አንድም ውሸት የሌለው እውነት የሳውዲ ነገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • በሳውዲ ኢትዮጵያውያን ዜጎቻችን እጅግ ስቃይ ላይ ናቸው
    ምንም አይነት መረጃ ሳይኖራቸው ኢትዮጵያውያን የሳውዲ ፖሊስ ገደሉ እያሉ ወገን ወገኑን አሳልፎ እየሰጠ ነው።😭😭
    ስንት ኢትዮጵያውያን በእስር ቤት ተሰቃይተው ሲሞቱ ግን ምንም አላሉም😭
    ሳውዲ ምን እንደሆነች ባይታወቀም ከወትሮ አደገኛ ኢትዮጵያውያን ያላመ ተፈቲሽ ና አፋሳ እያካሄደች ነው
    ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደ እስር ቤት ውስጥ ጨምራለች
    ኢምባሴም እቤት ተቀመጡ ወደ ኢምባሲ እንዳትመጡ እያለ ነው
    ይሄ ከመንግስት ቁጥጥር በላይ የሆነ ነገር ይመስላል
    ሳውዲ ለኢትዮጵያ መንግስት ና ህዝብ ያላት ንቄት ያሳየችበት ሲሆን
    ከዚህ በፊት በሳውዲ የሚኖሩ ግብፃዊያን የሳውዲ ፖሊስ እንዲህ ስያዛቸው
    የግብፅ መንግስት ቀጥታ ከሳውዲ መንግስት ጋር በአስቸኳይ ተንጋግሮ ህዝቤን አትንኩ ብሎም ሰላማዊ ሰልፍ እስከ መውጣት ደርሶ የግብፅ ህዝብን አስከብሯል
    ኢትዮጵያውያን ከምንም በላይ ከባድ ሁኔታ ላይ ያላችሁ ቢሆንም እስርቤት ላመመግባት የእጅግ ጥንቃቄ በማድረግ ይህ ጊዜ እንዲያልፍ ብታደርጉ መልካም ነው
    የሳውዲ ሹርጣ ግን ከርቤቱኩም 😳😡
    ጉርሻ Page

КОМЕНТАРІ • 74

  • @hsee3071
    @hsee3071 3 роки тому +11

    ትክክል ሳውዲ ሴት ልጅ መፈልፈል የስውባል መቀማት ይወዳሉ

  • @bettybetty9477
    @bettybetty9477 3 роки тому +3

    እያዩ እየሰሙ ግን ለምን ይሄዳሉ በጣም ያሳዝናሉ ነብሳቸውን ይማር

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому +5

    ለሞቱት ነፍስ ይማር 😭😭😭😭 ደላሎች የጃችሁን ታገኙታላችሁ ምነው በድህነት ሀገር ላይ ያለውን ችግር መቻል ይሻላል የኢትዮጵያ ችግር በዛ 😭😭😭😭

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 роки тому +2

      በደላላ አልፈርድም ሥራው ነው ከቤታቸው መቶ አልወሠደቸቸው

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 3 роки тому +4

    እንደ ኢትዮጵያዊ እኮ ደፉር የለም በሰው አገር እንደፈለገ መሆን ይፈልጋል

  • @bettyadenew1742
    @bettyadenew1742 3 роки тому +5

    በትክክል ነው ያልሽው

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 3 роки тому +3

    በጣም ትክክል

  • @tofekkeder9394
    @tofekkeder9394 3 роки тому +4

    ልክ ነሽ በአብዛኛው ችግር የሚፈጥሩት ወለዬዎችና ኦሮሞዎች ናቸው በጉሩፕ እየሆኑ ዜግነትህ ምንድነው ስትይው ኦሮሞ ነኝ ይልሻል በጣም እያፈርን ነው

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 3 роки тому

      ምነድነው የሚያደርጉት በግሩፕ እየሆኑ ?ሕግ ይጥሳሉ?

    • @tofekkeder9394
      @tofekkeder9394 3 роки тому +1

      @@selamethiopia4056 በደንብ አረቄ ያወጣሉ ሀንግ ይይዛሉ እርስ በእርስ ይገዳደላሉ

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 3 роки тому

      @@tofekkeder9394 በስመአብ እዛም አረቄ ማውጣት አለ? ነው ይጠጣሉ ማለትህ ነው? 🤔😅

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 роки тому +4

    ትክክል ሊቾ ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 роки тому +2

    ሊቾ ፍቅረ እዉነት ብለሻል ማማዬ💚💚እራስን መጠበቅ እራሳችን ነን ሆድዬ🙏ሲጀመር ሳዉዲ ጉድ ችላለች ሀበሻን ወላሂ የ የሳዉዲ ዜጋ እኳን እደ ሀበሻ አራቂ እና አይሻራሞጡም የእዉነት እኛ ሀበሻ ሳዉዲ መገረፍ መገደል ያሰናል ባለጌ አሰዳቢ ነን ግን ሊቾ በጣም ጨዋ አሉ🙈🙈🙈

  • @naemaazrne374
    @naemaazrne374 3 роки тому +2

    ትክክል ነሺ ሊያ

  • @bilcaabilcaa85
    @bilcaabilcaa85 Рік тому

    ✅✅✅✅✅

  • @asdgghjk6748
    @asdgghjk6748 3 роки тому +3

    እውነት ብለሻን እኔ እርስ ከሳኡዲ ነኝ

  • @melakechannel9960
    @melakechannel9960 3 роки тому +1

    እውነት ነው በጣም

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 3 роки тому

    ውዴ በህጋዊ መንገድ ካልወጣን ሁሉም ሀገር ከባድ ነው የሰቀቀን ንሮ እሰከመቸ እራሳችንን እራሳችን እንጠብቅ ህግን በጠበቀ አካሂድ

  • @danadana6445
    @danadana6445 3 роки тому +1

    ትክክል ውዴ

  • @hyatumar8619
    @hyatumar8619 3 роки тому +2

    እውነት ነው ሊች አረቂያም ሁላ

  • @genihabaha
    @genihabaha 9 місяців тому

    እስኪ በማንነታቸዉ ለሚታረዱ ድምፅ ሁኔ። ሰዉ ከሆንሽ😮

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 3 роки тому +2

    አዳዴ ትክክል ነው የምትናገሪው

  • @aynalemashebir8781
    @aynalemashebir8781 3 роки тому +1

    እውነትሽን ነው ለዚህ ነው የማያልፍልን!!!

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr 3 роки тому +1

    እዉነት ነዉ ሊይቾ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ሊቾ ትክክል ነሸ 💓💓💓

  • @keto327
    @keto327 3 роки тому +1

    Arife newe

  • @user-nv3bz1fo5t
    @user-nv3bz1fo5t 3 роки тому +1

    ክርስቶስን እውነቶን ነው

  • @user-nz6tx3ql6c
    @user-nz6tx3ql6c Рік тому

    ሰላምነሽ ማርየ ስወድሽነገር ላግኝሽ ስልክ ቁጥር አስቀምጭልኝ እናውራ

  • @tsehaygetnet6569
    @tsehaygetnet6569 3 роки тому

    ልክነሽ ሊች

  • @zzzpower5429
    @zzzpower5429 3 роки тому +1

    ሊያ i love u

  • @zinasheendale609
    @zinasheendale609 3 роки тому

    ትክክል 😭

  • @zenabzenab957
    @zenabzenab957 3 роки тому +1

    እወነት ነው ሊቾ ልብ ያለው ቸብ ነው

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 3 роки тому

    ትክክል ነሽ ሊያ

  • @wesilanaser2850
    @wesilanaser2850 Рік тому

    እውነትሽ ነው

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

    ትክክል ነሽ ማሬ በርቺ ጎበዘ

  • @ሲፈንአበበ
    @ሲፈንአበበ Рік тому

    💖💖💖

  • @Aa-no9ig
    @Aa-no9ig 3 роки тому

    ሥለተወለድሽ ብቻ ሣይሆን ሁሉም ወንድሞቻችን ናቸው ግን ጥፋቱ የራሣችን ነው

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Рік тому

    😢😢😢😢እፍፍፍፍ❤

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 роки тому

    ኑ እንደማመር

  • @أيًاكانالذينمربهسيمضي

    ማሻ አላህ ወፈረሺ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @emybekele718
    @emybekele718 3 роки тому

    Sewedsh eko

  • @memomukap3353
    @memomukap3353 3 роки тому

    እዉት ብለሻል ሊችዬ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌😍😍😍😍😘😘

  • @linashibeshi9688
    @linashibeshi9688 3 роки тому

    Tekekel lishoya

  • @telaandtigi-b8x
    @telaandtigi-b8x 3 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ዛሬ የልቤን ተናገርሽ

  • @fariyaaarsiiroobee388
    @fariyaaarsiiroobee388 3 роки тому

    😭😭😭

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 3 роки тому

    segurishin endet asadegshiw? video sirilen👃

  • @amenamen604
    @amenamen604 3 роки тому

    ለሞቱት ነፍሰ ይማር ቅሰቀሳ ነው ጁንቲት???

  • @almaztadesse3962
    @almaztadesse3962 3 роки тому

    Leya Longo tyachwea.anchea Kong.ayzoshea.

  • @rahaaoromo3957
    @rahaaoromo3957 3 роки тому +1

    ቱርክ ልመጣ ነበር ምን ትያለሽ ማር

    • @muzereja5349
      @muzereja5349 3 роки тому

      130 kefelsh edamech dem telqaseles

    • @muzereja5349
      @muzereja5349 3 роки тому

      beresesh meged proses gemersh naye

  • @baaabedu9910
    @baaabedu9910 3 роки тому +1

    አህህህ ማን ሲሰማን ብልሸ ነው 🙏

  • @hiywattubeamen7588
    @hiywattubeamen7588 3 роки тому

    Ley. Bedern melshe ok

  • @almaztadesse3962
    @almaztadesse3962 3 роки тому

    Leya sweet

  • @Explorer0425mdhs
    @Explorer0425mdhs 3 роки тому

    እኔም አስወጣለው እያልሽ ስትፎክሪ አልነበር ሊቾ?😂😂😂

  • @afhiashieta7269
    @afhiashieta7269 3 роки тому

    went new menem Weset Islam amesgensilwe

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 роки тому +1

    ውሸት የሳኡዲ ፖሊስ አይደበድብም እርስ በራሳቸው ነው የሚቀጣቀጡት

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g 3 роки тому

    ተይዉ ባክሽ የሳዉድ ይገናል የትም በህገ ወጥ የሚሂደዉ ነዉ የሚበዛዉ

  • @rahelhaylu377
    @rahelhaylu377 3 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍

  • @hadonhadona6674
    @hadonhadona6674 3 роки тому

    Liyaaayeeee kkkkkkkkjk. Betam. Aznanashign. ✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️☑️☑️☑️☑️☑️🤣🤣🤣🤣❤️

  • @user-pe2fh3vz3b
    @user-pe2fh3vz3b 3 роки тому +2

    ማን፣አሠሚ፣አለሽ፣የሸርሙጣ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    አሆን አንችን ማን ይሰማሻል
    ሴተኛ አዳሪ

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 3 роки тому

    Neketise lezegashi kiber yenureshi leya anechi Hager honeshi yenebershibetine atire shi yechenekale sedet mertshe atihejemi ayasekim seketile awo yeweledalu yedeferalu kesawide lemewetati bezu fete na alew so sataki atinageri no reshi eyewe

  • @gafat
    @gafat 3 роки тому

    ልፊ ብሎሽ የሚሰማሽ የለም

    • @ethiopiaethiopia3849
      @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

      አንቺ ደነዘ ስለሆንሽ ነዋ የማተስምያት ግን እኮ ልክልካቹሁን ስለ ምተነግራቹሁ ነዋ

    • @gafat
      @gafat 3 роки тому +1

      @@ethiopiaethiopia3849 ሲጀመር እኔ ሊቾን የምወድ ልጅ ነኝያልኩት እነሱ አይሰሙሽም ነው ሲቀጥል የወሬ ጥንብ አንሳ መሆን አይጠቅምሽም ደግሞም ላንች ስላልተኮመተ አይመለከትሽም ይኸው ነው !

  • @almaztadesse3962
    @almaztadesse3962 3 роки тому

    Kongo tyachwea .ig

  • @user-pe2fh3vz3b
    @user-pe2fh3vz3b 3 роки тому +1

    ሸርሙጣ

    • @ethiopiaethiopia3849
      @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +1

      የት አየሻት አንቺ እግዚአብሔርን አተፈርም በንግግርዋ ቀንተሽ ነው 100% ትክክል ነች

  • @hadonhadona6674
    @hadonhadona6674 3 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍