Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

16ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መተት ሲጥሉ በካሜራ የተያዙ ጎረቤቶች ምን ይሉ ይሆን ? ( በመምህር ተስፋዬ ከበራ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лип 2022

КОМЕНТАРІ • 689

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 роки тому +75

    የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት

    ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X
    ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X
    ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X

    ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X
    ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X
    ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X

    ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር
    ድንግል ማርያም የመልአክት እህት
    ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት
    ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ
    ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል
    ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት
    ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ
    ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን
    ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና

    ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X

    የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ
    የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ
    የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ
    የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ
    የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ
    የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ
    የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ
    የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ
    ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ።
    ua-cam.com/video/llcfRchzq5I/v-deo.html
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏ua-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/v-deo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x 2 роки тому

      ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን

    • @tigistassefa1213
      @tigistassefa1213 2 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @NatsaNatsa-mn6hh
      @NatsaNatsa-mn6hh Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

    • @YeabsraWesenie-so2rf
      @YeabsraWesenie-so2rf Місяць тому

      ያላችሁት አልገባኝም ማለት እንደዚ እያልን ነው የምንሰግደው አስረዱኝ እባካችሁን

    • @alemnesh.alemneshtegen4369
      @alemnesh.alemneshtegen4369 20 днів тому

      ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @AhmadAhmad-zm8ld
    @AhmadAhmad-zm8ld 2 роки тому +78

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ በአል አደረሰን👏

    • @sanyeitkashun2617
      @sanyeitkashun2617 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @madinamd7228
      @madinamd7228 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

    • @marwamengesha1763
      @marwamengesha1763 2 роки тому

      አሜን ፫// እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mimisamrwet1520
      @mimisamrwet1520 2 роки тому

      @@sanyeitkashun2617 nnn,nnn,on9n9nnnonnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn9n0n9n9nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn9non9non9n9nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn9nnnnnnnnnn9nk9n99nn90knnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnonnnnnnnnnnnnnnnnnonon9nnnnn0konnonokonkok9nn9nnnnnaaaaaaaaaaaa a aaaxxaaa aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa aaaaaaa aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa aaxaaaaaaax aaxaaaaaaaxaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaxaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaax aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa a a ax aza-aaa ax sazasaza-'xazzaazaazzzaaxx@xsssxsssssawws@@sz@ss@ss@@ssssssssssassess

  • @dani.1921
    @dani.1921 Рік тому +4

    ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
    ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
    ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
    ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ምስጋና ይድረስ ለአብ
    ምስጋና ይድረስ ለወልድ
    ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
    ቅዱስ ኃያል
    በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
    ቅዱስ ሕያው
    በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
    ቅዱስ አዶናይ
    ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
    ቅዱስ ያሕዌ
    በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
    እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
    ua-cam.com/video/gRpmfveW_OY/v-deo.html

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +77

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ አምላኬ አፍታህ ባለኝና አይምሮዬና ሊቦናዬን ክፈትልኝ ✝️

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 2 роки тому +18

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር በርታ በጥሩ አንቅተናል ...በቤታችን አንተ የምስታስተምህር ሁሉ አንድ በ አንድ አለ ... አናቴ ጨሌ ነበራት ፣ በ አመት ሁለት ግዜ ፈጫሰ ተደርጋለች ፣አባቴ ባለ እውቃቢ ነበር በ ሳምንተ 3 ግዜ የካድማል ፣ ቦረንትቻ በ አመት አንድ ግዜ ጥቁር በግ ኣርዳን እናምልክ ነበር ...ከዚህ ሁሉ እግዚአብሔር አትርፎን በመምህር ግርማ ና አንተም በማስተማር ከንቱ ውዳሴ እንደይሆንብኝ.... ተለውጠን ፀሎት ቤት አዘጋጅተን እናቴም አናም በክርስቶስ ስጋ ና ደም ታትመን በፀሎት እየበረታን እንገኛለን ...የሁሉ መምህር የናንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በርታ መምህር

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 4 місяці тому +3

      አምላክ ይመስገን እነሱን የሰጠን አምላክ ቀላል ይመስላል

    • @user-orthodox.mkghaa
      @user-orthodox.mkghaa Місяць тому +2

      Teweldenedhin bleh bexelot gzie astawsej

    • @user-orthodox.mkghaa
      @user-orthodox.mkghaa Місяць тому +2

      Teweldenedhin bleh bexelot gzie astawsej

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 2 роки тому +25

    እምነቴን ጨምረልን ሀይል ስጠን እያላችሁ ስገዱ።

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому

      የሚገርምህ መምህር ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ አንስቶ ሰው በጣም ጠላሁ ሁሉ ጠላት መስሎ የሚታየኝ

    • @fikirf295
      @fikirf295 Місяць тому

      መጥላት አያስፈልግም ስላልተረዱ ማዘንእንጂ

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye 7 місяців тому +3

    ❤❤እመብርሀን ትጠብቅህ መምህር. ብዙ እየተማርን ነው❤❤ እመብርሀን አትለይህ

  • @user-rj4uy2xo8o
    @user-rj4uy2xo8o 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏

  • @sebeltilahun8025
    @sebeltilahun8025 2 роки тому +15

    ሰኞ ስላሴ ትምህርት ቤት 10ኛ ክፍል ፈተና አለብኝ እባካችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ ጸልዩልኝ አልፌ ወደ 11 ክፍል እድገባ። እናም ጎበዝ ተማሪ እድሆን

    • @user-sx7sn9qc4w
      @user-sx7sn9qc4w 2 роки тому

      አይዛሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
      ደሞም ታልፌለሽ እርግጠኛ ነኝ
      ❤❤❤

  • @bayutesfaye3493
    @bayutesfaye3493 Місяць тому +1

    ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 2 роки тому +10

    በደብተራ መተት ግን የስንቱ ቤት ፈረሰ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ይቀለው

  • @abeldebalque8847
    @abeldebalque8847 2 роки тому +26

    ቃለ ህይወት ይሰማልን፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ከድልድይ ስር የተገኘው ዘማሪ በዚህ ሁኔታ እንድንሰማውን እንድናየው ላደረከው አስተዋጽኦህ፣ እግዚአብሔር እንደሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ሥራህን ይባርክልህ።

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 2 роки тому +26

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳቹሁ
    እናታችን ቅድስት ኪዳን ምህረት ከልጆ ከወዳጆ ካአምላካችን ከጌታችን ከመድሃኒታችን ከየሱስ ክርስቶስ ታስታርቀን ታማልደን አገራችንን ሰላም ታድርግልን
    የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እረደኤት በረከት ምልጃ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
    ቤተሰቦቸን በፆለት አስቡልኝ
    ወለደ ሰማያት
    ወለደ ቂርቆስ
    ገብረ ስላሴን
    ወለተ ሰበት
    ገንዘብ
    ወለተ ሰማያት

  • @Admaletube
    @Admaletube 2 роки тому +15

    የእመቤታችን ጣዕሟ ፤ፍቅሯ፤ረድኤትዋ፤በረከትዋ በሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ላይ በእውነት ይደርብን።

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 2 роки тому +37

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 የተዋህዶ ልጆች እንኩአን ለእናታችን ለአማላጃችን ለኪዳነ ምህረት አቁራሪተ መዓት በሰላም አደረሳችሁ ምልጃ ረድኤቱአ አይለየን አሜን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 роки тому +43

    እኳን በሰላም መጣህልን ዉድ መምህራችን ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ አሜን እኳን አደረሳቹ የእናታችን የቅድስት ኪዳነምህረት ወራዊ መታሰቤያዋ በአል በያለንበት ምልጃዎ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ታርግልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Рік тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያኛ እንቁ መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 2 роки тому +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር መልካም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ሕይወት ይቀይርልን እድሜ ይስጥ

    • @dani.1921
      @dani.1921 Рік тому

      ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
      ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
      ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
      ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ምስጋና ይድረስ ለአብ
      ምስጋና ይድረስ ለወልድ
      ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
      ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
      ቅዱስ እግዚአብሔር
      እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
      ቅዱስ ኃያል
      በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
      ቅዱስ ሕያው
      በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
      ቅዱስ አዶናይ
      ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
      ቅዱስ ኤልሻዳይ
      ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
      ቅዱስ ያሕዌ
      በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
      ቅዱስ ጸባዖት
      ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
      ቅዱስ ኢየሱስ
      ቅዱስ ክርስቶስ
      ቅዱስ አማኑኤል
      አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
      ክብር ምስጋና ይግባው
      ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
      እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
      ua-cam.com/video/gRpmfveW_OY/v-deo.html

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y 2 роки тому +7

    መምህር እግዚአብሔር በአንተ አድሮ የጠፉትን እየመለሰ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @hayminegn6148
    @hayminegn6148 2 роки тому +2

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ወዳነተ መጥቻለሁ በይቅርታ ተቀበለኝ አሜን አሜን አመ

  • @user-bf8lj4dt3h
    @user-bf8lj4dt3h 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አሁንም ያበርታህ ፈጣሪ በአንተ ላይ ስራ እየሰራ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 2 роки тому +1

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ውይ የሰፈር ነገረኛ ሰው እግዚአብሄር ይያዝላቹ

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p 2 роки тому +1

    በቩዲዮ ሲደገፍ ይበልጥ ይገባናል እግዜአብሄር ይጨምርልህ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 роки тому +1

    እዉነት ነዉ መምህር እሽ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን

  • @MartaMarta-pj9nc
    @MartaMarta-pj9nc 2 роки тому +2

    Ye ezehaber beta sabochi eheta gabere,el belachu be stalot asebulege eheten ebakachu kene ye baretachu
    Mameherachen kale hewot yasemelen amen amen amen

  • @user-xl5fx6he8v
    @user-xl5fx6he8v 2 роки тому +1

    መምህር እድሜ እናፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @misiretaabate9219
    @misiretaabate9219 2 роки тому +1

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 роки тому +2

    የአምልኮት ስግደት
    ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጌታ ኤሊሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰግድ ለአሐዱ አብ 3X
    እሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3X
    እሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3X
    አብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    አብ የብርሃን ጸዳል ነው 3X
    ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል ነው.3X
    አብ ንጉሥ ነው 3X
    ወልድ ንጉሥ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X
    አብ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    ወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    አብ ከሃሊ ነው 3X
    ወልድ ከሃሊ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ከሀሊ ነው 3X
    አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራለ 3X
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳለ 3X
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃለ 3X
    በቅዱስ አብ እታመናለሁ 3X
    በቅዱስ ወልድ እጠበቃሇሁ 3X
    በቅዱስመንፈስ ቅዱስ እፅናናለሁ 3X
    ንጹሕ ምስጋና ለአብ 3X
    ንጹሕ ምስጋና ለወልድ 3X
    ንጹሕ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ንሲብሖ ለአብ 3X
    ንሲብሖ ለወሌድ 3X
    ንሲብሖ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ 3X
    ኪያከ ንሴብሖ እግዚኦ 3X
    ኪያከ ሃሌሉያእግዚኦ 3X
    ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ 3X
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ 3X
    ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 3X
    እግዚአብሔር እብኖዲ፣
    እግዚአብሔር ኢያኤሌ፣
    እግዚአብሔር ማስያስ፣
    እግዚአብሔር ታዳኤሌ፣
    እግዚአብሔር ትስቡጣ፣
    እግዚአብሔር ታኦስ፣
    በደላችንን ለታገሠን
    ሰላሙን ለሰጠን
    ነፍሱን ለሰዋልን
    ትዕግስቱን ላበዛለን
    በዚህ ሰአት ለጠበቀን
    ምሕረቱን ለሰጠን
    በረከቱን ለቸረን
    ከጠላት ለጋረደን
    ሞገሱን ላለበሰን
    ለድንግል ማርያም ሌጅ
    ክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለሚሆን
    ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን፡፡
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏ua-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/v-deo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @user-fp5dj1pc9d
    @user-fp5dj1pc9d 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @msrateba6270
    @msrateba6270 2 роки тому +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ቃ ለሒወትን ያ ስማልን ወ ንድማችን እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልዝማሬመላእክትን ያሰማልን ፀጋውያብዛላችሑ መምሕራችን እግዚያብሔር ይስጥልን ኡፍፍደስታዬ በምን ቃል ልግለፀው
    ስ ለ ሑ ሉ ም ነ ገር እግዚያብሔር ይመስገን
    መ ምሕራችን እንኳን ደህና መጣሕልን✝️✝️✝️🕊️🕊️🌷🌷🌼💯🌹🌹🌹🌹💯💓💓💓🍀💓🍀♥️❤️❤️💘💕

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx 2 роки тому +2

    እግዝአብሔር ይመስገን የቅድሳን ኣምላክ👏👏👏

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 2 роки тому +9

    እንክዋን ለእመቤታችን ለኪዳነምህረት ቀን አደረሰን። ❤❤❤

  • @user-fz8hy5vs1v
    @user-fz8hy5vs1v 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ

  • @Sara-mw4ih
    @Sara-mw4ih 2 роки тому +2

    ብጭር ትባላለች የኛ ነግራምዋ ሴት

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +8

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
    በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ኑ አብረን እንማር የመምህር ፍሬዎች
    ለወርሀዊ መታሰብያ እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 роки тому +11

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲_*ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል*_
    *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_*
    _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯_

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v 2 роки тому

      @@user-bj1ck9fk8i Esh ehitalem aderkush😘💚💛❤berchlgn

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 2 роки тому

      ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን
      ባለማስተዋል የምናደርገው ነገር የብዙ ሰው ህይወት ይጠፋል ማስተዋል ያድልልን አምላካችን 😭😭😭

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 2 роки тому

      Amen

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n 2 роки тому +6

    ተመስገን ተምሮ ወደነበረበት መመለስ ትልቅ ዋጋ አለው ሁላችነም እምንማረውን ለመተግበር ያብቃን በሰው ላይ ሟርት ለማረግ የሰይጣንን ልብስ ለብሶ የሰውን ሂወት ለማበላሸት እሚሮጡትን ክርስቶስ ልቦና ይስጥልን እናም መምህር የወድማችነን መዝሙር ሙሉውን ልቀቅልን

  • @user-zy6bx3hi6q
    @user-zy6bx3hi6q 2 роки тому +3

    እንካን በሰላም መጣች መምህረይ

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃልሕዎት ያስማልን እህቷን እንኳን ደስ አለሽ መምህር አንተኮ ለኛ ሰጦታችነህ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ዘመን ይስጥልን ምርጥመምህራችን

  • @fhdfdf1358
    @fhdfdf1358 2 роки тому

    Amen amen amem 🙏🙏🙏🌾🌾🌾💒

  • @user-sm7ry4fu3n
    @user-sm7ry4fu3n 2 роки тому +9

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነበር እናታችን ኪዳነምህረት ጠብቅህ ከነቤተሰብህ 🙏🙏🙏
    ደሞ መምህር አደይ/አልቦ የሚል ተከታታይ ድራማ አለ ስለሱ ድራማ ምን ትላለህ አብሶ ክፍል 1 ላይ ነበር ያየውት

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 2 роки тому

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰዉ ከጥፋቱ ተመልሶ በንስሀ ታጥቦ ስጋ ደሙን ከበቃ ትልቅ ነገር ነዉ ሌሎቹንም ቤተሰቦች ለዚህ ያብቃቸዉ

  • @wubalemkidanu2264
    @wubalemkidanu2264 2 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @HelenMulash
    @HelenMulash 12 днів тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @nigstethiopiatube531
    @nigstethiopiatube531 2 роки тому +1

    ግሩም የሆኔ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ብዙ ተምርያለሁ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ
    ጥያቄ የገጠር ልጅ ነኝ ቤተሰቦቼን ሁል ጊዜ የሚፈትን አንድ የአባቴ ወንድም አለ እኛ ብዙ ታግሰናል ብዙ ነገር መተት ጥሎብናል ምንም አልቀርም አንድ ቀን ማታ በቤታችን ጣራ ላይ ድንጋይ ተወርውሮብናል ስንወጣ ማንም ሰው የለም
    አሁንም ያው ነው እንዳልከው ሰፈሩ ጭር ስል አይወድም በወጣ በገባ መሳደብ ነው ለመማታት ዱላ ይዞ ይወጣል ምን ልበልህ መምህር ብዙ ነው ችግሩ አባቴ ከሱ የተነሱ ልቡ ተጎዳ አቅሙን እያጣ ነው ብቸኛ ሆንኩኝ የሚያግዘኝ የለም አባቴን ባጣም እወድዋለሁ 😭😭😭

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 роки тому +7

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ጤና ያብዛልህ።

  • @user-ge6pt2fr3e
    @user-ge6pt2fr3e 2 роки тому +2

    በዉነት ቃለ ህይወት የሰማልኝ መምህሬ ተስፋዮ
    በዉነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ግዜ ቡዙ እማራለሁ በጣም ነዉ የምወድህ ቀጥልበት ♥️✝️

    • @user-xj6ul3tj1u
      @user-xj6ul3tj1u 2 роки тому +1

      ንአሕዋትኪ ክስምዑ ግበሪ ብወገንኪ ዝያዳይ ኩሉና ስምዕና ንካፍል

  • @alam9284
    @alam9284 2 роки тому +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቆይ ልስማ እስኪ መምህር አግቼክ የውስጤን እስካዋይህ ቸኩያለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆን የዛሬ ሳምንት እገባለው እህት ወንድሞቼ በሰላም ግቢ በሉኝ

    • @asternegeash1312
      @asternegeash1312 2 роки тому

      እህታችን እግዚአብሔር ካአንች ጋር ይህን
      በሰላም ገብ

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i 2 роки тому

      በሰላም ግቢ እማ

    • @elizabethgessese5529
      @elizabethgessese5529 2 роки тому

      እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በሰላም ነይልን።

  • @sabbootuuitalaasalalee4279
    @sabbootuuitalaasalalee4279 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g 6 місяців тому

    እኔ ቡዙ ነገር ገብቶኛል። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @kedamawitengida8706
    @kedamawitengida8706 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን በትምህርት በምታስተምረን ቡዙ ነገር ተገልጾልናል እግዚአብሔርም ጸጋውን ያብዛልህ ያው ነገረኛ ሴት በኛ ሰፈር የምትባለው መርዝ ቡልቃጥ ነው ።

  • @user-ey8dx8uc9t
    @user-ey8dx8uc9t 2 роки тому +1

    መምህር በጣም ነው ማከብርህ እንዳንቴ ያሉ መምህራንን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን ።
    ብዙ ግዜ ኮሜንት አልጽፍም ምክንያቱም ምን ልጻፍ እያልኩ እጨነቃለሁ ማለት ለተጋድሎህ ቃላት ያጥረኛል እና ሌላ የምልህ ነገር ምንም የለም ወዳጅህ ልቀ መላክ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ አሜን ።

  • @hyemnotgeitaneh5087
    @hyemnotgeitaneh5087 2 роки тому +4

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን ለወድማችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @saraT22
    @saraT22 Рік тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @asnehiwai3248
    @asnehiwai3248 2 роки тому

    Amen amen 🙏

  • @user-fx7hd9gu6v
    @user-fx7hd9gu6v 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @bfgh2405
    @bfgh2405 2 роки тому +1

    መምህር እንኳን ለኪዳነምህረት አደረሳችሁ እኛ ሰፈር አለች ነፍስይማር ጡቄ ምትባል ነበረች ግን ምስኪን ነች

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው በየ ቤቱ የሌለ የለም ብቻ እግዚአብሔር ይፍታን አተም እመ ብርሃን ትጠብቅህ እኛን ለማስተማር በጣም ትጥረ አለህ ሰማያዊ ዋጋ ያርግልህ መምህረ

    • @dani.1921
      @dani.1921 Рік тому +1

      ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
      ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
      ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
      ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ምስጋና ይድረስ ለአብ
      ምስጋና ይድረስ ለወልድ
      ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
      ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
      ቅዱስ እግዚአብሔር
      እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
      ቅዱስ ኃያል
      በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
      ቅዱስ ሕያው
      በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
      ቅዱስ አዶናይ
      ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
      ቅዱስ ኤልሻዳይ
      ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
      ቅዱስ ያሕዌ
      በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
      ቅዱስ ጸባዖት
      ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
      ቅዱስ ኢየሱስ
      ቅዱስ ክርስቶስ
      ቅዱስ አማኑኤል
      አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
      ክብር ምስጋና ይግባው
      ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
      እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
      ua-cam.com/video/gRpmfveW_OY/v-deo.html

    • @user-dn7ru2zn1y
      @user-dn7ru2zn1y Рік тому

      @@dani.1921 እሺ እናመሰግን አለን

  • @saraethio9794
    @saraethio9794 2 роки тому

    ሰላም መምህር እንዴት ነህ የምር እጅግ ግሩም ድንቅ ገጠመኝ ነው አሁንም መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን፫

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers5948 2 роки тому

    መምህር እኔ ልጅ እያለሁ ጉረቤታችን ብዙ ነገር ያደርጉ ነበር አያቴ ጋር ነው ያደኩት እና የቅዱሥ ሚካኤልን ዝክር የሚዘከርበት ትልቅ ጋን ነበርና ከእርሡ ሥር እንቁላል የተቀባ ናየተጠቀለለ ወረቀት የሚገርምህ እዚህ ጋር ሢቀብሩ አይሠራም ከብቶቻችን ሁሉግን አለቁ በሌላ ቦታ ሢሆን አገኘችውና በቅዱሥ ሚካኤል ሥም ብላ ሥታነሣው የቀኝ እጃዋ ዛለ.እና እኚህ ሠው በጣምበሚያሣዝን ሁኔታ ሞተዋል አያቴም የለችም መተት ቤተሠባችንን በታትነንዋል እግዚአብሄር ግን መልካም ነው.መምህር እድሜን ፀጋውን ያብዛልህ.

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 2 роки тому

    Amen amen amen egzabher ymesgen zmare melaykt yasemaln

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 роки тому

    መምህር በእውነት ሳቄን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ገና ካሚራውን ሳየው በእውነት ድንቅ ነገር ነው ያደረከው በሁሉም ቤት ካሜራ ቢኖር ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር ይመስገን አይምሮህን ብሩህ ያደረገልህ አምላክ ይመስገን ገራሚ ነው ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከትቢያ ላይ አንስቶ ለዚህ ክብር የበቀኸው ወንድማችን እንኳን ደስ አለን የመምህር ፍሬ እንዴት ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ኑርልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 2 роки тому

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ

  • @user-ul5yd9ep5x
    @user-ul5yd9ep5x 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👐

  • @asterwelde1486
    @asterwelde1486 2 роки тому

    Amen Amen Amen slekibru ykber ymesgen Amlake memhrachin edmena tsena ystsilighn

  • @user-qf1gz2zz6f
    @user-qf1gz2zz6f 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ቃለ በረክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚደቅ ነው በርታልን መምህራችን በጣም ብዙ ነብሳትን እያዳንክ ነው ደስስስ ብሎናል እኛሰፈር እራሱ በየግዜው ጎረቤቶቻችን እሶስላ ይጥሉ ነበር እኛ አይገባንም ነበር አሁን ነው የገባን የጮቤ መተት እደሆነ እግዚአብሔር ይጠብቀን አረ ከባዲ ነው

  • @jamelahasan8626
    @jamelahasan8626 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህሉን አቤቱ እግዚኣብሔር ሆይ እኔም ኤፈታህ በለኝ + እህት ወንድሞቸ በፀሎታቹ አሰብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብላቹ

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 2 роки тому

    Egezo maherna chirstose my almighty lord cover me with u blood 🙏🏿🙏🏿🙏🏿kale Hewit yasemalin amen 🙏🏿

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 2 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በእውነት ይህንን ትምህርት እየሰማ በጭፍን የሚቃወም ሰው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው በተለይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ሆኖ። በእያንዳንዱ ገጠመኝ ውስጥ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ችግርም ሆነ ጥንካሬን የሚያሳይ ነው ከገጠመኙ ውጭ ነኝ እኔን አይመለከተኝም የሚል ካለ በእርግጥ ያ መልአክ መሆን አለበት ስለዚህ ጠንቋይ መተተኛ ስራኛ ማን እንደሆነ ለይተን ማወቅ አለብን እንጂ እንዲሁ በጭፍን ጥላቻን መዝራት ጥሩ አይደለም እግዚአብሔርም ይታዘበናል። ስለዚህ በዚህ ባለቀ ሰአት ንሰሐ ገብተን በሱባኤ በጾምና በጸሎት በስግደት እየተጋን ክፉውን ጊዜ ብናልፍ መልካም ነውና እናስተውል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እናታችን ኪዳነ ምህረት በምልጃሽ አግዢን።

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p 2 роки тому

    ከኔጋ የተማረ ልጅ ነበር በጣም ጎበዝነበር እና አሁንላይ ስናወራ ፈተና ሲሆን አረቂ እደሚጠጣና እስካሁን አረቂ እደሚጠጣ ነገረኝ እና ገባኝ ለትምርት ብሎ የወሰደዉ እዳለ ያንተን ትምርት እዲያዳምጥ ነግሬዉ ትንሺ አዳምጦ የመምህርን ግርማን ስም ጠራ የዛሰዉየ ልጅነዉ እዴ አለኝ ያለዉን ነገርኩት ከዛበኃላማ እከሌ መምህር የአባ ግርማ መረጃ አለዉ እደዚህ ብሎል እያለ እነዛ መምህራን ልቦና ይስጣቸዉ ደና ሊያዳምጥ ያለዉን የነሱን ወሬ እየሰሙ ብዙወች እዳይድኑ እየሆኑነዉ

  • @maritutigab4491
    @maritutigab4491 2 роки тому

    መምህሬ ። በጣም ነው የሚገርም አይ አንች ዓለም ምን የቀረሽ አለ ሁሉን ሰማነው ምን ያልተደረገ አለ ይገርማል።
    ተመስገን ነው መጨረሾየን አሳምረው ማለት ይሄ ነው አሁንም ፍፃሜውን ያሳምርላቸው ።
    ከሰው ልጅ ሲህተት አለ ከስህተቱ መመለስ ግን ፈጣሪ የሚወደው ነው ።
    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ተመስገን አምላኬ ።
    ለእኔም ልቦና ስጠኝ የምፀፀትበት ልብ ፍጠርልኝ

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 2 роки тому +6

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ። ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ደስ የሚል መዝሙር ነው ።

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 2 роки тому

    ዘማሪ ዲያቆን ወልድ ዮሀንስ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i 2 роки тому +1

    እሄ መተት እኔን ሚስኪን ቤተስብ ከኔ ጭምር ስቃይ ውስጥ የከተተኝ የዛሬው ደም መርጨት እማ አማች መስሎ ገብቶ በግ ሲያርድ ደም ቤቱ ዙርያ ይረጭበር እጅ ከፍንጅነው የተያዘው እሄው ወድሜ እደማይኖር እየኖረው በአብሳሪው ቅዱስገብርኤል ሃይል አለ በብዛት በሱ እለተ ቀን ከባድ ችግር ይደርስበታል መኪና አደጋ ቢደርስበት ከባህር ውስጥ አወጣው ጎትቶ ጠባቂው ቅዱስገብርኤል እየደረሰለት የሞቱን ደብዳቤ እየቀደደ በህይወት እየቆየው ነው እንጂ ሞቶ ተረስቶነበር እደመተኛ ሴራ ቢሆን ኖሮ ቅዱስገብርኤል አባቴ ወድሜ ደጋግመህ እደደረስክለት ለውዷ አገሬ ኢትዮፒያ ድረስላት

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 роки тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅል

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 2 роки тому +2

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልክ እንደ እኔ ላሉት ደካሞች ተስፋ የሚሆን የህይወት ስንቅ ስለምትመግበን እኔ በተከታታይ በህልሜ አይሀለሁኝ እናም በዝህ ሳምንት ያየሁትን ህልም ልንገርክ እኔ ወንበር ላይ ቁጭ ብዬ ባንተ ቤት ውስጥ አንተ ነጭ በነጭ ካልስህም ንፁህና በጣም ነጭ ለብሰህ የህይወቴን ውጣ ወረድ እንዳለ እየነገርኩህ እንተ ደሞ በደብተር እየፃፍክ ትጠይቀኛለክ እየፃፍክ ትቅኖጠነጣለክ ሄድ መጣ እያልክ ካቆምንበት እንቀጥል ትለኛለክ እና እኔ በቤተሰቦቼ መሀል ሁሉም መናፍቅ ናቸው ሁለት ልጆች አሉኝ ከነሱ ጋር ስለሚኖሩ እነሱም መናፍቅ ናቸው እግዚአብሔር ከረዳኝ በፆሎት እበረታለሁ እነሱም እንድመለሱ ብዙ ታአምራትን እያየሁ ነው በስደት ህይወቴ እድሜ ለእናንተ እና ከቻልክ የህልሙን መልስ ብትነግረኝ እንድበረታ ያደርገኛል አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @Bayush-vi3yp
    @Bayush-vi3yp 2 місяці тому

    መምህር ያንተን ትምህርት ሀከመጅመሪያው እስከ አሁን ድረስ ሳዳምጠው እጅግ ነው ደስተኛ ነኝ ከእኔም አልፎ እቤት በምሆንበት ሰአት ልጆችም ያዳምጡታል ዳውልዶ አድርግ እከፍታለሁ በእጣም ለውጥ አለው በእኔ ቤት ውስጥ

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers5948 2 роки тому +1

    ዘማሪ ደያቆን ወልደዮሀንሥ ዝማሬ መላእክት ያሣማልን.እግዚአብሄር ይመሥገን.መምህር እግዚአብሄር ይጨምርልህ ይህ ያንተ ውጤት ነው.

  • @xmax3217
    @xmax3217 2 роки тому

    መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 роки тому

    ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል የሰውን እድል ቀምተው እራሳቸው ምስኪን ድሃን የሚፀየፉ ስንት አሉ በርታልን ወንድማችን ኧረ ስንቱን መከራ ስቃይ ካለፍን በኋላ ሆነ የነቃነው እንጂ ስንቱ ይመለስ ነበር መጨረሻችንንም ለባረከው እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለክቡር እንቁ አባታችን መላከ መንክራት ጠንቋይን የሚያስቆርብ ትምህርት የሰጡ ያነቁ አባታችን አንተስ ስንቱን መተተዝናንነው የመለስከው ያስቆረብከው ክብር ለስሙ ልዑል አምላክ እግዚአብሔር አሜን!
    እኛ ሰፈርማ መንደር ማለቴ ነው ግቢም ያላቸው ሰዎች ሰው ግቢ ሲባል ጭዋ የሚኖርበት ቤት ይደርጉታል ግቢእያላቸውም ስም የወጣላቸው ባይሆኑም አሉ ሰው ቤት ገብተው የማይወጡ ወሬኞች ቀላዋጮች በተለይ ወሬ አይናቸው የሚናገር ባልና ሚስት የሚያጣሉ ውሽማ የሚይዙ ሲንግል እናቶች ነበሩ ባል ደሞ ቤታቸው የሚመላለሱ ጎረቤቶች አሉ በጣም ይገርማል ስውን ማመን ቀብሮ ነው ይባላል ክፉ የምንላቸው ሰዎችማ ክፉ እንደሆኑ እናውቃለን እንጠረጥራለን ባይሆን እነዚህ የግቢዎች መሰርያን ግን እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ቪድዮውን እኔ አንተ እንዳልከው አማትቤ ፀሎት ቤቴ ሆኘንነው ያየሁት እና ምንም አልረበሸኝም እህቶቼ ህንንአላዩም በራሳቸው ግዜ ያዩታል እና ቪድዮ አድርግልን ነጮችማ ይመራመታሉ እንጂ በፀሎት አይዋጉትም በዘመናዊ ሲቃወሙት ልክ እንደማይክልብጃክሰን ይገላቸዋል እግዚአብሔር ይማረን ይጠብቀን አሜን

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 2 роки тому +1

    እንኩአን ደህና መጣህ መምህር መምህር እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርስትና ልነሳ ነው በልቤ ክርስትያን ከሆንኩ 2 አመት ሆነኝ የስላሴን ልጅነት አግኝቼ ክርስትና የምነሳው ግን ሰሞኑን ነው እናም መምህር የመቁረቢያ ልብስ ብትተባበረኝ ደስ ይለኛል🙏

    • @user-yf5ff5vp4h
      @user-yf5ff5vp4h 2 роки тому

      እግዚአብሔር ያፅናሽ ማሚ ደውለሽ አዋሪው መምህርን

    • @arsemawityemaryamlij806
      @arsemawityemaryamlij806 2 роки тому

      @@user-yf5ff5vp4h ስልኩ አምቢ ብሎኝ ነው😢

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 2 роки тому +1

    አናመሰገ ናለን መምህ ር🙏🙏 መታቹ ም አሰምታችሁም አንደዚህ ወ ደ ጌታ ቢ መ ለ ስ ሀገራችን ሰላም በሆ ነች ነበር መንግ ስ ት ን ከማማረር ራሰን መጥየቅ ያሰፈለጋል ስ ንቶቻቺን ነን በመ ተት ሰው ን እ ያ ን ከ ራተተን ያለነ ው , ጌታ በቃሉ ❤️ እናንተ መልካም በትሆኑ ጠላቶቻች ሁ ን ወዳጅ አደርጋለሁ ♥️ ብ ሏአል ስለ ዚ ህ ከፋት ን ት ተ ን መልካም እ ን ሁ ን መልካም እናሰብ 🙏🙏🙏

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 4 місяці тому

    በውነት መምህር ጎበዝ ነክ በሰዎች ላይ የሚደርሰውን ነገር በግልፅ ማውራት መቻል ደስ ይላል በሁሉም ላይ ያለና የሚደርስ ነው በሁሉም ጉረቤቶች ላይ ወይ መልካም ወይ መጥፎ ሰዎች ይኖራሉ አንተ ሳደርስባቸው እነሱ መግቢያ አያጡም ቤትክ በተለያየ ምክንያት ይመጡና እራሳቸው ባመጡት ነገር ሳደርስባቸው ሌላ ነገር ያመጡብካል በራሳችን ላይ ስለደረሰ ነው አንተ በተቻለ መጠን መልካም ለመሆን ብትፈልግም ነገሩ ግን ይመጣብካል ሳትፈልግ ያንንሰው ከዛ በላይ እንዳይመጣብክ ትሻለክ ይህ ያንደኛዋ ጎረቤት ታሬክ ነው
    ሌሎች ደግሞ የተሻሉ የምትላቸው መቅረብም ከሰው ጋር የማይፈልጉ ነገር ናቸው የተሻሉ ብለክ አንተ ደግሞ ለመቅረብ ትፈልጋለክ በመጠንም ቢሆን አንዱን ስሸሽ ሌላኛውን ስቀርብ ደግሞ ሌላ ታሬክ የቀረብናቸው ደግሞ በውነት እቤትም ሲመጡ ተሽቆጥቁጠን ባለ ነገር አስተናግደን ይሔዳሉ ለነሱ ብቻ አይደለም ለማንኛውንም ሰው መሆን አለበት የራሴ ባህሬ ነው እና አብዝተክ ስታከብር ትናቃለክ ደግሞ የሚገርመው አብሶ ትልቅ ሰው ከምትለውና ቆራቢ የቤተክርስቲያን ሰው ከምትለው ከአንደበቱ ጀምሮ ከትንሽ ልጅ የማጠብቀው ከአፋቸው ሲወጣ ትደነግጣለክ እኔ አንዳንዴ ከነሱ እኛ ምን እንማራለን እላለው ይህን ድርጊት እኛ አናደርውም እና ምን አይነት ግዜ ነው የደረስነው እላለው እነዚህንም ሳትፈልግ ትሻለክ አየክ እንዴት ከሰው ጋር ለመኖር አስቸጋሬ እንደሆነ ሳስብ አዝናለው እና በሰው ከማን ጋር ነው የሚኖረው እላለው እውነታውን ነው ያወራከው ብዙ ነገር አለ የማትናገረው ብቻ ከባድ ነው ያው በማንኛውም ሰው ሰይጣን ነው ስራ የሚሰራው

  • @tewahedokedst530
    @tewahedokedst530 2 роки тому +1

    መ ምህር ጠቃሚ ነው ቀጥለው ያስተምራል AAAA

  • @user-ls4rw2ql6u
    @user-ls4rw2ql6u 2 роки тому

    ሰላም ሰላም መምህር ችን እንደት ነህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ይብዛልህ ባንተ ትምህት በጣም ተቀይራለሁ ብዙ ትምህርት ወሰጃለሁ
    ገብረ ማራም
    ሁለተ ማራም ብላችሁ በፆለታችሁ አሰብልኝ ቤተሰቦቸን እየ ቆረብ ግን የባህድ አምልኮ ተካፋይ ነናቸዉ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ በሉልኝ🙏🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 роки тому +1

    መምህር ሰላምህ ይብዛ በህልሜ አየሁህ የሆነ ጥቁር ሰዉዬ ካተ እርቆ በተላይ ተኮል ሳስብ አየሁት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሚፈታተንህን የሰዉ ሰይጣን ከክፉ ሰዎች እግዚአብሔር ከማያዉቁት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

  • @endalktekeba4222
    @endalktekeba4222 2 роки тому +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ካንተጋ ይሆን እናት ፍቅር ትጠብቅህ

  • @kassaneshargawu498
    @kassaneshargawu498 2 роки тому +1

    በጉጉት ም ጠብቀው መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለኪዳነ ቃሉ ኪዳንምህ ረት አደረሳቹሁ

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j 2 роки тому +1

    ወይ ፈተና እንኳን መጣህልንንንንን

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያይስማልን

  • @user-xl5fx6he8v
    @user-xl5fx6he8v 2 роки тому +1

    መሚጣፍጥ አደበትህ ትትና በተሞላትት ገጠመኝህ እናረካለን ተመዳም ስራጋር እፍፍ ደስ የሜል ገጠመኝ ነዉ ዘማሪ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አስተማሪ ታሪክ ነው ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🤲😭😭😭😭

  • @etho826
    @etho826 8 місяців тому

    20 ሺ እናስገባቸው የምትሉ በላይኩ ❤❤❤ ለመምህራችን 😢

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ♥♥♥

  • @ejegeshetu3200
    @ejegeshetu3200 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርኀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ

    • @dani.1921
      @dani.1921 Рік тому

      ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
      ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
      ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
      ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ምስጋና ይድረስ ለአብ
      ምስጋና ይድረስ ለወልድ
      ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
      ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
      ቅዱስ እግዚአብሔር
      እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
      ቅዱስ ኃያል
      በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
      ቅዱስ ሕያው
      በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
      ቅዱስ አዶናይ
      ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
      ቅዱስ ኤልሻዳይ
      ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
      ቅዱስ ያሕዌ
      በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
      ቅዱስ ጸባዖት
      ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
      ቅዱስ ኢየሱስ
      ቅዱስ ክርስቶስ
      ቅዱስ አማኑኤል
      አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
      ክብር ምስጋና ይግባው
      ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
      እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
      ua-cam.com/video/gRpmfveW_OY/v-deo.html

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 роки тому +2

    መምህር እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰንውን ልጅ ከጭለማ ወደብረሀን መገድ መለወጥ ማለት ትልቅ ስራ ጥሩ ትምህርት ነው መምህር ቃላት ያጥረኛል የድግልጅ እየሱስ ክርስቶስ በመገዳችሁ በቤታችሁ አይለያችሁ አሜን፫

  • @h6ey335
    @h6ey335 2 роки тому

    ተአምር ነው እናቶችኮ አስተማር ስላጡ ነውጂ እምረዳቸው ሰው ካገኙ ከእኛ በበለጠ በቀላሉ ነው የምመለሱት እግዚአብሔር ይመስገን የመምህርን ድካሙ በከቱ ሳይጠፋ በተግባር ስታይ እዴት ደስ እንደምለኝ🙏❤