የምጣድ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / injera oven Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2022
  • የምጣድ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / injera oven Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

КОМЕНТАРІ • 165

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Рік тому +35

    00:32 ድሪም የኤሌክትሪክና ማገዶ ቆጣቢ ምጣድ - መሳለሚያ አማኑኤል ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት
    ስልክ - 0911603883 / 0910714240
    14:32 አንዋር የኤሌክትሪክ ምጣድ መሸጫ - ጭድ ተራ አካባቢ ያለው መስጂድ ፊት ለፊት
    ስልክ - 0912600174 / 0911636164

    • @hanantobe6116
      @hanantobe6116 Рік тому +1

      ባህርዳር ቅርጫፍ ካላችሁ እስኪ ንገሩን?

    • @hirutkidanemariam5364
      @hirutkidanemariam5364 Рік тому

      ለኛ በጣም ሩቅ ነው ።

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Рік тому

      አሜን፣የኔ፣አህት፣ላንችም፣እንደዛዉ

    • @hanatayee3365
      @hanatayee3365 Рік тому

      Ene efalagalawa adarasha yidaman wayim yinasaritan adarasha efalagalawa

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Рік тому

      ማማ በቅንነች ደመርኝ ደመርከሸ ወዴ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Рік тому +94

    በስደት ያላችሁ በሀገራችሁ መዳም የቤት እመቤት ለመሆን ያብቃችሁ

  • @dudukonjo220
    @dudukonjo220 Рік тому +41

    እንደኔ አገር ገብቶ ቤት መመስረት የናፋቀዎ ይኖር ይሄን አይይይይይ ስደት በቃ በለን

  • @mszebenay5495
    @mszebenay5495 Рік тому +18

    በጣም ሩቅ ነው ወደክፍለሀገር ቅርንጫፍ መክፈት ከፈለጋችሁ ደሴ ወይም ወልደያ ብከፍቱ አሪፍ ነው

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +11

    ለምንድነው የሚጠቅም ነገር ላይክ ሸር እያደረግን የማንከታተለው ለአሉባልታ ብቻ የምሮጠው አቤት የሠው ልጅ ቱ
    ደሴ ቅርጫፍ ካላችሁ ንገሩኝ

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 Рік тому +1

    ድሪም ገና ጀማሪ እያለ ነው እቃ ምገዛው ደንበኞቼ ናቸው እቃቸው በጣም ጥርት ያለነው የእውነት ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ❤❤❤

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 Рік тому +7

    ጠያቂዋን ሳላደንቅ አላልፍ በምፈልገው መልኩ ነው ያብራራችው

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Рік тому +1

    በእውነት ኑሮ ተወደደ ይባላል እንጂ አሪፍ ነው በእውነት ዋናው ጤና የንጀራናየዳቦ ኤልክትሪክ አስራ ሶስት ሺህ አምስት መቶ በጣም አሪፍ ነው ነው የምለው እኔ በጣም ነው የምናመሰግነው እህት አለም

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 Рік тому +5

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይሽ ጎበዝ በርች በተለይ የምጠይቂው ጥያቄ የምንፈልገውን ነው 👌👌👌

  • @tigistdubale1545
    @tigistdubale1545 Рік тому

    ጠያቂዋን ሳላደንቅ አላልፍም👌

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 Рік тому +3

    በእውነት እርካሽ ነው😍ተባረኩ

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 Рік тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Рік тому +1

    አክሊሉ ጀግና ሰው ነህ

  • @Rahma-gq7ud
    @Rahma-gq7ud Рік тому +4

    ወደ ወሎ መላክ ይቻላል እደትሥ ነዉ ገዝተን የምንልከዉ አብራሩልን ወገኖች

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Рік тому +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ🌷🌷🌷 ስፈልገው ነበር

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Рік тому +2

    እናመሰግናለን

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 Рік тому +1

    Woww betam yamrelu ketlubati

  • @user-nb6cg2wc7q
    @user-nb6cg2wc7q Рік тому +2

    ወላሂ በጣም አሪፍ ነዉ ወደክፍል ሀገር መላክ አትችሉም ለምሳሌ መርሳ አባገትየ ወይም ወልዳየ እኔ እፈልግ ነበር

  • @habibatube3955
    @habibatube3955 Рік тому +1

    ያምራል ትልቅ ነው ደግሞ እስኪ በሀርዳር ቅርጫፍ ካላችሁ

  • @yemeserachwegayehu
    @yemeserachwegayehu Рік тому

    ካቢኔቱ በእንጨት መስራት እይቻልም ለሴፍቲ?

  • @mikiaskebde2568
    @mikiaskebde2568 Рік тому +6

    የወንዶች የፀጉር ማሽን ዋጋ አቅርቢ እህት

  • @bekelechwoldesenbet8883
    @bekelechwoldesenbet8883 Рік тому +1

    የኔ ወነድም ጥሩ ነገር ብቻ መያዝ አይሻልም ጨው ያለዉ መጥፎ መሆኑን መናገርኸ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ጥሩ ይዘኸ መገኘት ይሻላል

  • @ikramtsegaye9082
    @ikramtsegaye9082 Рік тому

    ምጣዱን እኔ ፈልገው ባቱ ዝዋይ ወይም እንሴኖ ከተማ

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 Рік тому +2

    ዋጋዉ ቆንጆ ነዉ በርታ ወንድሜ ኢትዮቢያ ስመጣ እገዛሃለዉ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Рік тому

      ማማ በቅንነት መደምረኝ ደመርኩሸ ወዴ

  • @gelilatadessegelila9297
    @gelilatadessegelila9297 Рік тому +1

    Berchi yena konjo

  • @fatumajabe1141
    @fatumajabe1141 Рік тому

    በርቱልን እትዮ ልጋበ ስል አዘለሁ እንሸአለህ

  • @Bent-Eslam
    @Bent-Eslam Рік тому

    Wagawum arif new

  • @trhasnuguse9857
    @trhasnuguse9857 Рік тому

    How can i buy someone help me please i need to buy mogogo (mitad )

  • @hulumyalfal7052
    @hulumyalfal7052 Рік тому +1

    Dream betam konjo mitad new....temechitognal

  • @sagabeAB
    @sagabeAB Рік тому

    ኧረረረ ስራቹ ደስ ይላል ግን ምንደነዉ የዋጋ ብዛቱ እዴ??😳😳😳😳🤔🤔🤔

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому

    አሪፍ ፈጠራ ነው

  • @shemsmuzemil7061
    @shemsmuzemil7061 Рік тому +2

    አዳማ ምኑጋ ቦታውን ቢነግሩን?

  • @toybamusetefayoutube
    @toybamusetefayoutube Рік тому

    በታቲሺ የቁላል በፈልፈሊያ ማሺን አሣይኝ❤❤ ሥወድሺ

  • @seadakedir1807
    @seadakedir1807 Рік тому +2

    Andagna nagn arif naw

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 Рік тому

    እአ ወንድሜ ድሬዳዋ ፣ሐረር ፣ጅጅጋ ፣ አይዳረስም ?

  • @hayatmohammed2622
    @hayatmohammed2622 Рік тому +2

    አሪፍ ነዉ በርቱ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Рік тому

      ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ ❤❤

  • @hulumyalfal7052
    @hulumyalfal7052 Рік тому +1

    Dream betam konjo mitad new

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Рік тому

    Wowowow

  • @salamfadil4096
    @salamfadil4096 Рік тому

    Good

  • @faizajemal
    @faizajemal Рік тому +2

    አዳማ አድራሻውን ንገሩን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +2

    በጣም የምናደደው ለምን በሃር ውስጥ እቃ ጥራት ያለው አይሰራም ሃገራችን የለሞይ እቃው በጣምምምምም ያማልን ሁልግዜ ከሃገር ውጪ እዳመጣን 🫤🫤🫤🫤

    • @mesekeremuae8373
      @mesekeremuae8373 Рік тому

      ቦታዉ የትናዉ የትም ብሆን ማዘዝ እንቺላለን?

  • @deregeadmasu8468
    @deregeadmasu8468 Рік тому +2

    የተለጣፊው ዋጋው ሰንት ነው

  • @naturecalls2719
    @naturecalls2719 Рік тому

    ባህር ዳር የት አካባቢ ነው ያለው

  • @dureoromiyaa
    @dureoromiyaa Рік тому +1

    Wed yee madam qimamochi betisabi hunulingh peles

  • @zainabzainab8309
    @zainabzainab8309 Рік тому +3

    ደሴ ክፈቱልን

  • @hanatayee3365
    @hanatayee3365 Рік тому

    Waw nawa

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Рік тому +1

    ቦታው የት ነው?

  • @Hayatbintkedir
    @Hayatbintkedir Рік тому

    እኔ ያለዉት ናዝሪት ነዉ እስኪህ ናዝሪት ዉስጥ የማገኝበትን ስልክ ቁጥር ተባበሩኝ

  • @balatalisa2592
    @balatalisa2592 Рік тому

    በጠም ጥሩነው ምጠድ
    ፉሩንነ ገዚ ዎገ አሰዎከኝ

  • @alemfekibelu9177
    @alemfekibelu9177 11 місяців тому

    አዳማ ቦታው ምኑ ጋር ነው?

  • @alemfekibelu9177
    @alemfekibelu9177 11 місяців тому

    አዳማ ብራንችአላችሁ ወይ?ካለ የት አካባቢ ይገኛል?

  • @zakiranwarzakiranwar6160
    @zakiranwarzakiranwar6160 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 Рік тому

    Jimma binor melkam neber weyem mileku kehone yemejmriyawochu

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Рік тому +3

    ይገርማል እኔ እናተ ጋ የዳቦና የጀራው 9300 ግዛ ብዬው ገዛ አሁን 13000🤔

  • @FerhanIbrahim-hd3hq
    @FerhanIbrahim-hd3hq 3 місяці тому

    Cestemer servisachu zero new bexam azingealew kenteri qirchaf inkuwan wastina yetesebere soket setange aliqeyirim aleche yedabo megageriya geziche iqachu xiru new gin

  • @salamsalam-cs8ms
    @salamsalam-cs8ms Рік тому

    Derek ewenate naw harfoche nachaw

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 Рік тому

    ተለጣፊውን ከሌላ ቦታ ገዝቼ ይኸው አምስት አመቴ በጣም ምርጥ ነው።ምንም ችግር የለበትም።አታካብድ😏😂

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Рік тому

      ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ 19:59

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому

    ዋጋው ውድ ነው

  • @SaraSara-xe9xo
    @SaraSara-xe9xo Рік тому

    Baxame dase yelali✅✅🙏

  • @hayatrosa9704
    @hayatrosa9704 Рік тому

    Yet new botaw so keflahager tadersalichew

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 Рік тому

    betam konjo waga new

  • @nawal5119
    @nawal5119 Рік тому +8

    ከናንተ ነው የገዛውት ምርጥ እቃ ነው

    • @Danatube721
      @Danatube721 Рік тому +1

      ከባለ ሱቁ ነው ወይስ ዩቱበሮቹ ያደርሳሉ እንሱን አዘሽ ነው

    • @nawal5119
      @nawal5119 Рік тому +1

      @@Danatube721 እራሴ ዲሪም ምጣድ መሸጫ ሄጄ ገዝቼ ነው ግን እራሳቸው ያመጡና ይገጥማሉ

    • @Danatube721
      @Danatube721 Рік тому +1

      @@nawal5119
      እሺ ውዴዋ እኔም ከነሱ እገዚለሁ ጥራቱን መስክረሻል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@Danatube721 ደምሩኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@nawal5119 ደምሩኝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому +1

    እርፍ ነው በርቱ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Рік тому

      ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Рік тому +2

    ማሻአላሕ👋💚💛❤👍👍👍👏💯✔

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Рік тому

    ትክክል ምጣዲ ሳይሟሽነው እሚሸጠው

  • @yetnayettube1329
    @yetnayettube1329 Рік тому

    Kifilager Tadrislachu

  • @fafi6898
    @fafi6898 Рік тому +1

    ኮሜንት ከመለሳችሁ ጥያቄ
    *ገዝቼ ባስቀምጠው ይበላሻል*
    ኮሜንቶች ቨድወውን ጨርሱት

    • @tofik-yube8405
      @tofik-yube8405 Рік тому

      ከተሟሸ ነው እሚበላሸው አለ

  • @gabrielaemanuel3075
    @gabrielaemanuel3075 9 місяців тому

    DIre dewqerenchaf yelachum

  • @habibiplaystore9559
    @habibiplaystore9559 Рік тому

    ❤❤

  • @user-xz1xz9fg9j
    @user-xz1xz9fg9j 5 місяців тому

    የአልሙንዬመ መሶብ ይኖራችዋል ዋጋዉስ

  • @hawakasa6635
    @hawakasa6635 Рік тому +1

    👍👍👍

  • @sewmehonzemene481
    @sewmehonzemene481 10 місяців тому

    የመሸነዉየቆየነዉ

  • @Shasta-rase
    @Shasta-rase Рік тому +5

    የተለጣፊውን ዋጋ ለምን ተዘለለ😅

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 10 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @werkineshasfawu5203
    @werkineshasfawu5203 Рік тому

    💚❤❤

  • @WasimAwadallah-of1sl
    @WasimAwadallah-of1sl Рік тому

    2 በአዴን እፈልጋለሁ. 13 ሽውስ

  • @mzmurjo8519
    @mzmurjo8519 6 місяців тому

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @zeharajemal5313
    @zeharajemal5313 Рік тому

    Lecflehager atlkum

  • @dilwitkassa4719
    @dilwitkassa4719 Рік тому

    ምጣድ እፈልጋለሁ ግን አፋር ክልል ነኝ

  • @tenaderjew2599
    @tenaderjew2599 Рік тому

    😍😍😍😍👍🏾

  • @birtukangyohanis5791
    @birtukangyohanis5791 Рік тому

    lahosanami adirisu mirtachihuni

  • @AliAhmad-hc9gb
    @AliAhmad-hc9gb Рік тому

    ወደ ሻሸመኔ ትልካላቹ

  • @omoyusrey
    @omoyusrey Рік тому +1

    በእጨት የሚሰረ አለቹ

  • @bantamlakawoke8549
    @bantamlakawoke8549 Рік тому

    ግን ያልገባኝ ነገር ምን አይነት ጨው ነዉ የሚጨመረው ጥቅሙስ ምንድንነው

    • @abrsh723
      @abrsh723 Рік тому

      የምግብ. ጨው. ተሎ. እዲሰበር

    • @fatmaa523
      @fatmaa523 Рік тому

      ቶሎ እንድሰበርና ድጋሜ እንድንገዛቸው

    • @tofik-yube8405
      @tofik-yube8405 Рік тому

      ​@@fatmaa523 😂የፈጣሪይ ያለህ ግፍ ከተሰበረ እደናቶቻችን በጨት እገዛለን ማን ለነሱ ይገብራል ቆታም ሁላ ሃራም ነው 😢 ጥሩ እቃ ይዘው በጥራት ቢታወቁ አገር ነው እሚራኮትበት ጥሩ ነገር ላይ😢

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 Рік тому

    🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️💝💝💝💝

  • @worldphone4664
    @worldphone4664 9 місяців тому

    ♥♥♥♥♥♥❤❤👍👍

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 Рік тому +1

    የተለጣፊዉን ዋጋ አልሰማንም

  • @kennawarqina6771
    @kennawarqina6771 Рік тому

    🫒🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅

  • @fantumoges746
    @fantumoges746 Рік тому

    Vvv

  • @hayathayat5215
    @hayathayat5215 Рік тому

    Wwwwww

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Рік тому

    ባሀረ ዳረ አለዴ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 Рік тому +2

    ቅርንጫፍ ድሴ ካላችሁ እባካችሁ

  • @Minaeeeeeee
    @Minaeeeeeee Рік тому

    ቅርንጫፍ ደሴ አላቺ እዴ

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 Рік тому

    Kutrachunn

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Рік тому

    ዋጋ ለምን አትናገሩም

  • @sadiyamuhamed98
    @sadiyamuhamed98 Рік тому

    Silikachuniasikemituliniipels🙏🙏

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Рік тому

    በጋዝአይሰራም

  • @ehitemariamzewdu
    @ehitemariamzewdu Рік тому +1

    የ ተ ለ ጣ ፊ ዋ ጋ አ ል ተ ገ ለ ፀ ም