Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አምላኬ ለቅዱስ ቁርባንህ አብቃኝ በቤትህ አኑረኝ በስደት አታስቀረኝ።
አዞኝ ቤተ ክርስቲያን የለም ያለበት ቦታ እግዚአብሔር ያዉቃል
@TinaChn-y1n በጣም አለ ስደት እረፍት የለው በሀገር ይሻላል ብዬ ነው
እዛም ቢሆን ከንስሃ አባትሽ ጋር በመነጋገር ሥጋወደሙ ለመቀበል ብትሞክሪ ጥሩ ነው። ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኛንም ይርዳን ለሥጋ ወደሙ ያብቃን አብቅቶም በሥጋወደሙ ያፅናን።
እግዚአብሔር ያስበን😢
አሜን@@abiyhailu3591
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህሮቻችን በእድሜና በጤና ያቆይልን እኛንም በስደት ያለነውን የቆይታችንን ጊዜ አሳጥሮልን ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን በቸርነቱ ያብቃን አሜን ፫🙏
ቃለህይወት የሠማልኝ ድኚ ከሆስፒታል ውጣ ተብዬ እንደወጣሁ ነው የደረስኩትኝ ኦፕራስዮን ተደርጌ ተርፌ ነው አመስግኑልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልብላቹ አድምቁልኝ ባታለማሪያምን።መምህር ከአማርኛ ወደግዕዝ ይህንን ዓረፍተነገር ።የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ሣትነካኝ አትለፈኝ ይህንን ቀይሩልኝ።
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ባህታማርያም ለኔም ደርሳልኛለች🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤😢😢😢
ኣሜንንንን
አሜን ለመምህራኖቻችን ምስጢረ ሥላሴ ማናዬ እና ለዲ/ን ያረጋል አበጋዝ የዘመናችን የቤተክርስቲያን ጠበቃ በአፍም በመጽሐፍም ክብራን የምታስጠብቁልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስ ።ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ እንዲሁም የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች እኛ ባልነበርንበት ያልሰማነውን ቃለ እግዚአብሔር እንድንሰማ እንድንማርበት ስላደረጋችሁን ክብረት ይስጥልን ጉባኤአችሁ ይስፋ በቤቱ ያጽናልን ።
የዚች እንቁ የቤተክርስቲያን ልጆች ያደረገን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
אמן
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት መምህሮቻችን የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ወደ ንስሃ ህይወት እንዲመራን የእርሱ አባታዊ ፈቃድ ይሁን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን!በእዉነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን!!!ጠያቂ ወንድማችንንም እናመሰግናለን።መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ እንዳሉ አባቶቻችን ሊቃዉንት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት መምህሮቻችን እድሜ ይሥጥልን. እግዛአብሔር ይመሥገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ከተማርነው ትምህርት 30 እና 60 መቶ የአማራ ፍሬ እንድናፈራህ የእግዚአብሔር አምላክ መልካም ፈቃድ ይሁንልን
እነደዚ አይነት የተሻለ ዘመን የለም ነገርግን አልተጠቀምንበትም
ሊቃውንት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ በረከቱን እንድሜና ጤናውን ያድላችሁ። ሁላችንንም ከዚህ ታላቅ ምስጢር አይለየን!!
አሜን፫ በእውነቱ ለሁላችሁም መምህሮቻችን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ከዚህም በላይ ጥበቡን ያብስርልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ለንሥሀ ሞት ያብቃን🙏
አቤት እንዴት ፍትፍት አድርገው ነው ያስረዱን መምህሮቼ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ቃለህይወት ያሰማልን ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንደዚህ አይነት መርሀ ግብር በጣም ጠቃሚ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ❤
አምላክ ሆይ በቸርነት ለቁርበህን አብቃኝ በስደት አቲ ተወኝ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
መምሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሑን ያርዝምልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እናንተ መምህራን አቤት ስወዳችሁ❤
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን
ቃለ ህዪወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ዪጠብቅልን የሰማነዉን በልቦ ናችን ያሳድርብን አሚን 🙏አቤቱ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ የህያዉ እግዚአብሔ ልጂ ሆዪ 😢😢😢 አምሮ ልቦናየን ግለጥልኝ አሚን 🙏🙏🙏
እጅግ ድንቅ መርሐግብር ደካማ ጎናችንን የሚጠግን ።
ለመምህሮቻችን በእዉነት ቃለህይወትያሠማልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረድኤት በረከታችሁ ይደረብን አሜን ማስተዋልን ያድለን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻቺን ❤❤❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን 🤲በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራን አበው በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።በሰማነው ቅዱስ ቃል ተጠቃሚ እንድንኾን እግዚአብሔር ይርዳን 🤲✝️🌾
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!በእድሜ በጠና ያቆይልንበቤቱ ያፅናልን❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን♥️♥️♥️♥️
ለመምህሮቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮች
እጹብድቅመረሀግብርነላባቶቻችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
kalhiwet yasmaln besmnew yemntekem yadrglin. kendil media egziabher ybarkachu tgatachu fre yafralachu amen
የጌታችን የአምላካችን ልጅ ለመሆን።
Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln abbatochachn❤❤❤❤❤❤❤
kalehiwet yasemaln.konjo betam astemarie program
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይው ት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን አባቶቻችን💙🙏💙🙏
እንደዚ አይነት program በጣም ጠቃሚ ነው አደራ እንዳታቆሙት❤😊
Amen amen amen Kal hiywot yasemalen memrachen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቸ እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
በጣም ጥሩ ነው እንዳታቋርጡ እማናውቀውን እንድናውቅ ይረዳናል አዉቀን ለመዳንያብቃን
Kale hiwet yasemaln 🙏 ♥️ ❤❤
አሜን አሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልም❤❤❤
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እራሴን አየሁበት😢
Kale hywet yasemaln memhroche fetari edme tana ystln 🙏🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 yene gud new💔💔😭 sew syayegn hulu anchi eko lbshi nsu new yilal😭😭😭😭😭😭 ene gin betalaku tsilmet yehonew zemawe wenbede beaseyat yewedeku😭😭😭😭😭🙏🙏 Daru gin Egziabher yemiyawkegne💔😓😔😔😥 sew ymesl gin akomognal🙏💔😥 yawm eko eyagoremeremkubet 🙏💔😭😭😭 yene geta alef eske zare beselelew akme sayalfegn alewe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😓😓😓
በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤
የህወትን ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን
በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልንመምህሮቻችን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በረከታችሁ ቡራኬያችሁ ይድረሰን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
አባቶቻችን ቃለሒወትን ያሠማልን በረከታችሁ ይድረሰን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አቤቱጌታሆይማረኝይቅርበለኝ😢😢😢ለስጋወደምህአብቃኝአሜንአሜንአሜን
Kale hywet yasemaln
Kal hiwet yesmealna kburat abotatna ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን የህይወት ቃል ያሰማልን
Kale hiwot yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
Amen amen amen kal hyewot yasmaln abatochaechen❤❤❤❤❤❤
ዋው!!
አሜን አሜን አሜን🤲 ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abatochachin ❤😊
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቼ 👏👏
kale hiwot yasemalin
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
ለንስሃ አባት መንግረንል ንስሃ መግባት ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ
ወይኔ እኔም እንደዚህ ነኝ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
Professor, Dr Yaregal enidanite behaymanot be ewuket ena betirufat yale siyasitemir ejig hiwet yisetal.
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን አንድ ጥያቄ አለኝ በእዚሁ በክርስትና ጸጉር ህጻናትን ስለመላጨት ! ጥያቄኤም እኔ ልጄን ክርስትና ሳስነሳት ጸጉሯን አላጨኋትም ምክንያቱም ስርአቱን አላወኩም ክርስትና በአስነሳኋት በአመቱ ነው ክርስትና የሚነሱ ህጻናት ጸጉራቸውን መላጨት አለባቸው የሚል ትምሀርት የተማርኩት ዛሬ ልጄ 3 አመቷ ነው ሥጋ ወደሙን ትቀበላለች እና ልጄ ጸጉሯን ሳትላጭ ክርስትና ስላስነሳኋት የክርስቶስ ልጅ አይደለችም ማለት ነው? በጣም ይቅርታ ግን በለማወቅ ብዙ ኦርቶዶክሳውያን በተሳሳተ መንገድ ስለምንጓዝ 🤲
በአውዲዎ ማዳመጥ ለምንፈልህ እንዴየት ነው ማግኘት እምችለው
endate mtyqe ecllew
እግዚአብሔር ይስጥል ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ጥያቄዬ አንድ አማኝ ቅዱስ ቁርባን ከመቀበሉ በፊት ከንሰሀ አባቱ ተነጋግሮ ከልጅነት እስከ እውቀት ኃጢያቱን ተናዞ ቀኖና ተቀብሎ ቀኖና ጨርሶ ቅዱስ ቁርባን ይቀበላል ከዝያ ቦሀላ ሰው ንሰሀ የገባውን ኃጢያት ሳይመለስበት ሌላ ግን በማሰብ በንግግር ቤት ውስጥ ከልጆች ጋር አብሮ ከሚኖረው ማህበረሰብ ጋር ቀለል ያለ ግጭት ቢኖር ለንስሐ አባታችን መናዘዝ አለብን? ወይስ ቀጥታ በፀሎት ለእግዛብሔር መናዘዝ አለብን ሁሌም ለመቁረብ ምን ማረግ አለብን እባካችሁ ይሄን ነገር አባቶች የተብራራ ትምህርት ስጡበት አምሰግናለሁ ::
Hulem lenefes abat menazez alebenKurban kemenazez ga aygenagm Sw kurban kewsede behuala yiwedkal kezam endegena niseha gebto yikorbal
በግል በቲሌግሪም ጠይቄቸዉ ቁጥሪቸዉን ሰጀይና
ይህ ሚዲያ ትክክለኛው : ቀንዲል ነው ?? ወይስ ተመሳስሎ የተከፈተ ?
ትክክለኛው ነው 😊
Techemari tekefto nw
ኦርቶዶክሥ ተሓድሦ ያሥፈልጋታል ቤተክርሥቲያኑዋ ችግር ላይ ነች
አእምሮህን በቃለ እግዚአብሔር አድስ ደደብ
@JohnTade-hl8vz አይዞሕ የመጥቆራ ልጅ
Zmbel Protestant Mechem betekristian aynekatem
@@Ewunetinkesidibih abatehn meselk
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤
አምላኬ ለቅዱስ ቁርባንህ አብቃኝ በቤትህ አኑረኝ በስደት አታስቀረኝ።
አዞኝ ቤተ ክርስቲያን የለም ያለበት ቦታ እግዚአብሔር ያዉቃል
@TinaChn-y1n በጣም አለ ስደት እረፍት የለው በሀገር ይሻላል ብዬ ነው
እዛም ቢሆን ከንስሃ አባትሽ ጋር በመነጋገር ሥጋወደሙ ለመቀበል ብትሞክሪ ጥሩ ነው። ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኛንም ይርዳን ለሥጋ ወደሙ ያብቃን አብቅቶም በሥጋወደሙ ያፅናን።
እግዚአብሔር ያስበን😢
አሜን@@abiyhailu3591
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህሮቻችን በእድሜና በጤና ያቆይልን እኛንም በስደት ያለነውን የቆይታችንን ጊዜ አሳጥሮልን ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን በቸርነቱ ያብቃን አሜን ፫🙏
ቃለህይወት የሠማልኝ ድኚ ከሆስፒታል ውጣ ተብዬ እንደወጣሁ ነው የደረስኩትኝ ኦፕራስዮን ተደርጌ ተርፌ ነው አመስግኑልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልብላቹ አድምቁልኝ ባታለማሪያምን።መምህር ከአማርኛ ወደግዕዝ ይህንን ዓረፍተነገር ።የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ሣትነካኝ አትለፈኝ ይህንን ቀይሩልኝ።
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ባህታማርያም ለኔም ደርሳልኛለች🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤😢😢😢
ኣሜንንንን
አሜን ለመምህራኖቻችን ምስጢረ ሥላሴ ማናዬ እና ለዲ/ን ያረጋል አበጋዝ የዘመናችን የቤተክርስቲያን ጠበቃ በአፍም በመጽሐፍም ክብራን የምታስጠብቁልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስ ።
ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ እንዲሁም የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች እኛ ባልነበርንበት ያልሰማነውን ቃለ እግዚአብሔር እንድንሰማ እንድንማርበት ስላደረጋችሁን ክብረት ይስጥልን ጉባኤአችሁ ይስፋ በቤቱ ያጽናልን ።
የዚች እንቁ የቤተክርስቲያን ልጆች ያደረገን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
אמן
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት መምህሮቻችን የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ወደ ንስሃ ህይወት እንዲመራን የእርሱ አባታዊ ፈቃድ ይሁን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን!በእዉነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን!!!ጠያቂ ወንድማችንንም እናመሰግናለን።መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ እንዳሉ አባቶቻችን ሊቃዉንት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት መምህሮቻችን እድሜ ይሥጥልን. እግዛአብሔር ይመሥገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ከተማርነው ትምህርት 30 እና 60 መቶ የአማራ ፍሬ እንድናፈራህ የእግዚአብሔር አምላክ መልካም ፈቃድ ይሁንልን
እነደዚ አይነት የተሻለ ዘመን የለም ነገርግን አልተጠቀምንበትም
ሊቃውንት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ በረከቱን እንድሜና ጤናውን ያድላችሁ። ሁላችንንም ከዚህ ታላቅ ምስጢር አይለየን!!
አሜን፫ በእውነቱ ለሁላችሁም መምህሮቻችን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ከዚህም በላይ ጥበቡን ያብስርልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ለንሥሀ ሞት ያብቃን🙏
አቤት እንዴት ፍትፍት አድርገው ነው ያስረዱን መምህሮቼ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ቃለህይወት ያሰማልን ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንደዚህ አይነት መርሀ ግብር በጣም ጠቃሚ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ❤
አምላክ ሆይ በቸርነት ለቁርበህን አብቃኝ በስደት አቲ ተወኝ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
መምሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሑን ያርዝምልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እናንተ መምህራን አቤት ስወዳችሁ❤
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን
ቃለ ህዪወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ዪጠብቅልን የሰማነዉን በልቦ ናችን ያሳድርብን አሚን 🙏አቤቱ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ የህያዉ እግዚአብሔ ልጂ ሆዪ 😢😢😢 አምሮ ልቦናየን ግለጥልኝ አሚን 🙏🙏🙏
እጅግ ድንቅ መርሐግብር ደካማ ጎናችንን የሚጠግን ።
ለመምህሮቻችን በእዉነት ቃለህይወትያሠማልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረድኤት በረከታችሁ ይደረብን አሜን ማስተዋልን ያድለን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻቺን ❤❤❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን 🤲
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራን አበው በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
በሰማነው ቅዱስ ቃል ተጠቃሚ እንድንኾን እግዚአብሔር ይርዳን 🤲✝️🌾
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
በእድሜ በጠና ያቆይልን
በቤቱ ያፅናልን
❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን♥️♥️♥️♥️
ለመምህሮቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮች
እጹብድቅመረሀግብርነላባቶቻችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
kalhiwet yasmaln besmnew yemntekem yadrglin. kendil media egziabher ybarkachu tgatachu fre yafralachu amen
የጌታችን የአምላካችን ልጅ ለመሆን።
Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln abbatochachn❤❤❤❤❤❤❤
kalehiwet yasemaln.konjo betam astemarie program
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይው ት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን አባቶቻችን💙🙏💙🙏
እንደዚ አይነት program በጣም ጠቃሚ ነው አደራ እንዳታቆሙት❤😊
Amen amen amen Kal hiywot yasemalen memrachen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቸ እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
በጣም ጥሩ ነው እንዳታቋርጡ እማናውቀውን እንድናውቅ ይረዳናል አዉቀን ለመዳንያብቃን
Kale hiwet yasemaln 🙏 ♥️ ❤❤
አሜን አሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልም❤❤❤
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እራሴን አየሁበት😢
Kale hywet yasemaln memhroche fetari edme tana ystln 🙏🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 yene gud new💔💔😭 sew syayegn hulu anchi eko lbshi nsu new yilal😭😭😭😭😭😭 ene gin betalaku tsilmet yehonew zemawe wenbede beaseyat yewedeku😭😭😭😭😭🙏🙏
Daru gin Egziabher yemiyawkegne💔😓😔😔😥
sew ymesl gin akomognal🙏💔😥 yawm eko eyagoremeremkubet 🙏💔😭😭😭 yene geta alef eske zare beselelew akme sayalfegn alewe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😓😓😓
በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤
የህወትን ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን
በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልንመምህሮቻችን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በረከታችሁ ቡራኬያችሁ ይድረሰን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
አባቶቻችን ቃለሒወትን ያሠማልን በረከታችሁ ይድረሰን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አቤቱጌታሆይማረኝይቅርበለኝ😢😢😢ለስጋወደምህአብቃኝአሜንአሜንአሜን
Kale hywet yasemaln
Kal hiwet yesmealna kburat abotatna ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን የህይወት ቃል ያሰማልን
Kale hiwot yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
Amen amen amen kal hyewot yasmaln abatochaechen❤❤❤❤❤❤
ዋው!!
አሜን አሜን አሜን🤲 ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abatochachin ❤😊
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቼ 👏👏
kale hiwot yasemalin
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
ለንስሃ አባት መንግረንል ንስሃ መግባት ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ
ወይኔ እኔም እንደዚህ ነኝ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
Professor, Dr Yaregal enidanite behaymanot be ewuket ena betirufat yale siyasitemir ejig hiwet yisetal.
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን አንድ ጥያቄ አለኝ በእዚሁ በክርስትና ጸጉር ህጻናትን ስለመላጨት ! ጥያቄኤም እኔ ልጄን ክርስትና ሳስነሳት ጸጉሯን አላጨኋትም ምክንያቱም ስርአቱን አላወኩም ክርስትና በአስነሳኋት በአመቱ ነው ክርስትና የሚነሱ ህጻናት ጸጉራቸውን መላጨት አለባቸው የሚል ትምሀርት የተማርኩት ዛሬ ልጄ 3 አመቷ ነው ሥጋ ወደሙን ትቀበላለች እና ልጄ ጸጉሯን ሳትላጭ ክርስትና ስላስነሳኋት የክርስቶስ ልጅ አይደለችም ማለት ነው? በጣም ይቅርታ ግን በለማወቅ ብዙ ኦርቶዶክሳውያን በተሳሳተ መንገድ ስለምንጓዝ 🤲
በአውዲዎ ማዳመጥ ለምንፈልህ እንዴየት ነው ማግኘት እምችለው
endate mtyqe ecllew
እግዚአብሔር ይስጥል ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ጥያቄዬ አንድ አማኝ ቅዱስ ቁርባን ከመቀበሉ በፊት ከንሰሀ አባቱ ተነጋግሮ ከልጅነት እስከ እውቀት ኃጢያቱን ተናዞ ቀኖና ተቀብሎ ቀኖና ጨርሶ ቅዱስ ቁርባን ይቀበላል ከዝያ ቦሀላ ሰው ንሰሀ የገባውን ኃጢያት ሳይመለስበት ሌላ ግን በማሰብ በንግግር ቤት ውስጥ ከልጆች ጋር አብሮ ከሚኖረው ማህበረሰብ ጋር ቀለል ያለ ግጭት ቢኖር ለንስሐ አባታችን መናዘዝ አለብን? ወይስ ቀጥታ በፀሎት ለእግዛብሔር መናዘዝ አለብን ሁሌም ለመቁረብ ምን ማረግ አለብን እባካችሁ ይሄን ነገር አባቶች የተብራራ ትምህርት ስጡበት አምሰግናለሁ ::
Hulem lenefes abat menazez aleben
Kurban kemenazez ga aygenagm
Sw kurban kewsede behuala yiwedkal kezam endegena niseha gebto yikorbal