ኮርስ1 ፦ሃይማኖት ምንድነው ? ክፍል 1(በመምህር ተስፋዬ አበራ ) ኮርስ መማር ለምትፈልጉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 373

  • @kidkid1999
    @kidkid1999 2 роки тому +4

    በጣም አመሰግናለሁ መምህር በእውነት ቃላት የለኝም

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ

    በእርስዎ ስር የሚማሩ ልጆች በጣም እድለኞች ናችሁ

  • @መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የተማርሁትን ለልቦናዬ ፃፍልኝ ሁላችንም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን፫

  • @وسنمكاشا
    @وسنمكاشا 2 роки тому +4

    መምህር በጣም የሚገርም ትሜህርት ነው እኮ እምታስተምረው ሙሉ ቀን አንተን ብከታተል አይሸለቸኝም በእውነት እድሜና ጤና የስጥልኝ

  • @pharmtips8969
    @pharmtips8969 6 місяців тому +4

    ከ 3 አመት በኋላ ኮርስ ጀመርኩ
    እስከ ዛሬ ገጠመኝ ብቻ ነበረ የምሰማው
    🙏 dear preacher tesfaye

  • @MekoyaGetyeChernet
    @MekoyaGetyeChernet Рік тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤ ይህንን ት/ት ለመማር የብዙ አመት ህልሜ ነበር ዛሬ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ይህንን ት/ት በሰላም እድጀምር የረዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በሰላም እድጨርስ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳኝ ክርስቲያን ያለ ምክንያት አይፈተንም የዛሬዉ ፈተና የነገዉ ጣፋጭ ህይወት መንገድ ናት ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @BemnetBelete-u2h
    @BemnetBelete-u2h Рік тому

    ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን ።🙏🙏🙏

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    በጣም ጥሩ መማር እችላለሁ በደንብ እግዚአብሔር ልቦናየን ይግለጥልኝ

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 2 роки тому +4

    ወይኔ እስኳሁን ገጠመኝ ብቻ ነበር የምሰማዉ በጣም ደስ የሚል መንፈስን እምያድስ ትምህርት ነዉ እናሠሰግናለን ሁሉንም መስማት እፈልጋለዉ ለካ ሁሌ ኮርስን ግቢና አዳምጡ የምትለን ለዚ ነዉ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Рік тому +1

    መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ቃለ ሂወት የስመዕና 💚💚

  • @saraT22
    @saraT22 2 роки тому +15

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 роки тому +39

    የለድያን ልብ የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መድኅኔዓለም ክርስቶስ በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ባርችባርች-ኘ3ቀ
    @ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 роки тому +1

    ምነኛ መታደል ነው ባተ ስር መማር እድለኛናቼው በዚያላይ ግልፅ በሆነ መንገድ የምታስተምር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሠብህ ይጠብቅህ

  • @mmn5257
    @mmn5257 2 роки тому +5

    እ ግ ዚ አ ብ ሔር ይመስገን መምህየ እፁብ ድንቅ የሆነ የኮርስ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 2 роки тому +3

    🙏💚💛❤️ቃለሕይወት ያሰማልኝ ወንድሜ💚💛❤️🙏

  • @Ghcggfg-k8y
    @Ghcggfg-k8y 18 днів тому

    በእውነት ቃለሂውትያስማልን መምህራችን 😢

  • @ኣመተፃድቃን
    @ኣመተፃድቃን 2 роки тому +2

    የርሶ ተማሪዎች እንዴት የታደሉ ናቸው ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሚ ከፀጋጋር ያድሎት

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 роки тому +1

    መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉንያብዛልን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 роки тому +8

    የኔ መምህር ምታቀርባቸው ትምህርት በምን ቃል ልግለፀው በእውንት ምን ብዬ እደምገልፀው ቃላት ያጥረኛል ሚፈለገው እዳተ አይነት መምህር ነው ጎበዝ በርታልን መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 Рік тому +1

    ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ከክፉ መንፈስ ይጠብቅህ

  • @yalemmizantilahun8178
    @yalemmizantilahun8178 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ግሩም ነው❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    በፆሎታችሁ አስቡኝ እንሰተ ማሪያም ተክለ የሱስ እህተ ማሪያም ተክለ ማሪያም እያላችሁ እባካችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 8 місяців тому

      እግዚያብሄር ያስብሽ ውደ

  • @ወለተመስቀልየቅዱስሩፋኤል

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 19 днів тому

    ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salammame1332
    @salammame1332 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን 👏👏👏

  • @asdyasdy5598
    @asdyasdy5598 2 роки тому +1

    መምህራችን መታደልነዉ አተን የሚከታተል የኛንም ልቦና ይክፈትልን

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 2 місяці тому

    Kale hiwet yasemaln memhr dink tmhrt new Egziabiher yistilign amen ❤❤❤🙏🙏🙏😇

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ

    መምህራችን. ቃልህይወት ያሰማልን. ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ባርችባርች-ኘ3ቀ
    @ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 роки тому +2

    በውነት እልሀለው እግዚአብሔር አምላክ የልብህ መሻት ይፈፅምልህ

  • @mssmarshyee517
    @mssmarshyee517 2 роки тому +2

    እንደማር ያሚጣፈጥ እንደውትት ያማጥጣ ኮርስ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 роки тому +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @xzioudxmaeron2615
    @xzioudxmaeron2615 2 роки тому +2

    Kale hiwote yasemaln

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 роки тому +3

    መምህርአችን በዉነት ቃለ ሂወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህርፀጋውን ያብዛልህ

  • @kidkid-kg4yb
    @kidkid-kg4yb 2 місяці тому

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @Ayall12
    @Ayall12 4 роки тому +20

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይባርክልን

  • @melenatechane8299
    @melenatechane8299 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል አሪፍ ትምህርት ነው የተመሩክት ራሙኤል ያልከው ግን የሆነ የምህላ ፀሎት ኣለ ኦንላየን ላይ እና ስለ ቅዱስ ራሙኤል መሃረን ክርስቶስ ሲሉ ማነው ራሙኤ ሌላ ቦታ ሰምቸው ኣላውቀም እል ነበረ እና ኣሁን ከተጣሉ መላክት ኣንዱ ነው ኣልክ ሁሉም ኣባቶች ኣያውቁም ማለት ነው ? ብቻ ግን ኣዳዲስ ነገር ኣውቀናል ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 роки тому +6

    እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋው ይባርክህ አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ganett1236
    @ganett1236 2 роки тому +2

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን ይሔንን ትምህርት እንድሰማ የረዳኸኝ አምላክ ክበር ተመሥገን

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 8 місяців тому

    አሜን ቃለ ህወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @welatesenbatwelatehana6087
    @welatesenbatwelatehana6087 3 роки тому +1

    KalHiwet Yasemalen Memerachen fetare Yetebekelen betam des Yemil temeheret new

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 8 місяців тому +1

    አቤቱ. የለድያን ልብ የከፋትክ አምላክ የኛንም. ክፈትልን አሜን ፫. እንቁ. መምህራችን በእድሜና. በጤና. ይጠብቅልን አምላካችን እግዚአብሔር❤

  • @SsAa-o8r
    @SsAa-o8r 4 місяці тому

    ታለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasytoumekdanas9074
    @kasytoumekdanas9074 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ያብዛልን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    አቤት ትምህርት እውነት ፍትፍት ነዉ ይህ ቀርቦ መብላት ብቻ ነው እድሜህን ያርዝመዉ መምህር💙💙

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 роки тому

    ይገርማል አረ ሰዉ መሆን ይሻለናል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!✝️

  • @wewerww8308
    @wewerww8308 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ👏👏

  • @AlamAlam-ot9el
    @AlamAlam-ot9el 2 роки тому +2

    ቃላ ሂዎት ያሰማልን

  • @danieladmasu5119
    @danieladmasu5119 2 роки тому +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 4 роки тому +1

    Mamerachen qele eyote yee samelen bynowet ezaber amlake agelgelt zamade yebark Ameen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ሚጣ-የ7ሸ
    @ሚጣ-የ7ሸ 2 роки тому

    _ቃል ህይወት ያሠማልን መምህርዬ❤_

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ፀጋ ይስጥህ ከጤና ጋራ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9yw 5 місяців тому

    መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያኑርልን❤

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 2 роки тому

    መምህር ፀጋውን ያብዛስልክ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 роки тому +3

    አድስ አበባ ብቻነው ዴ መምህር የምታስተምረው። ወዴክፍልሀገር አቴድም ለህፃናት እባክህ ወዴዴሴ ከሔድክ ብዙአሉ መማር እሚፈልጉ

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 2 роки тому +4

    ላስተማረን ለመከረን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @tse.6179
    @tse.6179 2 роки тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎትዘመኖን ከፍ ያርግልን። እንደርሶያሉትንም ፈጣሪ ያብዛልን

  • @metadelabelachewu4830
    @metadelabelachewu4830 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @GdHjkk
    @GdHjkk 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና እና ጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Рік тому

    በእዉነት ይህንን መስማት በጣም መታደል ነዉ መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @WtreeFyre
    @WtreeFyre 2 місяці тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ
    @መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @diboradawit153
    @diboradawit153 3 роки тому

    Tru tmhrt Memhr Tesfeye Abera
    Qal hiwet yasemaln Qal hiwet yasemaln ❤❤❤

  • @raneems2086
    @raneems2086 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መ/ርታች ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому

    ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ እንዳንተ አይነቱ ቢበዙ መልካም ነበር

  • @haniamanuel-ku8gp
    @haniamanuel-ku8gp 10 місяців тому

    በእውነት ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому

    እግዛብሔረ ይሰጥልን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 2 роки тому +4

    በእውነት ላስተማሩ መምህራችን ቃለህይውት ያስማልን ፀጋውነ ያብዛልን የተማርነውን በልባችን ፅላት ያኑርልን እሜን 🙏🙏🙏

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 3 роки тому +1

    መምህር እግዚያብሔር ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን⛪️

  • @sanamafthama1585
    @sanamafthama1585 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰሰማን በእውነት

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz676 3 роки тому

    Amen amen amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna xegawun yabzalk

  • @demissgirma-k9u
    @demissgirma-k9u 3 місяці тому

    በእግዝያቤርስም የመምህርአድራሻላኩልኝ

  • @gjhfkrugf8186
    @gjhfkrugf8186 2 роки тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋዉን ያብዛለወት

  • @besttube8710
    @besttube8710 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን። እኔም በደብተር እየፃፍኩኝ መማር ጀምሬያለሁ ሙሉ ኮርሱን በስርዓቱ እንድጨርሰው እግዚአብሔር ይርዳኝ።

  • @zerfemobil4977
    @zerfemobil4977 4 роки тому +10

    መምህራችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ

    አሜን ቃለህለት ያሰማልን መምህርዬ ደስ የሚል ት \ ት ነዉ

  • @wiaamcell4609
    @wiaamcell4609 2 роки тому +1

    እንዉነት ቃል ሂዎት ያሰማልን መምህር

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ረዥም እደሜ ጤና ይሰጠህ🙏🙏🙏

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Рік тому

    እውነት ቃለሕውትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @የወንቅሸቱቅዱስገብር-ፈ9ቐ

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f Рік тому

    ቃለሕወት ይሰማልን መምህር

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz 2 роки тому +3

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋው በረከቱ ይብዛለዎት መምህርችን 👏

  • @haymiznbele2234
    @haymiznbele2234 3 роки тому

    ካለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 роки тому +1

    ቃለሂወት፣ያሰማልን፣መምህራችን፣እድሜከጤና፣ይስጥልኝ፣ተባረክልኝ

  • @Ureal22
    @Ureal22 Рік тому

    ክብረት ይስጥልን መምህራችን ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን ማስተዋሉን ያድለን አምላካችን መድሀንያለም ♥️🤲🏻✝️♥️🤲🏻✝️♥️🤲🏻🇨🇬🙏

  • @Yopeesau-tp2mh
    @Yopeesau-tp2mh 8 місяців тому

    የኛ እቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ7ፐ

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን ፀጋኡን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    ቃልሂወት ያሰማልን መምህሬ

  • @tsedilove4731
    @tsedilove4731 4 роки тому +2

    Kale hiwot yasemalen memihir egzabher yasxlan

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he Рік тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @eritreaadey3287
    @eritreaadey3287 3 роки тому +1

    አግዛብሄር ይመስገን መምህረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ 🙏🇪🇷

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 3 роки тому

    Amen amen amen jali hewyiote yasimalin memiherachin

  • @የሰውከንቱነኝ
    @የሰውከንቱነኝ 3 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር በጣም ይገባል የምታስተምረው ፀጋውን ያብዛልን