yea it is actually a good video , but you need to make corrections to your next videos on those next points to get more likes 1, some times your video sound mutes so check it after recording before uploading if you should do a correction or edit to the video 2, you take too long time to show some parts of your video which are already clear that make people with limited data not to watch your video so make your video as short as you can keeping the balance b/n watching hrs you need from the video and viewers data usage capacity
Yehe yeshalal meknyatum yagnaw beklalu short yemaderg nger ena sikefet sezga sheklaw yegodal gn le hotel kehone beklalu lemtgen bale tederarbiew metad yeshalal
እንጀራና ዳቦ ሁለቱንም በአንድላይ የምንጋግርበት ምጣድ አሰራር አሳየን፡፡ በተረፈ በጣም ተመችተኸኛል በዚህ ቀጥልበት
ዋው ምርጥ ነገር ነው ያሳየኸን የሰፈሩን ምጣድ በሙሉ በቃ እኔ ነኝ የምሰራው ከዚህ በኋላ
እጅግ ጥሩ ነው።ከምጣዱ አሰራሰር ጀምሮ ቢሆን ደግሞ የበለጠ አስተማሪ ይሆናል።
በሌላ ጊዜ
Amsgnalhu
@@estifiesayas ምጣድ phase እና neutral አለው
@@estifiesayas subscribe argyalw bro mrt nw ktlbt
ዎራጅ አጠቃለልህ ልክ አደለም፣ አንደኛ የጠቀለልካት ሬዚስተር ሺቦ ዎራጁን ዘላ ከኮነክተር ጋር የመገናኘት እድል ይኖራትና ዋየር ታቀላብሃለች፣ሁለተኛ አጠቀላለሉ ልል የመሆን እድሉ ሰፊ በመሆኑ በቀላሉ በሚያልፈው ከረንት ሊቆረጥ ይችላል፣ በርታ አሪፍ ስራ ነው.
10q
እጂግ በጣም አስተማሪ ነው በረታ
የተበላሸ ምጣድ ጥገና ብታሳዩን በተረፈ በጣም አሪፍነው
መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው።
አመሠግናለሁ
Betam harif tmrt new berta gobez lelam entebkalen
Arif gobez gine mixadu indet bemejemeria indemisemer ye resisteru yemizeregabet mesimer
Merkato new miborburut
አሪፍ ነው በርታ
thanks bro mirt video
ብሮ ብዙ ግዜ በደንብ ምጣድ ኣይግልም ስንጠቀም ምጣዱ ወፈር ይላል ምጣድ ብንቀይር ኣሪፍ ይሆናል
Mitadun batkeyrewm shibowochu miyalfubetin mesmeroch biboreboru yeteshale yigilal
ጂብሰሙ የግድግዳዉ ነዉ ወይንስ የኮርኒስ የሚሆነዉ
If it gives low heat how to fix
የዳቦና የእንጀራ ምጣድ ባንድ ላይ አሰራር vedio ስራልን
በጣም አሪፍ
ከጀሶዉ በኋላ ሸክላዉ እንዴት እንደሚገጠም ብታሳየን
ቆንጆ ነው
ጀሶዉ ላይ ሸክላዉ እንዴት እንደሚገጠም ብታሳየን
በጣም አመሰግናለው
ጥሩ ነው
haw to connect the switch to the power?
የኤሌክትሪክ ሽቦ ፕላስትኩንና ኮኔክተር እያቃጠለ አስቸገረኝ እንዴት ይስተካከላል?
Thanks brother Tru sew🙏
Amsgnalhu
በጣም አሥተማሪ ቪዲዮ ነው። ግን ያልገባኝ ነገር የ4ቱን ላገሮች ጫፎች ወደ 2ት ሥናሥረው ሁለት ሁለቱን የየራሣቸውን ጫፍ ነው ወይሥ እንዴት ነው የሚለው ግልጽ አይደለም። ብታብራራልን።
እናመሰግናለን
አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ምጣድ አሰራር ብትገልጽልኝ
ለምን ይነዝራል
3 ቀን ድረስ ጸሃይ ላይ ባይቆይ ምን ችግር አለው? አንድ ቀን ሙሉ ብቻ ጸሃይ ላይ ቢውል?
👍👍👍👍👍👍👍👍
የስራ ብታቹ የት ነው መረጃ ፈልጊ ነበር
lemenew coniactru yemikela
አሪፍ ነው በርታ የኔ ጥያቄ ሲለኮስ ትንሽ ሙቀት ብቻ ሚሆነው ምን ሲሆን ነው
Andegnaw power seans hultgnaw degmo resister derjaw yewrde sehon …
የእስቶቪ ወራጅ ስሙን እርግጠኛ አይደለሁም ነገር ግን ከኮንከተሩ ኤሌትሪኩን ከእስቶቪ ጋራ አገናኝ አሰራር ብታሳዬኝ
በሌላ ቪዲዮ የምጣዱን መሥመር ሢሠረሠር መሥመሮቹ እንዴት መሔድ እንዳለበት ብታሣየኝ ጥሩ ነው
በጣም ነው የተገረምኩት thank you , አሮጊውን ወይንም የተበላሸውን እንዴት አድጌን እንስራው ? ሽቦ ለመቀየር ከላይ ጂፒሴሙን ቆርቁረን ብናኔሳው ይሆንልኛል? ወይስ ለላ አማራጭ አለ ? እባክህን አስረዳኝ።
ደነቀ ነኝ ጋምቤላ።።።።
Shibown betsebew beklalhu gibsemu yelkan keza ads shibo mekyer yechalal
ሠላም ጆን በጣም አሥተማሪ ቪዲዮ ነው። ግን የሪዚዝተሮቹ ከላገሩ ጋር ያሉትን አራት ሽቦዎች የቱን ከየቱ ጋር እንደሚታሠሩ ግልፅ ብታደርገው። ማለቴ የ1ዱ ሪዚዝተር ሁለቱ ጫፎችን በአንድ ነው የሚያያዙት ወይሥ የ2ቱን 1:1 የሚለውን ብታሥረዳኝ አመሠግናለሁ።
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ከቻልክ ስለ ሙሉ የምጣድ አሠራር ብታሳየን ጀስ ይለኛል
o t ok bekrtb esralhu
How to connect switch to electric wire out from plunger
Vido ሰርቻለሁ እዩት 10q
የእንጀራ ክዳን አሰራር አሳየን። ክዳን ተበላሸብን
Ok
ማብራሪያ ማጥፊያው አልሠራም አለኝ
አዲስ ምጣድ በጣም እየጋለ አስቸገረኝ
yea it is actually a good video , but you need to make corrections to your next videos on those next points to get more likes 1, some times your video sound mutes so check it after recording before uploading if you should do a correction or edit to the video 2, you take too long time to show some parts of your video which are already clear that make people with limited data not to watch your video so make your video as short as you can keeping the balance b/n watching hrs you need from the video and viewers data usage capacity
Thankyou
10q
ARIF NEW
ብሬከሩን ስገጥመውስ
ሸክላው እና ሪዚስተር ዎጋው ስንት ይሆናል
Ahun balew grbya metad 500-700 risester hultu 230-300
እኔ ምጠቀመው ደብል ምጣድ ነው ግን ሪዚስተር በየቀኑ ነው ሚቆረጥብኝ ምን ይሻለኛል ይህኛው ምጣድ ይሻላል ብለህ እስኪ አንድ በለኝ ብሮ?
ሪዚስታንሱ ሲዘረጋ አንዱ ወራጅ የታሰረበት ጫፍ ከሁለተኛዉ ሪዚስታንስ ጫፍ ጋር ነዉ የሚገናኘዉ እና ልክ ነዉ??
Awo
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ውጭ ጥሩ ነው ግን ብሬከሩን አገጣጠም ጨምርበት
ተለቆአል አለ
ለ1 ምጣድ ስንት ኪሎ ጀሶ ይፈጃል ?
1ኪሎ በቂ ነው
bro ብሬከር ሲግል ይመልሳል ችግሩ ምንድ ነው??
Yemimlsewn berker keyr yebreker chger new
ማለቴ ሸክላው ሚቀመጥበት ምንድ ነው ሚሞላው ሌላ ጥያቄዬ ደሞ ሬዝስተሩ አንድ ወጥ ቢሆን ምን ችግር አለው
አንድ ሪዚዝተር የማንጠቀምበት ምክንያት 1ኛ ምጣድ ለሁለት ሪዚስተር ነው ሚሰራው 2ኛ አገራችን ላይ ያለው ሪዚስተር አጭር ስለሆነ በጣም ብንወጥረው ምጣዱ አይግምም
አመሰግነለሁ ሸክላው ማስቀመጫው ምንድ ነው ምነስቀምጥበት
ላገሩን ስታያይዝ ግልፅ አደለም በተረፈ በጣም አራፍ ነው
ሥራህን ወድጄቃለሁ፡፡ በርታልኝ፡፡
አንድ ምጣድ በተቦረቦረዉ ልክ ረዝስታንስ አስገብተን ጂብሰም በመጠኑ ቀብተን ብንሰራም ምጣዱ በሁሉም ቦታ እኩል አለመጋል ይከሰታል፡፡ ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል?
በተጨማሪ፡- ጂብሰም ቢበዛ ወይም ሲያንስ ምን ችግር ሊያስከትል ይችላል?
ሪዝስታንስ ስንወጥር ጫፍና ጫፍ ይዞ መወጠር ,ከዛ ውጭግን የምጣድ አቦራቦር በትክክል ካልሆነ
Lamen denwmatadu maymoqew.
አረ ግላቭ አስደርጋት እባክህ!?
ከኢትዮጵያ ምጣድ አምጥቼ ለመስማት ከ 1 ሰአት በላይ ይፈጅበታል ማደስ ይቻላል ወይ?እቃውን ዝርዝር ብትነግረኝ የሚያስፈልገውን
አመሰግናለሁ!
Call or t.gram 0911304741
ቦዲው እንዴት እንደሚሞላ ብታሳውቀን
ግልጽ አድርገው
ላገር ያልከው የተጠቀለለው ሽቦ ነው? ይሸጣል እንዴ?
Awo new yeshtale
አወ ነው ይሸጣል
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ሸክላ ቀይሬ የቤቴን ምጣድ አሁን ጋገርንበት እድሜ ላንተ ቪድዮ በርታልኝ 🤙
የደብል ምጣድ አሰራር አንድ አይነት ነው አሰራሩ???? ብዙ ግዜ ለንግድ ድርብ ምጣድ ስለምንጠቀም የእሱን አሰራር ብታስተምረን መልካም ነበር
Ok bekrbu elkalhu
የማነው የወንድ እጅ የሚመስለው😂😂😂
ye zarew video liyu new berta amesegnalew le temhretu
amsgnalhu
እኗመሰግኗለን
ከስር ያለች ሴራሚክ ወይም ሸክላ አለች እሷ ደግሞ ሁሌ ትቃጠላለች አንተ አልተጠቀምካትም እና እንዴት ላርገው
እኔ የተጠቀምኩት የተሻለ ስለሆነ ነው ሽያጭ ላይ አለ
Bro ለምን ምጣድ ባድ በኩል ይግላል ? ለምንስ ይቀዘቅዛል?
አንደኛው ምክንያት የሪዚስተር አወጣጠር በትክክል ካልሆነ ነው ለምሳሌ ሪዚስተር ዳርና ዳር ተይዞ ነው መወጠር ያለበት መሀል ላይ በእጃችን መሳብ የለብንም ሌላው ደግሞ የምጣዱ በትክክል አለመቦርቦር ነው የምንጠቀመው መፍትሔ የማይግመው አካባቢ በደንብ መቦርቦር ነው
ከባለ ሁለት ምጣድና እንደዚህ እንደ እናንተ ባለ አንድ ከሆነ ምጣድ የቱ ይሻላል? ከዕድሜ፣ ቶሎ ከማድመቅ እና ከሌሎችም እይታ አንፃር አይታችሁ የሆነ ነገር ብትሉኝ??
Yehe yeshalal meknyatum yagnaw beklalu short yemaderg nger ena sikefet sezga sheklaw yegodal gn le hotel kehone beklalu lemtgen bale tederarbiew metad yeshalal
የወራጆችን ጫፎች እንዴት ነው የምናገናኛቸው
4 ላገር ያልከው ትንሽ አልገባኝም
4 lagger malet 4 weraj shibowoch nachew...
Mitadu teserto alko sigetem gin hulet yihonalu
በጣም አሪፍ