የልጆቼ ገ’ዳ’ይ አባታቸው እንደሆነ ተነገረኝ ለባለቤቴ ቤተሰቦች የምናገረው አለኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Вставка
- Опубліковано 2 тра 2024
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
እህቴ ምንም ቃል ሊያጽናናሽ አይችልም ግን ዛሬ ለእኛ ለልጆቹ የተሰቀለው መድሃኒትአለም በቤትሽ ይግባ አሜን
አሜን
Baxaam
እሜን
አሜን
በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢
የሴትየዋ ብርታት ቅን ልብ ያላት ይሄን ሁሉ ግፍ ፈፅሞባት በቁሟ ገሏት ስለሱ አንድ መጥፎ ነገር አላወራችም ምን አይነት ንፁህ ልብ እንዳላት ነው ያየሁት አላህ ይጨምርላት ለልጆቹ ጥሩ አባት ለሷ መልካም ባል እንደሆን ትናገራለች ይሄ ማለት ሰውየው የአይምሮ ችግር እንዳለበት ነው የተረዳሁት አላህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እናት
Abateyem,ejge,betam,yasaznal,yewnet,enkelfe,aletegehum,yesemahut,ken,klebe,nw,yasleksegne,ysewyew,hiwot,100percent,kerasugar,hono,ayedelem,kefu,menfes,nw,endezeh,endeyaderg,semeraw,yeneberew,bemanem,bet,ayegba,yeh,feta
betikikil
ትክክል በጣም ጥሩ ሰው ናት። እግዚአብሔር መፅናኛ ልጅ ይስጣት!
😢😢😢😢
ረ አምና ወንድ አትጠጋም ላወራችው አመመኝ እኔ እዴት እደተስበረኩ ግን ምን አይነት ሰይጣን ቢጠጋው ነው ይሄንን ድርጊት የፈፀመው😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍ እንዴት እዳስለቀሰቸኝ እጀቴ ተሰፈሰፈ ማመን ይከብደል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ግን አንድ ነገር ልበል ምን አልባት መውለድ ከቻልሽ ብታገቢና ብትወልጂ እግዚአብሔር እኮ ይክሳል እኔ የምኖርበት አገር 2 መታ ልጆች በመኪና አደጋ ሞቱባት አንድ ልጅ ብቻ ነበር የቀራት 45 አመቱዋ ነበር በድፍረት ወደ እርግዝና ገባች በእውነት ነው የምልሽ ድጋሚ 2 መንታ ልጅ ወለደች ግድ የለም ሞክሪ የኔ እህት ተአምር ይሆናል ❤
እኔም ልላት ብዬ ነበር ብትወልድ ነው የምትረጋጋው
صح
Brtat binorat tru neber 4 menta ysetatal ere egziaber gar bzu mentawoch alu
ለተናጋሪ ቀላል ነው ግን አምላክ አፅናንቶ ልቧን ካላጠነከረው እጅግ ከባድ ነው።
YA mewoled alebat
ጌታ ሆይይይይይ😭😭 አንተ ታላቅ አምላክ ነህ በእህቴ ላይ በደረሰው ከባድ ሀዘን በምድር ላይ እሷን አጠንክሮ ሊያቆም የሚችል ማንም የለም ካንተ ውጪ እባክህ እባክህ 🙏🙏 የካሳ ዘመን ይሁንላት
Amen egziabihir ydabsat hazenwa bedesta yqeyrew mn ysanewal
Amen Amen fetari yatsnat
Amen
Allah yatsnanashe kzi belayi mn yibalal
amen
የኔ እህት ተንገበገብኩልሽ 😭😭😭😭😭 ምን አባቴ ልበልሽ የሰማዩ ዳኛ ቅዱስ እግዚአብሔር ያቨርታሽ 😭😭😭
ከንግግሩ ሁሉ የተረዳሁት የዋህ ሴት መሆኖን ነው እግዚአብሔር ያጸናናሽ
እኔም በጣም አደደየ በላ መሆን ጡሩነዉ ብዙወቹ ወዶች ጡሩ የዋህ ሴት አይወዱም
የዋህ ባትሆንማ ይሄ ሁሉ ባልሆነባት ነበር😢😢
ኣሜን
😢😢😢😢😢😢😢hemema amemegn uuuuffffff yen enat
እግዚአብሔር ኡምላክ ይባርክህ ጌታዬ አይዞሽ የኔ እመቤት እግዚአብሄር አምላክ መፅናናቱን ይስጥሽ አይዞሽ እነሱንም መንግስተ ስምንት ታገኚያቸዌለሽ እይዞሽ ከጌታ በስተቀር ይሚያፅናናሽ የለም ክርስቶስ አይለይሽ በርቺ ምንም አልልሽ የናቴ ልጅ ቃል ይጥራል አይዞሽ ልጆችን በአፅደ ገነት ያስርፋቸው ከእባታቸው ከጌታ እግዚአብሔር ጋር ናቸው አይዞሽ በርቺ ❤❤
የሀዘንን ጥግ ያየች ድንግል ማርያም: ንፁሁ ልጇ በእለተ አርብ በምድር ላይ ታይቶ የማይታወቅ ስቃይ የደረበትን ኢየሱስ ክርስቶስን የወለደች ሀዘንተኛይቱ የብርሀን እናት የልብሽን ሀዘን ታቅልልልሽ የኔ እናት:: የልጆችሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልሽ::
Amen Emebete tabertat
amen
አሜን ታበርታሽ እመቤቴ የልጅን ሀዘን ታውቂያለሽ እና ብርታቱን ስጫት። ኡፍፍፍ
እህቴ እግዚአብሔር እዮብን ጠላታችን ዲያብሎስ ያለውን ልጆቹን፣ሃብቱን፣ጤናውን፣..... ወስዶበት እሱ ግን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ወሰደ እያለ በትእግስት ቆየ። ጠላታችንን ዲያቢሎስን አሳፈረው ። እግዚአብሔር ያጣውን ሁሉ አብዝቶ ባርኮ ሰጠው 😊 አንቺም የእዮብን ጽናት ይስጥሽ ❤
እግዚያብሄር እዮብን ከፈተናዉ በሁዋላ በበረከት እንዳሰበ አንችንም ያስብሽ።
አሜን
Amen!!
Amen
Amen 🙏
አሜን
አሁን አንቺን ምን አይነት ቃል ነው የሚያፀናናሽ ማለት አይዞሽ ነው የሚባለው ላንቺም ሁለት ልጅ ባንዴ ያውም በእዲ ያለ አሟሟት እኔ አላቅም አፀናኙን መላክ ይላክልሽ ብቻ ነው የምለው 😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭እጅጉን ከባድ ነዉ አላህ ያፅናት ብቻ አበባ የመሠሉ ልጆች በወላች አባት ሂወታቸዉ ማለፉ አይደለም ለወላጅ እናታቸዉ ቀርቶ ለኢቶጲያ ህዝብ ሀዘን ነዉ😭😭😭😭😭😭😭
@@user-vo3ut1gg6n ኧረ ይህ ከአይምሮ በላይ ነው
እግዚአብሔር መፅናቱን ይስጥሽ🙏💔
አንቺ ግን ቅንነትሽ ፣ የዋህነትሽ ፣ ገርነትሽን አይወሰድብሽ ፡ ሰው ኖሮ ኖሮ ሞት አይቀርም ሐዘንሽ ከባድ ነው ጌታ ይረዳሻል አይዞሽ ልጆችሽ በእግዚአብሔር እቅፍ ናቸው በዚህ ተፅናኚ ። ❤❤❤
እሱ ያፅናሽ የኔ የዋህ በቁምሽ ማቅ አልብሶሽ አንድም ክፉ ቃል አልወጣሽም ፍቅር ነሽ አንቺ ስልክ አላነሱልኝም ብለን አመት የምንኮራረፍ አይ የሰው ልዩነት አለምዬ ተከታትለህ ደውልላት አፅናናት በማርያም።
ሰው አላወቀለትም ጤነኛ ለመምሰል እየታገለ ነው የነበረው እብደ የሚባለው ልብሱን አውልቆ የጨለለ ብቻ አይደለም !!! ጤነኛ ቢሆን እንዲህ ሊያደርግ አይችልም !!!
ትክክል
Tekekele
በጣም ትክክል የሴጣን ስራ ነዉ ምገፍፍው ከባድነው
Tekekele yegebagn esu new
በጣም ትክክል
አኡዙ ቢላህ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው የምር አላህ ከዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን አይዞሽ አንችን አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ቃላት የለውም ለማፅናናት አላህ ግን ይችላል ማፅናቱን እሱ ይሁንሽ የኔ ሚስኪን
እራሴን ዞር ብዬ እዳይ አድርገሽኛል
እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ
እባካችሁ ጀርመን ላይ ያላችሁ ሀበሾች በእግዚያብሄር ስም ልለምናችሁ ከጎኗ ሁኑና አጽናኗት አለን አይዞሽ ብላችሁ ከዚህ ሀዘን አውጧት።
ጀርመን አይደለም እንግሊዝ ነው ያለችው
ባየዃት ቁጥር አልቅሼ ልሞት 😢😢የ 2 ልጆች እናት ነኝ ፈጣሪዬ ሆይ አታጋልጠኝ ነው መድሀኒያለም ያፅናናሽ እውነት ቆመሽ ስንቱን አየሽ ወየው እህቴን ያበርታሽ እነሱ ወደ ክርስቶስ በጊዜ ሄዱ የኔ ማሮች
እኔም ልጆቼን እያሰብኩ ማበዴ ነው
እግዚአብሔር ሆይ ልጅ አልሰጠህኝም ብዬ ሁሌ አነባለሁ ይህንን ታሪክ ስሰማ ግን እኒህን የመሰሉ ወርቆች በዚህ መልኩ ማጣት ከባድ ነው ማማረሬን አቆምኩኝ ምክንያት አለው ተመስገን እንዴትስ ትፅናኛለሽ እህቴ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን
አይዞሽ ትወልጃለሽ
አግዚአብሔር መልካም ነው ይሄን ሁሉ ነገር አልፈሽ መቆምሽ ...
ልጆችሽን በመንፈስ ከአግዚአብሔር ጋር አንደሆኑ አስብ ስታወርያቸው ሶስቱን አስብ
አግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤
አፀልይልሻለሁ 🙏❤❤🙏
አደራ አራስሽን ላይ ክፉ አንዳታስብ .....ልጆችሽ ...ብርታትሽን ይፈልጋሉ ::🙏🙏.
😔አይ አትሞኝ አምላክ በፍት እንደምትለምኝው ለምኝ አትሳሳች ይህን ለመፍራት አይደለም 😒ጽሎትሽ ላይ ባል ስጠኝ ብቻ ሳይኦን መልካም ስው ስጠኝ እኔንም መልካም አድርኝ ለ ልጆችቼም መልካም አድርግኝ መልካም አባትም ስጣቸው 😔ብለሽ ጽሎት ማድረግ ነው 😔😔አትሳስች እናትም ትግል አደል 😒እንኩዋን አባት 😔ላልሽው አምላክ ምህረት ጠይቂ 🤲🏿🤲🏿አምላክ የጽፍኩልሽን ይስጥሽ 🤲🏿🤲🏿ከልቤ ተስፍ በ አምላክ አይቆረጥም
አላህ ይሰጥሻል እህቴ ተስፋ እዳቆርጪ ዱአ አድርጊ እህቴ❤❤❤
አዱንቢሰሙት ያፈዛል አደን ቢሰሙት ያደነዝዛል አሉ የልብሽን ስብራት አላህ ይጠግንልሽ እህቴ በእዉነት አጀቴን ነዉ የበላሽዉ
አይ ጉድ ልጁን ማንም የተረዳው የለም አይምሮው ልክ አልነበረም የሚወዳቸውን ልጆቹን አይገድልም ነበር
ለእናት ምን ቃል ያፅናናታል😢😢😢
ግን እኮ እብድ እንኳን ልጁን አይነካም አያስነካም
አፈር ይብላኝ የኔ ወርቅ መድሐኔ አለም ያፅናሽ። በጣም አዳመጥኩሽ አለቀስኩ እኔም ባለቤቴ ን ያጣሁት እራሱን ነው ያጠፋው ብዙ ምልክቶች ሳይ አልረዳም ነበር። በሆላ ግን ሁሊም ነገር ገባኝ ታዲያ አሁን ይኸው ብቻዬን ከልጄ ጋር " የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን። ""እኔን ያበረታ መድሐኔ አለም ዘወትር ከአንቺ ጋር ይሁን።
ከንዴኛ ነኝ ይሄ ታሪክ ሙሉውን ሰምቻለሁ 😢😢😢😢 ከምን አይነት ሰው ጋር ኦየኖርኩ እዴሁ እራሴን ጠየኩ 😭😭😭በልጅ ከመፈተን ፈጣሪ ይጠብቀን
ከባድነው ወላሒ😭😭😭
amen
እኔም
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
My sister please if you are able to have another chance have a kid you can minimize your sadness other wise it's difficult may God bless you keep you strong and healthy may the presence of God be with you where ever you go what ever you do Amen 🙏🙏🙏
"ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ" ይላል ቃሉ (2ቆሮ 6:14) እግዚአብሔር ሁሉን አስቀድሞ ስለሚያውቅ አስቀድሞ አስጠንቅቆናልና አማኞች የትዳር (የፍቅር) አጋር ስትመርጡ ተጠንቀቁ!!!!
በሀይማኖት አንድ ሆነውም እየተገዳደሉ ነውኮ እግዚያብሄር በደሙ ይሸፍን ህፃናትን
እምነት የተኛዉም እሄን አያዝም እምነቱ አደለም እሄን ጨካኝ ዉሳኔ ያስወሰነዉ በቀደም የእህቷ ባል ገደላት አይደል እሷም ክርስቲያን እሱም ክርስቲያን ናቸዉ
እንዳው ዝምታ እኮ መልካምነት ነው እመምዋን ከተረዳሽ ልትፀልይላት መልካም ነው ካልሆነ ጥቅሱ አለቦታው ነው
@@tekowameeshtu7914ጥቅሱ ያለ ቦታው ቀርቦ ሳይሆን የሀይማኖቱ ተከታይ ስላልሆንክ ትርጉሙ ስላልገባህ ነውና ዝም ብትል ያምርብሃል።
2ቆሮንቶስ 4:16 ብዬ ያስቀመጥኩት "ለአማኞች" ብዬ ነው፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ላመኑት፣ለተከተሉት ህዝቦች ( ጴንጤዎች)፣ ቃሉን አንብበው ላወቁትና ለተረዱት ነው። ምክንያቱም እሷ ጴንጤ እንደሆነች ስትናገር ስለሰማሁ ነው። ቢቻለን ሁላችንም ክርስቲያን ቤተሰቦች ጥንቃቄ እንድናደርግ ነው። ማንኛውም ሀይማኖት ልጅህንና ሚስትህን ግደል እንደማይል አምናለው። ጌታ ይርዳን ይጠብቀን እሷንም ጨርሶ ያፅናናት።
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ስለረዳኻት ነው አሁንም መቆም የቻለችው የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ አሁንም አፅናኝ መላእክትህን ላክላት ጠብቃት አስረሳት ። የእኔ እናት ጌታ እየሱስ ያስረሳሽ ።
አንቺ በሃዘን ለትጎዱ በጣም መጽናናት ነሽ :: እግዚአብሔር መጽናናቱን ሰቶሽ ሌሎችን ይምታበረቺ ያርግሽ እህቴ ♥️💕
አንቺ ቆንጆ ውብ የሆንሽ ደግሞ ውስጥሽ እንዴት የተገነባ እንደሆነ መልካምነት ስጋ ለብሶ ያየሁብሽ ግን እግዚአብሔር ባንቺ አላማ አለው የኔ ቆንጆ ልጆችሽን ደግመሽ በመልካም በጾታም ትወልጃቸዋለሽ የጌታ መንገዱ እረቂቅ ነው እመኚኝ ለታማኝ እጆቹ አደራ ስጭው እዚህ አሜሪካ 3ልጆችዋን ባንዴ ወጣ ብላ በመኪና አደጋ እንዳንችው የሚያምሩ እሚያሳሳ እድሜ ላይ ያሉ ነበሩ ግን እግዚአብሔር ፈለጋቸው ወሰደ ግን ታማኝ አይደል መልሶ ባንዴ 3ቱንም እንደነበሩ በሆድዋ አስቀመጠ አሁን እድገው ትልልቅ ሆነዋል እናም ታሪክሽን ስሰማ አብሬሽ እያለቀስኩ ግን እግዚአብሔር ልጆችዋን መልሰህ ስጣት እያልኩ እጮህ ነበር እናም እህቴ እባክሽ ተስፋሽን ሙሉ አርጊልኝ አደራውን ለጌታ ስጭ አይዞሽ እኔ ያለሁት አሜሪካ ነው ብትመጪ ርቤቴ ቡና ባፈላልሽ እንደ እህት ትንሽ ብንከባከብሽ እንዴት ደስ ይለኛል እባክሽ የኔ ቆንጆ
የኔ እናት ጌታ ይባክሽ ❤❤❤❤❤
Tebarki geta yebarkesh zarem ethiowint be hewt ale
true
Egeziabher yebarksh andebetish atsenanagne ene erasu hazenua wiste gebito nebr esuanem yatsenanat geta atsnagn melak yelakilat
😢😢😢😢😢
ክብርቲ ሓፍተይ ነዓኺ ዝኸውን መጻናንዒ ቃል ብፍጹም እንድየ ክረኪብ ዝይኽእል ግን ሓንቲ ኣላ ዝኽላ ክብላ ንሳ ኽብብለኪ "እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣቦኺ ነቦና እዮብ ዝሃቦ ሓይሊ ብርትዕን ጽንዓትን ነዓኺ ዕጽፊ ጌሩ ይሃብኪ ልክዕ ከም ኣቦና እዮም ተፈቲንኪ ብደቕኺ ብሓዳርኪ ብነብስኺ ከይተረፈ ፈተና ወድቕኪ ግን ፈጣሪ ዘይፈቀዳ ነብሲ ከሕልፍ ሰይጣን ስልጣን ስለ ዘይብሉ እግዚኣብሄር ኣምላክ ካብ ክንደይ ነብስኻ ምጥፋእ ግዜኣት ኣትሪፍኪ ኣጆኺ ኣጆኺ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣጆኺ ፈጣሪ መዓንጣኺ ይቋጽረልኪ ንደቅኺ ከኣ እግዚኣብሄር ኣምላክ ናይ ህጻናት ኣቦ ሓጥያት ዘይብሎም ዕንባባታት ኣብ ገነት ምስ መላክቲ ቅዱሳን ጻድቃናት የማን ኢዱ የርፈልኪ ኣጆኺ ዝሓፍተይ እግዚኣብሄር ዘይረኣኽዮ ሓጎስ ይኽፈልኪ ጸሎት ኣይተቋርጺ ዝሓፍተይ ኩሉ መልሲ ኣከዎ እግዚኣብሄር ንደቅኺ ኣዝማድ ሰብኣይኪ ቀቢሮም ኣይቀበሩን ዝውስኹልኪ የብሎምን ፈጣሪ ብዓቢ ኣሎ ኣብ ጎንኺ በርትዒ መዓረየ ድቃስ ከሊክኒ ብኣኺ ክሓስብ ከብዲ ወላድ ኮይንኒ ሓፍተይ ናተይ በርትዒኪ ከም ዘሎ ይርዳኪ እየ ብጎንኪ ኮይነ ክድግፈኪ ፈጣሪ ተዝፈቅደለይ ይብል ኣጆኺ ዝሓፍተየ🙏🏾💐🤍🕯🕯🕊🕊☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️💐💐🤍
የኔ እህት የምለውን አጣሁ ፡ ያለሽበት ሀዘን ምን ያህል ጎጂ እንደሆነ ተሰማኝ አስጨነቀኝ። በቃ ሰው እንዲህ ነው ደካማ ፍጥረት¡ መጽናናትም ፣ ማጽናናትም የማይችል። ነገር ገን እንዲህ እልሻለሁ እህቴ,, ሁሉን ቻይ የሆነው የተከተልሽውና የምታመልኪው ""ጌታ ኡየሱስ ክርስቶስ ማጽናናትንና ፍጹም ሀዘንን ከውስጥሽ አጥፍቶ ሰላምን ሊያመጣ የሚችል አርሱና እርሱ ብቻ ነው። አጽናኙ የጌታ መንፈስ ወደ ውስጠኛ ህይወትሽ ይግባ ፣ በሰላሙ ያረስርስሽ። ሃሌ ሉያ!!
አንድ ነገር ልምከርሽ ፣ እራስሽን ለመጉዳት ( ለመሞት ) ፍጹም እንዳታስቢው በነፍስሽ ላይ እንዳትፈርጂ ሀጢአት ነው። የልጆችሽ አሟሟት አሳዛኝ መንገድ ቢሆንም ፣ ሀጢአት የሌለባቸው ህፃናት ስለሆኑ በአምላክሽ በጌታ እቅፍ ናቸው። ገሀነም የገቡ አይደሉም። ይህንንም እያሰብሽ መጽናናት ይሁንሽ። ጌታ ኢየሱስ ክርስትስ ያለው የዘላለም ሕይወት አለው።
አይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። መዝሙር 121 ÷ 1-2
ኃያሉ ጌታ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን! ይሁንልሽ።✌❤
እፀልይልሻለሁ።።
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ የለም ብለሽ አትማረሪ እርሱ አዋቂ ነው።
ማነው አሰቃቂ ፍልም የመሰለው እንደኔ 🥹🥹
😢😢
😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልቤ እየተጨነቀ ነው ያየሁት
☹️😭😭😭🇪🇷
ይህሰው ድፕሬሽን ውስጥ ነበር ስራ የሚያስጠላው ዝም ብሎ አይደለም ባለ መታከሙ ወደ የአዕሮ በሽታ ተቀረበት በጣም ልብ ሰባሪ ታሪክ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም በርቺ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😭😭😭
ይሔ በትክክል መንፈስ ነዉ እግዚአብሔር የማየዉቅ ዳቢሎስ ነዉ የተጫወተበት እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
አብሶ ወጪ አገር ያለው ሀበሻ እውነት አንተ ከምታልፈው ህይወት የሰው አፍ ነው የምትፈራው ካጋጠመህ በላይ ይፈትንሃል። እ/ር ፅናቱ ያድልሽ
😢😢😢 ሀዘንሽ ከተናገርሺው በላይ ይታያል እግዚአብሔር የሚያፅናናውን መንፈስ ይላክልሽ😢😢😢
አሜን 🙏🙏
Ewnte new ftrei tentuen yestate ehte endzhe ayente adga bemanem aydrse
Ewnte new yesw hamte kebde new telkent mastmreya new
አለም ሰገድዬ እኔ እዛው uk ነኝ ከጉኖ ለመሆን ቃል እገባለው ሁሉን አየውት ጌታ ይሚወደውን ይፍትናል ለደን ነው የምኖረው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምትጎበኟት። አብሯት የሚሆንና እና የሚያዝን ያስፈልጋታል። ዛሬም ልክ ትላንት እንደሆነ ነው የምታነባው። እግዚአብሔር አንዳንድ ነገሮችን በህይወታችን እንዲሆኑ ለምን እንደሚፈቅድ ለመረዳት እጅግ ከባድ ነው። እርሱ ግን ያዘኑን ያፅናናል፣ የተሰበሩን ይጠግናል እኔም ባለሁበት በፀሎት አስባታለሁ። የሚጎበኛትን ሁሉ እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጣችሁ። መጽሐፍ ቅዱስ ሰለ ጌታ ሲናገር የሚጨስ ጧፍ አያጠፋም፣ የተቀጠቀጠ ሸንበቆን አይሰብርም ይላል፣ ይህ አምላክ ይቅደማችሁ።
Tebarek wendme! yechi ehetachen ejeg tegodtalech abertuat atsenanuat
ኧረ ተባበሪያት ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ እንደት እንዳሳዘነችኝ እንደእህት ሁኛት ምነው ጥሩ ባል አግብታ አላህ ሌጅ በሰጣት የበፊቶቹንም ባይተካ የአይኗ ማረፊያ ብታገኝ ትረጋጋ ነበር
እግዚያብሄር ይስጥልን የምታፅናኑዋት ሰዎች ከሌላ ሰው ጋ አቀራርቡዋት እግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም የሞቱት ልጆችን የሚያስረሳ ልጅ እንዲሰጣት❤🎉
ዋይ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንኳን የደረሰባት እናት ስሰማው አንገደገደኝ አንቀጠቀጠኝ ለእሷ ምን ያህል እንደሚ ከበድ አሰብኮት ቃላትም የለኝ ለማጽናኛ ግን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና እግዚአብሔር በሆነ ነገር ይካስሽ ጽናቱን ይሰጥሽ ነፍሳቸውን በገነት ያኖራቸው ።በአቅራቢያዎ ያላቹህ ሰዎች አጽናኖት እባካቹህ ከእግዚአብሔር ታገኙታላቹህ እጽናናቹሃት ያላቹህ ተባርኮ
እዮብን እነዛን ሁሉ ልጆች አጥቶ መልሶ ልጅ ሰጥቶ ያጽናና ጌታ ላንቺም በማጽናናት ይድረስልሽ እህቴ!
እናቴ ሆዴ ጌታየሱስ ከአንች ጋር ይሁን የኔ እመቤት።
አንቺን ማፅናናት የሚችለው እግዚአብሄር ብቻ ነው እግዚአብሄር ያፅናሽ አህቴ እሱንም ፈጣሪ ይማረው ታሟል ታሟል ታሟል ነው የምለው
አሁን አንቺን በየትኛው ቋንቋ በየትኛው አማርኛ ቃል ፡ሠው ሊያፆናናሽ ይችላል ፡አፅናኙ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ ፡የኔ እህት ፡አንድ ነገር ግን አትርሺ ፡ልጆችሽ የለግዜው ፡መሄዳቸው በጣም ልብ ይሠብራል ግን ከልጆችሽ ጋር ለዘላለም ትኖሪያለሽ ፡ከእግዚአብሄር ጋር ያለሽን መንፈሳዊ ነገር አጥብቀሽ ያዢ፡አይዞሽ ጌታ የልብሽን ሀዘን ስብራት ሁሉ የሚያውቅ እርሡ ያበርታሽ ያቁምሽ ፡ለሌሎች መፅናናት ያድርግሽ።
እህቴ ይህን ነገር ባደርግ ኖሮ በማለት እራስሽን አትውቀሺ ... ሁላችንም በምድር ላይ የሚሆኑትን ነገሮችን በምን መልክ እንደሚፈጠሩ አናውቅም ። አንቺ ለኑሮሽ ሞክረሻል... ዋናው አምላክ እንዲያበርታሸና እንዲረዳሽ ነው ፀሎቴ አይዞሽ።
እህቴ ያለፈ ነገር ስለሆነ ጥቅም የለውም በሀይማኖት ጉዳይ እኮ ችግር አለበት እግዚአብሔር የለም ካለ የተጠጋው ነገር እንዳለ ያሳያል የተለያየ ሀይማኖት ያለው ይሻላል ባይስማሙ እንኳን ለቤተሰብ መሳሳት ይኖራል ደሞ ቤተሰቦቹስ ምን አይነት ደደቦች ናቸው ምንም አንቺስ ብትወስጂው ምን አጠፋሽ ገዳዩ ልጃቸው ሟቾቹ ልጆቻቸው ናቸው ቤተሰቡም የጨካኝ ዘሮች ናቸው ይህንን ጉዳይ በቀሉ ማየት ከሰው አይደለም።
አቤት የሰው ልጂ መከራው በእውነት😢😢😢 ልዑል እግዚአብሔር ያጽናሽ 😢😢
በጣም ታሳዝናለች ያ አላህ 😭💔
እሱ የአእምሮ መታወክ ነው በስላሙ አይደለም፡፡ እንደዚህ የሚሳሳላቸው ልጆች አይጨቅንም፡፡አንቺ ግን እራስሽን ጠብቂ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት በአባታቸው መገደላቸው ነው ልብ የሚሰብረው እንጂ ለሞት ከዛች ቀን አያልፉም፡፡
እኔ ለዝች እናት ምን እንደምመክር አላውቅም ያስደነግጣል ካአይምሮ በላይ ነው ማን ያስባል እንዲህ ያለ አባት አለ ብዬ ማሰቡ ይከብዳል እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ
እህት አለሜ አየሱስ ክርስቶስ ብርታቱን ይስጥሽ የዘማሪ በረከት ደጀኔን ሉአላዊ የሚለውን መዝሙር አዳምጪ ጌታ ያፅናናሻል አጥፍ አድርጎ ይባርክሻል የምታሳድጊውንም ልጆች ይሰጥሻል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
የልጆችን ፎቶ ከቤትሽ አርቂ ቤትሽን የነበርሽበትን ከተማ ለመቀየር ሞክሪ ለአይምሮሽ ጥሩ አይሆንም የኔ እህት ❣️ የአለም ሁሉ መድሀኒት የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ልብሽን ይጠግን 🙏
አዎ ትክክል ፎቶአቸውን አርቃ ብታስቀምጥ !! እቃቸውን donation ብሰጥ !! ከቻለች ደሞ ቤቱን መቀየር ብትችል ወይ እነሱን ያስታውሱኛል ብላ የምታስባቸውን እቃዎች ብትቀይር ትንሽ ያግዛት ነበር !! የኔ ቆንጆ አይዞሽ ልጆችሽ ገነት ከአባታቸው ጋ ናቸው !!
@@lemlemg542 ልክ ናችሁ ኝ እኮ ከባድ ነው ማርያምን ሁሉም ነገር እደምወራው ቀላል አደለም እያዳዱ ሰዓት ለሷ ህመም ነው ክፍሎቹን ሳይ ማርያምን ከፋኝ gn ስታሳዝን ውይይይ እሱ ያፅናት 🙏🙏🙏
ፎቶ ቢርቅ ለውጥ ያመጣል እንዴ??🤔
በጣም በተለይ ቤቱን መቀየር ከለባት የልጆቹ ጩኋት ትዉስታዉ አያስቀምጣትም
amen🙏
እባካችሁ ባለችበት ሀገር ያላችሁ እርዷት አትለዮት 😭😭😭😭😭😭
ua-cam.com/video/W45P8VdJXoQ/v-deo.htmlsi=IDhJ5SHDfGetufro
የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ እርሱ ያበርታሽ አይዞሽ እህቴ::
በቃ አንቺ መልካም ጀግና ደግ ብርቱ ሴት ነሽ የምትችይውን ሁሉ አርገሻል አሁን ወደ ኃላ ነገሮችን እያሰብሽ ፀፀት ውስጥ መግባት የለብሽም አንቺ ጋር ምንም ጥፋት አላየሁም እንዳውም በተቃራኒው ፍፁም ቅን ጀግና ሴት መሆንሽን ነው የተረዳሁት አምናለሁ ከዚህ መንፈስ ወጥተሽ በርካቶችን የምታግዥ ደስተኛ ሆነሽ እንደምትኖሪ እምነቴ ነው አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ
ፈርጄበት ነበር ግን ወዶ አይመስለኝም ይህን የመሰሉ ልጆች የተከበረ ትዳሩን እንዲሁም አካሉን ያጎላል የሚል እምነት የለኝም ከማናችንም በዚህ ሰዓት እንደ እርሱ በሃዘን የተጎዳ ያለ አይመስለኝም ሚስትየዋ ግን ትክክለኛ የምታውቀውን ባህሪውን ሳትዋሺ መናገርሽ አክባሪሽ ነኝ የማውቀውን ለምን እዋሻለው ማለትሽ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ደስታ ተሰምቶኛል ሁላችንም የምናውቀውን ሃቅ ብንናገር ሃገራችንም ሰላም በሆነች ውሸት ካንሰር ነው።
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ የእረፍት እንጀራ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
አሜን
Amenn
ሁሉን እሚያስችል እሚያበረታ እሚያፅናና አምላክ እሱ ያበርታሽ ህመምሽ ጉዳትሽ በደንም ይታያል እህቴ በምንም መግለፅ ከበደኝ
የእኔ እናት ውስጤን እርብሽ አደረግሽው አፀናኝ መድሀኒዓለም ነውና እሱ ያፅናናሽ ቃላት የለኝም የቆምሽውም በእግዚአብሔር ነውና እሱ አሁንም ከጎንሽ ይሁን ብቻ ነው ልልሽ የምችለው 😭😭😭
አቤት ያልተነገረ እንጂ ያልሆነ ነገር የለም የሚባለዉ እዉነት ነዉ እነዚህን የመሰሉ ልጆች ሰይጣን ሰፍሮበት እንጂ በጤናዉ እማ አይደለም አንቺ የዋህ አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያጽናሽ ያበርታሽ
ሊያጽናናሽ የሚችል አንዳች ቃል የለኝም። አጠገብሽ ብሆን እጅሽን ይዤ ከሀዘን እንባ ሌላ የሚወጣኝ አይኖርም። እህቴ ምንም የአንቺ ጥፋት አይደለም። እራስን መክሰስና መውቀስ ሁሉም ልጁን ያጣ ወላጅ የሚጋፈጠው ቢሆንም፤ እንዲህ ያለ ሁኔታ ሁሌም ዱብ እዳ ነው። እግዚአብሔር ይደግፍሽ ያጽናናሽ ዘንድ ሁሉን ለሚችለው ፀለይኩኝ። ተባረኪ።
እኔ ግን አንድ ነገር ልበል ምን አልባት መውለድ ከቻልሽ ብታገቢና ብትወልጂ እግዚአብሔር እኮ ይክሳል ግድ የለም ሞክሪ የኔ እህት ተአምር ይሆናል
የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል ምንም አልልሽም መድሀሃኔ አለም አፅናኝ መላክ ይላክልሽ
ጌታ በልጅ ከመፈተን ያድነን..እሕቴ እመቤቴ እጃን ታኑርልሽ....
የኔ እናት በየዋህነትሽ ሲጎዳሽ ኖሮ ያም አልበቃ ብሎት እስከመጨረሻው ጎዳሽ። ምን ጎዶሎ ቀን እሄ ሰው ወደህይወትሽ እንደመጣብሽ እግዚአብሔር ይወቀው። የሰው ቃል አያጽናናሽም የሰማይ አባት ህያው የሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር ወደህይወትሽ ወደቤትሽ ይምጣ ምን እላለሁ ህልም ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው። እባካችሁን የሰውን ህይወት በዚህ ደረጃ የምታመሰቃቅሉ ሰዎች ጌታ ይገስጽሳቹ ።
አንቺም ተባረኪ የኔ እህት።
ua-cam.com/video/W45P8VdJXoQ/v-deo.htmlsi=IDhJ5SHDfGetufro
ሰውዬው ላይ ትልቅ መንፈስ እንዳለበት በአፉ ወስጥ ስራውን አበላሸቼው እመጣለው ያለው እራሱ ሳይሆን መንፈሱ ነበር የተናገረው ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ነብሷቸውን በገነት ያቆያቸው እህቴ አይዞሽ እግዜሐብሂር ጥንካሬውን ይስጥሽ
እንደዚህ ቃላት የማይበቃው ሀዘን ደርሶብሽ ፖዘቲቭ ነሽ። ጠንካራ እና ጎበዝሴት። እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ የልጆችሽ ነብስ በአፀደ ገነት ይረፍ
🙏🙏🌸
ልጆችሽን በእግዚአብሔር መንግስት ታገኚያቸዋለሽ፡፡ 1000... %
ዝም ብሎ መፍረድ ከባድ ነው አይምሮው ጤነኛ አይደለም ይህ ሰው አንችንም እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
ትክክል. ግን የሆነ ነገር የተደበቀ ነገር አለ. እሷ ብቻ እነሰራች ከነበረ. የበታችነት ስሜት እንዲሰማው ታደርገው ከሆነ የኢትዮጵያ ወንዶች በንግግር የምትጎጃቸው ከሆነ. ጨካኝ ናቸው
@@zahralama8064ጭንቅላትሽን አሰሪው ምንም የተደበቀ ነገር የለም:: እሱ ከቤተሰቡ የወረሰው ውቃቤ ለልጆች እዳ ሆነባቸው 😢 ሰርታ ለቤት ነው! ውጭ አገር በተለይ አውሮፖ ሁለቱም ቢሰሩ ምንም ገንዘብ አይኖርሽም:: ከእጅ ወደ አፍ ነው::
እግዚአብሔር ያፅናሽ
የኔ እህት ሁለት ልጅ አይደለም የአንድ ልጅ ምንም ማፅናኛ የለውም በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ጌታ ይርዳሽ
የሰዉ ልጅ ሊቋቋመዉ በማይችለዉ መንገድ ተፈትነሻል በቃ እግዚአብሔር የወደደዉን ያድርግ ተፅናኝ እህቴ በቃ ላትመልሽ የሆነዉን ሁሉ ወደኋላ አትመለሽ ተፅናኝና ወደራስሽ ተመለሽ ብታዝኝም የሚመለስ ነገር የለም🙏
ሁሉንም የሚያውቅ ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር ፅናቱን
ይስጥሽ ! እህቴ ከባድ ነገር ነው የደረሰብሽ! አይዞሽ በርቺ!
ua-cam.com/video/W45P8VdJXoQ/v-deo.htmlsi=IDhJ5SHDfGetufro
እህቴ ቃላት አጣሁልሽ ህመምሽ አመመኝ ነገር ግን አሁን ትጽናኛለሽ የሚል ተስፋ አለኝ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮሽ እንብቷል 😭😭😭ህመምሽን ታመናል
በጣም ከባድ ናው ምን አይነት ቃል ያፅናናሻል የኔ እናት ብቻ ፈጣሪ ላይችል ኣይሰጥምና ፅናቱን ይስጥሽ ኣፍፍ ከእንደዝህ አይነት አረመኔ ይሰውረን ልጅ ወልዳችሁ በስደት ያላችሁ ልጆቻችንን ፋጣሪ ይጠብቅልን
ላንችም እህቴ መፅናናሽን ምትካቸውን አላህ ይስጥሽ
እህቴ አንቺ ማለት ሴቷ እዮብ ነሽ ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ቀሪው ዘመንሽ የካሳ ይሁን ዘመንሽን ሙሉ የሚያፅናናው የእ/ር ሐንፈስ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ
አይ እናት አይ ጉድሽ አንዴት ቻልሽዉ መንፈስ ቅዱስ ያፅናሽ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን በጣም ያማል
አንቺ የዘመኑ ጀግና ነሽ በርቺ እራስሽን ደግመሽ ለማጥፋት አትሞክሪ ምክንያቱም የምትወጃቸዉን ልጆች ደግመሽ ልታያቸዉ አትችይም ከሞት በሗላም መልሶ መተያየት አለና እራስሽን ካጠፋሽ ያ እድል አይኖርሽም ተጠንቀ ቂ ፈጣሪ አለ አጠገቡሽ ነዉ ደሞም በጭራሽ አይሳሳትም ብቻ አችን ለዚህ እድል መጦሽ ነዉ ጠንካራ ሆነሽ እለፊዉ ቀኑ ሲደርስ የምትወጃቸዉን ልጆችሽን ታገኛለሽ በርቺ ለቡዙ ሰዉ መስተማራ ሆሻል ወይም መዳኛ ጠንክረሽ ልጆችሽን የሚያስደስታቸዉ ነገር ለመስራት ሞክሪ ምክንያቱም ከላይ ሆነዉ ያዩሻል ስትደሰቺ ይደሰታሉ ስታዝኚ በጥፉ ይከፉሉ እንባሽ ይረቡሻቸዋል በርቺ
አይዞሽ እኽቴ እግዛሐብሔር በምክንያት ነው የሚጠብቅሽ ያለው በፀሎት ትበረችያለሽ
እባካችሁን እህቶቼ በእምነት አንድ ያልሆናችሁትን ሰው ፍቅር ትዳር የሚባለው ታሪክ ውስጥ አትግቡ አብዛኛው መጨረሻው አያምርም እህቴ ጌታ ያፅናሽ ህመሙ አይድንም😭😭😭😭😭😭
Ene bale muslem new gen btam deg new btecristian rasu new mewsdenig endzeh sesema betam efralew 3 lejoch alugin e/r yetbcachew
@@solyanasolyana4982እግዛብሄር አንድ ያድርጋችሁ ይጠብቃችሁ❤🙏
አይጣል ነው ቢቻል አለማድርግ እህቴ እግዛብሄር ያፃናሸ
@@solyanasolyana4982አይዞሽ ምንም አትሆ ኚም
@@solyanasolyana4982 መደሃኒአለም ከክፉ ይጠብቅሽ ጸልይ
እኔ እራሴን አንቺ ቦታ አድርጌ ነው ያሰብኩት ወላሂ በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ከልጄ ውጭ ህይወት ያለኝ አይመስለኝም የምኖረው እራሱ እሷ ስላለች ነው የሚመስለኝ ላንቺ የሰው ማፅናናት ምንም አይጠቅምሽም አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ውስጥሽን ያበርታልሽ ያረብ
እህቴ ምን እየተሰማኝ እንደሆነ ልንገርሽ እቅፍ አርጌሽ አልቅሼ ቢወጣልኝ ብዬ ተመኘሁ ልዩ ሴት እናት ሚስት ነሽ ፈጣሪ ባላሰብሽው መንገድ የሆነ ህይወት ብርትት ምትይበት አቅም ይስጥሽ ኢትዮጵያ ብትሆኚ ማርያም ከነ ልጆቼ መጥቼ አይሽ ነበር መቼም ማረሳው ታሪክ 😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ሰውየው ግደል ግደል የሚለው ገዳይ መንፈስ አለበት ብቻውን አይደለም ሁለተኛ ስራ የማያሰራ መንፈስ አለበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እርኩስ መፈስ ነው በቤተሠብ የሚመጣ የዛር መፍስ አድሮበት ነው ሀይምሮውን ቀይሮ ልጆቹን እዲገል ያረገው እግዞ እግዞ በተማርያም መሀረነክርስቶስ በኔ በተወለደኝ አታድርስብኝ እግዚያብሄር ያፅናናሽ
እውነት ነው በፀሎት አስቧት ለ እህታችን። ሰይጣን መቼም ግብሩን አገኘኘ 😢
Such a brilliant woman with a golden heart may Allah sw give you strength ❤️❤️❤️
እግዚአብሔርን ያፅናሽ የመምህር ተስፉዬ አበራን ስብከት ስሚ እመኝኝ ያግዝሻል እግዚአብሔርን በእንድም በሁለትም መንገድ ይናገራል የስው ልጅ ግን አያስተውልም
በዚህ ጊዜ ለጋብቻ ምርምራ ሲደረግ የመጀመሪያው የጭንቅላት ጤንነት ምርምራ ቢሆን ጥሩ ነበር።
በትክክል
So true
ግን እኮ ከጊዜ በዃላ ሊከሰትም ይችላል አያድርስ ነው እንጂ
ትክክል። አስገዳጅ የሆነ ህግ ቢኖር ።እንደውም በየ6 ወር በተለይ የእናትና አባት የአእምሮ ጤና።
He was jealous , over stressed , hopless, liar ... but you ignored everything because you're a good women like old times.you're too innocent don't blame yourself for you'r loss
እግዚአብሔር የፅናሽ።
ለቅሶየዬን ለጊዜው አቁሜ ነዉ የምፅፍልሽ😥 የኔ እናት አንድ ነገር ብቻ ልበል የፈጠራቸው እግዚአብሔር አብሮዋቸው አለ ቀንም ሌሊትም በፍፁም ደስታ እና ደህንነት ይጠብቃቸዋል🙏 አንቺ እንደ እናት ከማንም በላይ ተንከባክበሽ አሳድገሻቸዋል ሁሌም በዉስጥሽ ይኖራሉ:: እግዚአብሔር የበለጠ ያፅናናሽ ሁላችንም ከጎንሽ ነን:: አለምሰገድም በጣም ትሁት አዳማጭ አፅናኝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ሰዉየዉ ሲያሳዝን ወደራሱ ሲመለስ ምን ተሰምቶት ይሆን ምንአይነት ህይወት ይሆን የሚኖረዉ የሚወዳቸዉን ልጆች በራሱ እጅ አሰቃይቶ እንደገደላቸዉ ሲያዉቅ ኡፍ
😢😢😢😢😢 በጣም ወዶ አይደለም
በምን ምክኒያሀት ነው የገደላሀቸው
ሰዉየዉ የአእምሮ በሽተኛ ነው።
@@emawayishgetu2584
የሴይጣን ስራ ነዉ ሚሆነዉ መቸስ ምንም ምክንያት ልጅን አያስገድልም 😰
በጣም ነዉ ሚያሳዝነዉ ሰይጣን መጠቀሚየዉ አረገዉ
እነሱ እኮ ካምላካቸው ጋ ናቸው አታስቢ ካንቺ በላይ አምሮባቸው እቅፍ አርጎ ሚይዛቸው አለ ዋናው እኮ እሱ ነው አባታቸው አትጨነቂ ጌታ ሲመጣ ይነሳሉ ተስፍ አለ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር የማፅናናት ሃይል ያፅናናሽ እህቴ !!!
አሁን ምን ብዬ ነው የማፅናናው ብላችሁ ጨንቋችሁ ያውቃል ???
ብዙ ጊዜ ገጥሞኛል እግዚአብሔር ግን ይችላል እርሱ ልብሽን ይደግፍልሽ እህቴ !!
የኔ እናት😭💔ኡፍፍፍ ምን ኣይነት እሳት ነዉ የተሸከምሻዉ😢😢ኡፍፍ ልቤ ስንጥቅ ኣለ ይሄ ታሪክ😔😔በጣም ህመም ኣለዉ ፈጣሪ ያፅናሽ እማየ
በጣም ግራ ይገባል...እግዚአብሄር ከክፉ አያገናኝ..ማለት ነው...እግዚአብሄር ያጽናሽ...
እህቴ እግዚአብሔር ያጽናናሽ!!!ጌታ ልብሽን ይደግፍ!ቀሪ ዘመንሽን ጌታ በአዕምሮ ሠላም ይሙላ!!!
ምን ቃል እንደሚያፅናናሽ አላውቅም በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ልብሽን ይደግፍ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ ደግሞ በጣም መልካም ሴት ነሽ ስለ ባልሽ መጥፎ ነገር አለማውራትሽ ያስደንቃል እግዚአብሔር እንደ እዮብ እንደገና ይባርክሽ ቤትሽን ጓዳሽን ሁሉ እርሱ በበረከት ይሙላ አይዞሽ የእኔ እናት❤❤❤
ስንቴ አቁዋርጬ እንደጨረስኩት እግዚአብሔር ያውቃል ዲያቢሎስ ከወስደብሽ እጥፍ አምላኬ መልሶ ይስጥሽ እህቴ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ
እግዚአብሔር የሚያፅናና ነገር ያድርግልሽ
እሱ በምን አይነት አይምሮ ችግር ወስጥ እንድሚያልፍ አናውቅም የሰው ልጅ ጤነኛ ከሆነ እንኩአን በራሱ እና በልጆቹ ላይ ሊፈርድ ይቅርና በእንሰሳ ላይ እንኩዋን አይጨክንም እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቀን ትልቅ ልብ ነው ያለሽ
ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን እቺን እናት ማጽናኛ ቃላት የለም እግዚአብሔር ይርዳት አባታቸውም የጤና ችግር ሊኖርበት ይችላል ያለመዋሽት ስለሱም እውነት መናገሯ ጥሩ ነው ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ልጆቹስ በጌታ እቅፍ ውስጥ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዛሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው በህይውትሺ የሆነው ነገር በጣም ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው❤❤
አይዞሽ የኔ እህት ;
ሁሉም ለመልካም ነው!
እግዚአብሄር ያበርታሽ !!!
ጌታ ያፅናናሽ
እንድው የሴት እንዳውም የእናት ፈተና በቃ እግዛብሄር የወደደውን አደረገ አሁን እራስሽን እበርቺና ወደ እራስሽ ተመለሺ እህቴ ብቻ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢
ክፉ መንፈስ ገብቶበት ነው እንጂ በጤናው ይህን አያደርግም 😢 እግዚአብሔር ያፅናናሽ የኔ እህት 😢
እህቴ አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ መጽናናትን ይስጥሽ። በደረሰብሽ እጅግ የከበደ መከራ በጣም አዝኛለሁ። የትንሳኤው ጌታ ይርዳሽ። ጌታ ይባርክሽ።
እህቴ እግዚአብሔር ያፅናናሽ!!!እሱ ነው የሚያፀናው እሱ ስለሆነ።