም እምሣሣለት እማከብረው ሰው ሁሌም ውድ ልጀን እማስታውስብህ ሰው ነህ ኑርልን እኔም ልጀን እማገኝበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ።
ወይኔ ቡዜ እንዴት እንደምወድ የት ገባ ብዬ ሰግቼ ነበረ ሴፍሻ አመሰግናለሁ የሀገራችን ምርጥ የጥበብ ሰው ያው በአድሱ አልበም እንደምማጣ አልጠራጠርም ቡዝዬ እረጅም ዕድሜ ከጤና ገር ❤️
ተስለሻል እዴ ካይኔ ከምሃሉ አቺን ብቻ እኮነው በሚታየኝ ሁሉ ♥️♥️
እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብክ ፈጣሪ ይባርክ ሚስት ታድላ ኪዳነምህረት እኔንም እባክሽ በትዳር ባርኪኝ
አሜን አሜን
ብዝ እግዚአብሔር ይመስገን ሮባን በዚ መልኩ ስሙን ስላነሳህ አመስግናለው ሮባ በጣም ምርጥ ስው ነው ብሬም ማድጎ ነብስ ይማር ብዜ ማርያምን ስትል ደስ ስትል ትጠብቅህ ትጠብቀን
ሰይፍሻ እናመስግናለን የምወደውን ብዙዬን ስለጋበዝክልን እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
ብዜ የዘጠናዎቹ ምርጥ ሙዚቀኛ ነህ እግዛቤር ይጠብቅህ
ማን አለ እንደኔ እድል የቀናውቀን የወጣለት ምኞት ውጥኑ የሠመረለት❤️❤️
❤❤❤
አረ አሁንም ይጨምርልሽ
Esey Fetari enquan asakalesh
@@meronhabeshawit2461 ደምሪኝ በቅንነት
ቡዜ የ90ዎች ምርጥ ዘፋኝ❤
ብዙአየው በአካል አውቀዋለው በጣም ግሩም ድንቅ ስው ነው ወርቅ ቃላት የለኝም።
ምናይነት መልካም ሰው ነህ በምክንያት ነው የወደድኩህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
በእውነት ድምፃዊ ቡዛየሁ ደምሴ እንኴን ላገርህ አበቃህ ።
ቡዛየሁ ከኤፍሬም ቀጥዬ የምወደው ምርጥ ድምፃዊ🥰🥰🥰🥰
ቡዝዬ እንኳን ደናመጣህ ወንድሜ አንተ በጣም መልካም ትሁት ሰውአክባሪ ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ
የምወደው ዘፋኝ እርግት ያለ ደስ የሚል ሰው😘❤👌
ብዙ እምወድህ እማከብርህ የኔ ምርጥ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
ውይ እንኳን ደህና መጣህ ቡዜ። አምሮብሀል!ቤተሰቡን የሚያከብር ይከብራል እድሜ ጤና ስኬት ከምትወደው ቤተሰብህ ጋር ይሁንልህ። ድምፅህ ምን እንደምል አላቅም ልዩ ስጦታ ነው።በርታ። መልካም ጊዜ
ሙዚቃን በፍቅር እንድወድ ካረጉኝ ምርጥዬ ዘፋኝ ውስጥ አንዱ አንተ ነህ ። በዝያ ላይ ስብዕናህ ሲጨመርበት😍😍እውነት ሙዚቃወችህ ተሰምቶ ቢዋል አይጠገቡም በተለይ "እስከወድያኛው" እድሜና ጤና ይስጥህ😇
ሰው ማለት እንዲህ ነው የመጣበትን የሚያውቅ የሚደርስበት ያውቃል ። ቡዜ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚያብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ ።
ብዜ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ አልበምህን ሰምቸ አልጠግብም እድሜና ጤና ይስጥህ እወድሃለሁ ❤
ብዙዬ ሰላየንህ ደስ ብሎናል😍 ወይኔ ሚስትህ ታድላ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላቹ
መታደል ነው እንደዚህ አይነት ባል ማግኝት ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ለኔ ምርጥ በማንም የማልቀይረው ዘፋኝ ቢኖር ሙሉቀን መለሰ ብቻ ነው ከሱ ውጭ ዘፍኝ ያለ አይመስለኝም ነበር ግን ይገርማል ብዙአየሁ ስሰማ ለኬስ ሙሉቀንን የሚተካ እንዳለ አመኩ እድሜ ይስጥህብዙ ኑርልን
ለኔ ኤፍሬም ታምሩ ተወዳዳሪ የለውም
ትክክል ነው:: ግን ሙሉቀንን የሚተካው ያለ ኣይመስለኝም !
ምርጫሽን አከብራለሁ ግን አለም ላይ ለሙዚቃ የተፈጠረ ኤፍሬም ታምሩ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለተኛ ቴድሮስ ታደሰ ።
@@rehima4916 በትክክል አልተሳሳትሽም ኤፍሬም ታምሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ አይደለም አለም ላይ ለሙዚቃ የተፈጠረ ብቸኛው ድምፃዊ ነው
ለኔ ቴዲ አፍሮ
አሰርጋታህን ስወደው ለሰዎች ያለህ ቦታ በጣም ደስ ይላል
ወይኔ ማነው እንደኔ ቡዜን የሚወደው ደስ የሚል ቀለል የለ ሰው ፣።
ብዙዬ የኔ አንደኛ እንኳን ወደ እናት ሀገርህ በሰላም ገባህልን፣ከምንም በላይ የምወድህ፣የማከብርህ፣የማደንቅህ አርቲስት ነህ፡፡የብዙ ነገረ ህይወት እንቅስቃሴዬና ትዝታዬ ሰው ነህ፡፡
ቴዲ እና ጎሳየ ማዲንጎ እና ብዙአየሁ አብረው ይሄዳለው golden voice
እምወደው ዘፋኝ ነው ስላየንህ ደስ ብሎናል ብዙየ ❤️❤️❤️
ቡዝዬ የኔ ትዝታ እጅግ በጣም የምወድህ ሰው ነህ ኡፍፍፍ😥😥 በቃ ትዝታዬ ነህ!
ብዙዬ እንኳን ደህና ወደ ሀገርህ አበቃህ የኔ ወንድም በቅርቡ እያስታወስኩህ ነበር አይገርምም ደስ ብሎኛል ስላየውህ
Buzuayehu and Madingo are legendary singer's welcome 😊
😭😭😭😭😭Rip. Madngo
እሰኪ ብዜ አድስ ሙዚቃ ይልቀቅልን የምትሉ በላይክ ብዜ እንወድካለን 😍😍
ያራዳ ልጅ ስራውንም ቤተሰቡንም ሲወድ መመረቅ ነው:: ቡዙዎች ከቡዙአየሁ ቢማሩ በጣም ጥሩ ነው ምክነያቱም እዚያም እዚህም ማልት የቤተሰብን ክብር የልጆችንም ሰሜት ስለሚጎዳ ተባረክ ወንድሜ
ብዙየ ስወድህ ኑርልን ከእድሜና ከጤናጋ
ቡአየሁ የህልሜን ንግስት የኔአረኩና የሚለው ዘፈንህ የምወድህ ምርጥ ድምጻውይ እኳን ላገርህ አበቃህ
ብዙዬ ሰይፍዬ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እወዳችኃለሃ ማዲዬ የልቤ ስብራት ሁሌም በልቤ ትኖራለህ💔💔💔😭😭😭😭
ቡዜ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ በጣም በጣም ነው ምወድህ ድምፅህንም ዘፈኖችህን አዘፋፈንህን በጣም ነው ምወደው እድናቂህ ነኝ ከልብ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ለሁሉም credit የምትሰጥበት መንገድ በጣም ደስ ይላል love you 😘
የልጅነት ፍቅረኛዬ ሳላይሽ ብሎ የጋበዘኝን ሙዚቃ እየሰማሁ ቀስበቀስ በብዙዬ ድምፅ ተለክፌ ያው እንደ መድሃኒት በቀን አንዴ ካልሰማሁ አልውልም መጥሪያዬም #መለየት_ክፉ_እጣ ሚለው ሙዚቃህ ነው 🙏ብዙዬ በጣም እወድሃለሁ ደግመህ ደጋግመህ ዝፈን💛💛💛
ቡዜ የአራዳ ልጅ ተክለሀይማኖት ካፈራቻቸው ጎበዝ አርቲስቶች አንዱ ነህ ዘመንህ ይባረክ😍😍😍
ቡዜ እኔም በጣም ነው የምውድህ ብዙ ትዝታ አለብኝ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ፍጣሪ አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቃቹ🥰🥰🥰
ቡዜ ምርጥ ጨዋ ሰው አክባር እትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ
እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሑን ስሙ ከአጥናፉ እሥከአለም ዳርቻ ተመሥገን😍😍😍😍🙏🙏🙏
ብዜ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ስራዎችህ ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚሉት 😍እናኳን ለሀገርህ አበቃህ
ብዙአየሁ ከሙሉቀን ቀጥሎ የምወደው ጎበዝ ዘፋኝ:: "በሙሉቀን እያበላሗቸው አሸርን ነው የሚወዱት"
የምወደው ምርጥ ዘፋኝ እወደዋለሁ
ብዙየ በጣም ተቀየረክ አይ ጊዜ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ😍😍😍
#ወደ ስደት መንገድ ላይ ሳለሁ ሊብያ አገር ላይ ይህን እና ሌሎችን የብዟዬሁን ዘፈኖች በብዛት እሰማ ነበር, እዛው ባለሁበት አንድት እርግት ያለች ቆንጆዬ ልጅ አዬሁ, ጓደኞቸ ያላዬኋት ይመስል አሳይተው ምርጥዬ ላንተ እምትሆን ልጅ አሉኝ, የሆደን በሆደ አርጌ በዝምታ አለፍኳቸው,በልቤ ውስጥ እንደቀበርኳት አላወቁም።ከዛም በሰላም ኢታሊ ገባን, ያው ብዙም ስላልተዋወቅን ተለያዬን ከዛም ፈረንሳይ አገር ሄድኩ በስተመጨረሻም ለንደን ገባሁ ኦህ አልሃምዱሊላህ! እሷ ገና ኢታሊ ነች አንዳንደ እዬደወልኩ ሰላም እላታለሁ።ከዛም ለንደን መጣች, ለጋጣሚ ሆኖ አጎቷ ጋር ጓደኛ ሆንን ከለታት አንድ ቀን የሆነች የህቴ ልጅ ጋር ልሄድ ነው አካሂደኝ ብሎኝ ሄድን እዛ ስደርስ ያችው የኔ ምኞት የሆነች ልጅ ነች❤ በጣም ደስ አለኝ!🌹ግንኙነታችን ጨመረ ከዛም ከለታት አንድት ቀን በፁሁፍ እያወራን ባለንበት እንደቀልድ አስመስየ ብንጋባስ? አልኳት እሺ አለችኝ 💐💐 በደስታ እምገባበት እምወጣበት አጣሁ አቤት ደስታዬ ውይይ, ብዙም ሳንቆይ ተጋባን 1 ሴት 1 ወንድ ልጅም ወለድን ❤🌹💐🌹 አልሃምዱሊላህ።#ሰላም ፍቅር ደስታ ለውዷ ለሁላችን ይሁንልን አላህ ኢትዮጵያችንን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጥብቅልን🇪🇹
ቡዜ ምርጥ ዘፋኝ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ💚💛❤️
አንለኝም እኛ ያም ያለ ያም ያለ❤❤❤ የሚለው ዘፈን እንዴት እንደምወደው ❤
ሚስትህ ታድላ መባረክ 😍🙏
ብዜ በስርአት ነው ያደገው ፡፡ ጎበዝ ድምፃዊ ነው ፡፡ ጥቂት ከሚያዜሙ ከምላቸው አንዱ ነው፡፡ እንኩዋን መጣህ
በጣም ጥሩ ስብና ያለህ ሰው ነህ ባለቤትህ የታደለች ነች ረዝም እድሜ ይስጣችሁ
ኧረ የጠፋሰው ከስንት ጊዜ በኾላ ድምፅህን ሰማሁ በነገራችን ላይ በጣም ዘፈንክን እወዳለሁ እንኳን ደህና መጣህ ደምሴ
ቡዜ መቼም እማልጠግበው መቼም የምንግዜም ምርጥ ዘፍኝ የምንግዜም አንደኛ ከኮምፒውተሬ ከስልኬ ከሀርድ ዴስኬ ከየትም ከየትም እንዳይጠፍ እማልፈልፈው የምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎች ባለቤት ቡዜ እንወድሀለን ክበርልን ቡዜ ኑርልን
ብዜ ስራህ ሁሉ ድንቅ ነው ።እኖድሀለን በርታልን።ማዲዬ😭💔😭💔ህመሜ😭💔😭💔😭💔😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ።ማዲዬ ማዲዬ ማዲዬ💔
ብዜን ስሰማ ጓደኛው ትእዝ አለኝ ማዲ ።ነብሱን ይማር ማዲ ። በቃ ይችላሉ አንደኞች ናቹ ።
የጠፋ ሰዉ እኮን ደና መጣክደስ ያለኝ የሊቨርፑል ደጋፊ ስለሆንክ 💪💪❤ ለኔ ግን እንደ ማዲጎ እና እንደ ፍቅር አዲስ የምወደዉ ሰዉ የለም ለነሱ የተለየ ይሜት አለኝ ሁላቹንን ብወድም ❤❤❤ማዲ የሱ ሞት እስካሁን ከዉስጤ አሎጣም 🥺🥺🥺
ማዲ ነፍሱን ይማርልን
እኔ ራሱ
Wow በጣም የማዳምጠው ሙዚቃ ቢኖር የኤፍሬም ታምሩን እና የቡዛየው ደምሴ ነዉ 🥰🥰
የዘጠናዎቹ መቼም የማይረሱ ብርቅዬ ሰዎች ናቸው 🙏🙏
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ብዙአየሁ እራስህን ጠብቅ አርቲስቶች ቶሎ ዝርግፍግፍ የምትሉት ነገር ደስ አይለኝም በጣም ተቀየርህ ጠቆርክ ወፈርህ 😥ታምራት እና ማዲንጎ ሰውነቲቸው ያጠቃቸው ይመስለኛል ነፍሳቸውን ይማርና🙏 ለማንኛውም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ቀጣም ነው የምኸድህ የማደንቅህ
እውነት ለመናገር ጎበዝ ነው ድምፅ አለው ግን ብዙ አለሰራም
ቡዜ በጣም የማደንቅህ እና የምወድህ ድምጻዊ ነህ
ብዙአየሑ በጣም ነው የምወድህ እንኳን ሠላም መጣሕ ወደ እናት ሐገርሕ እረጅም እድሜእናጤና ከነቤተሰቦችሕ 🙏ማዲዬ ምነው ቲንሽ ቆይተሕልን አልበምህ ወጥቶ ልፋትሕ ተሳክቶ ባረፍክ ሑሌ አዲስ ይሖንብኛል ማርያምን 😭😭😭😭
እኔምከሠመሁጀምሮ ያሥሜትነው የሚሠማይአይሞትክፋ አይወቀሥ አይከሠሥ በወጣውቀረ የኔጌታማድየ የልቤ እሣት አፈሩንገለባ ያርግልህ የኔጌታ ሌላምንእላለሁኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭#
ቡዜ የኔ ምርጥ በጣም የምወድህ ድምፃዉይ ነህ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል
ዘቢባም በጣም ቆንጆ ዘፍናዋለች እሱም በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነዉ ሁሉም ምርጥ ናቸዉ።
በጣም የምወደው ድምጻዊ እንኩዋን ላገርህ አበቃህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌❤️🇪🇹⛪
በጣም ነው የምወደው ብዙአየሁ ደምሴ እርጋታህ አንደኛ ነው ዘፈኖችህን በጣም ነው ምወድልክ 😍
ቡዜ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ እንዎዳለን 😘❤❤
ዋው እንዴት ይርተባረክ ነህ ከአንደበትህ መልካም ነው የሚወጣው ተባረክ
እንኳን ወደ አገርህ በሰላም ገባህ።ቤተሰብህን ልጆችህን አፍቃሪ።አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን።ሁሉም ዘፈኖችህ ምርጥ ናቸው በዚሁ ቀጥል።እንወድሀለን።አገራችሁም ትፈልጋችኋለች
የነ ሮባ ጓደኝነታቹ በጣም ደስ ይላል...ፍቅሩን ይጨምራላቹ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ
Very decent and natural person. That is what we miss from others
ብዙየሁ ደምሴ መልካም ሰው ነው ፀባዮ የማይቀያየር
ጎበዝ ዘፉኝ የሙልቀን መለሰን የተካክ የተረጋጋ ዘፉኝ ❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ጤና ከነቤተሰብክ 🙏
የማዳም ቅመሞች እኛንም በሰላም በጤና ወደ ሀገራችን ይመልሰን ባህሬን ያላችሁ አለሁ በሉኝ👐👐👋👋👋👋👋👋👋
😂😂😂🙄🙄🙄
ሀይ ከባህሬን
ብዙዬ የኔ መምህር ስራዋችህ በሙሉ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አባትዬ ነፍ አመት ኑሪልን ተወዳጅ
ምን አይነት ጥሩ ሰዉ ነህ ለእያንዳንዱ ጓደኞችህ የምትሰጠው respect እንዴት ደስ ይላል 👌👌 እስከዛሬ እንደዚህ ለእያንዳንዱ ውለታ ምስጋና የሚያቀርብ ሰዉ አይቼ አላውቅም በእውነት ተባረክ🥰መልካሙን ዘመን ሁሉ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ተመኘሁልህ 🙏🙏🥰🥰🥰
መሬዋ
የአገሬ ልጆች ደምሩኝ
@@haymacookingstyle9533 l
@@tekestedejene2250 ደምሪኝ
ወይ ጉድ
አንተን ሳይ ማድንጎ ትዝ አለኝ መቸም የማረሳዉ ሰዉ ማድንጎ አፈወርቅ ነብሰህን በገነት ያኑራት ማድየ የኔ ጌታ
እኔም
በጣም ማዲ በሁላችንም ልብ ውስጥ ሰርፆ በክብር የተቀመጠ እማይረሳ ነው ነፍሱን ይማርልን
ማዲንጎ😭
እኔም
@@blatob8799 ደምሪኝ
1 ማመን አቃተኝ
2.ታዘዘኝ ትዝታ
3.ተስለሻል እንዴ ከይኔ ከብርሃኑ❤
ሁሌም ስሰማው አዲስ ለጆሮ የሚጣፍጥ🍷🍷my favorite ❤❤❤
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ አንተን የወለች እናት ትባረክ።
ወንዶች ሁሉ እንደዚህ ለሚስቶቻቸው respect ቢሰጡ ምኞቴ ነው።
Lik nesh gin mistiru setoch tiru keonacehu wendoch tiru myhonubet mikniyat yelem!!!
ልክ እንደኔ
True,
Boys ,learn how to respect your wife,
@@esayasgebrekidan3061 ደምሪኝ
@@kaleab3292 ደምሪኝ
90ዎቹኮ ዘፈናቸው ውርቅ ፀባያቸው ወርቅ የሆኑ ድምፃውያኖች ናቸው የወጡበት😍😍💚 የማደንቅህ ድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ❤️❤️
በጣም የናፈቀኝ የምወደውን ሰው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣህ ቤተሰቦችህንም አንተንም ጌታ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
ታድላ ባለቤትህ ዋው ምንአይነት ስብና ነው ያለህ እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት
ትዳርህን እስከመጨረሻዉ ይባርክልህ ከሰይጣናዊ ፈተና ይጠብቅህ ልጆችህን ይባርክልህ ወይኔ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰
ባንተ እና በማዲንጎ ልክ የምወደው ድምፃዊ አለ ብዬ ለማለት ይከብደኛል ሁሌም እንደ ወይን እያደር የሚጣፍጥ ሙዚቃዎችህ ጆሮ ውስጥ ያቃጭላሉ💚 ስወድህ እኮ💛 እንኳን በሰላም ለሀገር አበቃህ❤ብዙአየሁ😍😍😍😍😍
በጣም ጠፍተህብን ነበር ግን አንተን መየት ባንችልም ህያው የሆኑትን ስራወችህን እየሰማን ነበር እንኳን መጣህልን ደስ ብሎናል ቡዜ ምርጥ ሰው አንተ በጣም...........❤❤❤
በጣም ነው ምወድህ ክቡር ድምጻዊ ቡዙኣየሁ ከ ኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የህልሜ ንግስት ሙዚቃህን ስሰማ ሁሌ ማልቀሴን አልደብቅህም ሌላው የጋሽ ሙሉቀን መለሰን ሙዚቃ ከኛ ዘመን ጋር አጣጥመህ እንድንወደው ስላደረከን ድምጽህን በጣም ስለምወደው አንተም ሰብእናህ ደስ ስለሚለኝ እና ወደሀገርህ ቆይተህ ስለመጣህ ስለሁሉም እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏 ቡዜ የኔ አንደኛ 🥰
ዋው ብዙአየሁ ለሙሉቀን የሰጠህው ክብር እንዳከብርህ አረገኝ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ብዙአየሁ ለኔ ሙሉቀን መለሰ አንደኛዬነው
የህልሜ ንግስት:- የምንግዜም ምርጥና ድንቅ ሙዚቃ ነው 👌👌👌
እንኮን ላገርሕ አበቃሕ !የቡዛየሁ, ዘፈኖች:-ለስለስ ያሉ እረጋ ያለ እና የቅላፄው ቃና ጆሮ የሚከፍት ተደናቂ ዘፈኖች ሥራዋች ናቸው! ወደሆላ መልሶን የሙልቀን መለስን,,ሥራዋች ያስታውስናል !🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊
ብዙየ በጣም ነው ምወድህ😍😍እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ
ገረመው አሰፋንም በተስፋ እንጠብቃለን
በቅድሚያ እንኳን ወደ እናት ሀገርህ በሰላም መጣህ ቡዜ የእውነት በጣም በጣም ከምወዳቸው ዘፋኞች ውስጥ ቁጥር አንድ ቀዳሚው አንተ ነህ ስራወችህን ከልቤ ነው የምወዳቸው እና ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እባክህ ከዚህ በኋላ አትጥፋብን የ90ወቹ ፈርጥ እናንተ እኮ አትሰለቹም ❤
ቡዜ እንኳን በደህና መጣህ አንተም ዘፈንህም የተረጋጋችሁ ናቸውና ተባረክ
በጣም ድንቅ ዘፈኘ ነው ከሰራአት ጋር
አውነቱን ነው ቤተሰቡን በጣም ነበር የሚወደው ቶሮንቶ አዲስ የመጣ ሰሞን
ቋነቋ ትምህርት ቤት አብረን ተምረነል አነ
ልጆቹን ሁል ጊዜ ይይቸዋል።
Wow ብዙዬ አንካን ለሐገርህ አበቃህ የሙሉቀን ዘፈን በዓንተ ነው የወደድኩት በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ደግሞ ለቤተሰብህ ለሚስትህ ባለህ ፍቅር በጣም አከበርኩህ አይለያችሁ 🙏🙏🙏
በጣም የምወደው ዘፋኝ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ live ስትዘፍን ማየት ጓጉቻለሁ
ማርያምን ሲል ደስስስ ሲል ብዜ ምርጥ ዘፉኝ ትውስታ ሆነው የሚቀሩ ዘፈኖችሁ ህይወትህም ደስ ይላል እማምላክ በበረከት በፍቅር ቤትህን ትሙላ አሜን። እንዳንተ አይነት ባል ላላገባችን ፈጣሪ ያዘጋጅልን ምርጥ ለወንዶች ምሳሌ ነህ💞💞💪
Mariyamina zafagn ataganagnu abo
እንዲህ ነው ማቀንቀን: እንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ያለ ድምፅ። Respect!!!
እግዚዓብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋርግ ይሥጥሕ በጣም እምሣሣለት እማከብረው ሰው ሁሌም ውድ ልጀን እማስታውስብህ ሰው ነህ ኑርልን እኔም ልጀን እማገኝበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ።
ወይኔ ቡዜ እንዴት እንደምወድ የት ገባ ብዬ ሰግቼ ነበረ ሴፍሻ አመሰግናለሁ የሀገራችን ምርጥ የጥበብ ሰው ያው በአድሱ አልበም እንደምማጣ አልጠራጠርም ቡዝዬ እረጅም ዕድሜ ከጤና ገር ❤️
ተስለሻል እዴ ካይኔ ከምሃሉ አቺን ብቻ እኮነው በሚታየኝ ሁሉ ♥️♥️
እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብክ ፈጣሪ ይባርክ ሚስት ታድላ ኪዳነምህረት እኔንም እባክሽ በትዳር ባርኪኝ
አሜን አሜን
ብዝ እግዚአብሔር ይመስገን ሮባን በዚ መልኩ ስሙን ስላነሳህ አመስግናለው ሮባ በጣም ምርጥ ስው ነው ብሬም ማድጎ ነብስ ይማር ብዜ ማርያምን ስትል ደስ ስትል ትጠብቅህ ትጠብቀን
ሰይፍሻ እናመስግናለን የምወደውን ብዙዬን ስለጋበዝክልን እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
ብዜ የዘጠናዎቹ ምርጥ ሙዚቀኛ ነህ እግዛቤር ይጠብቅህ
ማን አለ እንደኔ እድል የቀናው
ቀን የወጣለት ምኞት ውጥኑ የሠመረለት❤️❤️
❤❤❤
አረ አሁንም ይጨምርልሽ
Esey Fetari enquan asakalesh
@@meronhabeshawit2461 ደምሪኝ በቅንነት
ቡዜ የ90ዎች ምርጥ ዘፋኝ❤
ብዙአየው በአካል አውቀዋለው በጣም ግሩም ድንቅ ስው ነው ወርቅ ቃላት የለኝም።
ምናይነት መልካም ሰው ነህ በምክንያት ነው የወደድኩህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
በእውነት ድምፃዊ ቡዛየሁ ደምሴ እንኴን ላገርህ አበቃህ ።
ቡዛየሁ ከኤፍሬም ቀጥዬ የምወደው ምርጥ ድምፃዊ🥰🥰🥰🥰
ቡዝዬ እንኳን ደናመጣህ ወንድሜ አንተ በጣም መልካም ትሁት ሰውአክባሪ ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ
የምወደው ዘፋኝ እርግት ያለ ደስ የሚል ሰው😘❤👌
ብዙ እምወድህ እማከብርህ የኔ ምርጥ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
ውይ እንኳን ደህና መጣህ ቡዜ። አምሮብሀል!ቤተሰቡን የሚያከብር ይከብራል እድሜ ጤና ስኬት ከምትወደው ቤተሰብህ ጋር ይሁንልህ።
ድምፅህ ምን እንደምል አላቅም ልዩ ስጦታ ነው።በርታ። መልካም ጊዜ
ሙዚቃን በፍቅር እንድወድ ካረጉኝ ምርጥዬ ዘፋኝ ውስጥ አንዱ አንተ ነህ ። በዝያ ላይ ስብዕናህ ሲጨመርበት😍😍እውነት ሙዚቃወችህ ተሰምቶ ቢዋል አይጠገቡም በተለይ "እስከወድያኛው" እድሜና ጤና ይስጥህ😇
ሰው ማለት እንዲህ ነው የመጣበትን የሚያውቅ የሚደርስበት ያውቃል ። ቡዜ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚያብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ ።
ብዜ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ አልበምህን ሰምቸ አልጠግብም እድሜና ጤና ይስጥህ እወድሃለሁ ❤
ብዙዬ ሰላየንህ ደስ ብሎናል😍 ወይኔ ሚስትህ ታድላ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላቹ
መታደል ነው እንደዚህ አይነት ባል ማግኝት ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ለኔ ምርጥ በማንም የማልቀይረው ዘፋኝ ቢኖር ሙሉቀን መለሰ ብቻ ነው ከሱ ውጭ ዘፍኝ ያለ አይመስለኝም ነበር ግን ይገርማል ብዙአየሁ ስሰማ ለኬስ ሙሉቀንን የሚተካ እንዳለ አመኩ እድሜ ይስጥህብዙ ኑርልን
ለኔ ኤፍሬም ታምሩ ተወዳዳሪ የለውም
ትክክል ነው:: ግን ሙሉቀንን የሚተካው ያለ ኣይመስለኝም !
ምርጫሽን አከብራለሁ ግን አለም ላይ ለሙዚቃ የተፈጠረ ኤፍሬም ታምሩ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለተኛ ቴድሮስ ታደሰ ።
@@rehima4916 በትክክል አልተሳሳትሽም ኤፍሬም ታምሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ አይደለም አለም ላይ ለሙዚቃ የተፈጠረ ብቸኛው ድምፃዊ ነው
ለኔ ቴዲ አፍሮ
አሰርጋታህን ስወደው ለሰዎች ያለህ ቦታ በጣም ደስ ይላል
ወይኔ ማነው እንደኔ ቡዜን የሚወደው ደስ የሚል ቀለል የለ ሰው ፣።
ብዙዬ የኔ አንደኛ እንኳን ወደ እናት ሀገርህ በሰላም ገባህልን፣ከምንም በላይ የምወድህ፣የማከብርህ፣የማደንቅህ አርቲስት ነህ፡፡የብዙ ነገረ ህይወት እንቅስቃሴዬና ትዝታዬ ሰው ነህ፡፡
ቴዲ እና ጎሳየ ማዲንጎ እና ብዙአየሁ አብረው ይሄዳለው golden voice
እምወደው ዘፋኝ ነው
ስላየንህ ደስ ብሎናል ብዙየ ❤️❤️❤️
ቡዝዬ የኔ ትዝታ እጅግ በጣም የምወድህ ሰው ነህ ኡፍፍፍ😥😥 በቃ ትዝታዬ ነህ!
ብዙዬ እንኳን ደህና ወደ ሀገርህ አበቃህ የኔ ወንድም በቅርቡ እያስታወስኩህ ነበር አይገርምም ደስ ብሎኛል ስላየውህ
Buzuayehu and Madingo are legendary singer's
welcome 😊
😭😭😭😭😭Rip. Madngo
እሰኪ ብዜ አድስ ሙዚቃ ይልቀቅልን የምትሉ በላይክ ብዜ እንወድካለን 😍😍
ያራዳ ልጅ ስራውንም ቤተሰቡንም ሲወድ መመረቅ ነው:: ቡዙዎች ከቡዙአየሁ ቢማሩ በጣም ጥሩ ነው ምክነያቱም እዚያም እዚህም ማልት የቤተሰብን ክብር የልጆችንም ሰሜት ስለሚጎዳ ተባረክ ወንድሜ
ብዙየ ስወድህ ኑርልን ከእድሜና ከጤናጋ
ቡአየሁ የህልሜን ንግስት የኔአረኩና የሚለው ዘፈንህ የምወድህ ምርጥ ድምጻውይ እኳን ላገርህ አበቃህ
ብዙዬ ሰይፍዬ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እወዳችኃለሃ ማዲዬ የልቤ ስብራት ሁሌም በልቤ ትኖራለህ💔💔💔😭😭😭😭
ቡዜ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ በጣም በጣም ነው ምወድህ ድምፅህንም ዘፈኖችህን አዘፋፈንህን በጣም ነው ምወደው እድናቂህ ነኝ ከልብ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ለሁሉም credit የምትሰጥበት መንገድ በጣም ደስ ይላል love you 😘
የልጅነት ፍቅረኛዬ ሳላይሽ ብሎ የጋበዘኝን ሙዚቃ እየሰማሁ ቀስበቀስ በብዙዬ ድምፅ ተለክፌ ያው እንደ መድሃኒት በቀን አንዴ ካልሰማሁ አልውልም መጥሪያዬም #መለየት_ክፉ_እጣ ሚለው ሙዚቃህ ነው 🙏ብዙዬ በጣም እወድሃለሁ ደግመህ ደጋግመህ ዝፈን💛💛💛
ቡዜ የአራዳ ልጅ ተክለሀይማኖት ካፈራቻቸው ጎበዝ አርቲስቶች አንዱ ነህ ዘመንህ ይባረክ😍😍😍
ቡዜ እኔም በጣም ነው የምውድህ ብዙ ትዝታ አለብኝ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ፍጣሪ አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቃቹ🥰🥰🥰
ቡዜ ምርጥ ጨዋ ሰው አክባር እትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ
እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሑን ስሙ ከአጥናፉ እሥከአለም ዳርቻ ተመሥገን😍😍😍😍🙏🙏🙏
ብዜ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ስራዎችህ ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚሉት 😍እናኳን ለሀገርህ አበቃህ
ብዙአየሁ ከሙሉቀን ቀጥሎ የምወደው ጎበዝ ዘፋኝ:: "በሙሉቀን እያበላሗቸው አሸርን ነው የሚወዱት"
የምወደው ምርጥ ዘፋኝ እወደዋለሁ
ብዙየ በጣም ተቀየረክ አይ ጊዜ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ😍😍😍
#ወደ ስደት መንገድ ላይ ሳለሁ ሊብያ አገር ላይ ይህን እና ሌሎችን የብዟዬሁን ዘፈኖች በብዛት እሰማ ነበር, እዛው ባለሁበት አንድት እርግት ያለች ቆንጆዬ ልጅ አዬሁ, ጓደኞቸ ያላዬኋት ይመስል አሳይተው ምርጥዬ ላንተ እምትሆን ልጅ አሉኝ, የሆደን በሆደ አርጌ በዝምታ አለፍኳቸው,በልቤ ውስጥ እንደቀበርኳት አላወቁም።
ከዛም በሰላም ኢታሊ ገባን, ያው ብዙም ስላልተዋወቅን ተለያዬን ከዛም ፈረንሳይ አገር ሄድኩ በስተመጨረሻም ለንደን ገባሁ ኦህ አልሃምዱሊላህ! እሷ ገና ኢታሊ ነች አንዳንደ እዬደወልኩ ሰላም እላታለሁ።
ከዛም ለንደን መጣች, ለጋጣሚ ሆኖ አጎቷ ጋር ጓደኛ ሆንን ከለታት አንድ ቀን የሆነች የህቴ ልጅ ጋር ልሄድ ነው አካሂደኝ ብሎኝ ሄድን እዛ ስደርስ ያችው የኔ ምኞት የሆነች ልጅ ነች❤ በጣም ደስ አለኝ!🌹
ግንኙነታችን ጨመረ ከዛም ከለታት አንድት ቀን በፁሁፍ እያወራን ባለንበት እንደቀልድ አስመስየ ብንጋባስ? አልኳት እሺ አለችኝ 💐💐 በደስታ እምገባበት እምወጣበት አጣሁ አቤት ደስታዬ ውይይ, ብዙም ሳንቆይ ተጋባን 1 ሴት 1 ወንድ ልጅም ወለድን ❤🌹💐🌹 አልሃምዱሊላህ።
#ሰላም ፍቅር ደስታ ለውዷ ለሁላችን ይሁንልን አላህ ኢትዮጵያችንን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጥብቅልን🇪🇹