ከኦርቶዶክስ የወጣሁት ፀሎት ስለሚረዝም ነው | mezmure yared | eyob | kesis dibekulu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 130

  • @HanaNardos-o9b
    @HanaNardos-o9b 5 місяців тому +15

    ያሬዶ ጋር ገብቶ መቀባጠር ፈፅሞ አይታሰብም ያሬድዬ ጌታ ይባርክ

  • @abebechfantaye4423
    @abebechfantaye4423 5 місяців тому +7

    እመቤታችን ቅድስት ማርያም እራሷ በሉቃስ ወንጌል ላይ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል ብላ ከዚያም በመቀጠል ምስጋና ለአምላኳ አቅርባለች ይህንን ያቀረበችውን ምስጋና ውዳሴ ማርያም በፀሎት እናቀርባለን

  • @munamu7720
    @munamu7720 5 місяців тому +13

    አቤት ድንቁርና የመስማት ባህሪም የላቸውም አይ ጴንጠ ጨጓራየ ተላጠ ማርያምን ድያቆን ያሬድ አቤት ትዕግስት አቤት ትሕትና መታደል ነው ፀጋው ያብዛልህ መምህሬ 🙏❤❤❤😍😍😍

  • @andinatworku78
    @andinatworku78 5 місяців тому +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለነዚህ ሰዎች ብሎ እግዝያብሔር ትእግስቱን ይስጥህ

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 5 місяців тому +8

    ዘመኑ ክፋ ነውና በሃይማኖታችን ያፅናን🙏

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 5 місяців тому +24

    የተዋህዶ ልጆች ፀጋው ይብዛላችሁ🙏🙏🙏

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 5 місяців тому +15

    እግዚኦ ተሰኅለነ የመናፍቃኖች ነገር እንዴት ይገርማል በእውነት

  • @ZoumaLebanon
    @ZoumaLebanon 5 місяців тому +8

    የተዋህዶልጆችፀጋውይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 5 місяців тому +14

    ወንድሞቼ ጌታ ከናንተጋ ይሁን ፀጋውን ያብዛላቹህ

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 5 місяців тому +6

    ሰለ ያሬዶ የኔ ልብ ቀለጠሽ ውይ ያሬዴ ትግስትህ በጣም ይበዛል ውይ ውይ ፕሮቴስታን

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 4 місяці тому

    እዮባ በልካቸው የሚነግራቸው ያሬድ ተባረክ ወንድማችን በርቱ የተዋህዶ ልጆች

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 місяці тому

    የተዋህዶ ልጆች የተዋህዶ አርበኞች የተዋህዶ አጥር ቅጥር አቤት ትግስታችሀ ሁል ጊዜ እመብርሃን ጥንክርናውንም እውቀቱንም ትድላችሁ አሜን

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 5 місяців тому +3

    ወይ በድንግል ድርቅ ያለች ልጅ የማታዳምጠው ናት አሳማመችኝ

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET 5 місяців тому +2

    ወንድሞቼ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እዮባን ስያዮ ጴንጤዎች ምፈረጥጡት ነገርስ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 4 місяці тому

    እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምን ፖሮስንታት ሁላችሁም ሰይፈ ስላሴ ዘዘወትርና የሰባቱን ቀን አንብቡና ስለ አንድነቱና ስለ ሶስተነቱ በደንብ ትርዳላችሁ

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 5 місяців тому +1

    መቼም እናንተ የኦርቶዶክስ ምርጦች ትእግሰታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 5 місяців тому +5

    ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ አለ እንጂ ፀሎት አጭር ይሁን አላለም ።

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 5 місяців тому

    በእውነት ተዋህዶ መልስ አላት በርቱልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 місяці тому

    አዮባየ ያሬድየ ሁላችሁም ዲያቆናት ምህራኖቻችን ጠንክሩልን ጴንጤወች በትክክል ሊማሩ አይደለም እሚገቡ ሊያላግጡ ነው እሚገቡ አመላለሳቸው በንቀት

  • @emebetmulu7706
    @emebetmulu7706 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ወንድሞቻችን፡፡

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 місяців тому +4

    አወቀ አለማወቅ ይባላል ዝም ብላ ትደርቃለች አንድ ቀን ሲገባሸ ነይ

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 5 місяців тому

    ጌታ ያሰተማረዉ ፀሎት ላይ እመቤታችን ቅድሰት ...በመልአኩ በቅዱሰ ገብርኤል ሰላምታ...ይኼን ፀሎት ከየት አምጥታችሁ ጨመራችሁ።

  • @ወለተፃድቅነፃነት
    @ወለተፃድቅነፃነት 5 місяців тому +1

    ወይኔ ሐይሉ ወደ እየሱስ አይፀለይም አለ 😩 ጌታ ሆይ ዐይነ ልቦና ቸውን ክፈትላቸው🙏

  • @humbletesfaye4981
    @humbletesfaye4981 5 місяців тому

    Eyob techelaleh egziabeher yagelegelot zemenhn yebark.

  • @ااتوزنتل
    @ااتوزنتل 4 місяці тому

    እግዚኦ ፔንጤዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @geletawaka
    @geletawaka 5 місяців тому +12

    እኔ የምለው የፐሮቴስታንት ፓስተሮች መዝሙር ያሬድ ጋር ገብታቹህ የልጆቻቹሁን ማሳደጊያ ለምን ታጣላቹህ እሱ እጅ ከገባቹህ ወጥመድ ውስጥ እንደገባ አይጥ ናቹህና ይቅርባቹህ መብረቅ ነው የሚያወርድባቹህ

    • @HaymiHaymi-t1d
      @HaymiHaymi-t1d 4 місяці тому

      እውነት ገዘብ አምላኩ ማለት አሁነው

  • @AyelechAyelech-lq4ux
    @AyelechAyelech-lq4ux 5 місяців тому

    Ara abatchi memiran geta tigigisun yistachuh macereshawu zemen new ehe demo minafikim adelem satinael new minafikiko be kiristos benishum bihon ko yamnalu ehe gin be kiristosim ayaminim tsegawun yabzalachuh❤❤❤

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 5 місяців тому +31

    ከኦርቶዶክስ የሚወጡት መፆም መስገድ ስለማይፈልጉ ነው እነ ሆድ አምላኩ

    • @ElshedayBaharu
      @ElshedayBaharu 5 місяців тому +1

      Izawu hona beyitsomu iyshalel gin ye hilina erfti aynorm iji

    • @hargeweyenmengeshamamo1043
      @hargeweyenmengeshamamo1043 5 місяців тому +1

      ቀላል

    • @ወለተፃድቅነፃነት
      @ወለተፃድቅነፃነት 5 місяців тому +1

      ትክክል

    • @MesiiMesii-t3c
      @MesiiMesii-t3c 5 місяців тому +1

      👍👍👍👍👍

    • @AmsaluTerefe-j7i
      @AmsaluTerefe-j7i 4 місяці тому

      ይሄ ሰዉዬ ስለክርስቶስ የሚያወራዉ ጅሆባ ነዉ። ምክንያቱም አልሰማችሁትም እንጅ መጽሐፈ ምሳሌ ም፡8 አለ ማንነቱ ግልጽ ነዉ።

  • @adanebongeda5625
    @adanebongeda5625 5 місяців тому +1

    ለሴጣንም ተፀልዮለት እንዳልተመለሰ ሁሉ ሄቨንም የሴጣኑ ምሳሌ ስለምትሆን ብትቀርስ እኛም መማር እንፈልጋለን እውቀትን እንጂ ግትርነትን ከሚያጋቡብን ብትጠብቁን

  • @atn3819
    @atn3819 5 місяців тому +6

    ፌቨን እያወቀች ላለማመን ነው የምትደርቀው! አውቆ የተኛን ነው ጉዳዩ!

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 5 місяців тому +14

    እማማ ዝናሽ አልተማርክም አሉ ሳትማር ወተህ አስተማሪ ነበርኩ አይከብድም ጂሰስ ኧረሁሁሁ

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 5 місяців тому +1

      ጂሰስ ጴንጠም አይደለም አዳራሽ ለአዳራሽ እየዞረ የሚታዘዝ ዌይተር ነውኮ 😂😂😂 ማን ያስተምረው ፓስተሩም መደዴውም አስረሽ ምችው ዳንኪራ ላይ ናቸው 😂😂😂

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 5 місяців тому +2

    እች ሰላሴ የለም እያለች ለብዙሃኑ የመርዝ ብልቃጥ ነች :: እንደ እህተ ማርያም ብዙ ምስኪን ወንድሞችንና እህቶችን ይዛ ትጠፋለች:: እውነት ለመቀበል እምቢ ካለች አስወጧት ‼️ እውቆ የተኛውን ቢቀሰቅሱትም አይነቃም‼️‼️‼️

  • @HaymiHaymi-t1d
    @HaymiHaymi-t1d 4 місяці тому

    እውነት እህቴ መጀመርያ ስለሰላሴ ተማሪ አይነልቦናሽ ይክፈትልሽ

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 місяців тому

    እረ እዮባ ይህ አድርቅ ነው ሃይሉ አመቤታችን ብትመሠገን ምን ችግር አለው የአምላክ አናት አኮ ነች ይሄ ከባድ አለማወቅ ነው

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 5 місяців тому +1

    ወይ ጴንጤው ዲያቆን ነበርኩ አለ ግን ዶግማ እንኳ አያውቅም አለማወቅን ማወቅ በራሱ አዋቂነት ነው ውይ ጴንጤ ሰለቹኝ

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 5 місяців тому +2

    ምን አይነት ደነዝ ነው ልጁ ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የለም ይላል ላሳይክ ሲባል ከሌላ ቦታ አታምጣ ይላል ተኝቶ ነው የሚያወራው ሁሉ ነገሩ የልጁ ቅዠት ላይ ነው ያለው እንደዚህ አይነት ሰው በወነ አጋጣሚ ፀበል ከነካው ውስጡ ያለው እርኩስ መንፈስ በወጣለትና በዳነ

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ስም አይጠሩም እየሱስ ብቻ ሲመሥለኝ ሀሳዊው ኢየሱስ እያመቻቹ ይሆናሌል

  • @Menelik27
    @Menelik27 5 місяців тому +2

    ወይ ያሬዶ ከነዚህ ደንቆሮች ጋር እንዴት ትችላቸዋለህ ግን? ካለማወቃቸው ድርቅናቸው። ወይ አይማሩ ወይ አያሰተምሩ ያሬድ ትዕግስትህ ግን ይገርማል። አንዳንዴ አሰወጣቸውና ተገላገል በናትህ። እኛም መስማት ደከመን እነዚህን ደንቆሮዎች።

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 5 місяців тому

    እዬቤ የጼንንጤ መድሀኒት እንዴት እንደሚፈሩት

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 місяців тому +1

    እግዚኦ የድርቅና ጥግ ምን አለበት ታች ሆኖ ቢማሩ ደሞ የባሰበት ጸሎት በዛ ይበላል ይሄስ ከሰይጣን እንጂ ከእግዚአብሄር አይደለም።

  • @AbebechAdenech
    @AbebechAdenech 5 місяців тому

    አልተማረም ዝም ብሎ የማህበሩ ተላላኪ ነበር 😂😂😂😂 ጌታ ሆይ ስንት አይነት ሰው አለ ዲያቆን ያሬድ ትግስትህ ሳላደንቅ አላልፍም 😮😮😮 ከዚህም በላይ ይጨምርልህ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 5 місяців тому +2

    ሳያውቁ ይክዳሉ ከዛ ነበርኩ ይላሉ ጉድ እኮነው እየሱስ ብቻ የሜሉት አብና መንፈስ ቅዱስን እየካዱ ነው ማለትነው አሁን ተገለጠልኛ

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 5 місяців тому +1

    እኔ የሚያሳዝኑኝ አብሶ ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ሲሉ በምን ምክንያት ወጣቹሁ ሲባል መልሳቸው ግራ የገባ ነገር ነው ውስጣቹ ሲፈተሽ በፊትም አታውቁም አሁንም አታውቁ ግስጋሴአቹ ወዴት

  • @Sirgut-c9t
    @Sirgut-c9t 5 місяців тому

    ስለ ዳኛውና ስለዚያች ምስኪን ፍርድ ስለምትፈልግ ሴት ባለመድከም ፍረድልኝ እያለች ስለምትመላለሰው እግዚአብሔርን ባልፈራ ሰውንም ባላፍር ብሎ ለሴቲቱ ልፍረድላት ተብሎ የተጠቀሰው ምሳሌ ለምን ይመስልሃል?

  • @user-MamushA
    @user-MamushA 5 місяців тому +1

    Kalhiywot yasemalen

  • @abebechmerid168
    @abebechmerid168 5 місяців тому +1

    ፌቨን እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

  • @armesa-mf2mb
    @armesa-mf2mb 5 місяців тому +1

    Tebareku ❤

  • @maramawithaile
    @maramawithaile 5 місяців тому

    Yasaznal altemarkm😢

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 5 місяців тому

    እንደው የክርክር መንፈስ የተጠናዘታቸው ጭፍኖች

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 5 місяців тому

    ጥያቄ እንኳን ማስጨረስ አትችይም ይገርማል ::የማናቀውን ነገር ገብተን ከምንቦጫረቅ ውጭ ሆነን ብናዳምጥ ብንማር ምናለበት?

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 5 місяців тому +4

    ወይኔ ዲያቆን ያሬድ ፅናቱን ይስጥህ
    ስንቱን ደደብ አስተምረህ ልትዘልቀው ነው።
    ደሞ ጅሰስ የሚል ስም ይዞ ይከራከራል። ደንቆሮ!!!

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 5 місяців тому +1

    እግዝአብሔርን አለ ብሎ ከማያምን ሰው ጋ ለምን ትጠያየቃላቹ አንዴ እግዚአብሔር የለማ ለነሱ ።እኛ ብዙ ለመማር የተዘጋጀን ስላለን አንዳዴ ሰዎቹን ለመለየት ብትሞክሩስ?

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 5 місяців тому

    በደንብ ኦርቶዶክስን ቅዳሴውም ትምርቱን እመነኝአይረዝምብህም!!!

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 5 місяців тому

    ምን አይነቱ ደነዝ ነው ትግስቴ አለቀ

  • @ehitmayehukassa8106
    @ehitmayehukassa8106 5 місяців тому +1

    Selam❤

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 5 місяців тому

    Jesus is Coming:- Waaqayyo si haa eebbisu. Ayyana isaas siif haa baayyisu. Jabaadhu. Yeroo Waaqayyo jedhe dhugaa kan ta’e Gooftaa Iyyasuusitti unuma dhufuu. Nus akkuma isaanii turre.

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 5 місяців тому

    አላዋቂ ሳሚ አሉ ምኑ ነዉ በማርያም ሳያቅ ይወጣል ሳያቅ ይከራከራል ጀጀጀጀ

  • @BirukEyob-y8h
    @BirukEyob-y8h 4 місяці тому

    ጅሰስ መጀመሪያም ልብህ ሳይሆን በእግርህ ብቻ ነበር ቤተክርስትያን ስትመላለስ የነበረው ደመሞ ትምህርት አስተምር ነበር ትላለህ

  • @etsegenetasfaw7974
    @etsegenetasfaw7974 5 місяців тому

    ወይ feven የተባለች ሴትዮ ላለማመን ያመነች ናት የዲያብሎስ የግብር ልጅ ናት!!!!!ያረድዬ እዉነቱን እያወቀች አዉቃ ታዳርቀሀለች

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 5 місяців тому +3

    ካላፏ አትሰማም ምንም አታቂም አርፈሽ ቁጭ በይ አትንቀልቀይ ምንፍቅናሽ ን ይዘሽ ተቀመጭ ባዶ ነሽ

  • @tibebuhailu8965
    @tibebuhailu8965 5 місяців тому

    ምን አለ ሁሉን ትቶ አስተምሩኝ ቢል መልካም ነበር ።ፍሬ ከርስኪ የሆነ ሀሳብ ይዞ መጥቶ እንኳን መዝሙረን እኔ ያዳመጥኩትኝን አደከመኝ 29:42

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 місяців тому

      የምር እኛ ስለቸን 😂😂

    • @amankaleb6576
      @amankaleb6576 5 місяців тому +1

      ይቅርታ ቤተሰብ ፍሬ ከርስኪ ማለት የማህፀንሽ ፍሬ ማለት ነው::እንደሱ ኣይባልም የሚባለው ፍሬ ፈርስኪ ነው::ትርጉሙም እዳሪ ማለት ነው ሰው የማይሆን ሃሳብ ሲናገር ፍሬ ፈርስኪ የሆነ ሃሳብ ወይም ንግግር ይባላል::

    • @tibebuhailu8965
      @tibebuhailu8965 5 місяців тому

      @@amankaleb6576 አመሰግናለሁ

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 5 місяців тому

    ምንም እውቀት ሳይኖረው ዝምብሎ ያንጋጥጣል

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 місяців тому

    እረረረረረረ ኡኡኡኡኡ አደበላለቀዉ

  • @hargeweyenmengeshamamo1043
    @hargeweyenmengeshamamo1043 5 місяців тому

    ይሄ ደሞ ምን ጉድ ነው የመገልፈጥ መንፈስ ሳይገባቸው ገዝት ላይ ሚጠለጠሉት ወደጌታ አፀልዩ እና ወዴታባ ልፀልይ ነው ግልፍጥ😂 እኔም ሳኩ

  • @RilRil-bf8hs
    @RilRil-bf8hs 5 місяців тому +1

    እረ ምጉድናችው ጴንጤ ስትባሉ

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 місяців тому

    ሃይሉ ከሆነ ልዝብ ነወ እያወቁ አለማወቅ ይባላል

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 5 місяців тому

    Minm sayawku ka betakirstian yewotalu kezyam chefn telacha ay menafekan

  • @temesgenmengistu1492
    @temesgenmengistu1492 4 місяці тому

    Ewunet new egezihabehare yekere yebelachew

  • @lironlieli8990
    @lironlieli8990 5 місяців тому

    ይህ ፔንጤ እየቀለደ ነውና አውርዱት

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 5 місяців тому

    እኔ ምለወ ኦርቶዶክስ ነበርኩ የሚለወ በቃ የናንተ መፍክር ነወ:: እንደምንድን ነወ ግን ስውን ያስባችሁት አር አታዝጉን

  • @FikerteAsres
    @FikerteAsres 4 місяці тому

    ልጁ አፉን እንጂ ጆሮውን አይጠቀመውም።

  • @tseyonberga6404
    @tseyonberga6404 4 місяці тому

    yaredo megibabat kemaychilu sewoch gara batawera desss yilegnal mikiniyatum egna enifeligihalen

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 5 місяців тому

    Dawitin minlinelawunew tselotu yihn ayil mehonu🤔

  • @kibremoges3299
    @kibremoges3299 4 місяці тому

    ወይ ጉድ ከውቀት ነፃ ዓመት እሰካመት ለመብላት የሄደጋር ምን አዳረቀህ ምድረ ሆዳም እረ በሰማም አያፊሩም

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 5 місяців тому +2

    እነ ሆድ አምላኩ ለዛነዉ የሚወጡት

  • @fikremariamzergaw7993
    @fikremariamzergaw7993 4 місяці тому +1

    Asgerami new, Bezi lik orthodox wengelin siyastemir mesmat. Ere bertu le alem hulu endezih ewnetun giletu.....! ye Debub newariwoch enezin eyeseman be chelema wust norenal....!

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 5 місяців тому

    ሳያቂ ወተው ስንት ትውልድ አጠፉ

  • @hulagershsitote2303
    @hulagershsitote2303 4 місяці тому

    Wendmoch letenagariwochu gize stuwachew

  • @temesgenmengistu1492
    @temesgenmengistu1492 4 місяці тому

    Eneman nachew dekorowoch wonedema

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk 5 місяців тому

    እረ በጌታ የመዝሙረ ትዕግስት ደግሞ በዛ ሰውየው የሚያወራውን አላወቀም አንዴ ስለየሱስ ይላል እሱን ማስረዳት ሲያቅተው ስለ ስላሴ ይላል አዝግ

  • @asratseyfu
    @asratseyfu 4 місяці тому

    Lmredat alfelegechim

  • @hibretbelay8145
    @hibretbelay8145 5 місяців тому +1

    በናትህ ተዋት... በስመአብ????????

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 5 місяців тому +1

    ወይኔ ወይኔ ይሄኛው ጴንጤ ከየት ነው የመጣው ? 😂😂😂😂😂 እስከዛሬ ብዙ ቀጣፊ ሰምቻለው እንደ ጂሰስ ሽርክት ሰምቼ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂እስላም ከ ጂሰስ የተሻለ ያስረዳል 😂😂😂😂😂 ይሄ ለ አዳራሽ ዘልዛሎች በርገርና ፒዛ አመላላሽ ነው 😂😂😂😂 ፅፎ የመጣወን ጥቅስ እንኳን እንደወረደ ማንበብ አልቻለም 😂😂😂😂😂😂 መዝሙሬ !!! ብርታቱን ይስጥህ 😮😮😮 ለነፍስ ይሆንሀል !!!!!!

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 5 місяців тому +1

    ምን ሀይሉ ነው ደነዝ አዝግ ነው ከዚህ ለመረዳት ድንቁርናክ የሞት ታናሽ የሆነውን እንቅልፍክን ተኝተክ ብትቃዥ ይሻልሃል እንዳንተ አይነቱ ሰው ተኝቶም ነቅቶም ያው ነው ቅዠቱ

  • @LealemYilma
    @LealemYilma 4 місяці тому

    ኧረ በስመአብ ከእውቀት ነፃ መሆን ቢቀቀልም እንጨት ይፈጃል እንጂ አይበስልም እዚህ እዚያ አትዝለል ምንም ትርጉም የሌለው ወሬ ነው የሚያወራው

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 5 місяців тому

    የት አባቱ ነው ከሃዲው ሲለ ኢየሱስ ክርስቶስ የምያቂ ያ በስሙ የሚመጣ አዉረው ከሆነ አይቻልም ኬንቱ ድካም ነው

  • @LemlemAbrham-iz9lk
    @LemlemAbrham-iz9lk 5 місяців тому

    Please don't write your thumbnail like this

  • @nedusaliya2788
    @nedusaliya2788 5 місяців тому +1

    ኦንሊ ጂሰሷ አውቃ እያዛገችህ ነው ።

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 5 місяців тому +1

    ኧረ ባካችሁ እሱን ሰውየ አስቁሙት የዋሀ ሰው እንዳይ ሰማው እና ገደል እንዳይገባእንዴት አይነት ጅል ሰውየ ነው ጸሎት አሳጥሩ ኧረ ልጆቻችን እንዳይሰሙብን እገዚአብሔር ይገስጽህ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 5 місяців тому +1

    ማነሽ ቡርቴ 😂😂😂 አንቺን ማን ይፈራል

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 місяців тому

    አስተምሬለው ብሎ ሳይጨርስ ተመልሶ አንተ አስተምረኝ አይከብድም?

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 5 місяців тому +1

    ቅዱስ ቃሉ …ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ…ይላል፡፡ ኦርቶዶክስ ወጥታ ወንጌል ለዓለም ሁሉ ለምን አትሰብክም? ለሚለው ጥያቄ የነ ቄሲስ ዲበኩሉ እና የነመዝሙረ ያሬድ ሙስሊሞችም ሆኑ ሁሉም ድነዋል የሚለው ሐሳባቸው ይሆን? ለዳነ ሰው ወንጌል መስበክ ምን ያስፈልጋል የሚለው ይሆን?

    • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
      @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 5 місяців тому +4

      እንተ ወንጌል ትሰብካላቹህን? አዎ ከሆነ ስብከታቹህ ቤት መኪና ገንዘብ ሁሌ ቁሳቁስ ነው🙄😁 ወንጌልን ኦርቶዶክስ ሰብካ መሰለኝ እዚህ ያደረሰችው መቼስ እኛ ነን ሰብከን እዚህ አደረስነው አትሉኝም ገናኮ100አመት አልሞላቹህም እና መፅሓፍ ቅዱስን የት አገኛቹህት?
      እስኪ እኛን ተውንና ራሳቹህን ቻሉ ምነው እናንተ ኦርቶዶክስን በመቃወም ነውደ መንግስተ ሰማይ እምትገቡት🤔 እናተ መጀመሪያ ተስማሙ አንድ ሁኑ

    • @geletawaka
      @geletawaka 5 місяців тому +1

      አይ አንቺ አሜሪካ ያሉ ፓስተሮች እየወጡ ያሉትን አትሰሚም መሰለኝ አዳራሾቻችን ባዶዋቸውን እየቀሩ ነው በእንባ ጭምር የታጀበ ሀዘናቸውን እየገለፁ ነው ለመሆኑ ለሉተር ማን ፈቅዶለት ነው ትክክለኛውን መፅሀፍ ለመሠረዝና ይህን ወደ ጥፋት የሚመራውን ያስተላለፈልን በማለት ሀዘን ላይ ናቸው ለመሆኑ ትክክለኛ ስብከት ብትሰብኩ 50 ሚሊዮን ጴንጤ ከአሜሪካ አዳራሽ ይቀር ነበር ይህ እንግዴ የእናንተ የስብከት ውጤት ነው አይገምም ከንቱ ጩኸት

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 місяців тому

      አንተ ግን በደንብ አርገህ ሶፍት በልተህ ደድብሀል 😔😅

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 5 місяців тому +1

    ወይ ጴንጤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 4 місяці тому

    በቅዱስ ገብርኤል ስም ኧረ ተው ከዘወትር ጸሎት እስከ ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያም የሰባቱ ቀናተና እራሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ነው ውዳሴ አምላክ ከዘወትር እስከ ሰባት ቀን ላይ ያለው እራሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ነው

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 місяців тому

    አወቀ ነው

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 місяців тому +1

    በል አረአባክህ ተውውውው ምንም አታውቅም

  • @hadel9405
    @hadel9405 5 місяців тому

    Eree ehee hiyluu miibalw sewyee aziig new😂

  • @petyassolomon2718
    @petyassolomon2718 5 місяців тому

    Pls don't call them penta, just zy r Protestant

  • @hadel9405
    @hadel9405 5 місяців тому

    Eree ktaywn liikakuulb

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 5 місяців тому

    እቤት የጵጤ ነገር መዳረቅ ነው