ልዩ ጥያቄና ውይይት ከእህቴና ከልጆቼ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 176

  • @hana967
    @hana967 4 роки тому +33

    እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን መምህራችን ።

  • @semharweldegiorgis8090
    @semharweldegiorgis8090 4 роки тому +28

    ንዐኻን ንመላእ ቤተሠብካን ንበረክኸት ዝገበረኩም መድሀኒዐለም ክብርን ምስጋና ይክኹን!!

  • @አሚትነኝየእናቴናፋቂ
    @አሚትነኝየእናቴናፋቂ 4 роки тому +13

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ የኔም ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ከነ ምሉእ ቤተሰቦችን ትጠብቃችሁ🙏💚💛💖

  • @enatgetachew2877
    @enatgetachew2877 4 роки тому +1

    ትምህርትህ ምን ያህል የመንፈስ ምግብ እንደሆነ ለመመስከር እወዳለሁ። የምታገለግለው እግዚአብሔር በልጆችህ ይባርክህ

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 роки тому +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምሕራችን እግዚአብሔር መልካሙን የሕይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
    በጸሎት አስቡኝ

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ከነ ቤተሰቤችህ አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን መታደል ነው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ውስጥ መኖር አቤቱ ጌታ ሆይ ከነ ቤተሰቦቸ እንዳንተ ፍቃድ የምንኖር አድርገን አሜን ፫

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 4 роки тому +11

    የኔ ማር እግዚያብሂር ያሳድግሽ በጥያቂሽን ብዙ ነግር ተማርኩብት
    ፅልዬልኝ አባቴ ልፅልይ አልቻልኩም ውገቤን አሞኛል

    • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ
      @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ 4 роки тому +2

      ኣይዞሽ እያመመሽም እንደምን ብለሽ ስግደት።ስገጅበት ይለውሻል እኔ እንዳንቺ ወገቤ ያመኝ ነበረ ስግደት ከጀመርኩኝ ግን ወገቤ ታሜ ኣቅም ማሬ እመቤቴ ካንቺጋ ትሁን

    • @edenagapis6238
      @edenagapis6238 4 роки тому

      @@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ Rasen Yamegna

  • @jrjj2707
    @jrjj2707 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕር ተሥፋዬ በፀጋ በሞገስ ከነቤተሰብሕ ይጠብቅልን

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 4 роки тому +1

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሡ ያሳድግሽ ❤❤😘😘
    አሜን፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤

  • @senaittesfaye4748
    @senaittesfaye4748 4 роки тому +1

    ቃላህዉት ያስማልኝ ይገረማል መማህር ተስፈስላሴ እግዚአብሔር ይስጥቨ ስላምዬ ተባረኪ ሁሎ ልጅ እንደንች ያሁን ፀልዪ ለሁላችንም

  • @ወይነማርያምመኑከማከ

    የኔ ጣፋጭ ዘቢብዬ ድምጽሽን ስለ ሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል በቪድዮም ብቅ በይልን ውድ መምህራችን እስከ ነቤተሰቦት ወላዲተ አምላክ ትባርካቹ እናመሰግናለን።

  • @2000-i6k
    @2000-i6k 4 роки тому +2

    በእውነት የሕይወት ቃልን ያሰማልን
    ወተት የሆነ ቃል። እኛም የሰማነውን በልቦንችን ያሳድርብን አሜን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ማር እድግ በይልኝ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ
    እንዲህ ነው ቤተሰብ በእግዚአብሔር ቃል መታነጽ
    ውይ አምላኬ ሆይ ለስጋና ደሙ አብቅተህኝ በቤትህ የጸና ቤተሰብ ለመመስረት አብቃኝ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiyekibret3855
    @yeshiyekibret3855 4 роки тому

    በእውነት መምህራችን ላስትማሩን ለመከሩን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ያሰድግሎት ልጆትን ቃለ ህይወት ያሰመልን

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እመቤቴ ታሳድግሸ የኔ ቆጅ መምህር ከነ ቤተሰብህ በእድሜ በጤና እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tetey5817
    @tetey5817 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በዚ ጥያቄና መልልስ ብዙ ተምሬበታለሁ ።

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዝሎት

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልጅህንም እመ ብዙሀን ታሳድግልህ ከከይሲ ዳቢሎስ ትሰውርልህ እውነት እድህ ነው እግዚአብሔር ከቤት ሲገባ እውነት ቀናሁ

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 роки тому +1

    ለወንድማችን ለመምህር ተስፋዬ ቃል ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    በጣም ምታስቀኑት ደስ ይላል ምንም ቢሆን ስደት ላይ ብሆንም በመንፈስ ከናተ ጋር ነበርኩ የኔ ጣፋጭ ጎበዝ በርቺ እሺ የአባትሽን አርአያ ተከተይ እግዚአብሔር አምላክ እውቀትሽን አፍ ያድርግልሽ በጣም እናመሰግናለን ቤጣ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ አሜን አሜን አሜን

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 4 роки тому

    ከነቤተሰቦችክ እግዚያብሄር ይጠብቅክ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚያብሄር ስይጥልን በዳብሎስ እንድንሰለጥ አድርጋችሁንናል ድንግል ማርያም ከነልጃ ክብር ይግባቸው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫🕊🕊🕊

  • @የማርያም-በ2ቈ
    @የማርያም-በ2ቈ 4 роки тому +1

    በጣም ነው ማመሰግነዉ ይሄ የኔም ጥያቄ ነበር:: እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ🙏🏽

  • @Adne_
    @Adne_ 4 роки тому

    እጅግ ደስ የሚል ውይይት ወይም ጥያቄና መልስ ነበር በርታልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ እጅግ የመንፈሳዊ ብርታት አግንቸበታለሁ በምትለቃቸው አስተምህሮትህ ሁሉ ግን ሰነፈ ነኝ አስቡኝ በጸሎታችሁ ከኔ የበረታችሁ አመተ ጊዎርጊስ ነኝ

  • @ዮዳሄዮዳሄ-በ8ፈ
    @ዮዳሄዮዳሄ-በ8ፈ 4 роки тому +1

    አመሠግናለሁ መምህር እግዛብሄር ፅጋውን ያብዛልህ ጥያቂዬ ተመልሶልኛል ተባረክ

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መምህር እድሜና ፀጋ ጥበብ ያብዛልን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 роки тому +1

    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 4 роки тому +1

    #ቃለ ህይወትን ያስማልን#እማምላክ በልጇ ቤት ታሳድግሺ የእኔ መልካም#

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 4 роки тому +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @askalaskal1383
    @askalaskal1383 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ አስተማሪነው መምህራችን ቀጥልበት 💘

  • @eth3816
    @eth3816 4 роки тому +1

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችንበጣም እናመሰግናለን

  • @zeyesustewelde1675
    @zeyesustewelde1675 4 роки тому +1

    ኣግዚኣብሔር ሰድሬቤቱን ይባርክ ቃል ሂወት የሰማልን መምህር ተስፈየ።

  • @እጥበኝቆሽሻለውአምላኬጋል

    ቃል ሂውት ያስማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 роки тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን ቤተስቡችህን ይጠብቅልህ

  • @ኤፍታህኤፍታህ
    @ኤፍታህኤፍታህ 4 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ማሚዬ በጥያቄሽ እኔም ተማርኩበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ቤዛየድንግልማርያምልጅ

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ ልጆችህም እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 👏👏👏

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 роки тому

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦች ይሰጥልን

  • @rahel6463
    @rahel6463 4 роки тому +1

    ቅድስ አምላክ ስሙ ልተመስገነ ይህኩን ሓውና ዕድመ ጥዕና ንዓካን ንቤተስብካን የዓድለልና ቃለ ሂወት የስመዕልና🙏🙏☀️

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 роки тому +1

    መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን እግዛብሔር እድሜና ጤናይስጥህ

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 4 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 4 роки тому

    መምህር ከነቤተሰብህ ቃለህይወት ያሰማልን ቆንጅዬ የሁላችን ጥያቄ ነበር በሚገርም ምሳሌና ትንታኔ ነው የተመለሰልን በእውነት እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ዘመናችሁን ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አሜን

  • @የተሰቀለውንትመስላለች

    ለአእምሯቸው እንዳይከብዳቸው ልጆች ስለሆኑ። እግዚአብሔር ያሳድግልህ።

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 роки тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ. እመብርሀን ታሳድግሽ

  • @senait9364
    @senait9364 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልጆችህን በ ጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ ቤተሰብህን ይባርክልህ።

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 роки тому

    *ቃለህወትን ያሠማልን ተባረኩልን መምህር ልጅህን እመቤቴ ትባርክልክ እድግ በይልን እህታችን ዘቢብ*

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ኣባቴውበቴገጸበረከቴእግዚ

    እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ቤተሰብ በቤቱ ያጽናቹ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ

    የኔ ማሮች ልጆችየ በጣም ጥሩ ጥያቄነው ብዙ ተማርኩበት ፈጣሪ ያሳድጋቹሁ በቤቱ ያፅናቹሁ እደጉልኝ መምህር ቃለ ሄወት ያሰማል እስከቤተሰቦቹሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹሁ

  • @brhanemeskelmoges8871
    @brhanemeskelmoges8871 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን

  • @kukushayekobow6511
    @kukushayekobow6511 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዋጋህን በሰማይ ነው በርታልን

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሰውነኝ-ቀ8ሐ
    @ሰውነኝ-ቀ8ሐ 4 роки тому

    መምህር ተስፍዬ ቃለህይወት ያሰማልን መድሐኒአለም ከነልጆችይ ይጠብቅህ

  • @izatphone3081
    @izatphone3081 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ፀጋዉን ያበዛልኪ

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @hawwiiwsanbati9515
    @hawwiiwsanbati9515 4 роки тому +1

    Amen amen amen kalee heyot yasamachu

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @maranatagetahoyetolona7614
    @maranatagetahoyetolona7614 4 роки тому

    Amen Amen Amen Kalhiwt yasemalen Egzabhare Amelake beatesebochehen yebarek

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 роки тому +1

    Betam dess ymil mabrariya new kelbe enamesgnal eg/r yestlen ljochen eg/r be tsga yasadgelhe zmnachu yebarek

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 роки тому

    እግዚያብሄርእስከነልጆችህይጠብቅህ፣እውነትበጣምእንቁየሆንክመምህርነህ

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠቡቅህ መሜህ

  • @ብላጊሞላየድንግልማርያምል

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 4 роки тому

    Egziabher ystelegn kale hiwet yasemalen

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 4 роки тому

    Kale howet yasemalen Egzabiher yebarkachu

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን። ሁላችሁንም ቤተሰቡን በሙሉ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ።

  • @ganuyeeneng2558
    @ganuyeeneng2558 4 роки тому

    Kalhiwotin yasemalin edime betsega yitebikilin Memirachin

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 4 роки тому

    Kalehiwet Yasemaln memihirachin Amen Amen Amen

  • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ

    ፀጋውን ያብዛሊህ መምህርየ

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @eden9876
    @eden9876 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ ስትሉ 👏በርቱ

  • @ghhh6208
    @ghhh6208 4 роки тому

    አሜን

  • @9665-s2c
    @9665-s2c 4 роки тому

    Kale hiwet yasemaln memhrachin egzabher yitebkh

  • @selamawityared2571
    @selamawityared2571 4 роки тому

    Amen kel hiwot yasemlin egzebeher lijochin yebrkeli wenedemachin mehamir tesgewn yebizale

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 роки тому

    amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @ketselagiorgis172
    @ketselagiorgis172 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግሽ እመ ቤቴ ትጠብቃችሁ ።

  • @fiky3560
    @fiky3560 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @24Reem
    @24Reem 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግሸ የኔ ማር

  • @መአዚጌታሁንከንቁ
    @መአዚጌታሁንከንቁ 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 роки тому +2

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋዬ

  • @natnaelkidane1776
    @natnaelkidane1776 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነዉ ወንድሜ

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 4 роки тому

    Kale hiwot yasemlen egziahber kene melwu betsbo yetbkot memeher

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zenabethsolomon4387
    @zenabethsolomon4387 4 роки тому

    እድግ በይልኝ የኔ ማር ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @edenberhane5233
    @edenberhane5233 4 роки тому

    Betam yemigerm timrt yehulim sew tiyake yimeslegnal yetemelesew kalehiwot yasemalen memimhr

  • @yordanosmussie8089
    @yordanosmussie8089 4 роки тому

    Memihire betam Egziabher yesiteline bemuyaye yagatemegn New ena le4 amet kebet wota atakim min mareg endalebine nigeren anite mitiredagn neger kale ebakih nigeregn

  • @senaitgebremicheal375
    @senaitgebremicheal375 4 роки тому

    ቃለ ሂወቱ የሰማልና መምህር አግዚኣቢሂር ይባርኩም።

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 роки тому

    egzabher yetebikachu memeher kale hiwot yasemalin Amen❤️❤️❤️

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemtewelde7257
    @betelhemtewelde7257 4 роки тому

    Amen kalhiwet yasemalen memhir Tesfaye yagelglot zemhenhin yebrklen ke betsbochek

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ባንች እኛም ይማናውቅውን ተማርን ምመህራችን ምላው በተሶችክን እግዚአብሔር ይባርክልክ

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 роки тому

    ቃለሂወትን፣ያሰማልን፣መምህራችን፣በእድሜ፣በጤና፣ያቆይልኝ

  • @walatagabarela1496
    @walatagabarela1496 4 роки тому

    Fatarii yitebakachuu tebarakuu

  • @martamengsha2327
    @martamengsha2327 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ !!