ለተሸበሸበ ቆዳ በሳይንስ የተረጋገጡ መፍትሔዎች/How to Boost your collagen effectively.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 345

  • @HiwotGetahunObsa
    @HiwotGetahunObsa 6 місяців тому +71

    እንዳተ አይነት ድንቅ ቃላት የሚያምርበት ሰው አላቅም እዳንተ ማስረዳት ማብራራት መግለጽ የሚችል ቢኖር ኖሮ መሀይም አይበዛም ነበር በጣም ጎበዝ ነህ🙏👍👏👏

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  6 місяців тому +15

      ስለ በጎው አስተያየትሽ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏። ቤተሰብነትሽም ይቀጥል🤩።

    • @AffectionateAquaticWhale-sh8no
      @AffectionateAquaticWhale-sh8no 6 місяців тому +2

      😅😅😅😅❤❤❤❤❤

    • @RoseJosh-wq3nz
      @RoseJosh-wq3nz 6 місяців тому

      Hulunm beand gize metkem alebn? Kehulum yeteshalews yetu nw? Megzat felege nw plss

    • @BirtukanMotuma
      @BirtukanMotuma 5 місяців тому

      Face book account magnyet alchalkum

    • @Ayal-dt9ni
      @Ayal-dt9ni 5 місяців тому

      አትዘባዘብ እንጂ

  • @brookhealthandfitness
    @brookhealthandfitness  6 місяців тому +51

    ውድ ቤተሰቦች! ቪድዮውን ካያቹህ ቡሃላ subscribe እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ🙏🙏🙏።

  • @Serkalemtebeje
    @Serkalemtebeje 4 місяці тому +3

    ሁሉም ሰዉ አንድ አይነት ወይም እኩል የመረዳት አቅም የለዉም። እንደዚህ አይነት ወደ ዉስጥ ገባ ያሉ ሳይንሶች ደግሞ በበቂ ሁኔታ ብትንትን ተደርጎ ካልተብራሩ ለመረዳት ያዳግታሉ እኔ የዚህ ልጅ ቪድዮ ለየት ሚልብኝ እንደውም በዚህ ምርጥ የማስረዳት ብቃቱ ነዉ። ከመረጃነት በዘለለ ትምህርት ነዉ። እንዲሁ ከላይ ከላይማ ዩቲዩብ ላይ ሞልቷል። እኔ በግሌ ስለ ቆዳ ያለኝ እዉቀት እና ግንዛቤ ከዚህ ልጅ ቪድዮ በኅላ በጣም ነዉ የጨመረዉ።

  • @TadesseBekele-wg5cy
    @TadesseBekele-wg5cy 6 місяців тому +22

    ወንድሜ በጣም የሚገርም እና ድንቅ የሆነ የማስረዳት እና ጥልቅ የሆነ ሳይንሳዊ እውቀቶችን በብቃት የመግለፅ ልዩ ችሎታ አለህ። የምትሰራቸዉ ቪድዮዎች መረጃ ከመስጠትን በዘለለ የብዙዎቻችንን እዉቀትም የሚያሳድግ ነዉ። በርታልን ወንድሜ!!🙏🏽🙏🏽

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 6 місяців тому +26

    WOW ፈልጌ የማስረዳት ችሎታህ ስለማረከኝ ነው subscribe ያደረኩህ ብዙ ካንተ መማር ስለምፈልግ እግዚአብሔር ይባርክህ ገና ማየቴ ነው 😊

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 6 місяців тому +6

    በጣም ግልጽ ነው ገለፃህ ከዚህ በኋላ አንተን ነው የምከታተለው ተባረክ

  • @NasteNatse
    @NasteNatse 6 місяців тому +14

    አጠቃቀሙን ንገረን

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 6 місяців тому +10

    በጣም ሀሪፍ ወድማችን ጥሩ ትምህርት ነዉ ለቤትህ አድሥ ነኝ ከዚህ የበለጠ ትምህርት እጠብቃለን እናመሠግናለን❤❤

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 6 місяців тому +3

    በጣም በጣም አመሠግናለሁ የት እንደሚገኙ ብጠቁመንና

  • @Sidaamit
    @Sidaamit 4 місяці тому

    ለማስረዳት ያለህን ብቃት ሳአደንቅህ አላልፍም ምርጥ ዶክተር. Hope you long life❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 6 місяців тому +9

    ብሩኬ የሚገርም ነው እናመሰግናለን

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  6 місяців тому +2

      በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    • @Khayrya
      @Khayrya 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤😢​@@brookhealthandfitness

    • @Khayrya
      @Khayrya 6 місяців тому

      አሺዉዴሞ

  • @yeneworkzeleke5568
    @yeneworkzeleke5568 6 місяців тому +4

    ስላም ላንተ ይሁን ስለትምሕርትህ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጥያቄ ከፅሐይ ወይም ከልማድ ፊት በማኮሳትር በግባር ምካከል ያለውን የመስመር ምክክት እንዴት ማጥፋት ወይም ማደብዘዝ ይቻላል

  • @MimiAssefa-g6t
    @MimiAssefa-g6t 5 місяців тому +2

    ወንድሜ አሪፍ እውቀት ነው ያስተላለፍክልን ከተፈጥሮአችን ጀምረህ መንስኤዎቹን ከነመፍትሔዎቻቸው የተሟላ መረጃ ይልሀል እንዲህ ነው!
    ፈጣሪ እንዳንተ ያሉ አንደበተ ርቱዕ የሆኑ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ክፉዎችን ይቀንስልን አሜን!

  • @Serkalemtebeje
    @Serkalemtebeje 6 місяців тому +16

    ላለፉት 4 አመታት collagen ዱቄቱን እጠቀም ነበር። ከቤተሰብ እራሱ ብዙ ሰዉ ይጠቀማል። ነገር ግን እምብዛም ለዉጥ አላየሁም ነበር። ለምን እንደሆነ አንተን ከሰማሁ በኋላ ነዉ የገባኝ። በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ❤🙏🏽

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 6 місяців тому +5

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መረጃ ነው

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 4 місяці тому

    ድቅ ብቃት በተረጋጋ በጥልቀት ታስረዳለህ ተባረክልን

  • @tsionseboka1261
    @tsionseboka1261 6 місяців тому +4

    ተባርክ ወድሜ በጣም ነው የምናመስግነው

  • @eskedarAbie
    @eskedarAbie Місяць тому

    በጣም ጎበዝ በዛ ላይ እረግታክ በርታልን

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 6 місяців тому +2

    እኔምለው አተምትለው በትክክል እዚላይገኝይችላል ሀገርውስጥ እና በተፈጥሮ አትክልት ወይም መስራትከተቻለ

  • @wagayedechassageletu5739
    @wagayedechassageletu5739 6 місяців тому +3

    ተባረክ በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 5 місяців тому +2

    እንዴት አይነት የአገላለፅ ስጦታ ነው? Wow! Stay blessed bro.🙏🙏🙏

  • @simegn-uv5br
    @simegn-uv5br 5 місяців тому +1

    ከልብህ ነው የምታስረዳው ተባረክ

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 6 місяців тому +8

    ዋው በጣም በጣምጎበዝ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenethaile4022
    @etsegenethaile4022 6 місяців тому +3

    i used collagen cream for my face and neck as a moisturiser for almost 4 months..... i get a good result for the wrinkles.... and also i used vitamin c serum for 2 months.... my skin color tone become good

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому +1

      Just because of the moisturiser not the collagen. Collagen in creams are too big to enter in deeper part of our skin.

  • @SebleMebrhatu
    @SebleMebrhatu 5 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @meseretmulugeta6256
    @meseretmulugeta6256 5 місяців тому +2

    What an explanation it is!!!! Thank you so much!!!🙏❤🙏

  • @yayahala615
    @yayahala615 Місяць тому

    ወይኔ የምፈልገው ጥያቄ ሁሉ አንተ ፔጅ አገኘሁ ተባረክ ዛሬ ነው ሰብ 👈ያደረኩት

  • @fatiahkader9314
    @fatiahkader9314 5 місяців тому +1

    እኔ ገና ዛሬነው የተከታተልኩት አሪፍ ትምርት ነው ቴንኪስ

  • @SetSenayt
    @SetSenayt 5 місяців тому +3

    እናመሰግናለን በርታ

  • @HanaHana-k7p
    @HanaHana-k7p 6 місяців тому +15

    ሰፕስክራፕ አድርጉት እናሳድገው እንኳን እሄምርጥ ትምህርት ቀርቶ ለተሳዳብዎቹም አሳድገናቸዋል አይከፈልበትም ጥቅሙ ለኛ ነው እባካቹ ላይክ አድርጉት ወንድማችን🙏🙏

  • @NetsiyouTube-zh2pm
    @NetsiyouTube-zh2pm 6 місяців тому +1

    አጠቃቀሙን አስረዳን ወንድሜ ማታነው ወይስ ጠዋት የትኛውን እናስቀድም እባክህ

  • @EthiopiaSweet
    @EthiopiaSweet 6 місяців тому +2

    ካላጂን ብንወስድስ በታብሌት (በፖውደር)

  • @netsanetnetsanet2809
    @netsanetnetsanet2809 6 місяців тому +1

    fish oil መውሰድ በፊት ላይ ምን ያህል አስተዋፆ አለው

  • @shukriyagirma8183
    @shukriyagirma8183 6 місяців тому +3

    ዶክተር እውቀትህ ይባርከው❤

  • @MeronBeyene-ul1ys
    @MeronBeyene-ul1ys 6 місяців тому +9

    በጣም ደስ የሚለው የምትሰጣቸው ትምህርት እዉነተኛ እና በሳይንስ የተረጋገጡ መሆናቸው በጣም ተጠቃሚ ያረገናል። ድንች ተቀቡ ቲማቲም ተቀቡ እያሉን ነዉ መላዉ የጠፋን። እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 6 місяців тому +20

    ከአምስት ሺ በላይ ተመልካቾች ነን ከተጠቀምን በኋላ ሰብስክራይብ እያደረግን እንጥቀም ።

  • @IyerusGirma
    @IyerusGirma 6 місяців тому +3

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በርታ ሁሌ አንተንነው ምከተለው ❤❤❤❤❤❤

  • @dinkuremadawefoziya7878
    @dinkuremadawefoziya7878 10 днів тому

    Ooh Masha Allah Wendime Betam Ameseginalew

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 6 місяців тому +5

    አላህ ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 6 місяців тому +4

    እናመሰግናለን

  • @betty.n5218
    @betty.n5218 6 місяців тому +3

    Your explanation way is amazing🙏

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 6 місяців тому +5

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁህ ረጋ ብለህ በደንብ ነው የምታስረዳው እናመሰግናለን ቀጣዩን ቪዲዮ ጠብቃለሁ❤❤❤❤

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  6 місяців тому +2

      እንኳንም የቤተሰባችን አካል ሆንሽ። በጣም አመሰግናለሁ ለአድናቆቱ።

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 6 місяців тому +2

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር በርታ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 6 місяців тому +3

    አዲስ ገቢ ነኝ ስታስረዳ ጎበዝ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ሁሌም አስተምረን please 😊

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db Місяць тому +1

    Yayachihut hulu yihn video ebakachu share argu ehtochachin lemn enarj ? Yalegizew lemn wubetachin yitfa ? Share argu enredada demom lebzu sew endihon Subscribe argut ebakachu ?

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur Місяць тому

    it is very interesting ❤❤thank you brother

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 5 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ!🙏
    እድሜዬ ሃያ ሰባት ነው ስስቅ አይኔ ስር ይንሸባሸባል እና ምን ማድረግ አለብኝ???😢

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 6 місяців тому +1

    ስኳር በጣም ነው እምውድ አቆማልሁ ከዛሬ ጀምሮ እቅልፍ እኮ ውስጤ ነው

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 6 місяців тому +9

    ማብራሪያህ ይለያል በዚሁ ቀጥል በጣም በጣም ትለያለህ እውነት ነው የምልህ ለማጋነን አይደለም ብቻ በርታ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  6 місяців тому +1

      እንኳንም የቤተሰባችን አካል ሆንሽ። በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏።

  • @Yohan21Gech
    @Yohan21Gech 5 місяців тому

    Retinol ena glaycoline yet yigegnalu

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 5 місяців тому +2

    Betam gobez neh wendeme

  • @zebibamohammed733
    @zebibamohammed733 6 місяців тому +2

    ሰላም,ለአንተ,ይሁን,ምርጥ,አገላለፅ,እንጠብቅሀለን,ለቀጣይ,ቪዲዬ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዛ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዛ 5 місяців тому

    እናመሰግናለን 🙏
    እንዴት ና ጦት ወይስ ማታ ነው መጠቀም እምንችለው??

  • @AkberetFEDAI
    @AkberetFEDAI 5 місяців тому

    Wendma ena yemnorew wech new kodaya yaledmaya meshbeshb jemrwal medanetochn be foto betlklgn

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 6 місяців тому +10

    ወደ ገደለው ግባ ማብራራት ጥሩ ቢሆንም ግን አታራዝመው

    • @mohmmed563
      @mohmmed563 5 місяців тому

      Semacewn. Negeren

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 6 місяців тому +3

    እናመሠግናለን ከልብ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 5 місяців тому +1

    i so prude of y brother could y tray to write the neme of produits please 10q. god bless y

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому +2

      በቅርብ ውጤታማ ስለሆነው ሬቲኖል ቪድዮ ወደ እናንተ አደርሳልሁ። በንቃት ተከታተይ ።

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 5 місяців тому

      @@brookhealthandfitness ETEBEKALHOOO TEBAREKELEGE 10Q Y ANSEWER.

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 5 місяців тому

      yene wede wendeme addis negere setesera y tube laye asawekege benafekote etebekalhoo tebarekilege.
      god bless y

  • @Aster-t8v
    @Aster-t8v 6 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AccAcc-x3k
    @AccAcc-x3k 6 місяців тому +1

    Bertaa wandime ene gen ayine sirii nw yetachegatkut min ladrgi

  • @seni194
    @seni194 3 місяці тому

    ስታስረዳ በደንብ ግልፅ አድርገህ ነው እውቀቱ አለህ በጣም በርታልን አናመሰግናለን❤🙏

  • @genetasefa5364
    @genetasefa5364 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ

  • @MetadelTekile
    @MetadelTekile 2 місяці тому +1

    ዶክተር በአርያም እዳታልፈኝ ፊቴ ደረቅ ነው በጣም የሆነ ነገረ ማታ ካልተቀባሁ ጠዋት ጨምግ አድረጎ ይይዘኛል ባዝሌን ነው ምቀባው ወይም ኒቪይ ክሬም እና ቀን ላይ የሚቀቡ ጻፍልኝ ከኒቪያ ወጭ ደሞ ለማታ የሚሆን ነፍሰጡር ስለሆንኩ ሴሪም የሚለውን ክሪም ገዝቸው ግን ፈራሁ ምን ትመክረኝ አለህ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  2 місяці тому +1

      ሴራቪ ለደረቅ ቆዳ የተዘጋጀውን ወፍራሙን ብትጠቀሚ ላንቺ አሪፍ ነው።ወፍራም የሆነ ሌላም ቢሆን። ቫዝሊን መቀባት ያለብሽ ሞይስቸራዘር ከተቀባሽ በትንሽ ደቂቃ ቡሃላ ነው። ቫዝሊኑን ብቻውን አትቀቢው። ሴሪምን ግን አላውቀውም በደምብ።

    • @MetadelTekile
      @MetadelTekile 2 місяці тому

      @@brookhealthandfitness አመሰግናለሁ ስለመለስክልኝ ሴራቪ አልኩ ብየ ነው እና ልጠቀመው እንዳልኩህ ነብሰ ጡረ ነኝ ምንም አይልም ከቻልክ ደግሞ ቀን ላይ የሚቀባ ብታሳውቀኝ

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 6 місяців тому +3

    ማንኛዉንም ሰን እስክሪን ብንጠቀም ችግር አለዉ ወይ ወይስ ከፊታችን ጋር የሚኤድ መሆን አለበት ?

  • @Aregeyehussen
    @Aregeyehussen 4 місяці тому

    በጣም አመሰግናለ ሁ ❤❤❤

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 6 місяців тому +4

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @F7hey
    @F7hey 5 місяців тому +1

    ብዙ ግዜ ሀብታሞች እና የድሀ ፍት ልዩነቱ ገባኝ በምግብ እኔ ተሸብሽባል ፍቴ 33 አመቴ ነው

  • @QatarEntertainment-lj9id
    @QatarEntertainment-lj9id 6 місяців тому +2

    Betam wedjewalew endelelochu atagannm ewnetaw new mtnagerew ena arif new berta 😊

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 5 місяців тому

    Waw harefe agelalex may God blessed

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 6 місяців тому +2

    Thank you

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 5 місяців тому

    Thank you for your service 👍😇

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 5 місяців тому

    Dr please sela varicose vain betnegren I am suffering with this

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 6 місяців тому +4

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 6 місяців тому +5

    ለሰጠህን ትምህርት ከልቤ አመሰግናለሁ ዶክተር ማድያት በጣም ጨርሶኛል ድረስልኝ😢

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 6 місяців тому

      ማሜ የፀሀይ መከላከያ ሰን ክሬም 50 ፐርሰት በፀሀይም ያለፀሀይም በቀን ሶስቴ ተቀቢ መጀመሪያ ታጥበሽ በላይ በላይ ተቀቢው ድራሻባቱነው ሚጠፍው የኔ ጠፍታል❤❤❤❤

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 2 місяці тому

      አመሠግናለው❤​@@merontaye8723

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 2 місяці тому

      ​@@merontaye8723❤❤❤

  • @TirfuwatTadessa-uj1dr
    @TirfuwatTadessa-uj1dr 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ወገፐንድሜ❤💪💯🙏

  • @mamdad-v9y
    @mamdad-v9y 6 місяців тому +1

    መልካም ሰው መሆን ብቻ ነው ማያስረጀ ዉ ::

  • @Tsigreda
    @Tsigreda 5 місяців тому +1

    Natural yehone yelem weyii???

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 4 місяці тому

    እስፓርት መስራት ቆዳ እንዳይሸበሸብ አስተዋፆ አያደርግም???❓❓❓❓❓❓❓

  • @seblewerkabaynew2399
    @seblewerkabaynew2399 4 місяці тому

    Baxaam Yamitimasgan Lij Nah Faxaarii Yaanurilin

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 6 місяців тому +3

    Thank you so much❤❤our brother

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 5 місяців тому +1

    ጎበዝ ነህ

  • @Meleye16
    @Meleye16 6 місяців тому +2

    Wow you are so great thank you

  • @ሰላሜነሽያምላክእናት
    @ሰላሜነሽያምላክእናት 5 місяців тому +11

    ዛሬ ነው ቤትህን የጎበኘሁት በጣም ምርጥ ዶ/ር በርታልን

  • @Fabrizola
    @Fabrizola 6 місяців тому +2

    Du har en fantastisk förmåga Tack för att du förklarar det på ett bra sätt.

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 6 місяців тому +1

    ያስተምራል ትክክልነህ

  • @MAbdalah-fd2gb
    @MAbdalah-fd2gb 5 місяців тому +2

    በርታ 💕

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 5 місяців тому +1

    መጥቻለዉ ዉዱ ወንድሜ መልካም ሰዉ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeenaLeena-b7h
    @LeenaLeena-b7h 6 місяців тому +2

    Thank bro God bless you

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 5 місяців тому

    መስኤ ያልካቸው አንዱንም አልጠቀምም እድሜም 28ነው የግንባሬ እና የጉንጬ ስንስቅ ከንፈራችን የሚለጠጥበት ላይ የተሸበሸበነው የኔ።

  • @Teyiba-m4g
    @Teyiba-m4g 6 місяців тому +1

    wow, enamesgenalen wendemachen, bedenb new yasredahen Ewketehen ALLH yechemerleh.

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 5 місяців тому +1

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ችሎታህ ዋዉ❤❤❤

  • @asealex2705
    @asealex2705 3 місяці тому

    የምትላቸዉ ነገሮች የት ይገኛል? ይህንን ኮላጅን ከምግብ አይገኙም ወይ

  • @EdenokbaghergsOkbay
    @EdenokbaghergsOkbay 5 місяців тому

    በታም ምርት ይሆነ ትምህርት ነው አናመስግናለን !!

  • @emantube5161
    @emantube5161 5 місяців тому +1

    ዶክተር የገለፅካቸዉ ክሬሞች ለደረቅ ፊት ይሆና ??please melislign

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому

      አዎ ይሆናል። ፊትሽን ማርጠብ ያስፈልግሻል። ቫዝሊን ብትጠቀሚ በጣም ትጠቀሚያለሽ

  • @HayaaaHayaa33
    @HayaaaHayaa33 6 місяців тому +1

    የኔ በጣም ዴርቅነው

  • @sandflove
    @sandflove 6 місяців тому +2

    እናመስግናለን በርታልን

  • @አማራነኝአወፋኖነኝ
    @አማራነኝአወፋኖነኝ 6 місяців тому +1

    ጎበዝ ዶክተርዬዬዬ
    እናመሰግናል
    ዶክተርዬ ጥያቄ አለኝ
    ግማሽ እግሬ የእግሬ ጣቶች አይተጣጠፉም በደንብ ጭምድድ ደንዘዘኛል ቀዝቃዛ ናቸው
    ሙከየፍ ማቀዝቀዣ ይመስለኛል መንስኤው
    ምንድን ልጠቀም እባክህን መልስልኝ ወንድም ???😊

  • @MeseretAlemye
    @MeseretAlemye 5 місяців тому +1

    ሠላም ወንድማችን አሪፍ ነዉ እኔ 20ወቹ ውስጥ ነኝ 35 የምመስለው

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому +1

      በቅርብ ውጤታማ ስለሆነው ሬቲኖል ቪድዮ ወደ እናንተ አደርሳልሁ። በንቃት ተከታተይ ።

  • @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
    @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji 6 місяців тому

    ምን ይሻላል

  • @AKandyu
    @AKandyu 5 місяців тому

    ሰላም ቤትውስጥ አትጠቀሙ ካልክ የት እናገኝዎለን

  • @Magrsq
    @Magrsq 5 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ