አምለሰት ሙጬ የአምባሳደር ሞል ብራንድ አምባሳደርነት የፊርማ ስነ-ስርአት Maya Media Presents |
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- The official UA-cam Channel of Amleset Muchie.
/ amlesetmuchieactress
Connect for more.
Like us on Facebook:
/ amlesetm
Follow us on Instagram:
www.instagram....
amlesetmuchie.com/
Follow us on Tiktok
vm.tiktok.com/...
Enjoy! Subscribe!
በሀገሬ ተስፋ አልቆርጥም ከፍ በይልኚ እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤
አገራችንን ሰለም ያድርግልን የስደተኞች አምላክ ሁሉም እሚያምረው አገር ሰላም ሲሆን ነው 😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ሴት አንችን የወለደች እናት በብዙ ፀጋ ትትረፍረፍ አንችን የመሰለች ጀግና ሴት የኢትዮጵያ ድምቀት ዘርሽ ይባረክ እንወድሻለን ❤
አመልዬ የኔመልካም እሴት ባልሽን ልጆችሽን ቤተሠቦችሽን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ❤❤❤❤❤❤
🫶🌸 ንግስት👑❣️🙏እንወድሻለን የኛ መልካም ሴት ክብረት ይስጥልን😍💥
ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ሐዘኗን በደስታ ይቀይርልን❤❤❤❤
እንኳን ከ እዛ ስርቻ ሰፈር ወታችሁ ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤ ወርቁም ኢትዮጲያም አማሩ❤❤❤❤
Sircha ???
I couldn't find you when I was in Addis. Returned back with out buying gold. I am glad u opened back in this mall.
You deserve more Amleset
ይገባሻል የኔ እሩሩ ገጠር ድረስ የምትሄጅ ደግ ሴት ነሺ አሜ ዘመንሺ ይባርክ❤❤❤❤
እማምላክን ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
I love Golden am proud of Ethiopia Beautiful tradition work
በቃ ህገሬ ሰምጣ ማየቴ ግድ ነው❤❤ እግዚአብሔር ሃገራችንን ስላም ያርግልን🕊️🕊️🕊️🕊️🫶🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🫶🫶🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሀገራችን ሌቦች ግን እደት ነው የሚያሸጧችሁ😢 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
Ask why? It’s the income inequality, greed of government and rich people. No one wants to steal if they were given the opportunity to improve their lives. Speak up for the poor to get a head in life. Rich and famous people like Amleset must be voice for the voiceless. Teach them how to fish.
Am proud Ethiopian people very Beautiful Eden happy to see
አምለሰትዬ አንቺ እኮ ጨዋ ነሽ ግን ዛሬ አድርገሽው የማታውቂውን ነገር እራቁትሽን ሆነሽ መጣሽ ባንቺ አያምርም መገላለጡ ጨዋ የጨዋ ልጅ ጨዋ ነው ስለዚህ አስቢበት
Thank you 🙏
አንቺም ወርቅ ነሽ ሰዉ አክባሪ ::❤❤❤
Masha Allah beautiful Mall
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God is good💚💛❤
ጥሩ ሰው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
በአምለሰት ቤት የመጀመሪያ ኩማች ሆኛለሆ በዚጅ በጀግና ሴት ስም 👍❤በሉኝ ❤ወድሻለሆ አሙዬ
አድናቂሽ ነኝ
Happy mother's Day ❤
Happy Saturday 😊
ኤጭ ምን ጉድ ነው ደሞ አማረኛውም ጠፋብሽ አንቺ በተፈጥሮ ውብ እና ረጋ ያልሽ ሰው ነሽ አሁን የምታሳይው ድርጊት እና ንግግር ያንቺ አይደለም ያንቺ ትክክለኛ ማንነት እና አነጋገር ያለው "ምን አለሽ" ፊልምሽ ላይ ያለችው ገጸ ባህሪ ናት ስለዚህ ሰው እራሱን ሲሆን ነው ደስ የሚለው እና ላንቺ እና ለመሰል አርቲስት ጓደኞችሽ እራሳችሁን ሁኑ መልእክቴ ነው መልካም እድል❤
Weye gude are Minalesh film laye yalechew leje Amleseten atmeslem mjemerya metawerewen eweki
@@Yordanossenay ፊልሙን ደግሜ ልጋብዝሽ? የትወና ብቃቷ እንዳለ ሆኖ እውነተኛ ማንነቷን ነው ያሳየችው ስል በአኗኗር ማለቴ እንዳልሆነ ሃገር ያውቃል ድርጊት እና ነጻነቷ ግን አሁን ልታሳየን ከምትሞክረው ማንነት እጅግ ይለያል መቼም በወንድራድ ት/ት ቤት ዘመኗ እና ከትዳር በኋላ የተላበሰችው ማንነት እጅግ ይለያል ሰው አይለወጥ አይደለም ግን አማረኛን ጥርት አድርጋ ስትጽፋትም ስታወራትም እናውቃታለን አሁን በጣም ተቸገረች ብዬ ነው😂😂😂 ለማንኛውም እንዲሁ የተሰማኝን ልንገራት ብዬ ነው እንጂ የሚያመረቅናትን እሷ ናት የምታውቀው💁
የግድ ሰው አንተ እንደምታወረው ማውራት አለበት ከገባህ በቂ ነው።
Enem yhe neger taytigal
እንወድሻለን ❤❤❤❤
በጣም ያምራል
አንች እራስሽን ወርቅ ነሽ ይገባሻል መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ
We need Amleset Dolls for our girls
ውይይይ ሀገሬ በወርቅና ተንቆጠቆጥና 😳😂 እንግዲህ ኢንፖርት ቀረ በይና ....
Ayeeee‼️Minew Amleset⁉️
Libsu Betam yamrbshal
Eske chin Drees megeletu
Le kibrish Aymetinim ‼️
Yawim Ye Talaku sew Nest honesh‼️
⁉️
Love 💓
Congra❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሙዚቃው ንጉሥ ቴዲ አፍሮ ባለቤት አምለሰት ሙጬ ይገባሻል
ዘፈን ሐጥያት መሆኑን እያወቅን ንጉስ ልዑል እያሉ ማጨብጨብ ሰዉየዉም አይጠቀምም
ከዝህ ይልቅ በኢየሱስ አምኖ የወንጌል ዘማር ብሆን ለእርሱም ለኢትዮጵያም ትልቅ በረከት እና ዕድል ነው። አንተም በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አምነህ ከዝይ አለም እና ሐጥአት ዳን።
ይህን ነገር የምናየው ድሆች ነን ሀብታሞቹማ አያዩልሽም ስር አጥተው።
የኔ ቆንጆ
አለባበስሽን አተክክሉ ወረቁን እንይ እግርሽን
Alebabessh zare anchin aymetnm
thank you Emi❤❤
minew erakutishien chalittu...!
መ
አምለሰት ያንን የመሠለ ሞል ጀኔረተር የሌለው በጣም ያሳዝናል ምግብ አዘዝን መበሰራት ጠፋ ምግብ ቀየሸሩ አሉን ቀየርን ቀመጣው ምግብ ያልሞቀ እሳት ያልነካው ሳንመገበው ከፍለን ወጣን ከወጣን በሆላ ጨለማ ስለሆነ መኪና ለማውጣትም ተቸገርን ከጋራጂ ሶስ ነው ካፍተሪያው እና ያስተካክሉ
I love your dress 👗 could you please send me the link
ጎበዝ ነሽ!!! በርቺ አንዳንድ አስተያየት ያየሁት ግን ልታይ ልታይ ትያለሽ ያላችሁ ሞዴል እኮ ነች ልጅቱ ስራ ሲገኝ በደንብ መታየት አለባት!!
What about the glass shops which was around piassa
I am sorry! Why your showing your leg like that?
""ምነዉ የኔ ቆንጆ አገርሽን ወዳድ ቴዲ አገሩን ወዳድ በ 11:00 ሰአት ላይ ከ TPLF ባለሐብት ጋር ትሰሪያለሽ ያለሽ ይበቃሻል ኢሔ ሁሉ ወርቅ ቤት ደሰዉ ደም አለበተ አና እህቴ ቶሎ ብለሽ ከዚ እራስሽን አርቂ " ❤ፍቅር ያሸንፋል❤
የኔቆጆሥወዳ።ት
💫👊
እሺ እነዚስ እዚ ገቡ ሌላውስ ፒያሳን እንወዳታለን አንቺንም። በእርቺ
Motmoata ambassador honsh alhonsh mnabash tfetriyalesh ledeha tinbatam tsila. Tru bthognima lework batoch fetam mlash new blesh zim kemtyi bet leferesebachew dhawochm fetanbmlash ysetachew atyim neber.
❤❤❤❤❤❤
👍❤️
አገራችን ላይ ወርቅ ያልሆኑ material ይቀላቀላል! ጥራት በአሳማኛ ምርመራ አሳዩን! አምለሰት ይህን ስራ መግስት ጋ በመተባበር ብትሰሩበት! መግዛት እየፈለኩ መግዛት የማያስችለኛ ምክንያት!
❤❤❤ወርቆቸ ደምሩኝ
Is Teklu Desta there ?
Who cares about a fancy fake mall???? The question is why they destroyed the historical shops in Piassa!!! No mercy!!
Piasa yeteserekot werekebet yet dereso??
አይ ኤሚዬ እኛ ጤፍ ወርቅ ሆኖብናል አቺ ወርቅ ግዙ አልሽ
አይ ያልተነካ ይሉሀል ይሄ ነው
በርቅት ሁኑ የሚይ ብዙ ስው ስላለ ዋጋ ብትናገሩ ጥሩ ነበር
ኢትዮጵያ ደህና መንግስት ኖሮአት ለህዝቡ በርካሽ ጤፍና የምግብ አቅርቦቶችን የሚሸምትበት ቦታ አዘጋጅቶ ያንን ለማስተዋወቅ አንባሳደር ሆነሽ ብትመጪ ምንኛ መታደል ነበር
የእለት ኑሮውን ማሸነፍ ላቃተው ህዝብ የወርቅ ማስታወቂያ ህዝብ ላይ መሳለቅ ይመስላል
Piassa yeminoru law income family enji enezihma min yihonalu. Can you be a voice to the voiceless? Yane new jegninetish, yemimesekerew!
What's about diamond 💍?
Ye manen werek made new yemeteneko???
ሀሀሀ😂😂😂ወዴት ወዴት??? አምባሳደር ሞል እኮ በዝርፊያ ነተሰራ የወያኔ ሞል ነው ይህን አታቂም??? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Hug from Jerusalem Israel 🌿🇮🇱🌿🕎🌿💍🌿❤🌿🍷
🌿🏡🌿🍇🌿🕊️🌿
Happy Jerusalem Day ❤
🤣😂😭😂🤣😭
ኤኔ ከአመልስት ይልቅ አቶ ሰይድን ነው የማድንቀው
ምነው ልብስሽ እግዚአብሔር መፍራት አስፈላጊ ነው እንዲሁም ሁልስው ለኮምርሽል ስትጠየቂ ማመዛዘን አልብሽ ያንቺ ራቆት ለባለቤቲሽ ብቻ ነው ቤተክርስቲያን ቃል የገባሽው please if they asked you for commercial think twice your dress is important it is not good
sew edmyew eyexhemere sihed yelijoxh enat senehon wede amlalakachen meqereb erasen metebeq…esu miyasdestewn mareg new enjii cherash eraqut meheed tegebi aymeslelegnm lebona yesten!
አረ በፈጣሪ አለባበስሽን አስተካክይ
ምን ማለት ነው ቅናት ነው ኤሚ ንግስት ናት እሺ ምቀኛ አዩኑ ይጥፍ
ልታይ ልታይ ታበዣለሽ ብዙ ቦታ ይሰለቻል እኮ እነ ሩታ አላየሽም ብዙ መታየት አይፈልጉም ካንቺ የተሻሉ ናቸዉ ሜካፖ ብትሆኑም።
😂 በጭራሽ ከአመለሰት አደርስም ሩታ ካንች የተሻሉ አባባልሽ😂
ምቀኛ 😅😅😅
ከፒያሳ አብይ ሲነቃባቸው መልሰው የወያኔ ፕሬዚዳንት ህንጻ ገቡ ይመቻቹ ኤርትራ እና ትግሬ አንድ ናቸው አብይ አህመድ እና ኦሮሞ ንቃ
God bless you and your family but the way you seated all your leg not cover Atlist half your body can cover your video there is positive to show the mall OK but the negative side I am not expect like this any way it's my comment
ሰዉ የሚበላዉ አጥቶ አንች ወርቅ ቤት ምናም ማነዉ የላከሺ የድሀ ቤት እየፈረሰ የአብይ አህመድ አባሳዳር ነዉ
እባክሽ ከታች አለባበስሽን ያሳፍራል።
Yeah, what you are wearing is very revealing. Please be modest.
ዓታ ሐወይ ካብ ዓድኻ ሰብ ቆናጁ ስዒንካስ ታይ ዒኹምባ ሐደሐደ ሰብ ሐፍቲ ተጋሩ ዘይትሓስቡ ትዕዝብቲ😏
❤❤❤❤❤❤