- 81
- 1 337 095
ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2
United States
Приєднався 1 бер 2021
✝✝✝ "የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሯችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ:: የኑሯቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነት ምሰሏቸው:: ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ: እስከ ዘለዓለምም ያው ነው:: ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምሕርት አትወሰዱ:: ልባችሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው እንጂ በመብል አይደለም:: በዚህ የሚሠሩባት አልተጠቀሙምና::" ✝✝✝
✟✟✟ ❖✢✥(ዕብ. 13:7)✥✣❖✟✟✟
ይህ ሁለተኛው ቻናል ነው ።
Telegram channel
t.me/mahberememenan
.
✟✟✟ ❖✢✥(ዕብ. 13:7)✥✣❖✟✟✟
ይህ ሁለተኛው ቻናል ነው ።
Telegram channel
t.me/mahberememenan
.
☞የአባ ደመና ፳/20ኛ ዓመት መታሰቢያ!
☞የአባ ደመና ፳/20ኛ ዓመት መታሰቢያ!
ታኅሣሥ ፪/2 (፲፱፻፺፯/1997) ነበር ያረፉ።
የተቀበሩበት ሥፍራ - ደብረ ገነት አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል ደብር (ጎንደር)
ከጻድቁ በረከት ያሳትፈን!
t.me/zikirekdusn

Переглядів: 989
Відео
🔴እጅግ ግሩም ትምህርት || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ || aba gebrekidan sibket
Переглядів 9684 години тому
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን " " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙ...
✞ሰማዕትነት ትናንትና ዛሬ (ዜና ሰማዕታት)
Переглядів 2 тис.9 годин тому
✞ሰማዕትነት ትናንትና ዛሬ (ዜና ሰማዕታት) ✞፵ወ፯ቱ አእላፋት (ሰማዕታት) ✞ቅዱስ ጴጥሮስ (ተፍጻሜተ ሰማዕት) ✞ቅዱስ ቀሌምንጦስ (ሐዋርያ)
🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
Переглядів 1,7 тис.16 годин тому
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን " " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙ...
ምን ያስፈራችኋል " አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe ) @zetewahedo27
Переглядів 3 тис.19 годин тому
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን " " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙ...
ከቅዱሳን ሕይወት እንማር አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordnoa abebe )
Переглядів 953День тому
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን " " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙ...
ከጽዮን አዳኝ ይመጣል / በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 1,4 тис.День тому
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን " " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙ...
💥👉 ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን / በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 3,4 тис.День тому
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን " " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙ...
✝️ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ (አፈ በረከት) አዲስ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 2,6 тис.14 днів тому
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን " " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙ...
✝️እንኳን አደረሰነ! ❀ቅድስት ጾመ ነቢያት (ወአበው ቀደምት) አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 2,1 тис.14 днів тому
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን " " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙ...
የዝናም አባቱ ማን ነው?" አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 1,8 тис.14 днів тому
"የዝናም አባቱ ማን ነው?" (ኢዮ. ፴፰:፳፰) (መኑ አቡሁ ለዝናም?) ☞ገድለ አቡነ ዮሐንስ (ዘደብረ ቢዘን) ☞ወአበው ቅዱሳን መርትያኖስ ወዳንኤል ☞ቅድስት ደብረ ቀልሞን
✝️ቅዱስ ሚካኤል (ሊቀ መላእክት) አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordano abebe )
Переглядів 4,1 тис.21 день тому
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን " " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙ...
እረኞችን እሾምላቸዋለሁ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 1,6 тис.21 день тому
እረኞችን እሾምላቸዋለሁ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket @zetewahedo27
Переглядів 2,8 тис.21 день тому
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket @zetewahedo27
#new 🔴 በዓለ ቅድስት ደብረ ቁስቋም ሰቆቃወ ድንግል ማጠቃለያ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 1,5 тис.21 день тому
#new 🔴 በዓለ ቅድስት ደብረ ቁስቋም ሰቆቃወ ድንግል ማጠቃለያ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
🔴 ሰቆቃወ ድንግል (ክፍል 5) በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 1,4 тис.Місяць тому
🔴 ሰቆቃወ ድንግል (ክፍል 5) በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
አንተንም ይቆርጥሃል! አዲስ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 2,2 тис.Місяць тому

የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! " አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 2,9 тис.Місяць тому

ሰቆቃዎ ድንግል ክፍል 4 "የእመቤታችን ስደት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordaos abebe )
Переглядів 982Місяць тому
ሰቆቃዎ ድንግል ክፍል 4 "የእመቤታችን ስደት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordaos abebe )
🔴ይደመጥ! ስለ ነገዋ ከኢትዮጵያ ትምህርት ለአስተማሪዎች/ለወላጆች በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 3,7 тис.Місяць тому
🔴ይደመጥ! ስለ ነገዋ ከኢትዮጵያ ትምህርት ለአስተማሪዎች/ለወላጆች በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
💥👉 ሊደመጥ የሚገባ ድንቅ ስብከት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma @zetewahedo27
Переглядів 63 тис.Місяць тому
💥👉 ሊደመጥ የሚገባ ድንቅ ስብከት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma @zetewahedo27
ድንቅ ትምህርት ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma @zetewahedo27
Переглядів 2,3 тис.Місяць тому
ድንቅ ትምህርት ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma @zetewahedo27
🔴 ስትጸልዩ ይሄን አስታውሱ || ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ New Sibket By Aba GebreKidan Girma
Переглядів 2,2 тис.Місяць тому
🔴 ስትጸልዩ ይሄን አስታውሱ || ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ New Sibket By Aba GebreKidan Girma
ሰቆቃወ ድንግል (ክፍል ፫) "የእመቤታችን ስደት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordaos abebe )
Переглядів 2,9 тис.Місяць тому
ሰቆቃወ ድንግል (ክፍል ፫) "የእመቤታችን ስደት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordaos abebe )
🔴 እንኳን አደረሰነ " በዓለ ሐዋርያት ቅዱሳን " አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
🔴 እንኳን አደረሰነ " በዓለ ሐዋርያት ቅዱሳን " አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
እግዚአብሔር ግን በነሱ ደስ አላለውም! "በዓለ ቅዱስ ዳዊት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 4,9 тис.Місяць тому
እግዚአብሔር ግን በነሱ ደስ አላለውም! "በዓለ ቅዱስ ዳዊት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ሰቆቃወ ድንግል ክፍል 2 "የእመቤታችን ስደት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Переглядів 4,1 тис.Місяць тому
ሰቆቃወ ድንግል ክፍል 2 "የእመቤታችን ስደት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ታማኝ አገልጋይ ማን ነው በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordaos abebe )
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
ታማኝ አገልጋይ ማን ነው በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordaos abebe )
አሐቲ ድንግል በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket
Переглядів 3 тис.Місяць тому
አሐቲ ድንግል በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket
ሰቆቃወ ድንግል (ክፍል ፩) "የእመቤታችን ስደት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordaos abebe )
Переглядів 9 тис.2 місяці тому
ሰቆቃወ ድንግል (ክፍል ፩) "የእመቤታችን ስደት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordaos abebe )
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባ ሆይ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጡ ❤
ቃለ ህወት ያሰማልኝ መምህራንን አሜን አሜን አሜን.....
Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾
Is there any video or cassette or picture of Aba Demena.
አሜን
አሜን በረከታችው ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
በርከታቸው ይደርብን አሁን፡ ላለን ትውልድ! መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን!
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ረድረኤታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 🙏🌼🌼🕊🌿🌿🌿🌿🌿
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅን ያቅይልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀዎት አባታችን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን በረከታቸው ይደርብን
አባ ገብረኪዳን የሚያስተምረን መንፈሳዊ ትምህርት ብቻ አይደለም። በአለም ውስጥ ያለውን አጠቃላይ እውቀት እና ጥበብ ከእሱ እንማራለን. ::እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልኝ❤️ኣባ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹው እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤
በስተጀርባ የሚሰማውንድምጽ ከፍ ቢል❤
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ከአባታችን በረከት ያሳትፈን
አሜን አሜን አሜን
በረከታቸው ትደርብን
Attami mikhail sagelegle betam new yemawkachew Abba demnan bereketachew yederben kal hiwet asemalen!!!
እምን እሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
Egzeabhair Yebrekwot Abtia Beselam Ederu.Amen.
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን የቅዱሳኑ ሁሉ እረድኤ በረከታቸው ያምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ቸርነቱ አይለየን
መምህር ሳክክን ማግኝት እፈልጋለሁ እባክህን እንዲት ነው የማገኝው እባክክን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩን ጤናውን በረከቱን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን እግዚአብሔር ይስጥልን የጻዲቁ አባታችን አባ ደመና በረከት ያድልልን ያድለን
የኔ አባት በረከታቸው ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሚ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤
መምህር ሙሉ ታሪካቸውን አቅርብልን
ዲያቆን በጣም ነው እማመሰግነዎት ለምን ካሉኝ ብዙ ጌዜ አዳምጣለው ትምህርት እና የቅዱሳ ህይወት እና እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ተለውጫለሁኝ
ልዮ አባታችን ❤ እድሜ ጤና ይስጥልን
❤ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን 😢አባታችን እኔ ደካማ ልጂህን አስብኝ በፁለትህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን:አሜን አሜን አሜን በእውነት ከጻዲቁ በረከት ያሳትፈን🙏✝️
አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም በሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን