ቲክቶኩን መንፈሳዊ ያስመሰሉት እነ አኬ ናቸው | zemariam zeleke | mezmure yared | aklile | mikiyas | enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    ቲክቶኩን መንፈሳዊ ያስመሰሉት እነ አኬ ናቸው | zemariam zeleke | mezmure yared | aklile | mikiyas | enat betekrstian
    ቲክቶኩን መንፈሳዊ ያስመሰሉት እነ አኬ ናቸው | zemariam zeleke | mezmure yared | aklile | mikiyas | enat betekrstian
    ቲክቶኩን መንፈሳዊ ያስመሰሉት እነ አኬ ናቸው | zemariam zeleke | mezmure yared | aklile | mikiyas | enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

КОМЕНТАРІ • 215

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 26 днів тому +30

    በእውነት እባካችሁ ወንድሞቼ እንደዛ የሰንቱን ሰው ህይወት እንደለወጣችሁ አትርሱ የመናፍቃንን ጉድ እንዳላጋለጣችሁ እኞም ደረታችንን እንዳልነፍን አሁን አንገት አታሰደፉን እባካችሁ ልለምናችሁ ተውት በቃ ከቤተክርቲያናችን መልስ ጠብቁ ።ለመናፍቃን አፍ ሟሟሻ አትሁኑ

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 26 днів тому +16

    መዝሙሬ የምትለው ሁሉ እውነት ነው እኔንም በጣም አሳስቦኛል !!!😢😢😢😢😢😢😢😢 አነፁኝ . ሀይማኖቴን ተንትነው አስረዱኝ . በቤተክርስቲያኔ እንድፀና ረዱኝ ብዬ አመስግኜ ሳልጨርስ እንቁ መምህሮቼን ምን አገኘብኝ ? ወጣትነት ነው ? 😢😢😢😢😢 የኔ ብርታቶች እባካቹ ! ወደመጀመሪያቹ ትህትና ተመለሱ 😢😢😢😢😢 ቤተክርስቲያን በምግባር ያሳደገቻችሁን ከመናገራቹ በፊት አስቡ 😮😮😮 ለኔ አይነቱ እለት እለት ለመማር ለምጠብቃቹ ደካማ አትቅሩብኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 26 днів тому +24

    መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ሁላችን እደ ያራድ እንሁን

  • @abebeawokeaemero5020
    @abebeawokeaemero5020 26 днів тому +13

    ያሬድ ብዙዎቻችን በናንተ የተነሳ እምነታችንን እንድናውቅ አድርጋችሁናል ነገር ግን ያሬዶ ጠላት ደስ እንዳይለው አስከ ሞት ድረስ የታመንክ ሁን የሚለውን የጌታ ቃል አስታውስ በቀላሉ ተስፋ አትቁረጥ
    እንወድሃለን ወንድማችን ።

  • @Tesfawen-hc2bb
    @Tesfawen-hc2bb 26 днів тому +9

    ዲያቆን መዝሙር ተው ተው በጣም ሃይማኖቴን እንዳውቅ ነው ያደረከኝ ፍርያማ ነህ በእውነት

  • @tedrosstefanos227
    @tedrosstefanos227 26 днів тому +11

    ወንድሜ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽አይሰለችህ ኤግዛብሄር ካንተጋር ነው 🙏🏽

  • @AbrahamBaza-tq6vm
    @AbrahamBaza-tq6vm 12 днів тому

    ዲ/ን ዘማርያም ዘለቀ በጣም ነው እምወድክ እየሱሰ ዘመንክህን ይባረክ

  • @martabelay8632
    @martabelay8632 26 днів тому +8

    መዝሙርዬ ወድሜ 😢አይዞን ድካምህን አውቀዋለሁ እንቅፍህን መሰዋእት አርገህ
    ሌሎቻችሁም ብዙ መጥቀስ ይቻላል ብቻ ቃል የለኝም ወድሞቼ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ከመዝሙር ግን ትልቅ ትግስተኝነትን ትትናን ተምሬአለሁ ❤

  • @Tsebelemaryam
    @Tsebelemaryam 26 днів тому +4

    አምላኬ ሆይ የወንድሞቻችንን ፍቅር አንድነት መልስልን 😢😢😢 🤲🤲🤲🤲 ዲያቆን መዝሙረ ያሬድ ስሜቱ ከባድ ቢሆንም ግን አትሰልች በርታልን ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbrahamBaza-tq6vm
    @AbrahamBaza-tq6vm 12 днів тому

    አውነት ደሰ የምል ነገር ነው ወንድሞቼ እኔ በጣም ነው እምወዳቸው እግ/ር ይባረካቹ በረቱልኝ

  • @emano5974
    @emano5974 26 днів тому +3

    ማርያምን ልቤ ተሰበረ ተው አንድ አድ አድርጉልን ዘማርያም ሁለቱንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

    • @Hawii-ws9gy
      @Hawii-ws9gy 25 днів тому

      Alsama Alu Ena Ake Kaega Balay Awaqe Yelam Yelale Esu manaw Ye Garemal Asafare Tewlde

  • @weyn-yemesihu-lij-2497
    @weyn-yemesihu-lij-2497 26 днів тому +7

    እኔን 🥺🥺🥺🥺 ዲያቆን ያሬድ ዘማርያም ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ በጣም እናመሰግናለን ከሚያስጠላው ከቀፋፊው ከተረገመ ህይወት ስላወጣችሁኝ እዚህ ለመድረሴ ምክንያት ስለሆናችሁኝ አመሰግናለሁ
    ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ ፍቅር ሰላም እድሜ ትህትና ስነምግባር እውቀት ጥበብ እውነት ያድላቹ እኔ ምንም አልልም ሌላ 🥺🥰☦️

  • @user-pt6vk5pw4c
    @user-pt6vk5pw4c 21 день тому

    መዝሙረ እግዚአብሔር ይባርክህ ልክ ነህ

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 26 днів тому +3

    እባካችሁን በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁ ነው ብዙ ኦርቶዶክሶች ከናንተ ብዙ ተምረንባችዃል በርቱልን ፀጋችሁ ይብዛልን ትውልዱ እኮ የትምህርት እጥረት አለበት

  • @user-pk5sq4zz7v
    @user-pk5sq4zz7v 26 днів тому +4

    ራእይ2፥4“ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና።”
    እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን ልቦና ይስጠን።የሰው ተከታይ እና ተሳዳቢ ከመሆን ይሰውረን።

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 26 днів тому +10

    እውነትክን ነው …ያሬዶ በጣም ነዉ የሰለቹኝ ።

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 26 днів тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ አንድነቱን ይመልስልን በጣም ነው የሰለቸኝ ጭቅጭቅ ሁሉም እራሳቸዉን ወዳጅናቸዉ ለቤተክርስትያን ሚጨነቅ የለም በጣም ታሳዝናላቹ ልሁል እግዚአብሔር አምላክ ልብይስጣቹ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 26 днів тому +18

    የዚህ ነገር ሁሉ መንስኤ ሚኪ ስሙ ብፁአምላክ ምናምን የሚባሉ ቅናተኞች ናቸው ከፍቅር ይልቅ ፀብ እና ንትርክ ያስደስታቸዋል ኤጭ

    • @TesfahunTakele-hx8fu
      @TesfahunTakele-hx8fu 26 днів тому +1

      እይታና ተመልካች ሲያጡ እንቅልፋቸውን ትተው ጊዜያቸውን ሰውተው በሚሰሩ በሚያስተምሩን ልጆች ላይ በቅናት ተነሱባቸው የአንድ ቤተክርስቲያን ልጆች ሆነው ሳለ በቅናት ተቃጠሉ በጣም ነው ያዘንኩት

    • @helimerha
      @helimerha 25 днів тому +1

      መዝሙረ ያሬድ እና ዘ ማርያም ያሉትን ሰምታችኋል ልጆቹን አትከፋፍሏቸው ኧረ ስለ መድሃኒዓለም ዝም እንበል የቤተክርስቲያን ሊቃውንት መልስ ይስጡበት

  • @user-bs4kc1er2d
    @user-bs4kc1er2d 26 днів тому +9

    እግዚአብሔር ሆ አፌንም ልቤንም እጄንም አንተ ጠብቅልኝ እስከአሁን ምንም ሃሳብ አልሰጣሁም

    • @user-dw2bb1ug2j
      @user-dw2bb1ug2j 26 днів тому

      ትክክል ትግስቱን ይስጠን

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 26 днів тому +4

    ነገረ ክርስቶስና ነገር ማርያም በፆም በፀሎት ነው የሚገለጠው የነገረ ክርስቶስን ለመናገር ምግብ ተመግበን አይገለጥም በጾም በጸሎት እንጂ መምህር ዲ.ዮርዳኖስ
    የቲክታክ ጊፊትና ተከታይ መንጋ ይሔው አባላቸው 😢ከቃሉ ይልቅ ራስን ማኮፈስ አይጠቅምምምም በቃ ማንም ከቤተክርስቲያን በላይ አደለም‼️‼️ሊቃውንቱን እንዳምጥ

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 26 днів тому +1

    መዝሙርዬ አንተ ትለያለህ የኔ ትሁት ወንድም

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 26 днів тому +4

    ክርስታና ፍተና ነው መገፍት መሰደብ አለ በወንድሞች መሀል አለመግባባት ይኖራል ግን ደሞ ያሬድ እንዳለው በውስጥ ጨርሱ እግዚአብሔር አንድ ያድርገን እኛም አንደበታችን ይስተካከል

  • @maryamawittad
    @maryamawittad 26 днів тому +6

    ምን ልበል ዛሬስ ውስጤ ተቃጠለ ማርያምን መድሀኒአለም 😢😢😢😢😢አረ አንተ ግባበት እባክህ እውነት ነው ዲያቆን ያሬድ ይሰለቻል ለመናፍቃን አፍ ማዘጊያ መልስ የሚሰጡልን እንደዚህ የዛ የክፉ መጫወቻ 😢😢😢😢 በመናፍቃን የጠላነው ክፍፍል ለምን በአደባባይ እንደዚህ መናናቅ ከአንዲት ቅድስት ቤተክርስትያን ጥላ ስር ሆነን ከሌላ ቤተ እምነት እንደመጣ ሰው የግለሰብ የቡድን አደረጋችሁት እኮ 😢😢😢😢😢😢😢በእናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን መንፈስቅዱስ ብዙ ነፍሳት እንዳልተመለሱ በእዚህ እኛም እንዳልፀናን😢😢😢😢 ምናለበት አባቶችን አክብራችሁ ከእልህ ብትወጡ😢😢😢አንዱን መወገን አንዱን መጥላትም የለብንም ሁሉም መምህራኖቻችን ናቸው መሀላችሁ የገባውን ያ ክፉ መንፈስ ሊቀ መልዓኩ ቅዱስ ሚካኤል በመስቀሉ ከእግራችሁ በታች ይቀጥቅጥላችሁ ያንን ደስ የሚል የአብሮነት ጊዜ ይመልስልን ልዑል እግዚአብሔር እኔስ ከፍቶኛል ብዙ እውቀት ያገኘንባችሁ ስንት ነገር የምታስተምሩበትን ሰአታት እንደዚ በተራ ነገር ጊዜው ሲያልፍ ያናድዳል

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 26 днів тому +1

    መዝመረ ያሬድ እውነት ነው ስሜት ይረብሸል ግን አይዞን 😢😢😢

  • @-sn4od
    @-sn4od 26 днів тому

    እውነት ከተጎዳነው በላይ ያተረፍነው ብዙ ነው መዝሙረዬ እናከብርሀለን ያልከው ሁሉ ልክ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማህ

  • @Minikonjoo2114
    @Minikonjoo2114 26 днів тому +2

    በነገራችን ላይ ሁለቱም እራሱን የቻለ ፀጋ አላቸው አኬ በመናፍቃን በዙ ነፍ እንዳመጣሁሉ በእግዚአብሔር ሀይል ታላቁ ጂብሪልም በጣም ቡዙ ነፈስ ከእስልምና ያመጣ ልጅ ነው ለታለቁ ደግሞ እኛ በእስልምና ንፅፅር እምንሰራ መስክር ነን እሽ ህይወቱን አደጋ ላይ ጦል ነበር የሚጋለግለው ❤❤❤😊

  • @user-jc5sv7co2t
    @user-jc5sv7co2t 26 днів тому +2

    ፍቅር ያብዛላችሁ! ወደ ቀደመ አገልግሎታችሁ እና ፍቅራችሁ እድትመለሱ እመኛለሁ!

  • @LuckyBambooForest-xp5tq
    @LuckyBambooForest-xp5tq 24 дні тому

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 23 дні тому

    አይዞ ወንደሜ ዳቢሎስ ሁሌም ይቆፍራል እግዚያብሄር አለ በርቱ ዘማሪያም መታወቁ ስለ ተዋህዶ ስትሉ ተቻቻሉ ተላለፉ ቀርባችሁ ተማከሩ ወንድምቼ ፈተና አይቀርም በርቱልኝ

  • @mekdelawitbekele
    @mekdelawitbekele 26 днів тому +9

    መዝሙር እንዲ ተስፋ መቁረጥ የለብህም እነሱ የፈለጉት ይሄን ስለሆ አንተ ግን ከመንገድህ አትሳት ዝም በለህ ቀጥል የእውነት አምላክ የሚቆመው ከማን እንደሆነ ከእኔ በላይ አንተ ታውቃለሀና

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 26 днів тому +4

    ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ብፁአምላክ እና ታላቁ

    • @tesfayeyenealem3525
      @tesfayeyenealem3525 26 днів тому +1

      ያሬዶ ይሄንን ነው ተው እያለን ያለው አባካችሁ ከዚህ በኋላ በጸሎት እናግዛቸው

    • @webchannel2572
      @webchannel2572 26 днів тому

      የታላቁን ጦስ ይዛሽሁ ጥፉ ነአኬ መኝጋዎች ታላቁ ምን አረገ አስረዳ ቤቱን ከፍቶ ካህናት ባሉበት አስረዳ አኬ ቤቱኝ ዘግቶ ነው የሚያወራው መወያየት እያለ ምን ጉራ ብቻ ቃሉ በውስጡ ይስረፅ በመጀመሪያ ማንንም አትስሙ የአኬ ንግግር🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 26 днів тому +3

    ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ሰሙ, ሚኪያስ,ታላቁ ጅብሪል, ሰው ሁሉ ያየውና የታዘበው ጉዳይ ነው ፡እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ🥹

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 25 днів тому

      አሽቃቦጮች አሉ ደሞ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 24 дні тому

      ዝበይ ሁሉም ለኛ አንድነዉ በወንድሞቻች መሀል ጣልቃ አትግቢ መስማት የምትፈልጊዉን ብቻ ተቀበዪ ሰዉን ምሽን የምታደርጊዉ

    • @MeskeremTesfaye-jk4ow
      @MeskeremTesfaye-jk4ow 24 дні тому

      ሌሎቹ ምን እየሰሩ ነው ቅቤ እየቀቡ ስንት ባለጌ አለ አይደል የቤተክርስቲያን አባቶች እየተሰደቡ ትክክለኛውን ትምህርት ትክክል አይደለም እያሉ እያዋረዳት እያሉ

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 26 днів тому +1

    መዝሙረ ያሬድ እግዚአብሔር መቻሉን ይስጥህ ከሌላው ቤት የሚፈለገው ይህ ነው እናም እድል መስጠት የለብንም ማን ደስ ይበለው ብለን ስደት ላይ ያለን እህቶች በእናንተ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ፀንተን የቆምነው ስንት እውቀት የሸመትነው በሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ወንድሞች ነው ባለንበት አገር አሁን ደረታችንን ነፍተን ለሙስሊሙ ለመናፍቃን መልስ የምንሰጠው ከእነ አኬ ከእነ እዮባ ጋዲሳ ሰሙ ዮሀድ አቡ ልደተቃል ከሁላችሁም ኦርቶዶክሳዊ ወንድሞች ከተማርነው ነው ሙሉ መልስ መስጠት ያልቻልነው ማንንም ማጣት አንፈልግም ወንድሞቼ ፀሎት አርጉ ሱባኤ ያዙ ማንም ከቤተክርስቲያን መውጣት የለበትም በብዛት ሴቶች ተረጋጉ በወንድሞች መሀል ፀብ የምትጭሩ ተቆጠቡ ሴቶች በጉሩፕ የተከፋፈላችሁ ለማንም አትበጁም ለራሳችሁም አንዳንድ ወንድሞችም ነገር የምታጋግሉ እረፉ በእግዚአብሔር ታላቁ ወንድማችን እባክህ ፀሎት አርግ እባክህ ሚኪ እነ ብፁእ ተከፋፍላችሁ አታሳዝኑን ቤተክርስቲያንን ተመልከቱ ከእናንተ የበለጡ አባቶች አሉ እነሱን ጠብቁ እባካችሁ ተከታዮቻችሁን ምከሩ ግሩፕ ለይተው ፀብ ጫሪዎችን ገስፁ ማናችሁንም ማጣት አንፈልግም እግዚአብሔር ይረዳን ዘንድ ፀልዩ

  • @seblemekbib7564
    @seblemekbib7564 26 днів тому

    አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማል በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ትግስትን ይስጠን እደ እዮብ ትግስትን እደ ዳዊት ጥበብን ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ያብራልን በእምነታችን ያጽናና ከህብረቱ እንዳያወጣን ጠክረን እንማር እንፀልይ የአባቶቻችን በረከታቸዉ የቅድሳን በረከታችዉ አማላጅነታቸዉ ከኛጋር ይሁን የእመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቴ ርህራሂነቴ ከኛ ጋር ይሁ ሁላችን በተቀደሰዉ መንገድ ይምራ አንድት እምነት አንድት ጥምቀት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @zewdumitiku24
    @zewdumitiku24 25 днів тому +1

    ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን
    በነገራችን ላይ ትልቁ ስህተት የመጣው ቤት እያለን የጎርቤት ቤት ውስጥ ማደር ስንጀምር ነው።እኛ ምዕመናን በእውቀት ረሃብ በምግባር ረሃብ እየተሰቃየን ሳለን ያንን ረሃብ የሚያስታግሱን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ባልተገባ ክርክር እና ጭቅጭቅ ከሌላው ማህበር ጋር እኛን ገፍተው ጊዜያቸውን ሲያጠፉ ነው።እውቀት በጥበብ ካልተያዘ እጅጉን ይጎዳል ያጠፋልም።ጥንቃቄ ብታደርጉ እላችኋለሁ።

  • @user-pw4ji8qt3l
    @user-pw4ji8qt3l 26 днів тому

    ማርያምን ይህ ቀን ሊያልፍነው ግን😢😢😢

  • @MeskeremTesfaye-jk4ow
    @MeskeremTesfaye-jk4ow 24 дні тому

    ለይመሰል ነው ወንጌል የሚሰበከው ትህትና የሌለው ትህቢት የሞላበት

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 26 днів тому +4

    እባካችሁ ቅዱስ ጳውሎስ በግልፅ ቅዱስ ጴጥሮስን ይወቅሰው ነበር ያለ ነው ግን ለዲያብሎስ እድል ፈንታ አትስጡ ሩጫችሁ በአጭር መቋረጥ የለበትም በርቱልን ወንድሞቼ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 23 дні тому

    ወንድምቼ ስለቤተክርስቲያን ስለ ተዋህዶ ዳቢሎስን እናሸንፍ አይዟችሁ ክፉ ነው ::

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x 26 днів тому +1

    አአሜን,አሜን,አሜን❤❤😭😭😭😭😭

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 26 днів тому +1

    Hulachum egzabher tsegun yabzalachu. Ema amlak tatabekachu. Hulachenm egzabher yaker yabelen bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 24 дні тому

    Araa mazimurii riyee ibakii idatii xafabin😢😢😢😢😢😢

  • @anaalubu2209
    @anaalubu2209 26 днів тому +1

    dakon mezemur yared tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hulu sewu ede ate behon

  • @gechopt8659
    @gechopt8659 26 днів тому +3

    አክሊልማ የዘመኑ ድንቅ መምህር ነው ነገር ግን ይህ እናንተ ምታቁትና ምትናገሩት በብዙዎች ኦርቶዶክሳውያን ዘንድ የታወቀ ነው እኛ ሁላችን ወንድማማቾች ነን....

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 26 днів тому +3

    መልካም ስራ ሲሰራ እንቅፋት ይኖራል እናም አትሸነፉ ለምን ይቆማል ይሄን እኮ ነዉ የፈለገዉ ድያቢሎስ ተነጋገሩ እባካችሁ አስተካክሉ እንወዳችሇለን

  • @emano5974
    @emano5974 26 днів тому +1

    እረው ጸልዮ በቃ ሰይጣንም ይህንን ነበር የሚፈልገው😢😢😢😢😢😢

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 26 днів тому +2

    ዲያቆንያሬድአንተማብርቱነህ /ዲያቆዘማርያምእና ንተእያላችሁ እንዲባይሆን ጥሩነው ከአባቶችሁ እባካችሁ በውስጥአውሩ እንፀልይ ከና ንተብዙእየተማርንነው!!!

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 26 днів тому +2

    ብዙዎች ማለት በሚባል ሁኔታ ወጠጤነት ይበዛል ሚኪና ብፅእ አምላክ ሰሙ ለምን ጭቅጭቂን እደወደዱት አልገባኝኝም እርእስ ቀይሩ ጉዳዩ በአባቶች እየታየ ነው ሲባሉ እናተ ደጋፊዎች እያሉ ማሸማቀቅ
    የሚቀድማቸው ልደት የሚባል ልጅ ከመንፈሳዊ ህይወት ወጣ ያለ ቁጣና ክርክር የሚቀድመው እኔና ማንም አያዘኝም ባይ ማንም ማንንም አያዘውም ቢከፋም ቢለማም ቤት ስትከፍቱ ለመማር ነው የምንመጣው ስለዚህ በቃ ይሰለቻል ሲባል ከሰለቸህ ውጣ ከነደጋፊዎቹ በሚያሳዝን ሁኔታ በነአኬ በኩልም ትንሽ ግብዝነቱና እኔ አቃለሁ ባይነት ጎልቶ የሚታይ ደረጃ ደርሷል ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የሆነው በናተ ስብከት አደለም መሪዎቻችን አስተማሪዎች ግን እናተ አይደላችሁም እናተ ወንድሞቻችን ናችሁ በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን በደሙ የተገዛን ለዛም አክብረን ከእግራችሁ ስር ቁጭ ብለን መማራችን የሚያስኮፍሳችሁ ከሆነ የመጣችሁበትን መንገድ መርምሩ ማወቅ አያፀድቅም ስራና እምነት እጂ በእናቃለን መንገድ ሌላውን ለማሸማቀቅ መሔድ አላማው ሌላ ነው።ተከታይና ቲፎዞነት ይዛችሁ በወገንተኝነት ያላችሁ እህቶቻችን አወዳደቃችሁን መርምሩ የኬፋም የጳውሎስ ስም ተወቅሰዋልና የክርስቶስ የድንግል ማርያም ለመሆን ብትጥሩ ይሻላል ።መዝሙርም ሆነ ዲ፡ዘማርያም ሌሎችንም የሚመክሯችሁን ከናቃችሁ እናተ የቤተክርስቲያን አደላችሁም በጮህ ቤተክርስቲያን አትጠበቅም ለኛ ዋጋ የከፈለ ክርስቶስ ሲጮህ አልሰማንም በሸላቾቹ ፊት ዝም ያለ በግ ሀዋርያቱም ቅዱሳኑም ስለክርስቶስ ዋጋ የከፈሉ ሁሉ ተሠደብኩ አንዴ ልሳደብ አላሉንም እና አስቡበት ።የቀደመው ፍቅራችሁ እንዲቀጥል ፀልዩ ፀልዩ ፀልዩዩዩዩዩዩዩዩዩ።ሠላመ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ይቅርታ

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 26 днів тому +2

    አንዳን ሰዎች ስለመወገዝ ሁላ ማውራት ጀምራችኋል እሄን ያህል ነው ፍጥነታችሁ ሰውን ለማስወጣት😢 ያሳዝናል

    • @tesfayeyenealem3525
      @tesfayeyenealem3525 26 днів тому

      በምትወዱት አምላክ እነጸልይ መወቃቀሱ ይብቃን

  • @rahele564
    @rahele564 25 днів тому

    የሬዶ እባካቹ ፈተና ነው የሐዋራያቶችን መከራ አስቡ እባካቹ ጠላት ተስፋ ሊያስቆርጣቹ ነው እውነት እናንተ ጋር ስለሆነ የክፉ መንፈስ ስራ ነው ወንድሞችዬ እባካቹ ስንቱ በናንተ እየዳነ ነው ስለ እግዚኣብሔር ብላቹ ሁሉንም ቻሉ የተሰጣቹ ጸጋ ነው

  • @user-pw2dh3kh4q
    @user-pw2dh3kh4q 24 дні тому

    Mezmurye ibakih ignan iko iyadanachihun new bizu tesfa argebachihuwalew ibakachu

  • @shewakirstakele6398
    @shewakirstakele6398 23 дні тому

    Ewinet Fetena New Bertulin Wondimochachin.

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu 26 днів тому +1

    አንዳንዶች እይታ ተመልካች አጡና ተመልካች ያላቸውን እንቅልፋቸውን ትተው ጊዜያቸውን ሰውተው የሚሰሩ ልጆች ላይ በቅናት ተነሱባቸው በጣም ያሳዝናል የአንድ ቤተክርስቲያን ልጆች ሆነው ቅናት አቃጠላቸው መድኃኔዓለም ልብ ይስጣቸው

  • @FgFg-ou8tn
    @FgFg-ou8tn 26 днів тому

    እንደዛሬ ከፍቶኝ አያቅም በናተ ግን እንድትጠፉብን አንፈልግም😢😢😢😢

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 26 днів тому +2

    ወንድሞች እህቶች ዳቢሎስ ስራዉ እየሰራባችዉ ነዉ ንቁ እና ስግደት አድርጉ ዳቢሎስን ድል ንሱት ጥላቻ የ ሴጣን ነዉ በዚ አይነት ሌላ መከራ ቢመጣ መቋቋም አትችሎም በፀሎት በስግደት ጠላታችዉ ድል ንሱት ዲያብሎስ ስግደት አይወድም ።አንዳች ለ አንዳች ፀሎት አድርጉ ሱባዪ ግቡ አንድ ያድርጋችዉ እግዚአብሔር ።

  • @fikukinfemichal8965
    @fikukinfemichal8965 26 днів тому +1

    እባካቹ ለሴጣን መንገድ አትስጡ በምትወዷት እመብርሃን ይህን ቲክቶክ እንዳትተውት ቤተክርስቲያን ታዝንባቹሀለች

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune 25 днів тому

    መዝሙር በጣም ትክክል። ትልቁ ችግር የትምህርት ሳይሆን ትዕቢት ነው። ግልጽ የሆነ ትዕቢት ይታያል። እውነት ነው ወጣት ሆኖ ብዙ ሰው ለሚያውቀው ሰው እንዲህ አይነት ሁኔታዎችን መሸከም ሊከብድ ይችላል። ግን ስህተት ስህተት ነው። ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች።

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk 26 днів тому +1

    እውነት ለመናገር እኔ ብዙ ግዜ አልከታተልም አልፎ አልፎ ነው ላይቭ ላይ የልተገባ እራስን የመካብ ነገር ይታይበት ነበር ምንመኑ እራሱ በጣም ሲያሽቃብጥ ነበር ሁሉም በልክ ቢሆን ብጥብጥ አይኖርም ነበር ለመናፍቃን መደሰቻ ነው የተደረገው የሚገርሠኝ ነገር በዚህ ዘመን መዋደድ ጠፍቷል ልብ ይስጠን

  • @zinetmohammed1256
    @zinetmohammed1256 26 днів тому +2

    Please guys please bring a piece🙏🙏🙏🤝😭😭😭😭

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 26 днів тому +2

    በእምነታችን ውጊያ የመጡብንን አታስደስቱ

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn 26 днів тому

    ena gn tsebachun mnm alayehum yena menfesawi hiweten be buzu genbitachutale ye dingile mariyam leji Eyesus kirstos selamn yamtalen🤲

  • @emano5974
    @emano5974 26 днів тому +1

    ያሬዶ ፕሮፍየል እየቀየሩ የሚሳደቡት መናፍቃኖች ናቸው ማርያምን ነው የምልህ እራስ ምታት ስለሆናችሁባቸው የተዋህዶ ልጆች በፍፁም አይሳደቡም ንቁቁቁቁቁቁቁቁቁ ባቸው❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 26 днів тому

    አይዟቹ ወንድሞቼ ሁላችሁንም እንወዳችህዋለን ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 25 днів тому

    ወይ ጉድ መዝሙረ ያሬድ እንዲህ እየለፋ እያስተማረ ያሳዝናል ።

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m 26 днів тому

    Emebete salamun temeta yerede wenedemuchachen 😭😭😭

  • @Kassa407
    @Kassa407 25 днів тому

    መዝሙርዬ እባክህ ስለ ቤተክርስቲያን ስትል አትተወን ምን ያህል እንደለወጣችሁን አልገባችሁም ሁሉን ትታችሁ በጎቻችሁን ከተኩላዎች አድኑ ስለ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @HannaM-f7i
    @HannaM-f7i 26 днів тому +4

    ምንድነው እንደዚህ ያማረረክ ያሬዶ ብዙዎቻችንን አትርፋቹአል 🤔

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 26 днів тому +1

    ክርስቶፎር ብቻ ብቻ 100% በጣም ፈጣሪ ይስጥህ።

  • @user-ev3bp8ws8z
    @user-ev3bp8ws8z 26 днів тому +1

    Wendemochay yeseran fetna new Egziabeher yeker yebelachu bertu Amlake yerdachu beselot yemayteka sew yehaye yegetemewal Ewket becha yasefal ayezachu Wendemochay bertu

  • @diresabebe734
    @diresabebe734 26 днів тому

    የምስማማበት ነገር "ሱባኤ ወስዳችሁ ተመለሱ"

  • @zinetmohammed1256
    @zinetmohammed1256 26 днів тому +1

    Mezmur yared❤❤❤😢😢😢😢

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 26 днів тому +4

    እነ ታላቁ ሚባሉት ግሩፕ እንዳለ ክፍት አፍ ለከት የሌላቸው ናቸው ምትወቅሱት ግን እነ አኬን ነው አንወግንም ትላላቹ እንጂ ንግግራቹ ያሳቅቃል ተዋቸው ልጆቹን በፈጣሪ በቃ ውይ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 24 дні тому

      ዝበይወሬኛ ሁሉም ለኛ አንድናቸዉ እሺ ሰዉ አታራርቁ ትምህርትነዉ የምሰሞት ወይስ ወንድ ለማማረጥ ነዉ የምትመጡት አስመሰለባችዉ

  • @fikrugezmu1443
    @fikrugezmu1443 26 днів тому

    ድካማቸው መልካም ዋጋ አለውና አንድ ብቻ ከመሆን ሁለት መሆን ይሻላል። ቢወድቁ አንዱ ሁለተኛውን ያነሣዋልና፤ አንዱ ብቻውን ሆኖ በወደቀ ጊዜ ግን የሚያነሣው ሁለተኛ የለውምና ወዮለት።
    መጽሐፈ መክብብ 4:9-10

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 26 днів тому

    yaredo 😢😢😢😢😢

  • @asna7836
    @asna7836 26 днів тому

    አይዙዋቸዉ ዎንድሞቼ ድካም ይሰማ ይታዎቃል ግን ብዙ ህዝብ ከናንተ ተምረናል እንdetema

  • @monaseyd5020
    @monaseyd5020 26 днів тому +2

    የሰይጣን ቀንበር ይሰበር ምን ተፈጥሮ ነው😢😢😢😢😢

  • @haregedibaba366
    @haregedibaba366 26 днів тому +1

    ለጠላት ብላቹ እንዳትበትኑን

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 26 днів тому +1

    እውነት እውነት አላሀቸዋለሁ እነዚ ልጆች ማለት እደ አኬ ስንቶቻችን አድኖ ልታጠፋቹ እያስባቹ ናቹ ቢያንስ እነሱ ከጠፉ ስንት ምእመና ተስፋ እደሚቆርጥ ወደ ቀድመው ምንፍቅና ይራመዳሉ ምክንያቱም መወቃቀስ በዛ ዘማራያም ራሱ ምን አስለፋህ እነዚ ሁለት ወድማሞች በትምህት ካልተለያዩ እዲህ ያክል ውይይት አያስፈልገም

    • @adinasentube0020
      @adinasentube0020 26 днів тому +1

      ሰው ለምን ሰው እንደሚከተል አይገባኝም፥ በእርግጥም የቤተ ክርስትያንን ትምህርት በሚገባ አስተምረዋል ስለዚህም አንድ እንዲሆኑ እና በቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲፀኑ እንፀልያለን ከዚያ ውጭ እነሱ ከቤተክርስቲያን አይበልጡም እናንተ ብትኖሩም ባትኖሩም ቤተክርስቲያን ትቀጥላለች። ቤተክርስትያንን ሳይሆን ሰው ተከትሎ ኦርቶዶስ የሆነም እነሱን ተከትሎ መሄድ ይችላል።

    • @user-ve7ec2bn3q
      @user-ve7ec2bn3q 26 днів тому

      @@adinasentube0020 kkkkkk ቤ/ ክ አወ ትቀጥላች ግን ለምን ?ስንት ከእስልምና ወደ ክርስትና ብዙ የተደከመላቸው አደኔ እንተ በቤትክርስትያን እወቀት የሌላቸው ነኝ ያነደደኝ በአሃዝ ቢነግርህ ላትምን ትችላለህ በቅርበት ስላለሁት ነው የሚቆጣህ ለምን??

  • @zedoofficialtube361
    @zedoofficialtube361 26 днів тому

    Ewunet new

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 25 днів тому

    እረ በስመአብ ውድ ወንድሞቼ ስንት ሰው መንፈሳዊ ህወቱን እንዳስተካከላችሁ ፈጣሪ ያውቃል ከኔ ጀምሮ እረ በመዳህኒዓለም ጠላት ደስ አይበለው በውስጥ ተነጋገሩ በፈጣሪ ይህ ነገር ጠላት ሹክ እያለ ነው ሚበታትነው መሰል እኔ የት ላግኛችሁ ጫማችሁን ሰሜ ላልቅስ በጣም ከፋኝ ተስፋዎቼ ነበራችሁ በመንፈስ ከፋኝ ከስራ ጋር ሱሴ ነበራችሁ ሳልሰማችሁ ውዬ አድሬ አላቅም ጠዋት ውዳሴ እንደምደግም በቀን እናንተን ስሰማ ቀኔ ይስተካከላል አሁን ግን ግራ ገባኝ ቅ ሚ መልካሙን አሰማኝ 🙏🙏🙏😭😊

  • @Ethiostarter
    @Ethiostarter 26 днів тому

    በርግጥ ወድሞቼ ስለሰራችው ስለአስተማራችው ስለለፋችው ነው ።ጠላት የቀናባችው ፍቅራችው ያስቀናነበር ፈተና ያለነው ጽኑ በትትና እራሳቸሁን መርምሩ በጠላት ወጥመድ አትግብ ጸልዩ ያልፋል ተስፋ አትቁረጡ ነገ ሌላቀነው

  • @zinetmohammed1256
    @zinetmohammed1256 26 днів тому

    😢😢😢😢😢❤

  • @HannaM-f7i
    @HannaM-f7i 26 днів тому +5

    መዝሙር ይሄ ንግግርህ እኮ ልክ አይደለም ብዙዎችን ለውታችሁል

    • @emano5974
      @emano5974 26 днів тому

      ምንያድርግ ውስጡ ተቃጠለኮ አልመለስ አሉ😢😢😢😢

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 26 днів тому +1

    እባካችሁ አትበትኑት ሰዉን እናንተ በምትሰሩት ስራ ብዙ አትርፈናል እናም የመናፍቃን ክንድ ተሰብሯል ከዛም ዲያቢሎስ ስለተነካ ስለአፈረ ነዉ ይሄ ሁሉ አለመግባባት የመጣዉ የድሮ አባቶችኮ ብዙ ተጋድሎ አድርገዋል በትንሹ አትዉደቁ ማንም ከማንም አይበልጥም ከእያንዳንዳችሁ የተለያየ ትምህርትን አግኝተናል እናም አትተዉት please ❤❤❤

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 26 днів тому +1

    ልጆቹን ተዋቸው አዎ ልክ ነው ሰው ናቸው መልአክ አይደሉም ሲሰደቡ ይሰማቸዋል ምነው ፃድቅ ፃድቅ ካልተጫወትን አላቹ መሀል ላይ ሆነን አንናገርም ምናምን ትላላቹ ግን የወገናቹት ያስታውቃል ዲያቆን ዳዊት ትላንት መተህ ስንት አመት ሲሀፉ የነበሩትን ልጆች መናገር አያሳፍራል አንተም ያለፍክበትን አስብ ስንት ተገፍተሀል ሰምተናል አጎል መካሪ አትምሰሉ

  • @winniea9803
    @winniea9803 26 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w 26 днів тому +5

    ይህ ሁሉ የሆነው በሚኪያስ አስመሳይነት ነው።ቀሲስዬ፣ዲያቆንዬ፣እንትናዬ እያልክ ነው የምታባላቸው ልቦና ይስጥህ።😢😢😢

  • @HannaM-f7i
    @HannaM-f7i 26 днів тому +4

    አረ ተዉ እጅ አትስጡ ስይጣን አታስደስቱ 😢

  • @user-ze8iv3xo1y
    @user-ze8iv3xo1y 26 днів тому +1

    ኮሜቶች ምንናገረውን እያስተዋልን ወድሞች ሁላቸውንም እንወዳቸዋለን ኮሜት ስታደርጉ በህይወታቹ ተሳስታቹ የማታቁ ትመስላላቹ አደብ ግዙ ቤተክርስትያን መልስ እስከ ምትሰጥ በፀሎት እናስባቸው::

  • @user-lx5sn8gm3d
    @user-lx5sn8gm3d 26 днів тому +1

    ሁላችሁም አስመሳዮች ናችሁ ቆይ ልጆቹ ምን ያድርጓችሁ እነ እሱ እንደናተ አጀንዳ ይዘው ሰው አይሙም ሁሌም እርስ ትምህር ይዘው ነው የሚገቡት እናንተ ግን ትችት የአሮጌቶች ወሬ

  • @Novates7
    @Novates7 26 днів тому +3

    አንድ ትዝብቴን ላካፍለቹ
    ሚኪያስ በጣም በ አኬ ይቀናል
    ታላቁ ጅብሪል ተሳዳቢ ነው ባለጌ ነው አንደበቱ በጣም ያስጠላል

    • @tesfayeyenealem3525
      @tesfayeyenealem3525 26 днів тому

      ታዲያ ለምን አንጸልይላቸውም ወቀሳው ምን ይጠቅማል ያሬድ ያለው ካላስተማረን ምን ሊያስተምረን ይችላል።

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu8552 26 днів тому +1

    Why is this accusation always in this page???😢😢😢

  • @azebaklilu9113
    @azebaklilu9113 26 днів тому +1

    le miki hulum sew yitseliy

  • @shewakirstakele6398
    @shewakirstakele6398 23 дні тому

    befetena ymitsena ersu yetebarek new yakob 1

  • @user-gm9vx8xm9t
    @user-gm9vx8xm9t 25 днів тому

    ማዳን የበግዑ የት ጠፋ

  • @user-mv5gl4ox4e
    @user-mv5gl4ox4e 26 днів тому +1

    ዘማርያም ውይይቱ ለምን ቤ/ክ ቅጥር ግቢ አይሆንም ሰይጣንም ያፍራል እነሱንም ማዳን ይቻላል ለውይይቱም የእድሜ ባለፀጋ ያሰፈልጋል የወጣትነት ዘመን ማሸነፍ ብቻ ነው የሚፈልገው ወንጌጌል መሰበክ ማለት እየኖሩት ነው ማለት አይለደለም ቢሆንማ ጌታችን ያሰተማረን አባታችን ሆይ ብቻ ይበቃን ነበር ""የበደሉንን ይቅር እንደምንል ይቀር በለነን"" ይል የለም እንዴ?

  • @soab5181
    @soab5181 23 дні тому

    Miky mebalwe leji chegir albti esu nwe 1 ya sabu achabchbi

  • @binyamabera1802
    @binyamabera1802 26 днів тому +1

    ያሬድ ስንት ስው ነው ክርስቲያን የመለሳቹሁት

  • @janatbh8616
    @janatbh8616 26 днів тому

    Wndewente kehone yarado betame new yanadedekeng yehene hulu kante aytbekem yeh hul lemen wendemochehene badebabaye lerasehe keber techenke hulume wendemoche antene bekefu ansetew ayakum kekeber besteket ante lekeberhu belhe betetwe wendemoche gen magelegele ayetewme

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f 26 днів тому

    ❤❤❤cher asemane. Wendemocha ena bennte. Bezu. Temerallwe. Besew. Haegere. Ennte. Tegesete yasefellgall. Wendemocha.tekuretachu. Madanachu. Mellwtachu. Tenkara maregachu. Er er sentu. Ena kennte. Betam. Bezu. Negere. Etebekallw. Ena mellwe sewe. Ende allge. Yeballe. Yallchute. Yemetemesekerut. Sell emmbata. Sll cersetose enat. Setaweru. Mesedebe betame. Kell new. Ege llege. Teyyazu. Kereseteyan. Mehon. Fetena new. Ena. Kahezabe. Bechaya. Ewseta. Bate kereseteyana allche. Becha. Yarado. Ateshenefe. Lesdebe. Wndema. Ante. Techellek. Sefey llebe aallke. 🎉🎉🎉❤❤❤❤