አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር በፋና ወይባ ጢስ | A DAY WITH AMLESET | www.mayaflicks.com
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- #ethiopia #amleset #mayaflicks @maya.flicks
አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር በፋና ወይባ ጢስ ( 0911439085 / 0906877777 ) | A DAY WITH AMLESET | www.mayaflicks.com
Follow us:
⭐ mayaflicks.com/
⭐ / maya.flicks
⭐ / mayaflicks1
The official UA-cam Channel of Amleset Muchie.
/ amlesetmuchieactress
Connect for more.
Like us on Facebook:
/ amlesetm
Follow us on Instagram:
www.instagram....
amlesetmuchie.com/
Follow us on Tiktok
vm.tiktok.com/...
Enjoy! Subscribe!
በተለይ አረብ ሀገር ያለን ወገባችን በስራ ያለቀ ሳይጠቅመን አይቀርም አናመሰግናለን አሚ🙏
እናትየ አይዞሽ ስትመጭ እኔ ወስድሻለሁ
@@hiwetendewazayasaznal1295 እሺ ሆድዬ አመሰግናለሁ🙏
@@hiwetendewazayasaznal1295 በተለይእኔማ በስደት ተጎድቻለሁአላህየረፍትእጀራይስጠን
@@hiwetendewazayasaznal1295 ዉደ ደሤ አለእደ
እውነት ነው ውደ እስከሚሔዲ ጓጓሁ
ይሄማ ለመዳም ቅመሞች ነው 🙃😍😍😍እድሜ ከጤናጋ ይሥጦት እናታችን
😂😂😂እያየው እያልኩ ነበር 😂😂ውልቅ አድርገው ያሹናል 😂😂
betikikil yemadam qimemoch enem hagere kegebahu behula tinsh gonbes qena kalku wegeben new yemiyamegn ena alweledikum gin gena and satiwelji wegeben tiyalesh yilugnal tadya bizu sew weyiba gibi yilugn neber gebahu lewix alew bexam ena yemadam qimemoch lehagerachu beselam yabqachuna mokrut fitun new
@@meseretrefera2664 እኮ ይሄን የወላለቀ ሠውነታችንን ጠገን ቢያረገው 😂
@@meseretrefera2664 ከወለቅንማ ቢቀር ይሻለናል😂😂😂
@@bealembealem1224 😂😂 ay ሳጋንን ነው ባክሽ በደብ ያሹናል ለማለት ነው 🥰
አርቲስቶች እስኪ ከአምሠለት ፀባይ ትህትና ተማሪ እንዲህ ሁሉን አሟልቶ ይሠጣል ድርብብ ያለች እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን
በቃ የሴትነት ተመሳሌት ጥግ ኤሚ
የመዳም ቅመሞች ምን ትላላቹ እቺ ነገር ለኛ በጣም ታስፈልገናለች አዎ ይምትሉ በላይክ👍
ደምሪኛዋውው😍
በጣም እንሞክረዋለን እያየሁት እራሱ ወገቢን እያመመኝ ነው
በትክክል በጣም ❤
😂😂😂😂😂 ከየት እናግኘው
ኡፍ እኛማ ስናዛስን
ቤሮት አለን
የቅቤው ቅዝቃዜና የወይባው ምቾት ታየኝ ወዴፊት ሀገሬ ስገባ እንደማደርግ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ
አልሚ ደስስስ የሚል ባህላችን ነው ከዘመናዊና ከኬሚካል የፀዱ ማስዋቢያዎችን ስላሳየሽን እናመሰግናለን የቴዲ ንግስት የኛ እንቁ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውድድድ
Addrasha
@@tizitazewdu3702 ደምሪኛዋው
ጨዋነትሽ ...እርጋታሽ ... በዛ ላይ ጎበዝ የጥበብ ሴት ነሽ !! ምሳሌ የሚሆኑትን ያብዛልን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋው😍
ሁላቹህም ሰላማቹህ ይብዛልኝ ያገሬ ልጆች ያጥት መሣሣት ከታመምኩኝ 4ወር ሞላኝ በፀሎት በዱአቹህ አስቡኝ 😭😭😭 🤲🤲
እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ እህቴ ግን በምንድን ነው ይሄ ነገር የሚመጣው
አላህ ያሽርሽ እህቴ
@@zemenaybaye7457 ከምግም አመጋጋብ እና ከፅሀይ ብርሀን እና በቂ እቅልፍ አለመውሰድ ጉድለት ነው አሉኝ 😭😭😭ተሰቃየሁኝ 🤲🤲☝️
@@ፈስተቂምከማኡሚርተ-ረ8ገ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@@youaremymother7008 አይዞሽ እህቴ በተሻለሽ መጠን እራስሽን ጠብቂ
በጣም የምወድሽና የማከብርሽ እህቴ ለወለጋ ሕዝብ ድርብ
በማርይያም ድምፅ ሁኛቸው
በመጀመሪያ እንኳን ማርያም ማረችሽ አምለሰትየ ሲቀጥል ያገሬ ባህል ስላሳየሽኝ ሰለሞከርሽው ደስ ብሎኛል እኔ ኢትዮጵያ 3ልጅ ስወልድ 3 ወር ሙሉ እናቴ በወይባ ጭስ በገንፎ በርጎ ብቻ ጠንክረሽ አምረሽ ነው እምትወጪው የራያ አላማጣ ልጅ ነኝ አሁን አሜሪካ ነዉ የምኖረው 4ተኛ ልጄን ከሳምንት ቡሀላ እወልዳለሁ ያሁሉ እንክብካቤ ወይባው አይገኝም ማን እደ ሀገር 😭
እኔ summer ኢትዮጵያ ነበርኩኝ እና እዚህ ቤት ሄጄ ነበር እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው የእውነት::ሊስፋፋ የሚገባው ድንቅ ባህል❤
@@engudaymengiste9683 wagaw sent new
እምለስት እንክዋን ማርያም ማረችሽ !! በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ::በተፈጥሮ ራስን ማስዋብን የመስለ የለም::ሁሌም ሀገሬ ስገባ ለራሴ ወበት ከማስበው አንዱ
ነገር ይህንን ነው ::ስታምር ከፍትፍቱ ፊቱ ይባል የለ ::አመስግናለሁ ::
ኤሚዬ እንኳን ለዚአበቃሽ ዘካታዬ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
ውይ ለእናቴ ተመኘሁት። አምለሰትዬ ከፋና ጋር ድንቅ አደረጋችሁ።
እኔም ለናቴ😢
ለእህቶቼ ሰርፕራይዝ ማድረግ እፈልጋለሁ አንድ ቀን ወስደውኝ በባዶ ሆዳችን ውሀ እንካን አልሰጡንም ቀጥታ ቀብተው ጭስአስገቡን ፌንት ሰርቼ አስደንግጫችዋለሁ😂😂😂 ልክሳቸው እፈልጋለሁ
ኤሚ ሁሌም ድንቅ ፤ ጎበዝ ነሽ🙏🏾😍 ፋኒዬ የኔ ታታሪ ጠንካራ ሴት ፤ ለብዙዎች አርዓያ ነሽ🙏🏾😍
Silik kutir wey adirasha
ትህትናሽ የሚገርም ነዉ ምን አይነት ቤተሰብ ቤያሳድግሽ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
አምልሠት ቆጆ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ቴዳችን😍😍😍😍😘
አምለሰቲዬ መልካም ሴት ከነ ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏❤️❤️❤️
ዋጋዉ ስንት ይሆን?
@@እምዬእናቴ-ነ8መ ደምሪኛዋው
ደምሪኛዋበቅንነትዋው
ውቢት ደርባባ የኔ ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ስለእርጎ እንዴት ምግብን disgust እንደሚያደርግ ከነገርሽን በእውነት ጥቅም ነው እናመሰግናለን💝💝☺️☺️
ዉይ አምለሰትዬ ታድለሽ እንደዉ በሀገርሽ እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶልሽ ባርኮሻል። ልጆችሽ ይደጉልሽ ቴዲም አንቺም የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ። የእናቶችን ምክር መስማትሽ ጥሩ ነዉ እነሱ ሁሉን ነገር ያዉቃሉ ሳይማሩ የተማሩ ናቸዉ።ወፍሬአለሁ ላልሽዉ 9ወር አርግዘሽ ገና መዉለድሽ እኮ ነዉ አራስ ነሽኮ ገና ቀስ እያለ ይጠፋል።
ደምሪኛዋውው😍
ፋንዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኔ የዛሬ 9 አመት ብስራተ ገብርኤል ደ/አፍሪካ ኤምባሲ ገባ ብሎ ያለው ቤትሽ ነበር የመጣሁት ያኔ የተሰማኝን ስሜት አልረሳውም በጣም ነው ደስ የሚለው ዋጋውም ርካሽ ነበር በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ
ahuns gin wagawa endet new?yet new mitgegnew?
@@rakifekadu 2400 new wagaw btam mirt bet new taterfibetalesh
aderashawes yet new @@selamawitketema3765
ኤሚ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያዘጋጄሽው አገር ስገባ መሄድ እፈልጋለሁ ስልካቼውን እና የት እደሚገኙ ብታሳውቂን ጥሩ ነበር 😍💕
የፕሮግራሙ መጀመሪያ ላይ አድራሻቸው ተገልጿል
አካባቢ ቦሌ ብላለች ስልክ ቁጥሩን እኔም እፈልገዋለሁ
ስልክ ቁጥራቸዉ ከስር አለልሽ
ሰልክዋ መጨረሽ ላይ ተፅፊል እህትዬ እይዉ
@@enattube3251 ሰልክዋ መጨረሽ ላይ አለ እህት
እጅግ በጣም ግሩም ዝግጅት ነው
ሸብ እኔ ጥቅሙን ሳላውቅ አንድ የትግራይ ተወላጅ የሆነች ወዳጄ
እነዳለ ስትሰበስብ አጥብቄ ጠየኳት ለማህጸን መድሃኒት ነው አለችኝ እኔም በይ ያሽውይበቃሻል ብዬየቀረውን ለራሴ አስቀረሁ
ወይዘሮፋና በጣምጥ ሴት ናት የእርጎን ጥቅም ሌሎችም እንደ እሷ የገለጹት አይመስለኝም።
እርጎ ለ አንጀታኝን በጣም ወሳኝ ነው
አላስፈላጊ መርዛማ ጥርቅሞችን ከ አንጀት ግድግዳ ላይ ያስወግድልናል።
አረ ስንቱ ....
አምልሻ
ይህንን ዝግጅት በማቅረብሽ በጣም አመሰግናለሁ
ራያ ሄዳችሁ ዋናውን ባህል ስትዘግቡ
እኔም ቅዱስ ላሊበላን ለመሳለም ሰጓዝ የገጠመኝን አጋራለሁ።
እንደዚህ አይነት ሴት ብጣም ነው ደስ የሚለኝ እራሱን የሚጠብቅ ሰው አምሮ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል በጣም ቆንጆ ነው
ወይ የመዳም ቅመሞች የወገባችን ነገር ጤነኛም የለ ያረቢ አፊያ ደርገን እኔ ሙሽራ ሁኘ ሙቂ አሣከከኝ ታዛ ተውኩት እናቴ ሁልግዜ ነው የምሞቀው ታልሞቀች ይደብራታል ሡዳኔወች ጢስ እና ድልካ ሂና አይለያቸውም ሠውነታቸውም ያበራል ለ5አመት ሡዳን ነበርኩ ዱባይ ግን ብዙ ያቁት አይመሥለኝም ግን አላየሁም እስኪ በሠላም ለሀገረ ያብቃኝና አላህ መልሸ እሞክረዋለሁ ታላሣከከኝ ተሥፋ አልቆርጥም
ያረብ የኔ ጌታ ለኛም ለመዳብ ቅመሞች ቀን አውጣልን
አሜን
ግን ብሩሰ
አሚን
አሜን ❤❤❤
አሚን😢😢
እግዚአብሔር ይጨምርልሺ እኔም ስመጣ እጠቀማለሁ🙏 እናቶቻችን ሲጠቀሙት አይ ነበር በልጅነቴ ወደ ሰሜኑ ሀገራችን ባህል ነው 💚💛❤
ዋው ምቅርቲ ባህላዊ ጡሽ ንጥዕና ይግበተልኪ ❤
የሴት ልጅ ውቤት ውጭው ብቻ ሳይሆን ሁለመናዋ ውብ ናት።
ከማህፀኗም የሚወለዱ አበባ ልጆቿ እነሱም ውቦች ናቸው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የልጆቼ እናት እጅግ ውብ ነበረች ያውም የወሎ ቆንጆ ታዲያ ምን ያደርጋል ሞት የሚሉት አደገኛ አዳኝ ወሰዳት
ወይዘሮ አመለሰንት ለልጆችሽም ለከበረው ባለበትሽም ለእኛ ኢትዮጵያዊያንም ውብ ነሽ ሚክንያቱም እናትና ሴት ልጅ በመሆንሽ እኮራብሻለሁ።
❤❤❤
የሴት ሙሉ በእድሜና በጤና ከቤተሰቦችሽ ጋራ ኑሪልኝ
ካለን እኛም ሙሉ ነን
@@maqdasazizy7381 ምን አስቀናሽ ታዲያ።
'የሚገርም አገላለፅ ነው'
እውነት ነውሙሉሴት❤❤❤❤
@@ethiopialove2463 ማሬ ቅናት አይደለም ሁሉም ሰው ሙሉ ነው ባይሞላልን ነው በቅን መገድ ተርጉሚው ተርጉመው
የኔ ውብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ፈጣሪ የናቴ ልጅ
እኛ ወሎየዎች ከድሮም እናውቀዋል እናቶቻችን በዚህ ነው የሚዋቡት
ወይባ ጢስ!
ሀገር ቤት ሳለሁ በሶስት ወራት አንዴ እጠቀም ነበር ። እጅግ ለጤና ጠቃሚ እንዲሁም ለቆዳ ውበት የሚመረጥ ባህላዊ የውበት መጠበቂያ ነው ። ወይባ ጢስ ከገባሁ በኋላ ለወር ያህል የቆዳዬ ልስላሴ እና ውበት አብሮኝ ይቆይ ነበር።
ዛሬ ያየሁት በዘመነ መልኩ ግብዓቶቹ ተጨምረው ነው። ብርዝ ሲቀርብ ነበር የማውቀው ቡላው እና ሌላው መስተንግዶ የተለየ ነው ጃል! ሀገሬ ስመጣ....
የኔ ዉድ በጣም የምወድሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
Thank you ኣምለሰት 🇪🇷🇪🇷❤️
ፅሪቲ ትግራወይቲ ባህሊ ወለድኪ ኣካዳድናኪ ስራሕኪ ኩሉ ብጣሚ ደስ ይብል ከመይ ደስ ከምልብል ናይ መዳም ቅመማት ዓድና ብሰላም ምስተመለስና ፉቱን መድሓኒት እዩ ❤️🌿🌾🕊
Ene badekubet bale ye arsi enatoch qaya (chis) yemikalu. Is everywhere
በጣም ጠቃሚ ቦታ ነው የነገርሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ብዙዎቻችን ለረፍት ሀገርቤት ስንመጣ ተዋክበን እራሳችንን ሳናዝናና እንመለሳለ ካሁን በሕዋላ ግን የለም እድሜ ላቺ አምረን ታክመን እንመለሳለን
Thank you sugar
ከመደም ኩሽና ጉልበታችን ሰዉነታችን ከገልግሎት ዉጪ የሆናዉን ሰዉነታችን ምነዉ አንድ ቀን እሄን መሰጅ በገኝ ወጠት እሆን ነበር ያምር ወጪዉን ብችለዉ ሀገር ስገበ ብጪስ ደስ በለኝ እዉነት አራብ ሀገር የለን ልጆች እኮ ሁሉ ነገራችን ተሞዋል
ሁሉ ነገርሽን እንዴት እንደምወድልሽ ድምፆች እራሱ እርጋታው ውውውው እመቤቴ ትጠብቅሽ እኔ የፍቅር ነው ምወድሽ❤❤❤
አጅየት ብዬሻለው በጉራጊኛ😘 የሴት ወይዘሮ ማለት ነው
እንኳን የቴዲ ሚስት ሆና ይቅርና አንድ ነጠላ ዘፈን አውጥተው ይቆለሉብናል እግዚአብሔር ይባርክሽ አንድም ቀን ኮሽታ ያልተሰማብሽ ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😘
Betam derbaba sat nat ufee Manm aydersbatem sat lijoce konjonwan yemiygolaw ergatwa nw
የኔ ወርቅ አምለሰትየ የሴት በላይ አለባበስሽ ስነስርአትሽ መሀተብሽ ሁሉ ነገርሽ ትለያለሽ ፈጣሪ ከሙሉ በተሰብሽ ጋ በሰላም በፍቅር ያኑርሽ ፀባየ ሰናይ የቴድየ እመቤት ባልናሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል 💕💕💕💕❣️💕💕❣️
ሀምለስትዬ እንወድሻለን እንኳን ማርያም ማረችሽ አምላክ የሰጠሽን ሁሉ ይባርክልሽ ፣ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላሙን ያውርድ ።
በ2016 ከፋሲካ በኃላ ተጠቅሜ ነበር ሁሉም ነገር ቆንጆ ነው ዩቱብ ላይያየሁት በሙሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን
የኔአስተያየት , እሳቱ ቀነስ ቢል ወይ ደግሞ እንጨቱን ውሃ መንከር ያቃጥላል እሳቱ ይበዛል 3 ሆነንነው የመጣነው ሁላችንም እሄን አይነት ችግር ነበር
ቢ ስ ተ ካከ ል ?
እንዴት ደስ ይላል በጌታ የሚገርም ነው። ከኖሩስ እንዲህ ፅድት ፍክት ብለው ነው።
በጣም ያስደነቀኝጨዋነት አቤት ሴት እርጋታቸው :: አምለሰትተባረኪ::
ወይባ ጥሩ ነው ሴቶቻችን ተጠቀሙ ጥሩ ሞያ ነው ያለሽ እህታችን አምለሰት ሲፈጥርሽም ውብ ነሽ የኛ እንቁ ከነባልሽ!!
የትነው አድራሽውአትናገሩም
የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ክፉ አይንካችሁ ተባረኩ።
በወሎ የቀን ቀን ኑሮዋችን በይው ደስ የሚል በህል አለን ቤቢ ሻውር የምትሉትንም እኛ ድሮም ሴት ልጅ ዘጠኝ ከገባች ከቤት አትወጣም ገንፎ ተገንፍቶ ሴቶች ተጠርተው እሷም በደንብ ቅቤ ትቀባለች ዱበርቲዎችም ይቀባሉ ሩፎ መረባ እያሉ ዱዓ ሲያደርጉላት ውለው ምሽት ይለያያሉ ፋጢማ ቆሪ ይባላል👍
Exactlyyy Fatima Kori seh👍
ወትሮም ባህሉ የወሎ ነው መቼም ዘመኑ የታሪክ ሌባ የበዛበት ነው
በጣም ያስቀናል አገሬ መጥቼ እስክገባ ቸኩያለዉ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሣየሽን አምለሠትዬ በጣም ነው የምወድሽ ልጆችሽን እግዚአብሄር ያሣድግልሽ።
የሴት ወይዘሮ እንኳን ደናመጣሽ ኤሚ❤❤
በተለይ ለኔ አስፈላጊ ነው በጣም የወገብ ህመም ስሜት ስላለብኝ እናመሰግናለን።
ወይኔ ደስ ሲል😍 💞 እናመሰግናለን ኤሚ🙏👍
አቤት እንዴት ውብ ናት ፋና በጣም የሚያምር የቆዳ ጥራት ነው ያላት አንችልም እንዳውም ውብ ነበርሽ ከውበት ላይ ሲጨመርበት ልዩ ሆንሽ በጣም ጥሩ ቦታ ነው ያስተዋወቅሽን እናመሰግናለን💚💛❤🌷🌹🙏💕🌺
የኔ ውብ ፈጣሪ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር እጅም እድሜ ይስጥሽ ስወድሽ እኮ ልክ እደ ባልሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊት ነሽ አምስለትየ💚💛💗
What an iron lady Amleset Muchie! Glad to see a Nobel & Novel woman. Appreciate ur beauty, strength & courage. GBU & ur gorgeous family. Keep it on.
አምለስትን እሚውድ በላይክ 👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤
አምለሰት በጣም ጎበዝ ነሽ። በእውነቱ አድናቂሽ ነሽ። የፓኬጁን ዋጋ ብናውቀው ጥሩ ነበረ።
I really admire the owner she really loves her job that why she is putting to much efforts be blessed
መሀፀን ያጠባል አንደኛው ቆንጆ ነው መሀፀናችሁ ሰፊ ለሆነ ሰዎች ከሴክስ በፊትም ይመከራል
✍️I am Schooled ነው የሚባለው‼️This was an IVY League School level Lecture. I can't wait for your Raya Geosocial Series.ወገን፤ በርቺ እንዳትረቺ🙏💪✝️💚💛❤️
ኢሚዬ በጣም የሚገርም ሴትነች ፋና በጣም ነው የተገረምኩት የምር ሰራተኖቹ ተባረኩ ኸእነ ባለቤቷማ ወርቅ ሀሳብነው ባህልን ማዳበር አለብን ኢሚዬ የእኛ ተወዳጅ ቶሎ ቶሎ ድጋግመሽ ውለጂ ሀብትነው ልጅ ፅጋም
እኳን ደህና መጣሽ ።ወሎ ባህላችን ነው 😍😘😘😍
እንዃን በሰላም መጣሽ በጣም ነው ደስ የሚለው አገሬ እስከምገባ ነው የቸኮልኩት አገራችንን ሰላም ያርግልን
ካንቺ ብዙ እየተማርን ነዉ እናመሰግናለን ኤሚዬ❤
እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን በአካል ባገኝ ደስ ይለኛል በሆድሽ በጣም ድንቅ እና ገብርሽ
Jealous 😊😊😊😊Please open one in the U.S.A. I really need this .......
ወላህ በዚህ ዘማን ለዘውም መሀል አድሰባ በላቤቷ አላመድነቅ አይቻልም 💪💪💪በርች አምልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በህሏን አክባር ጠንከራ ሴት ምሰሌ ነሽ ለኔ💪💪💪😍😍😍😍
WOW!! Beside the health benefits ,it is more than a healing process how it is presented by Amleset with her pure Ethiopian culture style and manner !!
God bless you and your family!!
This is how other UA-camrs should learn to use the media than being a political market "woshkata".
Although I have never tried it, I am
Ok with all the skin hair treatment, but smoke going up in women’s private hmmm. I have reservation on that:
@@A_bug_dthe private part is not some melting stuff lol, it is just a stretching meat which a baby comes out of it.
እባክሽ እህቴ አንዳንድ ሰዎች /ፓስተር ነን የሚሉት ሰዎች በቤተሰቦችሽ ማለት በባለቤትሽ ላይ ትንቢት አየን እያሉ ነው የእነሱ ትንቢት በእነሱ ላይ እንዲወርድ ይህን የፍልሰታ ፆም በፀሎትና በሱባኤ ብታሳልፉ ደስ ይለኛል፣ምክንያቱም ህዝብን ለማሳመም የህዝብ ልጅ የሆነ ስለሚጎዳ ፤ለማንኛውም ከክፉ ትንቢት እና ከምድር ክፉ ነገሮች እግዝአብሄር ይጠብቃችሁ፡አሜን፡፡
Bravo Amleset 👏, This is a Great inspiration for Womens Who Wants To Stay Clean And Wellbeing👍👌.
ሁሉም እንደ ሴት ልጅ ልቤ ደንዳና ቻይ ብሆን ዓለም ምን ያህል ባደገች ነበር
ሴት የሩቁን አቅርባ የቅርቡን አርቃ በሕልና መነፅር የሚታይ የልብን የሚትመረምር ከእግዚአብሔር በታች የሆነች ረቂቅ ግዙፍ ዓለም ነች።
ይህን የምለው ውዷ የልጆቼ እናት በድንገተኛ ቀዶ ሕክምና ላይ እያለች ወደ ዘለአለሙ ቤት ከተጓዘች ዛሬ 54 ቀን ብሆነኝም አንኩዋን ሁለት ወድ ልጆች አሉኝ አንደኛው 6ኛ ክፍል ሁለተኛው ከጂ አንድ እኔ የመጀመሪያ ድግሪ 3ኛ ዓመት ተማሪ ነኝ።
ታዲያ ማን እንደ ሴት የውጪውን አሳምራ
የጓዳውን ሰትራ
የሁሉም ነገር መቋጫ ሴት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ላንቺ ቃላት የለኝም የኔ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ከሙሉ ቤተሰቦች ስደ በድሜ በጤና ያቆየን ወዳጃችሁ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
ኤሚዬ በጌታ የኔ ቆንጆ የልብ ወግ ላይ ከንጉሳችን ጋር እንይሽ
እኛ ወሎየወች ባህላችን ነው❤❤
ተሰረቅን በሉ🤣
@@luliyagebrehiwot2112 ከነ ልብሳችን😂😂
@@luliyagebrehiwot2112 በፍቅር ለሁላችንም ይበቃል ማሮቼ
ሁለት እንግዶቼን ጋብዤ ነበር ። በጣም ወደውታል ።
በጣም አድንቀውታል ።
እህታችንን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤ ። ሌሎችንም እንልካለን ።
ሴቶችዬ ይሄን ነገር ሞክሩት የምሬን ነው ትወዱታላቹ::Sauna and Spa ምናምን እያልን ከምንንቀዠቅዥ የራሳችንን ንፁህ ተፈጥሮአዊ ነገር ብንጠቀም እናተርፋለን❤
ደንግል ያላት ሴት ብትጠቀም ችግር አለው ወይ?
@@selammesganaw3899 kaltemekere alemadregu turu new .
Medanit silehone .
Aymeslishim
Tikikil bileshal !!!!!!...
Hule yesew Neger lay kementeltel.....yerasin Neger metekem yishalal !!!!!❣️💖❣️
Ebaksh Hisabun btnegrin?
@@bege7778 እኔ ባለፈው ሀምሌ ወር ነበር የሄድኩት እና 3000 ነበር የከፈልኩት:: አሁን ሊጨምር ይችላል ያው የኢትዮጵያ ገበያ የምታውቂው ነው
በጣም ደስ ይላል እኔም ኢትዮጵያ ስመጣ እስከማደርግ ቸኩያለሁ እንዴት ርክት ያደርጋል👍👍👍👍👍👍
ኡኡ ማሩ በተወደደ ማር
የወሎ ቆጆ የሚዋቡበት ወይባ አምሰለት ውብነሺ የኔ።ቆጆእኛጋ፣ወሎ አድት ሙሺራ ካገባችበሓላ ከወለዱበሓላ ለውበት ይሞቃል እናቴ ልብስዋን አጥባ ታጥን ነበር እስዋም ተጣጥባ ትታጠን ነበር
ፕሮግራሞችሽን በሙሉ እከታተለዋለሑ በጣም አስተዋይ ሴት መልካም ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
Thank you for sharing you beautiful ladies!! I'll definitely go there when I get to Ethiopia!! ❤❤
ይመችህ አምሊኖ ሽኮር 🇪🇷❤️🇪🇷
አምሎ ስውድን እርጋታሽ አላህ ስፈጥርሽ ሁሉም አማቶ የፈጠረሽ
አካበድሽ የተዋቂ ሚስት ስለሆነይ
@@ወለየዋ-ረ3ቨ😂😂ልክነሽ
በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ ያየሁት እናመሰግናለን አምለሰትየ ከስደት መልስ እንታጠናለን 🙏
Both of u r so lovely and beautiful Ethiopian women!!!💖💖💖
Thank you very much !!!
Respecting and conserving our African Tradition is crucial!!!!!!!!!!💖❣️💖
ደምሪኛዋውው😍
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን የኔ ውብ😍😍😍
በዉጭ የምንኖር አራሶች ያልታደልን 10ቀን ሳይሞላን ስንቱን ስራ ነዉ ምንሰራዉ በዉለድስ በሀገር😭😭😭
😭😭😭😭
በጣም የኛ ነገር እረ ምኑ መታረስን የት አውቀነው ብለሽ😢😢😢😢
በጣም አንድ ቀን ጋደም ብለን እኮ ገንፎ በልተን አናውቅም እግዚአብሔር በጥበብ እንጂ ቀላል አይደለም
በትክክል
Welhya 😪👌
እንደው ስወድሽ ኤሚ ርጋታሽ በቃ ልዩ ነገር ነሽ ። እናመሰግናለን ወይባ ጭስ እኔም እሞክረዋለሁ በተለይ ቅቤው በጣም ነው የሚያምረው።
ምርጥ ሴት ባህላችንን እየረሳን ነውና እንዲ አስታውሽልን ኢትዮጵያዊነት
ቤተ ዘመዱች ስለሆናችው ደስ ይላል ትግራዊ ጎንደረ ኤረትራ የዘረ ግንዳቸው አንድ ነው
You are so beautiful and elegant always. ❤Thanks for sharing your day! It’s amazing to see how traditional steam works!
አምለሰትዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ 👍 ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
አረ ሀገሬ በገባሁ የምር እዚህ ቦታማ መሄድ አለብኝ ቅቤው በጌታ ቀናሁኮ 😳😘
ይሄ ጭስ የሚጨሰው በወሎ ክፈለ ሀገር ነው ትግሬ ያልሽው አይጨስም እራያ የሚኑሩ ትግሬዎች ለማለት ከሆነ ያሴዳል እደውም ሚሉት የራያ ጭስ ነው ሚሉት እራያ ወሎ ነው እኛ ምንለው ወይባ ጭስ የወሎ ጭስ በመባል የሚታወቀው በደብ አጣረተን ብናቀረብጂማ ያልሽው ብዛት ያለው ይሄ ህዝብ ነው ዘመዶች አሉን ሚጠቀሙትም ይኝ ህዝብ ናቸው ሊላ አደለም ሰትየዋም የሚጨሰው እራያ ወሎ ነው። ያለችሽ እና እውነቱ እሱ ነው። የኔ ቆጆ አሪፈ ነው በረቺ ጉበዝ የንጉሳችን ባለቤት👑🥰🥰🌺
Raya Tigray
ወይኔ ማሩናቅቤው ሲያጎመጅ የንጉሱ ንግስት😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤
On
ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ አሪፍ ነው እኛ አረብ ሀገር ላለን በጣም ያስፈልገናል እናመሠግናለን
በሰው ሀገር ወልጄ አልታርሰኩ የወገብ በሽተኛ ሁኜለሁ😭 በሀኪም ቤት ብሬን ጨርሱ ሀገሬ ልግባና እየታጠነኩ ልሞክርዎ ይሆን😭
የኔ እንስት የሴት ተምሳሌት ተባረኪ አምለሰት ❤❤❤❤❤
ንግሰቷ እንኳን ደህና መጣሸ 😍💚💛❤
ማነው ንግስት ያረጋት
የዘንድሮ ንግስት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@user-daisytamrat 😂😂😂😂🤣
ይሄ ለኛ በአገረብ ሀገር ላለን ልጆ ነበር በተለይ ለኔ ወገቤ ተቆመጠ ኡፍፍ አመለሰ የኔቆጆ ውበት ከእርጋታ ጋር ስርአትሽ ደስ ሲል♥
የንጉሱ ንግስት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ልዩ የሆንሽ ፍጡር!!! አምለሰት ምን አይነት ስርዓት ነዉ ፈጣሪ ያጎናፀፈሽ???መልክ ከስነ ምግባር ሲጣ ጣም ደስ ይላል አንደበትሽ ሁሉ እንዴት እንደሚ ማርከኝ አንቺ "የመብሰል ምሳሌ" የሆንሽ ሴት ነሽ እኔ እንደብዙሀኑ ኢትዮጵያዊ በ TV መስኮት ነዉ የማውቅሽ::ግን ሁሌም ያንቺ እና ሳያት ደምሴ ስርዓት ያስደምመኛል::
ራያ ራያማ እወ በዚህ ባህላችንን የታወቀ ነዉ 🇪🇹😘