Emebet Mekonen / ሻደይ / ሶለል አሸንዳዬ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 546

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 років тому +202

    እንደዚህ አይነት ባህላቸውን የጠበቁ ሀገርኛ ሙዚቃዎችን ላይክ ሼር እናድርግ በጣም ግሩም ስራ ነው👍👍👍

  • @ጀግናየጀግናዘርአሳምነውፅ

    ዋውውውው ባህላችን ያምራል ወለየነቴ ውበቴ አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ ማንነቴ ። አማራነት ለዘላለም ይኑር 💚💛❤

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 років тому +1

      ለካ ለካ ለካ እኔ ከሰሜን ሸዋ

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 років тому

      amen.amen mar

    • @madghhg8046
      @madghhg8046 5 років тому

      Amen

    • @abayeantekemothbehalamenor1552
      @abayeantekemothbehalamenor1552 5 років тому

      Amen

    • @sacvalley799
      @sacvalley799 5 років тому +3

      My parents born an grew up this beutiful culture and I am proud my DNA chromose come from this old divested culture. Semetic and hamatic cuture.amarsh is the engine of ethiopia for ceturies

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 5 років тому +71

    እኔ ኢስላም ነኚ ግን የአማራ ባህል እኔም አማራ ስለሆንኩ ባህሌ ነው ባህላችንን ጠብቁልነረ የአማራ አርቴስት ሁሉ የባህል ሙዚቃ አውጡልን። ባህላቺንን ማንም እየሰርቀው ነው

    • @fikergelanew2132
      @fikergelanew2132 5 років тому +1

      Min abatea ladirgishe yegent kulf fetaree yadilshe muslem endehi sehon kirstyanim endezehi zergnanetin seteyef des yilal

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 2 місяці тому

      ❤በትክክል❤❤ እህቴ

    • @WassieAzmeraw
      @WassieAzmeraw Місяць тому

      ❤it is your's okay

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 років тому +40

    ዋውውውው የኔ ማሮች ስታምሩ አማራ ባልሆን ምን ይቆጨኝ ነበር ከእናንተ መፈጠሬን እንዴት እንደምወደው እንዴት እንደምኮራበት😍😍😍😘😘😘👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @tigisz8285
    @tigisz8285 5 років тому +57

    አማራ ብቻ መሆን መታደል ነው እዩ እደት እደምናምር አይ ዉበት እኪ የመቤት አድናቄ ላይክ ይጩኝ

  • @yemesrachetakel3418
    @yemesrachetakel3418 5 років тому +95

    ያማራን ባህል ፈትሹ ያማራ ዘፋኞቺ በሙሉ እያወጣቺሁ ባሀላቺን አስትምሩን ስል ለአማራ ዘፋኞቺ እና አርትስቶቺ እጠይቃለው💚💛❤

    • @mogesbiresaw1267
      @mogesbiresaw1267 5 років тому

      💚💛❤💪😍

    • @love-gp7of
      @love-gp7of 5 років тому +2

      የአማራ አርቲስቶይ ኮ
      ኦና ባዶ ቅጭላት ናቸው በተለይ ተዋናይ ወቹው ባሀላቸውን ከህዝቡው ጋር ገጠር ሂደው አያከብሩም

  • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20

    ያምራ ል እህት አለም በሰላም ያድርሳ ችሁ እኔ ሙሥሊምነኝ ግን ደሥታ ችሁ ደሥታየ ነው የአገሬ ህዝቦች ሳቃችሁን እጂ አል ክፏ ችሁን አልይ አልሥማ እናቶቸ አባቶች እህቶቸ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ።።።።።

  • @الببخنال
    @الببخنال 5 років тому +180

    የአማራ አርቲስቶች አሸድየን ሶለል የሚል ዘፈን ዝፈኑልን ባህላችነንም እየተሠረቀ ነው ባህላችነን ጠብቁ እህታችን ዘፈኝዋ እናመሰግናለን

    • @abebachanal1036
      @abebachanal1036 5 років тому +5

      አማራ አትበይ የሄን የአገው እና የወሎ ነው

    • @muhheademii3373
      @muhheademii3373 5 років тому +9

      እና አገው አማራ ነው ወሎ አማራ

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 років тому +9

      @@abebachanal1036 😂😂😂😂 ወሎ እና አገው አማራነው ደነዝ

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 років тому +4

      @@muhheademii3373 አማራን💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍

    • @abebachanal1036
      @abebachanal1036 5 років тому +1

      እህቶቼ አማራ መሆኑ አውቃለሁ ግን የሚከበረው ብወሎ አገው እስከ ሆነ ድርስ የወሎ አማራ እና የአገው አማራ ማለት አለባቹው አማራ ሁሉም አያክብርም ይሄንን በዓል አብዛኛ አገው ነው የምናከብረው

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 5 років тому +78

    ዱባይ ነኝ የራያቆቦልጅ እፍፍፍ አማራነት ኩራት
    ነው በማንነታችሁ ኩሩ
    የአማራ ሆዳሞች አስተውሉ የጋላ ገረድ አትሁኑ የአንባቸው ምግባሩ የአሳምነውን ነብስ ይማርልን አሜን

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 років тому +31

    የካሜራ ዳሬክተሩን (ሠይፉ ነጋሸ ) አደደቀዋለው :: ትክክለኛውን ባህል እቦታው ድረሥ ሂዶ ቀርፃውን መሥራቱ ያሥደንቃል
    በርቺ እህታለሜ ደሥ የሚል ሥራ ነው

  • @የተዋህዶልጂቤቲ
    @የተዋህዶልጂቤቲ 5 років тому +30

    ደሲ ሲል ሰላማቹህ ይብዛልኝ ባሃላችን ውበታችን አማራዬ

  • @ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ
    @ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ 5 років тому +30

    ዋውውውውው ያምራል ባህላችን እስኪ ይልመዲባችሁ ባህል ማስተዋወቅ ሌሎቹ የሰው ባህል ለመስርቅ ይሻማል አማራ የራሱንም አያከብር ይልመዲባችሁ ምርጦች እንደት እንደምታምሩ ♥♥♥♥♥♥♥

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 5 років тому

      በጣም ባህላቺን ነው

  • @kidisteyemaryamlij1103
    @kidisteyemaryamlij1103 5 років тому +56

    አማራወች ዘራችን ይብዛ አማራ ባህለብዙነው እኛ እደሌሎች አንዘርፍም አማራ ነታችን ኩራታችን ባህላችን ወብታችን ያማራህዝብ ከዱቄትነፃ ነው

    • @tanderson7281
      @tanderson7281 5 років тому +3

      እውነት ነው ከዱቄት ነፃ ነው አማራ ነቴ ኩራቴ ክብሬ ማንነቴ ኢትዮጵያ ሀገሬ

    • @צגהמדהני
      @צגהמדהני 5 років тому

      @@tanderson7281.ץ
      פפ

  • @አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል

    ሳይሰረቅ ያስቀረነው አሸንዳችን እልልልልል አማራየ እንኮን አደረሳቹ አሸንዳን ለምታከብሩ የአማራ ኮረዳወች አቲስቶቻችን ባህላችን ንዳይጠፋ ብቅ ብቅ በሉ

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    የኛ የአማሮች ቱባ ባህላችን ነው😍😍😍😍😍😍 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍

  • @mob2752
    @mob2752 5 років тому +11

    ዋው ደስይላል ስወዳችሁ። ሁልጊዜም እምዘፍኒው ዘፈን ይመቸኛል አድናቂሽነኚ እምታደቁ ላይክ ስጡኚ አይከፈልበት

  • @wosagn4210
    @wosagn4210 5 років тому +11

    Wosagn Nega
    ይህ ስራ እጅግ የሚያምር ስራ ነው በዚህ ስራ ላይ የተስማሩትን አካላትን ሁላችንም ልናደንቅና ልናከብር ግድ ይለናል እናመስግናለን የሚገርም ስራ ነው

    • @alisaleh8559
      @alisaleh8559 5 років тому

      በጣም ደሥ ይላል ባሀላችን

  • @abebaassya9029
    @abebaassya9029 5 років тому +19

    እንግድማ ልቤም አይርፍ አድስ አመት መጣ እንባየ መጣብኝ የስደት እህት ውድሞቼ አድስ አመትን አግርችሁ የምትገብ መልካም አድስ አመት።

  • @saraaweke2899
    @saraaweke2899 5 років тому +250

    ከዚህ ህዝብ በመፈጠሬ ደስተኛ ነኝ አማራ ልጆች ላይክ ግጩኝ አማራነቴ ኩራቴ

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 5 років тому +34

    አቤት ውበት እኛ አማራወች ስያምርብን እንኳን ለአሸንዳ ብአል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የአማራ ልጅች

    • @saraaweke2899
      @saraaweke2899 5 років тому +1

      Enqan Abero Adrsen

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 років тому

      amen yamet sewu yibelen mar👌👌💗💗💋💋

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ

    አማራነት ውበት እኮ ነው አማራዎች ውድድድድድ

    • @aliisa649
      @aliisa649 5 років тому +1

      wooww Amharabet kurat new

  • @ወሎየነኝውሎየነኝያውምየመ

    እኔም ይህ ቀን ናፍቀኝ አሽዳይ ሶለለ እር ልጅነቴ ተመልስልኝ አሁንስ መሮኛል የስደት ኑሮ እኛም እደናተ ካገራችን ገብተን ስቀን ተደስተን ከበተስቦቻችን ካር ለመኖር ያብቃን አይ አገሬ ውበትሽኮ ባሀል አድነት መልካምነት ፍቅር ያድለን

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አማራ ባለ ቱባ ባህል ባለቤት!❤

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 років тому +8

    #እመቤቴ ሆይ መጣን ከደጅሽ ከአመት አመቱ ልናወድስሽ #የሚገርም ስራ ### በጣም ያምራል ባህላችን ውበታችን በርች

  • @tsegishtube1995
    @tsegishtube1995 5 років тому +68

    አማራ የባህል አምባሳደር የስልጣኔ አምድ የእምነት መፍለቂያ የተመቸው like and subscribe

    • @ameleworktechane7204
      @ameleworktechane7204 5 років тому +1

      Wow l like this song 💚💛❤

    • @tanderson7281
      @tanderson7281 5 років тому +1

      ዋው አማራነት ውበት ኩራት ድምቀት ነው ከምንም በላይ

  • @iselamselam3999
    @iselamselam3999 5 років тому +14

    የኔወቹ ደሙቼ ናቹ እንዴ እሳይይይ ኑሩልኝ ዘራችን ይብዛ አማራውቼ ጠላታችን አይኑ ይፍስስ ውድድድድድድድድ...

  • @favenwoleyewa7891
    @favenwoleyewa7891 5 років тому +5

    wow ትዝ አለኝ አገሬ ሱለል ለማለት ለስቅለት ነበር ቀጠሮ እምንይዘው ሱለል ሳምት ሲቀረው ከኋደኞቻችን ጋር አሸዳ መግዛት እጀምር ነበር

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 5 років тому +11

    እሙዬ የኔ ቆንጆ በርች😘😘 አሁንስ ሃገሬ ናፈቀኝ አይ ስደት ሶለል ድሮ በጣም እንል ነበር አሁንማ ስደት ጨርሶን የለ😪😢😢😢

    • @tsehayeshgetahun8561
      @tsehayeshgetahun8561 5 років тому

      አማራነትዪለምልምበጣምደስዪላልቀጥሉበት

  • @lina-pz6ry
    @lina-pz6ry 5 років тому +226

    አማሮች የት ናችሁ ላይክ በማድረግ አበረታቷቸው

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 5 років тому +6

      አለን አለን....ልክ ነሽ የአማራ ልጆች please like አድርጉ

    • @weleteselasa2044
      @weleteselasa2044 5 років тому +5

      አለን አለን

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому +1

      @@mimizeniwork4500 betesb Enhuen Konjo

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому +1

      @@weleteselasa2044 betesb Enhuen

    • @selamawitlove8165
      @selamawitlove8165 5 років тому

      ወይ ዘንድሮ በራሳቹህ ኩሩ አማራ ያልሆነን ግድ አማራ ሁን ማበድ ነዉ አገዉ እንጂ አማራ አደሉም

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 років тому +5

    አቤት ውበት ከትንሽ እስከ ትልቁ የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሳላውቀው እምወደው ሃገር ውበት ፍቅር የበዛበት አቦ አንድ ቀን እንደምመጣ እርግጠኛ ነኝ ባህላችን ውበታችን በጣም ነው እምታምሩት ሃገራችንን ሰላምን ያብዛልን ውድድድድ ሳደርጋችው እኔም ልክ እንደ አስቱዬ
    ልክ እንደ ባንዲራ የምታምሩ we love you so much with u respact♥♥♥

  • @الببخنال
    @الببخنال 5 років тому +11

    እቡጥ እቡጥ ተጫውቶ ያደግ ኮሜት ስጡኝ ክረምት ሲደርስ በጣም ነበረ ደስ የሚለን

  • @ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ

    በጣም ነዉ የሚያምሩት እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር ሳያጎል ከአመቱ ያድርሳችሁ ዘመዶች💚💛❤💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 5 років тому +3

    እሰይ የኔ ቆንጆ ስታምሩ አርቲስቶች እኮ በጣም ብዙ ስራ ለመስራት የሚያስችል ብዙ ታሪክ ነበራቸው ግን እነሱ የማይወጡት ስልጣኔ ውስጥ ገባን ብለው የሌላኛውን አለም እያስቀደሙ ስራቸው ሁሉ ደባሪ ልክ እንዳች በባህላችን ላይ ብትሰሩ ያዋጣችኋል በርቱ በርች እመቤት በጣም ምርጥ ስራ ነው በሉ እየደጋገምን እንይላት ለሷ ብዙ ሞራል ነው

  • @ታረቀኝአማህራአብን
    @ታረቀኝአማህራአብን 5 років тому +2

    መታደሌ አማራ መሆኔ ዛሬም ነገም ለዘላለም ደስስስስስ ይበላችሁ አማራየ!!!

  • @abettertomorrow6222
    @abettertomorrow6222 5 років тому +27

    ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አማራ ለዘላም ይኑር

    • @ddlaura5506
      @ddlaura5506 4 роки тому

      Ene Welo negn leyaeyayun eymokeru nw Huem and enhun

  • @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ

    ኸረ ጎበዝ ለዚህ ዉብብብ ባህላችን ላይክና ኮሜት ትንሽ ይሁን ጆሮየሚያደነቁር ዘፈናቸዉ እንጋጋለን የኔቆንጆ በጣምእናመሠግናለን የኔዉዶችችዉድድድድድድድድድድድ ብሰማሽ ብሰማሽአልሰለቸኝአለ የኔማሮች

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 5 років тому +13

    Wow! Beautiful culture, people, landscape! Amhara the beautiful!
    💚💛❤️

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila1553 5 років тому +2

    ማሮቸ ደሞቸ እንዴት እደምታምሩ ለከርሞ በሰላም ያድርሳችሁ ደስታችሁ ደስታየ ነው ክፉዋችሁን አልስማ

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 5 років тому +17

    አማራ ባህለ ብዙ ነው ዘራችን ይብዛ
    ዝንት አለም አምሀራ💚💛❤

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 5 років тому +13

    I have remembered, I grew up such kind of culture. Long live my people and with era revolutionary civilization

  • @ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ
    @ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ 5 років тому +13

    በታዋቂ ኣርስቶች ሊዘፈንበት ይገባል

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 5 років тому

      😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 Рік тому +1

    ትዝታ ሁኖብኝ ቀረ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 років тому +21

    አማራነት ይለምልም ዝነተ ዓለም አማራ 😘😘😍🍀🌻🌺

  • @weleteselasa2044
    @weleteselasa2044 5 років тому +1

    ይህን ስሰማ አያቴ በጣም ነው የምትናፍቀኝ 😢ሁሌም እወድሻለው አስታውስሻለዉ መቸም ከአይምሮየ አትወጭ ሁሌም እወድሻለው ነብስሽን በገነት ያኑረው

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 5 років тому +17

    በጣም ደስ ይላል ባህላችን

  • @ሀናፍቅርየራያዋ
    @ሀናፍቅርየራያዋ 5 років тому +3

    ከኑራዲስ ውጪ ዘፋኝ አዲንቄ አላውቅም አሁን ደግሞ አችን ውደድኩሽ 😘😘😘😘ለሶለል ምስጋና ሂጄ ቆቦ እራያ ጀመዶ ማርያም የነፍሴ መዳኛ😘😘😘😘😘

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 2 місяці тому

    ይህን ዕፁብ ድንቅ ባህላዊ ዜማንና ውዝዋዜን ማየትና መሰማት ❤❤❤አዳሸ ደሰታን 😄😄 ይሰጣ 👍👏🙏👍👏🙏👍👏🙏👍👏🙏

  • @tsegishtube1995
    @tsegishtube1995 5 років тому +5

    ያምራል ቆንጆ ባህላችን እሚገልፅ ዘፈን ነው እመቤት ኩራታችን ነሽ እኮ

  • @ማራናታየወርቁልጅአባቴሁሌ

    ዋውውው ደስ ሲል ባህላችን አማራነ ውበት እኮ ነው እኔስ ኮራሁ አማራ በመሆኔ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 років тому +6

    ዋውው ሻደይ(ሶለል) ያምራል
    አማራ ኢትዪጵያ ደስ ሲል እመቤት ዲምፅሽን ስወደው💚💛❤💋እንዲህ ነውጂ ኦርጂናለ አማራ ክልል ላይ ብቻ ነው ያለው።

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *አዱስ አምት መጣ ኦ አምላኬ በአግራችን እንድናክብር አንተ እርዳን እርዳን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ!*

  • @ፎዚወለዬዋ
    @ፎዚወለዬዋ 5 років тому +1

    ጉማዬ ጉማዬ አቤት ውበት ወሎ መወለድኮ መታደል ነው

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 років тому +2

    አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ ዉበቴ ስታምሩ ባለብዙ ባህል አማራ ዉይ ማማር ከሸዋ ጅሩ እኔ ሀገሬ እንቁጣጣሽ ነው ተሰባስበን መስክ ሄደን ቁንዲ ቄጤማ እናመጣለን ከዛም ለየጎረቤቱ እንሰጣለን በር ይሰጡናል ዉይ ልጅነት

  • @tokemandawit7535
    @tokemandawit7535 5 років тому +5

    ዋው ያምራል ባህላችን የኛ ምርጥ በርችልን እምየ

  • @kidisteyemaryamlij1103
    @kidisteyemaryamlij1103 5 років тому +14

    በርች አንወድሻለን ሻደይ አሸድየ ሶለል እየተዘረፈነው በሌቦቹ ያማራ አርቲስቶች በደብ ልዘፍኑት ይገባል

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 років тому +2

    ይሄን ጨዋታ ለማክበር አሸንድየ ቀድሞ ለመቁርጥ ቀኑ ይናፍቀን ነበር አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 років тому +1

    ዋውውውውውው ሰላማችሁ ይብዛ አመት አመት ያዲረሳችሁ

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 3 роки тому +3

    This is what you called it one of Ethiopia's Identity!!!!We all greatly proud of this kind of our unique identities!!

  • @esatulayned
    @esatulayned 5 років тому +4

    አቤት ድምፅሽ ውድድድ እናንተን እያየው ሃገሬ ናፈቀኝ

  • @tigistchalie8334
    @tigistchalie8334 5 років тому +2

    አማራ ብዙ ያልተነኩ ባህሎች አሏት የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ብዙ ቢሰራ በጣም ደስ ይለኛል አማራነቴ ኩራቴ

  • @እሙከውሰር
    @እሙከውሰር 2 роки тому +1

    ከግድህ አማራ እያልን ወደፊት ኢትዮ አንበል

  • @ፍርሽታደሰ
    @ፍርሽታደሰ 5 років тому +17

    አቤት ውበት እግዚአብሔር ሀገራችንን አንድ አድርጎ ያኑርልን።

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 5 років тому +7

    እኳን አደረሳችሁ። ወገኖቸ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 5 років тому +4

    ይች ሴትዮ ትግሪ ትመስለኚ ነበር ለካም ደሜ ነሽ

  • @dawitabiy444
    @dawitabiy444 5 років тому +1

    አንደዚህ አይነት ስራ መበረታታት አለበት በርቺ

  • @JacquelinKibe
    @JacquelinKibe 5 років тому +9

    እሙ ጠፍተሽ ነበር ምርጥ ስራ ይዘሽን መጣ
    በሻዳይ ሙዜቃች ቤተሰቦቼ ጋር ጨፍሪበት ነበር የዛሬን አያድርገውና አሁን በስደት ሀገር ናፍቆት እና ሀሳብ ይጨፍርብኝ ጀመር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አትድከምጠላቴተዋህዶናትእ

    በጣም ነው የሚያምር ባህላችን ስያምር በርችልኝ የኔቅመም😘😘😘😘😘

  • @ቤሊራያቆቦስደተኛዋ
    @ቤሊራያቆቦስደተኛዋ 5 років тому +2

    ቃላት ያጥረኛል ዉበታችንን ለመግለፅ

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ያዝ እንግዲህ አማራ ሙሽራየ. ባህላችን ውበት ክብራችን ነው እሰይ

  • @salambin7599
    @salambin7599 5 років тому +1

    ደግነታችን አሥጠቃን

  • @ማራናታማራናታ-ሠ5ለ
    @ማራናታማራናታ-ሠ5ለ 5 років тому +5

    ሻደይ አሸንድዬ ሶለል አይግረማችሁ ገና የነፍጠኞች ቀን ይከበራል እኛ አማራዎች በያለንበት አንድ ሚያደርገን ነፍጠኝነታችን ነዋ

    • @xuufxuhfdu2017
      @xuufxuhfdu2017 5 років тому +1

      በሚገባ የኔ የሸዋ ቀቀጥ እህትሸ የጎንደር ያፅወች ልጅ ነፍጠኛዋ ።

    • @abrahamtewelde1712
      @abrahamtewelde1712 5 років тому

      Ye ahaya ken new mibalew

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 5 років тому

      ልክ ነሽ ደሜ

  • @sameraahmad3413
    @sameraahmad3413 5 років тому +2

    ዋው ሀገ ሬሲነሳ ደስይለኛን ተባረክ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 5 років тому +8

    beautiful song 💚💛❤💚💛❤

  • @akliluethiopia8865
    @akliluethiopia8865 5 років тому +1

    ሄንየ በርታልኝ የፌስቡክ ጉዋደኛየ በመሆንህ I am proud too you .keep going

  • @agewtube9076
    @agewtube9076 5 років тому +9

    የአገው ልጆች የገደል ሳር ናቸዉ
    አይገኙም እንጅ ሲገኙስ ማር ናቸዉ

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ወሎ ራያ ሾላል ባህላችን 😘😘😘😘

  • @fatumayimer2708
    @fatumayimer2708 5 років тому +2

    አገራችን የባህል ባላባት ናት ደስ ሲተሉ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 5 років тому +4

    ራያ ሀገሬ
    አማራዬ

  • @girmaashagrie802
    @girmaashagrie802 5 років тому +23

    አማራ አገው ነው አገው አማራ ነው::

  • @hanaassefa1210
    @hanaassefa1210 5 років тому +3

    እውነት ባህላችን እኮ ብዛቱ ደስ ሲል እንኳንም አማራ ሆንኩ ኡኡኡፍፍፍፍ

  • @ወሎየነኝውሎየነኝያውምየመ

    ባየው ባየው ብስማው ብስማው አልጠግበው አልኩ አድነታችን በሀላችን ሲያስደስት ይህ ቀን ናፍቀኝ

  • @abebakonjo6869
    @abebakonjo6869 5 років тому +9

    አማራዎች ታምራላቹ

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 5 років тому +4

    እሜዋሥወድሽ ዋው እነኳንአደረን ውድያማራለጆች

  • @victoriaabate6242
    @victoriaabate6242 5 років тому +2

    Engedi tigrawoch men telu hulun korejachew korejachew weyyy.....ezi lay yalut kemisoch gatoch Hulum neger ye amara/wello nw ye tigra adelm....bale giza honachehu hulun wesdachehu neber giza Demo hulun yewesdebachehual tebeku!! Webet denk bahel wello ethiopia👏

  • @fuduffjdd8436
    @fuduffjdd8436 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ባህል ነው ዘመን የማይሽረው ዘመን ተሻጋሪ

  • @ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ

    ዋው ምርጥ ስራ ነው በርች

  • @workeketem6692
    @workeketem6692 5 років тому +3

    መጣሁላችሁ ውደሀገሬ ልገባ ነው በሠላም ግቢ በሉኘ ጋይሥ !!!

  • @tanderson7281
    @tanderson7281 5 років тому +1

    ዋው አማራእነት ኩራት ድምቀት ከምንም በላይ ላስታ መወለዴ ኩራቴ ነው ለኔ

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 роки тому

    Betam des yilal laseta ena sekotawech ewedachihalehu 😍😍😍😍

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh7589 5 років тому +2

    አሽነዳይ ደስ የሜል ብሃል ዘፈን

  • @عزامعتيبي-ج5ذ
    @عزامعتيبي-ج5ذ 5 років тому +3

    ልዩ የሆነ ስራ ነው

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 років тому +10

    ዋውውውው ያምራል አማራወች ውድድድድ❤💛💚ከልቤ 😍😍ቅማላሞች አትጫጩ እሽ😂ቅናታም ሁላ 😁

    • @ልቤባሸናፌውበእግዚአብሔር
      @ልቤባሸናፌውበእግዚአብሔር 5 років тому +1

      Ehtoche atsadebu sideb yeseytan meliket new katefahu yekirta beterefe wuddd enem wollo bekerbu ayshalehu egziabher melkam fkadu kehone Amarochiye tlatahun amed yardelachihu

  • @omeribrahim7216
    @omeribrahim7216 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤እደዚነው የናቶች በዓል እደዚነው አገራችን የሚያምርባት ዋውዋው ባገሬ እኮራለው ልጆቼም ይኮራሉ ዋው ኢትዮጵያ ለዘላለም ቱኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedir9474
    @kedir9474 5 років тому +1

    ይመችሺ አቦ

  • @ታረቀኝአማህራአብን
    @ታረቀኝአማህራአብን 5 років тому +3

    ያማራ ልጅ በመሆኔ ተደስቻለሁ ላይክ አድርጉኝ አማራ የሆናችሁ ብቻ።

  • @uddin5397
    @uddin5397 5 років тому +1

    ዋው ሶለል ኑሩልኝ ደሞቸ አማራየ ሠላም ሁኑልኝ

  • @בנצימלקטסמה
    @בנצימלקטסמה 5 років тому +4

    የራስ በራስ ሲሆን በጣም አማረ ውቦቸ ኑሩልኝ

  • @መቅዲየማርያምልጅመ
    @መቅዲየማርያምልጅመ 5 років тому +3

    እሙዬ የኔ ቆጆ አማራነት ይለምልም

  • @tanderson7281
    @tanderson7281 5 років тому +1

    ቃላት ያጥረኛል በቃ ቃል የለኝም

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 роки тому +1

    ዉይይይይይ ወይኔ ልቤ ቀለጠቺ 😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍👍🇲🇱