ያልታየው የአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ቤትና አኗኗር! አሜሪካ ነጩን ቤተመንግስት ደጋግማ የረገጠችውና ከተለያዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ጋር...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2023
  • በስራ ቦታ ስሆን ከባለቤቴ ጋር አንተዋወቅም አንጋፋዋ ብርቱካን ሀ/ወይን,Ethiopian famous journalist Birtukan Haregeweyn
    #marakiweg#ግዛቸውአሻግሬ #gizachewashagrie

КОМЕНТАРІ • 226

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Рік тому +108

    ሰለምታዩንንና ስለምታበረታቱን እናመሠግናለን!

  • @berekethagos7131
    @berekethagos7131 Рік тому +68

    ዋው ከልጅነቴ ጀምሮ በድምጿ ብቻ የማውቃት የሀገራችን ምርጥ ጋዜጠኛ ቡርትዬ ድምፀ መረዋ ውድ ማራኪ በነካ ማይክህ ጋዜጠኛ ንግስት ሰልፉንም አሳየን🙏👏

    • @alemgenanaw5840
      @alemgenanaw5840 Рік тому

      ንግስት ሰልፉ በህይወት የለችም

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 Рік тому

      ​@@alemgenanaw5840 እረ አለች አሜሪካ ናት

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Рік тому

      በእናትህ ! ንግስትን በህይወት አለች ይሆን

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Рік тому

      @@luliyagebrehiwot2112 አሜን እንኳን ኖተች በሉ አቅርቡልን please

    • @yanitgirma
      @yanitgirma Рік тому

      ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማት ያደግኩት ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት ፊቷን ማዬት እፈልግ ነበር ዛሬ አዬኋት በምናቤ እንደሳልኳት ነው ያገኘኋት❤❤😍

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Рік тому +139

    ግዞ ማራኪ 100K መግባት አለበት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ🙌

    • @massyoph
      @massyoph Рік тому +3

      በደንብ ስራ አንተ እንጅ 1ሚሊዮን በዚህ አመት

    • @ssm1839
      @ssm1839 Рік тому

      አር ከዛም በላይ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Рік тому +33

    የልጅነት ትውሰታችን ብርቱካን እንወድሻለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሸ 🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Рік тому +24

    ብርቱካን ሀረገወይን የምወዳት ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
    በስደት ያላችሁ ሁሉ ለሀገራችሁ ኢትዮጵያ ያብቃችሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +17

    ግዛው ጋዜጠኛ ብርቱኳን ሐረገወይንን ፈልገህ ልበል ስላቀረብክልን እጅግ እጅግ አመሰግንሃለሁ 🙏

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Рік тому +18

    ይገርማል ብርቱካን ሀረገ ወይን ዜና ስታነብ አባቴ በአድናቆት ነበር የሚያዳምጣት 🙏

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Рік тому +13

    ወይ ድምፅ ያንቺ ልዩ ልዩ ነው እኮ ቢሰማም ብርቱካን የሚገርመው እኔ አረጀው አንቺ ያቺው ብርቱካን ነሽ በጣም ነው የሚገርመው 🙏🙏🙏

  • @mihert7035
    @mihert7035 Рік тому +11

    ማራኪ እውነትም ማራኪ ምርጥ ምርጡን ሠው እያቀረብክ ሥላሥተማርከን እናመሠግናለን

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому +10

    በጣም መሳጭ ትርጉም ጀግና ሴት ቆንጆ ግን ዝግጅቱ አጠረ ረዘም ያለ ቢሆን ብዙ ተሞክሮ ገጠመኞች እናገኝበት ነበር እናመሰግናለን ማራኪ

  • @user-rh4zf1fi7v
    @user-rh4zf1fi7v Рік тому +7

    ጀግና ሴት ለብዙ ሴቶች መሰረት የሆንሽ የስራ ዘመንሽን ያጋጠመሽን በመፅሀፍ ብትፅፊ ጥሩ ነው

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Рік тому +10

    በስመአብ ወይኔ ስወዳት ጋዜጠኛ ብርቱካን ሀረገወይን የልጅነት ትዝታዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በእዉነት 🥰🥰❤️ የድሮዎቹ የኢትዮጵያ 📻ሬዲዮ ጋዜጠኞች ወንዶችም ሴቶችንም በጣም ነው የምወዳቸዉ ትዝታዎቻችን 😘😘😘😘🥰🥰🥰 እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ማራኪ 🙏

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Рік тому +3

    እንደ አንጋፋ የሚዲያ ሰው ጋዜጠኛ ብርቱካን ብዙ አስተማሪና አዝናኝ ለብዙ በሞያው ላይ ለሚገኙ ሰወች ትምህር ልምድ ልሆን የሚችሉ አያሌ ገጠመኞች አሏት ለምን የህይወት ታሪክ መፅሀፍ አትፅፈም? ብዙ ደስ የሚሉ ታታሪኮችና ገጠመኞች እንዳሏት ያስታውቃል...በተረፈ በጣም የምትደነቅ የሚዲያ ሰው ነች respect !

  • @eijleeij
    @eijleeij Рік тому +9

    ደስስስስ ሲሉ 🇪🇹
    ብርቱካን ሀረገወይን ምስኪን የመጀመሪያየ ጋዜጠኛ የሰማኋት እሷንና ሰይድ ሙሄ የአገሬልጅ ስወዳቸዉ ነበር

  • @mahderwaregye658
    @mahderwaregye658 Рік тому +6

    በልጅነት በሬድዮ ስሰማው ያደኩት ድምፅ የምወዳት ሴት የህይወት ልምድ ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Рік тому +3

    ብርቱካን ሀረገወይን እማትረሳ ጋዜጠኛ ነች ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።

  • @abenetbahiru473
    @abenetbahiru473 Рік тому +7

    በጣም የማከብረው ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 11 місяців тому +1

    የምወዳት ጋዜጠኛ❤❤❤እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልብ ቡርቴ

  • @solisoli5968
    @solisoli5968 Рік тому +7

    ድርብብ ያለች እናት እንዴት ደስ ትያለሽ ቡርቴ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 11 місяців тому +1

    እስከዛሬ ስላላየሁት ቆጭቶኛል
    ጋዜጠኛ ብርቱካን ሀረገወይን እና አቶ በላይ ግርማ በጣም ደስ ትላላችሁ፣ ሁላችሁም ታምራላችሁ
    ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
    ግዞዬ የጋዜጠኛ ብርቱካን ታሪክ በ1 ክፍል የሚያልቅ አልነበረም
    ድምጿኮ ይምጣብኝ

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Рік тому +4

    ጋዜጠኛ ብርቱካን ሀረገወይን የልጅነት ትዝታዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በእዉነት በጣም የምወዳት የተከበረች ጋዜጠኛ ❤❤ ጀግና ሴት ቆንጆ ግን ዝግጅቱ አጠረ

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Рік тому +3

    ስለስራና የግል የህይወት ታሪኳ መፅሀፍ ብትፅፍ ወይም በአንድ የታሪክ ዘውግ ላይ ተመስርታ መፅሀፍ ብትፅፍልን ታዋቂም ስለሆነች ብዙ የሚያስተምር ነገር ማስቀረት የምትችል ይመስለኛል… መቼም በግሌ ኢህአዴጎችን ባልወድም የእሷ ባለቤትም ቢሆኑ በቲቪ ስክሪን ላይ የሚታወቁ ዲፕሎማት ስለሆኑ ብዙ ታሪክ ያጫውቱናል የሚል እምነት አለኝ

  • @arditube5698
    @arditube5698 Рік тому +16

    ብርቱካን ሐረገወይን💋💋💋❤🙏 ንግስት ሰልፉ ሄርሜላ ገብረኪዳን 👌💋❤

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Рік тому +5

    ብርቱካን የቅርብ ዘመዴ ይመሰል ውስጤ ያለች ሰው ነች በጣም በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን የሚገርመው ዜና በአንቺ ጊዜ ቀረ ትልቅ ጋዜጠኛ ነሽ ሰለ እውነት ደስ ነው ያለኝ በዚህ አይነት ማየት አንቺ የአገር እንቁ ነሽ ከልብ የምወድሽ የማከብርሽ ዋ

  • @zenane2012
    @zenane2012 Рік тому +9

    Birtukan was a charismatic journalist. Thank you for your service.

  • @tsegeredabelay3912
    @tsegeredabelay3912 Рік тому +11

    Thank you Geze. I love her voice and the way she reported. I am so happy to see Journalist Birtukan and her family ❤️❤️❤️

  • @geraratube12
    @geraratube12 Рік тому +12

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እናንተ ለኛ ዩቲዩብ ለምንሰራም ሆነ ለሀገር ለቤተሰብ መሰረቶች ናችሁና🙏

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Рік тому +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቤተሰቦች በስም በቻ ነበር የማቃት ጋዜጠኛ ብርትኳን እናመሰግናለን ማራኪ ወግ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ስለምታቀርቡ

  • @abrasabatitechnologynewsme2927

    እድለኛ ነኝ ብየ አስባለሁ ይሄንን ልዩ ፣ ታሪካዊ ና አስተማሪ ፕሮግራም በማየተ ። እውነት ሁሉም አቀራረብ ብዙ ይናገራል። ወሮ ብርቱኳን ሃረገወይን ለተጨማሪ 2ሰዓታት ብትቆይ almost የጋዜጠኛነት ደጃፍ እንደመድረስ በለው። ትምህርት ቤት በለው። ማራኪ ወግ ምሥጋና ይድረስህ 😘።
    ♥️♥️♥️♥️
    with Best Regards
    👍🙏♥️🇪🇹

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የኔ ጀግና😍

  • @woynitumekonnen9853
    @woynitumekonnen9853 Рік тому +2

    ቡርቲ በጣም ነዉ የምወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @AA-fd2gp
    @AA-fd2gp Рік тому +8

    Thank you for inviting our great anchor

  • @yohannesketema707
    @yohannesketema707 Рік тому +3

    ሰላም ሰላም ጋዜጠኛ ብርቱካን ምርጥ ነች እድሜና ጤና ያብዛልሽ: ላቶ በላይም እንዲሁ እማውቃቸው ካይሮ እያሉ ነው:በጣም መልካም ሰው:ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኞል;;

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Рік тому +3

    አስተማሪና ድንቅ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Рік тому +2

    ዌል ካም ግዞ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቃት ድምጿ በጣም ደስ ይላል ዜና ስታነብ

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 10 місяців тому +1

    Happy yo see this familly. Thank you Maraki!!!!!

  • @tigistdisha3618
    @tigistdisha3618 Рік тому +2

    ድምፅሽ እንደ ብርቱካን ጣፋጭ❤❤

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 Рік тому +3

    Oh my gosh i don’t blieve this man ! she’s the queen of ethiopian journalist history I loved her voice so much

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 Рік тому +6

    Wow, it took me way back to the 90s. She still looks young and strong.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +1

    ብርቱኳን ሐረገወይን ድምፅዋ እራሱ በጆሮዬ አለ የማትረሳ ጋዜጠኛ ዛሬ እንዲህ በፊት ለፊት አቅርበህ እሷንም ቤተሰቧንም ስላየናቸው በግሌ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣቸው 🙏🙏🙏

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Рік тому

    እጅግ ባጣም ነው ማከብርሽ እርጋታሽና ስነ ስርሀትስ የሚያስቀና ነው ወጎችሽንም ሳልጠግባቸው ነው ያለቁት ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @kidist1955
    @kidist1955 Рік тому +4

    በጣም ኣሪፍ ቤተሰብ 👌👍👍👍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +3

    MaraikiWeg thank you so much. 🙏🏽 invited her she so intelligent , talented God bless you & your family..

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Рік тому +2

    ድምፅሽ # 1❤❤🙏 ደስ የሚል ቤተሰብ ❤
    thanks 🙏ግዜ

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 Рік тому +6

    ወይንሸት እና ብረሀኑ አቅርብ በጣም ደስ የሚሉ ጋዘጠኛች ናቸው

  • @yiheyiskifle
    @yiheyiskifle Рік тому +2

    ከሴት ጋዜጠኞች #1 ነበረች my 90s Burte❤❤❤

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Рік тому +2

    wow! what an experience!
    Thank you Maraki Weg 💚💛❤

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem Рік тому

    ብርቱካን ሀረገወይን ስላየኃት በጣም ደስ ብሎኛል❤ ልጅነቴን አስታወሰችኝ ከአባቴ ጋር ቁጭ ብለን እንደዘፈን ምታቀርበውን ዜና አናዳምጥ ነበር በሷ ምክንያትም ጋዜጠኛ መሆን እፈልግ ነበር ብቻ ብዙ ትዝታ ቀስቃሽ ነው ይህ ፕሮግራም በጣም ነው የወደድኩት መቀጠል አለበት በርቱ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Рік тому +10

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ማራኪ 26 አመት ቀላል አይደለም የሀገር ባለውለታ ኖት

  • @abdurezakekader8863
    @abdurezakekader8863 Рік тому

    ብርቱኳን ልጅ ሆኜ በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ ድምጿ የምናፍቀኝ አቤት ዘመን የዛኔ ደስ የሚል ዘመን

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Рік тому +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ትውስታ ወደኋላ በትዝታ!!!

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Рік тому +3

    ዋው ክፍል 2 ሊኖረው ይገባ ነበር

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 Рік тому +6

    She reminds me my childhood memory. I was teenager in 1990s. I had a big interest to be a journalist. so i was participating in minimidia clubs in my elementary school in the time and i was good at it. at that time Ethiopian radio journalist like Birtukan, yeneneh kebede, Abdulsemed Mohamed, Dmese Damete, Minalachew semachew and others were stars for me and my family as a whole.

  • @tsegayehd958
    @tsegayehd958 Рік тому +2

    SHE IS A HERO I KNOW HER IN EFFSAA. GOD BLESS HER AND FAMILY

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Рік тому +2

    ብርቱኳንዬ በጣም ነበር የማደንቅሽ ሁሌ እንዳንቺ መሆን ነበር የምመኘው❤.. ግን ምን ዋጋ አለው ህይወት በራስዋ መንገድ መራችኝ እንጂ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Рік тому +1

    የምሽቱ ሁለት ስአት ዜና ያደግንበት ድምጽ እየሰማን ዋው

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Рік тому +2

    በጣም የምወዳትየተከበረች ጋዜጠኛ ❤❤

  • @fkrtech
    @fkrtech Рік тому +13

    First😍ልጅቷ ግን የእሸቱን ሚስት ሜላትን አትመስልም?ቡርቴ የደጀኗ ንግስት

  • @alemetsehaywale5471
    @alemetsehaywale5471 Рік тому +1

    በጣም ትክክል ብርቱየ ምስክር ነን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +1

    ጋዜጠኛ ብርትኳን ሀረገወይን ሌጅሆኜ በሬድዮ በድምፅ ነበር የማውቅሽ አሁን ስላየሁሽ ደስብሎኛል ግዜ በርታ

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Рік тому +2

    Thanks for sharing your story journalist Britukan God bless you and your family 🙏🙏🙏 Thanks Maraki 🙏 💖 🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Рік тому

    በህወሀት ዘመን እጅግ ታዋቂ የሆነች ጋዜጠኛ ስለሆነች በቤተሰብ ይመስለኝ ነበር ከሷ በፊት እነንግስት ሰልፉ እነ አለምነህንና ዳሪዎስ ሞዴ ነበሩ ምንም ልጅ ብሆን እንኳ ህወሀት ሀገሪቷን በተቆጣጠረ ሰሞን እነዛ የምንወዳቸው ጋዜጠኞች ቦታቸውን ለነብርቱካን እየለቀቁ የወጡ ስለሚመስለኝ ብዙም አድናቂዋ አልነበርኩም ያው ቦታና ስልጣን በዛ ዘመን በዘርና በዘመድ ስለነበር ማለቴ ነው

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Рік тому +1

    ልዮ ትዝታ ነዉ የጫረብኝ ድምፅሽን ስሰማ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 Рік тому +1

    Bertukan the best Ethiopian journalist❤❤❤ good to see you we love your voice

  • @firezerasefa8197
    @firezerasefa8197 Рік тому +6

    Birtukan had had some great opportunities to witness some important historical events and she is well traveled. It would be great to read an autobiography from her.

  • @mestawettulu1080
    @mestawettulu1080 Рік тому

    በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ ናት ብርትኳን ሀረገወይን ፈልገህ ስላቀረብካት እናመሰግናለን::

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Рік тому

    ሰምታችሁልኛል ቁሬያለው ከሰል ከስል የሚል ድምፅ I like that ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይሸታል

  • @hildanamezemir3469
    @hildanamezemir3469 Рік тому +1

    We appreciate having seasoned journalist Birtukan here.

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Рік тому +1

    Thankyou so much for inviting her I was always thinking of her
    She have Golden voice and she’s very beautiful ❤❤️❤️❤️

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 Рік тому +1

    ግዞ የምታቀርባቸው ሰዎች አሪፍ አስተማሪና በተሰማሩበት ዘርፍ ለብዙዎቻችን ትምህርት የሚሰጡ ናቸው ግን የዛሬው በጣም አጠረ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ግን በጣም አጠረ ስንት ልምድ ያላትን ጎበዝ ሴት ብዙ ማናገር ይቻል ነበር እባክህ እንዲህ አይነት የሀገር ባለውለታዎች ሁለት ክፍል እየስራህ አቅርብልን

  • @adinayinges
    @adinayinges Рік тому +1

    ጀግናየ ነሽ።

  • @ethiopiyawiwlej6938
    @ethiopiyawiwlej6938 Рік тому +1

    Ohhh!!! We all 90's Generation knows Birtukan's Voice & her name. I didn't konw her face, but You live by all Ethiopian Heart.

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 Рік тому +2

    ድምጿ ደስ ይላል።

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +3

    Awwww...what a lovely family!! Many blessings!😍

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 Рік тому +2

    Thanks four share👍👍👍

  • @jemallemma9444
    @jemallemma9444 Рік тому +2

    May Allah bless her family .wonderful journalist!

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Рік тому

    ቡርቱካንዬ የኔ ደርባባ እንዴት እኮ እንደምወድሽ
    ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግንሀለን

  • @hustler4454
    @hustler4454 Рік тому

    እዉነት ነዉ ጋሽ በላይ ሁሌም ከቤተመንግስ አይጠፉም ነበር

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Рік тому +1

    ተባረኪ

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 Рік тому +2

    ቡርቴ ድምጿን የምወድላት ምርጧ ጋዜጠኛ

  • @abdulfetahnure3256
    @abdulfetahnure3256 Рік тому +1

    Thanks a lot maraki wet program produce. I love this lady. I have been known her for long. I am so happy see her on this channel

  • @keditube7321
    @keditube7321 Рік тому +1

    እረናውቅሻለን ቆንጅት ዜና ፍይል የማይረሣ ትውሥታ

  • @flowerabebe5343
    @flowerabebe5343 Рік тому +3

    I love this Channel did I see it in UA-cam or they have to follow used for good u know we’re tired of negativity let’s try to be positive impact to transfer our new generation to learn our a good people the past so I love her so much thank you for inviting her

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Рік тому +1

    ተባረክ

  • @mylineashenafi692
    @mylineashenafi692 Рік тому +1

    ልጅ ሆኜ አንቺን እና የወይንሼት አስፍውን መሆን ስመኝ ነበር ያደኩት ምን ያረጋል ህይወት ወዴት እንደምቶስደን አይታወቅም ጋዜጠኛ ሳልሆን ቀረው በጣም አድናቂሽ ነኝ 🥰

  • @hellenaragie6187
    @hellenaragie6187 Рік тому +1

    ድምፅ 👏👏👏👏

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Рік тому

    ግዞ ማራኪ ጋዜጠኛ ብርቱኳን ሐረገወይንን ፈልገህ ልበል ስላቀረብክልን እጅግ እጅግ አመሰግንሃለሁ

  • @abdukassaw4816
    @abdukassaw4816 Рік тому

    የአነገፋዉ የኢ/ያ ሪዲዩኦ ጋዜጠኛ ብርቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብሽ ተመኘሁ፡፡

  • @elshadayhabtamu6871
    @elshadayhabtamu6871 Рік тому

    ፕ/ሮ የወይንሃረግን ትመስያለሽ ጀግና በርቺ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Рік тому +2

    ደርባባ ደስ የምትል ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @ebbaftube
    @ebbaftube Рік тому +4

    Wow! ጌች ሶስተኛ ሰብስክራይበር ነበርኩ መቶ ሺህ ልንገባ ነው በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 Рік тому

    የተባረከ ቤተሰብ!

  • @amahushderseh302
    @amahushderseh302 Рік тому +1

    Bertukan Haregeweyen Selam Neshi Bemayete Betam Destegna Negn Enem Yemenorew America Newe

  • @abrahamanley
    @abrahamanley Рік тому

    ደስ የሚል ነበር

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 Рік тому

    ከስንት ጊዜ በኅላ ይኸን ድምፅ ሰማሁት በጣም ደስ ይላል

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Рік тому

    በጣም ምርጥ እና ጎበዝ ጋዜጠኘ ነበረች የት ጠፋሽ አረ ታይ በሆነ ነገር

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Рік тому +1

    ጋዜጤኛ ብርቱካን ሐረግወይን ስላቀረብክ እናመሰግናለን።

  • @yibeltalebiadge3048
    @yibeltalebiadge3048 Рік тому +1

    You are doing great job keep it up bro

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Рік тому +5

    ስወዳት እርግት ያለች ናት