Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

በቀላል መልኩ እደት መኪና መንዳት እችላለን እስከመጨረሻው አብራችሁኝ ሁኑ በጣም ቀላል ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 тра 2020
  • ቻናላችንን ሰብስክራብ በማድረግ አዝናኝና ቁምነገሮችን ማግኘት ይችላሉ

КОМЕНТАРІ • 318

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  4 роки тому +40

    ዛሬ ደረሳው መኪና በማሰልጠን ተከስቷል😂በሁሉም አለን ውዶች እሄንን ልጅ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱት ስሙ ሸምሰድን ይባላል በንፅፅር ነው የሚሰራ 👇👉ua-cam.com/video/WyKNR_XCJBI/v-deo.html

    • @user-ej4ru4du2q
      @user-ej4ru4du2q 4 роки тому +1

      አህለን

    • @user-pb1iq4bc2g
      @user-pb1iq4bc2g 4 роки тому

      የሌለ ትችላለህ ማሻ አላህ ሁሉ ያምርብሀል በተለይ ደረስነት

    • @user-vz8nd3ll8p
      @user-vz8nd3ll8p 4 роки тому +1

      አህለን ደረሴ. እስኪ ልማርና እውቀቴን ላስቀምጥ
      ባሉካዬ ጋ ዘና እንድንልበት. ክክክ.

    • @nnmnnmmn2765
      @nnmnnmmn2765 4 роки тому +1

      ahlen abdi

    • @user-cz3dv5of9n
      @user-cz3dv5of9n 4 роки тому +1

      በውነቱ ኢኔ ሴት ብሆንም በጠም መልመድ ኢፈልገለው ምክንየቱም አንድ የመረሰው ጠበሰአለብኝ በወክ ምን አለበት ብዬ የልኩበት ለዘ መልመድ አለብኝ ያ ጠበሰ ኢንደይደግምብኝ ኢንደለዝን ሁሉንም ነገር መወቅ ይጠቅመል አይጎደም

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  4 роки тому +43

    ሳዱላው ሁላ ለባላችሁ ሼርር አድርጉልኝ ይልመዱ👩‍👩‍👧🙄

    • @user-nt7tc3lv5p
      @user-nt7tc3lv5p 4 роки тому +2

      ገዝተሽላኪባይለኝነውክክክክክክክክ

    • @hananfeseha2104
      @hananfeseha2104 4 роки тому +1

      ሳዱላ ማለት ሴት ማለት ነው እደ። በግጥም ላይ። ሰምቸው አውቃለሁ። ውሎ ነኝ። ግን እኔ በተወለዲኩበት። አካባቢ። ብዙም አይጠቀሙበትም።

    • @SELUTUBE
      @SELUTUBE 4 роки тому

      እኔ ለራሴ😨

    • @stube1983
      @stube1983 4 роки тому

      ክክክክ ሆ ልግዛእንዴ አብዲ

    • @user-pb1iq4bc2g
      @user-pb1iq4bc2g 4 роки тому +2

      @@hananfeseha2104 ኪኪኪኪ ሳዱላ ያላገባች ወጣት ነው እኔ እማቀው ሲባል

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 4 роки тому +11

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ብሮ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህሪትነዉ👍

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o 4 роки тому +6

    አህለን ደረሴዋ እንደት አንቱየዋ ሳዱላው ሁላ ልመዱ 😄😄 መኪናው ቀርቶብኝ ኮረና ጠፍቶ ሀገሬ በሰላም በገባሁ እናመሰግናል

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 4 роки тому +2

    ጎበዝ የኔወድም አላህ ካተጋ ይሁን አላህ ይጠብቅህ

  • @getachewraya5866
    @getachewraya5866 4 роки тому +2

    ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አብዲ

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 4 роки тому +1

    ደረሴ ጎበዝ ሁለ ገብ ሲሆን ቆንጆ ነው

  • @rahmitube4839
    @rahmitube4839 4 роки тому +2

    ማሺአላህ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 4 роки тому +2

    መሻ አላህ አውቶማቲክ እሼፍራለሁ

    • @user-mn6yy8vy8o
      @user-mn6yy8vy8o 4 роки тому

      ማሻ አላህ እሙየ እንደት ነሽ ጠፋሽኮ

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  4 роки тому

      ማሻ አላህ እሷማ ቀላል ነች

  • @neimatube7197
    @neimatube7197 4 роки тому +1

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሽአላህ ዋው በቃነጉየማዳምን መኪና አሽከርክርዋለሁ ክክክክ

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 4 роки тому +1

    ጥሩ driving instructor ይወጣካል 👍

  • @rozinatube4613
    @rozinatube4613 4 роки тому +1

    እኔ በቀ ለመድኩ Vedio እስከ መጨረሻ አያቼ አብዲይኮ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @user-ow4um7kl9w
    @user-ow4um7kl9w 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ትሞህርት በጣሞጦሩነዉ ወንዱች እየዬ

  • @umuslahdn.r1937
    @umuslahdn.r1937 4 роки тому +1

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    ጀዛከላህ ደርሳ በሁሉም ሙያ አለባት ጉበዝ

  • @bedr8600
    @bedr8600 4 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላ እናመሰግናለን አኺ

  • @foziyaadem1637
    @foziyaadem1637 4 роки тому +1

    አህለን አብዲ ወአለይኩምሠላወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ወዲም

  • @smuhtube9287
    @smuhtube9287 4 роки тому +3

    *ማሻ አላህ ሱመዩች ብቃ ነቃ ልብ አሁን ዩቱቡን ጀመሪለሁ ዲሞ መኪናው አውሮብላኑም መርከቡንም ብቃ ያውም በኒቃብ ሁሉንም መስራት ይቻላል*

  • @user-fn5ku6hj3e
    @user-fn5ku6hj3e 4 роки тому +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሒ ውበረከቱ
    አቦ መጀመሪያ መኪናውን በገዛሁትና መሪው ቀላል ነበር
    ለትምህርቱ ሽኩራን ደረሳው አብዲ

  • @aseyatube
    @aseyatube 4 роки тому +1

    ወአለኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ አብዱ በጣም ምሪጥ ትምህርት ነው እንሸ አለህ

  • @user-xd8ni2vk1t
    @user-xd8ni2vk1t 6 місяців тому

    እናመሰግናሐን ወንድማችን ቀጥልበት

  • @Hibutub
    @Hibutub 4 роки тому +1

    ወው በታም ትርፍ ነው እናመስግናል

  • @raya4308
    @raya4308 4 роки тому

    ዋው ጎበዝ በጣም እናመሰግናለን ሃቢቢ

  • @emuahlmetube4149
    @emuahlmetube4149 4 роки тому

    ኢንሻአላህ ስገዛ በዴም አየዋለሁ ማሻአላህ እናመሰግናለን

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 роки тому

    ኣብዱየ ቀላል ዘዴ ነው እናመሰግናለን

  • @azizatube4343
    @azizatube4343 4 роки тому +3

    Ws wr wb
    Well abdy

  • @alquaalqua1042
    @alquaalqua1042 4 роки тому

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር። አላህ በኸይን ያስታውስህ

  • @uaekfn8194
    @uaekfn8194 4 роки тому

    thank you abduye

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 4 роки тому

    ማሻአላህ በጣም ምርጥ አይዲያነው
    ሹክረን ደረሳው

  • @uae6728
    @uae6728 4 роки тому +1

    ቀጥልበት ወድሜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @fatumalove1391
    @fatumalove1391 4 роки тому +1

    ወው መሻላህ

  • @selinatube1808
    @selinatube1808 4 роки тому

    Betam teru Meehan new beretalen

  • @tube4532
    @tube4532 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሀቢብ ቆንጆ ትምህርት ነው በርታ

  • @user-vt1uo9lw2e
    @user-vt1uo9lw2e 4 роки тому +3

    አሰላም ዋለይኩም አብዱ እንካንልሂንዲ ለሒዲኩበትም እፊራለሁ ለዛዉም ኢንሸአላህ በመዲሜመኩና እለማመዲለሁ

  • @user-bg6ri1vz4t
    @user-bg6ri1vz4t 4 роки тому +1

    ሺኩረን

  • @AsiyaniceAlqsaaaby
    @AsiyaniceAlqsaaaby 4 роки тому

    Wa wr wb Masha allah wademacen gwbez jazakallah kayeer

  • @user-su9jf6js7e
    @user-su9jf6js7e 4 роки тому

    ማሻ አላህ ደረሴ በርታልን

  • @user-ty3kq9yl4j
    @user-ty3kq9yl4j 4 роки тому +6

    እስኪ ልመልከት ወላሂ መልመድ እፈልጋለሁ መኪናዋ ትመጣለች ኢሻ አላህ

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 роки тому

    Really thanks bro✌️

  • @seadhussenhussensoon8645
    @seadhussenhussensoon8645 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ አብዲ ልግዛ እንደ

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 роки тому

    I hope I can drive soon.👍

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 4 роки тому +14

    ቆይ እኔም ልይ ምናልባች አላህ ብሎት መኪና ብገዛኳ ማወቅ ጥሩነዉ ክክክክ ምኜትነዉ 😁😁😁

    • @user-fafi
      @user-fafi 4 роки тому +1

      እኔ እረዳት እሆንሻለሁ ግጅ 😁😁

    • @sfgggxzzz7759
      @sfgggxzzz7759 4 роки тому

      ክክክክ

    • @moga1236
      @moga1236 4 роки тому

      @@user-fafi ክክክክክ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 6 місяців тому

      መግዛት ብቻ አይደለም ተከራይቶም ተቀትሮም መንዳት ይቻላል ዋናው መንጃ ፍቃዱ ነው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 роки тому

    ማሻ አላህ ደረሳ ሁሉም ያምርቡታል

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 4 роки тому +3

    ወላሂ፣እናመሰግናለን፣እረአተብለጦየነህ፣አየዋ፣ማንምያላደረገዉን፣አተየመጀመረያጊዜ፣በተግባረሰታሳይ፣አራዳነህ፣ከከከከከከ

  • @user-sj3oj1ux1b
    @user-sj3oj1ux1b 4 роки тому +1

    ማሺአላህ በቃ መኪና ልገዛነው ኢንሻአላህ በጣምነው ግን መልመድ የምፈልገው ነበር ተሳክቶልኛል አብዮ ደጋግመህ በደን ብታስረዳኝ ጥሩ ነው

  • @user-ev3ez2yu9z
    @user-ev3ez2yu9z 4 роки тому

    አላህ ያብጀው ካብዱቤት ለጊዜው ሰላም ነው ያረብ ምቀኛን አርቅልን ወላሂ በጣም ነው የምታዝናኝ ደሞ አጫጭር ናቸው የምለቃቸው ሁሉ ደሞ መኪናዋን ይስጠኝጅ ሞያ ነፍ ነው ሀሀሀሀሀሀ

  • @user-dt9om1cx5f
    @user-dt9om1cx5f 4 роки тому +1

    እኔ መማረ አፈለግለሁኝ ኢንሻአላህ በስላም ሀገርች ይብቅን ኢንሻ አላህ

  • @samkwt8566
    @samkwt8566 4 роки тому

    ማሻአላህደሥይላልወድሜ

  • @kubrahassan6804
    @kubrahassan6804 4 роки тому +1

    ደስ የሚል ነው ወይኔ መቼ ይሁን የምነዳው 🙆‍♀️

  • @asnakechtilahun7460
    @asnakechtilahun7460 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 роки тому

    ሸኩረን አብዲ እኔ መልመድ እፈልጋለሁ ባይኖረኝም የነገን ማን ያዉቃል😊ችግሩ ከጎን ሆኘ ካላየሁ አይገባኝም ከሺፈሩ ጋ እየያዝኩ መለማመድ ግድ ይላል ዉዴ መኪና እንዲኖረዉ ዱአ አረጉልኝ ።አሚን

  • @ayshaalketbi1745
    @ayshaalketbi1745 4 роки тому +1

    መሻአላህ አበሳ

  • @ekramyesuf1089
    @ekramyesuf1089 4 роки тому +3

    በየተራ አስተምረን ባንይዝም መኪና ሴቶች እውቀቱን ጥሩነው

  • @user-nc5vk7kd6z
    @user-nc5vk7kd6z 4 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላ ወበርከቱ ከዱአው እና ከምርቃኑ ውደ ትምህርቱ ዞርክ ለማንኛውም አሪፍ ነው ባሌን አልሙ

  • @user-tb9rn9pu3w
    @user-tb9rn9pu3w 4 роки тому +2

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛክ አላህ
    መኪና ግዙልኝ እኔ ስዋቅ ሆኛ ልታዘዛቹ
    መዳት በደንብ ነው ማሽከረክራ መኪናው የለም እጂ ክክክክ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +4

    *ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ሀሀሀሀሀሀ ምነው አንተየ መኪና ባታሳዮኝ ፕሊስ ጎፊንድሚ😭🚗👈🙈🙆*

  • @hsshhhjjehh2j58
    @hsshhhjjehh2j58 4 роки тому

    መሽአላህ ሹፍርሃንክወይ

  • @fatumatube1670
    @fatumatube1670 4 роки тому

    ጥሩ ትምህርት ነው እንኳን አሳየህኝ ተወድሚ እየሰረቀኩ እናዳለሁ አስተምርኝ እያልኮ ማባበል የለም

  • @MekyaMekya-se6ly
    @MekyaMekya-se6ly 4 роки тому +1

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته شكران اخي

  • @user-te6cy1oh8c
    @user-te6cy1oh8c 4 роки тому

    ማሽኣላህ መቡሩክ

  • @user-kw6kp1fh8e
    @user-kw6kp1fh8e 4 роки тому +2

    ጀዛከላህ መኪና ልገዛ አልኩና ባለፈው ትዝዝዝዝ ቢለኝ መሾፈር አልችልም እና ትቸው ነበር በቃ መግዛቴ ነው

  • @Ramitube66
    @Ramitube66 4 роки тому +1

    Walaykum aselam werahmetulahi wabarakatehu wendeme

  • @user-wp8kf7eb6i
    @user-wp8kf7eb6i 3 роки тому

    ዋው

  • @ሁሉንታዛቢው
    @ሁሉንታዛቢው 4 роки тому +1

    መሸአላ

  • @user-xt8tg5gn7q
    @user-xt8tg5gn7q 4 роки тому +1

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @aminatube608
    @aminatube608 4 роки тому +4

    መገን ደረሴ መኪናው ለመግዛት ያብቃኝ እንጂ መንዳቱን እኮርጃለሁ

  • @wellotube2278
    @wellotube2278 4 роки тому

    ሀሪፍ ነው በርታ ብራዘር

  • @Mametube
    @Mametube 4 роки тому +2

    አብዱ ግን ተለማመዱ ብለህ በሀላ ገደል እንዳሰደን እንዳንተ እናደርጋለን ብለን ሆሆሆ

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  4 роки тому

      አተማ ችሎታው አለህ ገደል አትገባም
      አይ ሰው ካገኙ ለመልመድ ቀላል ነው እኔ በዚህ መልኩ ብቻ ነው የለመድኩ

  • @fafitube4110
    @fafitube4110 4 роки тому

    መሻአላህ መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 роки тому +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ አብዲየ በረታልኝ ወድሜ
    አብዲ መኪና ከየት ላምጣ አይ ወይ የማዳምን ልስረቅ😳😂😂

  • @Mobile-ig2jp
    @Mobile-ig2jp 4 роки тому

    ሽኩራን

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 4 роки тому +7

    አብዱ ማክሠኞ እና አርብ በዚህ ሳዐት ምንም አይነት መልክት አታሥተላለፈ የኡሥታስ ጥያቄ እና መልሥ ያመልጠናል!!!!!!!ላይክ ለማድርግ ነው የመጣሁኝ

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  4 роки тому

      ቅድም ነበር የለቀኩት ሸበካዬ አስቸግሮኝ ነው

    • @munthakedra2927
      @munthakedra2927 4 роки тому

      @@abdiwollotube ክክክክክ በቃ ጨረስንን ኢንሻአላህ ከኮሮና ተረፈን ሃገር ሥገባ እነዳለንን ክክክክ
      ሸበካህ ሙሥተሽፋ ውሠደው

  • @fozayaumuemarenanaser9893
    @fozayaumuemarenanaser9893 4 роки тому

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ሹክርን አብድ

  • @susususutube6787
    @susususutube6787 4 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አልሀምዱ ሊላህ ደህናነን አብዲ እኔ እንኳን መኪና ጋሪ እፈራለሁ ለማየቱ ግን አያለሁ

  • @user-qi5lx1kb4l
    @user-qi5lx1kb4l 4 роки тому +1

    ማሻአላህ በርታ ደረሳው የኛንም ሰብ አስደርግልን እማ

  • @gihfufjbfj3760
    @gihfufjbfj3760 3 роки тому

    ማሻአላ

  • @moga1236
    @moga1236 4 роки тому +1

    መኪና ጀግና ልብ ካለሽ የመጨረሻ ቀላል ነው እኔስ እልሀምዱሊላህ ወዲሜ በደብ አዲርጎ እስለምዶኛል ኢቶቢያ እያለሁ አሁን አገሬ በሄዲ ምንም አይቸግረኝ ግን ፈላጎቴ የቤት መኪና ነው የምፈልገው እኔና የወደፈት ባሌ እምንዝናናበት

  • @zdawl8359
    @zdawl8359 18 днів тому

    አሰላማ ዋአለይኩም ለቤትህ አዲሰ ነኝ ኢንሻ አለህ ማውጣት እፈልጋለሁ ጥሩ ትምርት ነው ሹክረን ግን በአካል ማለማዲ ከቻልክ

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 4 роки тому +1

    ዋሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 3 роки тому

    ሹክራን አብድ 👍

  • @melekamtube
    @melekamtube 4 роки тому +1

    Arif New Ene Gn Betam New Ymiferawe

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 4 роки тому +4

    ክክክ ዛሬ ደግሞ ለየት ባለ መልኩ ነው የተከሰትከው ደረሴ ማለቴ ከንግግርህ ጀምሮ ፕሮፌሽናል ነው 😂😂😂

  • @firdosethiopia9407
    @firdosethiopia9407 4 роки тому +1

    ከደረሳ ወደ ድራይቨር

  • @DawudNurhusen-xg4iu
    @DawudNurhusen-xg4iu Рік тому

    Mashallah

  • @layladubai482
    @layladubai482 4 роки тому

    gen astyayete algin bro bergete almdkume gen mejemriya mekenawe setkfete ena wedhoala sehad felfete back and front yemile yeweme ena lqetaye speed aqenansune ena edate endmenchmer asayen lzarawe enamsegenal

  • @user-rq4go9pt5c
    @user-rq4go9pt5c 4 роки тому

    ማሻአላህ. ደረሳው. መኪና ትገዛ ታስተምረኝ አለ. ግን. ገደል. እዳልገባ. መኪና. እፈራለሁ

  • @user-ep4fg2wc2q
    @user-ep4fg2wc2q 4 роки тому

    ያሰላም

  • @user-ow4um7kl9w
    @user-ow4um7kl9w 4 роки тому

    ወሊኩሞሠላሞወራሀመቱላሂወበረካቱአህለን አያተ እኳን መኪና ሳኬል አላዉቅሞ

  • @mieriytube6931
    @mieriytube6931 4 роки тому

    ዋሊኪም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አብዲዪ

  • @selinatube1808
    @selinatube1808 4 роки тому

    Selameh yebeza abatu
    Biteseb hoganlehu bekenenet wedenime gora bele

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 4 роки тому

    መሻአላህ

  • @amelethtube1425
    @amelethtube1425 4 роки тому

    ሰላምክ ብዝት ይበል

  • @uaekfn8194
    @uaekfn8194 4 роки тому

    አሰ ወረ ወበ አህለን ደረሴዋ ወላሂ መልመድ በጣም ነው ፍላጓት ያለኝ አብዲ ቀጥልበት የመኪናዋን ነገር እኔ ራሱ የት ነው የማገኘው የሚያሳየኝ እያልኩ ገና አየሁህ ይገርማል መጀመሪያ ልለማመድና ኢሻ አላህ መኪናው ይመጣል አብዳ ቀጥልበት እሽ ሽኩረን

  • @jematube
    @jematube 4 роки тому

    እናመሠግናለን ሸኪ #ጀማ_ቱዩብ

  • @rehmetibrahim072
    @rehmetibrahim072 2 роки тому

    የኔ ችግር መሪ control ማድረግ ነው ስለ መሪ አጠቃቀም ያለህን እውቀት ብታካፍለን አሪፍ ነው

  • @user-yq5fr1nm6t
    @user-yq5fr1nm6t 4 роки тому

    ኢሻአላህ መኪናውን ስገዛ እደውልልሀለሁ እድታስተምረኝ

  • @peaceworld6214
    @peaceworld6214 4 роки тому

    ጥሩ አብ

  • @firdosethiopia9407
    @firdosethiopia9407 4 роки тому +1

    ጀዛከላ ኸይር አዉቶማቲክ ቀላል ነዉ ማንዋሉ በደንብ አስተምረን

  • @newday9292
    @newday9292 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ሀሪይፍ ትምርት ነው። ግን ተከታታይ ትምርት ልቀቅልን ወድም

  • @ruthsun4122
    @ruthsun4122 3 роки тому

    Abdi le jemari ydegem bedenb besratu tnesh gera tegabahu teru new gen eshi

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 4 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም
    እስኪ አለማምደኝ በጣም ነው መንዳት የምፈልግ🥰

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  4 роки тому

      አብሽር ቀላል መኪና አለኝ ይዤ መጣለሁ