እንደታሪክ ተመራማሪ ሚኒልክ ጡት ለመቁረጡ ማስረጃ አለ ወይ???

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @BettyShow
    @BettyShow  11 місяців тому +18

    Part 2
    ua-cam.com/video/MMkoDVQh24k/v-deo.htmlsi=VL9HM17rOkP-CuXQ

    • @user-jx6fe9gk8z
      @user-jx6fe9gk8z 11 місяців тому +2

      እግርሽን ሰብስቢ ምኒቱ ናት ወደ ኡስታዝ እግርሽን አሹለሽ አታፍሪም ሴት አይደለሽ ምን አለ እደ ሴት ሰተር ብትይ

    • @zenebezenebu1567
      @zenebezenebu1567 11 місяців тому

      Bety enwedshalen!አንቺ ቅን ሰው ነሽ❤❤❤

    • @jemalth6147
      @jemalth6147 11 місяців тому +1

      እምነቷ ካላስተማራት ባህሏ ካላስተማራት ሳያጣጥሉ መምከሩ አይከፋም

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому

      ምናለበስረአትብትቀመጭስራአትያለውልብስስብለብሺሙስልሞችንስትቀርቢአለባበስሽንአሳምሪእምነትሽካላስተማረሽከሙስሊምተማሪ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому +1

      ጀቡሉኮሙህርነውኢቶብያንመምራትየሚችለውጀበሉኑው

  • @user-hk1wc7bh2s
    @user-hk1wc7bh2s 11 місяців тому +40

    " ማነው? ማንን የሚበቀለው?
    የበደሉትም የተበደሉትም አልፈዋል""

  • @nigatus.6889
    @nigatus.6889 11 місяців тому +19

    የት ነበረ? ምን ተናገረ ትላንት ያሁሉ አማራ በወለጋ ሲጨፈጨፍ? ያውም እስላሞች።የሚያየውን ትቶ የመቶ አመት በፊቱን ሊነግረን ይፈልጋል

  • @endalegetachew8792
    @endalegetachew8792 11 місяців тому +16

    ለምን አሁን በዓይናችን እያየን የሰው ልጅ ከነነብሱ ሲሰቀል እርጉዝ ልጇን ከሆዷ ውስጥ ቀደው ያወጡትን ይሄን ግፍ ለምን አታወሩም

    • @genetabate45
      @genetabate45 3 місяці тому

      ትክክል የሁላችንም ጥያቄ ነዉ.👏👏👏

    • @user-ve1iw1oo7f
      @user-ve1iw1oo7f Місяць тому

      እናንተም ያኒኑ የሻሸላይ ተረባረባችው እውነትን እውነት ብለን እንለፍ የናንተ መንግስት የሰራውን ክፉ ስወራ ያማቺዋል ዋጡት አይደለም በሚኒልከ ዘመን የአባቶቻችንን ገደል እንደግመዋለን ተብለው ደሴ አላየንም የወሎን ህዝብ ምን እንዳደረጋቸው ፋኖነኝ ብሎ የምኒልክ ብርገድ ብላችው ከእስር ቤት አውጥቶ ስረሽን አየን አይደል ምን ያምናል መሃይሙ ሚኒሊክ አደረገ ስባል ደማቸውም አይፍላ

  • @surafelgirma8012
    @surafelgirma8012 11 місяців тому +99

    ያየንው ሻሸመኔ ሰው ሰቅሎ ማቃጠልን ነው በዕድሜያችን

    • @genetwouldu7824
      @genetwouldu7824 11 місяців тому +3

      You are right

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому +1

      እናተየሰከራችሁሱካራምችእረለህዝቡአስቡ

    • @kiar3133
      @kiar3133 11 місяців тому +1

      ያው ከኔ ሚኒልክ የተማሩትን ነው አይመስልህም

    • @user-kr4tu1dp6d
      @user-kr4tu1dp6d 11 місяців тому +1

      Engidi esun demo wedefit be sihuf enanebewalen...wey yelij lijochachin yanebutal

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 11 місяців тому +1

      እና አያትህ የፈፀመውን ግፍ የመልስ ምት ነው ያየሀው

  • @ethiopianenaden3182
    @ethiopianenaden3182 11 місяців тому +196

    በ21ኛው መ/ክ/ዘ በየቀኑ የሰው ብልት ፣ ጡት ፣ አንገትና ከእርጉዝ ሆድ ሽል ሲሸረክት የሚውል ያለምንም ማስረጃ የ19ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን የሀሰት ትርክት የእምዬ ምንሊክ ጡት ቆረጣ ሲያልመዘምዝ ማየት ይደንቃል ።

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 11 місяців тому +14

      እውነት ነው ያሁኑ ይባስ አሉ

    • @eliassani141
      @eliassani141 11 місяців тому +6

      የአፄዎቹ ልጆች ዛሬም እነዚህን ዘግናኝ የሆኑ ወንጀሎችን ዛሬም ደግመው አሳይተውናልና ማስረጃ ነው ።

    • @ethiopianenaden3182
      @ethiopianenaden3182 11 місяців тому +7

      @@eliassani141 ሰው በላዎች መቸም ማፈሪያ ኦርጋን አልተተከለላችሁም።

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 11 місяців тому

      Zimbel qoda Dedeb naachu innante kaadu igna gin innawuqachuhalen Nebs Bella hulla

    • @adiyekedir134
      @adiyekedir134 11 місяців тому +7

      መፃሃፉ መቼ ነው የተፃፈው እስቲ ንገረኝ?

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 11 місяців тому +39

    በታሪክ ውስጥ ጥሩም መጥፎም ነገር መኖሩ የማይካድ ነው። ግን ታሪክን ለምንድን ነው የምንማረው? ጥሩን ነገሩን ትተን መጥፎን ነገሩን ለመድገም? ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው የቱ ነው? መጥፎ ታሪኮች እንዳንደግማቸው ልንማርባቸው መሆን የለበትም?ለምንድን ነው የሰላምን መንገድ የማንከተለው?ሰላም አይደለም ወይ መፈለግ ያለበት? ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት አብሮ በሰላም እንደሚኖር ከላይ እስከታች በየተቋማቱ ትምህርት ተቀርፆ ስልጠናዎች ሊሰጡ ይገባል። ሰላምና ጥሩ አብሮነት የሚገነባበት እስትራቴጂ ተቀርፆ የሚያሰለጥኑ ሰዎች ሰልጥነው ለየተቋማቱ ከላይ እስከታች ስልጠና በመስጠት ኢትዮጵያ ካለችበት የታሪክ ሰለባነት እንድትድንና ድነቷ ቀጣይነት እንዲኖረው መንግስትም ሆነ ለሰላም መስራት የሚመለከታቸው አካላት ነገ ዛሬ ሳይሉ እንቅስቃሴ መጀመር ይገባቸዋል። ይህ ካልሆነ እንዲሁ እንደተበላላንና እንደተነካከስን የታሪክ አተላው ክፍል እንደተጫወተብንና እንዳሰቃየን የኖርነውን ዘመን ኖረን እናልፋለን።

    • @ancharotube7658
      @ancharotube7658 11 місяців тому +3

      ትክክለኛ ጥያቄ ነው አንዱ ችግር ይህንን ታሪክ ካልደገምን የሚሉና አኩልነትን እንደ ሽንፈት የሚቆጥሩ በዛን ዘመን ላይ ብቻ ቀመው የቀሩ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች አሉ:: መተማመንና መከባበርን ለማምጣት እንቅፋትን በመፍጠር ረገድ ቀላል ሚና እየተጫወቱ አይደለም ተራማጁን ወደ ኃላ ጎትተው እዛው አዙሪት ውስጥ እየከተቱ እዚህ ተደርሷል::

    • @OmarAfandy-xg1pl
      @OmarAfandy-xg1pl 11 місяців тому

      Tarikum aleqem alen ejam lewte felagiwoch ayedlenm kesera yeleq were sereqot mawnabed weshet betam wedaj nen

  • @jermi9218
    @jermi9218 11 місяців тому +45

    በዘመናችን እያየነው ነው ማን ጡት ቆራጭ ማን ብልት ቆራጭ እንደሆነ

    • @OmarAfandy-xg1pl
      @OmarAfandy-xg1pl 11 місяців тому

      Lehulum geze alew

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 10 місяців тому

      አፅወቹ ጥሩ ናቸው አይቻልም ግን ያም ሁኖ ተበዳይም በዳይም አልፈዋል አሁን በዚህ ዘመን ያለን ባፅወቹ ስራ እያመሀኙ እኛ በማናቀው ነገር መሰቃየታችን ለምን በዚህ በሰለጠነ ዘመን መልሰው እደዘወሰ ሆኑ ካፅወቹ ባሱ

    • @OmarAfandy-xg1pl
      @OmarAfandy-xg1pl 10 місяців тому +1

      @@AAa-gs6dn ejaw kaletqyern yedero cheger eyaweran geze maqatel nw yezare tewled meserat memar alem yederesbetn lemeders mechal tekolen meraq metelat polotica cheger mefetereya mesareya nw Le hezeb lewet edget eskalehon deres

  • @tadla8200
    @tadla8200 11 місяців тому +9

    አፄምኒሊክ እና ንግስቲቱ እግዚአብሔር የሚፈሩ አገራቸውን በታማኝነት ያገለገሉመሆናቸው ታሪክ ምስክር ነው እግዚአብሔር ከነሱጋር ስለሆነ መሳሪያ የታጠቀ ወራሪ በገጀራ ድል የነሱቅዱስ አገልጋይ ነበሩ እነኦረሞ ጡታችን ቆርጦናል እያሉ እደኤሮድስ ለናታቸው ሆድያሉ እፃናት ሳይቀሩ ጨፍጭፈዋል ልዑል እግዚአብሔር መልስይሰጣል የፃናቱ ደም ይፍረድ

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂 minilk yibdachu bidatamoch

    • @tadla8200
      @tadla8200 11 місяців тому +1

      መቸም እደምኒሊክ ጀግና አይወጣእም እፃን አርደ ጀግና አትሆንም 10 ጁላ ልጅ

    • @zembalchw3824
      @zembalchw3824 11 місяців тому +2

      ትክክል እግዚአብሔር ይፈርዳል

    • @zembalchw3824
      @zembalchw3824 11 місяців тому

      ​@@zamzambashir9001ናትህ ትበዳ ጀበሉ ይብዳህ ቦርኮ አራጅ

  • @seidahmed772
    @seidahmed772 11 місяців тому +257

    ማስረጃ ያለው ታሪክ አሀን ነው የተሰራው ኦሮሞ አማራ ላይ በወለጋ የጨፈጨፈው ከነ ቪዲዮ ማስረጃ ያለው እንኳን ለፍርድ አልቀረበም

    • @finfineenkanoromotii9455
      @finfineenkanoromotii9455 11 місяців тому +19

      ኦሮሞ አማራን አልጨፈጨፈም። አማራ እራሱ ነው ለፖለቲካ ትርፍ በቡሬ ገብቶ አማራውን የጨፈጨፈው

    • @biniyam.d1284
      @biniyam.d1284 11 місяців тому +14

      ጃዊሳ ነው ስንት እና ስንት አመት ተከባብረው ተዋልደው የኖሩትን በሸኔ ስም የጨፈጨፈው!

    • @eyobeshetu7879
      @eyobeshetu7879 11 місяців тому +13

      ተው ያማራ ፅንፈኛ ምን እንደሚናገር በሚድያ እያየን ነው።እኔ አማራ ስሖን ከኦሮሞ ማህበረሰብ ጋር ነው ምኖረው እንድም ቀን በማንነቴ ምንም ክፍት አላረጉብድም

    • @mametemam6977
      @mametemam6977 11 місяців тому +6

      እውነት ነው ፍኖ ለማስረጃ ለታሪክ ስለፈለገ የወላጋ አማሃራን ጨፈጪፎ ነው

    • @ChristianMetaphysician
      @ChristianMetaphysician 11 місяців тому +18

      ​@@eyobeshetu7879በዋናነት ከወለጋ 850 ሺህ አማራ ከ 4ወረዳዎች ተፈናቅሎ ወደ አማራ መጥተዋል። 45,000 በጅምላ ተቀብረዋል አንተ ከነዚህ ውስጥ አትመስለኝም ስለዚህ እነሱን ወክለህ ልታወራ አትችልምጠ

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 11 місяців тому +39

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ነኝ፣የኡስታዝ አህመዲን ጀቢል ያቀረቡት ትንተና በእኔ ዕውቀትና ግንዛቤ አንፃር አንዳችም የሚነቀፍ ነገር አላገኘሁበትም።ስለሆነም ኡዝታዝ አህመዲን ጀበልን ከልብ አመሰግናለሁ፣እንዲሁም አደንቃለሁ።

    • @GobnaSolomon-if8zi
      @GobnaSolomon-if8zi 11 місяців тому +5

      አሁንም ሚኒሊክ ላይ ናቹሁ? በሚኒሊክ ጊዜ የተሸጠ ባሪያ ምንግዜም ሚኒሊክ ሲል ይውላል።

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 11 місяців тому +2

      ​@@GobnaSolomon-if8ziእኔአማራነኝግን ሚኒሊክአራጅነውገዳይ😢

    • @YibeltalMolla-bi5zj
      @YibeltalMolla-bi5zj 11 місяців тому

      ባንዳ

    • @jegolmedia
      @jegolmedia 11 місяців тому +2

      እንደ አንቺ ሚዛናዊ ሀሳብ ያላቸውን ያብዛልን

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo 11 місяців тому

      ​@@GobnaSolomon-if8ziአንቺ ነሽ የአስተሳሰብ ባርያ

  • @abdukemissie7657
    @abdukemissie7657 11 місяців тому +22

    ፍዳክ አቢ ወዑሚ ያረሱል አላህ
    S A W

    • @fatimah9610
      @fatimah9610 11 місяців тому +2

      Sallallhi allehi wassllam ❤❤❤

  • @Abe208
    @Abe208 11 місяців тому +7

    ምንሊክ ከአባጅፋር ጋር በጅማ ቤተክርስቲያን እንዳይሰራ ተስማምተው ነበር እያለን ነዉ። ይህ የምኒልክን መልካም፣ የሰዉን መብት የሚጠብቁ መሆናቸውን ነዉ የሚያሳየን።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому +2

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Meronfentahun0913
      @Meronfentahun0913 11 місяців тому

      Adiwa lay le hageru siletewagu ye musilim toregnoch & finally be hayimanotachew bicha silaltekeberu ena eresachew ye jib ena ye amora mechawecha silehonutis mn tiyalesh

    • @Abe208
      @Abe208 11 місяців тому

      @@Meronfentahun0913 ይህንን አልሰማሁም። የምንሊክን ታሪክ መፅሃፍቶች እያነበብኩ ነዉ። የምታዉቀዉ መፅሃፍ ካለ እባክህ ንገረኝ ላንንብብ።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому

      @@Meronfentahun0913 የተስፋዬ ገበረአብ ተማሪ ነሽ?የአንቺ የታሪክ ማጣቀሻ እሱ ነውና።

  • @wondwossenkebede1068
    @wondwossenkebede1068 11 місяців тому +37

    ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያለችበትን የዘረኝነት ፖለቲካ አደጋ መፍትሄ ለማምጣት መወያየት ነው እንጂ ለዚህ ትውልድ የሚጠቅመው የ100 ዓመት ታሪክ እያነሱ ጊዜ ማጥፋት ምን አይነት አተላ የሆነ ትውልድ መብዛቱን መገለጫ ነው

    • @bethelnnakuba9169
      @bethelnnakuba9169 11 місяців тому

      👍🏽👍🏽👍🏽

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 11 місяців тому

      በዚህ ታሪክ የሚባላ መኖሩንም አትርሳ
      ጠቃሚ አለመሆኑ ቢታወቅም

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 11 місяців тому +2

      የአፄቴወድሮስና የሚኒሊክታርክ ሲነሳ የሓላታርክ እያነሳችሁትላላችሁ እናተአላችሁአይደል እንዴ ኢማሙአህመድ ግራአህመድእያጠለሻችሁ መስጂድን የምታቃጥሉ በተለይኦርቶዶክስ አባቶች የሚዘምሩት ስለጥላቻነው. ለእናተግዜ ምንምአይመስላችሁም እኛሙሲሊሞች ግን ታብጠለጥላላችሁ

    • @user-ej8zg6nf2b
      @user-ej8zg6nf2b 3 місяці тому

      Hhhhhh tarikn mawek aukefam bro

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 11 місяців тому +4

    አይይይ የታሪክ ፀሐፊ እውነተኛ ምሁር ነኝ ካልክ 666ቱ አብይና መንጋው
    ስለሚጨፈጭፈውን ሕዝብ ፃፍ ያ ነው ስልጣኔ ሀቅ ማውራት ብር ለማግኘት ብቻ አትቧጫጭር !!!!

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 11 місяців тому +1

      እሱ የድርሻውን እየጻፈ ነው አንትም ተማርና አሁን ያለውን ታሪክ ጻፍ !!

  • @Luna23official
    @Luna23official 11 місяців тому +7

    እኔ የሚገርመኝ ሙስሊም እና ክርስቲያን ሲንዋደድ ነው የማውቀው ምድረ ኣእምሮ በሽተኛ እየተነሳ በመፅሐፍም ሆነ በንግግር የማይጠቅም ነገር ሊጭኑብን እና የታመሙበትን በሽታ ሊያጋባቡን እንቅልፍ እያጡ ማደራቸውን ነው ግን እግዚኣብሔር ይመስገን ባሰቡት ልክ አለመሳካቱ ይሄም ሰው የታመመ ይመስለኛል ለትውልድ የሚጠቅም መልካም ነገር ቢፅፍ ምናለበት መርዝ ፅፎ ምን ይጠቀም ይሆን??? በልጆቹ እና በልጅ ልጆቹ ያጭደዋል

  • @birhanumola3280
    @birhanumola3280 11 місяців тому +21

    አንድ እንደሙስሊም መምህር የጥላቻና የመጠፋፋት ታሪክ ከምፅፍ ይልቅ ኢትዮጵያን ካለችበት መከራ ሊያሻግር የሚችል ስራ ብሰራ አላህም የፈጠረህ መልካም ስራ ሰው የሚያስታርቅ የሚያቀራርብ ስራ እንድሰራ ነው።

    • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
      @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 11 місяців тому +3

      ሀቅ ሀቅ ነው ትውልዱ ማወቅ አለበት

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 11 місяців тому

      Hakun new yetenagerewe yeweshet history senesema adegen no more weshet😂😂

    • @user-hi2cz5vv9f
      @user-hi2cz5vv9f 11 місяців тому +4

      ገፍኞች ግፋቸው እንዲወራ አይፈልጉም። ሰይጣን ሁነው ጻድቅ መባል ይፈልጋሉ። አድዋ የህዝብ ጥግልን ለራሱ አስፍተው ቆርሰው እኛ ነጻ አወጣናችሁ የሚለውን አይደብቁንም። አጼዎች ገፍተውና ሙስሊሙ እንዳይማር ስልጣን እንዳይዝ የበታች ሆኖ እንዲኖር አርገውታል አጼዎቹ ሙተዋል ሟች አንወቅስም። እስልምናችንም ይቅር ማለት ስለሚያስተምረን ይቅር ብልን ታታሪካችንን ግን እንደታሪክ እየተማርንበት እንቅጣለን። ጀበሉ ተራራችን ነው

    • @ThayyibaPunchili
      @ThayyibaPunchili 11 місяців тому

      Jthkl

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому

      @@user-hi2cz5vv9f 🙊🙊🙊🙊

  • @african8846
    @african8846 11 місяців тому +14

    ይሄ ቃለ-መጠይቅ የመጣው ዛሬ ለሆነ ሙከራ ነው ።ግን ድሮ ቀረ ሙከራው አይሣካም

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 11 місяців тому +26

    ቁርአን ላይ ያለ ያለፉ ህዝቦች ታሪክ ብቻ ነዉ ትክክለኛና ሀቀኛ period ❤❤❤❤❤❤ ማንም ያላየዉን እየፃፈ መከራ ማራዘም ነዉ ህዝብ ላይ ሙእሚን ዱኒያ ላይ ይፈተናል አለቀ ሁሌም መዳረሻችንን እያሰብን ሰብር አድርገን አላህን በብቸኝነት መገዛት ነዉ አለቀ።

    • @GobnaSolomon-if8zi
      @GobnaSolomon-if8zi 11 місяців тому

      አሁንም ሚኒሊክ ላይ ናቹሁ? በሚኒሊክ ጊዜ የተሸጠ ባሪያ ምንግዜም ሚኒሊክ ሲል ይውላል።

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 11 місяців тому +2

      @@GobnaSolomon-if8zi እኔ ያልኩት ታሪክ ፀሀፊ ሁሌም ያዛባል የሁሉንም እዉነት አይዘግብም ምኒሊክ ጣሊያን አገራችንን እንዳትወር ህዝቦቹን አሰተባብሮ ከቅኝ ግዛት ያዳናት ቆራጥ መሪ ነዉ። ሁሌም ሲዘከሩ ይኖራሉ። አገራቸዉን እንዴት ያሰተዳድሩ ነበር የሚለዉን ሁሉም መሪ እንደሚያሰተዳድረዉ አሰተዳድረዋል አለቀ። ተሰንዶ የተያዘ ታሪክ ግን የተዛባ ነዉ ሀቅ የለዉም የሰዉ ልጅ ሰለሚፅፈዉ ነዉ ያልኩት። እንጂ ምኒሊክ ሲባል የምደነግጥ ባሪያ አይደለሁም ። እያሰባቹ ፃፉ።

    • @ekramhassan8468
      @ekramhassan8468 11 місяців тому +1

      ያን ተተው ማለት ዛሬወለጋ ያለውምም አላየን ብለን እነለፈወይ

    • @behabesha
      @behabesha 11 місяців тому

      እንዳተ የተጠናገረ ያላገናዘበ አንድ አቅጣጫን አይተን ብቻ የታሪክ ምሁሮች ደክመው ተመራምረው የፃፉት በ.3 ፊደል ውሸት ልንልህ ትፈልጋለህ ወይ ባንተ የተጠናገረ እሳቤ ዛሬም ወለጋ ሚታረዱትን ቢሆን ታርደው አልፏል አታንሱት ነው ወይ ?

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому +1

      @@behabesha አሁን ያለነው 21ኛው ክ/ዘመን ለይ ነው።አሁን ምናየውን ክደን ትርክት ተቀበሉ የአሁኑን ለመሸፈን ካልሆነ ውሃ አይቋጥርም። ለዚያውም በዚያን ጊዜ ዘመቻ ትርጉም የነበረው ግጭት ሴቶች ላይ የሚያስጨክን ቀርቶ በወንዶችም አይታሰብም። ባይሆን ወንዶችን ሰለቡ ቢባል አይሻልም?

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 11 місяців тому +15

    ዛሬም የ "ጡት ፖለቲካ" አለች ???? ሆድ ተቀዶ ፅንስ ሲወጣ ግን ቪዲዮውም አለኝ ፡፡

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому +2

      እሱን ለማረሣሣት ተረቱ በተደጋጋሚ መወራት አለበት።ብዙ የሚቀበሉ ጅሎች አሉና።

    • @dtlleye3036
      @dtlleye3036 3 місяці тому

      it can be fake. send me and I can evaluate it

  • @user-ct7uv6ee5v
    @user-ct7uv6ee5v 11 місяців тому +8

    ኡስታዝ ኣህመዲን ጀብል
    ስምን ማን ያወጣዋል ነው ሚባለው እውነትም ጀበል
    ኣላህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 11 місяців тому +11

    ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በሚሊዮኖች ልብ ውስጥ ልዩ ቦታ ያለው እጅግ በጣም ተወዳጅ ኡስታዝ ነው

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому

      እኔምበጣምጀግናነቱ የማይበረከክየካፍርእራስምታትሆኖባቸውል ለምዘመንሁንአያቀርቡልንም

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 11 місяців тому +6

    ቤቲ በጣም በጣም እናመሠግናለን እንደዚህ አይነት ምጥ የሆኑ ሰዎችን አቅብ እንጂ ።እንደ ፈይሰ ሊልሳ አይነት በጮ ተይው ።

  • @a.hakimsherefedin9594
    @a.hakimsherefedin9594 11 місяців тому +11

    የአቀማመጥ ስርዓት ይኑርሽ እግርሽን አንስተሽ ለእንግዳው ማሳየት ብልግና ነው

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 11 місяців тому

      እንግዳው ቅር ያላለውን አንተ ምን ቤት ነህ

    • @samuel97ification
      @samuel97ification 11 місяців тому

      ua-cam.com/video/_5ZqEWSeKj4/v-deo.html

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele 11 місяців тому +7

    አሁን ወለጋ ስለታረዱ ሰወች ጠይቀው

    • @soneji3266
      @soneji3266 11 місяців тому

      Yimelslhal endate yetezaba eyta yelewm

  • @EphremBekele-xw2fn
    @EphremBekele-xw2fn 11 місяців тому +22

    ወለጋ ላይ ስንት ነብሰ ጡር ሆዷ እየተቀደደ ሰለ 100 አመት ታወራላችሁ, አሳፋሪ

  • @famel9098
    @famel9098 11 місяців тому +37

    የወንድ ብልት ቅርፅ ግንባራቸው ላይ የሚያደርጉት ቋሚ መረጃ ነው። እሱን ሳትጠቅስ ማስረጃ የሌለህን የጡት ቆረጣ የአሁን ሽማግሌዎች ነገሩኝ እያልክ ታወራለህ።

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому +1

      አችደነዝ እሲ ተረትተረትአይችልበትምበማስረጃነውየምያወራው

    • @40ethiofactentertainment61
      @40ethiofactentertainment61 11 місяців тому

      thank you very much

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 11 місяців тому +7

      ማስረጃ በሌለው የተሳሳተ ትርክት ሀገራችንን ዋጋ እያስከፈላት ነው ።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому +2

      ሽማግለዎች የሚለው ተረቱን መሆኑ ነው። ነገሩ የተስፋዪ ገ/አብን ተረት ለማለት ስለአልፈለገ ወደ ሽማግሌ መግፋቱ ነው።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 11 місяців тому +2

    አሁን እሄን ታሪክ ማንሳቱ ለምን አስፈለገ ? ሁኖ ከሆነስ??? ሁላችሁም ትገርማላችሁ እስኪ ወለጋ ለተጨፈጨፈው ለታረደው ወላሂ ደግሜ አማራ አልሆንም ላለችው ታዳጊ ህፃን በሚድያ እንዲሁ አውጡት ።አዲስ አበባ ለፈረሰው መስጊድና ቤተክርስቲያን ተናገሩ ።

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 11 місяців тому +11

    ጀግና ምርጥ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ

    • @GobnaSolomon-if8zi
      @GobnaSolomon-if8zi 11 місяців тому +1

      አሁንም ሚኒሊክ ላይ ናቹሁ? በሚኒሊክ ጊዜ የተሸጠ ባሪያ ምንግዜም ሚኒሊክ ሲል ይውላል።

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 11 місяців тому +19

    Nice to see you USTAAZ/ MU'ALLIM Ahmaddiin Jabal . We have a great respect for you brother .

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 11 місяців тому +29

    እስኪ ዛሬ ሐገር ለመምራት እድል አግኝታችሁ አንጉሶቹ በላይ ዛሬ እየተደረገ ያለዉን ነገር አይበልጥሞይ ይልቁኑ ዛሬ እንዴት እናቁም ብትሉ ይሻል ነበረ

    • @btin1791
      @btin1791 11 місяців тому

      ለቅሶ ብቻ ፈጠራ ብቻ እዬዬ ብቻ ይህ ሁሉ ድራማ ለሥልጣን ነው👎🏿

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 11 місяців тому

      ​@@btin1791
      ምኑ ነው ድራማ ምኑ ነው ለስልጣን ታሪክ ሁሉንም ያስተምራል

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 11 місяців тому +2

      ዛሬ ለመምራት እድል አግኘታችኋል ማለት ምን ማለት ነው ብሔሬ ይምራ ቢሆን ኖሮማ አፄ ሀይለስላሴም የክልላቸው ተዎላጅ ናቸው ይሄ የብሔር አይደለም

    • @ethiopiawolde7069
      @ethiopiawolde7069 11 місяців тому +2

      በትከከል እንደጅራፍ እራሳቸዉ እየገደሉ እራሳቸዉ ይጮሀሉ

    • @redi_tube
      @redi_tube 11 місяців тому

      በሚያሳዝን ሁኔታ ዛሬም ቆሻሻ ድርጊታችሁን የሚደብቅላችሁ ካፊር ነው ዋናው ጠቅላይ ሚንስተሩ ነገር ግን የአፄዎቹ ወዳጆች አሁንም ባለመርካታው ስልጣንን ሙሉ በሙሉ ለመውረስ ሲያቅታቸው የሚያስቸግሩት ሙስሊሞችን ነው

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 3 місяці тому +1

    እውነት ነው ከ እግዚአብሔር በታች እምየ ሚኒሊክ ሞተውም የሚያንቀጠቀጡ ሚኒሊክ ሁሌም ኑጉስን ናቸው የድሮ ትሪክትህን ይዘህ ንስሀ ግባ ለስጋህ እንኳን አልሆንክም ለነብስህ ቆም ብለህ አስብ ኡስታዝ አትከፋፍሉን ኢትዮጵያዊ ነን እንድነታችን አትበትኑብን ተውን በፈጣሪ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 11 місяців тому +3

    በተለይ በዚህ አማራዉ አንድ ሆኖ ለህልዉናዉ እየተዋደቀ ባለበትወቅት ለምን ሙስሊምእናክርስቲያኑን ለመነጣጠል የተደረገ አደገኛ ሴራ

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 11 місяців тому +19

    መች ነዉ የኃልዮሽ ማየት እና ማሰብ እሚቖመው???!ምንስ ይጠቅማል???! መቸ ነው ሁሉም ተከባብሮ በሰላም እግዚዚእአብሄር እንደፈጠረን እንደሰው የምንኖረው??? እነዚህን ጥያቄዎች የሚመልስልኝ ማነው????!

    • @weare4258
      @weare4258 11 місяців тому

      ጭር ሲል አዩድም እሂ ገለት

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому

      @@weare4258 ጭርሲልእማትወዱትስእናተናችሁበየቦታውሙስሊሙንእየበላችሁ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 11 місяців тому

      ተዉጂ የኛብፁሀኖች ጉዳችሁንኑእዩ አህመድግረኝሰው አይደለምስትሉአልነበር እኔአማራነኝግን አህመዲየ💪

    • @weare4258
      @weare4258 11 місяців тому

      @@DahabAhmad-es2jx ውለጅለት

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 11 місяців тому

      @@weare4258 ወላሂ ደስይለኝነበር ሂዲናአረቄህንጠጣ😛

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 11 місяців тому +4

    የመጨረሻ ጽንፈኛ ሰው ነው:: የታሪክ ምሁር የሚለው ላይ ግን ቤቲ የትምህርት ደረጃውና የሙያ መስኩን ብጠቅስ ጥሩ ነበር:: ታሪክን ከታሪክ ምሁራን እንጂ ከማንም ጽንፈኛና ፖለቲከኛ አንደበት መስማት አይመቸኝም::

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 11 місяців тому

      ገልቱ

    • @user-qi3ir1mm7r
      @user-qi3ir1mm7r 11 місяців тому

      በመጀመር ፅንፈኛ ማለት በዜግነት በሀይማኖት እየተገፋ በገዛ ሀገሩ ለመብቱ የታገለው ነው?
      2የዚህ ሰው የእውቀት ለማወቅ አንብበህ ጠይቀህ ተረዳ እውቀት ፈልግ ለምን ምን ብለህ መጠየቅ እውቀት ይኑርህ ግሪሳ ከመሆን

  • @TEMEGN
    @TEMEGN 11 місяців тому +8

    ችግር የለውም በውሸት ትርክት ሚስኪኑን እንደጨረሳችሁ በረቀቀ ቴክኖሎጂ አሁን በኛ ግዜ የሰራችሁት ግፍ እመኑኝ የወደፊቱ ይባስ እነባለ ግዜ ማንም የበላይ ሆኖ እሚኖርባት ኢትዮጵያ አትቀጥልም 😊

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 11 місяців тому +19

    ቤቲዬ ከሀሆነ አይቀር በአሁኑ ሰዓት በተጨባጭ የተደረገውንም ብታነሺው ደስይለኛል በተረፈ ለአንቺ ለአህመዲን ታላቅ ክብር አለኝ

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 11 місяців тому +12

    ብታምኑም ባታምኑም ጀበሉ በራሱ አንድ ትምህርት ቤት ነው🙏
    እድሜና ጤና ለኡስታዜ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 11 місяців тому

      ለንዳንት አይነት ደንቆሮ ሊሆን ይችላል የተረት ተረት ት/ቤት አለንዴ

    • @shamesuabdoabdo
      @shamesuabdoabdo 11 місяців тому

      ​@@tegegnmekuria3073የማይካድ እዉነት ነዉ

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t 3 місяці тому

      ለንዳተ የለውባንዳይሆና የተረትተረትአሥራ ከብት

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 11 місяців тому +12

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @ahmedmuhamed8310
    @ahmedmuhamed8310 11 місяців тому +4

    አፄነት ይወድማል አፄነት ይቀበራል ነብር ኡስታዛችን

    • @menbereberi8608
      @menbereberi8608 11 місяців тому +2

      እራጅ ጡት ቆራጭ ማን እንደሆነ በ21ኛው ዘመን ወለጋላይ በማስረጃ በቪዲዮ ሁሉ አይተናል በየቀኑ የወሎሙስሊም ችን ወለጋላይ እያስጨፈጨፍክ የዛሬ160 ዓመት ሃያቶችህ የሰሩትን ግፍ ገልብጠህ ብታወራ ማንም እይሰማም ወላሂ አማራ ልሆንም ብላ እየተማፀነች የረዳችኃት ህፃን ቪዶዮ ምስክር ነው

    • @andinetalamirew
      @andinetalamirew 9 місяців тому

      Don't expect islamic state in ethiopia. Siyamrh ykr

  • @oromiastateuniversityschoo7083
    @oromiastateuniversityschoo7083 11 місяців тому +1

    አህመዲን ጀበል እጅግ ድንቅ ጸሃፊና እጅግ ምክንያታዊ ነህ፡፡ አድናቂህ ነኝ ፡ በርታ ቀጥልበት፡ የኢትዮጵያን ታሪክና ፖለቲካ በዚሁ መንገድ መተንተንህን ቀጥል፡፡ ያዉ እንደምትረዳዉ ና ንግግርህ ላይ በተዘዋዋሪ እንደምትጠቅሰዉ(ለምሳሌ ኦሮሞ ሙስሊም ወይም አማራ ሙስሊም ስትል ማለቴ ነዉ) ታሪክና ፖሊቲካ ባደረግከዉ መነጽር እንደሚወሰን Yታወቀ ነዉ፡፡ዋናዉ ነገር ሌሎች የራሳቸዉ መነጽር ሊኖራቸዉ እንደሚችል መገንዘብ ስለሆነ አንተ በዚህ ድንቅ ነህ፡ ከሶሻሊስታዊ መነጽር ተገላግለሀል/ነጻ ወጥተሀል ማለት ነዉና፡፡ ነገስታቱን ጥፋተኛ ለማድረግ መሞከርህ ግን ሙሉ በሙሉ ከሶሻሊዝም አመለካከት ጥርት ብለሀ እንዳልወጣህና ፖሊቲካንም ከታሪክ አኳያ በአግባቡ እንዳልተረዳህ ያመለክታል፡፡ በአስራ ዘጠነኛዉ ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ ፖሊቲካ አሸናፊ የሚያደርገዉ እስልምናን ማዳከም መሆኑን ዘንግተሃል፡፡በነገራችን ላይ የሙስሊሞች ትግል ትክክል አይደለም ማለቴ እንዳልሆነ ይታወቅ፡፡ ማንም ላመነበት ባመነበት ዘዴ ሊታገል ስለሚችል

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 11 місяців тому +12

    አላህ ይጠብቅህ ታሪክን መፃፍህ ብዙዎች ቢጠሉህም ብዙሀኖች እንወድሀለን

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 11 місяців тому +7

    አረ በናትህ በጦርነት ጌዜ ብዙ ነገር ይደረጋል ይልቁኑ ምን ለመቀስቀስ ነዉ አሁን የመጣሀዉ ?? ስላለፈው ትተን ስለዛሬዉ መዘገብና መጻፍ ጀምረናል ለበቀል ከሆነ ከዚህ በላይ በቀል ምን እንደቀራችሁ አላዉቅም ከበቄ በላይ ተበቅላቹሀል ለታሪክ ተሰንዶ ይቀመጣል አታስብ

  • @asamnbelay3352
    @asamnbelay3352 11 місяців тому +7

    ማስረጃ አቅርብ ነው የተባልከው ማስረጃ ማቅረብ አይችልም ከጥላቻ የመጣ አመለካከት ይዞ ነው የተነሳው 🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️

  • @Milon-jr9rf
    @Milon-jr9rf 2 місяці тому

    እኛም አማራውያን የወለጋን ጨፍጨፋ መቸም መቸም መቸም አንረሣውም OK

  • @amanhassen1913
    @amanhassen1913 11 місяців тому +3

    ሚኒልክ ጡት ቆራጭ ከተበለ ዶክተር አቢይን ምን ልንለዉ ነዉ ?

    • @dessertBama
      @dessertBama 3 місяці тому

      እርጉዝ ሴትንሽል የሚቀዱ ናቸው

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 11 місяців тому +23

    ለሁሉም ጊዜ አለው በታሪክ መድረክ ላይ ትጠየቃላቹ ዛሬ ያለውን ባላየ እያለፋቹ በአጥት በበሰበሰ ነገር ክፋትን ትተፋላቹ ፍርዱን ከላይ

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed394 11 місяців тому

    እኔ የወሎ የአማራ ሙስሊም ነኝ አህመዲን ጀበልን በጣም ነው የምወደው ትክክል ነው የተናገረው ሁሉ👉 እሱ ብዙ ግዜ የወለጋውን አውግዟል 👉ግራኝ ኢማሙ አህመድን አውሬ አድርገው እየሳሉ ሚኒሊክ ቅዱስ ማስመሰል በሚፈልጉ የአፄ ናፉቄ የኦርቶዶክስ ደሴት ናፋቂ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች በእነሱ ፕሮፓጋንዳ አትሸወዱ

  • @EphremBekele-xw2fn
    @EphremBekele-xw2fn 11 місяців тому +1

    ስንት አማራ ሙስሊም ወለጋ ላይ ሲታረዱ አንድ ነገር ያላለ ሰው ነው, ስለ ኦሮሞ ሙስሊም ብቻ ጠይቂው

  • @fafiiumukhalid5137
    @fafiiumukhalid5137 11 місяців тому +3

    ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን ኡስታዛችን

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 11 місяців тому +15

    መረጃና ማስረጃ ከሌለ ታሪክ ልብ ወለድ ነው።የውሸት ትርክት ነው።

    • @GobnaSolomon-if8zi
      @GobnaSolomon-if8zi 11 місяців тому

      አሁንም ሚኒሊክ ላይ ናቹሁ? በሚኒሊክ ጊዜ የተሸጠ ባሪያ ምንግዜም ሚኒሊክ ሲል ይውላል።

  • @kingkne
    @kingkne 11 місяців тому +2

    ይገርማል ! ማጭበርበ ር መከፋፈል ማምታት ... ወዘተ ብሎ ስትራቴጂ የፃፈ ግለሰብ .. . ያሳዝናል ... ሙሉ ዶክመንቱን እይው

  • @maaalaaa9668
    @maaalaaa9668 11 місяців тому +2

    አፄዎቹ እንደውም በተለየ የጎዱት የአማራን ማህበርሰብ ነው !

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d 11 місяців тому +32

    ውይይይ የአፄ ሚኒልኪ ሰም መቼ ነው ምትረሱት ሞቶሞ ያቀጠቅጣቹዋል😅😅😅😅

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 11 місяців тому

      Anchii iko la reesew iyyasegedish new 😂😂

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂እኔጃጃጃጃጃ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому +2

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @hffhgd8615
      @hffhgd8615 11 місяців тому

      نحن لن ننسى حتى نتقم من الكفرة

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p 11 місяців тому

      @@hffhgd8615 😂😂😂😂😂

  • @user-fh6qv1gq2v
    @user-fh6qv1gq2v 11 місяців тому +2

    አህመድን ጀበል ጀግና አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዜ

  • @antcongneraletrteschijnvff10
    @antcongneraletrteschijnvff10 8 місяців тому

    በሐይማኖት ጆነሳይደር የፈፀመ ሰውዬ የተዛባ ታሪክ ለህዝብ እንዲደርስ ያደረገ ተዋዶና ተፋቅሮ የኖረን ስንት መከራ አብሮ ያሳለፈን ህዝብ ያቃቃረ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥህ

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 11 місяців тому +25

    This guy's brain is on his shoulder. He never lies nor boast. He tells you as it is. Very credible, trustworth, valueable information he despenses. I think his real believe and faith made him an honest and trustworthy guy.
    The more I listen the more I get enlightened.

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 11 місяців тому +2

      Don't make me laugh mashiala

    • @netsa4051
      @netsa4051 11 місяців тому +1

      ቆይ የአርሲና የባሌ ህዝብ ከወለጋ ኢሉባቡር ከጂማ ህዝብ የበለጠ ጠንክረው ነው ሚንሊክ የጨረሳቸው ቀልድ ሰው ሳይሞት አገር አይመሰረትም።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому +3

      የምኒልክ በማስረጃ የተደገፈው ትልቁ ጦርነት ጨለንቆ ከአሚር አብላሂ (አደሬው) ጋር ነው ሌላው አነስተኛ ግጭቶች ወላይታ ጉራጌና ከፋ ነው። ሌላው የዘመኑ ፈጠራ ነው።

    • @GobnaSolomon-if8zi
      @GobnaSolomon-if8zi 11 місяців тому +2

      አሁንም ሚኒሊክ ላይ ናቹሁ? በሚኒሊክ ጊዜ የተሸጠ ባሪያ ምንግዜም ሚኒሊክ ሲል ይውላል።

    • @samuel97ification
      @samuel97ification 11 місяців тому

      Being muslim means being an arab! For starters, a muslim man has arabic name, greets people in arabic, swears in arabic, reads in arabic, teaches his kids arabic, wears like an arab, his main goal in life is to visit Saudi Arabia! Somalia, Djibouti, and Sudan are not arabs but are members of the Arab League. So being muslim means being an arab. In short, muslim faith is the greatest deculturalization project in the history of mankind! Muslim is both a politics and a religion. No religion on this planet preaches to use force in order to convert people.

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 11 місяців тому +9

    መቼ ይሆን ከክፋትና ከበታችነት ስሜት የምንወጣዉ ልክ በዛ ዘመን እንደተፈጠረ ሰዉ ሆኖ መመስከር አይከብድም?? አሁንስ እርጉዝ ሴት ሆዷ ተቀዶ ልጇ ሲወጣ ምን እንበል::አሁን ሰዉ የኑሮ ዉድነት ናላዉን አዙሮታል ስተድሮዉ የሚያስብ የለም::

    • @assajod8456
      @assajod8456 11 місяців тому +1

      በይሠሞን ባጎቶቿ ላይ የመጣውን የከበረ ንቅነቃ ለማሥቀየሥ ይሆናል

    • @cmax83
      @cmax83 11 місяців тому

      ዝጊ አጨብጫቢ ታቦትሽን አርፈሽ ሸኚ

    • @roqayyaoumer3273
      @roqayyaoumer3273 11 місяців тому +1

      @@cmax83 ተንኮል ብቻ:: የሰዉ ሀይማኖት መሳደብ በአንተ ሀይማኖት የተከለከለ ነዉ::ለምድነዉ እዉነቱ ሲነገራቹ የምትሳደበዉ::የውሸት history መዘገብ ትርፋ ኪሳራ ነዉ ትዉልድን ያጠፋል ያለፈዉን ትተን በሰላም መኖር ይቻላል እንግዲህ የዛሬ 200 አመት የሞቱትን አፄዎች እያነሳን ስለነዚህ ሰዎች ታሪክ የማያዉቁትን ንፁሐንን ማረድና በጅምላ መቅበር ምን ጥቅም አለዉ دني دورة ነገ ምን እንደሚገጥመን አናዉቅም

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому

      ሰካራም የሰራችሁትስራስለሚሳፍራችሁእዲወራአወዱም😂

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 11 місяців тому

      ምናሻሺ ይቀባጥር እውኘታውን አላህና እኛ እናውቃለን አሁን ለማዘናጋት ነው አማራ ነቅቷል ፍኖ ወዴፊት🎉

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 11 місяців тому +1

    የሚገርመኝ ነገር የኦሮሞ ምሁራን ወጣት ኦሮሞዎች ከውንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው እንዳይግባቡ አማርኛን እንዳይማር አርገው ራሳቸው ግን በአማርኛ መፅሀፍ ፅፈው ኪሳቸውን ይሞላሉ።ምስኪኑ የኦሮሞ ወጣት እንዴት ይረዳችሁ ፣??

  • @birhanumola3280
    @birhanumola3280 11 місяців тому +9

    ቤቲ ግን መቸነው ከጥላቻ ታሪክና ከሚኒሊክ አጀንዳ የምትወጭው እረተይ ዘመኑ አልፋል ከትላቱ ተቸክራችሁ ቀራችሁ

    • @cmax83
      @cmax83 11 місяців тому

      ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው የሚሉ ደንቆሮዎችን አስቁማቸው መጀመሪያ👈😉

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому +2

      @@cmax83 አሁን ንጉስ መሆኑን የምታወሩ እናንተ! ቅዠታችሁን አቁሙ።

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 11 місяців тому

      @@cmax83 አንተ የማዲካስከር ሰፋሪ, ሚኒሊክ አሁንም ንጉስ ነው ❗️ምንአባክ ታመጣለህ❓😏 ና, ፊት ለፊት ተዋጋ❗️

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 11 місяців тому

      @@yeshanewrede6520​​⁠ አንተ የማዲካስከር ሰፋሪ, ሚኒሊክ አሁንም ንጉስ ነው ❗️ምንአባክ ታመጣለህ❓😏 ና, ፊት ለፊት ተዋጋ❗️

    • @elias21w
      @elias21w 2 місяці тому

      @@cmax83እናንተው እኮ ናችሁ ዳወን ዳወን ሚኒሊክ የምትሉት።

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 11 місяців тому +5

    ቤቲ ሰዉ የጋበሽ መስሎኝ ነበረ እንደዚህ ሰዉዬ ቆሞ ቀር አይቼ አላዉቅም ምንሊክ ቆረጠ በማስረጃ ባለማስረጃ ስትሉ ገረማችሁኝ የኸዉ ዛሬ ኦሮሞ አንገት ቆርጦ የእርጉዝ ሆድ ቀዶ ጽንስ አውጥቶ በአይናችን አምስ ዓመት ለመናገርም ለመስማትም የሜከብድ ነገር ቀን በቀን በአይናችን እያየን ስለ ዔጼ ምንሊክ ስታዉሩሉኝ በእውነት ማፈርያ ናችሁ

  • @WorabeTube
    @WorabeTube 11 місяців тому +15

    ጀበሉ ተራራው ❤

  • @user-ss5he7bd7h
    @user-ss5he7bd7h 11 місяців тому +10

    😢አሁን ያለውግድያእና ማርድ ባብይዘመን ያልተሰራግፊየለም ገዳይመግስት ፣⁉️ወለጋየደምምድር⁉️😢😢😢😢😢

    • @cmax83
      @cmax83 11 місяців тому +1

      የጎጃሜ እና ጎንደሬ የተንኮል ውጤት ነው።

    • @user-ss5he7bd7h
      @user-ss5he7bd7h 11 місяців тому

      @@cmax83 😪😪😪😪😪

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 11 місяців тому +3

      ወላሂ እኛ አካበቢ ያሉ ኦሮሞዎች አማራ ከተባለ ሙስሊሙንም ይገላሉ፣ብልት ቆርጠው ነው እጮኛ የሚያጩት ብዙ በደል አለ አላህ ይፍረድ የወለጋው ለማውራትም ይዘገንናል

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 11 місяців тому +2

      እሱ ስለ ወለጋ ምን አስጨነቀዉ? ኦሮሙማ

    • @FatySam
      @FatySam 11 місяців тому

      ​@@asterabate7743ወለጋ ኦሮሞ አደለምዴ

  • @onpoint..
    @onpoint.. 11 місяців тому +18

    ኡስታዝ በጣም አድናቂህ ነኝ እንዲህ በሳል ሰው መሆንህን አላውቅም ነበር... እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 11 місяців тому +1

      🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀

    • @fatimah9610
      @fatimah9610 11 місяців тому

      Aminnn yarab

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 11 місяців тому +9

    ለሀገር ባለውለታ ነው ሚኒሊክ

    • @ahmedmuhamed8310
      @ahmedmuhamed8310 11 місяців тому

      ምኒልክ ሰይጣን ነው ኦሮሞን ያሰቃየው ግፍነው ዛሬ አማራ መከራውን የሚያየው

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo 11 місяців тому +1

      😂😂😂እረባክሽ ጀቡቲን ሶማልያን ኤልትራን የሸጠ ሌባ ምኑ ነው ለሀገር ባለውለታ ያስባለው

  • @abdukemissie7657
    @abdukemissie7657 11 місяців тому +7

    ሁስታዝ አላህ እርሜ እና ጤና ይስጥቅ

  • @FkreyesusGebeyehu-qq8tj
    @FkreyesusGebeyehu-qq8tj 11 місяців тому +2

    ሚኒሊክ እንኳን ጡት መቁረጥ ሠውን ከባድ ስድብ እንኳ ከአፋቸው አይወጣም"ዶ/ ነጋሦ ጊዳዳ "

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h 11 місяців тому +1

    እራሳችሁ እየቆረጣችሁ ሌላ ሰው ላይ አታሳቡ. እያየናችሁ ህፃናት እያረዳችሁ. የሰው ስጋ እየበላችሁ❗️አሁን አትንጣጡ. መጠረጋችሁ እንደሆነ አይቀርም.

  • @user-bk3fz5vh9z
    @user-bk3fz5vh9z 11 місяців тому +9

    ምኒሊክ ሁሌም ንጉስ ነው‼💚💛❤💯

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 11 місяців тому

      Yemote endet nigus yihonal? Mutan amba new ende yalehew😂

  • @niguseatilahun4893
    @niguseatilahun4893 11 місяців тому +4

    አጀንዳው ገብቶናል ግን አጀንዳ እንሰጣለን እንጂ አንቀበልም። Stop 🛑 Amhara Genocide.

  • @Sojoo-le3cn
    @Sojoo-le3cn 3 місяці тому +1

    እባክህ አሁንም አላክን ፍራ አላህን ፈራ አላህን ፍራ የኢትዩጲያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ ።

  • @addismamo5563
    @addismamo5563 11 місяців тому +4

    የማጋድያ ጊዜዋን እየተጠቀማቺሁባት ነው ጥሩ ነው::ይህ የውሼት ትርክታቺሁ ይፈራርሳል

    • @user-ej8zg6nf2b
      @user-ej8zg6nf2b 3 місяці тому

      ታሪክ እወቅ ጭንቅላትህን ለመቀየር ተጠቁም አትጎዳም

  • @abdulmaliktahahussen2714
    @abdulmaliktahahussen2714 11 місяців тому +55

    የ ምኒልክን ግዜ ይቅርና ዛሬ በ ቪዲዮ ማስረጃ የተቀመጠን በደል የማያኑ አካላቶች ስለ ምንይልክ ጡት እና እጅ ቆረጣ እውነታነት ይቀበላሉ ተብሎ አይጠበቅም

    • @dawit5894
      @dawit5894 11 місяців тому +1

      Yes indeed🙏

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 11 місяців тому +8

      የድሮውንም የአሁንንም ማውገዝ አለብን👉 ኢማሙ ግራኝ አህመድ አረመኔ እያሉ ሚኒሊክ እንዲወደስ የሚፈልጉት እነሱ ናቸው

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 11 місяців тому +4

      እኔ የወሎ የአማራ ሙስሊም ነኝ አህመዲን ጀበልን በጣም ነው የምወደው ትክክል ነው የተናገረው ሁሉ👉 እሱ ብዙ ግዜ የወለጋውን አውግዟል 👉ግራኝ ኢማሙ አህመድን አውሬ አድርገው እየሳሉ ሚኒሊክ ቅዱስ ማስመሰል በሚፈልጉ የአፄ ናፉቄ የኦርቶዶክስ ደሴት ናፋቂ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች በእነሱ ፕሮፓጋንዳ አትሸወዱ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እተብልህነው

    • @wondesentadesse6260
      @wondesentadesse6260 11 місяців тому +1

      Keshim

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 11 місяців тому +5

    በጣም የሚገርመው እኛ የሰራነው ብለው አንድም ቀን የፃፉትን አስነብበውን አያቁም ሁሌም የድሮ መንግስታትን መቃወም እና እከሌ እንዲህ አደረገህ እያሉ ማባላት ብቻ ነው ስራቹ።
    እስቲ ተውቱ እሮሮ ማሰማት ለዚህ ህዝብ እባካቹ።

  • @hyleejohn1140
    @hyleejohn1140 11 місяців тому +1

    የትግራዩ ገብረ ክርስቶስ ደስታ፣ ተስፋዬ ገብረዓብ እና አንተ አህመዲን ጀበል በጥላቻ ተረት የጦዛችሁ ሰይጣኖች ናችሁ። ሁለቱ ለፍርድ ሳይቀርቡ ገሃነም ገቡ። ፈጣሪ ለፍርድ ቀርበህ ለማየት ያብቃኝ። ኢትዮጵያ እየታመሰች ያለችው በአንተ አይነት ደናቁርት የተነሳ ነው።

  • @AlmubashaAmito-mv8sc
    @AlmubashaAmito-mv8sc 11 місяців тому +3

    እንተ የዕምነት ሰው ሆነህ ለምን የሞተን እየቀሰቀስክ ህዝብን ለማጣላት እውነትነት የለሌውን ውሸት ከማውራት ቁራዐን ብታስተምር ለአክራ ይጠቀሀል፡፡

  • @Iamjawisa
    @Iamjawisa 11 місяців тому +37

    አሉባልታ እንጂ የታሪክ መሰክርነት ጎልቶ አይናገርም ትርክት መፍጠር ነው

    • @jalaluddinakmel1443
      @jalaluddinakmel1443 11 місяців тому

      You can't handle the truth just swallow it isn't hard get use to it finally you will know how you grand father build Ethiopia that's all 😂😂😂lol

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому +1

      አችወሬኛ ከጀግናውእኩልያምርሻልበግየሰጡሽንበይዝብለሽ😂

    • @seladngay1486
      @seladngay1486 11 місяців тому +4

      ጥላቻ ዘረኝነት እንጂብከውቀት ነፃ ነው

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 11 місяців тому

      ​@@seladngay1486ስራችሁ ተወራባችሇ😅

  • @Mosalah-ll7lt
    @Mosalah-ll7lt 11 місяців тому +4

    Thank you for sharing this information with us.❤ these country is made with our bloods

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 11 місяців тому

    ይልቁን እናቴን አባቴን እህትን ወንድሜን አካልና ሂወት ንብረረት እርስት ጉልቴን ሲውርዙን 70 &80 ሚሊየን ህዝብ ምስክሬ ነው! እኳን አማራ እሰራኤል ለትውልዱ እፃፈፈች ነው

  • @abdiiboruushaakkiissoo6465
    @abdiiboruushaakkiissoo6465 11 місяців тому +23

    ቤቲ ይኸን ሀሳብ ሼህ አህመዱን እንዲያቀርቡ በማዘጋጀትሽ ትደነቅያለሽ። በርቺ ከመነጋገር ችግሮቻችንን ታሪኮቻችኘነ መወቅና ማመንና እንችላለን። አመሰግናለሁ።

  • @elnj2799
    @elnj2799 11 місяців тому +14

    Wow እናመሰግናለን ጀግናዋ

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele 11 місяців тому +18

    እናንተ አሁን በዚህ ጊዜ ሰው እያረዳችሁ እይደለም ውይ

  • @woine123
    @woine123 11 місяців тому +1

    አሁን ይሄ ሰው እሱ የሚያመልከው አንድ አምላክ እግዚአብሔርን የሚያመልክ ከሆነ!
    አሁን አየተጨፈጨፈ ያለው እና እየፈሰሰ ያለው የሰዎች ደም
    አይበቃምና "ጨፍጨፋ" ይቀጥል እያለ ነገር እየቆሰቆሰ ማፋጀት ምን ይረባዋል? በዚህ ሰአት የሚያልቀውስ አልጠቀመውም ማለት ነው?
    ይልቅስ ዛሬ የሰላም አዋጅን እንደማወጅ!
    ይሄን ሰውዬ ሆነ ሌሎችም! የሰው ልጅ ጠር የሆኑትን ሁሉ !
    የዚህ ሁሉ ንፁሃን ደም ባለቤት!
    የአለማትና የፍጥረታት ፈጣሪ እና ገዥ እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባችሁ::
    ዘመኑ ነገርን የሚያበርድ ህዝብን የሚያቻችል ሃሳብ ሰብኮ
    የነፍስን ዋጋ ከመቀበል ይልቅ!
    እንዲህ ያለ ነገር ቁስቆሳ!
    እንኳን የሃይማኖት አስተማሪ! ማንም ሰው የሆነ መናገር የለበትም::

  • @BK-bv5zy
    @BK-bv5zy 11 місяців тому +1

    ደንቆሮ የታሪክ አዋቂ ነኝ ባይ የሃይማኖት ወገንተኛ ነው፡፡

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 11 місяців тому +4

    በዚህ ዘመን በተወሰነ ግሩፕ እኮ ጡት ይቆረጣል ሌላም ሌላም ወንጀል በታሪክ ሳይሆን በአካል እየታየ ነው ምን ትላለህ ይሄንንም ታሪክ ይከትበዋል ዋጋም ያስከፍላል ቤቲ ጐበዝ ነሽ ሚዛናዊ ለመሆን የምትጥሪውን ቀጥይበት ዘመኑንም ዋጂ

  • @yuosufmusa8376
    @yuosufmusa8376 11 місяців тому +20

    የአላህ ጥበቃ አይለይህ ያኡስታዝ💙💙💙

  • @YaredAbera-zq9gb
    @YaredAbera-zq9gb 3 місяці тому

    የኢትዮጵያ እና የቤተክርስቲያን ጠላት

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 11 місяців тому +10

    እኔ እንዲያውም ይህ ንጉስ ሞቶም የሜያሸብራችሁ ከሆነ በእውነት ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ ይመችህ እምዬ ምንሊክ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 11 місяців тому +2

      የኦሮሞ ሙስሊም ይገርሙኛል

  • @jalaluddinakmel1443
    @jalaluddinakmel1443 11 місяців тому +18

    Finally she is taking history class with out any distraction, focus Betty! you have final exam to take lol😂😂😂

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 11 місяців тому +2

    መሪያችን ግን በነዚህ ዝርክርክ ሚድያ ባትገኝ ምን አለበት እጅ ሴት አስገዳይ ናት ምን አገባች ስለ እኛ

  • @TikurSew720
    @TikurSew720 11 місяців тому +2

    አይ ኦሮሞ ፈጣሪ ሲፈጥራችሁ ላሀጫም አድርጎ ነው የፈጠራችሁ። መቼ ይሆን ከሚኒሊክ ራስ ላይ የምትወርዱት?????? ታሪክ ተመራማሪ ነኝ የሚለውም ልክ እንዳንቺ ደንቆሮ ነው

  • @mdsaeed9222
    @mdsaeed9222 11 місяців тому +7

    ኡስታዝ አለህ ጤናና ስጥ ካኩፉ የጣብቅ አለህ❤❤❤🎉🎉🎉ለጋበ ሰው ይግባ ትክክሊ ነው።❤❤❤❤❤❤

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 11 місяців тому +11

    ርእስ ማስቀየሻ ርእስ😂😂😂😂 ለፋኖ ድል

    • @cmax83
      @cmax83 11 місяців тому +1

      አራት ኪሎ ደርሰናል ስትሉ ነበር ቀራችሁ እንዴ 😂😂😂

    • @soneji3266
      @soneji3266 11 місяців тому

      ምን አገናኘው

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому

      አራክሎመችነውየምገበትፋኖውች😂😂😂😂😂

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 11 місяців тому

      ወላሂ ልክ ነሺ ማን አባቷ ይሰማው አል አማራ ነቅቷል😂

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 11 місяців тому

      ​@@user-jk5qg5il6gአንቺ ዢልጥ እኔአማራነኝ ግን ገዳዮችናቸው😂

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 11 місяців тому +2

    Thank you ustaz Ahmedin Jebel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ccc.7007
    @ccc.7007 11 місяців тому +2

    ምኒልክ ጡት ለመቁረጡ ማስረጃ አለህ ወይ ስትለው ማስረጃ የለውም እንዲሁ ግን እርግጠኛ ሆኖ መፅሀፉ ላይ ፅፏል

  • @seidibrahim5958
    @seidibrahim5958 11 місяців тому +28

    አሁን የሚገደለው አይብስም

    • @cmax83
      @cmax83 11 місяців тому

      አሁን ያለውም ግድያ የጎንደሬ እና ጎጃሜ ትዕቢት ውጤት ነው።

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 11 місяців тому

      ​@@cmax83አንተ ከብት ጋላ የታሪክ አተላ ጎዴርና ጎጃም ምናባክ አረገህ ሲቀጥል ወሎ ጎጃም ጎዴር ሸዋ አንዲ አማራ ነን

    • @nejatayalew3493
      @nejatayalew3493 11 місяців тому

      ቀጣይ ይፅፋል።

  • @solomon6733
    @solomon6733 11 місяців тому +5

    ያለፍ ታሪኮቻችን ብዙ ውጤት ያለበትን ኪነት ያገነናቸው በርካታ የውሸት ትርክቶች አሉን ይህን መቀበል ግድ ነው እዚህ አድርስውናል አሁን ላይ ግን ትልቅ ትልቅ ማወቅ ያለብን ነገር በድሮ በሬ ይህስ የለም እንደሚባለው እስከ ዛሬ የመጣንበት መንገድን ቀጥለን መሄድ አለመቻላችን ነው ያን የሚከለክለን ምንድን ነው በዋናነት ይህ ዘመን የኢንፎርሜሽን ዘመን ነው እደግመዋለሁ ይህ ዘመን የኢንፎርሜሽን ዘመን ነው ይህ ነው የትናንቱን መንገዳችንን መሄድ የሚከለክለን ይሄ ጉዳይ ነው ማንም የበላይና የበታች እናድርግ መቀጠል ያልፕመቻላችን ሚስጥር ስለዚህ ለሁሉም በእኩልነት ድር የሆነ ጉዳይ ማረግ ካልቻልን ሃገር ይፈርሳል እንጂ ሌላ የሚመጣ ነገር የለም

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 11 місяців тому +1

      ከይቅርታ ጋር የሀሳብህ ፍሬ ነገር ምንድር ነው ? ማለት እናንተ የምታወሩት ማስረጃ የማይቀርብለት ተራ ወሬ ቀርቶ እድሜ ከሰጠን ብዙ ማስረጃ ያለውን ይህንን ዘመን ሂሳብ የምናወዳድቅበት ዘመን ይምጣ ምኒሊክ ጡት ቆረጠ ብሎ በሌለ የሀሰት ትርክት አኖሌን የገነባ ማህበረሰብ ዘቅዝቆ ለሰቀለው: ቤት አጉሮ ላቃጠለው:የእርጉዝ ሆድ ለተረተረው: ይህን ሁሉ ከመዘርዘር በላይ የሆነ ግፍ የፈፀመ ህዝብ ባለበት ሀገር ትናንትናን እያነሱ ዛሬን ለማዳፈን ጥረት ማድረግ የዋህነት ነው::

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 11 місяців тому

      ​@@binyamtadesse9387minew igna bicha tagedelin Alachu Oromoo si mot ililil iyyalachu siticefiru Alnaber inde wusxachu iko marz new yihe Hizb ka innante gar Manoru yigermegnal Ba Ahun sa'at Hullum iyyamote new

  • @mengistuhabtemariam4868
    @mengistuhabtemariam4868 11 місяців тому +2

    ኡስታዝ ውሸት አታዋሽ እሰቲ ያሁኑን የሻሸመኔውን የወለጋውን ወዘተ ወዘተ አትናገርም

  • @senaitbennett9226
    @senaitbennett9226 11 місяців тому +1

    ግራኝ ማህመድ ብዙ ክርሲቲያኖችን ገድለዋል ሲባል እንሰማለን እርሶ የጻፉት ነገር ካለ ብናነበው

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 11 місяців тому +9

    Very interesting conversation