LIYA SHOW is live! @Dita-Ayda ፈጣሪ ከሀዘን ያውጣሽ የኔ እናት ከበደኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 203

  • @elftam
    @elftam 2 дні тому +83

    ሊያ እህቴ በጣም አመሰግንሻለው በእለቱ እኔም እህቴ ን እያስታመምኩ ነበር እህቴም አንቺን ስታይ ስቅስቅ ብላ ነው ያለቀሰችው ስላደረግሽው ሁሉ እመቤቴ ትሙላልሽ ልጅሽንም ትባርክልሽ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 дні тому +6

      ደሰ ይላል❤❤አላህ ለዕህትሸ ሙሉ አፊያዋን ይመልሰላት በጤና ወደ ቤቷ ትግባ አብሸሪ❤❤❤❤

    • @AllahKerim-v9o
      @AllahKerim-v9o День тому

      🥰

  • @leyamark3916
    @leyamark3916 2 дні тому +29

    Bye the way I live in US over 20 years I am really rich but I never help nobody else and when I see you here you are such a kind person you are not even Rich you don't even have that much money but you feed a lot of poor people guess what?now I'm crying because I have everything but I never helped one person with my money and I'm begging to God if he can changing me to be kind and a giver person cuz I live in this earth maybe 10 years maybe 20 years so it's good to be kind and to share what we have for people who needs help I'm jealous on your kindness keep being kind it's really a big blessing and please pray for me to let give what I have for people who really need the most ❤

    • @bellasabella3844
      @bellasabella3844 2 дні тому +1

      God bless you, just go visit eldery home or any charity and do whats your heart teling you. 🥰

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 дні тому +4

      It's not late dear. Start today if you feel that way.
      God has a reason if HE gave you abundantly !!

    • @moonmoon4077
      @moonmoon4077 2 дні тому +2

      Ur not late to help anyone. Start today!

    • @user-qq9jd1xc9z
      @user-qq9jd1xc9z 2 дні тому +1

      ወዳጄ መልካም መሆን ለራስ ነው የእግዚአብሔርም ቃል ስጡ ይሰጣችኋል ይላል ቃሉ ክርስቶስ ነፍሱን እስከመስጠት ወዶናል እርሱ ነፍስ ከሰጠን እኛ ደግሞ ካለን በማካፈል ልን መስለው ይገባል አይዞህ(ሺ) ገና አልመሸም አሁኑኑ ጀምር በመስጠት የሚገኘውን ደስታ ቅመሰው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 дні тому +1

      Ohhhh that beautiful to acknowledge your weakness may Allah ease and open you heart to give charity to the less fortunate and bless your wealth.

  • @SaraKedir-lv5ms
    @SaraKedir-lv5ms 2 дні тому +44

    አይዳ በጣም ታሳዝናለች ንዋይማ ሌላ ህይወት ጀምሮ እየወለደ ነው እሷ ናት ያሳዘነችኝ አላህ ሰብሩን ይስጣት

    • @እናትፍቅር
      @እናትፍቅር 2 дні тому +2

      ትክክል ሕግዚሃብሄር ያጽናት😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 дні тому +2

      በጣም ካንድም ሁለት ወንድ ወለደ ሰላም ቢሞት ሌላ ሰሙን ሚያሰጠራ ወንድ ወለደ😢😢

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 2 дні тому +1

      የሰዉ ሀገር ግን ትርፉ ብር ብቻ ነዉ ልጂ ወልደሽ እደልብሽ ማሳደግ አይቻልምጂ እሷም በጊዜዋ መዉለድ ትችል ነበር

    • @keto327
      @keto327 2 дні тому +3

      ንዋይ ግ ን አባት ነው ?
      አሚያመው, እድሜ የሌለው ልጅ ጥሎባት ነው አገር ቤት የገባው ? በዚህ መልኩ የተወውን ልጅ ዓሁን ቢያለቅስ
      ንዋይ ግን አሁን ምን ሆኖ ነው የሚያለቅስው?

    • @amytk6095
      @amytk6095 День тому +2

      @@keto327ወንድ እኮ እንደዚ ነው ኑሮ ይቀጥላሉ። በቃ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ። እናት ኑሮዋ ይቆማል አንድ የታመመ ልጅ ካላት።

  • @ועח
    @ועח 2 дні тому +22

    የልጅ ሀዘን በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣችሁ 🙏💔😭😭😭🇪🇷

  • @MrArbegna
    @MrArbegna 2 дні тому +10

    ሊያ ስለሚረዱት ሰዎች የተናገርሽው ነገር ባለቤቴን ረፍት ነስቷቷል ባክሽ ቴሌፎን ነበር ስጭን እና ተረጂዎቹ ያሉበት ቦታ እናናግራቸው:: ስልክ ቁጥር ለጥፊልን:: ብር በቀጥታ ላስታማሚዎቹ ቢሰጥ ይሻላል ወይስ ምግብ ሰርቶ መሄድ?

    • @HawaHussein-zh8yg
      @HawaHussein-zh8yg 2 дні тому +1

      እዛው ላይ ስልኩ አለ አካውቱ አለ

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 2 дні тому +11

    እኔ ምን ልበል ስለ Ditaie my condolences በጣም ነው ያዘንኩት ምን እንደምል አላቅም 😢

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 2 дні тому

      Me too, but she should be strong because she try all her best beka, what can we say 😢

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 2 дні тому +10

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ያፅናናሽ።ለሷም መፅናናትን ይስጣት❤❤

  • @almazebitew8259
    @almazebitew8259 2 дні тому +9

    ለዛሬ እንኳ ምግቡ ቢቀር ምን አለበት

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 2 дні тому +10

    ወንድማችንንም አላህ በጀነት ያበሽረው ከቀብርም ቅጣት ነጃ ይበለው ለቤተሰቡም አላህ ሰብሩን ይስጣችሁ😢😢

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 2 дні тому +5

    የኔውድ አስለቀሽኝ የታመሙትን አላህ ያሽራቸው የሞቱቱን አላህ ይራሀማቸው አችም አብሽሪ ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @kokobetagen1192
    @kokobetagen1192 2 дні тому +3

    አይዞሽ እሱ መድሐኒአለም ለታመሙት ሁሉ ፈውስን ይስጥ ለሞቱትም ነፍስ ይማር ከባድ ነው እንደዚህ አይነት ነገር ከአእምሮ አይጠፍም

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 2 дні тому +3

    በጣም ልብ የሚሰብር ነገር በሰው ህይወት ላይ ታያለሽ እንቅልፍ ይነሳሻል ምንም ማድረግ ሳትችይ ስትቀሪ ከእኛ ይልቅ እጅግ የሚያዝን አምላክ ይረዳዋል ብዬ ተስፋ በማድረግ እፅናናለሁ አንቺ ግን ተባረኪ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 2 дні тому +6

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ!!! ስለዚህ ምግብ እየበላሽ መቅረፅሽን አቁሚ ለምን ስንት የሚበላው ያጣ ሰው ሊያይሽ ስለሚችል ለሰው አይምሮ ለመጠንቀቅ ሞክሪ!!!

    • @ethiopian6561
      @ethiopian6561 2 дні тому +2

      Ere aygebatim.

    • @amytk6095
      @amytk6095 День тому +2

      የሚበላው ያጣ በምን ስልክና ዳታ ነው ዩትዩብ ገብቶ የሚያያት? 😂😂😂😂 አትመፃደቁ። እሷም ትብላ ለሌላቸውም የለት እንጀራ ይስጣቸው።

    • @Merry2989
      @Merry2989 День тому

      ​@@amytk6095ተመቸከኝ/ሽኝ😂😂😂😂😂

  • @MM-yd8mg
    @MM-yd8mg 2 дні тому +2

    ብውሽጥን ብደገን ጽብቕቲ ኢኺ ሓፍተይ፡ ስለዚ ኢኺ ተባሪኽኪ። Im deeply sad for your friend son ብፍላይ ንኣዲኣ ኣምላኽ ብሰላም የዕርፎ።❤❤

  • @kidestberhanu4864
    @kidestberhanu4864 2 дні тому +7

    እንዴት እንደወድሽ የኔ ውድ ሩሩህ ልብ ያለሽ እግዚአብሔር ላንቺም ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ የኔ ውድ🙏🏻🙏🏻💕

  • @bffboss7901
    @bffboss7901 2 дні тому +2

    Lea you make me cry ❤❤❤ayida good person ❤❤❤❤❤❤god always be with her ❤

  • @Ethioselamy
    @Ethioselamy 2 дні тому +2

    እግዚአብሄር ያፀናችዉ ለእናቱ ብርታት ይሰጣት የኔዉብ የኔ መልካም ሴት

  • @ElshadayTsegaye-s3f
    @ElshadayTsegaye-s3f 2 дні тому +6

    የኔ ውድ በቃ እመቤቴ ታፅናናሽ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 дні тому +6

    ሊቾዬ እግዚያብሄር መፅናናትን ለትና አባቱ ይስጣቸው እንዲሁም ላንቺም በነገርሽ ላይ ከሃገር ከመውጣቴ በፉት አንድ አመት ነርሲንግ ተምሬ ሶስት ወር አፓረንት ሚኒሊክ ሆስፒታል ነበር የወጣሁት ድህነትን ከበሽታ ጋር አይኑን አፍጦ ጥርሱን አግጦ ያየሁት እዛ ነበር ምግብ መብላት እስኪቸግረኝ ድረስ ደርሼ ነበር ሙሉ ቀን ፆሜን ውዬ እቤት ስገባ ልበላ ስል ቀን ያየሁት በአይምሮዬ ሲመጣ ወደላይ ይለኛል ብቻ ጌታ የሃገራችንን ታሪክ ይቀይርልን የታመሙትን ይፈውስልን😢😢

  • @AbyaAbya-c8y
    @AbyaAbya-c8y 2 дні тому +8

    Migbu zare enkon bkers

  • @fikirtejemaneh1361
    @fikirtejemaneh1361 День тому +1

    ሊያዬ አይዞሽ ማድረግ ያለብሽን ድርገሻል የቀረውን ለፍጣሪ መትው ነው

  • @alemgebre1179
    @alemgebre1179 2 дні тому +4

    Megebun enkuan atetyewm ahun enkuan terseshem yerfe. Ye lij hazen lehulum yekebedal enkuan enate manen enat yerdawal

  • @userd76
    @userd76 2 дні тому +5

    ረቂቅ።ነው።አነጋገርሽ።ከደግነት።ጋር።ተባረኪ።ዘርሽ።ይባረክ።from.newyork

  • @LiyaFanta
    @LiyaFanta 2 дні тому +3

    ልዩዬዬዬ የኔ ሩህሩህ አስለቀሸኝ አምላክ ያፃናናቹ ታመሙትንም አምላክ ይማርልን

  • @kidistmamecha2892
    @kidistmamecha2892 2 дні тому +2

    እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @semiraibrahim1650
    @semiraibrahim1650 2 дні тому +6

    Way you bring your food shema one you

  • @user-rb8bc4gf9t
    @user-rb8bc4gf9t 2 дні тому +6

    አንቺ ግን መቼ ነዉ ከእህል የምትርቄዉ አጋስስ

  • @ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ
    @ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ 2 дні тому +3

    ልክ ነሽ ብቻዎን አምሳያ ልጆን ፈጣሪ ያፅናት😭

    • @HermelaBitwoded
      @HermelaBitwoded 2 дні тому

      ዴታን ፍጣሪ ያፅናናት ያማል😢 የካታት ሆስፖታል ስንት ቁጥር ነው ልሄድ

  • @keto327
    @keto327 2 дні тому +3

    ንዋይ ግ ን አባት ነው ?
    አሚያመው, እድሜ የሌለው ልጅ ጥሎባት ነው አገር ቤት የገባው ? በዚህ መልኩ የተወውን ልጅ ዓሁን ቢያለቅስ
    ንዋይ ግን አሁን ምን ሆኖ ነው የሚያለቅስው?

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 2 дні тому

    Leyela yene Wed you are so kind its a blessing 🙌 💖 keep it up don't change

  • @Blacky_love702
    @Blacky_love702 13 годин тому

    Liyaye you have a good heart eko

  • @kidanemhret9681
    @kidanemhret9681 2 дні тому +6

    እና ቻፕስሊኩ ምንድን ነው😂

  • @weynpopular1571
    @weynpopular1571 2 дні тому +15

    ለዚ ነው የምትበይው ምግቡን እንኳን አንሺው ሆዳም

    • @almazali4784
      @almazali4784 2 дні тому +7

      ወረኛ ሰገጤ የወለደቺው እናቱም ከቀብር በኃላ ምግብ ትበላለች የምን ስድብ ነው እንደ ሊያ ያዘነ የለም

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 дні тому +1

    እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጣት ምርጥ እናት ናት

  • @menenkitchen
    @menenkitchen 2 дні тому +2

    I’m so sorry it’s very sad God protect her 🥲

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 дні тому +2

    May God help us all. 🙏

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 2 дні тому

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፆናቸው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @weseneejigu3487
    @weseneejigu3487 2 дні тому +1

    ሊያዬ የኔ ቆንጆ አይዞሸ የኔ መልካም ፀናቱን ይሰጥሸ

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 2 дні тому

    እናትን ምንም ማንም የሚተካት እዚህ ምድር የለም የልጅ ነገር ልብ ይሰብራል እግዛብሄር መፅናናት ይስጣት የሱንም ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርላት😢

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 День тому +1

    Liyaye konjo ezgiyaber yasenash😭😭😭🙏🙏🙏

  • @milkagebremeskel3278
    @milkagebremeskel3278 2 дні тому +5

    የቅርብ ሰው ስለሆንሽ ነው ሚዲያ ላይ የሰማሽው😂😂😂😂😂

    • @RiversideUSA
      @RiversideUSA 2 дні тому +1

      የዘመኑ ሰዉ ወንፊት ነዉ፣ ሚዲያ ናይ ቶሎ ነዉ የወጣ፣ የማዲንጎ እህቶች እና ወንድሙ እንኳ ካናዳ፣ ለንደን ዱባይ የሚኖሩት ከሚዲያ ነዉ የሰሙት

  • @romanurga5755
    @romanurga5755 День тому

    አይዞሽ ሊያዬ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 дні тому +1

    ልይ እውነት እግዚአብሔር ይባርከሽ እኔ እራሱ እይልስኩን ነው ይስምወት ❤

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 2 дні тому +2

    እንኩዋን አየሽው ትረጂዋለሽ ጥሩነወ

  • @MelatmesfinMelatmesfin
    @MelatmesfinMelatmesfin 2 дні тому +1

    ሊዬ የኔ መስኪን የኔ እናት ፈጣሪ ያበርታሽ የኔ ቡቡ ዬ

  • @user-zn2uv7qv2s
    @user-zn2uv7qv2s 2 дні тому +3

    ለምን አንቺ አብረሽው ሂደሽ አታውጪለትም መልካም ማድረግ ለራስ ነው ከእግዚአብሔር ታገኚዋለሽ ከምትበይው ላይ ሁሌ አጉርሺው

  • @ታታ-ዐ5ዠ
    @ታታ-ዐ5ዠ 2 дні тому +1

    አስለቀሽኝ ሊች እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @Sinbarenazelalem5420
    @Sinbarenazelalem5420 2 дні тому +1

    Ewent sideberegn anchin sayesh relax adergalhu Tnx yen konjo🙏

  • @SuraWleyu-ft9sp
    @SuraWleyu-ft9sp 2 дні тому +1

    ሊ ምርጥ ሰው

  • @alialzabbi7662
    @alialzabbi7662 День тому

    Yana yawahe allahe yabaretachu lahulume batasabuchu 💔💔💔

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 2 дні тому +1

    ሊዬ እማምላክ ታጽናችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tsigeredabeyene
    @tsigeredabeyene День тому

    የኒ ውድ እመቤቴ ታፅናናችሁ

  • @MistereZelke
    @MistereZelke День тому +2

    ሊቾ ዛሬኮ ምግቡን ዛር ቡታረጊዉ ምግቡን እንይ ወይስ እንስማ

  • @SifrashAsefa
    @SifrashAsefa 2 дні тому +3

    Liyaye ayzosh

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 2 дні тому +3

    What is a person like Aida doing with you gin??

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 2 дні тому +2

    Tasazenalech aydiye 😢😢😢😢😢😢

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 2 дні тому +6

    ምንም ነገር የለሽም ከአይዳ ጋር ውሸታም አስመሳይ የሰማሽውን ነው የምታወሪው ምን አይነት አይን አውጣ ነሽ የማታፍሪ ሰው እንዴት በሚዲያ የዋሻል አንቺስ ልባና ይስጥሽ ምም አትማሪም እንግዲህ ሰራተኛዋ ሆነሽ ኖረሽ ይሆናል ግን ምንም አይደለሽም የምታወሪው ሁሉ የሰማሽው ነው አና ንገሪና ምንሸ ነች

    • @Jah_black
      @Jah_black 2 дні тому +3

      ማለት አይዳ ማለት አንድ ሴት ናት ከሊያ ጋር አብራ እንዳትሆን ምን ያግዳል ሁለቱም ሰው ናቸው እኮ

    • @user-ey9gr4rd1y
      @user-ey9gr4rd1y 2 дні тому +1

      Men takabjeyalseh ayeda man nate Liya men yansatal akbaje

    • @sebi1020l
      @sebi1020l День тому

      @@Jah_black አትንጫጩ ቀላዋጭ ሁላ አይዳ የተከበረች እራስዋንነአስከብራ የምትኖር ጥራ ግራ የደገች ሴትነነች የናንተ ሊያ ደሞ እንዴትንዚህ እንደደረሰች ሀፐላችንምነአእናውቃፐን

  • @SosoMalko
    @SosoMalko 2 дні тому +1

    ሊያዬ አይዞሺ ሁላችንም ሟቹች ነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 2 дні тому +1

    ልጅን ማጣት ከባድ ነው ግን እርሱ የወደደውን አደረገ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥልን

  • @azebretta8310
    @azebretta8310 2 дні тому

    Egziabher selamen mengeste semaye yanurew.aidam meznanat yestat.emetechelew hulu aderegalech.liaye endih yewah nesh weye.

  • @Beza1514
    @Beza1514 2 дні тому +1

    Yes egzabher aysasatem egzabher melkam new 😢🙏

  • @أللهوكيلنا
    @أللهوكيلنا День тому

    አሏህ የርሀመው ያረብ ዓይዳ አብሽሪ ዱኒያ ላይ ብዙ ደክመሻል እና አሏህ አጅርሽን ያብዛልሽ ሰላምን ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቀው ኢንሻአሏህ
    አሏህ ይሶብርሽ እህቴ

  • @etsevidalemma4786
    @etsevidalemma4786 День тому +5

    እኔን የገረመኝ እንዳአንቺ አይነት የወረደች ሴት እንዴት የአይዳ ጉዋደኛ እንደሆነች ነው

  • @SaviyanaMeron
    @SaviyanaMeron День тому +2

    Hazen lay kehonsh zare enkuwan mgbu bikers

  • @userd76
    @userd76 2 дні тому

    ፈጣሪ።ይባርክሽ።ኑሪ።ለኢትዮጵያ።አንቺ።መልካም።ሰው።ነሽ።

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 2 дні тому +1

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 2 дні тому

    Dita yene konjio geta yabertashi 😍!

  • @yesharegeamare1800
    @yesharegeamare1800 2 дні тому

    Ayezoshe fatare yabartashe

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 2 дні тому +3

    Why don’t you go to the bank with him and help him then?

  • @stelalegesse5875
    @stelalegesse5875 2 дні тому

    Oww it's ok don t worry we understand you

  • @sweetgetu
    @sweetgetu 11 годин тому

    ለዚህ ነው ቻፒስትክ ሽን ተለቅልቀሽ የመጣሽው ሻሽ እንኳን አታስሪም ለሦስት ቀን አታዝኝም ሊቾ

  • @sipara8333
    @sipara8333 2 дні тому

    አይዞን ሊያየ ፈጣሪ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣችሁ💔

  • @AkberetFEDAI
    @AkberetFEDAI 2 дні тому +1

    Ayezosh leyaya

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 2 дні тому

    እኔም የልጁን ህልፈት ስሰማ ያሰብኩት እሱዋን ነው:: እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ::

  • @nardosasfaw8082
    @nardosasfaw8082 2 дні тому +1

    Aslkeshign betam bezu mazen altfkdelgnm ketina antsar ena betam terbshiku

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 2 дні тому +3

    Atafrim migib derdresh silesua hazen yemtaweriw?? Tinish respect binorsh

  • @MesalM-t4r
    @MesalM-t4r 2 дні тому +2

    ሊየ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ባለፈው ስልክ እያለሽ ዋይፋይ እየተጠቀምሽ 500ብር ስትለምኝ ብለሽኝ በጣም ነበር ያዘኩብሽ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 дні тому

      ለ500 ብር ልመና መዉጣት አይከብድም 10 ሺ ብትይ እንኳን ይሻላል 500 ለሰልክ ካርድም ይወጠሸል በወር እኮ ለክፍ ነገር ብላ አነበረም እንደዛ ያለችሸ አትዘኚባት ጠንክረሸ በርትተሸ ህይወትሸን ቀይሪ ጤና ካለሸ❤❤❤❤መልካም ነገር ይግጠምሸ 2017❤❤❤❤

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 19 годин тому

    ሊያ ስው ስውን እንዲኖር ቢጥርም መሞቱኮ እርግጥ ነው አንቺም እኔም እንሞታለን
    ዋናው በምድር ስንኖር ፈጣሪን መፍራት ነው ጥሩ ስርቶ ማለፍ ነው ለነብሳችን ሚጠቅመን እሶ ለልጆ መልካም ብትሆን ይሄ ደሞ ተፈጥሮአዊ ነው ሚያስገርም ነገር አይደለው እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣት ነው ሚባለው::

  • @et4590
    @et4590 2 дні тому

    Egziabher yasnat😢😢😢😢

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 2 дні тому

    Yene enat siyanesat new enkuwan yhen yemesele lejuwan ata yikerena ke amerikan deres letaish meta ye melkamnet teguwan lasayechesh menes betognilat bezih zemen endezih ainet sew magegnet keeeeebad behonebet yikerena, egziyabher fesemo mesenanatun ysetat lanchim liyaye mesenanatun yisteah hode!!!!!

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 дні тому +6

    Liya n food is shame

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 2 дні тому +15

    እንደዚህ ውለታ የዋለችልሽን ሴት በሃዘኑዋ ታድያ ምነው ዛሬ ምግብ አቅርበሽ ተቀባብተሽ ቢዝነስ ሰራሽባት? መሄድ ባትችዪ እንክዋን ምነው ለ3 ቀን ቢዝነስ ማቆም አቀተሽ?

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 2 дні тому +3

    Your personality cannot be different than what you are showing us. If I were her I would stay away from you.

  • @aydayoutube8643
    @aydayoutube8643 2 дні тому +4

    ገበናዋንታውሪእናቃለን ሽዒዝ ሙስሊም ሀሜትአቁሚ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 2 дні тому

    የለጅን ክፉ አያሳየን አይ በጣም ከባድ እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መፅናናቱን ይስጣቸው ነበስ ይማር 😭😭😭

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 2 дні тому

    እወነት ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @seashenafi8213
    @seashenafi8213 День тому +2

    Thaem megeb

  • @user-pz9kg6ct1x
    @user-pz9kg6ct1x 2 дні тому

    Lichoo abashirii alhaa sabab aragosh lijun lamataraf new ayizosh saqesheen new yenafaqeng

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 2 дні тому +2

    😭😭🙏

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr 2 дні тому

    እናትኮ እናት ናት😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 дні тому +1

    ሰላም ሊያ በረታሽ ሁላችንም አዝነናል

  • @userd76
    @userd76 2 дні тому +2

    የራስሽን።እንጀራ።ነው።የበላሽው።የሰው።ሐቅ።ነጣቂዎች።አሉ።አይደል።እንዴ።አበላን።አጠጣን።እኔ።እኮ።ታዋቂ።ነኝ።እያሉ።ለሰው።ያሰብንውን።ክህደት።የፈፅሙብን።አሉ።የፈጣሪ።ዱላ።እስኪያርፍባቸው።እየጠበቅን።ነው።

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 2 дні тому +1

    Everyday migib eysayesh mawrat new sera???

  • @QwewAwwe
    @QwewAwwe День тому +2

    ምን ታካብጃለሽ ሆስፒታሉ የመግስት ነው ምግብ ይሰጣል ያው እንደ ቤት ባይሆንም አለ

  • @yemetalmanewey4819
    @yemetalmanewey4819 2 дні тому

    My ayezeshi yeny Konjo kebade new

  • @dinatekadina7676
    @dinatekadina7676 2 дні тому

    አይዞሽ ሊቾ😢❤

  • @YacobDaniel-sb9bo
    @YacobDaniel-sb9bo 2 дні тому +1

    አይዞሽ ሀገሪቱ ላይ አብዛኛው እኮ ኦሮምኛ ተናጋሪ ነው ስለዚህ የቋንቋ ችግር እይገጥመውም።

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl День тому

    የአቅምሽን አዲረገሻል የተረፈውን ለፈጣረ ነው አታልቅሽ ሀዘን ጥሩ አይደለም እራሥን ይጎዳል

  • @FelahMohammed
    @FelahMohammed 2 дні тому +1

    😢😢😢😢😢ያላህ እያነባሁ ነው ያዳመጥኩሽ ያላህ የተራበን አስብ

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 2 дні тому +1

    😢😢❤