ልዩ ሴት - Ethiopian Movie Leyu Set 2024 Full Length Ethiopian Film Liyu Set 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Shojon-d3w
    @Shojon-d3w 3 місяці тому +36

    ይሄን የምታዩ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤

  • @NuradinKedir-u3q
    @NuradinKedir-u3q 3 місяці тому +31

    ማነው እንዴ እኔ ደስ ብሎ የገባው ግን በጣም አስተማሪ ነው ለይክ ግጩ

  • @AaAa-g4j7s
    @AaAa-g4j7s 2 місяці тому +2

    እውነትም ልዩ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብዙ ትምርት አለው

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 3 місяці тому +8

    አሪፍ አስተማሪነው ፍቅር ሁሉንም ይቀይራል ንጹህፍቅር ከአምላክ የተሰጠን ስጦታነው 💖

  • @Rነኝከወደመከነሰላም
    @Rነኝከወደመከነሰላም 2 місяці тому +7

    ሴትነት ክብር ነው
    ልዩ ሴት
    ልባም ሴት
    ብልህ ሴት በጣም የወደዲኩት ፊልም❤
    ብልህ ሴት የፈለገቸውን ማስተካከል ትችላለች🥰

    • @munelove-t6c
      @munelove-t6c 2 місяці тому +1

      በትክክል❤❤❤

  • @HfgJff-le8zu
    @HfgJff-le8zu 2 місяці тому +1

    በጣም ያስተምራል እውነት ስቴቼየ እስኪ ልዩ ሴት እንሁን ❤

  • @SmilingFencing-pd7qc
    @SmilingFencing-pd7qc 22 дні тому

    Arif asitamari filim new ❤❤❤

  • @hdlidet
    @hdlidet 3 місяці тому +25

    ይቺ ልጅ ግን ትክክለኘ ሂወቷን ነው የምትተውነው ስርአት አላት በፊልሟም በእውኗም

  • @አያል4387
    @አያል4387 2 місяці тому

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Місяць тому

    አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 3 місяці тому +2

    የበደ ፍልም ይምስለንል ወው❤❤❤❤

  • @Abuhamzahani
    @Abuhamzahani 2 місяці тому +3

    ማህደር ለፊልም ብቻ ሳይሆን በትክክለኛው ህይወትዋ እራሱ እንደዚህ እረጋያለች ይመስለኛል አለባበስዋ ስርአትዋ አርቴፊሻል ነገር የሌለባት ታድላ

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er 2 місяці тому +1

    ዱሮም ዳኒ ያለበት ፊልም. ያበደ ነዉ 👌👏👏

  • @HanaAbebe-z7r
    @HanaAbebe-z7r 3 місяці тому +2

    አረ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @tegegntamiru6068
    @tegegntamiru6068 2 місяці тому +1

    🎉wow ❤

  • @hdlidet
    @hdlidet 3 місяці тому +2

    እቀየራለሁ ሲል
    ወደ ቫንባፓየር ነው😢😂😅❤

  • @ethiotebeb
    @ethiotebeb 3 місяці тому +8

    እረ በለው እውነት ነው ሴት ልጅ ወንድ ልጅን ትቀይራለች❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 місяці тому

    ሀሪፍ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉

  • @RichMellese
    @RichMellese 3 місяці тому

    ዋው❤ዋው❤ዋው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bouzalabouzala7326
    @bouzalabouzala7326 3 місяці тому

    Des yemil film tnxs

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 місяці тому +9

    ሰው የተገኘበትን ቦታ ይገልፀዋል ማለት አይቻልም

  • @hdlidet
    @hdlidet 3 місяці тому +2

    ስላላስቻለኝ ነው በአሁሁኑ ጊዜ ወንድን መመቀየር አይደለም የተበላሸ ወንድን ያልተበላሸን እንዳይበላሽ መጠበቅ ራሱ ስቃይ ብቻ ነው

  • @suzimulat6611
    @suzimulat6611 3 місяці тому +5

    ግን ኤዲቲንግ ላይ ምን አጋጥሟቹ ነው እንደዚህ እስከንታዘባቹ የተዘረከረካችሁተ🤔🤭

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 3 місяці тому +2

    ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነዉ ግን ጥንቃቄ አንሶታል

  • @FgccgChv-zv3oi
    @FgccgChv-zv3oi 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZedAhmmed
    @ZedAhmmed 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @seasea3347
    @seasea3347 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AsnanejibNejib-nk3df
    @AsnanejibNejib-nk3df 2 місяці тому

    Des seil ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅

  • @hayemfalet
    @hayemfalet 3 місяці тому +11

    ድል ለፍኖ

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @Wendehailu36
      @Wendehailu36 3 місяці тому +1

      ፋኖኮ እንደ ንፋስ ዱቄት አየር ላይ ተበትኗል።ከዚ በኋላ ዘራፊና ሽፍታ ከሀገራችን ተጠርጓል።ዱሮ ወዳቸዉ ነበር ከግብፅ ጎን ሲቆሙ ዘጉኝ ዘለአለም

    • @betelhem-m2k
      @betelhem-m2k 3 місяці тому

      እውነትነው ድል ለፋኖ

  • @MeketeEmshaw
    @MeketeEmshaw 3 місяці тому

    Betam Des yemil film new

  • @haftomhiluf8613
    @haftomhiluf8613 3 місяці тому

    የሚገርም ሂወትህን የማያልቅ ምንጭ የሚዘራ ፊልም ነው

  • @ZerihunShanbel
    @ZerihunShanbel Місяць тому

    Bayee bardaa jabadhuu anis hojjii kana irati boba'uun barbadaa garuu lukkuu fooni lukkuu buphaa dhaf ta'u adaa basudhan argachuun barbadaa nanwaa bekojjitin argamaa nagargaruu dandessaa??

  • @SeadaAhimed-i9b
    @SeadaAhimed-i9b 3 місяці тому

    Wow

  • @MunAbdala-p9b
    @MunAbdala-p9b 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @رابيهاثيوبيا-د5ف
    @رابيهاثيوبيا-د5ف 3 місяці тому +1

    ጠረጴዘዋ ግን ተምረለች

  • @Reta90-tj5to
    @Reta90-tj5to 2 місяці тому

    😢😢😢🎉🎉🎉

  • @AderajNegn
    @AderajNegn 2 місяці тому

    2:14

  • @HiwotBekele-y5w
    @HiwotBekele-y5w 3 місяці тому

  • @Sisayneshi
    @Sisayneshi 3 місяці тому

    አሪፍ ነው❤

  • @adisalemtube1
    @adisalemtube1 3 місяці тому

    ❤🎉

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 3 місяці тому +2

    ክለበረ ውስጥ ዳንሰኛዋ ልጅ ምነው ዳንሷ ርምጃ መሰለ?

  • @fanosebelowfiqiru
    @fanosebelowfiqiru 3 місяці тому

    ❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 3 місяці тому +1

    ወይ ኮካኮላ አለፈልሽ ዉስኪ መስለሽ

  • @burte21
    @burte21 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdlidet
    @hdlidet 3 місяці тому

    ከት 😂ሲል ለኔጨብቻ ነው የተሠማኝ

  • @WhittierSamuel-w2i
    @WhittierSamuel-w2i 3 місяці тому

    Goyette Centers

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 2 місяці тому

    ቱ እደዝህ አይነት ድራማ ስጠላ ሰዉን በገዘብ

  • @CghhGgg
    @CghhGgg 3 місяці тому +1

    ደስ አይልም

  • @WelelaTemesgen
    @WelelaTemesgen 3 місяці тому

    Mndenewu sielu

  • @RoziiRoozii
    @RoziiRoozii 3 місяці тому

    ❤❤❤😂😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 місяці тому

    ሰውለካ ይቀየራል

  • @fikeralemu1112
    @fikeralemu1112 2 місяці тому

    ..

  • @beletu-oz7ri
    @beletu-oz7ri 2 місяці тому

    666

  • @عبداللهالبلوي-ق2ي8ي
    @عبداللهالبلوي-ق2ي8ي 3 місяці тому

    Rtgyyyyy

  • @SofiaSofia-pk8pe
    @SofiaSofia-pk8pe 2 місяці тому +1

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdhdhHehe-w4q
    @HdhdhHehe-w4q 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadiahbh4822
    @saadiahbh4822 3 місяці тому

    ❤❤

  • @NajebaNaj
    @NajebaNaj 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عبداللهالبلوي-ق2ي8ي
    @عبداللهالبلوي-ق2ي8ي 3 місяці тому

  • @sarkasarka7568
    @sarkasarka7568 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @SolyanaMulat
    @SolyanaMulat 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @ffee6998
    @ffee6998 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misganawalebel
    @misganawalebel 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤