አስታወሰኝ ረጋሳ እና ኤልያስ ሽታሁን የተገኙበት ድንቅ የስነ-ጽሁፍ ምሽት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 8 місяців тому

    እወነት የሆነ ነገር ይሄነው ፍቅርን ጥሩ ገልፃችሁታል ገጣሚ ኤልያስ ልዩ አክብሮት አለኝ ወንድሜ በርታ ደጋግሜ እንደስብከት ግጥሞቹ ህን አነባለሁ ልዩ ናቸዌ አከብርሃለሁ።❤❤❤❤

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 10 місяців тому

    ኤለያሥ በጣም ድንቅ ሰው

  • @aynalemgebrmedhenfanta242
    @aynalemgebrmedhenfanta242 Рік тому +1

    ማሓዬ አንቺ የጥብ ቤት ንፁሕ ልባም የኔ ረቂቅ ጥበብ እባክሽ ሥልክሽን ያንቺ የሆነውንሁሉ አይቻለው ሁሌም እገረምብሻለው የኔ ደማቅ የምልሽ አለኝ የት ትገኛለሽ እኛጋ በብዙ ትወደጃለሽ ነገርሽ ሁሉ ምክር አፅናኝ አሻጋሪ ተሥፈ የሞላበትነው ገና ብዙ እንጠብቃለን የኔብሩሕ አለም

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 10 місяців тому +1

    እር አንደኛ ነሺ

  • @dodeybabi9278
    @dodeybabi9278 2 роки тому +2

    Mahi.....yen gobez***

  • @zmn2116
    @zmn2116 2 роки тому +5

    ኤልያስ ግጥሞችህ ከምለው በላይ ግጥሞችህ የሚፈጥሩብኝ ደስታ ኬትም አላገኝው አክባሪክ ነኝ

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 роки тому +2

    አልአዛር ሀገሬ እውነት ድንቅ ግጥም

  • @maryemkalifa7212
    @maryemkalifa7212 2 роки тому +1

    Arif Gixim Turu Tihmrti Das Yilal Ketilu Bet 🥰😍

  • @simbook7894
    @simbook7894 8 місяців тому

    Jabaadhaa ❤❤❤

  • @AwekeBredede
    @AwekeBredede Місяць тому

    Ache telyaleshe

  • @ዉብአረገ
    @ዉብአረገ 2 роки тому +2

    ደስ ይላል። ወድጄዋለሁ። የትና መቼ ነው የሚካሄደው? ብሳተፍ ደስ ይለኛል።

  • @dualworldhd2631
    @dualworldhd2631 2 роки тому +1

    awesome

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome357 2 роки тому +1

    የት ነው መጥተን እንድንሳተፍ

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome357 2 роки тому +2

    አድራሻው የት ነው ማሂ

    • @Mieraf-Multimedia
      @Mieraf-Multimedia 2 роки тому +1

      6kilo medhanialem betekrstian fitlefit yalew hintsa 6 tegna fok

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 2 роки тому +1

    በጥበብ ስም መዋሸት አንዳንዴ ምንም አይደለም የሚል መልእክት ማስተላለፍ በጣም አንካሳ አስተሳሰብ ይመስለኛል። ይልቅም የግጥም ጥበብ የግድ የኖርነው ከሆነ ነው የሚጥመው ካላችሁን ጥበብ የፈጠራ ክህሎትም መሆኑን የካደ አስተሳሰብ ሆኖ አግኝቼዋለሁኝ። እርማት ቢሆን ብዬ ነው። ያውም ለተማሪ ወይም ታዳጊ የጥበብ ሰዎች ፊት የምታስተላልፉትን ብትጠነቀቁ ይመረጣል።

    • @mata8084
      @mata8084 2 роки тому

      Fit le fitu kuch biye nw yesemawut nigiru lay mastekakya alew tekorto nw yetelekekew atchekul

    • @eyobderese5021
      @eyobderese5021 Рік тому

      @@mata8084 ketekorete tadiya esu mn yarg yayewn menageru lk new