እናት እና አባት እንደሌለኝ ነበር የማውቀው!! በ 10 አመቴ ከሃገር ወጣሁኝ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • The official UA-cam Channel of Amleset Muchie.
    / amlesetmuchieactress
    Connect for more.
    Like us on Facebook:
    / amlesetm
    Follow us on Instagram:
    www.instagram....
    amlesetmuchie.com/
    Follow us on Tiktok
    vm.tiktok.com/...
    Enjoy! Subscribe!

КОМЕНТАРІ • 28

  • @FassFass-r7e
    @FassFass-r7e Годину тому +3

    ክብርት አምለሰት ከክብርት ከእግዳሽ ጋር የደረግሺዉ ቃለ ምልልስ ክብረት ይስጥልን።
    ቴዲዬ እስቲ ለዚህ ስራዋ አንድ ሙዚቃ የፍቅራችሁን ጊዜ አይነት።
    "አፈር አይንካት በልልን" በቃ እኛስ ባንተ ዘፈን ጠበስን አገባን ወጣት ይመርቅህ ሽማግሌ በክርስቶስ ግእዝ አዋቂ ይጎብኛችሁ

  • @DeseZomba
    @DeseZomba 3 години тому +9

    ኤሚዬ ለሜቄዶኒያ ላበረከትሽው እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ቤተሰብሽን በፍቅር ይጠብቅልን።

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 54 хвилини тому +1

    አምለሰትን አደንቃታለሁ በሁሉ ነገር ግን አንድ አስተያየት አለኝ ኢንተርቪው ስታደርግ ስትናገር የሰውነት ንቅናቄ ወይም ስትስቅ አንዳንዴ ይገርመኛል እንደ ሮቦት አይነት ንቅናቄ
    ንግስት እያላችኃት ነው መሰለኝ ጥንቃቄ በዛ ዛሬ እንደውም ትንሽ ይሻላል

  • @Justmeandmoi
    @Justmeandmoi Годину тому

    Abay, I’m so impressed with your Amharic. I hope my kids can speak like you one day. Keep it up!!

  • @tesfayeassefa2020
    @tesfayeassefa2020 2 години тому +2

    She spoke good Amharic to me

  • @ዳኒከኤርትራ
    @ዳኒከኤርትራ Годину тому

    በጣም ሰነስራት ያላት ሴት ናት አክሰንቶ ደስ ይላል 😍

  • @Kind-ek1ok
    @Kind-ek1ok Годину тому

    በጣም ነዉ እንዴ ጋዜጠኛ የሆንሺው ጎበዝ በርች

  • @AlexAlex-hz5ic
    @AlexAlex-hz5ic 3 години тому +2

    you are Ethiopian mother❤❤❤

  • @ZekiZekizeal-x1k
    @ZekiZekizeal-x1k 12 хвилин тому

    ሰላም ኤሚየ ጋዜጠኛ ደረጄ ሐይሌን ልታቀርቢልን ትችይ ይሆን

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ Годину тому

    wow i never seen happy face like this girrrrl ❤

  • @ሊን
    @ሊን 3 години тому +3

    ፍትህ ለማርኛ አትፈለሰፍ በንዱ አዉሪ
    ተመስለዋለች እዴ

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 3 години тому +1

      Ende be 10 Amete wetahu ke hager eyalech yiheninim memokerwa ,be gudifecha adiga beza lay ereee tewu

  • @tilahunhamza5534
    @tilahunhamza5534 Годину тому

    Keep it up 👍

  • @ቢኒያምያቆብ
    @ቢኒያምያቆብ Годину тому

    አምለሰት ስለአንድ ሚሊየኑ አመሰግናለሁ

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz Хвилина тому

    ❤❤❤

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing Хвилина тому

    አባይን ናሬ ነው ያወኳት

  • @miminamimi9668
    @miminamimi9668 3 години тому

    Mejemeriya neyi

  • @Justmeandmoi
    @Justmeandmoi Годину тому

    Amleset, sounds like you are trying too hard. Just be yourself and relax. Don’t make it all about makeup and sounding sexy

  • @RawadaHaji
    @RawadaHaji 3 години тому

    Bexam now American yenorechuw😎😎 robot

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 3 години тому

    Enquane dena metachu

  • @TSTube2716
    @TSTube2716 3 години тому

    👍

  • @soul-jq9rg
    @soul-jq9rg 3 години тому

    ሁለተኛ ነኝ

  • @jajah7767
    @jajah7767 2 години тому +1

    አምለሰት መፅሀፍ ቅዱስን ቢያንስ 3 ግዜ አንብቢው ከዛም ወደ አደባባይ ውጪ

  • @asiat4178
    @asiat4178 2 години тому

    No one understand her speech 😮😮 sorry

    • @jajah7767
      @jajah7767 2 години тому +1

      እኔ አትልም ? ስንት ሰው አውቀህ ነው

    • @belget2594
      @belget2594 2 години тому

      Poor generalization!

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix Годину тому

      ​@@jajah7767😂😂😂👍