44ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በተዋርሶ የገዛ ልጆቻቸው አመፀኛ የሆኑባቸው ደብተራ መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2022

КОМЕНТАРІ • 813

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Рік тому +190

    እንዃን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ምልእተ ክብር ምልእተ ውዳሴ አቁራሪ መአት ሰአሊተ ምህረት እመአምላክ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን እማፍቅር አገራችን ሰላሟን ትመልስልን አሜን

    • @user-ec4to6mk2e
      @user-ec4to6mk2e Рік тому +5

      አረ አኔም አይሰማም አለኝ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Рік тому +4

      እኔም 😢

    • @tigistfentaw2565
      @tigistfentaw2565 Рік тому +1

      እኔም ጋ አይሰማም

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Рік тому +6

      ልጠራሽ ነበር መጠሻል እግዚአብሔር የምንሰማውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን 👏👏

    • @user-sp7rp6nr7h
      @user-sp7rp6nr7h Рік тому +1

      ደምፅ የለውም

  • @hailus7714
    @hailus7714 Рік тому +21

    በንስሀ የተመለሱ እባታችን እኔን ሀይለመስቀልን
    መናፍቅ ወንድሜን ሰይፈሚካኤልን: እህቴ ስህነማርያምን: ውንድሜ ዘውገሚካኤልን በጸሎት አስቡን:: እግዚእብሄር እርሶን ቤተሰቦን ይባርክ!!!

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Рік тому +42

    እንዃን ለቅዱስ ቂርቆስ ወ ኢየሉጣ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

    • @zigeredagerelase2220
      @zigeredagerelase2220 Рік тому

      እሺ እህቴ በረከታቸው የ እናት እና ልጅ ይደርብን🙏 በጸሎትሽ ኣስብኝ እመብርሃን ታውቀኛለች እና በናትሽ ኣስብኝ ሓጥእዋ ብለሽ 🙏

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Рік тому +18

    በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው የዝሙት መንፈስ እግዚአብሕር ይገስፅህ።

  • @gdh5061
    @gdh5061 Рік тому +24

    እኔ አርጋኖን በፍቅር ነው የምፀልየው ያውም ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ በተሰጦ ነው የምፀልያት ውይይይይ እንዴት ፍቅራ እንደሚጣፍጥ የእመቤቴ የወላዲት አምላክ እናቴ

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +24

    ለወርሀዊ መታሰብያ እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች so ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Рік тому +12

    በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው #እግዚአብሔር አንተ ጋ ያለውን የዝሙት መንፈስ ይገስፅልህ /ይጣልልህ✝️🤲

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc Рік тому +22

    አባታችን እንደ እርሶ ያሉትን ቅን አባቶችን ያብዛለን። ለእርሶ የተሰጠ የንስሀ ልብ ለኛም ይስጠን። ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ። አገልግሎትህን ያብዛዉ።

  • @enkufeseha735
    @enkufeseha735 Рік тому +11

    በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው ወንድም መንፈሱን እግዚአብሔር ይገጽጽልህ!!!

  • @bere2532
    @bere2532 Рік тому +19

    እንደምን ዋሉ መምህር 1 ወዳጄ ሙስሊም ነው እና ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ መጠመቅ ይፈልጋል እና እንዲያናግሩት እንዲያግዙት በትምህርት ነበር ግዚ አግኝተው ሲችሉ በዚህ ምልክት አድርጉልኝ እደውላለሁ መልሼ ከልጁም ጋር አገናኞት አለሁ ደውሎ ደውሎ ማግኘት አልቻልም እባኮይን አንድ ነፍስ እናድን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በሚልሱልኝ

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Рік тому +8

      የት ነው ያለው ቢሮ መምጣት ይችል ይሆን

    • @devan8265
      @devan8265 Рік тому

      @@memihirtesfayeabera መምህሬ እኔም እርዳታህን እፈልጋለሁ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ አለኝ ባገኝህ አባቴ😭😭😭

    • @tshayetogu149
      @tshayetogu149 Рік тому

      @@memihirtesfayeabera MEMHEREYA ENAME BEXAME GERA YETEGABHUBETE NEGERE ALE EREDATHENE EFELEGALHU YALHUTE SAWEDI NEWE ADERA BATALAGERAME MOKEREKO BESELEKE MOKEREKO GENE ZEGENEWE ENA ADE YEXEFACHE NFESE ALECHE EBAKHE

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Рік тому +6

    በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከዉ ወድማችን ባተላይ ያለከዉ አጋንት ቅዱስ እግዚያብሔር ከገፀ ምድር ያጥፋህ አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @waliekidane7287
    @waliekidane7287 Рік тому +5

    በጌታ ልቤ ወዷሽል ይልከው ወንድም እግዚአብሔር መንፈሱን ይገሶጾልህ::

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Рік тому +10

    ጌታ ሆይ አስበን እንዲያው ምናይነት ጊዜላይ ደረስን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭በእውነት እንዲህ አይነት ታሪክ መስማት በጣም ከባድ ነው አባታችን ስለተመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsige121
    @tsige121 Рік тому +32

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን። የሰማነው በልባችን ያሳድርብን ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን። ኤፍታህ ብለን እንጀምር💔

    • @zerihunwolde7088
      @zerihunwolde7088 Рік тому

      እኔ በትረማሪም በረከታቸው ይደርብን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Рік тому +61

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለኪዳነ ምህረት እናቴ❤ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Рік тому

      መማህርዬ በጣም አሉ እዉናት ነዉ የበቁ አባት እየተበሎ

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

    • @hiwotbelete1511
      @hiwotbelete1511 Рік тому

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @burtukantake183
      @burtukantake183 Рік тому

      Amen amen amen

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 🙏🥰

  • @user-kg5zy9rb4b
    @user-kg5zy9rb4b Рік тому +9

    መምህራችን እንኳን ደና መጣክ በጌታ ልቤ ወዶሻል😁 ያልከው ወር ልጂ ካተላይ ያለው እርኩስ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው😢 በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከቤተሰቦቸጋ👏👏

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Рік тому +17

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሰርቷል ድምጹ ምእመናን ገባ ገባ በሉ

  • @kokeb2920
    @kokeb2920 Рік тому +15

    እንኳን ደና መጣህ የኛ እንቁ መምህራችን

  • @user-rp6vg7eh2b
    @user-rp6vg7eh2b 11 днів тому

    እሄንን ገጠመኝ ስሰማው አያቴን አስታወስኩ እሱባመጣው መዘዝ ልጆቹብቻሳይሆኑ እኛም የልጅልጆቹ በስቃይኖርን አሁንግን እግዛብሄር ይመስገን እህተማርያምነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +16

    እኳን ድና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን እኳን ድና መጣችሁ የትዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን

  • @pianorufeal3196
    @pianorufeal3196 Рік тому +4

    በጌታ ልቤ ❤️❤️❤️ ወዶሻል ያልከው
    ፓስተር ደሕናነሕ እንደምነክ እግዚያብሔር የስብክ።

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 Рік тому +1

    አቤት ፀሎት እኔ ሚያሳዝኑኝ ፈዘው ደንዝዝው ቁጭ ብለው አሜን ባዮች ነው።

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Рік тому +4

    በስመአብ ትልቅ ሰው እንዲህ ፊት ለፊት ሲዋረዱ እንኳን ለባለቤቱ ለሚሰማውም ይከብዳል።
    በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልክ ወንድም እግዚአብሔር መንፈሱን ይገስፅልህ እግዚአብሔር ዘማዊ ሁሉ አላለም

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Рік тому +2

    🤭በጌታ ልቤ ውድሽል ያልኪ ውንዴም መንፍስ እግዚአብሔር ይገስፅልህ ልባና ይስጣችው እግዚአብሔር አመላክ አሜን🙏🙏🙏

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u Рік тому +1

    በጣም ነው እሚገርመው በጋሀድ ትምህርቱ እተሰጠ መሆኑ የደብተራዎች አስማት እግዚአብሔር ይገፅፀው

  • @Seble-mg
    @Seble-mg 9 місяців тому

    በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው መንፈሱን እግዚአብሔር ይገስፅልህ ☦️

  • @asterkebreab8247
    @asterkebreab8247 Рік тому +2

    ስርጉተ ገብርኤል በጸሎት የስቡን

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Рік тому +5

    በጣም የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው መምህራችን በእውነት በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!! ከነ መላ ቤተሰቦችህ መዳሀኒያለም ይጠብቅህ ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ ።ውድ መምህራችን ፣ወለተ ማሪያም ፣ወልደ ገብር ስላሴ፣ወለተ ማሪያም፣ወለተ ማሪያም ከነ መላ ቤተሰቦች በፀሎት አስቡን አባታችን

  • @AsdAsd-yv3nv
    @AsdAsd-yv3nv Рік тому +1

    አጅግ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ ሰብለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi1511 9 місяців тому

    በጌታ ልቤ ወዶሻን ያልከው ወንድማችን ባንተላይ ያለውን መንፈስ እግዚያአብሄር ይገስጽህ

  • @susanaminu2232
    @susanaminu2232 Рік тому +9

    እንኳን በሰላም መጣክ መምህራች ፀጋውን ያብዛልክ ነእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ethiopiaabyssinia1603
    @ethiopiaabyssinia1603 Рік тому +1

    መምህር እኔ ምን እንደምል አላውቅም በጣም ይዘገንናል ደብተራወች የሚሰሩት ስራ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በእውነት በጣም ያሳዝናል ትውልዱን ገደል ከተቱት አሁን ደግሞ ህዝቡን የማንቃት ስራ (ትምህርት) እያስተማራችሁ ላላችሁት አባቶች እና መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነዚህ ስርማሽ ቅጠል በጣሾች ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ ስለ እውነይ እነዚህን ማጋለጥ በራሱ ትልቅ እሪስክ ወስዳችሁ ነው ግን የአለም መድሀኒት ከናንተ ጋር ስላለ ,በ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
    2 እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
    3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
    4 በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
    5 ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
    6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
    7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም...................

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Рік тому +2

    በጌታ ልቤ ወዶሻል እያልክ የእህቶቻችንን ህይወት ያበላሸክ ፓስተር ልቦና ይስጥክ!!!

  • @samarr1112
    @samarr1112 Рік тому +1

    መምህር ባተ ሳቅ ነው የሳኩት ይገርማል ባደባባይ ድብትርና ቤትክርስትያን ግን በጣም መስራት አለባት በዚህ ጉዳይ በጣም, አዛላይ መናፍቃኑ መዘምራን መስለው እየገቡ ያሉትን ይዘው እየወጡ ሌሎቹ ቤተክርስቲያን ላይ እደ ቅማል ጀርባዋ ላይ ተጣብቀው ሌላ አይማኖት አፍ መክፈቻ አደረጓት መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እራስህ ጠብቅ በጣም ከባድ እደሆነ አውቃለሁ አተ ምታሳልፈውና ለኛ ምታቀርበው ገጠመኑኝ አሁን ለ3ግዜ ነው ሳዳምጠው ዛሬ ደሞ 110 ለቀሃል በጣም ጥሩ መምህር በርታልን

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 Рік тому

    ቤጌታ ለቤ ወዶሻል ያልከው ልጅ እግዚአብሔር የዝሙት መንፈስን ይገስፀው ወደ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Рік тому

    የሚገርም ትምህርት ነው አባታችን ነቅተው እንኳን ለንስሐ በቁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 Рік тому

    አባታችንን እግዚአብሄር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰልን መምህር ራፋቶኤል የሚባል ልጅ ስለሚሰራው እና ጥበብ ብሎ በድፍረት ስለሚሰራው የድብትርና ትምህርቶች አስተማሪ ትምህርት ስራልን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Рік тому +8

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንኳን ብሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ውድ መምህራችን ኅሩተ ስላሴ ፍቅረ ስላሴ ብላቹ በፀሎት ኣስቡን ቤተ ሰቦቼ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Рік тому

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያብዛው አሜን አሜን አሜን

  • @shewadegef3089
    @shewadegef3089 Рік тому

    መምህር በልጄ ተጨንቂያለሁና እባክህን ገብረ አረጋዊ ብለህ ፀልይለት ምእመናን በፅሎታችሁ አስቡኝ ።

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Рік тому

    አባታችን እንኳን ክርስቶስ ማረኮት መጨረሻ ላይ:: ወለተ ሩፋኤል እና ገብረማሪያም ብለው ይስቡን በፀሎትዎ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Рік тому +1

    በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አስቡን አባ
    ወለተ ማርያም
    ጥበበ ስላሴ

  • @wuberstyedengellij4730
    @wuberstyedengellij4730 Рік тому

    ሰላም መምህር ከአርባምንጭ ነው እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ እሚነግረንን የሊድያን ልብ የከፈተ አምላክ የእኛንም ልቦና ከፍቶ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርልን አንተንም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ውዲ መምህራችን የኛ ውዲ የእግዚአብሔር ስጦታችን በርታልን በጣም ብዙ ነብሳት እየተለወጡ ነው ምእመኑ መቃት አለበት በምእመኑ በደብ መሰራት አለበት እኔም ልምጣና ወደሀገሬ ያተን ትምህርት ማስፋፋት ነው የምፈልገው በርታልን ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍❤

  • @ethiopianlovely6856
    @ethiopianlovely6856 Рік тому +3

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዉለተ ወልድ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁን እህት ወንድሞቼ

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Рік тому +3

    በጌታ ልቤ ወድሻን ይልህው ልጅ ሀተላይ ኛለህው መንፈስ እግዚአብሔር ይገፀፀህ በስላሴ ስም

  • @dinestefri3131
    @dinestefri3131 Рік тому

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር ከነመላ ቤተሰቦችህ እግዜአብሔር ይስጠህ።

  • @matilove3643
    @matilove3643 Рік тому +5

    መምህር በአስተምሮህ እርኩስ መንፈስን አስሬ አሰግጄው ተይዞ ተዋርዶ ተሸኝቶልኝ ህይወቴን ከመከራ ስለወጣ በአስተምሮህ እና የእግዚአብሔር ሀይል ተጨምሮበት ስለረዳኝ ክብርት ይስጥልኝ። አንተን እና ቤተሰቦችህን ድንግል ማርያም ከልጁዋ ጋር ትስጥልኝ!!!

  • @zinp1234
    @zinp1234 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ አቡ ኤልዳና መምህረ እባከህ በፀሎትህ አሰበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ አትረሳኝ የመምህረ ተሰፋዬ ልጆች ሰለመናፈሰት ሴራ የገባችሁ ኑማ በውሰጥ ማማከራችሁ አለኝ

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Рік тому +1

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ አቤቱ ስት ነገር አለ በየጎዳዉ አባታችን እኳንም ተፀፅተዉ ተመልሱ ፡፡ያባታችን የአቡነ ገብረመንፈስቅዱስ በረከታቸዉ ይደርበን፡

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ነው መምህር ብዙ የብዙ ብዙ ትምህርቶች አግኝተንበታል እንኳን እኔ በዙሪያዬ ያሉትም በጣም እየተለወጡ ነው መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልልን አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @user-qi2up4xo1As
    @user-qi2up4xo1As Рік тому

    አባ በረከቱን ይደሪብን አስኳለማሪያም ከነበተሰቤን በፀሎት ያሰቡኝ

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d Рік тому +5

    እህት ውድሞች አባቶች እናቴች ገብር እየሱሰ ገብር ሰላሴ ወለተ ማሪያም. ገብርፃድቅ አሰቡን በፀሎታችሁ

  • @FaithZone7
    @FaithZone7 Рік тому

    እህተ አማኑኤል
    ሐብተ ሥላሴ
    ተክ ኪሮስ በጸሎትዎ አስቡን

  • @estefanostaye8659
    @estefanostaye8659 Рік тому +1

    ወንድማችን እንኳን አደረሰህ
    ወለተ መድህን እና ወልደ ሚካኤልን አስበን

  • @user-qb8ji1cf7x
    @user-qb8ji1cf7x Рік тому

    የሚገርም ነው በረከታቸው ይድረሰን የእርሶ እንባ ለኛም ይስጠን በእውነት መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ አሰማፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ✝️❤❤❤እንወድሀለን መምህራችን✝️❤
    አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል እና ደብረ እግዚአብሔር እና ገብረ ጊወርጊስ ከነቤተሰቦቼ አስቡኝ

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመ ብርሀን ትጠብቅህ አፀደ ማርያም በፆሎት አሰብኝ

  • @tsige121
    @tsige121 Рік тому +3

    አባታችን እኔ ፅጌ ማርያምና ቤተሰቦቼ በፆሎቶ ያስቡኝ ።እግዚአብሔር ለኛም የንስሀ እምባ ይስጠን

  • @selamdagnewy474
    @selamdagnewy474 Рік тому

    በጣም ከባድ ሂወት አልፎ ለዚህ ቀን ያደረሳቸዉ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሆን አባታች እኛንም በፅሎት ያስቡን አመተ, መድን መምህር አምላክ ጠገዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን በጣም ያስተምራል

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому

    አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እኔን በደለኛዋን በጸሎተው ያሰቡኝ አባቴ አፀደ ማርያም

  • @almezsisay7440
    @almezsisay7440 Рік тому

    መምህር አንተ ካህን ነው የምትሆነው መስቀል ይዘህ የምታሳልም ወደፊት ይሆናል በርታ !!

  • @rahelgemechu228
    @rahelgemechu228 Рік тому

    በረከቶ ይደርብን አባቴ ፍቅርተ ጊዮርጊስና ቤተሰቦቿን በፀሎት አስቧቸው

  • @user-rm4om9ng1l
    @user-rm4om9ng1l Рік тому

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
    የጌታ መንፈስ ወዶሻል ያልከው ልጅ እግዚአብሔር እርኩስ መንፈሱን ይገስፅልህ

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Рік тому

    መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ
    በጌታ ሥም ልቤ ወዶሻል ያልከዉ ልጅ እላይህ ላይ ያለዉን መንፈሥ እግዚአብሔር ይገሥፀዉ

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema2067 Рік тому

    አባቴ እርሶን ለንስሀ ጊዜ የሰጠ እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን በፀሎት አስቡን እህተ ገብርኤል ነኝ ለልጆቼ ፀዳለ ማርያም፣ አመተ እግዚአብሔር እና ወለተ ቂርቆስ እንዲሁም ለባለቤቴ እና ለቤተሰቡ መናፍቃን ስለሆኑ እንዲመለሱ በፀሎት አስቡን እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ አሜን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Рік тому +1

    መምህር እግዚያብሄር ይስጥልኝ በልቤ ያለው እውነትን ስለዘረዘርከው ደስ ብሎኛል ገና ነካህው እጂ አልገባህበትም ወደ እሬቻ የሚያስሮጣቸው አባቶች ታዲያ በሰላም መሰለክ እንዴ ? እናቃለን ከተናገርን እናልቃለን ብለን ፈርተን እጂ ብዙ ጉድ አለ በቤታችን በጎረቤታችን በጓደኞቻችን በትዳራችን በልጆቻችን በወንድም በእህቶቻችን አረ ስንት ጉድ አለ ። የሚዋሹ አባቶች የምእመናን መሳቂያ መሆናቸውን አለማወቃቸው ያስቀኛል ይገርመኛል በቤታችን ምን እንደምንላቸው ቢያውቁ ዩቱብ ላይ አይገኙም ነበር ግን ማፈሪያ ናቸው ።

  • @rgatmebrahtom4679
    @rgatmebrahtom4679 Рік тому

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ አንተና መላው ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን ወለተ ጻድቃን ፡ ወለተ እዝግሀርያ ፡ተስፋማርያም፡ወልደ ዮሐንስ፡ከነ መላ ቤተሰቦቼ በጸሎት ኣስቡኝ

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 Рік тому

    አባቴ በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አስቡኝ ወለተ አብርሃ ከነቤተሰቤ

  • @nebiyatdesta249
    @nebiyatdesta249 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፡አፀደ ማርያምን እና ሀይለ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን።

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 Рік тому

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሐድ አምላከ ይህንን አያዬ ህዝቡን በአጋናት ስራ ህዝቡን አበላሽተዉታል አቤት ጌታዬ ስንቱን ችለሀል ከህነትን ያለማከበር መልሱን ከመድሐኒያለም ያገኙት በስመ ስላሴ መምህር በጣም አስተማሪ አዉነተኛ መረጃ ያለዉን ለህዝበ ከርስቲያኑ ማሳየትህ በጣም ጠቃሚ ነዉ የእግዚአብሔር ሀሳብ ማንም አይደርስበትም አግዚኦ መህረነ ከርስቶስ

  • @user-vf2rx5lr9h
    @user-vf2rx5lr9h Рік тому

    አባ በረከትዎ ይደርብን።ገብረስላሴ ብለዉ ይሰቡኝ እመ ብርሃን የልቤን እንድትሞላልኝ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Рік тому +1

    መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ባንተ ገጠመኝ ሁሉነገር እየታየኝነው በፊት የሚሆነው የቤተሰብ ሁናቴላይ ተባረክ ብዞቹን አንቅተሃል ተባረክ ቤተሰቦቼ ሙስሊምናቸው እኔብቻነኝ ክርስቲያን እናቴ ሶስት እምነት ቀያይራለች አሁንም ሙስሊምናት ልቦናዋን ይመልስ እያልኩ እየፀለይኩነው ከክፉ ይጠብቅህ መምህር በፀሎት እሰቡኝ አስካለ ማርያምነኝ አንድቀን በቀጥታ እናወራ ይሆናል መምህር እግዚአብሔር ከፈቀደ

  • @gebeya8883
    @gebeya8883 Рік тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ወለተ ሚካኤል በፀሎት ያስቡኝ አባቴ

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ሁሌም የምታቀርብልን ገጠመኝ አስተማሪና ወቅታዊ እንዲሁም አሳሳቢና እንድንጠነቀቅ የሚጠቅም ድንቅ ትምህርት ነው ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን
    ፕሮቴስታንቶች አይነ ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ 😭🙏
    በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው ወንድም መንፈሱን እግዚአብሔር ይገስጽልህ😭🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Рік тому +2

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት ቡዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ አፀደ ማርያም ብላችሁ ከነቤተሰቦቼ 💐

  • @romanbiru2949
    @romanbiru2949 Рік тому +1

    ሰላም ምእመና እህቶ ቼ ወንድሞቼ መምህር እኔ እንኳን ዛሬ መስማት አልቻልኩም ቪዲዮ ያስገባህው አልተመቸኝም ድምፃቸው ሃሳባቸው አይምሮን ይበጠብጣል ሰው ህይወትና የራሳቸውን ነብስ ለመሸጥ ሰውንም አየሸወድት ነው ገንዘብም ሀብትም ከእግዚአብሔር ሲሆን ብቻነው ፍቅርም ሰላምም ያለው

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Рік тому +1

    መምህር እንኳን ደህናና መጣህ እመብርሐን ትጠብቅህ ስርጉተ ማርያም

  • @TopsSales_
    @TopsSales_ Рік тому

    በረከቶ ይደርብን አባታችን ፍቅርተ ዮሀንስ ብለው በፅሎቶት አስቡኝ

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 Рік тому

    መምህር አመቤቴ ከነልጅ ትጠብቅህ አባታችን በረከቱ ይደርብኛ በፅሎትአስብኛ ወለተስላሴ ብላችሁ በድንጋይ ሲወረውሮብኛነው የሚድርት ዘመዶቺ 😭😭😭

  • @user-nh1lw3gw8t
    @user-nh1lw3gw8t Рік тому

    አባቴ የእርስዎን ልቦና የመለሰ አምላከ እግዚአብሔር የኛንም ይመልስልን
    ወለተ ሚካኤል
    ወለተማርያም ገብረ እየሱስ ወልደ እሩፋኤል በፀሎትዎት ያስቡን

  • @sarass2644
    @sarass2644 Рік тому

    እኔ የሚገርመኝ ህዝቡን ሲጫወቱበት በማይታወቅ በማይገባ ቋንቋ ራካታራጋ ምናምን የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር ይበላቸው ልቦናቸውን ይመልሰው በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው ወንድም መንፈሱን እግዚአብሔር ያጥፋልህ የሴጣን ስራው ብዙ ነው የካህኑን ልቦና የመለሰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከኔ የበረታቹ እህቶቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ እናፅጌ ማርያም መምህር ረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን 😘💚💛❤🙏

  • @noelbekele8193
    @noelbekele8193 Рік тому +1

    በፀሎት አስቡን ገብረ ማርያም ፣ ወልደ ማርያም ፣ ክንፈ ሚካኤል ፣ ወልደ ተክለሀይማኖት ፣ አመተ ፀዴቅ ፣ ወለተ ሠላሴ

  • @yisalemushalmaw3023
    @yisalemushalmaw3023 Рік тому

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን በፀሎተዎ ያስቡኝ
    ወለተ መድህን
    ገብረ ዮሐንስ
    ገብረ መድህን እስከ ቤተሰቦቸ

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 Рік тому

    እግዚአብሄረ የተመሠገነ ይሁን መምህረየ ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅህ አለኝታችን አባታችን በፂለተወት ያሰቡኝ ሁለተ ማረያምና ቤተሠቦቼን

  • @aynabebazinaw5111
    @aynabebazinaw5111 Рік тому

    የኔ አባት እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ ተመለሱገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎቶት አሰቡን

  • @user-qg2oq1fz4p
    @user-qg2oq1fz4p Рік тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚ የሚያስተምር ትምህርት ነው አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን ወለተ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰቦቼ

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Рік тому

    እግዚአብሔር ሁሉንም ደብተራዎች በንስሐ ይመልሳቸው በጣም ደስ ይላል

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Рік тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከደብተራ መንፈስ ይጠብቀን

  • @samraketema7789
    @samraketema7789 Рік тому

    አባቴ በረከታችሁ ይድረሰን በፆሎት አስቡኝ ክርስቶስ ሰምራ፣ሀብተ ሚካኤል እያላችሁ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Рік тому

    መምህር ተስፋዬ እመቤቴ አትለይህ ሀሴተ ማርያም ብለው አስብኝ መምህሬ😭🙏

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Рік тому +3

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህረ ሰፋ ብየ ስገባ ድምፀ የለም

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Рік тому

    ወለተ ትንሳራኤነኝ ክቡር አባታችን ክብረት ይስጦትናነፍሶትን አተረፏት በረከቶት ይደርብን ለእውነት የሚመሰክር ጠፍቶ ነው እኮ የሚሳደብና ሰው አትከተሉ የሚል የበዛው አባታችንንማ ተይዞ የነበረ ብቻ ነው የሚያውቃቸው አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በጣም ገራሚ ገጠመን እውነታውን አዳምጠ ተምረው መምርምረው ከነቁበት ከሳሽ እና በራሱ መታሰር የሚቀልድበት ህዝብ ላይ በቆንጆ ሰዓት ገራሚ ገጠመኝ ነው ማስተዋልን ያድለን አምካክ ልቦናችንን ያብራልን አሜን

  • @hem9841
    @hem9841 Рік тому

    መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን ወለተ ሚካኤል ገብረ ስላሴ አመተ እየሱስ ወለተ እየሱስ አፀደ ማርያም አመተ ስላሴ ገብር እየሱስ ገብረ ማርያም ገብረ መድህን ገብረ እየሱስ ወለተ እየሱስ ወለተ ብራሃን ከነ ቤተስቦቼ ብጽለት ኣስቡሉኝ ኣባታችን

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመ ብርሃን ታስብህ ካተ ትሁን የኛ እንቁ በርታልን

  • @yenurodas7497
    @yenurodas7497 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አስካለ ማሪያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ መምህር🙏

  • @saraasefa2800
    @saraasefa2800 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Рік тому +1

    #እግዚኦ_መሐረነ_ክርስቶስ
    #እግዚኦ_መሐረነ_ክርስቶስ
    #እግዚኦ_መሐረነ_ክርስቶስ

  • @kassechnibretu6604
    @kassechnibretu6604 Рік тому

    መምህር ተስፋ አይዞህ በረት አሜኬላ ይጠብቅህ መጨረሻውን ይስምረላሄ