Great to hear about my hometown, Agarfa! We were at the same school. Good luck with your new music album, 'Lemlem'! You're doing amazing, and we’re proud of you!
betam desyemil interview Lemlem disciplined and polite respect..fetarin yemtfera beautyfull.momy.Godbless you and our country Ethiopia. yabzalin endanchi..😙😚☺☺😍😘😘🤔😘😘
ለምለምዬ የልጀጅነት ጓዴ ዛሬሽን በማየቴ ደስስስስ ብሎኛል። ልጅነታችንን የአጋርፋን ትዝታ ከረጅም አመታት በኋላ ካንቺ ስሰማው ደስስስስ አለኝ። ወላጆቻችን ትውልድን የቀረፁበት መንገድ ትጋታቸው 💖💖💖💖 አሁንም ይሳካልሽ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ። ለሁላችንም ምሳሌ መጠሪያ ብርሀን ሆነሻል 🎆🎆🎆
እኔ ግን ማንኛውንም ሰው በማንነቱ ሳይሆን በሰውነቱ ብቻ ስለምውደው እና ስለማደንቀው በጣም ደስታ ይሰማኛል ለጥላቻ ቦታ የለኝም ❤ በዘረኝነት ተጠምዳችሁ ለምትቀባጥሩ ልቦና ይስጣችሁ🙏
Anchim eko saytawekesh zeregnaehoneshin eyenegershin new
ABO yimachish yene maar wuuddiiddd nuriligni
ትክክል
Tiliq edme ina tena yistish fetari yasebshiwun yasakalish melkamnetishin yanurlish hule
ውዶቸ በየሀይማኖታችሁ አስቡኝ ትንሽ ጭቀት አለችኝ ቅዱስ ሚካኤልን በለተቀኑ ሁላችንንም ከጭቀት ይገላግለን🙏🙏🙏🙏🙏
ከጭንቅ የሚገላግል ለልብ ሰክነት የሚሰጥ የሰላም ባለቤት አላህ ጭንቀትሸን ወደ ኸይር ነገር ይቀይርልሸ አብሸሪ
አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይማርሽ
አይዞ
አሜን አይዞሸ እህቴ
ለምለሟ በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ወዳጅሽም ጭምር ነኝና ሙዚቃሽን በጉጉትና በጥሞና እናዳምጠዋላን እናመሠግንሻለን ዘመንሽ ይባረክ
ለዛ ስነምግባር ኢትዮጵያዊነት የሰውነት ጥግ በሳል ሴት ምትናገረውን ምታውቅ።🎉🎉🎉
መ/ር ኃይለሚኤል እሸቱ እና መ/ርት ፋንቱ የመጀመሪያ መምህሮቼ ናቸው። ኃይለሚካኤል የት/ት ቤታችን ዳይሬክተር ነበር። እጅግ እጅግ ድንቅ መምህራን ናቸው። አሁን ላለውበት ህይወት መሰረት ጥለዋል።
ለምለም ትዝ የምትለኝ ትንሽ ልጅ ሆና ነው።
ጎበዝ ልጅ ነሽ; በርቺ!
ለሊዬ የኔ ደርባቢት እጅግ ውብና ደስ ከሚል ባህላዊ አለባበስ ተውበሽ በንግግሮችሽ ስታስደሚምን አመሸሽ አንቺ ምርጥና ጥሩ የሆነ ልብ ያለሽ ቅን ሴት ነሽና በዚህ ስኬት ላይ ደርሰሽ በማየቴ እጅግ ኮርቼብሻለሁ በርቺልን ! ይህንን የድካምና የልፋት ውጤትሽን ደስ የሚያሰኝ ግብረ መልስ ከአድማጮች እንደሚቸሩሽ ተስፋ አደርጋለሁ እታለሜ ! ማያዬ ስራሽ ምርጥና የሚወደድ መሆኑን ባደመጥኩት ልክ መመስከር እችላለሁ መልካም እድል እንኳን ደስ አለሽ የናቴ ልጅ ።
Thats nice comment ❤❤❤❤❤ she is a smart beautiful young mum we wish her nothing but best in the future ❤❤❤❤❤ she looks so gorgeous ❤
She is ur sisters. She is so nice leadu
ለሊ በጣም እንወድሻለን ። ደርባባዋ ጨዋ ኢትዮጵያዊት ያንን ከመሰለ የወንድነት ባህርይ ወደ ዚህኛው ሴትነትሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
AGARFA! You took me back to 30 years memory. I was in the farmer's training center camp.
God bless you
That’s great to hear! Where are you living now? It would be interesting to know where life has taken you since then!
Actually, I'm Eritrean and obviously back to Eritrea. Up and downs in life. Now I living in USA.
ሙሉዓለም ታደሰን የሚመስል ነገር አላት
No
@@taychmechal348 THE ARE BOTH LIGHT SKINS
You are right ✅️ 😂
Wow 😅😅😅❤🎉
ፍቅር ነሺ የሰረአት ያለሸ ሀገርሸን ወዳድ ወገንሸን አከባሪ ምረጥ ድምፃዊ ነሺ ሰራሸ አንደኛ ነው እንከን የሌለው ❣️❣️❣️❣️👌👌👌👍👍👍
በጣም ውብ ረጋያለች አስተዋይ የም በጣም ነው የወደድኳት ረጅም እድሜና ጤና ስኬት በእምነትሽ የፀናሽ ሁኚ❤❤❤
Betammmm
የኔ ቅን ደምሪኚ❤
anchim 🥰🥰
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
ameennnnnnnn
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን
ውበት , ስነ ስርዓት , ድምፅ - ወርቅ 👌👌👌
Love her song “ Lalibela” 👌
❤❤❤❤lalibela btm new yemwadew
ለለዬ!
በጣም ብዙ ብስለትና ለውጥ አይቻለሁ። ድካምሽንም አውቀዋለሁ፣ እንኳንም ተሳካልሽ!
I know you are such full of content woman!!
በርቺ!
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሜን
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Amen
አሜን
"ለምለም" እኔ እንደ እውነት ገና ያኔ የየኛዋን ፓንኳን ለምለምን በተመለከትኳት ጊዜ ይች ልጅ እንደ ስሟ ትለመልማለች ብዬ ለራሴ ነግሬው ነበር። አሁን ላይ እየለመለመች እንደሆነ ጅማሬውን እያየሁ በመሆኑ ትክክል እንደነበርኩ ይሰማኛል ሆኖም የለምለም የሙዚቃ ልምላሜ ጅማሬ እንጅ የልምላሜዋ ጥግ ለመድረስ ብዙ ይቀራል ግን ትደርሳለች ትለመልማለች!! ሌላው አጋርፋ ማለት ከአርባ አመት በፊት ትልቁ የግብርና ኮሌጅ ሆኖ ብዙ የግብርና ባለሙያዎችን ያበረከተ ታላቅ ቦታ ሲሆን እኔ የማውቀው በስራ ምክኒያት ነበር። ባሌ እምየ ባሌ ከተወለድኩባት ጎንደር በላይ የመገብሽኝ ያስተማርሽኝ የወደድሽኝ መቸም አልረሳሽም ቢዬ ኪያ!!
ምርጥ የሀገሬ ልጅ የባሌዋ ቆንጆሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
እኔ የባሌ ልጅ ሲሉ ነው ላየው የገባሁት
Konjo yageree lijee
@@semerafeker7849 ye Oromo lij hulu konjo naw:: amdam lij yelewm Oromo
የባሌ ልጅ ነኝ ሊሉዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ። ሰይፉዬ እናመሰግናለን
ማመን አልችልም የባሌ ልጅ ነሽ😢❤
ለምለም ከአነጋገሯ እሰከ አለባበሷሰርአት ያለት ምርጥ ሴት ናት ስወድሽ❤❤❤❤
ሰይፏ በሚገርም መልኩ በእጂግ ጨዋነት፣እንግዳውን በስርዕት ጄምሮ ጨረሰ፥፥ እንዴት ደስ ይላል፥፥ ለምለም ይሳካልሽ፥፥ ሰይፏ በርታ በዚሁ ቀጥል፥፥እናመሰግናለን፥፥
Ilove lemlme baredu kenya ❤❤
እንደዚኽ እኮ እናምር ነበር ከየትም ትምጣ ከየትም ማንም ትሁን ማንም የትም ትወለድ የትም ትደግ አገርና ወገንን የምትወድ እመቤት የሆነች ለምለም ሃ /ሚካሄል የባሌዋ ቆንጆ በርቺ ልጆችሽ ይባረኩ በፈጣሪ!!!
የኔ ቆንጆ አንቺ ላይ ሙሉ የሆነች አንድ ሺ ሴት ነው ያየውት 🥰 እግዚአብሔር አምላክ ከነ ስርአትሽ ይጠብቅሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🥰🙏💓
አይዞሽ ለምለምዬ
ብዙ ጥሩ እና እንቁ ልጆች ከሁሉም አቅጣጫ አሏት
ኢትዮጵያን እንታደጋት መጥፎወችን ሠወች እንምከራቸው
አካም ፣ምለለምዬ
አለበሽን እኸማየው ቸኩያለሁ
ይህችን ዘፋኝ አለማድነቅ አይቻልም ዘፈኖችዋ ሁሉ በፍቅር የሚደመጡ ናቸው. በርቺ በሉልኝ. !!!
ሰይፉ ወንድማችን ይህቺን ልጅ በማቅረብህ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ። ያቺን የየኛ ጓደኛዋን ማስታወቂያ የምትሰራላት በሚመስል ደጋግመህ ሚዲያ ላይ አወጥሃት ከልክ በላይ አብጣ የማይፈልግ ነገር ውስጥ ገብታ ብዙዉን አሳዘነች ። ይህቺ ልጅ የዘመኑ ምርጥ ዘፈን ስላቀረበች ምስጋና ይገባታል ።
ማናት አላወቅኳትም
የኔ ቆንጆ ደስ የምትይ እረጋ ያልሽ ምርጥ ሴት ወሬዋን እያሁት ሳልጠግባት አለቀ ምርጥ ስራ ነው ስራ እየሰራሁ ሙዚቃሽን እዳመጥኩ ነው የምዉለው በርች እናመሰግን አለን ❤❤🎉🎉
ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ሙሉ ቃለ መጠይቅ ስመለከት ምክኒያቱም የለምለም ድምፅ ስታወራ እራሱ ፦
ልክ አንደ ፦ ሽታው ደስስስ በሚል ግሪራ ታልቦ የተራጋ ወተት እርጎውን ብርጭቆ ውስጥ ጎረድ ጎረድ ብሎ የወረደውን ፀሀይ ባቃጠለህ ሰዓት ግምጥ አድርገህ ስትጠጣው ልብ ስር ገብቶ እንደሚያቀዘቅዘው ።
ስታወራ ራሱ ደም ስር ገብቶ የሚያረካ ገራሚ የሆነ ለስለስ ያለ ደስ የሚል ቅላፄ አለው ።
እንዲያውም እንደ አፍሪካ ማዕድን ገና ምንም አልተነካም ።
በርችልን እህታችን ❤
Thank you Lemelem for your expression about Ethiopia, you did it! Good job.
ሰይፍሻ ለኔም እድል ብትሰጠኝ ብዙ እስከዛሬ ካለቀረብከው ታሪክ ይለያል
ተመስጨ ያየሁት እተርቪው ድምጽ ብሎ ዝም ነው ዋው በጣም ደስ ስትይ ❤🥰
Lemliye Well done!We proud of you!Good Luck for the Album!
ለምለም ምርጥ ስብዕና ነው ያለሽ በርቺ! እውነት ለመናገር ኢትዮጲያውያን ከዘረኝነት አስተሳሰብ ብንወጣ ኖሮ ሃገራችን ከኢትዮጲያውያን አልፋን ለሌላውም አለም መጠጊያ እንሆን ነበር
አቤል የወይኖ ልጅ ይጋበዝ የምትሉ ላይክ እስኪ በናታችሁ
ESUN.WECY.YLUT..YKRBUT
@@Firehiwot45 amemen🙏🙏🙏
የኔም የበኩር ልጅ ማያ ነው ያልኳት በጣም የምወደው ለኔ በጣም ትርጉም ሰጦኝ ያወጣሁላት ስም ነው ማያዬ መስታውቴ በሷ ግዜ ያሳደገችኝን አያቴን አጥቻለሁ ትልቅ እድልም አግንቸባታለሁ ያለፍኩበትን ሂወቴን የማይባት ለሷ ስል ሲደክመኝ እጠነክራለሁ ተስፍየ ናት ልጀ ማያየ እወድሻለሁ ❤❤❤የልጆቻቹሁን ስም ስታወጡ ስለወደዳቹሁት ሳይሆን እራሳቹሁን የሚገልፅ ትርጉም የሚሰጥ ስም ስጡ 😘😘
ሴፍ ለካ በቁምነገር ጀምሮ በቁምነገር መጨረስ እንደሚችል ከአንቺ ኢንተርቪዉ አወኩ (ሴፍሻ) ቀልድ ነዉ በጣም ብስል መናገር የሚያምርብሽ ቆንጅዬ ነሽ መልካም ሁሉ ይከተልሽ
ለምለሞዬ የምወድሽ አልበምሽን ሁሉንም ነው የወደድኩት በይበልጥ ደግሞ መናደደን እዳጠላው የሚለውን በጣም ነው የወደድኩት በቀጥታ ሀሳቤን ነው የገለፅሽልኝ እናመሰግናለን ❤❤❤🥰🙏በርችልን
She is so sweet and confident.
ደርባባ ምርጥ ልጅ ነች❤❤❤❤❤
Great to hear about my hometown, Agarfa! We were at the same school. Good luck with your new music album, 'Lemlem'! You're doing amazing, and we’re proud of you!
ሰይፍሻ እናመሰግናለን❤ለምለምየ ስታምሪ ከነ አለባበስሽ❤❤❤❤❤❤❤
ሙሉውን አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት። ደስ ትላለች።
💚💛♥️
ከልጆችሽ ጋር በጣም ደስ ትላላችሁ ቆንጆ ቤተሰቦች ናችሁ በርትተሽ በዚሁ ስራሽ ቀጥይ
ደስ የምትል እርግት ያለች ውብ ሤት😍😍😍
ምንም እየመቱንም ቢያስተምሩንም ግን ትልቅ ክብር አለኝ ላስተማሬዎቻችን፣ ትልቅ ክብር ለአስተማሪዎቻችን
ድምጽሽ እና ሀሳብሽ ያምራል ጐበዝ በርቺ ❤❤❤
ሴትነት ያምርብሻል❤❤❤❤❤የኛ ላይ ወንዳወንድ ነገር ነበርሸ😂😂
ለምለም ከአነጋገሯ እሰከ አለባበሷ ስርአት ያለት ምርጥ ሴትናት👌❤
Actually she speaks formal Oromigna. Good job beautiful ❤
ስወዳት ይችን ልጅ እግዚአብሔር ባለበት ከነ ቤተሰቡሽ ይጠብቅሽ ልጆችሸን ያሳድግልሽ
ደስ የምትል ልጂ ድሮም እወድሺ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩሽ የኔ ደርባባ ♥️😍
ለሊ በጣም ነዉምወድሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ደርባባዋ ኢትዮጲያዉ ነሽ በርችልን እግዚአቤሔር ልጀችሽን የሰድግልሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ድምፁዋ ስለምያሳዝነኝ ከድሮ ጀምሮ እወዳታለሁ love You Girl❤❤❤
እኔ ግን ጥሎብኝ ኤሊያስ መልካን በጣም ነው የምጠላው።ነገረስራው ሁሉ በቅኔ ሃይማኖተኞችን ሸንቆጥ ያደርጋል።የሱ ግጥሞች በሙሉ ማለት ይቻላል የሆነ ሃይማኖትን የሚዋጉ ተፃራሪ ናቸው። አላማው የሆነ ሃይማኖትን አፍርሶ ሞዲፋይ የሆነ ሃይማኖት መመስረት ነበር።የፃፈው አንድ ፕሮፖዛል (ፍልስፍና ነገር) ነበር።ግን ደስ የሚለው ሳይሳካለት ህይወቱ ማለፉ ነው።ሊሞት ሲል የፃፈውንም መድብል ሰራተኛውን ጠርቶ እንድታቃጥለው አድርጎ ነው ያረፈው።ሞቱ አስደስቶኝ ሳይሆን ሃሳቡ ባለመሳካቱ ነው።
በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለሽ❤
Seyfuye benateh lememehran program azegaj . Thanks!
የጨዋ ጨዋ የኔ ቆንጆ የሰጣችሁን ባለሙያ ማስታወስ 🙏
ኡኡኡኡ
ለሊዬ ስወድሽኮ የኔ ውብ
ጀግና 👌🏽 ምርጥ ስራ ነዉ ያበረከትሽልን እናመሰግናለን
betam desyemil interview Lemlem disciplined and polite respect..fetarin yemtfera beautyfull.momy.Godbless you and our country Ethiopia. yabzalin endanchi..😙😚☺☺😍😘😘🤔😘😘
የባሌዋ ፈርጥ የባሌ ልጆች ምርጦች
ለምለም እንደ ስሟ ጎበዝ ነሽ በርቺ🎉
በጣም ቆንጆ እርግትያልሽ ነሺ አለባበስሽ በጣም ደስ ይለል ፍጣሪ እውቀት ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ ለምዬ
በጣም impressed ሆኜ ነው ያየሁይ
ይቺ ጀግና ልጅ 💚💛❤ 🙏
men adrga new degmo "jegna" yemtbalew
Ijoolee Baalee jabaadhu!!
She has faced numerous challenges in life, and I sincerely wish her the very best.
ለምለምዬ በርቺ ምርጥ ስራ ነው የሠራሽው በርችልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
ሌሌ ምርጥ ስራ ነው እናመሠግናለን
Thank you.
Confidence betam adenekush banchinetshin yekorash from Eritrea 🇪🇷
She is well spoken and matured
የሀገሬ ልጅ መልካም እድል የባሌዋ ድምፀ መርዋ ❤❤❤❤ባሌ የበሔር በሔረሰቦች ሀገር የፍቅር ሀገር ባሊዮ ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ❤❤❤❤❤
ለምለም በጣም እንወድሻለን የአብነት አካባቢ ኤልያሰ መልካ አድናቂ ሰለወንሽ❤❤❤❤❤
ለምለሚና የኔ ዉድ እደጊልኝ አሁንም ከፍ በይልኝ እሙጷ❤
Owwww megabit 11.....it is my birthday tooo lemiye.....am glad to know zis🎉🎉❤❤❤!!!
ሰይፉ መላጣህ ያምራል
ጢምህ ደግሞ እንደራስህ ቢመለጥ በጣም ታምር ነበር።
So lovely ❤
La hageresh yalesh feker❤❤❤❤❤❤ batam dase belognal thanks
ለምልም አንችን በብዙ አመት አይቸሻለሁ ያዉ የሚዲያ ሰዉ ስለሆንሽ ……………ማለት ነዉ
ሰዉ ማንን ይመስላል ቢባል ንሮዉን ሲባል እዉነት ነዉ
የድሮዉን ፊት ከአሁኑ ፊት የልጅ ፊት የሚመስለዉ አሁኑ ዓይመስልም ወይ ኑሮ………………….
ግምገማ
ማያይሽ ጥሩ ነዉ አንችን እንድትመስልሽ ማድረግሽ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ይች ልጅ እኮ አለምን ልታስተዳድር የምትችል ወይም ከዘፋኝነት ወይም ከአርቲስትነት የበለጠ ከፍ ያለ ቦታ ልትደርስ የምትችልን ልጅ እኒን እይኝ…………..እኒ ቦታ ድረሽ ማለጽ ግን ……እእእእእእእእእአ
ውይ ስታምር ውይ ንንግር ስትችልበት ውይ ሴትነት ድርብብ ማለቱ❤️❤️❤️
ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Demerehalew
I do it bro
አብሽር ደምረንሀል
ተጋሩ ኣምሓራይ ምስተቀየሩ ጥረስጋ ይበልዑ
ተመስገን እራቁቷን ያሎጣች ሴት ተገኘች
ባሌ ለካ ሰው አላት❤ የሐገሬ ልጅ❤
እግዚአቢሄር ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ካለችበት ውሰብሰብ መከራ ያዉጣልን ይጠብቅልን
ሰይፍሻ የማይናገር ኦቲስቲክ የልጄ ልጅ በየቀኑ ላሊበላን እየከፈተ ይሰማል የምኖረው አሜሪካ ቨርጅኒያ ነው
ይገርማል ኦቲሰቲክ ልጆች እኮ የተለየ ምልከታ አላቸዉ ከሌሎች ልጆች እንጂ የአሰተሳሰብ እንጭጭ አይደሉም። የሚፈልጉት ማወቅ ይጠይቃል ቴራፒሰቶች ጋር መከታተል ነዉ አላህ ይርዳቹ ምኖረዉ አዉሰትራሊያ ፐርዝ ነዉ።
ይገርማል አላህ ጨርሶ ይማርልሽ
ይገርማል! እዚህ ያሉ autistic ልጆችም ይወዱታል። በየቀኑ በስራ ከሚገጥመን ትዝብት ነው።
በርች የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ስራ የስኬት አመት ይዉንልሽ❤❤❤🎉🎉🎉
My Agaarfa ❤❤
Me too Agarfa❤❤
Please sefu also interview gurage singer desalgne mersha
Seyfisha balen alaqim alken! Huletenga kenga xeef inna sinde indematageng eweq😢😢😢😢
She’s confident
በጣም የምወዳሽ አርቲስት ነሽ በርቺልኝ❤
"ሰላም ነበረ ቀየው ሰላም ትቼው ስወጣ
ሰላም ተሰናብቼ ሰላም ሄጄ ስመጣ
ሰላም ፍቀር ነበረ ሰላም ምንም ያላጣ
ታዲያ ከምኔው ሄዶ ሰላም ከምኔው ታጣ" 🥹
እጅሽ ሲያምር
የባሌ ስው እውነት ነው ፍቅር ነው በአሁኑ ስአት ኦሮሚያ ስትረበሽ ባሌ ግን ሰላም ነው አማራና ኦሮሞው ተዋደው የሚኖሩበት ሀገር ነው ደርባባ ሴት ናት ድምጽዋ መረዋ ነው ስለ ስላም የዘፈነችው እውነት ነው ያስለቅሳል ሀገራችንን እግዚአብሔር ስላም ይርግልን🙏🏾🇪🇹❤️
Oromo selhone new enji hizbu amhara hager behon saw aynorum:: egzyabher libachewn ayto yemaymche mider aregebachew ::
ወሸታም የምንሊክ ደኩላ ተብሎ ሀውል የፈረሰው እኮ ባሌ ነው
@@tesfayehabtamu2873 are you talking to me?
@@nunu7353. Sew kenhyewetu zekzku yeseklute yet new sew yemitardebte yet new oromiya yedem meder egzeyabher yeferdal
@@nunu7353😂😂😂ኦሮሚያ ክልል መሰለኝ እየታረደ የሚበላው የሰው ልጅ አይ እናተ
Seifuye በጣም አንደኛ የሆነች ልጅ ነው ያቀረብከው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሪ የኔ ቆንጆ መልካም እድል አሪፍ ሥራ ነው ይቅናሽ
የሀገር ልጅ በርችgeta kanch gar yhun🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ኢጆሌ ባሌ
የኛዎች ሁላችሁም ድንቅ ልጆች ናችሁ