36ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለስልጣናትንና ባለሃብታትን ያንበረከከ የቡዳ መንፈስ መጨረሻው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2022

КОМЕНТАРІ • 490

  • @saraT22
    @saraT22 Рік тому +162

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @zuriashwork2769
    @zuriashwork2769 Рік тому +6

    መምህር በዚህ ሳምንት ዉስጥ ድምጽህ በደንብ ይሰማኛል በፍት ግን ሄር ፎን ካላደረግኩኝ አይሰማኝም ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ። አጸደ ማርያም ነኝ ቤተሰቦቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ ። ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ መድሐኒአለም በሕይወተ ስጋ ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Рік тому +56

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሐይማኖት ወርሀዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሁላችሁም የመምህር ተማሪዎች

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Рік тому +18

    ለጥቅሜ አስጨነከኝ ይላል ቅዱስ መጸፍ ስለመይነገር ስጦታ ቸሩ አምላካችን ስሙ የተመሰገና ይሁንልን ስደት ትምርትቤት ሆነልን መምህራችን ዘመን ይበራክ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Рік тому +26

    የአቡነ ተክለሃይማኖት የክብር ስግደት
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    አቡነ ተክለሃይማኖት ሆይ ወደኔ ና 3X
    ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጻድቅ ካህን ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰገድ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ተክለ አብ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
    ተክለ ወልድ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
    ተክለ መንፈስ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
    ስብሐት ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ንሴብሖ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ምስጋና ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ክብር ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ውዳሴ ይገባል ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሃይማኖት አባት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የእምነት መስታወት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የጽድቅ እውነት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሥላሴ ካህን
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያዊ ሐዋሪያ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ሰማያዊ አርበኛ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ምሥራቃዊ ኮከብ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብሩህ ጸዳል
    ፃድቁ ፃድቁ ተክለሃይማኖት የዋህ ርግብ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብርቱ እረኛ
    ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያድኑ።
    ua-cam.com/video/vyOkJiN4V68/v-deo.html

  • @girmachewab9108
    @girmachewab9108 Рік тому +20

    ደህና አደርክ መምህር አድማጭ ልቦና ይስጠን የዳብሎስ ድል መንሻ መንገድ ይሁነን።24❤ተክለየ ይባርኩን

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +15

    እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች🥰

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Рік тому +8

    እንደው መኖራችን በእግዚአብሔር ቸርነት ነው !!!!!!😭

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Рік тому +10

    አቤቱ አምላኬ ሆይ መምህራችንን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በጣምምምምምም ነዉ እርክት ደስስስስስስስ ያለኝ ተመስገን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Tsenat5712
    @Tsenat5712 Рік тому +5

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠባቂዬ ከአመቺሳ ያዳነኝ የጠበቀኝ ሞቼ ከተገነዝኩበት ያዳነኝ ዘመኔን ሁሉ የጠበቀኝ ጠባቂ መልአኬ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን እኔም ለቅዱስ ገብርኤል ነው የተሰጠሁት ከስንቱ የጠበቀኝ

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Рік тому +2

    መምህር አንተን እኮ አለመውደድ አይቻልም! አንተን የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴንና ልጄን ስለርኩስ መንፈስ ሳላውቅ ስላጣዋቸው በጣም ነው እምናደደው ግን አሁን አባቴን ያንተን ትምህርት እንዲያዳምጥ ነግሬው ሁሉም ነገር ገብቶት እየተቀጣቀጥነ ነው አባቴ ለመቁረብ ስለወሰነ እባካቹህ በጸሎታቹህ አስቡልኝ ገብረ ሚካኤል ከተቀበለ በውሀላ የፈለገ ነገር ይሁን አይቆጨኝም

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Рік тому +5

    _ሁላችሁም ሰ ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ውድ መምህራችን የእማ ፍቅር ወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁልን እኔን ለሀገርሽ ያብቃሽ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁላችሁም __#እስር_ቤት__ ነኝ ሳውዲ😢💔_

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Рік тому +1

      እመብርሐን ታስብሽ ማራኪዬ አይዞሽ እማ

    • @user-yf5ff5vp4h
      @user-yf5ff5vp4h Рік тому +1

      እመብርሀን በሠላም ለሀገረሽ ታብቃሽ 🙏

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Рік тому +1

      አዛኝቱ ብሩህ ቀን ታምጣልሽ እህትየ።በቃ ትበልሽ።የሰማዩ ንጉስ ለሀገርሽ ያብቃሽ!!!

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Рік тому

      አሜን እህቶቼ ድንግል እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውራችሁ በጣም አመሰግናለሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶችዬ

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Рік тому +13

    ሰላም እንዴትነህ መምህራችን እንኳን ለተክለሀይማኖት ወራዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +8

    እውነት እንዴት ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው መጨረሻው ሰያምር እኔ ሰደት በመሰደዴ እናደድ አለቅሰ ነበር😥 አሁን ግን ለበጎ ሆነልኝ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን🥰

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Рік тому +3

    ደግሞ በጣም ነው የምንወድህ ሺ አመት ኑሩልን ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Рік тому +2

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅና ግሩም ገጠመኝ ነው በጣም እርክት ያልኩበት ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ በረከትዎ ይደርብኝ እናታቺን ይህን ድንቅ ገጠመኝ ስላስማሀን በጣም እናመሰግናለን ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🕊️

  • @senaitgebremariam4289
    @senaitgebremariam4289 Рік тому +3

    ዛሬ ድንቅ ቀን ነው ለኔ በእውነት ይህንን በመስማቴ ሳይፈልጉት የደረሰላቸው አምላክ ለእማማ ታአምር ነው መ/ህር አምላኬን አመስግኜ አልጠግብም ስለማማ ለአምላኬ እልልልልልልልል,,,,ብያለሁ

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Рік тому +15

    ❤ሰላም ለኩልኩሙ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር እየስሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ❤

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Рік тому +7

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን እልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ገብሬል ሁላችንም ይጠብቀን መምህር ቃለሂውት ያሰማልን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Рік тому +6

    ውድ መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኔዓለም የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Рік тому +13

    እንኩዋን ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት አደረሳችሁ 👏👏
    እንቁ መምህሬ ኪዳነምህረት የነፍስ ዋጋ ታድርግልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    ሠምተን የምንለወጥበት ያድርግልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
    ከቃል በላይ ነው በእውነት እንዴት ደስ ይላል መጨረሻው ለዚህ ክብር መብቃታቸው እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን "እሙሐይ " ለመባል አበቃቸው የህፃኑአ የዋህነት ግልፅነት ደንቆኛል 👏አንዳንድ ሰዎች በህይወታችን ሲመጡ ወይ ያድኑናል ወይም ወደ ጥልቁ ጉድጉአድ ይከቱናል እግዚአብሔር ከደጋጎች ጋር ያውለን በጎ ባልንጀራን ይፍጠርልን አሜን 👏
    ምን አስታወስኩ አጎቴ ሰፈር አንዲት ሴትዬ ነበሩ ቡና ሲጠሩ ሲኒአቸውን ይዘው ነበር የሚሄዱ ።ጎረቤታችንም እንዲሁ ሲኒአቸው የተለየ ነው ማንም በዛች ሲኒ መጠጣት አይደለም የሚይዛት የለም ይገርማል 👏
    እንደ ድራማ እንደ ትረካ መቁጠር ሳይሆን እህህህህ ብለን ጆሮ ሰጠን እንለወጥበት ተመልካቾች በድጋሚ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👏

    • @user-rj7dr6ts9e
      @user-rj7dr6ts9e Рік тому

      ለምን ሼር አላረግሽልኝም በቃ እኔ ብቻ ነኝ እማረግ😔

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Рік тому

      አሜን

  • @dudududu4815
    @dudududu4815 Рік тому +3

    የሚገርም ታሪክ ነው የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому +4

    ሰላምህ ይብዛልን መምህር በእውነት የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን በሰው አገር መጽናኛና ኃይል ጉልበት ለሆነን የሕይወትን ቃል ለሚመግበን ወደፊት እስከዘላለም ለማይለየን

  • @amlakh-dv2bw
    @amlakh-dv2bw Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህይወትን ያሰማልን የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +6

    እጅግ ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ህፃንዋ ከምንም በላይ አስደስታኛለች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት የእናታችን እና የህፃንዋ በረከታቸዉ ይደርብን።የህፃንዋ አባት ደግሞ አግባና ለልጅህ እህት ወንድም ውለድላት።እግዚአብሔር የተባረኩ ልጆች ይስጥህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወለተ እየሱስ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @user-et1td6kb4n
    @user-et1td6kb4n Рік тому +2

    መምህር ያተን ትምርት ስሰማ ዉስቴ ይታደሳን በፆለትህ አስበኝ ወለተ እየሱስ ነኝ

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md Рік тому +2

    መምህር ሕይወቴን ነው የቐየርከው
    ስረገም ነው ያደኩት እና ኽይወቴ በጣም የሚያሳዝን ነው ግን አሑን ገባኝ
    ትግል ላይ ነው ያለሑት:: ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ::

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Рік тому +1

    የሚገርም ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገለግሎት ዘመንህ ይባርክልን

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Рік тому +5

    አሜን ✝️👏 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አትረፍርፎ በቤቱ ያፅናህ ✝️👏ለታሪኩ ባለቤቶች ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ ሚጣዬ በአንቺ ተመስሎ ሥራውን ይሰራ ዘንድ #እግዚአብሔር ስለመረጠሽ ክብርና ምስጋና ይግባው ✝️👏በርቺ

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Рік тому +1

    የክርስቶስ ስላም ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ በረከት ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህር ተስፋ እርስተ ሰማያት ያዎርስልን አሜን አሜን አሜን
    ባችላይ ያደረ እግዚአብሄን በኛም ላይ ይደር ሁተ እየሱስ ፀጋዉን ይጠምርልሽ ከዚህም በላይ አብዝቱ

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 Рік тому +1

    የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን አቡነ ተ/ሀይማኖት ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልኝ

    • @auuooauoo7028
      @auuooauoo7028 Рік тому

      መምህራችን እኳን ደህናመጣመምህሬ ድግል ማርያም ትጠብቅክ ከነቤተሰብክ የስደት መምህሬ

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Рік тому +1

    መሰደዴን ወደድኩት እግዚአብሔርን አምላኬን አወኩት ተመስከን ስለሁሉም ነግር መምህርዬ የኛ መካሪ💞💞💞

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በጣም ደስስ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው በእውነት በወለት እየሱስ ላይ ያደረ መንፍስ ቅዱስ በኛላይም ይደረብን በእውነት

  • @getesorry2043
    @getesorry2043 Рік тому +1

    የእገዝአብሔር ስሙ ከአፅ ፋ እስከ አፅፈ ያተመሰገና ይሁን እልልልልልልልልልል

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህን ለሚያደርገው ሉእል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🌼

  • @wintagher1811
    @wintagher1811 Рік тому +1

    መምህራችን ተባረክልን። ቃለ ሂወት ያሰማልን !!!!

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ለዚ ሁሉ መክናት አንተን አረጉዉል ፈጣሪ ይጠብቅ መምህር

  • @ayamuhed7085
    @ayamuhed7085 Рік тому

    መምህር በረከትህ ይደርብኝ። እንደሰው ባለውለታዬ ነህ። የእግዚአብሔር ስጦታ ነህና ክብር ለሱ ይሁን። ያንተን አርአያ የሚከተሉ ወጣቶች እንዲበዙ እንፀልይ ፤ አንተ ብቻ ለዚህ ጉዳይ ማለት ዓባይን በጭልፋ ነው።

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u Рік тому +2

    መምህርየ ሰለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልህ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Рік тому +2

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ግን ጥንቃቄ አድርግ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ገብርኤል በክንፎቹ ይሸፍንህ። " አቤቱ ንጹሕ ልብ ስጠኝ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ" እግዚአብሔር አምላክ ንጹሕና የዋህ ልቦና ይስጠን።

  • @user-of4ri1qr4b
    @user-of4ri1qr4b Рік тому +2

    የምገርም ሕፃንልጅ በፀጋ ያሳድግልን የሰወችን ሕይወት ሳዳም ሐይል ይሰጠኛል እኔም እደማሸንፈ እረግጠኛ ያረገኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሰደቴን ለበጎ ቀይሮልኛል ተመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @tigistminalearega1370
    @tigistminalearega1370 Рік тому

    መምህር እንዴት አደርህ ልክ ነህ መምህር አንተ ትክክል ነው ባልከው መንገድ አቅርብልን አንተን ማጣት አንፈልግም የብዙዎቻችን ህይወት የተስተካከለው በአንተ ትምህርት ነው እመብርሀን ረጅም እድሜ ትስጥህ

  • @bfjhhjukcg4446
    @bfjhhjukcg4446 Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ስም የከበረና የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን👏👏👏💚💛💜💜💛💚💚💛💜

  • @bbhh211
    @bbhh211 Рік тому

    ተአምር ነው መምህር እግዚአብሄር በአንተ ትምህርት ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ ወለተ ኢየሱስ በፆለት አስቢን የኔ ማርርርርር

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Рік тому +1

    መምህር ላንተም እድሜን ከጤና ጋር ትስጥህ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን, የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋህን ያብዛው መምህር ። አሙየ የቅዱስ ገብርኤል ልጅ እድግ በይ። ለአባትሽ ሀገርን የምትጠቅሚ ያድርግሽ ።

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
    መምህር ወይ ፈተና የሁላችንም ሚውት መጀመራያው የጥፍት መንገድ ከሆነ መጨረሻችንን ያሳምርልን ♥♥♥
    መምህር እንውድካለን እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Рік тому +1

    ካንተ ያገናኝኝ አምላክ ሳላቀው የኖርኩትን አምላክ በቅዱስ እሩፋኤል ቀን ለስግደት ተንበረከኩኝ። ከዛም ሴትዬን ጨቅጭቄ የፀሎት መሳፍ ገዛው ተመስገን በአምልኮ ቤተሰብ ያደኩኝ ነኝ አሁንም ድረስ ድሮም እኔ ተመስጫ አላምንም በራሴ ዛብያ ነበር የምኖረው አርጊ በምባል ብቻ አላረግም ነበር ደፋር ነኝ እዳፈራለው ልቤን አዳምጥ ነበር ስደት ስንት አመት ስሰራ። ስለአምልኮ ሳላቅ ለመጨረሻ ጊዜ እንዳዲስ ያለፈውን አልፌ እንደመጀመርያ ስደቴ አርግልኝ ብዬ ነበር የመጣውት ይህው 1 አመት አስቀምጦ በመጣውበት አመት በአርባራቱ ቶቦት በሚነግሰው እኔንም የጦብያ አምላክ ቅዱስ እሩፋኤል። ለፈጣሪ አውቄው እንድንበረከክ አደረገኝ። ለንሰሃ ያብቃኝ ጊዜ አበድረኝ። አምላኬን እመብርሃንን አሳወቀኝ። አሁን እቃወማለው እናቴንም በደፈናው ከፈጣሪ እንድትቀርብ እያረካት ነው ተመስገን። በአምልኮ ለይ አሁን ያላት እምነት ላልታል። ተፀብላ አታቅም እኔ ሳቃት ጀምሮ እናቴን በፈጣሪ ቃል በደወልኩኝ ቁጥር እየነገርካት በፀሎት እንድትበራታ እያረኩኝ እናቴ ኪዳነምህረት በፉስለታ ሰአት ፀበል ተፀበለችልኝ ጻጉሜንም እሺ ብላ ተፀበለች ግን አሁን። ስለነቃችበት ግፊት እያለ ቲንሽ ይፈተናታል የማምነው አምላክ ታሪኬን ይቀይራል ባንተለይ አድሮ ላስተማረን ለገሰፀን ለልዑል እግዛብሔር ይመስገን

  • @salme4126
    @salme4126 Рік тому

    መምህር የፀዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ይደሪብህ ስራ ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Рік тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ስራህ ድቅ ነው አቤት እዴት ደስ ይላን የሁላችነንም መጨረሻ ያስምርልን አሜን ሚጣየ በረከትሽ ይደርብን እውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን 🙏🏿😘ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቤተክርስቲያን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r Рік тому +1

    እንወድሃለን እናከብርሀለን መመምህራችን ኑርልን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Рік тому +1

    እግዛአብሄር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Рік тому +4

    እንደምን አደርክ መምህር እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ይጠብቅህ በእውነት አንተን በማወቄ ትዳሬን ከፍቺ አድኛለሁ ውዳሴ ማርያምን ከልጅነት ጀምሮ እፀልይ ነበር ግን ስለ አምልኮ ስግደት ምንም አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ እንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ እላውቅም ግን ልብ ይመርቅ ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ያንተን ንስሃ እባት ይዤ እኔም ባለቤቴም ለንስሃ በቅተናል ግን የካ ሚካኤል እየተመላለስኩ እንዴት ሳላውቅህ እንደኖርኩ ይገርመኛል አሁን በርግጥ በውጪ ነው ይምኖረው መምህር አሁንም በመናፍቅ እየተፈተንኩ ነው መምህር የኔ ህይወት እራሱ አንድ ገጠመኝ ይወጣዋል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ቀን በlive አገኝሃለው ስልክህን ብሞክር እምቢ ስላለኝ ነው ሁሌ ነው በlive ላይ የምሞክረው መምህር በፀሎትህ አስበኝ ፈትለ ማርያም ብለህ እባክህን ቅዱስ ቁርባን መቀበል እጅግ በጣም እፈልጋለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Рік тому +2

    በእውነት ድንግል ማርያም ትጠብቀት ልጅ በእውነት ቅዱስ ገብርኤል እና ዑራኤል ይጠብቅልን በእውነት ደስ የአለልን በእውነት እልልልልልልልል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን ክብር ለ አማኑኤል
    እናታችን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን. ፍጻሜው ያሰማልችው ለእናትችን በእውነት እንጂ በጣም መልካም ነው እውነት ከየአቤት ብርቀልን
    በ ፁሎት አስብ ሁላችንም ።

  • @kidestyigzaw6256
    @kidestyigzaw6256 Рік тому +1

    ኧረ ችግር የለም ሰአት ያለን በደንብ እናዳምጣለን መ ምህራችን. እድሜ ይስጥልን

  • @medina2419
    @medina2419 Рік тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-nn7oo6iv8m
    @user-nn7oo6iv8m Рік тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በእህታችን ላይ አድሮ የእናታችንን እርኩስ መንፈስን ያዋረደ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን አሜን በአንተ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን ያስተማረን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አደርክ መምህር እንኳን አደረሳቹ ለአቡነ ሃብተማሪያም ወርሃዊ በአል ✝️✝️✝️💟💟💟

  • @etagegnehuabebaw
    @etagegnehuabebaw Рік тому

    ተመስገን መዳሕኒያለም ስራህ ድንቅ ነዉ አንተ ስትፈልግ እንዲህ ነው ሁሌም አንተ ድንቅ ነህ እኛንም ፈልገን

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 Рік тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ድንቅ ስራውን ላሰማን አሜንንንን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏

  • @ganett1236
    @ganett1236 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ተአምር ነው ተመስጌን ይሔን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ተመሥገንየኔ ጌታ መሰደደን ለበጎ አደረክልኝ

  • @yonashabtom3013
    @yonashabtom3013 Рік тому

    እግዚኣብሄር ይመስገን፡ በጣእም ደስ ይላል መምህር። ኣሁን እናታችን፡ እነዚ፡ ባለስልጣናት፡ ብኣለሃብት፡እና ኣርቲስቶች ፡በጸሎት ፡ እንዲኣስባቸው፡ እና ጸሎት እንዳድርግላችው፡ ኣስተምርልን ምምህር። ምክንያቱም፡ መንፈሱ፡ እንዳይጎዳቸው፡ እና ምስኪን ፡ ህዝብ እነዛ ሰዎች ኣድሮ፡ እንዳይጎዳ፡ ፍትህም፡ እንዳያጋድሉ፡ መምህር።
    እግዚኣብሄር፡ ከርኩሳን፡ መናፍስት ህሉ ይተብቅህ።

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t 2 місяці тому

    እሰይ የኔ አባት ጠባቅዬ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእሳ እንደረስክ ለእኛም ለሁችንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን❤❤❤

  • @ghgi2930
    @ghgi2930 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በህፃኗ ላይ ሆኖ የሚሰራዉ ስራ ቅዱስ ገብርኤል ስራ ልጅ እና አባትና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Рік тому

    ወለተ እየሱስ በረከትሽ ይደርብን መምህሬ ላንተም እድሜ ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ለሁላችን እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Рік тому

    እግዚአብሔር በብዙ መንገድ እያስተማረን ነው በወለተ ኢየሱስ ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ በኛም ላይ ይደር። እግዚአብሔ አገራችነን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛልህ።
    አገራችነን

  • @user-hv5ix6vr3f
    @user-hv5ix6vr3f Рік тому +1

    የእዉነት ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ክብር መስጋና ይድረሰው ይገርማልን በእውነት መምህር ብዙ ተምሬአለሁ እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤✝️

  • @user-zz8bk9dg7k
    @user-zz8bk9dg7k Рік тому +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ያክበብርልን

  • @ageriketmawe9293
    @ageriketmawe9293 Рік тому +1

    ቃለህይ ወት የሠማልን አሜን ክብር ለየሡሥ ክርሥቶሥ ይሁን አሜን አሜን መምህር ኑርልን

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Рік тому +1

    እህታችንን ያበረታ አምላክ እኛንም ያበርታን

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ውሰድ አባቴ እዴት ደስ ይላል በእመብርሀን ብዝች ብላቴና አድሮ ተመስገን አምላኬ ከዚህ ለወደቀ መንፈስ እኮ ነው ምንፈራው እልልልልልልልልል እናታችን እንኳን ለዚህ አበቃወት
    ወለተ እየሱስ በቤቱ ያጽናሽ የኔ እህት በረከትሽ ይድረሰን አሜን ፫
    እኔ ግን በእውነት በጣም ይገርመኛል ጠንቋይ ቤት ለሚሆዱ ባለ ሀብቶችም ሌሎችም እዴት እግዚአብሔርን ሳይፈሩ ሰው እዳያያቸው ሰውን ይፈራሉ ፈጣሪ ነው ወይስ ፍጡር ነው ሚፈራው ያሳዝናል
    መጽሀፍ ቅዱስም እኮ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ነውሚለው ልቦና ይስጣችሁ አሜን፫
    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋ ይስጥህ ኑርልን

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Рік тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ኑርልኝ
    ቅዱስገብርኤል አባቴ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ።

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Рік тому +2

    ወይ ፈተና😥 በስደት ሆኜ ብሰቃይም ግን ለበጎ ነው መሰደዴን በጣም ወደድሁት መምህሬ እኳን ደህና መጣህልን የኛ ዕቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ አሜን፫
    ቃህ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ🍃🌺💒🌺💒🕊🙏🙏

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg 3 місяці тому

    መምህር ከእግዛብሄር ነው የተላከው አንዳዴ ይግርመኝል ስንት ስው ቀየርክ ተመስገን✝️🙏🙏

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 Рік тому

    እኔ ዛሬ ፈተናዬን አመሰንኳት በፈተና ስወጠር እግዚአብሔርን አወኩኝ እንኳንም ተፈተንኩ እንኳንም ቸገረኝ እንኳንም ጨነቀኝ እግዚአብሔር ዛሬም እንደሚሰራ አየው እእግዚአብሔር ቸር ነው ለኔ ግዜ ሰቶ ስራውን እንዳይ እንድረዳ ፈቀደልኝ እግዚአብሔር እኮ የፈተነኝ እንደ ፃድቁ እዮብ ተወራርዶብኝ ነው አላሳፍረውም የሞት ሞቴን ቅዱሳንን ተጠግቼ እወጣዋለሁ እናንተም ፅልዩልኝ ክርስትና ስሜ ሀይለ ሚካኤል ነው አመሰግናለው እህት ውንድሞቼ

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Рік тому

    በጥም ደንቅ ገጠመኝ ነው መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ፣ የበዱ መንፈሰ፣ የጥቆሪ መንፈሰ ፣እግዝአብሔር ይግሰጸልን

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Рік тому +1

    ወለተ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ የእግዚአብሔር ጋችጋር ይሁን እድግ በይልኝ የኔልጅ

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Рік тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ሃይል ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Рік тому

    ቀሲስ ሄኖክ ስለማዲንጎ ከተናገሩ በኃላ ነው የሰማሁትና በጣም ይገርማል፣ ስራችን ሁሉ እግዚአብሔር ን የሚያሳዝን ያራሳችን ርኩስ መንፈስ ፍለጋ መሄዳችን ሳያንስ የሰው ህይወት መቅጠፍና ማበላሸት ይዙጉንናል። ቃለ ህይወት ያስማህ ህጻኗ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ያሳድጋት። አሜን!

  • @saraethio9794
    @saraethio9794 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በመምህራችን ላይ አድሮ ይህን የመሰለ ትምህርት ላስተማረን አሜን፫

  • @user-jn1rj4tf7e
    @user-jn1rj4tf7e Рік тому +1

    በውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያቆይልን አሜን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому

    እህታች በስራሽ ትልቅ በእድሜሽ ህጻን ወለተ ኢየሱ አምላክ ቅዱሳን ፍጻሜሽን ያሳምር በረከትሽም ይድርብን በአንቺ ላይ ያደረ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱሳን በሁላችንም ላይ ይሁን አሜን
    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-xt8tj3cj8f
    @user-xt8tj3cj8f Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች ረያድ ያላቹ መፅሓፍ ቅዱስና መዝገበ ፆሎት እምትፈልጉ ካላቹ የራሴ ነበር ትግርኛ ነበር እምፈልገዉ ግን ኣማርኛ መጣልኝ ❤❤❤❤

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Рік тому

    ወይ ፈተና እሲቲ እናዳምጠው ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ይስጠን እኛም ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን

  • @user-sd9sz3xp9s
    @user-sd9sz3xp9s Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር፣ ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ይበልጣል ቃል ህይውት ያሳማልን

  • @user-kt6yy5ui5d
    @user-kt6yy5ui5d Рік тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Рік тому +1

    መምህር ትለያለህ!!! ሁሌ ልብን የሚስብ አይምሮን የሚይዝ አስተማሪ ገጠመኝ ተግተህ ስለምታቀርብ ፈጣሪ በበረከቱ እየጎበኘህ ከከንቱ ውዳሴ ጠብቆህ በቤቱ ያቆይህ። እኔንም ትንሽ ገጠመኜን እንዳቀርብ አምላከ ቅዱሳን ይርዳኝ።አምላከ ማር ተክለሐይማኖት እኛን ሐገራችንን ይጠብቅ::

  • @user-sp7rp6nr7h
    @user-sp7rp6nr7h Рік тому

    የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ
    የተመሰግን ቃል ሕይውት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ሁላችንም ያጎበኝን
    ፋፃሜሽን ያሳምርላሽ በርከትሽ
    ያድርሰን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Рік тому

    እግዚአብሔር ታላቅነው ስራው እፁብ ድንቅ ነው ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 Рік тому +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን አህተ ማርያም ወለተ ሜካኤል ስነ ጊዮርጊስ ሀይለ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቦቸ አስቡን

  • @sane878
    @sane878 Рік тому

    መምህር ባተ ትመህርት አሪሱን ያላዳነ የለም እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የሁነ አተንም እደሜና ጤና ያብዛሌክ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Рік тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እህታችን ፀጋውን ያድልልሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜን በረከትሽ ይደርብን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @elk5824
    @elk5824 Рік тому

    እግዚአቢሔር ይመስገን ቃል ሂወት የስማዓልና። መምህር ቡዙሕ ተማሂርና።እግዚአቢሔር ጸጋ መንፈስ ቅዱስ የብዛሓልካ ብቅዱስ መልኣኹ ጌሩ ይሓሉኻ ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
    ስብሓት ለእግዚአቢሔር ሉዑል ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому +4

    ሠላም ለሁላችሁም እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት መታሰቢያቸው ቀን አደረሳችሁ መምህራችን ከነ ቤተሰብህ በምትሔዶበት ሁሉ ይጠብቋችሁ አሜን አሜን አሜን
    live 94 በጣም አሰተማሬ ገጠመኝ ነው ደግማችሁ አድምጡት

  • @misssara8313
    @misssara8313 Рік тому

    ውድ መምህር ቃለ እይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ በሐፁረ መስቀሉ ይጠርክ ይጠብቅክ አሜን ፫

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Рік тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዴ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ምህረቱን ስላበዛልን ክብር ለሱ ይሁን❤❤