Really Thank you jebelu! You are wise and fair hero of the generation! If Every body looks deeply into our history we might easily communicate and solve our problems! ❤
Thank you Ahmedin for bringing this to our attention. You did a very good and mature interview. Thank you for the book as well. Others who have different thought should write a similar book or make their points.
I have read most books by ustad Ahmeding. His books are based on historical facts and known references. His work will be foundation to peaceful coexistence of the peoples of Ethiopia. Allah bless you, Ustaad!
Excellent I think the only way to save Ethiopia as a successful country to discuss the future intellectually by avoiding the past mistakes like Ahmedin said. Bety great gob we have to leave great country for all regardless of who he or she's origin for generation to come . Thanks
Interesting. Let’s learn from America when the Germans, Irish and the Italian were slaves and highly discriminated before the African slave trade. They moved on but history has documented. US is still struggling with the issue of African slavery which is still causing big problem. In our case we are all Africans and mixed with each other, Muslims marrying Christian, Oromo marrying Amhara or gurage or tigrai etc. We can not live one without the other. We are intertwined. Knowing these, Let’s learn from the past, forgive and let’s work for future growth of Ethiopia. Otherwise, we all will be extinct if we be holding grudges from generation to generation.
I didn’t read the book yet but sounds great from the discussion! I wish Bety get some one (other historian) who may have different version of the Book( part of the History) ; and the author of this book, A.Jabel for discussion.
እውነትን በእውነት ከእውቀት ጋር ተናጋሪ ሰው ስለሆንክ ወደድኩህ። ተባረክ! ለአዲስ መንገድ አይታ ሊጠቅመኝ ይችላል ብዬ ስላሰብኩ መጽሃፍህን ፈልጌ አነበዋለሁ።
በጣም እናመሰግናለን ቤቲ ጥልቅ የሚታይ እውቀት ብቃት ነው እንዲ ያሉ ሰዎችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ::
በውነቱ ጥሩ፥በጣም ጥሩ ኣቀራረብ ነው። እኝህ ምሁር፥ ሊመሰገኑ፥ ሊበረታቱ ይገባል። የታሪክ ሊቃውንት ነገሮችን በሁሉም ኣግጣጫ መመልከቱ ከስህተት፥ ከመተራረብ፥ ከመናቅር፥ ከመጠላላት..... ያስቆጥባል። ጥሩ ኢንተርቪው ነው።
እውነትነው
የዚህን ቃለ መጠይቅ ብዙውን ነገሩን ወድጄዋለሁ! የሀገራችን ህዝቦች ልዩነትን በቅንነትና በፍትሀዊነት መረዳትና መተግበር ላይ ድሮም ዘንድሮም ለውጥ እንደሌለ ተረድቻለሁ! !
እውነትም ተራራ የሚያክል ሀይማኖታዊ እና የታሪክ እውቀት ያለው ኡስታዛችን። አላህ ረጅም እድሜ እና አፊያ ይስጥህ።
ኡስታዝ አላህ ሙሉ ጤንነት እና ረዥም እድሜ ይስጥህ ። አሜን
Ameen
❤❤❤❤❤❤❤❤
ነገር ግን ወለጋ መስጊድ ውስጥ ያንን ሁሉ ሙስሊም ምዕመን በኦሮሞ ስላሳረደ አሏህ ይጠይቀዋል!!
@@teferiwoldegiorgis2941በጎንደር ያሁሉ ሙሰሊም አማራ አማራን ሙሰሊም ሲያርደሰ ምን መሰለሸ
@@rozaroza4288 አማራ ሰው አያርድም አላረደምም፡፡ ያልተፃፈ አታንብቢ ጀዝባ! እኔኮ ኦሮሞ ነኝ ብሆንም ግን የዘመዶቼን ባህሪ አቀዋለሁ! Ati garu salamtu wayi afan xira'a kana hinbanin.
ኡስታዝ ኣህመዲን ጀበል ሲያወራ ያለው እርጋታ በጣም እወድለታለሁ።ንግግሩ ላይ rational የሆነ ነገር እና በብሄሩና እና እምነቱ ሳይሸማቀቅ በድፍረት ሚናገር እና የሌላውን ህዝብ ሚያከብር መስሎ ተሰምቶኛል።
ቤቲ ላይ ደሞ ወገን ያልያዘ ጥያቄ ዝግጅት ኣንብቤኣለሁ።
የሚገርም እይታ ነው እውነት ለመናገር እኚህን መምህር ነበር ምጠላቸው በጣም አመሰግናለው እራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረጉኝ
ምን ሰምተህና ምን አውቀህ ነበር የጠላኸው/ሽው?አህመዲን ለኔ ጀግናየ ነው።ለሙስሊሙ እኩልነት መብት ወያኔን ተጋፍጦ፤በእስር ቤት በጨለማ ቤት የተሠቃየ፤በኤሌክትሪክ ቶርች የተደረገና እጅ አልሰጥም ሲላቸው ደግሞ 20 አመት ተፈርዶበት ፍንክች ያላለ የማይገፋ ተራራ(ጀበል)ነው።ከራሴ ነፍስ አስበልጩ የምወደው ወንድማችን ነው።የጠላኸው ጠላቶቹ በነዙበት ወሬ ነው።ለወደፊቱ ሰዎችን ራስህ ሪሰርች አድርገህ ወይም በቅርበት እስከምታውቃቸው መታገስ ያስፈልጋል።wisdom የሚመጣው ከመሣሣትም ጭምር ነውና በመሣሣትህ ብትቆጭም፤ለመታረም ደግሞ አላህ ጊዜውን ስለሠጠህ ተደሰትበት።
አድሰውለምንእደሚጣላሳያውቅበሚድያብቸያሱማውንይዞሰውንይፈርጃልእዘበንኩንምናሉመሰለሽ?ጎጃምሞጣላይሚስጊድአቃጥለውስጨፍሩአድረውካፍሩችአህመዲነውአለሰካራሞችነዘበንኩን😂😂😂😂
@@fatimaabdlqw4374😂😂😂 አህመዲየ እኔአማራነኝ ስወደው
ኧረ በሰውነታችን እናሥብ ፈልገሽው መርጠሽው የመጣ ብሆር የለም
ጀዛክ አላህ ኻይር
ጥንቃቄ የበዛበት ውይይት ሆኖ አግኝቸዋለሁ
ዛረም በአክሱም በላሊበላ ሙስልሞች መቃብር እያገኙ አይደሉም!!!!መስጂድም የላቸውምኮ!
ታድያ ይህ ሼክ ሰለእሰላሞች በአማሮች የሚደርሰባቸዉን ግፍ ለምን አያወራም? ይህ ልጅ የሳዉዲ ወሐቢ ቅጥረኛ ነዉ በጣም አደገኛ ሰዉ ነዉ
@@Hkim185
ክክክ ውሀብያ ውሀብያ ምንድን ነው ?
ታቦት አብሮ ካልሸኘ እምነቴ አይፈቅድም ብሎ የሌላውን የአምልኮ ባአል ካላከበረ የኢስላምን አስተምሮ ከተገበረ አዎ ውሀብያ ይባላሉ ምክንያቱም የነሱ ነባር እስልምና ከአመስላም አስተምሮ የሌለ የነሱን ፍላጎት የሚያሟላ ስለሆነ ሙስሊሙ እምነቱን ሲተገብር ውሀብያ አሸባሪ የሌላው ደግሞ ሀይማኖተኛ ቢመራችሁም ዎጡት እስልምና 1 መመሪያ አንድ አምላክ አንድ አይነት አምልኮ ነው ያለን የተለያየ መመሪያ የለንም።
@@Hkim185 👍👍👍👍
@@Hkim185😂😂😂ሌላስ የለሽም
@@Hkim185 ይህ ልጅ አይደለም ይህ ምሁር ነው፣፣
ጀበሉ እና ቤቲ ለወገኖቻቸው ጉዳይ ሰብአዊ አቅማቸው በፈቀደው ልክ ደፋ ቀና ሲሉ እንጂ በሌላ አላውቃቸውም:: አህመዲን & ቤቲ big respect 🙏
ጀበሉ ለከፈልከው መስዋእትነት 🙏 👏
ቤቲ as usual expose the truth respect 🙏 👏
ቤቲ በዚህ ሰአት እንድህ ያለ ቤንዚል የሆነ ጥያቄ የጠየቀችው እሳት ለማስነሳት ነው
ዘረኛ ናት
ቤቲ ጀግና ሀቀኛ ወደኋሏ የማትል ሀቅን ከማወቅ በርቺ 🙏
Mashi Ailala
Great discussion, I thank Ahmedin for his knowledgeable response 🙏
ቤቲሻሻሻሻ በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ሙሁራችን ስለጋበዝሺልን
❤❤አባ ጅፋር ምርጥ የሙስሊም መሪ ከኢማሙ አህመድ ግራኝ ቀጥሎ በጣም ነው የምወዳቸው
😅😅😅😅
አሁንም ሚኒሊክ ላይ ናቹሁ? በሚኒሊክ ጊዜ የተሸጠ ባሪያ ምንግዜም ሚኒሊክ ሲል ይውላል።
@@GobnaSolomon-if8zi 👍👍👍👍
😍😍😍😍
አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድመ ከጤኔጋ ይስጥክ በጣም ነው ምኖድክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡስታዜ አንተን መመሰግንበት ቃላት የለኝም ውስጤ የለውን ጠያቄዎች በሙሉ ምትጠይቅ እና መፍትሄውን የምታስቀምጥ መሪዬ ነህ ! አላህ ልክ እንደ ስምህ ተራራ ሆነ ረጂም እድሜ ከነሙሉ ጤና ያኑርልኝ ! ❤❤❤ !
ለምን ሂደሽ ዘቅዝቆ አይበዳሽ አሽቃባጭ እኔ ባንዳ ኡስታዝ አላውቅም ምን ታውቂአለሽ ለማሽቃበጥ ከሆነ ሂጅ አሽቃብጭ ዱቄት ዘረኛ ኡስታዝ አላውቅም
ብስብስ አወከው አላወከው ምን ታጎድቻለህ ቆሻሻ ዝርክርክ
ልብዳሽ ሸታታ ግማታም ስገጅለት ዱቄት ምንአባሽ ታውቂና ስለ አላህ ሰው ሲሰግዱ አይተሽ ትሰግጅአለሽ እንጅ ለሰው አንች ውሻ እኔ ለአላህ ነው ሲሰግዱ ያየሁት ለዘረኛ ሰው አይደለም ቀዝቃዛ ከዛው ተጋሚ ግማታም
@@محمدمحمد-ب2ص4عአይታቦትህንተሸከም አተቀብርአምላኪ
የኔ ዉድ ኡስታዝ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ❤❤
የእውቀት ባለቤት ስትሆን ነገሮችን በጀበሉ ዐይነት ትረዳለህ ቤቲም ሳላደንቅሽ አላልፍም እናመሰግናለን
I'm orthodox Christian but I do have big appreciation and respect for ustaz
ጀበሉ ተራራው እኖዳሀለን አላህ ይጠብቅህ ❤❤
አህመዲን ጀግናዉ አደበትህ አላህ ያጣፍጥልህ የማይጠገብ ጣፉጭ ታሪክ ነዉ ❤❤❤ዋዉ ታሪክ ይደገማል
ጀዛከላህ ከይረን
Really Thank you jebelu! You are wise and fair hero of the generation! If Every body looks deeply into our history we might easily communicate and solve our problems! ❤
እሺ በጎንደር እሰላሞች አይቀበሩ ይባሉ ነበር
Thank you Ahmedin for bringing this to our attention. You did a very good and mature interview. Thank you for the book as well. Others who have different thought should write a similar book or make their points.
Best interview! Thanks ቤቲሻ and Ahmedin Jebel
አህመድን ጀበል ሀቢቢ መሰሎችህ እናቡኪ እነ ያሴኔ ሌሎችም እድሜያችሁን ረጅም ያድርግልን❤❤❤
Thank you ustaz Ahmedin Jebel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምነው የአባ ጂፋር ክርስቲያን አለመቅበር አንገበገባት ያውም ከ 100 ምናምን አመት በፊት ኋላቀር በነበርንበት ጊዜ ... አሁን ሰልጥነናል ባልንበት ጊዜ ሙስሊም አክሱም ላይ እንደማይቀበር ማን በነገረሽ? 20 እና 30 ኪሜ ሬሳ ተሸክመው ነው የሚቀብሩት።ክፋቱን የጀመሩት አፄዎቹ ናቸው።
ምን አክሱም ብቻ ላሊበላስ ?😢
በጣም ወላሂ ተገርፎ የማያውቅ ሲቆጡት ያለቅሳል ሆኖባት ነዋ
ትክክክክክልልል
ዋው ጀበሉ በጣም በጣም ኮራሁብህ መልሥህ አነጋገርህ እራጋታህ ኮንፊደንሥህ በጣም ደሥ ይላል ይገርማል።እውነትም ተንቀሳቃሽ ቤተ መፅሀፍት ነህ ሁሌም ከጎንህ ነን።ሙሥሊሙ አንተ ሥላለኸው እድለኛ ነው።
መጥኖነውየሚያወራውእነምህረትአብቤሆኑተርነበርያሚያወሩት
ጀበሉ ታሪክ ለመተንተን ሙሉ እውቀቱን ካንተን መማራራችን እድለኞች ነን።
Oustaz jezakhumulahkhir wish you all the best inshallah
ቤቲ በናትሽ ክፍል 3 ይኑረው ኡስታዝ አህመዲን አይጠገብም ንግግሩ በሙሉ እውቀት ነው ::
ተመስጨነው ያዳመጥኩት አላህ አፊያህን ይስጥህ አህመዲን ጀበሉ👍👍👌👌👏👏💙💚💛❤🇪🇹🇪🇹
ይሕ ጀግና ዉስታዝ ለኢትዮጲያ እጅግ አስፈላጊ ነዉ ብሔርተኝነት አይጎትተዉም ምክንያቱም ቁርአን ጨብጦአልና አላሕ ይጠብቀዉ
እኛ ሁሌ የምንለው ያታሪክ ታሪክ ሆኖ ይቅር እንዳይደገም ነው እንጂ የአባቶቻችንን ታሪክ እንደግማለን የሚሉትን ነው የምንቃወመው
በጠፈጭ አንደበት ታሪክን መማር ከአህመድን ጀበል🙏🙏
😅😅😅😅😅
ሀሀ😅😅😅😅 አፈ ታሪክ ታሪክ የሚመስልሽ አራጅ ኦነግ
አፈ ታሪክ አላችሁ አፈ ታሪክ ደሞ ታሪክ አይደለም ማስረጃ አምጡ ሲጀመር አንቺ ኦሮሞ አይደለሽም ኦነግ ነሽ ኦነግ ደሞ ኢትዮጵያዊ አይደለም ከማዳጋስካር የመጣ የኬንያ ስደተኛ አራጅ ቡድን ነው የኦሮሞ ህዝብ ላይ የተጠመጠመ እባብ ነው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከግብፅ ድጋፍ ተደርጎለት የሚታገል ነው ሲጀመር ኢትዮጵያ ስትፈርስ ተጠቃሚ አማራ ነው የሰለጠነ ህዝብ የተማረ ህዝብ አምራች ህዝብ በቁጥር አንደኛ በቆዳ ስፋት አንደኛ በሀብት አንደኛ ደሙን በመመለስ አንደኛ ነው አማራ ታርዶ ተሰዶ ተቃጥሎ ተፈናቅሎ በራሱ እርስት አአ አትገባም ተብሎ ቤቱ ፈርሶ ልጆቹ በጅብ ተበልተው ሚስቱ ሆዷ ተቀዶ ልጇ ወቶ ኢትዮጵያ ትፍረስ ያላለ በአለም ብቸኛ ህዝብ ነው ኦነግና ወያኔ እያረዱ ተሰደብን ብለው እንገንጠል የሚሉ የበታችነትን የተቀበሉ ሲጀመርም ባንዳና ስደተኛ ስለሆኑ ኢትዮጵያ ትፍረስ ይላሉ እሺ ትፍረስ አማራ ሲገነጠል ታሪካዊ እርስቶቹን ይዞ ይገነጠላል ኢትዮጵያ ብትኖር ለማን እንደሚጠቅም በዛው ይታያል በትግል እኩልነት በእኩልነት ሰላም በሰላም ፍትህ ካልመጣ በጉልበት ያሸነፈ ይገዛል አማራ ላንቺ ለኦነጓ ብጥረቃ ሴራ ያውም አራዳ መስለሽ ሰገጤ የሆንሽ ወሬ የሚሰማበት አጀንዳ መስሚያው ጥጥ ነው ወይ እንከባበራለን ወይ ያሸነፈ ይገዛል እባቡ መለስ ማዳጋስካራዊ ሲልሽ ጭራሽን ወትፈሽ ከሁን አሮሞ ኦሮሞ የምትይው ኦሮሞ አይሰማሽም ኦነግ ሲያርድ ኦሮሞን አይምርም ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነው አይደለሁም ካለ ይገንጠል ከጠቀመው የኢትዮጵያን ህዝብ የሚቀልበው አርሶ የሚያበላው አማራ ነው ዛሬ እንዲ ኑሮ የጦዘው አማራ ክልል ተዘግቶ ነው አይደለም ካልሽያመረትሽው አምጪ ገስቲ ለኦሮሞ መግቢ ታያችሁ እኮ በማን ትከሻ እንደምትኖሩ ጥጋብ የማትችሉ ሰርቶ ማሳየት ነው ሚኒሊክማ ይኸው የኦነግ ግሪሳን በዩቲቲዩብ ሽቄ በአማርኛ ቋንቋ አስቤዛ አርጎ እያስተዳደረው ነው ኦስቲ በቋንቋሽ ዩቲዩብ ስሪ እንኳን ቪው ወፍ የለም አየሽ አማርኛን የሰጠሽ ሚኒሊክ እንጀራሽ ኘው ስንልሽ በምክንያት ነው ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪 ምት ለአራጆች ኦነግና እባብ ወያኔ የዘላለም የበታቾች አናሳ ዘረኞች
@@ግጥምንበምስልአንች በሰይጣን ተላላኪዎች ጭቅላት የምታስቢ የራስሽን አዕምሮ ለመጠቀም ያብቃሽ
ጀበሉ ተራራው አላህ ሀያትህን ያርዝመው
አላሁማ አሚን መሳዮችን ያብዛልን❤❤❤
Abuke and Ahmedin best 💙 personality ❤
Abuki , Ahmedin and kamil shamsu is brilliant and bright mind ❤️❤️❤️
በጣም በጣም እናመሠግናለን ቤቲ ደሬዱ💞🌻👏
Ahmedin is one of the best historians in Ethiopia. Thank you for your sharing the knowledge you have because we don't have a fair righter.
የእስልምና ሀይማኖት ጅማ መቼ ገባ እንዴት ገባ?ታሪክ በማንና በምን አውድ መፃፍ አለበት? በአካዳሚክ ነው ወይስ በመሠለኝ?
ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
Smart person ustaz Jabalu! Masha Allah!may Allah protect u from the eyes of evil!
Generally very nice analysis about his book as well telling the recent history of Ethiopia and The Muslim Ethiopian Part......, vey nice thx Ustaz.
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ❤
ሙስሊሞች የሚፈልጉት ፍትሀዊ የሆነ መንግስት ነው የማንንም ሀይማኖትና ብሄር የማይበድል ከማንኛውም ሀይማኖት
ደርግ እንደወደቀ ስም አልጠራም እነጂ በሸሪያ እንተዳደር የሚሉ ነበሩ።
I have read most books by ustad Ahmeding. His books are based on historical facts and known references. His work will be foundation to peaceful coexistence of the peoples of Ethiopia. Allah bless you, Ustaad!
እንዴት አርጎ ባክህ ። ግድ የለህም የጅማ አክራሪ የአማራ ክርሰታኖች ወደ ሚከበሩበት ጎንደር ይላኩልሀል በሰላም በደሰታ አገራቸዉ እእንዲኖሩ
ኡስታዝ እድሜ ይስጦት
ትክክል ነው ሙስሊሞች በግዴታ ስም እንዲቀይሩ ተደርገዋል
ጥሩ ሥራ ነው ቤቲ። keep it up!
በአጠቃላይ የተዛባ ታርክ ነበረን።
ኣረ ባክህ
ጥሩ ሀሳብ ነው ኡስታዝ የኛ የሙስሊሞች መከራ ብዛቱ 😪😥
አሁንም ካል ነቃን ገደል እንገባለን
Enen chemro bezu sewech ብሄር እና እምነትን በዚህ ልክ መምራት አለመቻላችን ዘረኝነት ውስጥ ተጎትተን እየገባን እንዋዥቃለን ።
Excellent I think the only way to save Ethiopia as a successful country to discuss the future intellectually by avoiding the past mistakes like Ahmedin said. Bety great gob we have to leave great country for all regardless of who he or she's origin for generation to come .
Thanks
ለመማር ክርስትናን ተቀበሉ ይባል ነበር።
Dhisaa male kanbiraho😂😂😂 odu
ፍታሓዊ መልስ ጥንቃቄ የተሞላበት
This is a good start,,,great interview
የሜመዘነዉ በዘመኑ ነዉ በዛሬ ልንከሳቸዉ አንችልም ይልቁኑ ዛሬ እየተደረገ ያለዉ በዘመናችን እየተፈፀመ ያለዉን የነገ ትዉልድ እንዳይወቅሰን መጠንቀቅ አለብን
አሀ።የወደፊቱ ትውልድ እኛን እንዳይወቅሰን ብለህ ትሰጋለህ።ነገር ግን ያለፈውን የጭቆና ግፍ አሁን ላለንበት ትርምስ ለመውቀስ ከበደህ።this is double standard
እውነት
@@mamisha123
አንደኛ ሳይገባህ ዝም ብለህ አትናገር አያትህ የአሜሪካ የትምህርት ዕድል መጥቶልህ አባቱን አያቅም አንደ የልጅ ልጄን አላጣም ብላ ከትምህርት ታሰቀርሀለች ታድያ እሷን ልትወቅሰ ነዉ ያለማወቅ,ሰላሰቀረችህ ይልቁንሰ አንተ የትሜምህርትን እወቀት እያወቅህ ልጆችህን አትበድል ነዉ የሚልህ
ካልገባህ ጥላቻን መኳትኳት ከፈለግህ እኳ ርቀህ መሄድ አያሰፈልግም 2015 ዓመተ ምህረት መረሾቹ አክራሪ ኦርቶዶክሶች ኢድ አደባባይ እሰላሞች አያፈጥሩምም አይሰግዱም ብለዉ ተቋዉመዋል እኳ ትናንተ እናንተ መርዘኞች ለምን ወደ ኃላ መቶ ዓመት ትሄዳላቹህ
@@mamisha123 🐕🐕🐕🐕🐕
شكرا جزاك الله خير أستاذ أحمد الدين جبل
ወላሂ እስልምና ስትይዝ ከዘረኝነት ርቀህ ለምክኒያታውነት ቅርብ ትሆናለህ
ይሄን ያየሁት በአንተ ነው
አላህ ይጠብቅህ
አልገባህም ማለት ነው ወንድሜ የ አህመዲን መንፈስ የያዘው ነገር እኮ ኦሮሞ ኦነ ሙስሊም ካልሆንክ አንፈልግም ነው
@@abrehamjenber6479ነች በግል ራስሽን እምነት ድርቅ?ስለሙስሊሙማንተናጋሩአረገሽ
@@abrehamjenber6479ውሸት አታውራ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል 4 አመት ሙሉ ታስሮ የተገረፈው ለኦሮሞ ሳይሆን ለመላው ህዝበ ሙስሊም መብት በመጠየቁ ነው ሲጀመር የኦሮሞ ፖለቲከኞች ጀበሉን እንደ ኡስታዝነቱ ያከብሩታል እንጂ ሀሳቡን አይደግፉም ለእምነቱ ነው እንጂ ለኦሮሞ አልታገለም ይላሉ
@@abrehamjenber6479 ጬጨው ምን አይነት አዕምሮ ነው ያለክ ምስኪን ስታሳዝን ክክክክ
@@redi_tube ለምን አሳዝናለው ማዘን ካለብህ አንተህ እዘን የደገፍከው ሲክድ .....::
wow! What amazing speech i have ever seen! really!💗💗💗💗💗💗💗💗💗
Thanks Betye🙏🙏 we learn elite like Oromo
Good discussion
Great discussion
It is an interesting interview. Keep up the good work Bety.
Jebelu Allah rejem edme yaqoyk
ኡስታዜ❤❤
ustaz rejim edme biznillah allahe yitebkh 👏👏 Betty ❤❤❤
ለንጉስ አባ ጅፋር የሰጠሀዉን ማብራሪያ ለሚኒሊክም ፤ለዮሀንስም እና ለሀይለ ስላሴም ተጠቀም፡፡
Masha allah ustaz Islam is respect al.lillah I'm Muslim
جزاك الله خيرا ❤❤❤
huge knowledge, Ustaz
በቅርቡ እንካን ትላንት እድሜ ለዶክተር አብይ እስልምና በገዛ ሀገራች የሀይማኖት ተቃም ሆኖ በህግ መጽደቅ ሲገባው እንደተራ ተቃም በህግ ሳይጸድቅ በቅርብ ነው በአብይ ዘመን ጸድቆ የተቃቃመው
ውድ አህመዲን ጀበል እጅግ ከምጠላውና በዘረኝነት ግመአማት ውስጥ ያለ ሰው አድርጌ ከምቆጥረው ውስጥ ነበር ከመቀመጫዬ በመነሳት በታላቅ ትህትና ከጫማህ ሥር በመሀሆን ይቅርታ እንድታደርግልኝ አእጠይቃለሁ እኔም የታሪክ ተማሪ ነኝ ያየሁበትን አቅጣጫ እንድመረምርበት በጣም ረድቶኛል ዘመንና ጊዜ እውነትንና ህዝብን ማእከል እያደረገ ትውልድን ቀራጭና አስተሳሳሪ እያደረገ ሀገርን የመገንባትን ጉዳይ ህልው ያደርጋል
ጀግና
Interesting. Let’s learn from America when the Germans, Irish and the Italian were slaves and highly discriminated before the African slave trade. They moved on but history has documented. US is still struggling with the issue of African slavery which is still causing big problem. In our case we are all Africans and mixed with each other, Muslims marrying Christian, Oromo marrying Amhara or gurage or tigrai etc. We can not live one without the other. We are intertwined. Knowing these, Let’s learn from the past, forgive and let’s work for future growth of Ethiopia. Otherwise, we all will be extinct if we be holding grudges from generation to generation.
Ustaz shi amet nurlin
በብቃትና በእውቀት ነው እንጂ በዘርና በሀይማኖት ስልጣን ተገቢ አይደለም
እና ሌላው ዘር በክልሉ በዘሩና በሀይማኖቱ መግዛት አይችልም ማለትህ ነው. ግን አንዱ ዘር በሀይማኖቱና በዘሩ ሀገሪቷን በሙሉ ገዝቶ ኢትጵያ ገዛ ይለሃል. አሶብ. Brain washed ከምትሆን.
አውቀት ብቻ በፍትሕ ከላመኑ አውቀት ጥፋትን ነው የሚወልደው
I had red the book, this ustaz inspierd me positively how to live with Christians
mashaa allaah
በጣም ጥሩአገላለጽነውአሁንአብይአህመድእየተበቀለያለውኦርቶዶክስንእናአማራውንነውግንአይሳካም።
Extraordinary man thank you
This is really well presented. With respect and dignity! Well done 👍🏽
Thank you so much my brother
ቤቲ ጥሩ ጥያቄ በማንሳትሽ ክበሪ
አቶ አህመዲን ግን ታሪክን መፃፍዎ መልካም ሆኖ እያለ በአንድ ወቅት እና በአንድ አይነት አውድ ላይ የነበሩ የዘመኑን ገዢዎች ኳተመሳሳይ ተግባራቸው እኩል ወይም ተመጣጣኝ ክስ ወይም ውንጀላ ወይም ምስጋና መስጠት ተገቢ ሆኖ እያለ ስለ እነ ሚኒሊክ የያኔውን በአሁን አተያይ እየመዘኑ እየከሰሱ የእነ አባጂፋር የሞተን ክርስቲያን እንዳይቀበር መከልከል ወይም ፀረ ክርስቲያን አስተዳደር በዘመኑ እሳቤ መታወጅ አለበት እና እርሱን ለአሁን አይመጥንም ብሎ ማድበስበስ እጅግ አስነዋሪና ወገንተኝነትም ነው። በመጨረሻም እኔም የምለው በዘመኑ የነበሩ መሪዎች ብዙ መጥፎም እጅግ አኩሪ ተግባሮችንም ሰርተው አልፈዋል። ስለሆነም መጥፎው ነገር ለዘመናችን ቁርሾ ከመፍጠርና እርስ በእርስ ጥርጣሬ ከመተያየት ያደርገን እንደው እንጂ ከንድም ጥቅም የለውም ። ይልቁንም ግን በዘመኑ ያኩሩንን እና ለትውልድ አንድነት የሚጋብዙ መልካም ተግባራቸውን ይዘን ብንጓዝ ከታሪክ ተወቃሽነት እንድናለን ብዬ አስባለው።
በሌላ አዉዱ ደግሞ ከአፄ ሚኒልክ በፊት የነበሩ ነገስታቶች ሙስሊሙ ላይ ሲያደርሱ የነበሩትን በደል ግልጽ ስለነበር የአባጅፋር ደግሞ ቀድሞ መከላከል ይመስላል ።
ጀበሉ❤
Who sent them to this state?
ቤቲ በጣም ስለምከታተል ፖሮግራምሽ አሰቀድመሽ አሳዉቂኝ
ቤቲ በግል ታውቅሻለች እንዴ?የሚደረገው subscribe የሚለውን መጫንና ከዛ የደወል ምልክቷን all notification የሚለውን ስትጫኚ ሁሌ ስትመጣ ያሳውቅሻል ማለት ነው።እንጂ እሷ ስልክ እንድትደውልልሽ አትጠብቂ ።እሺ?
ምን ችግር አለዉ????
@@Abrar5280kkkkkkkkk😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ጀበሉ አላህ ያቆይህ
የእርሶን ብቃት ሳላደንቅ ባልፍ እውነትን መደበቅ መካድ ይሆናል ማንም መናገር የምፈልግ ብኖር ይሄን የምክድ ካለ ነገሮች መሆን አለባቸው ብለው በምፈልገው መንገድ ብቻ መሆን አለበት ብለው የምያምን ራስ ወዳድ አምባገነን ግለሰብ ወይም አንጃ ልሆን ይችላል ,ጀግንነቶን አደንቃለሁ
Optimistic idea thank you!
በዚህ ዘመን እየኖርሽ ቤቴ ዘመናትን ያስቆጠሩ ትርክቶች አውን መልሰሽ ቤቲ አግባብ ነው ወይ?????? እነዚህ ነገሮች ናቸው ዛሬ መፈናቀል መሰደድ መታረድ ዘር ማጥፋት የመጣው እባክሽ ቤቲ 🙏🙏🙏🙏 እንዴት ሆነን ነው ይሄን አጀንዳ መዝጋት ያለብን የሚል ፕሮግራሞች እንዴት ነው ሕርቀ ሰላም ☮️☮️☮️ ይሚል ፕሮግራሞች እንዴት አንድ ሆነን ኢትዮጵያ የምትባል ገነት በሆነች ምድር እንዴት ነው መኖር የምንችለው የሚል ፕሮግራሞች ስሪ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤቲ ምርጥ ጋዜጠኛ ።
Ustaz Ahmedin Allah yiixebiiQiiih wediime❤
አሁን ጡታቸዉና አንገታቸዉ የሚቆረጡትን ሳይናገሩ የ150 አመት ያልተረጋገጠ አፈታሪክ እንደ ዉነት መናገር ምን ማለት ነዉ ????
የኔ ጥያቄ ለክርስቲያን ባንክ ምስረታ ተብሎ የሚሰጥ የትምህርት ፓሊሲ አለወይ?
ያው የመጠየቅ ሙሉ መብት አላቹህ እኛ ሙስሊሞች ወለድ ስለማንፈልግ ነው ታላቁ ቁሪአናችን ይከለክለናል ለዛ ነው
I didn’t read the book yet but sounds great from the discussion! I wish Bety get some one (other historian) who may have different version of the Book( part of the History) ; and the author of this book, A.Jabel for discussion.
ጀግናው ወንድማችን
ዛሬም በዚ ዘመን በትግራይ አክሱም በአማራ ክልል ላሊበላ ሙስሊም ዜጎች መሲጊድ እና መቀበሪያ ቦታ የላቸውም ተከልክለው ነው ያሉት
ደጋግመን ብንሰማው አይጠገብም አንደበቱ ጀበሉ ማሻአላህ❤❤❤
Thank you abalu keenyaa