Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እደኔ የሚወዳት ላይክ በጣም ነዉ የምወዳት በጣም ነዉ ምታሥረዳዉ
ጥያቄዎቻችንን በሙሉ ስለምትጠይቅል እናመሰግናለን🙏
ባለ አስር ኪሎው አውቶ ማቲክ ዋጋው ተጋኖአል ምክንያቱም እደሚባለው አስር ኪሎ አይዝም የተወሰነ ልብስ እደገባበት እህቴ በጣም ይጨናነቃል አይችልም ከ6 ኪሎ በላ አይዝም በእዛ ላይ ውሀ አለ ሌላው ብርድልብስ እና ኮፈርት አታስቢው በጣም ውሀ ስለሚመጡ ማጠብ አይችልም ይበላሽ ከተበላሸም ብለሽ እዲያጥብ ካላደረግሽ በስተቀር የምትጠይቂያቸው ነገሮች እኛን እጅግ ይረዳናል በጣም እናመሰግናለን ወንድማችንም ለተጠየቀው ጥያቄ በቂ መረጃ ስለሰጠሽ እናመስግናለን ክበሩልን ቴኪው❤
እዚጋር የተረዳሁት ነገር ቢኖር ብር እኛ ሀገር ቅጠል መሆኑ ነው ወንድማችን የሚሸጣቸው እቃዎች ሁሉ ከ20 ሺ በላይ ናቸው ወረ ወዴት እንሂድ ቤት እንግዛ እያልን ስንመኝ የእቃው ነገር ጣራ ነካ አረ ኡኡኡ እትዬ አዳነች አበቤን ጥሩልኝ ቤቴን ትመልስልኝ😢
ወፍጮ ቤት ለመክፈት እፈልግ ነበር እስቲ ምን ትመክሩኛላችሁ ከቻላችሁ በስራው ላይ ያለ ሰው ጎብኙልን ዋጋው ምን ያህል ይሆናል
Betam ena meseginalen tebareku Be qetayi demo le resituranit yemuhon waniberechu beti serulen desi yelegnal ❤❤❤
Enamesegnalen ❤
Beta direslchu endet?
ያሁን ዋጋ ነው
Gondar taderslh wendmy
እኔን ብዙ እቃ መግዛት እፈልጋለሁ ለምሳል ፩የልብስ ማጥባያ፪ ቲቭ፫ ፉርጅ፬የቤት ማፅጃ ወዘተ ግን ከፍያ በወር በወር ቢሆንም ጥሩ ነብር
Washing Machen sayeho lawendery nwue mebal
I need oven lufratel but expensive . I have only 35k
እፈልጋለው የልብስ ማጠቢያው የአውን ዋጋ ነው
🙏🙏🙏
Garad Washing machine 18 kg 58,999 birr anagrugn
Tanx kurten aweku😂
አዳማ ትልካላቹ
እደኔ የሚወዳት ላይክ በጣም ነዉ የምወዳት በጣም ነዉ ምታሥረዳዉ
ጥያቄዎቻችንን በሙሉ ስለምትጠይቅል እናመሰግናለን🙏
ባለ አስር ኪሎው አውቶ ማቲክ ዋጋው ተጋኖአል ምክንያቱም እደሚባለው አስር ኪሎ አይዝም የተወሰነ ልብስ እደገባበት እህቴ በጣም ይጨናነቃል አይችልም ከ6 ኪሎ በላ አይዝም በእዛ ላይ ውሀ አለ ሌላው ብርድልብስ እና ኮፈርት አታስቢው በጣም ውሀ ስለሚመጡ ማጠብ አይችልም ይበላሽ ከተበላሸም ብለሽ እዲያጥብ ካላደረግሽ በስተቀር የምትጠይቂያቸው ነገሮች እኛን እጅግ ይረዳናል በጣም እናመሰግናለን ወንድማችንም ለተጠየቀው ጥያቄ በቂ መረጃ ስለሰጠሽ እናመስግናለን ክበሩልን ቴኪው❤
እዚጋር የተረዳሁት ነገር ቢኖር ብር እኛ ሀገር ቅጠል መሆኑ ነው ወንድማችን የሚሸጣቸው እቃዎች ሁሉ ከ20 ሺ በላይ ናቸው ወረ ወዴት እንሂድ ቤት እንግዛ እያልን ስንመኝ የእቃው ነገር ጣራ ነካ አረ ኡኡኡ እትዬ አዳነች አበቤን ጥሩልኝ ቤቴን ትመልስልኝ😢
ወፍጮ ቤት ለመክፈት እፈልግ ነበር እስቲ ምን ትመክሩኛላችሁ ከቻላችሁ በስራው ላይ ያለ ሰው ጎብኙልን ዋጋው ምን ያህል ይሆናል
Betam ena meseginalen tebareku Be qetayi demo le resituranit yemuhon waniberechu beti serulen desi yelegnal ❤❤❤
Enamesegnalen ❤
Beta direslchu endet?
ያሁን ዋጋ ነው
Gondar taderslh wendmy
እኔን ብዙ እቃ መግዛት እፈልጋለሁ ለምሳል ፩
የልብስ ማጥባያ
፪ ቲቭ
፫ ፉርጅ
፬የቤት ማፅጃ ወዘተ ግን ከፍያ በወር በወር ቢሆንም ጥሩ ነብር