Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሸዋ አማራዬ መዋደድ እንጅ መለያያት አይወድ ፍቅር ብቻ ነወ የሚያቀው 💚💚💚❤❤❤💛💛💛💖💞💗💕💖💐💐💐🌹🌹🌹
ትክክል
ጀግኖች ናቸው ወንድሞቸ እነሱ አልሞቱም ለዘላለም በኢትዮጵያ ባንደራ ስማቸው ተፅፏል አባታለም አይዞወት አያልቅሱ
ደጉ የዋሁ ያማራ ህዝብ እግዳ ተቀባይ ብዙ ታሪክ አላችሁ አይዞን አይዞን ያልፋል እንደምንም ሰላም ያድርግልን አሁንም እሰከመጨረሻዉ በርቱ 👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛♥♥♥
ሸዋ የፍቅር ሀገር
የኢቶቢያ ሠላም የናፈቀውማነው የህማ የበቀደሙነው አልቅሸ አልቅሸ ነው ያየሁት መላልሽ ብቻ አላህ ሠላሙን ያውርዲልን እናተንም አላህ ይጠብቃቺሁ ወዲምየ እናተ ከፈጣሪበታቺ የኛ የኢቶቢያ መከታ ናቺሁ
ሰላም ለእናአንተ ይሁን በአለም የምትኖር የሰው ዘር በሙሉ እንዴት አላችሁ? ለመላው የሰው ልጅ ፍቅር እና ሰላም ጤና ፈጣሪ ይስጥልን በአለም ያለውን ሁሉ ቀመስነው ግን አልጠገብንም 😢 አንተ ትንሽ የፍቅር ጠብታ ታቀምሰን ዘንድ ተመኘን ጌታ ሆይ እርቃኗን ነፍሳችንን በቃልህ እንፋሎት ለማሞቅ ትንሽ ካንተ ምህረት ያስፈልገናልናልና ነፍሳችን በስጋ ጎዳናዎች ስትንከራተት መውጫው ጠፍቶባታልና ። እባካህ የሚታዘዝ ልቦና ስጠን!? ጌታ ሆይ የኛ ንጉስ! ከአንተ በቀር ልብ ውስጥ ንጉሥ ካለ እኛ ባዶ ነን ምክንያቱም የንግሥናችን ሙላት አንተና አንተ ብቻ ነህና። የድንግል ልጅ ሆይ! አንተን የፍቅር ደጃፍ ስለሸሸን በሞት አፋፍ ላይ ነንና በፍቅርህ ጥራን ዝም አትበል ዝምታህ ያስፈራል። ሰላም ተርበናል ፍቅር ተጠምተናል አንድነትን ናፍቀናል ርህራሄህን ረሳን ጌታ ሆይ! ፈጥነህ ና ፣ ህይወትን ሁሉ አጥተናል እና ቂልነት በላያችን ነግሷል ፣ ሙላታችን ሆይ! በምህረት አይኖችህ አንተው ተመልከተን ።እምዬ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልን ስደተኛ ልጆችሽ ዙረን ዙረን በጉያሽ መኖር እንፈልጋለንና እምዬ ሰላምሽ ይብዛልን 😢💕💕💕💕💕💕
ወላሂ አብሬ አቀስኩ ወይኔ አማራዬ ወገኔ😢😢
አይዞቹህ ቤተሰቦቸ እኔም በሱ ግንባር ልዩሀይል ነበርኩ አይቻለው ግን አሁን በጣም ነው ሆዲ የባሰኝ ወገኖቸ አይዞቹህ 3አመት አየሆነው ነው አይ አማራ
"አለቁብኝ መሰል ኧረ ወንድሞቼ፤አለቁብኝ መሰል ኧረ እፎይ ልጆቼ፤ምን ያደርግልኛል ብቻዬን ቀርቼ።እኔ በወንድሞች እኔ በልጆቼ እንዳልኮራባቸው፤አፈር እና ልጃ ..... ሙጃ በቅሎባቸው።ደባርቅ የመጣችሁ ጎንደር የመጣችሁ፤እንደኔ ያለ ሞት አለ በአገራችሁ? የእኔውስ መከራ አያድርስባችሁ።"🌿🌿✨🌼✨🌿🌿 ያሳዝናል !ያ ሲያባርር ይህ ሲሰደድ፤ያ ሲያቃጥል ይህ ሲማገድ፤አንዱ ሲርድ አንዱ ሲስቅ፤ሀሴት ከሀዘን ሲደባለቅ፤ ፍጥረት ከንቱ ሲሸማቀቅ፤ ተዘርግቶ መዝገበ ዓለም፤ በስብር ቅስም በንጹህ ደም፤ቀሪ ሲጽፍ ትውልድ ሲተም፤ባይተዋር ስንቅ ተስፋ ሲተልም፤ ሰውና ቀን አብሮ ያልፋል፤ ታሪክ ተብሎ ይነበባል፤ሕይወት ደግሞ ይቀጥላል . . . ከ ምኒልክ ሣልሳዊ የካቲት 11፡ 2014 ዓ.ም🌿🌿✨🌼✨🌿🌿
ያሳዝናል ልብ ይስብራል 😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢መቸም እማይረስ ስራ የትግሬ እደዋዛመቶ😢😢😢
ጎደር የመጣቹህ እደኔ ያለ መከራ አይድረሰባቹህ😢😢
💔💔💔ጭና 😭😭የኔ አባት አይዞአችሁ ወገኔ
በጣም ይረብሻል ልብ ይሰብራል
እፍፍፍፍፍፍፍፍእኔስ ልቤደማ ይህንእሳዛኝ ታሬክባየውና በሰመዉ ቁጥር ወገኖቸእግዜህበርጽናቱን ይስጣችሁ
እኔ እራሡ በጣም ነው አጀቴ የሚላወሠው ግን እድል ባገኝና የሣቸውን ደውየ ባፅናናሁ ነበር አባት የልተረተለት ትልቅ ሚሥጥር አለው ሁል ጊዜ ለእናት ነው የሚዜምላት ከእናትም በላይ ሁኖ ያሣደገኝ አባት ወለላ ነው
ኦፍፍፍፍፍፍፍ አይ ጭና የደኩብሽ አገራ ደርብ ክሳዶ
Benath muluwn lakew
አይዞን የባባዬ 😭😭😭😭
አቤት ይጭናዉ ታሪክ የኔ አባቴ 💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢🇪🇹😢🇪🇹😢🇪🇹🇪🇹
የኔየዋህ አባት💔💔😢😢
ድጉን የዋሁን የአማራ ህዝብ ገደሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል የጃቻቸውን ይሰጣቸዋል
በጣም ልብ ይነካል😢
💚💛❤️ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ኑሬልን እስከዘላለሙ ደስ ስትሉ ነሩልን አሜን አሜን አሜን
Egzabeher yetebeklen
Amarayaa balaqanee hazab wodeeeeeeeee Amaharaa popele 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🐅🐅🐅🐅🐅🥀❣️🥀❣️🥀❣️🥀🥀🥰🥰🥰🥰
ብቻ መቀርት ህመሙ ከባድ ነዉ 😮😮😮😮😮
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
😢😢😢😢😢😢😢
አፈፍፍፍፍ
እናንተ ግፈኞች መቸም አትጠቀሙ የቀራችሁትም የሽማግሌዎች እንባ አይለፋችሁ ድል ለኢትዮጲያ!
😢😢😢😢😢😢😢😢
ሸዋ አማራዬ መዋደድ እንጅ መለያያት አይወድ ፍቅር ብቻ ነወ የሚያቀው 💚💚💚❤❤❤💛💛💛💖💞💗💕💖💐💐💐🌹🌹🌹
ትክክል
ጀግኖች ናቸው ወንድሞቸ እነሱ አልሞቱም ለዘላለም በኢትዮጵያ ባንደራ ስማቸው ተፅፏል አባታለም አይዞወት አያልቅሱ
ደጉ የዋሁ ያማራ ህዝብ እግዳ ተቀባይ ብዙ ታሪክ አላችሁ አይዞን አይዞን ያልፋል እንደምንም ሰላም ያድርግልን አሁንም እሰከመጨረሻዉ በርቱ 👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛♥♥♥
ሸዋ የፍቅር ሀገር
የኢቶቢያ ሠላም የናፈቀውማነው የህማ የበቀደሙነው አልቅሸ አልቅሸ ነው ያየሁት መላልሽ ብቻ አላህ ሠላሙን ያውርዲልን እናተንም አላህ ይጠብቃቺሁ ወዲምየ እናተ ከፈጣሪበታቺ የኛ የኢቶቢያ መከታ ናቺሁ
ሰላም ለእናአንተ ይሁን በአለም የምትኖር የሰው ዘር በሙሉ እንዴት አላችሁ?
ለመላው የሰው ልጅ ፍቅር እና ሰላም ጤና ፈጣሪ ይስጥልን
በአለም ያለውን ሁሉ ቀመስነው ግን አልጠገብንም 😢
አንተ ትንሽ የፍቅር ጠብታ ታቀምሰን ዘንድ ተመኘን ጌታ ሆይ እርቃኗን ነፍሳችንን በቃልህ እንፋሎት ለማሞቅ ትንሽ ካንተ ምህረት ያስፈልገናልናልና ነፍሳችን በስጋ ጎዳናዎች ስትንከራተት መውጫው ጠፍቶባታልና ። እባካህ የሚታዘዝ ልቦና ስጠን!?
ጌታ ሆይ የኛ ንጉስ! ከአንተ በቀር ልብ ውስጥ ንጉሥ ካለ እኛ ባዶ ነን ምክንያቱም የንግሥናችን ሙላት አንተና አንተ ብቻ ነህና።
የድንግል ልጅ ሆይ! አንተን የፍቅር ደጃፍ ስለሸሸን በሞት አፋፍ ላይ ነንና በፍቅርህ ጥራን ዝም አትበል ዝምታህ ያስፈራል።
ሰላም ተርበናል ፍቅር ተጠምተናል አንድነትን ናፍቀናል ርህራሄህን ረሳን ጌታ ሆይ! ፈጥነህ ና ፣ ህይወትን ሁሉ አጥተናል እና ቂልነት በላያችን ነግሷል ፣ ሙላታችን ሆይ! በምህረት አይኖችህ አንተው ተመልከተን ።
እምዬ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልን ስደተኛ ልጆችሽ ዙረን ዙረን በጉያሽ መኖር እንፈልጋለንና እምዬ ሰላምሽ ይብዛልን 😢💕💕💕💕💕💕
ወላሂ አብሬ አቀስኩ ወይኔ አማራዬ ወገኔ😢😢
አይዞቹህ ቤተሰቦቸ እኔም በሱ ግንባር ልዩሀይል ነበርኩ አይቻለው ግን አሁን በጣም ነው ሆዲ የባሰኝ ወገኖቸ አይዞቹህ 3አመት አየሆነው ነው አይ አማራ
"አለቁብኝ መሰል ኧረ ወንድሞቼ፤
አለቁብኝ መሰል ኧረ እፎይ ልጆቼ፤
ምን ያደርግልኛል ብቻዬን ቀርቼ።
እኔ በወንድሞች እኔ በልጆቼ እንዳልኮራባቸው፤
አፈር እና ልጃ ..... ሙጃ በቅሎባቸው።
ደባርቅ የመጣችሁ ጎንደር የመጣችሁ፤
እንደኔ ያለ ሞት አለ በአገራችሁ?
የእኔውስ መከራ አያድርስባችሁ።"
🌿🌿✨🌼✨🌿🌿
ያሳዝናል !
ያ ሲያባርር ይህ ሲሰደድ፤
ያ ሲያቃጥል ይህ ሲማገድ፤
አንዱ ሲርድ አንዱ ሲስቅ፤
ሀሴት ከሀዘን ሲደባለቅ፤
ፍጥረት ከንቱ ሲሸማቀቅ፤
ተዘርግቶ መዝገበ ዓለም፤
በስብር ቅስም በንጹህ ደም፤
ቀሪ ሲጽፍ ትውልድ ሲተም፤
ባይተዋር ስንቅ ተስፋ ሲተልም፤
ሰውና ቀን አብሮ ያልፋል፤
ታሪክ ተብሎ ይነበባል፤
ሕይወት ደግሞ ይቀጥላል . . .
ከ ምኒልክ ሣልሳዊ
የካቲት 11፡ 2014 ዓ.ም