Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኑርልን
ወንድሜ ትህትናህ እና የአእምሮህ ምጥቀት ያስቀናል. እረጅም እድሜ ይስጥህ!
እረ ወይኔ እግዚአብሔር አምለክ ከዚክ የበለጠ ጥበቡን ይግጉፅልክ ስለማይናገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም የምወድህ ማከብርህ በእዉነት እግዚያብሔር ይጠብቅህ
አንደኛ
yene konjo wendem
ጎበዝ ነህ አዎ ግን እኔ ብዙ ብዙ ሥራ ገና ትሰራለህ ባይ ነኝ ከፈለክ እናሲዝእድሜና ጤና ይሰጥህ ዘንድ ፈጣሪዬን ተማፀንኩ ለራሴው ስል አዳዲስ ሥራህን ለማየት
የኔ ተወዳጅ አደኛ ነህ
እግዝያብሔር ዘመንህን ይባርክ
God bless you 🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
የኔ ጀግና በርታልን ለኔ የግጥሞችህ ለዛ መቼም የሚረሱ አይደሉም
ኡፍ እንዴት እንደማከብርሕ ክበርልን
ዋው እጅግ ድንቅ ወጣት
ኤልያስ የኑርህ
Wow ela mnm alelekm berta
DO NOT MISS EACH AND EVERY WORD OF TOE CONCUR TSEGAYE SPECIALLY DEPARTURE FROM MEQDELA NO ONE READ IT LIKE HONOUR PROFESSOR HYMANOT ALEMU. RIP.BUT YOU ARE WONDERFUL
ኤልያስ ሽታሁን የምወድህና የማከብርህ ውድ ገጣሚ፣ ፍሬህን እንደሰማይ ከዋክብት እንደባህር አሸዋ ያብዛው! ከአድናቆቴና ከምርቃቴ ግርጌ እነሆ ቅሬታዬ፣ የግጥም አፍቃሪ፣ ገጣሚያንንም አክባሪ፣ የቻልኩትንም ያህል ሞካራ እንስት ገጣሚ ነኝ። ታስታውስ ከሆነ በ2006 የግጥም መድብሌን ሳስመርቅ አንተም አንዱ የክብር አንባቢዬ ነበርክ። ሁሌም አመሰግናለሁ። ግን ግን ከጥንቱም ከዘመኑም ገጣሚያን ተባእቱን ብቻ ነቅሰህ ያወጣኸው ከእንስቶች መካከል አንድ ለወሬ የሚበቃ ጠፍቶ ነው? የጥበብ መነሻና መድረሻ የሆኑትን እንስቶች መርሳት እንደምን ተቻለህ? ስለሴቶች እየጻፍክ ሴት ገጣሚያንን መርሳትህ በጅጉ አሳዝኖኛል። ስህተት ነው ብዬ ያመንኩበትን የምነግርህ ስለምወድህና እንደእኔ የሚወዱህ እህቶቼና ወንድሞቼ እንዳይቀየሙህ ስለፈራሁልህም ነው። ይህን በማለቴ አጥፍቼ ከሆነ እንተራረም። ቀሪው ዘመንህ የማበብ የማፍራት የመትረፍረፍ ይሁንልህ።ከድናቂና አክባሪህ ። ራሔል መንገሻ
እሹሩሩ መሰለብሽ ።ማለቴ ጥሩ አስተያየት ነው ።ያልታየውን ማሳየት ግን ይቅርታማብዛቱ እኔ ስላልታየኝ ነው እሱም ምንም አለማለቱ እራሱ ሳይገርመው አይቀርም።
እፎይ የነብሴ መንገድ እንዴት ላግኝህ አባ
bexam new madeqeke bagegnek dese balegn neber gen adeqen yesakal demo elo berta
Ant tnsho Lort naH
ማመን የሚከብድ አገላለፅ ። በተለይ ስለ አድዋ የገለጽክበት አንደበትህ ታላቅ ነው። አድናቆቴን ሳልገልጽ አላልፍም። የሚያሳዝነው ግን ምእራባውያን የአድዋን ታሪካችንን ከአድዋ ያ ታሪክ ከተሠራበት ምድር ከበቀሉት ልጆች ያንን አለም አቀፍ የድል ታሪካችንን ለማጥፋት ምን ያህል እንደሰሩበትና እየሰሩ አንደሆነ እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ያህል ተገንዝበን ይሆን? ምክንያቱም እነዚህ በምእራባውያን የተገዙ ባንዳዎች በራሳቸው ጭንቅላት የዚህን ያህል የጠለቀ እውቀት ኖርዋቸው በዚህ ደረጃ ይንቀሳቀሳሉ ብዬ ስለማላምን ማለቴ ነው ።
alyas ye gtem ngus
ኑርልን
ወንድሜ ትህትናህ እና የአእምሮህ ምጥቀት ያስቀናል. እረጅም እድሜ ይስጥህ!
እረ ወይኔ እግዚአብሔር አምለክ ከዚክ የበለጠ ጥበቡን ይግጉፅልክ ስለማይናገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም የምወድህ ማከብርህ በእዉነት እግዚያብሔር ይጠብቅህ
አንደኛ
yene konjo wendem
ጎበዝ ነህ አዎ ግን እኔ ብዙ ብዙ ሥራ ገና ትሰራለህ ባይ ነኝ ከፈለክ እናሲዝ
እድሜና ጤና ይሰጥህ ዘንድ ፈጣሪዬን ተማፀንኩ ለራሴው ስል አዳዲስ ሥራህን ለማየት
የኔ ተወዳጅ አደኛ ነህ
እግዝያብሔር ዘመንህን ይባርክ
God bless you 🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
የኔ ጀግና በርታልን ለኔ የግጥሞችህ ለዛ መቼም የሚረሱ አይደሉም
ኡፍ እንዴት እንደማከብርሕ ክበርልን
ዋው እጅግ ድንቅ ወጣት
ኤልያስ የኑርህ
Wow ela mnm alelekm berta
DO NOT MISS EACH AND EVERY WORD OF TOE CONCUR TSEGAYE SPECIALLY DEPARTURE FROM MEQDELA NO ONE READ IT LIKE HONOUR PROFESSOR HYMANOT ALEMU. RIP.
BUT YOU ARE WONDERFUL
ኤልያስ ሽታሁን የምወድህና የማከብርህ ውድ ገጣሚ፣ ፍሬህን እንደሰማይ ከዋክብት እንደባህር አሸዋ ያብዛው! ከአድናቆቴና ከምርቃቴ ግርጌ እነሆ ቅሬታዬ፣ የግጥም አፍቃሪ፣ ገጣሚያንንም አክባሪ፣ የቻልኩትንም ያህል ሞካራ እንስት ገጣሚ ነኝ። ታስታውስ ከሆነ በ2006 የግጥም መድብሌን ሳስመርቅ አንተም አንዱ የክብር አንባቢዬ ነበርክ። ሁሌም አመሰግናለሁ። ግን ግን ከጥንቱም ከዘመኑም ገጣሚያን ተባእቱን ብቻ ነቅሰህ ያወጣኸው ከእንስቶች መካከል አንድ ለወሬ የሚበቃ ጠፍቶ ነው? የጥበብ መነሻና መድረሻ የሆኑትን እንስቶች መርሳት እንደምን ተቻለህ? ስለሴቶች እየጻፍክ ሴት ገጣሚያንን መርሳትህ በጅጉ አሳዝኖኛል። ስህተት ነው ብዬ ያመንኩበትን የምነግርህ ስለምወድህና እንደእኔ የሚወዱህ እህቶቼና ወንድሞቼ እንዳይቀየሙህ ስለፈራሁልህም ነው። ይህን በማለቴ አጥፍቼ ከሆነ እንተራረም። ቀሪው ዘመንህ የማበብ የማፍራት የመትረፍረፍ ይሁንልህ።
ከድናቂና አክባሪህ ።
ራሔል መንገሻ