🔴 እንኳን አደረሰነ " በዓለ ሐዋርያት ቅዱሳን " አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 11

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    አማልከቅዱሳን እረጭም እድሚከጤና ጋር አለው የሄወትን ያሰማለ በእውነቱ እኛም በስማንው ቅዱስ ቃለን በልቦናችን ያሳድርልን አምላከ ቅዱሳን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን በእውነቱ የቅዱሳንን በረከት ያሳድርብን አሜን
    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ሰላምዎት ይብዛ🌹🌹አሜን አሜን አሜን በእውነት እኳን አብሮ አደረሰን፡የቅዱሳን ሐዋርያት ፡ቅዱሳኑ ሁሉ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🤲ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን፡አምላከ ቅዱሳን ይጠብልን✝️

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ

    እግዚአብሔር ይመሰገን የቅዱሳን ሐዋርያት አባቶቻችን ረደኤታቸው በረከታቸው ፆሎታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን ቅዱስ እግዚአብሔር 🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌿🌻🌼🌼🌼🌼🌼

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን አባታችንየ ፀጋውን ያብዛልን የቅዱሳን ሀዋሪያት አባቶቻችን እረዴት በረከታቸው ምልጃ ፆለታቸው አይለየን🙏🙏🙏

  • @drcharless
    @drcharless Місяць тому

    መምህር ዮርዳኖስ በቀን ቢያንስ አንድ ጊዜ እንኳ ካላዳመጥኲህ ትናፍቀኛለህ. ..ቃለ ህይወት ያሰማህ..

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n Місяць тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 Місяць тому +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @fikertesfaye9003
    @fikertesfaye9003 Місяць тому

    የ12ቱ ሀዋርያት በረከት ይደርብን አሜን::

  • @almazgizaw8675
    @almazgizaw8675 Місяць тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @ClassicPhone-n4f
    @ClassicPhone-n4f Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን