ታኅሣሥ 12-ገድለ አቡነ ማር አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ እና የመጨረሻ መልእክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @sabamengeste2075
    @sabamengeste2075 3 дні тому +2

    የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ በለለም ለቅድስት ሃገሬ አበቃኝ🙏 የአባታችን ምርቃት ይድረስልን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 3 дні тому +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 3 дні тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese 3 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን የአባቶቻችን ምርቃት ይድረስልን

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታች የአቡነ ሳሙኤል አማላጅነት አይለየን
    ወንድማችን በርታ መጨረሻህን ያሳምረው አምላከ አበው ያበርታህ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ገብረ ስላሴ :አሜን እኳን አብሮ አደረሰን:አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን:"#አምላከ ማር ሳሙኤል በምልጃቸው ሃገራችን ከጦርነት:ሕዝቦቿን ከስደት ይሰውርልን :በቃ ይበለን:ሞልቶ ከተረፈ በረከታቸውም:አይንሳን በጸሎታቸው ይማረን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወድማችን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ🙏✝️

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 3 дні тому +1

    አሜንአሜንአሜን

    • @alemzeleke4267
      @alemzeleke4267 3 дні тому +1

      አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

    • @alemzeleke4267
      @alemzeleke4267 3 дні тому +1

      አሜንአሜንአሜን

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 3 дні тому +1

    ወድማችን ገብረሰላሴ አደራህን። የሁለቱ መፅሀፍ አደራ አደራ እከፍላለሁ። በድንግል ሰም ቃሌን ሰጥቸሀለሁ

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r 3 дні тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሳን በርከታቹሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ይሥማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ወንድም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 3 дні тому

    ከገድላት አንድበት የዘመናችን ታላቅና ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባ መጽሐፍ ነው ለአዘጋጆቹ ከፍተኛ ምስጋና ይገባል። 🙏🙏👏👏

  • @TanishBh-y1v
    @TanishBh-y1v 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @LauraLaura-j7z
    @LauraLaura-j7z 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉❤❤💒✝️👏

  • @embeteendale5497
    @embeteendale5497 3 дні тому

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @maryambeka3385
    @maryambeka3385 3 дні тому

    Amen amen amen

  • @daniellegesse2770
    @daniellegesse2770 3 дні тому

    ሰላም ወንድሜ አብነ ሳሚኤል ዘዋልድባ ከትግራይ ወገን ናቸው ሰታነብ ግን ከእስራኤል ወገን አልክ ወይም መፅሐፍ አለ ትክክል አይደለም አባታችንም አብነ ሳሚኤል ዘዋልድባም አይወዱትም የተወለዱት ከትግራይ ነው።