ታላቁ ዱርዬ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ • 235

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    እዮባ በጠረባ የመታከኝን አረሳውም ስላየውክ ደስ ብሎኛል እደውም እኔ መሞትህን ነው የማውቀው ዛሬም አለክ እንግዲያውስ እስካሁን በሕይወት ካለህ የጌታ ምህረት በዝቶልህ ነው

  • @salamelahned1023
    @salamelahned1023 2 роки тому +17

    እኔ እኮ ብያለው የዘንድሮ መልካም ወጣት የሆነ አጥር እደሚያፈርስ ገና ምዝገባው ሳይጀመር ድል ድል ታይቶይ ነበር ስለሁሉ ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁንለት ❤❤❤

  • @selamkonso4737
    @selamkonso4737 2 роки тому +38

    እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከዉ እንደምን ኃያል ነው የምንሰግድለት የፍጥረት መሰረት ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም እልእልልልልልልልልል እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 роки тому +49

    የኔ ወንድሜ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣ እስይ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ይድናል አሜንንንን

    • @ladybird7265
      @ladybird7265 2 роки тому

      እልልልልልልልልልልሌልልሌሌ

    • @kidisttesefahun4600
      @kidisttesefahun4600 2 роки тому

      እውነት፡እዬብ፡በጣም፡በጣም.ተደስቻለው

  • @Dina-cm9wd
    @Dina-cm9wd 2 роки тому +21

    የጠፋውን ልጁን ፈልጎ ያገኘ አምላክ ይባረክ። ዮኑ ፍቅርና ካንተ ጋር የሚተጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባካችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ። 💜💜🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @bura505
    @bura505 2 роки тому +60

    እዮባ የሰፈሬ ልጅ ማርያምን ቀነ በቀን ነበር ሚቀጠቅጠኝ እዮባ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አሁን ለልጅክ ፍቅር ስጠው ጋደኛዬ ነበር ማርያምን በቃ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @alemmouhamd9431
      @alemmouhamd9431 2 роки тому +1

      😁😁😁🥰

    • @lidya2753
      @lidya2753 2 роки тому +5

      ድራማ ነዉ ለሚሉት ኦርቶዶክስ ንገራቸዉ

    • @bura505
      @bura505 2 роки тому

      @@lidya2753 ሁሉም እውነታ የለውም

    • @yrotdinku7282
      @yrotdinku7282 2 роки тому

      @@lidya2753 ahunm edegimewalehu drama new min tametsalesh maseb yetesanesh nesh egizabiher ksiol yawutachu pirotesitanoch bezi keqetelachu melikam weteatint wede seytaninet ykeyeral

  • @yordi302
    @yordi302 2 роки тому +108

    አንድ ቀንማ ለእህቴም ቀን አለው እምነት አለኝ እውነት 🙏

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 роки тому +8

    ጌታ ሆይ እኔም አንድ ቀን እድሉን አግኝቼ እመጣ ይሆናል ዮኒዬ ተባረክልኝ

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 2 роки тому

    ሰው አይረሳም ጌታ ያን እግዚአብሔር ዘመንና ይባረክ በጣም ነው የምወዳህ❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +5

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም

  • @samuelabera8780
    @samuelabera8780 2 роки тому +8

    የእግዚአብሔር ሰው ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +21

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ከ

    • @በቃሲለዉያበቃል
      @በቃሲለዉያበቃል 2 роки тому

      ተባረኪ

    • @alemmouhamd9431
      @alemmouhamd9431 2 роки тому

      😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 роки тому

      @@alemmouhamd9431 የጌታ ምህረትና ፀጋው ዘወትር ይብዛልሽ!! እንደምን አለሽ? መልእክቶቹን የምታውቂአቸው ክርስቲያኖች እንዲሁም አገልጋዮች ደውለሽም ቢሆን እንዲያገኙት ጠቁሚልኝ፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፣ እማማ ነኝ።

  • @muluyeeyesus
    @muluyeeyesus 2 роки тому +13

    የእግዚአብሔር እጅ ስነካ የማይለወጥ የለም ክብር ሁሉ ለ ገናናው ስሙ ይሁን

  • @missmary1538
    @missmary1538 2 роки тому +106

    ምን ይታወቃል እግዚአብሔር አንድ ቀን የኔም ወንድም እንደዚህ ተቀይሮ ማየት እመኛለሁ

    • @ramerane5880
      @ramerane5880 2 роки тому +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይችልአል ይቅአይራል ❤❤❤❤❤

    • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
      @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 роки тому +5

      እኔም ወንድሜን እመኛለው እግዚአብሔር ቀን አለው ለነሱም አይዞን

    • @selamkonso4737
      @selamkonso4737 2 роки тому

      እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ ጌታ መልካም ነው በነገር ሁሉ

    • @bantayehujifara5872
      @bantayehujifara5872 2 роки тому

      ጌታ ይርዳዋል አይዞሽ

    • @saranasir9035
      @saranasir9035 2 роки тому

      የኔንም ግረ ገበኝ አሁንስ

  • @nanna9497
    @nanna9497 2 роки тому +7

    Glory to God 🙏 more blessing Yoni 🙏❤️

  • @MrEskindir
    @MrEskindir 2 роки тому +2

    ይህን ሰው አቀዋለው በጣም ሰክሮ መኪናዬን ገጭቶ አምልጦ በትራፊክ ነው የተገኘው ... እግዚአብሔር የመጨረሻ ያርግለት!

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +7

    ዘመን ይባረከ ዮኒዬ ዘመን ይባረከ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 роки тому +2

    እኔም አጎት አለኝ ካየሁት 8 አመት ሆኖኛል የት እንዳለ እንኳን አላቅም አንድ ቀን አግኝቼው ባመጣው ደስ ይለኛል😭😭😭 እንደ አባቴ የምሳሳልህ የምወድህ አንተም እንደሠው የምትለወጥበት እና ከልጆችህ ጋ የምትኖርበትን ቀን ናፍቃለሁ እወድሀለው❤❤❤ አጎት😍

  • @hiwetgidey7200
    @hiwetgidey7200 2 роки тому +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +7

    የኔ እርጎ የኔ ልባም ቆንጅዬ ባለቤቱ ተባረኪ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 роки тому +3

    አቤት ጌታ ሆይ ትውልድን በክነጥበብህ የምታኖር ስም ይባርክ ዮኒዬ ስጦታችን ዘመንህ ይለምልም

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому +7

    እንኳን ጌታ ዳረሳልህ ደስ ይላል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረክ ዮኒናት

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 2 роки тому +6

    እግዚከብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +4

    እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው ለውጥህ የፀና ይሁን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +27

    እንደዚህ ለቤተሰብም ለሃገርም መከራና ስቃይ የሆኑ ሰዎች በጌታ ምህረት ሲለወጡ ወጣቱ ወደ መናፍቅ ፈለሰ ምናምን እያሉ የሚያላዝኑብን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው የሰውን እረፍት የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው መፍዙዝ እግዚአብሔር ይውጋው

    • @mtigistdemeke6975
      @mtigistdemeke6975 2 роки тому +1

      አሜን ይወጋ

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 роки тому +1

      ጌታ ሆይ ትውልዱን ከአውሬ መንጋጋ እያወጣህ ስለሆነ ተባረክ ዮንዬ አንዱ ልጅህ ሺ ይሁንልህ❤️❤🙏

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉም ነገር ተባረክህ ዮኒዬዬ 🥰🥰❤️🌹🥰❣️🙏🙏🙏

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 роки тому +10

    በጌታ በኢየሱስ ስም የዝህ ሰው ሕይወትና ትዳር የተፈወሰ የተባረከ
    ይሁንንንንን✋✋✋

  • @yefkrbet1632
    @yefkrbet1632 2 роки тому +39

    ወጣቶችን ለእየሱስ ብቻ🙏🙏❤

  • @አክሰንመካንት
    @አክሰንመካንት 2 роки тому

    አቤት አይቶ የሰለቸዉ አሁን አንተ ለክርስቶስ ታስፈልገዋለህ የሂወት ተማክሮክ ለብዙዋች ምስክርነትና መዳን ይሆናል ይዮንዬ ዘመንክ ይባረክ

  • @ምህረት-ኰ1ቨ
    @ምህረት-ኰ1ቨ 2 роки тому +3

    ክብር ለኢየሱስ ክርሰቶስ ይሁን።
    ዮኒዬዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 2 роки тому +6

    ጌታ ሆይ አንተ ታላቅ ነህ ስንቱን ከያለበት ፈልገህ ለውጠህ ለክብር አበቃህ።

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 роки тому +4

    ማሚለጨነ ጌታ እየሱስ እግዚአብሔር ሥራ እጅ በአፍ ያስጨናል ዮንዬ ቡሩክ ነህ ♥️🙏

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ በቤቱ ይፅናህ

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 2 роки тому +2

    Enekan Egezihaber redah bebethu tetekeleh kere geta yesuse asemeletohale kezih behala bemelekame mesale new yemetetawkew hulachume tebarekulegne🙌❤️❤️❤️

  • @tamirategeleto5107
    @tamirategeleto5107 2 роки тому +1

    Yoniyye l have big respect for you 🙏 👏 🙌 💯 ❤

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 2 роки тому +2

    ዮን እግዚአብሔር ይበርክ በብዙዎች ልብ ጠግኔሀል😭 ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙌🙌

  • @muke614
    @muke614 2 роки тому +1

    2 ወንድሞቼና አንድ የወንድም ልጅ አንድ ቀን እንዳንተ ይድናለሁ አምናለሁ አሜን

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 роки тому

    አቤት ጌታ ድንቅ ነው ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ገና የብዙ ወገኖች ህይውት ይቀየራል

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 2 роки тому

    Abet yeset lij chanka maychilew neger yelem yene ehit geta eskezarem yeredash ahunim yirdash geta ahunm yatsinah ❤️❤️
    Yoniyeee shiii hunlin Lewin yabzakih legna abat lemehon new lewin bicha yeweledkew ewedhalehu Doeye yene fikir wedshalew❤❤❤

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 роки тому +1

    Yoniye zemeneh yelemelem May God bless you more and more 🙏 ❤️ ♥️ 💖

  • @መሲየሻሼልጂ
    @መሲየሻሼልጂ 2 роки тому

    ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +8

    የእግዚአብሔር ምህረት

  • @ምርኮፈጠነ
    @ምርኮፈጠነ 2 роки тому +7

    ሰይጣን ክፋ ነው . ለውጥህ የፀና ይሁን ወንድሜ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 роки тому +8

    ደጉ እየሱስ ልጆቹን ከጉድአፍ ያወጣል ክብር ለደጉ እየሱስ ።

  • @cololoasb
    @cololoasb 2 роки тому +1

    ጌታ ፈረደልሽ የኔ ቆንጆ። ታማኙ ጌታዬ

  • @masratekabada4223
    @masratekabada4223 2 роки тому +8

    ይጋረመል ከአንድ የአንድ ችግር ይብሰል ግን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሁሉም ችይህ አምላክ እርሱ ብቻ ነው😥😥😥

  • @selambrhane8249
    @selambrhane8249 2 роки тому

    Eyoba enkan egzabher redahe

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +6

    ቤ/ክ.ሆይ!! ክርስቲያኖች ሆይ!!ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና!! መልእክቶቹንም በዚሁ ገጽ ኮሜንት. መሰጫው ላይ ልኬላችኋለሁ፣ ተባረኩ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @masairaq5445
    @masairaq5445 2 роки тому +7

    ክብር ሁሉ ለ ኢየሱስ ይዑን

  • @liyagezahegn2083
    @liyagezahegn2083 2 роки тому +3

    Enkan e/er redash enkan tekeyerilesh ,yoniyachen zemene yebarik

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +14

    WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY, ENCOUNTER, RECONCILIATION AND RESTORATION OF FAMILY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @meselechirbo5245
    @meselechirbo5245 2 роки тому +6

    የኢሱስ ስራ ድንቅ ነው

  • @mekdimekdi7556
    @mekdimekdi7556 2 роки тому

    ዮኒ እወድሀለሁ ተባረክ🥰🥰

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 2 роки тому

    ፀልዩልኝ ወንድሞቼንና ልጄን ከእንደዚህ አይነት እሰር ይፈቱ

  • @nuratube.
    @nuratube. 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @sinat8124
    @sinat8124 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 роки тому +4

    ኢየሱስደረሰልሕአልመሸምተባረክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @radeatshewaregaradeatshewa661
    @radeatshewaregaradeatshewa661 2 роки тому +3

    ጌታ ድንቅ ነዉ

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 2 роки тому

    ካመመት የየምታነነብ ሁሉ ፀልዩልኝ

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉ ነገር ሌላ ምን ይባላል🙏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +3

    የኢየሱሰ ልጂ የሆናችት በሙሉ በኢየሱሰ ደስ ይበላችው

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 роки тому

    wow ye tefawun lij feligo yemiyagegn geta yikiber

  • @cololoasb
    @cololoasb 2 роки тому +2

    የታደሉ ልጆች አንቺን እያዩ ያደጉ።

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @edidiyamodese1122
    @edidiyamodese1122 2 роки тому +1

    Wow Yoni Geta yebarkeh bekfu yayek deben yebele.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +4

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @Mamma55
    @Mamma55 2 роки тому +9

    አቤት እዚቤት ያለ በረከት

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 2 роки тому

    ወይ እዮብ ታላቅ ዱርዬ አልክ የሰፈራችን ዝነኛ

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 2 роки тому

    Kiber legetaaa 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kanatebuta9913
    @kanatebuta9913 2 роки тому

    Amen abb koo

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 роки тому

    God bless you more yoniye!

  • @saraalbalooshi1346
    @saraalbalooshi1346 2 роки тому +1

    ኢዮባ ሳይ ሁሉ ያስፈለራኝ ነበር እግዚአብሔር የምለውጥ አምላክ ነው

  • @sintayehwworku2630
    @sintayehwworku2630 2 роки тому +7

    ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @sisayfeleke161
    @sisayfeleke161 2 роки тому

    ዮኒ አንተ ኮ ትለያለህ የስንቱን ቤተስብ ህይወት ወደነበረበት የደስታ ሕይውት መለስከው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !!!

  • @zarirose4470
    @zarirose4470 2 роки тому +2

    አንተን ያሰጣለ ጌታ እንትናዬንም ያስጥልልኝ

  • @roobeelroobeei6420
    @roobeelroobeei6420 2 роки тому +2

    Eyesus yadinal kibir yihun haleuya esayyyy 👁️👁️👁️👁️👁️👁️❣️❣️🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopian E/R Atonal

  • @rabiyamohammed4449
    @rabiyamohammed4449 2 роки тому

    ጌታ ይባረክ

  • @zeinakahsainaibhakitumderf7925
    @zeinakahsainaibhakitumderf7925 2 роки тому

    Abatie Inquan lezih adereseh ❤️❤️❤️❤️❤️💪🙏👍

  • @malasacheereduno8485
    @malasacheereduno8485 2 роки тому +1

    Geta yemasegen👏👏👏👏👏👏

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ምን ይባላል

  • @cololoasb
    @cololoasb 2 роки тому

    ውይ ደስ ስትል ይቺ ልጅ።

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims 2 роки тому +6

    ጌታ ማይቀይረው የለም🙏🙏🙏❤❤

  • @halimaahmed8162
    @halimaahmed8162 2 роки тому

    Glory to Lord Jesus🙏🙏🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +3

    MY GOODNESS::

  • @kraltube567
    @kraltube567 2 роки тому

    Great

  • @salemabdissa5110
    @salemabdissa5110 2 роки тому

    Please help this Guy to join the church team and support. He needs time to learn and exercise team life in the church. Then he can serve the nation at large.

  • @derejedufera9320
    @derejedufera9320 2 роки тому +1

    YONI BETAM BETAM TEBAREK HINWODAHALEN

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 2 роки тому

    ተባረኩ

  • @muke614
    @muke614 2 роки тому

    አሜን አሜን

  • @malasacheereduno8485
    @malasacheereduno8485 2 роки тому +1

    Wawwwwwww👍👍👍👍👍👍👍

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 роки тому +2

    ውይ የኔ ጌታ ይችላል እኮ

  • @ayanolemita8737
    @ayanolemita8737 2 роки тому

    Wow Thanks to Lord!

  • @brhaneyeheyes2471
    @brhaneyeheyes2471 2 роки тому +1

    Tnx GOD

  • @Seni.601
    @Seni.601 2 роки тому

    Esey esey elilililili Geta hoy lenem bet yihe hunilign

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l 2 роки тому

    ያባይ ባለቤቶችን ያናገረህ ከሱስህ ይንቀልልህ

  • @prophetmeku
    @prophetmeku 2 роки тому +2

    እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጣጠላለን 🔥🔥🔥

  • @yoseftagesse7037
    @yoseftagesse7037 2 роки тому

    ለኔ አንድ ቀን እግ/ር ይደረሰኝል እተመናለሁ😢😥